ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
በጣም ደስ የሚል አስተያዬት ነው
በትክክል።ከዚህ የህይወት ምንጭ የተጠማ ሁሉ ቢጠጣ! ምኞቴ ነው።
በጣም ግሩም ሐሳብ ነው ሊደረግ የሚችልበትን መንገድ ተባብረን ስራዬ ብለን እንፈላልግ።በተደጋጋሚ ተናገረው ይሄንን ሐሳብ
Beawunet
አሜን ለሁላችንም ያሰማን ጥሩ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ የገነት ሰዎቸሰ ያድርገን❤❤❤
አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ታመናል ጠፍተናል ሁሉም እየተነሳ ማርያም አየሁ ቅዱሳንን አየሁ እያሉ እረረ ሰንቱን እያየን እየሰማን ነው ክፉ ሰዓት ነው አዲስ ጠበል ፈለቀ የበቁ አባት አለ ታምር አየን እያሉ ሰይ እናደዳለሁ የድሮ ጠበልስ የት ሔደ እላለሁ እንደው አባታችን ምከሩን ገጸጽን እባካቹሁ መልፋት እየለፋቹሁ ነው የሚሰማ ጠፋ እንጂ የእናቶቻችን እምነትን ይሰጠን በእውነት እናቶቻችን ከዚያም ከዚያም መዞር ምንድነው ትርፉ ከዚህ ሚካኤል አለ ከዚህ እመቤታችን አለች ከዚህ እግዚአብሔር መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ጠበል አለ ከዚህ መጽናት መጠመቅ ነውንጂ በየቦታው መዞር ምንድነው ሁሉም እኮ አንድ ነው ይላሉ የቆዩ እናቶቻችን እንደኛ እኮ ፊደል አልቆጠሩም ግን ከቆጠርነው በላይ ናቸው በእምነታቸውም በሁሉም ነገር በህገ ልቦና የተማሩ ናቸው ተማር ብለን እየጠፋን ነው ያለነው እኛስ አሁን ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው ልቦና ይሰጠን አባታችን ኑሩልንበእውነት እኔ በራሴ የደርስ ነገር ላካፍላቹሁ የእናቶቻችን እምነት ጥብቅነው ታምሜ ተኮርትሜ መራመድ አልችልም ነበር ለብዙ አመታት እና እናቴ አዝላኝ ብዙ ተጉዟ ነው ዳገት ቁልቁለቱ ን አዝላኝ በ ባዶ እግሯ አዝላኝ ሲደክማት ታወርደኝና እንበዋን ጠርጋ ዙሯ አይዞሽ አልከበድሽኝም ልጄ ወድሜ ሲደክመው እሷ እያሉ መቼም አቡነሐራ ድንግል ገዳሙን የማታዉቁት ታዉቁታላቹሁ ዳገቱ ቁልቁለቱ ያ ሁሉ አልበገራትም ሳታደክም አሁን እየደርስን ነው አይዞሽ እያለች በተሰፋ በእምነት ወሰደችኝ ሁሌም ጠበል እምነቱን ታሰጠምቀኛለች ታጠጣኛለች ትቀባኛለች ወዩ እናቴ ልፋቷ 😭😭የሚገርመኝ ወድሜ የአብነት ተማሪ ነበርና አድርሰኝና ሔድ ወደትምህረትህ አላማ አላማ ነው ልብህ አይናወጽ ወደእኛ አትስብ በአንድ ልብህ ተማር አይዞል ልጄ ሔድ ወደ ትምህርትህ አሁን ትዳናለች ኮቼሮ ሽሮ ይዛ መጥታ ተይሃለች አለችውና ወደትምህረቱ ሰደደችው ብቻሽን አትችይም እናቴ ሲላት አንተም የእመቤታችን አገልገይ ሁነህ ብቻሽን ትላለህን ልጄ እመን እንጂ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር አይደለ እንኳን ከቤቱ ገባን እንጂ እርሱ ያግዘኝ አይደለ በል ሔድ አለችው እሱም ሔዴ ወደትምርቱ እናቴዋ የምታመልኬው የሰማይ የምድር የፈጣሪ የቅዱሳን አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈልልኝ በእውነት እና ጻዲቁ አቡነሐራ ድንገል ጠበል እየተጠመቅሁ ሳለሁ እናቴ አይዞሽ ልጄ አሁን ቁመሽ ትራመጃለሽ እጅሽ ሁሉም ይቀሳቀሳል እመኚ ልጄ አሁን ትፈወሻለሽ አይዞሽ ትለኛለች እና ከዚያ የሚጠመቁ ሰውች አሉ የሚያዉቃት የማያዉቃት ሁሉ እናታችን ከዚህ አዲስ ጠበል ፈልቋል እና ከዚያ ይወሰዷት ከዚያ ነው የምትድነው ይሏታል በየቀኑ ከዚህ ቦታ አለ አዲስ ጠበል ከዚያ ይወሰዷት ከዚህ ብዙ ወራትን እየተጠመቀች ምህረት አላገኚችም ይሏታል እና እናቴ ልጄ አትሰሚያቸው እነዚህ እምነት የጎደላቸው ናቸው ጠበል አዲስ የቆየ የሚባል የለም ሁሉም የእግዚአብሔር ጠበል ነው ቦታ ሰለተቀያየርን አዲሰ ነገር የለም ልብሽ እንዳይጠራጠር አይዞሽ ተመሰገን አሁን ልትድኝልኝ ነው እግዚአብሔር በጻዲቁ በአቡነሐራ ድንግል ላይ አድሮ ሊፈውስሽ ልትቆምልኝ ነው ሰይጣን በሰው ላይ አድርሮ እንዳትድኝ ዉጭ እያለሽ ነው እናም ልጄ ልብሽ ይጽና አሁን ይመጣል ምህረት አለችኝና አጠነከርችን ሰውችም አላርፉም ይዉሰዷት ይላሉ እሷም እሽ እያለች ዝሜ አለቻቸው ማታ ጠበል እምነቱን ተቀብቼ ምግብ መጎርስ አልችልምና እሷ ነች የምታጎርሰኝ የምታስተኛኝ የምታሰሳኝም እሷ ነች ጧት 10 ሰዓት ሁኗል ልጄ ተነሽ ብላ ልታነሳኝ ሰትል እጄ እግሪ የዞርው አንገቴ ሁሉ ቀጥ ብሎ ተሰተካክል አገኚነው ልክ ሰነሳ በቃ ሁሉም ነገር የድሮ ማንነቴ ገዳሙን እየሮጡህ ዞርሁ መቆሜ እውነት አልመሰለኝም በቃ ደስታውን መግለጽ አልችልም መራመድ ብርቅ ነበር ለእኔ እና ተደሰተን እናቴ አለቀሰች ተመሰገን ልጄን አየሃትን ምህረትህ አበዛህልኝ ብላ አመሰገነች እነዚያ ወሰጇት ወደሌላ ያሏት ሰውችም ተገርሙ ዝም አሉ ምሰክርም ሰጠች ልጄ እኔ ልሞት እችላለሁ ማን እንደሚቀደም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ግን የምመክርሾ ነገር ገና ህጻን ሰለሆንሽ አሰተወይ በእምነት ጽኝ እምነትሽ ለጊዜው አይሁን እሰከመጨረሸው መጽናት ነው ልጄ ከዚህ ይህ አለ ከዚህ ይህ ፈለቀ እያሉ የያሽውን እምንት እንዲጎልሽ ከሚያደርጉ ሰዎች እራቄ ከሁሉም ቦታ የአንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው በሁሉም ጠበል እምነቱ ቤተክርስቲያን በየቦታው ቢኖርም ሁሉም እግዚአብሔር ነው የሚፈውሰው እሳት ውስጥም ገደል ውስጥም በተለያየ ቦታች ችግር ብትሆኝ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እዳለ እመኚ አምላክ አይቀያየርም ምን የሚካኤል የገብርኤል የራጉኤል የማርያም ቤተክርስቲያን ቢኖርም በዚያ ላይ እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ምህረቱም በዚያው አለ እና ቦታ ሰለተቀያየር ይፈወሳል አምላክን አገኚዋለሁ ማለት የለብሽም ልጄ አደራሽን አለችኝ በእውነት እና በአጭር ዛሬ ሰው ሁኜ ይህው በሰው ሀገር እሰራለሁ እና ወገኖቼ በእውነት የእናቶቻችን እምነት ለሁላችን ያድለን በእውነት እኔን በምህረቱ የጎበኚኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ለእናንተም ይድረስላቹሁ እና በእምነት እንጽና በየቦተው አንሯሯጥ አንምርጥ ጠበል ጠበል ነው አዲስ የድሮ የሚባል ነገር የለም ሁሉም አንድ ነው በትግስት ጽኑ
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan አሜን አብሮ ያሰማን በእውነት እጽብ ድንቅ የሆነውን የአምላካችንን ቃል ሁሌም ሳሰለቹ ሳትደክሙ ሰለምትመግቡን ሰለምታሰተላልፉልን በእውነት ፈጣሪ ያክብራቹሁ እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ኑሩልን በረቱልን ጠንክሩልን ሁሌም እከታተላቹኃለሁ ደስስ ይለኛልም ወገኖቼ በረቱ
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሕይወት ያሰማልን የሚገርም እምነት
ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም እምነት ይስጠን በእውነቱ ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግን ፅሁፍ እንዳነበብኩት እዛ ገብርኤል አለ እዛ ሚካኤል አለ ላልሽው ስህተት ነው ምክንያቱም ሰው በእርቀት የሚሄደው የተለያየ ያመልካን ማለት አይደለም በሁሉም ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ግን ርቀን የምንሄደው ምን ያክል አቅም እንዳለን እግዚአብሔርን ታመሰግኚዋለሽ ለዛ ነው አብዛኞቹ ልጅሽን እዚህ ውሰጃት እዛ ውሰጃት የሚሉት ጥቅሙን ስለሚያውቁ እንጂ እዛ ያለው ይለያያል ብለው አይደለም ካጠፋሁ ይቅርታ በንግግሬ
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት ዉሎየን ስጠብቅ ነበር እሰይ እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ አባት በተለይ ለኔ 😢 ቡራኬዎት ትደርሰኝ ባለሁበት ሀገር አሜን ፫🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫ ረጅመ እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜነ ፫🙏
መጥምቀ ዮሐንስ የኢትዮጵያን ሀገራችንን የተዘጋባትን በምልጃህ አስከፍትልን አሜን ፫🙏😢
አባ ግን ገወርግሰ ጠበል ትክክል አይደለም እያሉ ነው
@@wnyenegesti4791 እመብርሀንን እኔም ዉስጤ ደስስ አላለዉም እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልን 😢🙏
@@wnyenegesti4791እኔም ጥያቄ ፋጥሮብኛል😢
አባዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በስስት በጉጉት የማያቸው የምሰማቸው አባቴ እመብርሃን ወላድት አምላክ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ። መድኃኔዓለም ከክፉ ኹሉ ይጠብቅዎ።
እግዚያብሄር የጠብኮት አባ 🙏🙏🙏
አባ ያኑርልን
እልልልል አባታችን መጡልን እኔኮ ውስጤ ስክን እሚለው በአባ ገብረኪዳን ትምህርት ነው እርሰዎን በዝህ በጭቅ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።እባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ አይለየን🥀🥀🥀💚💛❤️🙏
ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🕊🕊🕊አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
ዮሐንስ ብሎ ፃፈ ፣ አንደበቱም ተከፈተ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
አባታችን አድማቹ ይርዘምልን ለኛም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ጆራችንን ይክፈትልን🙏🙏🙏🙏🙏😢
ተመስገን 💖 አባየይ እንኳዕ ብሰላም መፃኹም 🎚️
ሸዊተይ ❤የኔ ልጅ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የገባኝን ያክል ገብቶኝ ትምህርቶትን እከታተላለሁ በዛሬው ትምህርት ግን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ሄደው ይዩት አይዩት ባላውቅም ሰው ግን ብዙ ተአምራትን እያየበት ያለ ጸበል ነው። ሄደው የመጡ ሰዎች ተአምራቱ ከአይምሮአቸው በላይ ቢሆንባቸው እንደ አባቶች ብርቱ አይደሉምና ይህንን አየን ብለው ሚድያ ላይ ሊወጡ ይችላሉ ለነሱ ፈተና እንዳይሆንባቸው ሰግተው ይህንን ካሉም አላውቅም ደግሞ ትምህቶትን ሰው በገባው መጠን ስለሆነ የሚረዳው ብዙ መናፍቃንም አህዛብም ተአምራቱን አይተው እየዳኑበት ያለ ጸበል ነውና ሲያስተምሩ ለሁሉም በሚገባው ልክ ቢሆን። ህልምንም በተመለከተ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው በህልም እግዚአብሔር ልጆቹን ማስተማር ከፈለገ በዚህ ሊያስተምራችሁ አይችልም እናንተ ማን ናችሁ ያሉት እርስዎ አሁንም መታበይ እንዳይሰማን ዋናውን የሚገባንን ሳናደርግ እንዳንቀር ለእኛ አስበውልን እንጅ ሁሉን ማጣጣሎት እንዳልሆነ አምናለሁ። አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እመብርሀን ሁልግዜ ከእርስዎ ጋር ትሁንሎት አንደበትዎትን አይቀይርብን። በአጥማቂያን ላይ ባስተማሩት ትምህርት ላይ ግን ምንም ቅሬታ የለኝም ትክክል ነዎት።
ይፍቱኝ ብራኬዎት ትድርሰኝ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልኝ መምህር ካህን መነኮስ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ልቦናችንን ያብራልን❤❤
Aba ebakotene beremele giyoregise hiduna selesu sebele yehiduna yasetemerune besematu yezetalewe
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን🎉🎉🎉 አሜን❤❤❤አሜን🎉🎉🎉አሜን❤❤❤
Egziabher yimesgen. Melkam timihrt. Newir new alu aba. Yihen ayehu yanin ayehu newir new.
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን በእውነት ሁላችንም ጠፍተናል
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይከበር ይመሰገን ሰላምኩም ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቅዱሰ እግዚአብሔር ኣምላኽ አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️_
ይህን ኪቦርድ ነገሩኝ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ❤
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
Abatachn ,kale hywetn yasemaln!
😢ሁሌ እየፈለኩ ነበር የኔ ወርቅ አባት እንኳን በሰላም መጡ❤🎉❤
❤አባታችን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፀጋ❤ይጠብቅልን❤ይፍቱኝ❤ይባርኩኝ❤በረከትዎ❤ይድረሰኝ❤ለንስሀ❤ያብቃኝ❤
እኔ ቃል የልኝም አባቴ በርሶ ትምሀርት ክጥፋቴ ሁሉ አምለሳልሁ አግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
ቃለሕይዎት ያሰማልን ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ እሚወዷት ድንግል ማርያም ከክፉሁሉ ትጠብቀዎት
አባታችን:- ቃለ ህይወት ያሰማልን። መታደል ነው እኛም የምናዳምጥዎት ታድለናል። ጌታ ይሸፍንዎት:: አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዉ ይደርብን በፀሎቱሁ ያስቡኝ አባ ❤❤❤
ሁሌም ትምህርትዎ ህይወት ቀያሪ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አባታችን❤❤❤
እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በቸርነቱም ያስበን ይመልከተን🙏🙏🙏
Abatachen kale hiwot yasemalen ye Amargna dawit yet maggnet enchlalen ebakachu ngerugn❤
አባትየ እ/ብሔር እድሜህን ያረዝምን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማሌን ክቡር አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራኬዎ ትድረሰኝ አባቴ ይፍቱኝ ከኃጢያቴ 😢😢❤❤❤ 😊😊😊😊 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
በጣም እምወዳቸው አባት እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ልብ አድቀን ይመለስ ይሆናን በተግባር ቃሉን እኖረው ይሆናን በፆለታቹሁ እሰቡኝ ወለተ እየሱስ እያላቹሁ ደካማ ክርስቲያን ነኝ ባፍ እጂ በተግባር እማልኖር ነኝ
Abbatachen kal hiwot yasamalen ! Berketo yederben! kidisanun ena Egziabihern mekelej adergut eko
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤️❤️🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ቃለ ሰናይ ያሰማልን ክቡር ኣባታችን 🙏❤
አባ በረከትዉይድረሰን
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን 🙏🤲
አንድ ብቻ ሆኑብን፣ አንድ ሆነዉ የ ሺዎችን ነፍስ ይመግባሉ። መክሊታቸዉን ያገኙ ናቸዉ።
Okay😊❤ thank you
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለዓባታችን አረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 👏
Yene abat kalehiwot yasemalen edme yestln
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን
Kalhiwot yasmaln🙏🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemaln🙏🙏
እልልልልልልልል ተመስገን አምላካችን አባቶችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ትክክለኛውን የክርስቶስ ወንጌል ስለሚሰብኩነፍስና ስጋዬ እረፍት የሚያኘው ።
,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ❤😊😊😊😊
kalehiwot yasemalin
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎ ት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን
አቤት! የማይጠገብ አንደበት የማይሰለች ልሳን ረዥም ዕድሜንና ጤናን አሟልቶ ይስጥልን
Amen amen amen qale hywte ysmalene abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen kaleyoten yasemalen bemechot tolo tolo beyasetemeru ebakoten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abbaa keenyaa you’re really true Father God blessings daddy live long life 1000 years 💎💎😇🌟☦️🙏🏽
Bewunet abatachen Kal hiwot yasemalen 🙏🤲❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በቤቱ ያፀናልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ አባት እድሜና ጤናዉን ያድልልን ቃለህይወትን ያሠማልን በእዉነት ❤
Goddd😂😂😂😂..after a long day of stressful study this is the best antidote ❤❤❤❤
bewenet tekekeligna sebekete newe, bezihe menore yasefelegale. Egizeibehere yesetelene, edemie tena yebarekewote
ይቅረ ግበረለይ ኢየሱስ ክርስቶስ ወድህያው ኣምላክ😢😢❤
ኩቡር ኣቦና🙏🙏🙏 ቃለ ሂይወት የስመዓልና❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር ይብቅልን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ቃለ በረከት ያሰማል አባታችን የአገልግሎት እድሜወትን ይርዝምልን 🙏
አባታችን እንዴት ላሥረዳወት ብቻ የታመመ በእርስወ የወንጌል ትምህርት ከተኛበት ያሥነሣል በምንም አልገለፀወትም ፈጣሪ ብቻ አየጠበቀ ለከርስቲያኖች ያቆይልን ሥንወደወት ቤተሠቤንም የእርስወን ያህል አልወድ እንኳንም አባታችን ሆኑልን ማርያምን ታድለን ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን የኔ የስደት መፅናኛየ❤😥
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃል ሕይወትን ያሰማን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎት ያሱቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብለዉ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በጸሎቶ ያስቡኝ የልቤን መሻት ሰምቶ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባ ያስቡኝ በጸሎቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
የኔአባት ቃለህይወት ያሰማል እድሜናጤና ይስጥልን በዉነቱ አሁን ያለንበት ግራእሚገባነዉ እግዚአብሔር ሰዉንከመከተል ይጠብቀን
WEDOO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ግሩም ትምህርት ነው
Kalehiwet yasemaln abatachn
ቃለ_ሕይወት ያሰማልን🙏
አባ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ ትምህርቶት ከማር ወለላ በላይ ለነፍስ ተስማሚ መሆኑ አይካድም ከዚህ በላይ ወንጌልን እያመሳጠሩ እንዲያስተምሩን የወንጌሉ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ይሁኖ፡፡ ግን ከዚህ ስብከቶ ውስጥ ትንሽ ግር ያለኝ ስለ ቤርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምራት የተናገሩት… ባይሆን በሚቀጥለው ትምህርት ግልፅ ያደርጉልናል፡፡ ከዚህ በላይ ለፈጣሪ እግዚአብሔር የሚያገለግሉበትን ዕድሜ ከጤና ይስጦት፡፡
Amen amen amen Kale hiwete yasemaln abatachn
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን 🥰🥰🥰
በረከትዎ ትድረሰኝ የኔታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
በጣም ደስ የሚል አስተያዬት ነው
በትክክል።ከዚህ የህይወት ምንጭ የተጠማ ሁሉ ቢጠጣ! ምኞቴ ነው።
በጣም ግሩም ሐሳብ ነው ሊደረግ የሚችልበትን መንገድ ተባብረን ስራዬ ብለን እንፈላልግ።
በተደጋጋሚ ተናገረው ይሄንን ሐሳብ
Beawunet
አሜን ለሁላችንም ያሰማን ጥሩ ሃሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ የገነት ሰዎቸሰ ያድርገን❤❤❤
አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት ታመናል ጠፍተናል ሁሉም እየተነሳ ማርያም አየሁ ቅዱሳንን አየሁ እያሉ እረረ ሰንቱን እያየን እየሰማን ነው ክፉ ሰዓት ነው አዲስ ጠበል ፈለቀ የበቁ አባት አለ ታምር አየን እያሉ ሰይ እናደዳለሁ የድሮ ጠበልስ የት ሔደ እላለሁ እንደው አባታችን ምከሩን ገጸጽን እባካቹሁ መልፋት እየለፋቹሁ ነው የሚሰማ ጠፋ እንጂ የእናቶቻችን እምነትን ይሰጠን በእውነት እናቶቻችን ከዚያም ከዚያም መዞር ምንድነው ትርፉ ከዚህ ሚካኤል አለ ከዚህ እመቤታችን አለች ከዚህ እግዚአብሔር መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ጠበል አለ ከዚህ መጽናት መጠመቅ ነውንጂ በየቦታው መዞር ምንድነው ሁሉም እኮ አንድ ነው ይላሉ የቆዩ እናቶቻችን እንደኛ እኮ ፊደል አልቆጠሩም ግን ከቆጠርነው በላይ ናቸው በእምነታቸውም በሁሉም ነገር በህገ ልቦና የተማሩ ናቸው ተማር ብለን እየጠፋን ነው ያለነው እኛስ አሁን ግን በቃ ብቻ ከባድ ነው ልቦና ይሰጠን አባታችን ኑሩልንበእውነት እኔ በራሴ የደርስ ነገር ላካፍላቹሁ የእናቶቻችን እምነት ጥብቅነው ታምሜ ተኮርትሜ መራመድ አልችልም ነበር ለብዙ አመታት እና እናቴ አዝላኝ ብዙ ተጉዟ ነው ዳገት ቁልቁለቱ ን አዝላኝ በ ባዶ እግሯ አዝላኝ ሲደክማት ታወርደኝና እንበዋን ጠርጋ ዙሯ አይዞሽ አልከበድሽኝም ልጄ ወድሜ ሲደክመው እሷ እያሉ መቼም አቡነሐራ ድንግል ገዳሙን የማታዉቁት ታዉቁታላቹሁ ዳገቱ ቁልቁለቱ ያ ሁሉ አልበገራትም ሳታደክም አሁን እየደርስን ነው አይዞሽ እያለች በተሰፋ በእምነት ወሰደችኝ ሁሌም ጠበል እምነቱን ታሰጠምቀኛለች ታጠጣኛለች ትቀባኛለች ወዩ እናቴ ልፋቷ 😭😭የሚገርመኝ ወድሜ የአብነት ተማሪ ነበርና አድርሰኝና ሔድ ወደትምህረትህ አላማ አላማ ነው ልብህ አይናወጽ ወደእኛ አትስብ በአንድ ልብህ ተማር አይዞል ልጄ ሔድ ወደ ትምህርትህ አሁን ትዳናለች ኮቼሮ ሽሮ ይዛ መጥታ ተይሃለች አለችውና ወደትምህረቱ ሰደደችው ብቻሽን አትችይም እናቴ ሲላት አንተም የእመቤታችን አገልገይ ሁነህ ብቻሽን ትላለህን ልጄ እመን እንጂ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር አይደለ እንኳን ከቤቱ ገባን እንጂ እርሱ ያግዘኝ አይደለ በል ሔድ አለችው እሱም ሔዴ ወደትምርቱ እናቴዋ የምታመልኬው የሰማይ የምድር የፈጣሪ የቅዱሳን አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈልልኝ በእውነት እና ጻዲቁ አቡነሐራ ድንገል ጠበል እየተጠመቅሁ ሳለሁ እናቴ አይዞሽ ልጄ አሁን ቁመሽ ትራመጃለሽ እጅሽ ሁሉም ይቀሳቀሳል እመኚ ልጄ አሁን ትፈወሻለሽ አይዞሽ ትለኛለች እና ከዚያ የሚጠመቁ ሰውች አሉ የሚያዉቃት የማያዉቃት ሁሉ እናታችን ከዚህ አዲስ ጠበል ፈልቋል እና ከዚያ ይወሰዷት ከዚያ ነው የምትድነው ይሏታል በየቀኑ ከዚህ ቦታ አለ አዲስ ጠበል ከዚያ ይወሰዷት ከዚህ ብዙ ወራትን እየተጠመቀች ምህረት አላገኚችም ይሏታል እና እናቴ ልጄ አትሰሚያቸው እነዚህ እምነት የጎደላቸው ናቸው ጠበል አዲስ የቆየ የሚባል የለም ሁሉም የእግዚአብሔር ጠበል ነው ቦታ ሰለተቀያየርን አዲሰ ነገር የለም ልብሽ እንዳይጠራጠር አይዞሽ ተመሰገን አሁን ልትድኝልኝ ነው እግዚአብሔር በጻዲቁ በአቡነሐራ ድንግል ላይ አድሮ ሊፈውስሽ ልትቆምልኝ ነው ሰይጣን በሰው ላይ አድርሮ እንዳትድኝ ዉጭ እያለሽ ነው እናም ልጄ ልብሽ ይጽና አሁን ይመጣል ምህረት አለችኝና አጠነከርችን ሰውችም አላርፉም ይዉሰዷት ይላሉ እሷም እሽ እያለች ዝሜ አለቻቸው ማታ ጠበል እምነቱን ተቀብቼ ምግብ መጎርስ አልችልምና እሷ ነች የምታጎርሰኝ የምታስተኛኝ የምታሰሳኝም እሷ ነች ጧት 10 ሰዓት ሁኗል ልጄ ተነሽ ብላ ልታነሳኝ ሰትል እጄ እግሪ የዞርው አንገቴ ሁሉ ቀጥ ብሎ ተሰተካክል አገኚነው ልክ ሰነሳ በቃ ሁሉም ነገር የድሮ ማንነቴ ገዳሙን እየሮጡህ ዞርሁ መቆሜ እውነት አልመሰለኝም በቃ ደስታውን መግለጽ አልችልም መራመድ ብርቅ ነበር ለእኔ እና ተደሰተን እናቴ አለቀሰች ተመሰገን ልጄን አየሃትን ምህረትህ አበዛህልኝ ብላ አመሰገነች እነዚያ ወሰጇት ወደሌላ ያሏት ሰውችም ተገርሙ ዝም አሉ ምሰክርም ሰጠች ልጄ እኔ ልሞት እችላለሁ ማን እንደሚቀደም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ግን የምመክርሾ ነገር ገና ህጻን ሰለሆንሽ አሰተወይ በእምነት ጽኝ እምነትሽ ለጊዜው አይሁን እሰከመጨረሸው መጽናት ነው ልጄ ከዚህ ይህ አለ ከዚህ ይህ ፈለቀ እያሉ የያሽውን እምንት እንዲጎልሽ ከሚያደርጉ ሰዎች እራቄ ከሁሉም ቦታ የአንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው በሁሉም ጠበል እምነቱ ቤተክርስቲያን በየቦታው ቢኖርም ሁሉም እግዚአብሔር ነው የሚፈውሰው እሳት ውስጥም ገደል ውስጥም በተለያየ ቦታች ችግር ብትሆኝ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እዳለ እመኚ አምላክ አይቀያየርም ምን የሚካኤል የገብርኤል የራጉኤል የማርያም ቤተክርስቲያን ቢኖርም በዚያ ላይ እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ምህረቱም በዚያው አለ እና ቦታ ሰለተቀያየር ይፈወሳል አምላክን አገኚዋለሁ ማለት የለብሽም ልጄ አደራሽን አለችኝ በእውነት እና በአጭር ዛሬ ሰው ሁኜ ይህው በሰው ሀገር እሰራለሁ እና ወገኖቼ በእውነት የእናቶቻችን እምነት ለሁላችን ያድለን በእውነት እኔን በምህረቱ የጎበኚኝ የአባቶቻችን የእናቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ለእናንተም ይድረስላቹሁ እና በእምነት እንጽና በየቦተው አንሯሯጥ አንምርጥ ጠበል ጠበል ነው አዲስ የድሮ የሚባል ነገር የለም ሁሉም አንድ ነው በትግስት ጽኑ
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan አሜን አብሮ ያሰማን በእውነት እጽብ ድንቅ የሆነውን የአምላካችንን ቃል ሁሌም ሳሰለቹ ሳትደክሙ ሰለምትመግቡን ሰለምታሰተላልፉልን በእውነት ፈጣሪ ያክብራቹሁ እረጅም እድሜን ይሰጣቹሁ ኑሩልን በረቱልን ጠንክሩልን ሁሌም እከታተላቹኃለሁ ደስስ ይለኛልም ወገኖቼ በረቱ
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሕይወት ያሰማልን የሚገርም እምነት
ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም እምነት ይስጠን በእውነቱ ❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ግን ፅሁፍ እንዳነበብኩት እዛ ገብርኤል አለ እዛ ሚካኤል አለ ላልሽው ስህተት ነው ምክንያቱም ሰው በእርቀት የሚሄደው የተለያየ ያመልካን ማለት አይደለም በሁሉም ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ነው የሚመለከው ግን ርቀን የምንሄደው ምን ያክል አቅም እንዳለን እግዚአብሔርን ታመሰግኚዋለሽ ለዛ ነው አብዛኞቹ ልጅሽን እዚህ ውሰጃት እዛ ውሰጃት የሚሉት ጥቅሙን ስለሚያውቁ እንጂ እዛ ያለው ይለያያል ብለው አይደለም ካጠፋሁ ይቅርታ በንግግሬ
እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት ዉሎየን ስጠብቅ ነበር እሰይ እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ አባት በተለይ ለኔ 😢 ቡራኬዎት ትደርሰኝ ባለሁበት ሀገር አሜን ፫🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫ ረጅመ እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜነ ፫🙏
መጥምቀ ዮሐንስ የኢትዮጵያን ሀገራችንን የተዘጋባትን በምልጃህ አስከፍትልን አሜን ፫🙏😢
አባ ግን ገወርግሰ ጠበል ትክክል አይደለም እያሉ ነው
@@wnyenegesti4791 እመብርሀንን እኔም ዉስጤ ደስስ አላለዉም እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልን 😢🙏
@@wnyenegesti4791 እመብርሀንን እኔም ዉስጤ ደስስ አላለዉም እግዚአብሔር እዉነቱን ይግለጥልን 😢🙏
@@wnyenegesti4791እኔም ጥያቄ ፋጥሮብኛል😢
አባዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስስት በጉጉት የማያቸው የምሰማቸው አባቴ
እመብርሃን ወላድት አምላክ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ። መድኃኔዓለም ከክፉ ኹሉ ይጠብቅዎ።
እግዚያብሄር የጠብኮት አባ 🙏🙏🙏
አባ ያኑርልን
እልልልል አባታችን መጡልን እኔኮ ውስጤ ስክን እሚለው በአባ ገብረኪዳን ትምህርት ነው እርሰዎን በዝህ በጭቅ ዘመን እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብሩ ይስፋ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
እባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ አይለየን🥀🥀🥀💚💛❤️🙏
ቃለ ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🕊🕊🕊አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
ዮሐንስ ብሎ ፃፈ ፣ አንደበቱም ተከፈተ ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
አባታችን አድማቹ ይርዘምልን ለኛም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ጆራችንን ይክፈትልን🙏🙏🙏🙏🙏😢
ተመስገን 💖 አባየይ እንኳዕ ብሰላም መፃኹም 🎚️
ሸዊተይ ❤የኔ ልጅ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የገባኝን ያክል ገብቶኝ ትምህርቶትን እከታተላለሁ በዛሬው ትምህርት ግን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ሄደው ይዩት አይዩት ባላውቅም ሰው ግን ብዙ ተአምራትን እያየበት ያለ ጸበል ነው። ሄደው የመጡ ሰዎች ተአምራቱ ከአይምሮአቸው በላይ ቢሆንባቸው እንደ አባቶች ብርቱ አይደሉምና ይህንን አየን ብለው ሚድያ ላይ ሊወጡ ይችላሉ ለነሱ ፈተና እንዳይሆንባቸው ሰግተው ይህንን ካሉም አላውቅም ደግሞ ትምህቶትን ሰው በገባው መጠን ስለሆነ የሚረዳው ብዙ መናፍቃንም አህዛብም ተአምራቱን አይተው እየዳኑበት ያለ ጸበል ነውና ሲያስተምሩ ለሁሉም በሚገባው ልክ ቢሆን። ህልምንም በተመለከተ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው በህልም እግዚአብሔር ልጆቹን ማስተማር ከፈለገ በዚህ ሊያስተምራችሁ አይችልም እናንተ ማን ናችሁ ያሉት እርስዎ አሁንም መታበይ እንዳይሰማን ዋናውን የሚገባንን ሳናደርግ እንዳንቀር ለእኛ አስበውልን እንጅ ሁሉን ማጣጣሎት እንዳልሆነ አምናለሁ። አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት እመብርሀን ሁልግዜ ከእርስዎ ጋር ትሁንሎት አንደበትዎትን አይቀይርብን። በአጥማቂያን ላይ ባስተማሩት ትምህርት ላይ ግን ምንም ቅሬታ የለኝም ትክክል ነዎት።
ይፍቱኝ ብራኬዎት ትድርሰኝ አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልኝ መምህር ካህን መነኮስ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ልቦናችንን ያብራልን❤❤
Aba ebakotene beremele giyoregise hiduna selesu sebele yehiduna yasetemerune besematu yezetalewe
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አሜን🎉🎉🎉 አሜን❤❤❤አሜን🎉🎉🎉አሜን❤❤❤
Egziabher yimesgen. Melkam timihrt. Newir new alu aba. Yihen ayehu yanin ayehu newir new.
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፍልን በእውነት ሁላችንም ጠፍተናል
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይከበር ይመሰገን ሰላምኩም ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ቅዱሰ እግዚአብሔር ኣምላኽ አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️_
ይህን ኪቦርድ ነገሩኝ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
እኳን ሰላም መጡልን ❤
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤
Abatachn ,kale hywetn yasemaln!
😢ሁሌ እየፈለኩ ነበር የኔ ወርቅ አባት እንኳን በሰላም መጡ❤🎉❤
❤አባታችን❤ቃለ❤ሕይወት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፀጋ❤ይጠብቅልን❤ይፍቱኝ❤ይባርኩኝ❤በረከትዎ❤ይድረሰኝ❤ለንስሀ❤ያብቃኝ❤
እኔ ቃል የልኝም አባቴ በርሶ ትምሀርት ክጥፋቴ ሁሉ አምለሳልሁ አግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
ቃለሕይዎት ያሰማልን ክቡር አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ እሚወዷት ድንግል ማርያም ከክፉሁሉ ትጠብቀዎት
አባታችን:- ቃለ ህይወት ያሰማልን። መታደል ነው እኛም የምናዳምጥዎት ታድለናል። ጌታ ይሸፍንዎት:: አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዉ ይደርብን በፀሎቱሁ ያስቡኝ አባ ❤❤❤
ሁሌም ትምህርትዎ ህይወት ቀያሪ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ አባታችን❤❤❤
እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ያድለን በቸርነቱም ያስበን ይመልከተን🙏🙏🙏
Abatachen kale hiwot yasemalen ye Amargna dawit yet maggnet enchlalen ebakachu ngerugn❤
አባትየ እ/ብሔር እድሜህን ያረዝምን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማሌን ክቡር አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራኬዎ ትድረሰኝ አባቴ ይፍቱኝ ከኃጢያቴ 😢😢❤❤❤ 😊😊😊😊 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
በጣም እምወዳቸው አባት እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ልብ አድቀን ይመለስ ይሆናን በተግባር ቃሉን እኖረው ይሆናን በፆለታቹሁ እሰቡኝ ወለተ እየሱስ እያላቹሁ ደካማ ክርስቲያን ነኝ ባፍ እጂ በተግባር እማልኖር ነኝ
Abbatachen kal hiwot yasamalen ! Berketo yederben! kidisanun ena Egziabihern mekelej adergut eko
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤️❤️🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ቃለ ሰናይ ያሰማልን ክቡር ኣባታችን 🙏❤
አባ በረከትዉይድረሰን
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏 ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜን 🙏🤲
አንድ ብቻ ሆኑብን፣ አንድ ሆነዉ የ ሺዎችን ነፍስ ይመግባሉ። መክሊታቸዉን ያገኙ ናቸዉ።
Okay😊❤ thank you
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለዓባታችን አረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን 👏
Yene abat kalehiwot yasemalen edme yestln
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን በሰላም አገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን
Kalhiwot yasmaln🙏🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
Kale hiwot yasemaln🙏🙏
እልልልልልልልል ተመስገን አምላካችን አባቶችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ትክክለኛውን የክርስቶስ ወንጌል ስለሚሰብኩ
ነፍስና ስጋዬ እረፍት የሚያኘው ።
,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏 ❤😊😊😊😊
kalehiwot yasemalin
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎ ት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን
አቤት! የማይጠገብ አንደበት የማይሰለች ልሳን ረዥም ዕድሜንና ጤናን አሟልቶ ይስጥልን
Amen amen amen qale hywte ysmalene abatachen❤❤❤❤❤❤❤❤
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen kaleyoten yasemalen bemechot tolo tolo beyasetemeru ebakoten ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abbaa keenyaa you’re really true Father God blessings daddy live long life 1000 years 💎💎😇🌟☦️🙏🏽
Bewunet abatachen Kal hiwot yasemalen 🙏🤲❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በቤቱ ያፀናልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ አባት እድሜና ጤናዉን ያድልልን ቃለህይወትን ያሠማልን በእዉነት ❤
Goddd😂😂😂😂..after a long day of stressful study this is the best antidote ❤❤❤❤
bewenet tekekeligna sebekete newe, bezihe menore yasefelegale. Egizeibehere yesetelene, edemie tena yebarekewote
ይቅረ ግበረለይ ኢየሱስ ክርስቶስ ወድህያው ኣምላክ😢😢❤
ኩቡር ኣቦና🙏🙏🙏 ቃለ ሂይወት የስመዓልና❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር ይብቅልን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ቃለ በረከት ያሰማል አባታችን የአገልግሎት እድሜወትን ይርዝምልን 🙏
አባታችን እንዴት ላሥረዳወት ብቻ የታመመ በእርስወ የወንጌል ትምህርት ከተኛበት ያሥነሣል በምንም አልገለፀወትም ፈጣሪ ብቻ አየጠበቀ ለከርስቲያኖች ያቆይልን ሥንወደወት ቤተሠቤንም የእርስወን ያህል አልወድ እንኳንም አባታችን ሆኑልን ማርያምን ታድለን ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን የኔ የስደት መፅናኛየ❤😥
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃል ሕይወትን ያሰማን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባ በፀሎት ያሱቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብለዉ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በጸሎቶ ያስቡኝ የልቤን መሻት ሰምቶ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባ ያስቡኝ በጸሎቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
የኔአባት ቃለህይወት ያሰማል እድሜናጤና ይስጥልን በዉነቱ አሁን ያለንበት ግራእሚገባነዉ እግዚአብሔር ሰዉንከመከተል ይጠብቀን
WEDOO ABATACHENE ENKONE DEHENA METOLENE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO ABATACHENE ZEMENOTE YEBAREKE AMÈNE SELAME LE EMEYE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO HAYEMANOTE 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ግሩም ትምህርት ነው
Kalehiwet yasemaln abatachn
ቃለ_ሕይወት ያሰማልን🙏
አባ ቃለ-ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡ ትምህርቶት ከማር ወለላ በላይ ለነፍስ ተስማሚ መሆኑ አይካድም ከዚህ በላይ ወንጌልን እያመሳጠሩ እንዲያስተምሩን የወንጌሉ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ይሁኖ፡፡ ግን ከዚህ ስብከቶ ውስጥ ትንሽ ግር ያለኝ ስለ ቤርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ፀበል ተዓምራት የተናገሩት… ባይሆን በሚቀጥለው ትምህርት ግልፅ ያደርጉልናል፡፡ ከዚህ በላይ ለፈጣሪ እግዚአብሔር የሚያገለግሉበትን ዕድሜ ከጤና ይስጦት፡፡
Amen amen amen Kale hiwete yasemaln abatachn
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
እንኩዋን በሰላም መጡልን 🥰🥰🥰