በተለይ ለወላጆች | ትምህርት ሲጀመር ልጆቻችን ላይ የሚላክ መተት | ምልክቶቹ እነዚህ ናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድም ወርቃፈራው ብዙ ግዜ ከልጆቼ እጣላ እጨቃጨቅ ነበር ትልቅ ፀብ ውስጥ ነበርኩኝ የአንተን ፕሮግራም ስከታተል ፀብ ከልጆቼ ጋር አቆምኩኝ እና ወንድም ጋሼ ተባረክ 🇪🇷

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ልጆቻችን ይጠብቅልን እኛ ሳናዉቅ አልፎብናል

  • @TeddyGet-rj8lt
    @TeddyGet-rj8lt 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁን እየተፈተንኩበት ያለው ሁሄታ ይሄ ነው
    ሀይለኛ ድብርት በተለይ ጥናት ስጀምር እስካሁን ዲግሪዬን ጨርስ ነበር እና, አይኔንንም በከባዱ የመያዝ ነገር አለው የክፋት ሰዎችን የስራቸውን ምንጩ አሁን ነው የገባኝ በፀሎት አግዙኝ መምህር ወርቃፈራሁ ሀሳብህና እገዛህ ያስፈልገኛል

  • @seblegmariam5145
    @seblegmariam5145 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ትክክል ነው

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 37 นาทีที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ

  • @YaredKasahun
    @YaredKasahun วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ወንድም የኔምልጅ ጎበዝ ነበር ልክ10
    ከፍል ሲደርሰ ታመመ ጸበል ከጀመረ አንደ አመት ሆነው አግዚአብሔር የመሰግን አሁንደህናነዉ

  • @يسراءال
    @يسراءال 2 วันที่ผ่านมา

    መድሐኒቱ ማነው? እየሱስ❤❤❤

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 วันที่ผ่านมา +7

    ተሰቃየን በልጅነታችን ማንም ሳይረዳን እንደተደበደብን ዘመናችንን ጨረስን ውጤትህ ዜሮ ነው አታጠናም ትምህርት አይወድም ሌሎቹ አንደኛ ሲዎጡ አንተ ለምን አልወጣህም ወደሃላ ያን ግዜ ሳሰበው የስቃይ አመታቶች የትምህርት ሳይሆን ግዜ አለቀ 37 አመት ሆነኝ የተወሰነ እውቀት ብቻ ይዤ

    • @senayasefaw7148
      @senayasefaw7148 2 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ይህ አይደል የሚያንገበግበኝ

    • @Eyob797
      @Eyob797 2 วันที่ผ่านมา +4

      እግዚአብሔር አለ አይዞህ ወንድም። አሁንም ገናነው ዕድሜህ። በፀሎት በአምልኮ ስግደት በየቀኑ በፆም በርታ። በንስሃ ዕየተመላለስክ እግዚአብሔርን የምትፈልገውን እንዲያሟላልህ በፀሎት ጠይቀው። እግዚአብሔር ሆይ ሙሉ ነህ ሙላል'ኝ' ዕያልክ በየቀኑ ፀልይ።

    • @Kindalemseifu
      @Kindalemseifu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምማልፈልገውን ከማትወደኝ ሴት ትዳር አስመሰረተኝ I don’t know it’s demonic plan😊😊😊😊😊

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ፣ ምክር፣ ነው።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj วันที่ผ่านมา

    ወርቅየ በርታ ❤❤❤

  • @HelenBirane
    @HelenBirane 2 วันที่ผ่านมา +1

    Memher. Edmen Tenan yahbkia Fetrie ❤❤❤❤. Aresma. Aresma. Aresma

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 วันที่ผ่านมา

    የምንሰማው ሁሉ እጅግ ያስፈራል።

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ወርቅዓፈራሁ።

  • @Kindalemseifu
    @Kindalemseifu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Workaferahu ❤❤❤❤❤❤That’s my Story

  • @AlemMasresha-z7q
    @AlemMasresha-z7q วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 วันที่ผ่านมา

    አድነን አምላኬ አድነን 🤲😥

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 2 วันที่ผ่านมา +1

    fetena በይንቨርሲቲ ስትፈተን የሚያመት ልጅ አጋጥሞኛል::

  • @BekiBogale-r1m
    @BekiBogale-r1m 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም ከልጀ ጋ መግባባት አቃተኝ በጣም ጉልበታም ነት ምነግራትን አትሰማኝ ምን የሻለኛል

  • @JedionTariku
    @JedionTariku 2 วันที่ผ่านมา

    Arsema ❤❤

  • @bogeGeberu
    @bogeGeberu 2 วันที่ผ่านมา

    Selame mamehere be ewnatu betam enamesagenalen lemetesatan temeherte

  • @LiyaDani-kg7tf
    @LiyaDani-kg7tf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere ename yete tedercalhe yetbalhe legena wendema yewe tetemlmelwe kohe belewale yasazenale

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 วันที่ผ่านมา

    አንዴት፣ ነው፣ መተ ት፣ የተደረገበት፣ሰው፣ የሚድነው። አባክህ፣ መልስልኝ።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🤴✝️💒☦️🙏💯🤩💝💓🌹❤️‍🩹🥰♥️

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 วันที่ผ่านมา

    ወላጆች፣ የልጆጃጅሁን፣ አታሰቃዮቸው። ችግራቸውን፣ ለመረዳት፣ ሞክሩ።

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነዲ ውርቅ ኣፍራው እውንትህን ኖው የበላሁት ኣውጥዋልሁ ዶክተሮች የሚልኝ ግን ጨጎራሽን ኖው ይሚሉን እንጂ ክዛውጪ ክስው ላይ ጢና ነሽ እሉኛል 😢😢😢😢

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 วันที่ผ่านมา

    እኔና፣ልጅቼ፣እሄ፣ጉድ፣የጉጠመን

  • @NaxiNaher
    @NaxiNaher 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    selam wedmi tmrtka yketatelo eye gn telifon ka deli aleku bademaram

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ኋላ ቀር የሆነ አስተሳሰብ አራማጅ ነህ።