ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

👉🏾የአይነጥላ ምልክቶች እና መፍትሄው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ค. 2021
  • የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyo...

ความคิดเห็น • 50

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ለመከሩን ላስተማሩን ቃለ ህይውት ያስማልን አባየ እኛም የስማነውን በልባናቺን ያሳድርብን የቃሉ ተጠቃሚ ያድርገን አሜን ፫

  • @RomanAssefa-ch2oj
    @RomanAssefa-ch2oj 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜ እድሜ ይስጥልን

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜንበእዉነትቃለህይወትያሠማልን

  • @yoditurga2419
    @yoditurga2419 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ቸርነቱ ይማረን ከእስራታችን ይፍታን

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ኃይሉን መንፍሰ ቅዱስን ይላክልን እርኩስ መንፍሰን ከኛ ያርቅልን 🙏

  • @user-fs2np4gq7o
    @user-fs2np4gq7o 27 วันที่ผ่านมา +1

    በሰመ አብ ወወልደ መነፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን አባ ቃልሄወት ያስማለነ አሜን ለአይነጥላ ማስለቂያዉ ጸሎት ምንድን ነዉ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 ปีที่แล้ว +1

    የማያልፍ መከራ ገሀነም ብቻ ነው
    የማያልፍ ደስታ ክርስቶስ ብቻ ነው
    ሰይጣን መከራ እየጨመረ
    እግዚአብሔር ክብር እየጨመረ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ በስደት ነዉ ያለሁት በጣም እፈራለሁ እጨነቃለሁ አይኔኔም ይቀያየርብኛል ሰወቹን ሳይ በጣም ይጨቀኛል አይኔም እሚያረገኘን አላዉቀዉም😭😭💒🙏

  • @user-el3jr6gh7j
    @user-el3jr6gh7j 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalhwet yasemaln

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 หลายเดือนก่อน

    ቀለይት ያስማልን❤❤❤

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-us6bs1dc3y
    @user-us6bs1dc3y 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @fwgevgwheve4948
    @fwgevgwheve4948 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @birukhindeya4621
    @birukhindeya4621 7 หลายเดือนก่อน

    Temesgen.... Egzabher yebarkachu...

  • @user-tr8yl9er6l
    @user-tr8yl9er6l 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @viptariku9098
    @viptariku9098 9 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ይባርኮት!

  • @berihungizaye5429
    @berihungizaye5429 10 หลายเดือนก่อน

    Kalewtin yasemalin

  • @machatube4641
    @machatube4641 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @wubalemwub3300
    @wubalemwub3300 9 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደህና መጡ

  • @ethiopianbestsatellitedishtrai
    @ethiopianbestsatellitedishtrai 7 หลายเดือนก่อน

    Abate endemn alu
    Enkuwan aderesewot
    Be bahlawi hkmna ydnal abatachn

  • @firstlast-nr2mj
    @firstlast-nr2mj 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tejewere7246
    @tejewere7246 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amensemagne1407
    @amensemagne1407 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም እፈራለው ሰውን መቅረብ አቅቶኛል መፍትሄው ምንድነው

  • @MYohannes3024
    @MYohannes3024 ปีที่แล้ว

    ጸሎት ሲከለክለን ምን እናድርግ

  • @abayendale
    @abayendale ปีที่แล้ว +1

    አይነጥላመከላከያ መድገሚአ ካለ ላኩልን

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว

      መምህር ተስፋየ ብለሽ ግቢ

  • @user-mv4jh8yh4f
    @user-mv4jh8yh4f 5 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄ አለኝ

  • @temesgy7818
    @temesgy7818 ปีที่แล้ว

    አባ እባክዎትን ለአምስት፡ደቂቃ፡ብቻ፡ማውራት እፈልጋለሁ፡እና፡እባክዎትን፡ስለ፡ቅዱስእግዚያብሔር፡ብለው፡የውስጥ፡መስመሮትን፡ይላኩልኝ

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 ปีที่แล้ว

      የአባን ስልክ ቁጥር አገኛሺ ወይስ እኔ ልላክልሺ ?

    • @temesgy7818
      @temesgy7818 ปีที่แล้ว +1

      @@kelemm8046 ላክልኝ በናትህ

    • @kefalikeshi1062
      @kefalikeshi1062 ปีที่แล้ว

      @@kelemm8046 ለኔም ላክልኝ

    • @etagegntesema9319
      @etagegntesema9319 ปีที่แล้ว

      እባክካችውን የአባን ስልክ ላኩልኝ ሰለ ቅዱስ እግዚያብሔር ብላችው

    • @sarasaa8233
      @sarasaa8233 ปีที่แล้ว

      @@kelemm8046 ላክልኝ

  • @abbymulugeta2396
    @abbymulugeta2396 ปีที่แล้ว

    መምህር የደም ዓይነ ጥላ ምንድን ነው

  • @make-hk7sc
    @make-hk7sc 6 หลายเดือนก่อน

    እረ በፈ ጣሪ ገላግሉኝ

  • @yablakat6835
    @yablakat6835 2 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህን በጣም ትለጥጠዋለህ ለማዳመጥ አይጋብዝምና ድምፅህን ፈታ በማድረግ አሻሽል? ይደብራል

    • @metadelteshome9516
      @metadelteshome9516 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 ปีที่แล้ว

      አይባልም

    • @martatamrat8119
      @martatamrat8119 ปีที่แล้ว +1

      እናቱ እኩያሽ አይደሉም ስለ አጋንንት መሰሪነትና በሕይወታችን የሚያመጣብንን ነገር ነው እየተናገሩ ያሉትና ንግግርሽን አስተካክይ

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว

      በስመ አብ እግዚአብሔር ይገፅፅህ ሌጌዎን አጋንት ነህ እርግጠኛ ነኝ እዳተ ጪራቅ ድምፅ አይደሉም አባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን ትህትናን የተላበሱ ናቸው. ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ የሰውም ዘር ከሆናችሁ ልቦና ይስጣችሁ

    • @meseretmesimessi
      @meseretmesimessi ปีที่แล้ว

      ለምን ጆሮህን አትደፍነውም ይድፈንህ መናፍቅ