ክፉ መንፈስ ሲዳከሙ የሚያሳዩት ምልክት እና ባህርያት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +198

    መምህር ግርማን መስማትህ አልተሳሳትክም ምርጥ አደበተ ርቱ ትምህርታቸው እና አስተምህሮታቸው ስጋን በቀላል አልፎ ነፍስን ይነካል ። ከተወለድኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የቀብር ቀኔን የምጠብቅ ነበርኩ እድሜ ለመምህር ግርማ ኦርቶዶክስን እንድጠቀምና ከቀብር በዘለለ እዳቃት አደረጉኝ ። አቦ እንዴት ልግለፃቸው ቃላት አጠረኝ በቃ ሁሉ ነገሬ ናቸው።

    • @tegigrace
      @tegigrace ปีที่แล้ว

      የየ

    • @tegigrace
      @tegigrace ปีที่แล้ว +1

      አሜኀአሜኀአሜኀ

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏

    • @redietrediet8953
      @redietrediet8953 ปีที่แล้ว +2

      offff betam abatachen yena nebs nachew yeweregnal sel memher gerema sawera wedemachen betam disss metl Menfes kedus yekrebhe sew nhe beretalen

    • @eyerus1949
      @eyerus1949 ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫ ወንድሜ ወድቆ የተነሳ ሲመሰክር ህመሙን አይቶ ሲመሰክር የደነዘዘው ደግሞ እሰከሚወድቅ ድረስ ይቀልዳል እግዚያብሔር አምላክ ለሁላችንም ብርታቱን ይሰጠን አሜን፫🙏 አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫🙏

  • @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
    @ወለተመስቀል-ጐ8ቸ ปีที่แล้ว +93

    የዛሬ ወንድማችን የነገ አባታችን ዳቆን ማስረሻ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አትጥፋ ቶሎ ቶሎ መረጃ ስጠን

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen 😇

    • @blah_blah7
      @blah_blah7 ปีที่แล้ว +1

      ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን🙏

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +2

      የኔህት ወቅሸት ያባየ ልጅ በጾሎትሽ አስቢኝ ችግር ውስጥ ነኝ

    • @welotube463
      @welotube463 ปีที่แล้ว

      ​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊትእግዚአብሔር ይርዳሽ እማ😢

    • @welotube463
      @welotube463 ปีที่แล้ว

      ​@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊትነይ ማህበር ውስጥ ላስገባሽ ትጋት ማህበር የወንቅሸት ገብርኤል😢

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +29

    የሚገርም አገላለፅ ነው
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ።
    በአባቶቻችን ምትክ የምትተካ የነገ እንቁ መምህራችን አባታችን የምትሆን ነህና እመቤቴ ትጠብቅህ ።

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 13 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen

  • @FaniyeDasse
    @FaniyeDasse 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ስልክ ብታሰቀምጥ ብዙ የምናማክርህ ነበር

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር. ወንድሜ በእውነት ፀጋውን በፀጋላይ ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ከረጅም እድሜና ጤና ጋር ቅዱስ ሚካኤል በሂድክበት ሁሉ አደበትክን ያጣፍጥልህ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ ሺ ሁኘልኝ ዘርህ እንደ አሸዋ እንደሰማይ ኮኮብት ያብዛልህ ቅዱስ አማኑኤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ⛪️🌿🤲🌿⛪️🌿🤲💐⛪️🌿🤲⛪️ #Share

  • @hana967
    @hana967 ปีที่แล้ว +28

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን ዘ ሚካኤል ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቤቱ ጌታዬ ሆይ አዕምሮዬን ክፈትልኝ ✝️

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ሁሉ ከክፉዎች ይጠብቅልህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነው በመምህር ግርማ ላይ ሆኖ የሚያስተምረው ለዚህ ከሌሎቹ የሳቸው በጣም የተለየው። እኔም ከተፈጠርኩ የእግዚአብሔርን ቃል ዕንደ መምህር ግርማ የሚያስተምር ዓላየሁም።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +23

    የእዉነት ወድማችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን 30:60:100ያማረፍሬ እድናፈራ የርዕሱ መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁን የእዉነት ያሰተማርከዉ ሁሉ እኔጋር አለ ጭራሽ መፃፍቅዱስ ስይዝ ይብስብኛል መንፈሱ 😭

  • @mudayshow8081
    @mudayshow8081 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ሁሉ ላሰማህኝ ጌታ ይሄ ሚያሳየው ምን ያክል የቤተክርስቲያን አገልጋዮችም እንደነቁ ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አንተ የሁሉም አገልጋይ ተምሳሌት ነህ በርታልን ✝️✝️👍👍

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c ปีที่แล้ว +7

    አንደበተ እርቱ ውድ ወንድማችን ቃለ ሕይዎት ሰማልን ጸጋውን ብዝዝዝት ያድግልህ
    የአባታችን መምህር ግርማ ፍሪ ታስታውቃለሕ ገና በትህትናህ በርታልን 💐💐

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 ปีที่แล้ว +13

    ትኽክል ወንድማችን ድያቆን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ፀጋውን ያብዛልህ እኒም የአባታችን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ 11 ዓመት ይሆነኛል የሊላው ትምህርት ኣይጥመኝም ኢና በርታ ቀጥልበት.

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 ปีที่แล้ว +17

    ጸጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በጸሎትህ አሥበን

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 ปีที่แล้ว +7

    ተመስገን አምላኬ እዳተ አይነት የመናፍስት ሴራ የገባው ወድም ያብዛልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @محمدمحمد-ز2ش7ي
    @محمدمحمد-ز2ش7ي 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን በፀሎትህ አሥበኝ በሥደት አያሠቃየኝ ነዉ እህተ ሚካኤል እያልህ

  • @Tiku-cs1uq
    @Tiku-cs1uq หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጥሩ ዲያቆን ዲግሪ ያለው በአለሙም እጅግ ጥሩ ደረጃ ላይ ያለህው ከእድሚህ ጋር ሲነፃፀር ፣ እናመሰግናለን እግዜብሔር አምላክ ያበርታህ ለእኛም ጨለማውን እድትገልፅልን ።

  • @efriemgebrezghi5409
    @efriemgebrezghi5409 ปีที่แล้ว +5

    በውነት ልብ የሚነካ ትምርት ነው ያስተማርከን ዳያቖን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል መድሃኒኣለም እያም ያስተማርከን ትምርት ተግባራዊ እንድናረግ እማፍቅር ትርዳን. ኣሜን!!!

  • @Anbesa09
    @Anbesa09 10 หลายเดือนก่อน

    Egazebehare yamesgane 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ
    @ኖላዊዘ-ኦርቶዶክስኖላ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን ለእናት ቤተክርስቲያን ተስፋዋ ነህ በዚህ እድሜ የመናፍስትን ሴራ መረዳትህና ማወቅህ እጅግ ግሩም ነው እና የምታገለግለው የአለማት ጌታ ሁሉ በእጁ የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከፊትህ ብዙ ፈተና እንደሚገጥምህ ታውቃለህ እንደናንተ ብሩህ አእምሮና መልካም እንዳሉ ሁሉ በተቃራኒው የሚቆሙ ብዙ አስመሳዮች በዙሪያህ እንዳሉ መዘንጋት የለብህም እና እመዘአዶናይ ርህርት ለኛም እናታችን የሆነችውን የወርቅ ሙዳይ በዘርፋፋው ቀሚስዋ አንተ ከማታውቀው እሷ ከምታውቀው ክፉ ነገር ሁሉ ትተብቅህ በርታልን።

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያቆይልን በጣም ትልቅ ክብር አለን ወንድሜ ቃሉን ሰልምታስተምርን እድሜና ጤናውን ያድልክ

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ተ3ረ ปีที่แล้ว +1

    አባቴን አሞብኛል ገብረ እየሱስ ብላቹሁ አስብት ተማሪያም

  • @helenw.2056
    @helenw.2056 ปีที่แล้ว +12

    የምታመልከው አምላክ ይባርክህ, ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ🤲❤, ፀጋውን ያብዛልህ🤲. እድሜ ከጤና ይስጥልኝ, ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🤲

  • @trruneshteklegiorgis8035
    @trruneshteklegiorgis8035 ปีที่แล้ว +3

    ዓፀደማርያም ኪዳነማርያም ፀልዩልን እግዚዓብሔር ከፍ ያድርግልን ማረጉን ጵጵስናዎን ሳልሞት ያሳየኝ አሜን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow ปีที่แล้ว +6

    ዲ/ን ማስረሻ አስማረ፣የመልካም አስተምሮ ናጌታ በሰጣቸው ጸጋ፣ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶሶ በሰጣቸው ጸጋ ስንቱን ወገን፣የሰው ዘር መንቃትን ፈውስን አግኝተው እግዛብሔርን እንድናገኝ መደረጉ ሁሉ የእናንተ ለእግዛብሔር ባደራችሁ ሁሉ አስተምሮ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @NetsanetMehari
    @NetsanetMehari 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችም ረጅም እድሜና ጤና ይስጠህ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ኣሜን

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
    C

  • @BirtunaMulaw
    @BirtunaMulaw 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚኣቢሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ

    አመብርሀን ወላድትአምላክ ረድኤትበረከትዋ ታብዛልህ
    ያአባታን ልጅ ረጅምእድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ራሳችንን እንድንመረምር ነብሳችን እንድናድን በአባታችን ላይ ያደረው አምላክ ስግደትም ክብርምስጋና ውዳሴና አምልኮ ይገባዋል አሜን አሜን አሜን
    ግልፅ የሆነ አገላለፅነው በስደት ላይ ለምንኖር ምእመናን ፅናታችን ናቹሁና በርቱልን በፀሎታቹ አትርሲን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @brhanewelegebriel5959
    @brhanewelegebriel5959 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን
    በፀሎትህ ኣስበን "ሃይለ ኢየሱስ"

  • @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
    @እፍታህወለተመድህንእማፍቅ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የኣገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ዲያቆን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ወንድማችን የተናገርካቸው ትምህርት ሁሉ እኔ ጋ አለ በጣም ያዛጋኛል፣በጣም እበሳጫለሁ በምን እንደምበሳጭ ግን አላቅም፣በቻየን በጣም አወራለሁ ፣እሳደባለሁ፣ ቅዱሳን ስዕላትን እሳደባለሁ ፣አሁን ላይ ደግሞ ቀኝ አይኔን ሸውራራ አደርገብኝ፣የሆነ ነገር በርቀት ማየት አልችልም፣ አይኔን ደግሞ ቀኝ አይኔን አንዳንዴ ሸውራራ ይሆናል አንዳንዴ ደግሞ ትክክል ይሆናል ፣ወንድማችን ዲያቆን ማስርሻ እንዲሁም፣እህቶቸ ወንድሞች በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተማሪያም እያላቹሁ ስደተኛ እህታቹ ነኝ

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝልህ ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን ትክክል ነህ መምህራችን ስው እድረግናል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @hanamamo1297
    @hanamamo1297 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ኪዳነ ምህረት ትጠብቅህ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እሰይ ለካም እግዚአብሔር ልጁን ይመርጣል ታድለህ ወንድሜ ያባታችን የመምህር ግርማን እና ያባዩሀንስን ትምህርት ከሰማህ ህዝብን አነቃህ ታድለህ ። እኔማ እራሴን እና በፍራት አደከመኚ እህህ እረስቱ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔ አረብ ሀገር ገጠመኝ በመምህር ተስፉዬ አበራ የሚቀርበውን የመናፍስት ሴራን ሳውቅ መጀመሪያ ንስሀ ገባው በቃ ከአልጋዬ ወርጄ መሬት መተኛት ጀመርኩ ከዛ እሰግዳለው እፃማለው የተለያየ የፀሎት አይነት እፀልያለው እና አሁን እንዳልከው ስሜቶች ይሰሙኛል ማቅለሽለሽ ውስጥ እግሬን ማቃጠል ወገቤን በጣም መታመም ጉልበቴ መንቀጥቀጥ ማለት ነው ታድያ ሁሌ ስፀልይ የፀሎት ዉሃ አዘጋጅና እጠጣለው ቅባቅዱስ እቀባለው እጠጣለው እንዲህ እያልኩኝ ከ አንድ አመት በላይ ሳላኳርጥ ማለት ነው አሁን ምን መጣብኝ በቃ ፀሎቴ ለውጥ እንደሌለው እግዚአብሔር እንደማይሰማኝ አንቺም ሰው ሆነሽ ጭራሽ ለቤተሰብ ትፀልያለሽ ይለኛል ውስጤ በቃ ይሄን ነገር እስኪ ምን አመጣሽ በህይወትሽ በረከት የለሽ በህይወትሽ ለውጥ የለሽ አንቺን ብሎ ፀላይ የሚል ነገር ውስጤ ይነግረኛል አለቅሳለው ለምን አትረዳኝም እግዚአብሔር ሆይ ምናምን ማለት ጀመርኩ እንዲህ እያልኩኝ ሁለት አመት ሊሞላኝ ሲል በጣም መሰልቸት ጀመርኩኝ ሁፍፍፍ ደሞ የፀሎት ሰአት ደረሰ ዛሬ ባልሰግድስ አባታችን ሆይ ብቻ ብዬ ብተኛስ እያልኩኝ በጣም እየሰለቸኝ ሲመጣ ውስጤ ምን ተሰማኝ ለራስሽ ጥቅም ነው የምፀልይው ለምን እንዲህ እግዚአብሔርን ሁፍፍ ምናምን ትይዋለሽ እንዴ እግዚአብሔርን አገኛለው ብዬ ጭራሽ አማራሪ ልሁን እንዴ ብዬ ተመልሼ አልጋዬን አንጥፌ አልጋዬ ላይ መተኛት ጀመርኩ እርግፍ አርጌ ሁሉንም ነገር ተውኩት ጭራሽ የማልወጣበት ሀጢያት እና እርኩሰት ውስጥ አስገብቶኝ ሁሉን አስትቶኝ ሀጢያት እየሰራው ቁጭ ብያለው ሀገሬም ሳልመለስ እና አሁን አንተ ስትናገር ነው የገባኝ ባላቋርጥ ኖሮ ከላዬ ላይ ሁሉንም መናፍስት እግዚአብሔር ያሶጣልኝ ነበር ደርሼ ደርሼ ሁሉም ቀረ እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ እህት ማሪያም ብላችሁ

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ጸጋውን ኣብዝቶ ይስጥህ ግልጽ የሆነ ትምህርት ስላስተማርከን እመብርሃን ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ።

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልሂወት ያሰማል ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።h

  • @ማሂየተዋህዶልጅ
    @ማሂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +5

    አሜን፫ወንድማችን በኡነት ፀጋዉን ያብዛልህ አማፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የተባረክነህ የአባታችንን ትምህርት ስለተከታተልክ ነው አንደበትህ የተረጋጋ የሆኔ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @elaela671
    @elaela671 ปีที่แล้ว

    የእውነት በለፋህበት ፀሎት ፣ትምህርት ፣እምነት ፈጣሪ ጥላውን ኣድርብሃል ያበርታህ። ፈጣሪያችን በምድር ዘርን ሳይለይ ከተሞችን ሳይለይ ነው ያስተማረው ። ኣንተም ኣደራ የፈጣሪን ትእዛዝ እንድታከብር እንደሌሎች ጳጳሳት ፣ቀሳውስት፣ድያቆናት በሃይማኖት ትምህርት ላይ ስለራሳቸው ባንዴራ ና ቋንቋ ሲሰብኩ ይታያሉ ና መምህራን ኣባቶች ኣይባሉም ።ከይቅርታ ጋር

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 7 หลายเดือนก่อน

    Amen.kalywet.yasemalnwendmachn.tebark.kanet.bezu.temerylw.egezhbr.edem.zemn.ybareki

  • @KidestTesfaye-y3t
    @KidestTesfaye-y3t ปีที่แล้ว

    ለእውነት በመቆምህ እግዚአብሔር በረከቱን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርን የሚቃወሙ ሁሉ በመጥፎ መንፈስ የተያዙ በመሆኑ ፈጣሪ ይማራቸው

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 ปีที่แล้ว +5

    እግዜብሄር ይመስገን ወድማችን ቃለሂወት ያሠማልን ወለተማርያም በፀሎት አስብኝ

  • @abrhamtadese8265
    @abrhamtadese8265 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ወልደማርያም ነኝ በጸሎት አስበኝ

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሔር ይመስገን በኡነት ወድማችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያሰማልን 🙏

  • @shtayefiseha9120
    @shtayefiseha9120 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እድሜህን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የኦርቶዶክሳዊያ ተስፋ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @genetberket2069
    @genetberket2069 ปีที่แล้ว +3

    በእወነት ወንደማችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን አገልግሎት ትህ ያበዛልን በርታ ፀጋወን ያብዛልህ በፀሎት አሰበን ገነተተማረያመ እና ሀይለሚካኤል 🙏🙏🙏

  • @saae8654
    @saae8654 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ ? እኔ ለምሳሌ አስከ ሶስተኛው ደረጃ ድረስ በኔ ህይወት የተከሰቱ ናቸው።ከዚህ በተጨማሪ ይረግመኛል ለምሳሌ አፈር ብይ : ብትሞት ይለኛል ። ወንድማችን እባክህ በርታ ብዙ ነፍስ እታደክ ነው።

  • @מקדסמספניט
    @מקדסמספניט ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድማችን

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የኔ ልጅ ድንግል ትባርክ ለፍሬ ያብቃህ በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @naodkbrom1915
    @naodkbrom1915 8 หลายเดือนก่อน

    ጸጋው የብዛልህ እግዝኣብሄር ወንድሜ።

  • @የጌታባርያ-ሐ2ፐ
    @የጌታባርያ-ሐ2ፐ 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤርይስጥልንመህምራችን፣እዳለየኔባህሪነዉ፣አድሠሞንማርያምንእየተሳደበእቢብሎኝነበርመፈሡ😢እኔአዳከኔየወጣአሳብእየመሠለኝበጣምፈጣሪንአማርራለሁ😢😢😢😢

  • @FartunaFartuna-w8m
    @FartunaFartuna-w8m ปีที่แล้ว

    ዉንዴሜ ቃል ሕይወት የሰማልን የመጠየቅ ጥያቂ እኔ ወለተ ገብረ አለ አባ ላለው አፀልያለዉ በዙመንሰ ተሸኘቶልኛል ግን ጐርቤቼ መጥፎ ሰም ይሰጡኛል መክንያቱን አወቀ አልቻልኩም

  • @destayemer5292
    @destayemer5292 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልንእግዚብሔር ፀጋውንያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማችንየሚገርም አገላለፅ ነው እኔ የተፈተንኩበ ነው የነገርከኝ ሁለትሽ አስራምስት ና ሁለትሽ አስራአ ስድስት ስፀልይም ስዕለአድኖ ሳይ እሳደባለሁ ከኔ ያልሆነ ዝምብሎ የሚመጣቃል ነው እና ተሎ ነቅቸበታለሁ አሁን ደግሞብዙ ትምህርአግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዑንቅ ወንድም

  • @1momona
    @1momona ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ 🙏 እኔ ኢሮፕ ነዋሪ ነኝ ገጠመኝ ነበረኝ ባለፈው በፍልሰታ ፆም ግዜ ያየሁት ተአምር የእመቤታችን ደጓ እናታችን ወላዲተ አምላክ ድንቅ ስራ

  • @mogestsegaye8231
    @mogestsegaye8231 ปีที่แล้ว

    የ 16 አመት ልጅ ነው የምትመስለው። ተስፋ አደርጋለሁ ብዙ እንደምናይህ። ትንሰሽ ጊዜ ወስደህ ቀድመህ ለመዘጋጀት ሞክር። ሀሳብህን ላለመመደጋገም ይረዳሀል። አይዞህ።

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ምናለ እንደ አንተ ሁሉም ከአገልጋዮች ቢነቁ

  • @banchayehugeremeu6388
    @banchayehugeremeu6388 ปีที่แล้ว

    ቃለህዬት ያሰማልን እ/ሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ

  • @shoualma8130
    @shoualma8130 ปีที่แล้ว

    ❤ መምእር ጊርማ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜላይ እድሜ አብዝቶ ዪሥጣቸዉ በዉነት ከልቤ ነዉ የምዉዳቸዉ አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ዪጠብቀክ

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእዉነትጨቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልኔ ጸጋበረከቱን ያድልልን አሜን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ትክክል አባታችን ታላቅ አባት ናቸው እድሜአቸውን ያርዝምልን

  • @AbdiMAna
    @AbdiMAna 6 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @nawafalshamsi4879
    @nawafalshamsi4879 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ወዲማችን

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) በርታልን ወንድማችን

  • @Ganet-bm3ch
    @Ganet-bm3ch 10 หลายเดือนก่อน

    አናጥላ አላብይ በፀሎትህ አሰበን ወለተ ገበረኣለይ

  • @LidiaZappia-v8k
    @LidiaZappia-v8k ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ልብ እናመሰግናለን በርታ ቑ
    ል ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን ።

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድም እኔ ስፀልይ ያዛጋኛል መበሳጨት ከራሴጋ መጣላት ስእል አድኖ መሳደብ እደገና በስመአብ እላለሁ በፀሎት አስቡኝ ሁለተ ሀና ❤❤❤❤

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 ปีที่แล้ว

    እዝ ላይ ሰውነትህም ፍትህም ወፊራም ቆንጆ ነበርክ አሁን ግን ከስታሃል ድቆን ወንድማችን እግዛአብሄር ይጠብቅህ

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ለ አንተ እድሜ እና ጸጋ ያድልልን ዘመንህን ይባርክልን

  • @Behiwot-y5z
    @Behiwot-y5z ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ጥበብ እና ማስተዋልን ያድልልን ።

  • @arsimasima21211
    @arsimasima21211 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ ወንድማችን በርታልን እንወድካለን ትምህርት ጣፋጭ ነው

  • @awetasheyasu8357
    @awetasheyasu8357 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ ወንድምየ እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣር

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 ปีที่แล้ว

    Ebakih Memhir washintun atfaw weyem kenisew kalihin lemesmat yaschegeral

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 ปีที่แล้ว

    Amen. Edig bel abatoch yederesubet yadrisihe bertaEmebete tirdahe ayzohe!!!

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ልክ ብለሀል እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ!!!

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እንደ መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜና ፀጋውን ይስጥህ።

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ነገ ትውልድን የምትታደግ አባት ትሆናለህ ። እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ ያጽናህ።

  • @muluworkbogale2326
    @muluworkbogale2326 ปีที่แล้ว

    በሀይማኖት ያበረቱንን አባቶች ማመስገን ጥሩ ነው ግን ሌሎች በጣም ብዙ በቅዱስ መንፈስ የበለፀጉም እንዳሉ አትርሳ የተደባለቀ ሆኖብህ ብቻ ሳይሆን በጣም ስለተላመድክ ነው እሱ ደግሞ ጥሩ አይደለም ለምሳሌ አባ ገብረኪዳን ሌሎችንም ስማ በጣም ብዙ አሉ በርታ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ወንድማችን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️በትክክልእህ😭😭😭

  • @alamark1631
    @alamark1631 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት፣
    እርኩስ መንፈስ እመ አምላክ በቃል ክዳኗ ትሰርልን፣
    አቤቱ አምላኬ ከስደት ወደ አገር ቤት መልሰን🙏

  • @kbromtesfa-ni3qo
    @kbromtesfa-ni3qo ปีที่แล้ว

    EGZIABHER Hasab lebhen ysamrlh. EGZIABHER yemesgn nuku tenshe wendmem Abatam yesthen!

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ፀጋዉን ያብዛልህ💕🙏💕

  • @dinglemariam123
    @dinglemariam123 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ዘመንህን ትቆጣጠርልህ !!!!

  • @workelove3235
    @workelove3235 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ያልከው ምልክቶች እኔ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይገስጽው

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 1ኛ ያልከው ነበር እሱ ቀረና 3ኛ መጣ እና መዳከሙ። ነገርከኝ ድያቆን አስተማሪ እና ትክክለኛ ነው ያለው ሁኔታ ስላምህ ያብዛልህ

  • @ethiotechnology
    @ethiotechnology ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen...Egziabher yibarkeh!!

  • @welotube463
    @welotube463 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ይጠብቅ የተመረጠ ነው በአሁን ጊዜ እንደአንተ ልጁ ማግኘት