Yohannes Neseha
Yohannes Neseha
  • 739
  • 665 353
የህዳር ቅዱስ ሚካኤል ወረብ የመጨረሻ ክፍል
የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/1V_fWdleivFRESHm7599ugeMV4siL14zraKXfvOyzJxc/edit?usp=sharing
ስርዓተ ማህሌቱ፦
ማኅሌት ዘኅዳር ቅዱስ ሚካኤል
፩. ነግሥ / ለጒርዔክሙ /
ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤
ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ ፤
ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ ።
ዚቅ፦
አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር ፨ ኢዜነዎ ለሰማይ ፨ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፨ወተከለ ፫ተ ዕፀ ሕይወት በዲበ ምድር ።
፪. ነግሥ / ጎሥዓ ልብየ /
ጎሥዓ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለእስራኤል ዘአውረድከ መና ።
ወረብ፦
አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ፤
ወአንተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ።
ዚቅ፦
አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፨ ፀዓዳ ከመ በረድ፨ ወርእየቱ ከመ ተቅዳ፨ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፨ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፨ ዘትረ ኮኲሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፨ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።
፫. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ፦
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን፨ አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና ፨ እሞሙ ይእቲ ለሰማዕት እኅቶሙ ለመላእክት ፨ አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና ።
፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል /
ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤
ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።
ወረብ፦
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን፤
በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ።
ዚቅ፦
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል፨ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር ፨ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፨ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ ።
ወረብ፦
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤
ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ።
፭. ለልሳንከ / መልክአ ሚካኤል /
ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተሀበለ፤
በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበሀለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
ወረብ፦
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።
ዚቅ፦
ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል ፨ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ ፨ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።
ወረብ፦
እግዚኡ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል፤
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ።
፮. ለኅንብርትከ / መልክአ ሚካኤል /
ሰላም ለኅንብርትከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤
ነግሀ ነግህ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤
በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤
ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።
ወረብ፦
በገዳም በገዳም በገዳም ዘሴሰይኮሙ፤
ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ።
ዚቅ፦
ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ ፨ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤፨ በእደ መልአኩ አቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርብዓ ዓመተ፨ ወሴሰዮሙ መና ሕብስተ ፨ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መሥፈርተ።
ወረብ፦
ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር
በእደ መልአኩ አቀቦሙ ለእስራኤል አርብዓ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/
፯. አምኃ ሰላም / መልክአ ሚካኤል /
አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤
ለለ፩ዱ ፩ዱ ዘበበክፍሉ፤
ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤
ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤
ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።
ዚቅ፦
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፨ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፨ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።
ወረብ፦
ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤
ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት።
አንገርጋሪ
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።
እስመ ለዓለም
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር።
አቡን በ፮ ሃሌታ
ዝስኩሰ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ይስአል ለክሙ ኀበ ንጉሠ ስብሐት ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን ፨ ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፨ ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን፨ በጽሑ መላእክት ወቦሙ መዘምራን ማእከለ ደናግል ዘባጥያተ ከበሮ ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን።
ዓራራይ
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ክነፊሁ ዘእሳት አድኅን እግዚኦ ዛተ ሀገረ ወካልዓተኒ አህጉረ በሐውርተ በኃይለ መላእክቲከ እለ እምዓለም አሥመሩከ ረዳእየ አንሰ ኪያከ ተወከልኩ።
ሰላም
መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha
#ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
มุมมอง: 296

วีดีโอ

የህዳር ቅዱስ ሚካኤል ወረብ በከፊል
มุมมอง 4222 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/1qniNoltKFkoIFsrXFy9utL0VhnBpq-Eoy3QTNzs-_vY/edit?tab=t.0 የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
አብርሂ ኣብርሂ አብርሂ ኢየሩሳሌም በፀሐ ብርሃንኪ ኢየሩሳሌም ደብረ ገነት ወይም። ማህደረ ስብሓት
มุมมอง 14516 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ምስባክ: መዝ. 78:8 | ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘትካት። ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ። እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ
มุมมอง 23016 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
የቁስቋም ዘህዳር 6 ዘነግህና ዘቅዳሴ ምስባኮች
มุมมอง 6216 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
አመ ሰላሳሁ ለጥቅምት መዝሙር - ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ
มุมมอง 97วันที่ผ่านมา
አመ ሰላሳሁ ለጥቅምት መዝሙር - ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ
ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ
มุมมอง 68วันที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
የመጨረሻ ሳምንት የፅጌ የላይ ቤት ወረብ
มุมมอง 253วันที่ผ่านมา
የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/1HZJqzDDg12yD79XxsYTmOmiJLqJA6TurZhWb5liRTF0/edit?usp=sharing የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ምስባክ: መዝ. ፩ ፡ ፲: ወይከውን ከመ ዕፅ | Weyikewin keme Itse
มุมมอง 205วันที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
መዝሙር ጸገየ ወይን
มุมมอง 25614 วันที่ผ่านมา
መዝሙር ጸገየ ወይን ሃሌ ሉያ (በ፭) ጸገየ ወይን ወፈርየ ሮማን፡ ወፈርዩ ኲሉ ዕፀወ ገዳም ቀንሞስ ዕቊረ ማየ ልብን ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ጸገዩ ጽጌያት ጸገዩ ደንጎላት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በሥነ ጽጌያት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ ሠርዐ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት ትርጉም፦ ወይኑ አበበ ሮማን አፈራ ማየ ልብን የተባለ ሽቱ የተከማቸበት ቀንሞስ ያለበት የምድረ በዳ ዛፎች ሁሉ አፈሩ ለእኛ ዕረፍት እንዲሆን ሰንበትን ሠራ አበቦች አበቡ ሱፎች አበቡ ክረምት አለፈ በረከት ቆመ...
የአምሰተኛ እሑድ የላይቤት ወረብ
มุมมอง 6114 วันที่ผ่านมา
ሥርዓተ ማኅሌት የ 5 ኛ ፅጌ እሑድ ፩. ነግሥ ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤ ለወልድ ሰላም ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ፤ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም፡፡ ዚቅ፦ ዛቲ ይእቲ እኅተ ትጉሃን መላእክት፤ ወለተ ኄራን ነቢያት፤እሞሙ ለሐዋርያት፤ ሞገሶሙ ለጻድቃን ወሰማዕት፡፡ ዓዲ ሰላም ዕብል ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤ ትሩፋተ ገድል ኵኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤ ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤ ጊዮርጊስ ኢወሰነ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐጽሙ። ዚቅ፡- ሃሌ ሉያ ለአብ፡ ሃሌ ሉያ ለወልድ፡ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅ...
ዐፀድ ወይን አፍለስከ እምግብጽ | Misbak: Atsed weyin afleske imgibtse
มุมมอง 22214 วันที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
መልክአ ውዳሴ ዘእሑድ | Melkea Widasie ZeEhud
มุมมอง 11521 วันที่ผ่านมา
መልክአ ውዳሴ ዘእሑድ በፅሁፍ እዚህ ያገኙታል: docs.google.com/document/d/1fdj1sFW4iwgOAZDKlTZoTfw7QcqsMbaF8gJaS0H4g-s/edit?usp=sharing የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
የአራተኛ እሑድ የፅጌ ወረብ በከፊል
มุมมอง 18021 วันที่ผ่านมา
የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha የወረብ ጽሁፈን እዚህ ያግኙ፦ docs.google.com/document/d/1jGhC1s2oAadIvAHigpmFCPCmHsuHJ-SOHUfqCNu0v-0/edit?usp=sharing #ethiopianorthodox #tewahedo #eotc #christian #orthodox #church #ethiopia #ethiopianmezmur #mahilet #tsom #tselot
ኢትመጥወኒ ለነፍሰ እለ ይሣቅዩኒ። እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማእተ ዓመፃ። ወሐሰት ርእሰ ዐመፃ። | መዝ 26፤ 12-13
มุมมอง 11321 วันที่ผ่านมา
ጥቅምት 17 እሑድ ሲውል መዝሙር ጳጳሳት ይሆናል ምንባባት 1ጢሞ 3፣1-11 1ጴጥ 2፣1-9 ግብ ሓዋ 6፣1ፍ ጻሜ ምስባክ 26፣12-13 ኢትመጥወኒ ለነፍሰ እለ ይሣቅዩኒ። እስመ ቆሙ ላእሌየ ሰማእተ ዓመፃ። ወሐሰት ርእሰ ዐመፃ። ሉቃ 26፣12-20 ቅዳሴ ዘወልደነጉድጉድ (ባስልዮስ)ቅዳሴማርያም
የሶስተኛ እሑድ ሙሉ የፅጌ ወረብ
มุมมอง 146หลายเดือนก่อน
የሶስተኛ እሑድ ሙሉ የፅጌ ወረብ
ምስባክ መዝ 91፥12 ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ
มุมมอง 172หลายเดือนก่อน
ምስባክ መዝ 91፥12 ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ
በከመ ይቤ መጽሓፍ ማእከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፡. ለዕረፍት ዘኮንኪ ትምህርተ ኪዳን፡
มุมมอง 104หลายเดือนก่อน
በከመ ይቤ መጽሓፍ ማእከለ ፈጣሪ ወፍጡራን፡. ለዕረፍት ዘኮንኪ ትምህርተ ኪዳን፡
እንዘተሃቅፊዮ ለህፃንኪ ጽጌ
มุมมอง 70หลายเดือนก่อน
እንዘተሃቅፊዮ ለህፃንኪ ጽጌ
ምስባክ: መዝ. 127 ፥ 2 | ፍሬ ጻማከ ተሴሰይ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። | Fire tsemake tesesey. Bitsuh ante wesenay leke
มุมมอง 110หลายเดือนก่อน
ምስባክ: መዝ. 127 ፥ 2 | ፍሬ ጻማከ ተሴሰይ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። | Fire tsemake tesesey. Bitsuh ante wesenay leke
ምስባክ መዝ 60፥4 ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለ እለ ይፈርሁከ እና መዝ ፥132፥6 ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
มุมมอง 106หลายเดือนก่อน
ምስባክ መዝ 60፥4 ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለ እለ ይፈርሁከ እና መዝ ፥132፥6 ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ-Medreni thub fireha
มุมมอง 862 หลายเดือนก่อน
ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ-Medreni thub fireha
ሣህል ወረትዕ ተራከባ
มุมมอง 1032 หลายเดือนก่อน
ሣህል ወረትዕ ተራከባ
የቅዱስ ዮሐንስ ወረብ
มุมมอง 1152 หลายเดือนก่อน
የቅዱስ ዮሐንስ ወረብ
ምስባክ ዘቅዱስ ሩፋኤል
มุมมอง 742 หลายเดือนก่อน
ምስባክ ዘቅዱስ ሩፋኤል
ከመ እንተመብረቅ
มุมมอง 452 หลายเดือนก่อน
ከመ እንተመብረቅ
የጳጉሜ ሩፋኤል ወረብ
มุมมอง 1382 หลายเดือนก่อน
የጳጉሜ ሩፋኤል ወረብ
ዓይነ ኩሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ
มุมมอง 1982 หลายเดือนก่อน
ዓይነ ኩሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ
ወረብ ዘነሐሴ ተክለሃይማኖት
มุมมอง 862 หลายเดือนก่อน
ወረብ ዘነሐሴ ተክለሃይማኖት
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
มุมมอง 992 หลายเดือนก่อน
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር

ความคิดเห็น

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ วันที่ผ่านมา

    አሜን/3/ቃለህይወት ያረማልን

  • @Rani-s3p1r
    @Rani-s3p1r วันที่ผ่านมา

    ቃለመላይክት ያሰማልን ሜካኤል አባቴ አግራችን ሰላም ያርግልን🙏💐🙏💐💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐

  • @Rani-s3p1r
    @Rani-s3p1r 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ከይቅርታ ጋር ስልኩ ኦን ከየት ነው ማግኝት እምንችለው🙏🙏🙏🙏

  • @TemesgenAwoke-c8h
    @TemesgenAwoke-c8h 3 วันที่ผ่านมา

    ወጣቶች ራሳችንን አናታልል ንስሀ የሚገባው ተደብቆ ሳይሆን በግልፅ ከንስሀ አባት ጋር ፊት ለፊት መነጋገር ነው።የሚከለከለውንም የሚፈቀደውንም እነሱ ያውቁታል!!!! ለመዳራቱም፣ለመሳሳሙም፣ለመተሻሸቱም መልሱን ከእነሱ ጋር ታገኙታላችሁ!!!

  • @amaryusuf2477
    @amaryusuf2477 3 วันที่ผ่านมา

    “ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥6

  • @HhHh-i7p2p
    @HhHh-i7p2p 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @YabsraTesfaye-r8v
    @YabsraTesfaye-r8v 7 วันที่ผ่านมา

    የውስጥ ምርምር

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 8 วันที่ผ่านมา

    እኔመሰተፈቅረ በሀብሌ ተሰረቶብኝ ሀብሉን ለዉሻችን አሳሰሬ ፈትቸ አሰረኩት ዉሻችን እኔን አፈቅሮ እኔን ሴይይበለል ይጠጣል እኔካልሰጠሁት አይበላም ባመቱ ዉሻዉ ሟተ ዉሻዉ ከሟተቦሀላ ከዉሻዉ የነበረ አጋንት ተነሰቶ ወደኔ ተጠጋ በምኪህል አትጠጋኝ እያሉኩት ተጠጋኝ ከዛንቀን ጀምሮ አበድኩኝ እኔም ልጅን ፈለጋ ሌትእናቀን እዳክረነበረ ፠ልጅእናትሸን ግደያት እናእኔን መዉደድሸን አቃለሁ አለኝ በናቴ ከመጣህ እደረሰ ከጥጌብየ ሰረቀዉ እናቴን ሊገላት ደረሰ እናቴም አትራቂዉ ልጅን እኔን ይገለኛለ አለችኝ ፠በጣመ ነዉ ምጠላዉ ልጅን በሱክብሬን አጣሁ አሁንላይ በሸተኛነኝ😢😢😢😢😢

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @esayaslema9033
    @esayaslema9033 10 วันที่ผ่านมา

    ግንኙነት አድርጎ ፀበል መጠጣት ይቻላል ወይስ አይቻልም?

  • @BetlihemMangistuu
    @BetlihemMangistuu 11 วันที่ผ่านมา

    ዘቢብን ይበላል ወይ ማለት ለትምህርት ይወስዳል አርባ ዘጠኝ ሰባት

  • @Serke-w8f
    @Serke-w8f 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን አባታችን ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን ።እኔም ራሡ ቀጣይ ሐምሌ ወር ላይ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ።አሁን ለጊዜው ውጭ ሀገር ነኝ ።የንስሐ አባት አሉኝ ።ነገር ግን ለፍልሰታ ለኪዳነ ምህረት ፆም ሱባኤ እገባለሁ ብዬ አቅጄ ነበር አሁን ይሄንን ትምህርት በመስማቴ መጀመሪያ ለንስሓ አባቴ ተናግሬ መግባት እንዳለብኝ ተረድቻለሁ በርቱልን አባታችን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አድርጌያለሁ መልካም ቆይታ ።

  • @MehretAbera-g6b
    @MehretAbera-g6b 15 วันที่ผ่านมา

    አበቴ ብዙ ሀጢይት ሴርቼ ነበር ግል ወሲብ ከ10 እድሜ ጀምሮ እስከ 17አማት ከ17 -19 ደግሞ በዝሙት ከ3 ወንድ ጋር ተኝችሎው ለብዙ ጊዜ ዝሙት ስርችሎው ግን ንስሐ ገብቼ ልቆርብ ስል ንስሐ አበቴ ቄድር አልሴጡኝም ይሄ እንዴት ነው?

  • @GetalemAwoke
    @GetalemAwoke 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወትያሰማልንወለተሊባኖስ

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 16 วันที่ผ่านมา

    ኮመታተሮች እማይሆን ኮሜት አትጣፈ ካልገባችሁ አስረዱኝ በሉ ያነቡታል እኮ ለምን ታሳዝኖቸዋላችሁ እነሱኮ ለኛ ብለው ነው እሜለፉት ልቦና ይስጣችሁ እማይፃፍ ለፃፋችሁ

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 16 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @LubaLataa-o8q
    @LubaLataa-o8q 17 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ

  • @Ghist_MK
    @Ghist_MK 20 วันที่ผ่านมา

    አባ የእድሜ ገደቡ ግዴታ 7 ነወ እንዴ??8 ወይም 9 ሆነን ምንም ባለማወቅ የሠራነውን እንናዘዛለን

    • @Ghist_MK
      @Ghist_MK 20 วันที่ผ่านมา

      እባክው ከቻሉ በቶሎ ቢመልሱልኝ

  • @FatimaFatima-kp3mw
    @FatimaFatima-kp3mw 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታቺን እዲሜ ና ጤና አብዝቶ ይሰጥልኚ

  • @MedhanitAdmasu
    @MedhanitAdmasu 22 วันที่ผ่านมา

    Enante sewun endemitasiferarut fetar hono bihon betam kebad nbr huli gize neger mawosaseb sewun wodefetar endayikerb nw yemitaregut

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 24 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @TenawBayile
    @TenawBayile 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @Kalkidan-q1u
    @Kalkidan-q1u 24 วันที่ผ่านมา

    የኔም ጥያቄ ነበር ማለት እኔ ግን ውጭ ስለሆኩ ነው እስከዛው ነብሴ ተጨነቀች ነፍስ አባት የለኝም ከዚህ በፊት አሁን ለማን እደምናገር እኮን አላውቅም

  • @H_S_M_135
    @H_S_M_135 25 วันที่ผ่านมา

    What kinds of logic is this? Just because you do a big sin, doing other sin is okay??? You must be bank manager...😊😊😊

  • @FeenetGetu
    @FeenetGetu 27 วันที่ผ่านมา

    Selkootn lakulign ibakootin indewu bemariyam

  • @KirubelNEga
    @KirubelNEga 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @YaredAwel-y5z
    @YaredAwel-y5z หลายเดือนก่อน

    ሰላም አባቴ አንድ ዲያቆን ዲቁና ከተቀበለ በኋላ መቀደስ ሳይጀምር ወይም ምስጢር ሳያይ ግለ ወሲብ ቢፈጽም ምን ይሆናል እባኮትን መልሱልኝ

  • @FelekeAdeme
    @FelekeAdeme หลายเดือนก่อน

    ንሰሃ ከገባን ቡሃል ሳንቆርብ ወስብ መፈፀም ይቻላል?

  • @KesisGebremaryam-c4y
    @KesisGebremaryam-c4y หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ማብራሪያ በዛ ይቻላል አይቻልም የሚለው ቢሆን ይመረጣን።

  • @LamrotAregay
    @LamrotAregay หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለህይውት ቃለ በረከት ያድልንን ሰላሞት ብዝዝት ይበልልን ፍጣሬ ከክፍ ነገር ይሰውራቹ🙏🙏🙏🙏

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Maqdis-k6i
    @Maqdis-k6i หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሠማልን

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k หลายเดือนก่อน

    Abata egezabehare edema yesetelegh ena abata yetakame selanabare ortodoxes hayemanote yamefakade maselogh hayemanotane kayera nabare gen mameher gerema seyasetamero endamayefakade awako ahone wada ortodoxs tameleshalawo

  • @temesgenfekadie519
    @temesgenfekadie519 หลายเดือนก่อน

    i cannot understand!! anyways thank you !

  • @hiruthirut6369
    @hiruthirut6369 หลายเดือนก่อน

    አሜን,አሜን,አሜን

  • @SerkeAssfaw
    @SerkeAssfaw หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ለንስሐአብቃኝ

  • @SerkeAssfaw
    @SerkeAssfaw หลายเดือนก่อน

    አውነት ነው

  • @Saratakliye
    @Saratakliye หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AlemtsehayBekurtsion
    @AlemtsehayBekurtsion หลายเดือนก่อน

    እጣን በአዲስ ኪዳን ዐሎት ነዉ ሌላዉ ራሳችን ማንኛዉንም ነገር በእየሱስ ስምመባረክ ክንችላለን

  • @Estifoestif
    @Estifoestif หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ORTHODOXTEWAHDO-d2f
    @ORTHODOXTEWAHDO-d2f หลายเดือนก่อน

    አባ ደና ዋሉ አስቸኳይ ጥያቄ ነው ዛሬ ከቀኑ 7:00 ሰዐት ህልመ ሌሊት አይቶ ነገ ጥዋት ቤተክርስቲያን ይሄዳል ?

  • @Mytube-u3s
    @Mytube-u3s หลายเดือนก่อน

    ገና ድቁና አልተቀበልኩም ግን ተሳስሜአለሁ እንዲሁም ግቀ ወሲብ feጽምያለሁ ድቁና መቀበል አችላለሁ ቶሎ ነገሩኝ አጠብቃለሁ

  • @sewalematalay6056
    @sewalematalay6056 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @GEGEABATE
    @GEGEABATE หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @HabtamuAlemayehu-i6w
    @HabtamuAlemayehu-i6w หลายเดือนก่อน

    ንስሀ ገብቶ የንስሀውን ስርአት እየፈፀሙ ፀበል መጠመቅ ይቻላል ወይ?

    • @Nati_Gang
      @Nati_Gang 5 วันที่ผ่านมา

      ንሰሀዉ ከተፈፀመ ቡሀላ መጠመቅ የተሻለ ነዉ

  • @HabtamuAlemayehu-i6w
    @HabtamuAlemayehu-i6w หลายเดือนก่อน

    በጣም ይጨንቀኛል አለማመን እና መጠራጠር በውስጤ አለ ጭንቅላቴ በጣም ይወጠራል ሁለት ሳምንት ሆኖኛል ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ምን ላድርግ

    • @Melaku-Tebeje
      @Melaku-Tebeje 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ማድረግ አይጠበቅም እጅግ አዝታችሁ ጸለይዩ ይህ የሰይጣን መንፈስ ነውና ማሸነፋ የሚቻለው በመጸለይ በመጾም ያባቶችን ገድል በማንበብ ነው ስለእውነት በፈጣሪ ስራ መጠራጠር ይቻላልን??

  • @betibeti409
    @betibeti409 หลายเดือนก่อน

    መምህር አንድ ሰው ዲያቆን ለመሆን ምን ምን መማር አለበት?ውጪ አገር ለተወለደ ልጅ

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 หลายเดือนก่อน

    መጀምሪያ ይቅርታ ግን ለምንድነው መምህራኖቻችን ጥያቄ ለመመለስ ዙረያ ጥምጥም የምትሄዱት ግልፅ እና አጭር መልስ ለምንድነው የማፀጡት

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa7353 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ የገባ አሁን ነው ቃለህይወት ያሰማልን እድሌ በሚገርም ሁኔታ ይዘጋብኛል ደክሞኛል በሀፅያት ደዌ ተመትቻለሁ ነገሮች ሁሉ ይበላሽብኛል ወደቤተክርስቲያን እንዳልሔድ ነገሮች ያጋጥመኛል ጌታ ሆይ እርዳኝ ግራ ገባኝ