መተት ተደርጎብኝ ይሆን ከሆነስ ? የምናውቀው እንዴት ነው ። |Admaletube|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ
/ @admaletube
#ኢትዮጵያኦርቶዶክስየተዋህዶመዝሙሮች #EthiopianOrthodoxMezemuer 2014 #ማኅቶትዩቲብ #ሊቀመዘመራንቴወድሮስዮሴፍመዝሙሮች
#መምህርምህረተአብመዝሙሮችስብከቶች #ዘማሪዲያቆንሳምሶንነጋሽመዝሙሮች #ዘማሪትአዜብከበደመዝሙሮች #ዘማሪትለምለምከበደመዝሙሮች #ዘማሪትስስቴርህይወትመዝሙሮች #ዘማሪትፋሲካመኳንንትመዝሙሮች #ዘማሪይተባረክተገኝመዝሙሮች #ሊቀልሳናትቸርነትሰናይመዝሙሮች #ዘማሪሙሉቀንመዝሙሮች #ዘማሪዲያቆንኤርሚያስአሰፋመዝሙሮች #መምህርያሬድአለሙመዝሙሮች #መምህርጳውሎስመልካሰላሴ #መምህርዮርዳኖስአበበ #መምህርሳሙኤል #ዘማሪዲያቆንሲሳይትግስቱመዝሙሮች #ዘማሪቀሲስወንደሰንበላይመዝሙሮች #ሐዲስዜማTube #ዘማሪሊቀዲያቆንነብዩሳሙኤል #ዘማሪቀዳሜፀጋዮሃንስ #ዘማሪገብረዮሃንስ #ዘማሪቀሲስእንግዳወርቅ #ዘማሪትሰብለወንጌልእሸቴ #ዘማሪዲያቆንፍቃዱአማረ #ዘማሪበሱፍቃድ #ዘማሪትምህርትነሽጥላሁን #ዘማሪይግረምደጀኔ #ዘማሪዳግማዊደርቤ #አልፋናኦሜጋ #ዘማሪዲያቆንእንዳሌደረጄ #አኪያሞስ #ዘማሪቀሲስምንዳዬብርሃኑ #ዘማሪዲያቆንአቤልመክብብ #ሚኪያስTube #ዘማሪአዱኛዜማ #ሊቀመዘመራንይልማሀይሉ #ዘማሪትትግስትስለሺ #ዘማሪደሳለኝገብረአምላክ #ዘማሪትፀዳለጎበዜ #ራማዩቲብ #መምህርተስፋዬአበራመዝሙሮች #ቅኔማህሌትዘኦርቶዶክስተዋህዶ #ዘማሪመሀረጌትነት #ኢትዮጵያነትከዘርበላይነው #ቃዴስTube #ሰብሐSebhaTUBE #Orthodoxyene #ፍኖተወንጌል #የማንቂያደውል #AbiyKassa #ትግራይመበቆልስልጣነ #የኔታትዩብ #ተዓምርጽዮን #ዘማሪዲያቆንሄኖክሞገስ #ዘማሪ #ጌትነትሀይሌሚካኤል #MahedereTewahedo
#የእመቤታችን_መዝሙሮች #አይናችን_ነሽ_ማርያም #ስምሽን_ጠርቼ_መቼ አፍራለሁ #ማርያም_ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራ _ እኔ_ለበረከት_ዘምረልሻለሁ #እናቴ_እመቤቴ #ማርኝና_ልሂድ #እልል_በሉላት #አንደበቴም_ያውጣ #የልቤ_ዜማ_ነሽና #ወደቀድሞ_ነገር_እንመልስ #ማርያም_እናቴ_ነሽ #የኤፍሬም_ውዳሴ #ይኩነኒ #ወዳሴ_ማርያም_እጮሃለሁ #በልቤ_ተስለሻል
#ይበራል በክንፉ #ሚካኤል ይበልጣል ክብሩ #የስሙ ትርጓሜ ማን እንደ እግዚአብሔር #ቅዱስ #ሚካኤል_ነፍሴ_ሲጨነቅ #ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ሚስክር #ሚካኤል ይላል አንደበቴ ቅዱስ #ሚካኤል ወዳጅ ነህ ለሁሉ #ልረዳኝ መጣ ሀያሉ #ሚካኤል #ኦሚካኤል #የእግዚአብሔር መላክ ስሙ ድንቅ ነው #ቀድመሃል ከፊቴ #ሚካኤል ረዳቴ
የገብረኤል_መዝሙሮች #ሀያል_ነህ_አንተ_ #ድረስ_ቶሎ_ና #ገብረኤል_ሀያል_መላከ_ሰላም #ከሚደው_እሳት_ነበልባል #ባለንበት_እንቁም #ከጭንቅ_የሚያወጣኝ_ማነው #ገብረኤል_በሰማይ_ኤልሳበጥ
#Addisalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #nahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Ahmed #Abiy #አብይአህመድ #ህውሃት #መቀሌ #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovie | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House ShowKana tv, Kana drama, EBS TV, Jtv ethiopia, New Ethiopian music, New Ethiopian movie, Hope music ethiopia, Gursha tube, ilm #ዘጠነኛውሺህ #እውንtube #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies
Egziabher yetaseruten yefetal! Amen !
Amen! kal hiwot yasmaln.
ያልከው ሁሉ እኔ ላይ ይታያል እግዚሐብሔር ታላቅ ነው
ሠላምህ ይብዛ በእወነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛ ያላስተዋልናቸው ግን የእኛለይ የሆኑ ነገሮች ብዙ ናቸው ። ግን አሸናፊ እግዚአብሔር ነውና ፀሎት እናድርግ ሁል ጊዜ።
ራጅም እድሜ ይስጥልኝ
አሜን
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ዕንቁ የዋህዶ ልጅ
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ወንድማችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን ተምረናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በዚሁ ቀጥል
አሜን እመብርሃን ታስቀጥለኝ
ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ
አሜን በተጨማሪ ሰፊና ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቃሉ ስለተማሩ እናመሰግናለን
ወንድማችን ሰላምና ጤና ያብዛልን ሁሉሙ የጠቀስካቸው ነገሮች አኔ ጋር አጋጥሞኛል እየፀለይኩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
በርቱ ለበለጠ ትምህርቶች በቅርቡ የምለቃቸው ትምህርቶችን ይከታተሉ እመቤታችን ታበርታዎት
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ውዱ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን
Ebake enen agezenye tee cenku 😭 selkene laklenye
bio ላይ ሊንኬ አለልሽ
አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏
ሁሉም ያልከው እውነት ነው
ወንዲም አንተ ያልከዉ ሁሉ እኔ የለት ከለት ሥቃዬ ነዉ እዴዉ ምን ልሁን ዴከመኝ
ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ሰላምህ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህናንመጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
እኔማ ሠወይየዉም ይታየኛለ
ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ቀጥልበት የኔ ጀግና ትችላለህ ፀጋውን ያብዛልህ#ሼር
አሜን ፀጋውን እመብርሃን ታብዛልሽ እህታለም
Amennnnn
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ዉድ ወድማችን በዉነቱ ቃለህይወት ያሰማልን በትክክል እኛ ሁሉን ቻይ ወደሆነዉ ወደአምላካችን ከተበረከክን ተቀጥቅጦ ድል የተነሳበትን መስቀል ተሰቶን የጥላት ሐይል የለዉም ነገር ግን ወደዛ እንዳንሄድ ያደርገናል ድል ስለሚነሳ ሰለሚያዉቅ አይናችንን ይጋርድብናን በአጠገባችን እንዳናስተዉል በወላዲት አምላክ እርዳታና ምልጃ በአሚላኬ ቸርነት እና መልካም ፍቃድ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት በሚገርም ሁኔታ 4 እቅልፍ እጦት እና ከልክ ያለፍ ጭቀትና ቅዠት ስቃይ በእመቤቴ በአዛኝቷ እናቴ እህቴ ተፈዉሳልኝ አለች ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኛምንም የጎደለን የለም ሁሉ አለን ተሰቶናል ቤተክሪስቲያናችን ለሁሉም መልስ አላት ጦም ፀሎቱ ቅዳሴዉን ጠበል እምነቱን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሄር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ይቆየን።
ሌኒTube . ገኒ ነኝ
ሠላም ወድሜ ልክ ነክ እህቴ አተ ያልካቸዉ ነገሮች በሙሉ ነዉ የምትሆነዉ ሥራም ማስጠላት ትምህርትም አሥጠልቷት ሁሉንም እርግፍ አድርጋ ትታ ገዳም ለገዳም እየሄደች ነዉ ግን ምንም ለዉጥ የለዉም ደግሞ ለየት የሚለዉ ሆዷ በጣም ያብጣል በጣም የሥፍራል ፀበልም ብዙ መጠጣት አትችልም መፍተሄ ካለክ እባክህ ንገረኝ
ጥበብብን ጨምሮ ያድልህ ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን በቅርብ ቀናት የሚለቀቁ ተጨማሪ ትምህርቶችን ይከታተሉ ይጠቀማሉ
አንድ ጥያቄ አለኝ ጭቅላቴ ምንም ነገር አይዝ ደግሞ ቶሎ መናደድ ነዉ ስራዬ 😢😢😢
ሁሌም ስገጂ ጥቂት 12/41 በቻልሽው የእግዚአብሔር ቃል አዳምጂ (መንፈሳዊ ትምህርቶችን 🏆ዘፈን አቁሚ
አይ እኔም እንደዛዉ ነኝ
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
❤
ወንድማችን በህልሜ አብዛኛውን ጊዜ የማላቀው ሰው ሲያባርረኝ ወንዝ ለወንዝ አያለው የመተት ምልክት ነው ማለት ነው
በዚህ ጊዜ ልብሽን ውስጥ ቂም ጥላቻ ያደረብሽ ከሆነ ሁሉንም ሰው ይቅር በይ ለእግዚአብሔር ስትይ ከዛም ልክ እንደ ራሄል አልቅሺ የልብሽን ለእግዚአብሔር ንገሪው እህታለም 🏆ሌላው አትፍሪ እግዚአብሔርን የያዘ አይፈራም
ወንድሜ በዚህ ዙሪያ በቴሌግራም ላናግርህ እፈልጋለሁ
ይቻላል
ስላም ላአንት ይሁን በለህበት ስላም ይብዛልህ ወንድሜ ከቻልክ መልስልን ምን ላርግ ያለሁት አርብ ቤት ነኝ በመዳሜ አድሮ እኔን እየፍተነኝ ነው በጣም ተፍተንኩ አመት እንቅልፍ የለኝም መንፍሶ ትይዞ ትናግሩል ግን በየቀኑ እንታደሳለን አለ እናም እኔ ደግሞ ኩንትራት ጨርሺ እውጣለሁ ብየ ነበር ግን ቃቅሜ በላይ ሆነብኝ መልሱኝ ስል ብር ከፍየ ብለው ያዙኝ ልክፍል እና ልውጣ ስልም ይጨንቀኛል እንዳንድ ጌዜም ጩሄ ጩሄ ይለኛል ምክርህን ለግስኝ
እሺ
@@Cocab27 እመቤታችን ትርዳሽ
4አመት ሆነኝ ሊነጋ ሲል ነው እንቅልፌ ሚመጣኝ በህልሜ በጣም እቃጃለው ተሰውች አልቀርብም ይጨቀኛል ግን የኔ ያደርገብኝን አውቃለው መሰተፍቅር ሰው አሰርቶብኝነው በቃ ስለሱ ብቻ ነው ማስበው ካላየውት ያመኛል በሄደበት እክታለው ገንዘብ ክጀላይ አይቆምም በቃ ተስፍ የለኝም ቀኑ ሁሉ ጨለመኝ
በቅርቡ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች ስላሉ ይከታተሉ ይጠቅሞታል እመቤታችን ትናብሶት
የኔ ጌታ አመስግናለው ሰለመስስክልኝ ያለውበት አገር ቤተክርሲታያን የለም ለዛም ነው የተቸገሪኩት በቃሰራ እሰራለው የት እደሚደርስ ገንዘቡ አላውቀውም ቤት የለኝ ቤተሰብ አርዳ በቃ
@@אחכחחכחכ asrat bekurat awechi ehte genzbsh endibarek