መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2020
  • ተሰጦአችንን በውስጣችን የሚያዳፍን: እንዳንጠቀምበት የሚያደርግ: ጸጋችንን የሚቀብር እና ስጦታችንን የሚሰውር ዓይነ ጥላ የሚያደርስብን የሕይወት ኪሳራ ምን እንደሚመስል ተመልክታችሁ እራሳችሁን ፈትሹ!

ความคิดเห็น • 490

  • @user-hk2ld4dg6y
    @user-hk2ld4dg6y 3 ปีที่แล้ว +51

    መምህራችን የወለላይቱ እመቤታችን ስትሉ አቤት ድስ ሲል እመብርሀን ድረሽልን

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሄውት ያሰማልን አባታችን

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር አምላክ ሆይ,,ልጅህ አድርገኝ በፍቅርህ አቅርበኝ,,ጥራኝ,,,,ከተያዝኩበት እርኩስ ሰንሰለት ፍታኝ አሜን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ስንቱ አለቦታው ሆኖ ለራሱ ጠፍቶ ሰውንም ይጎዳል አቤቱ አምላክ ሆይ እንደሀጣታችንና እንደበደላችን ሳትሆን እንደ ቸርነትህ ከክፍ ሁሉ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜን ያርዝምልን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋይቱ መንስግስትን እየሩስ አለምን ያዉርስልን አሜን አባቴ። እነዚህ የተጠቀሱት ሁሉ እሁላችርን ጋር ያሉ ናቸዉ እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ከልጇ ከመደሀኒያለም ታማልደን ታስታርቅን እስራታችንን ቅዲስ ኤልሻዳይ ይፍታን በጸሎታች አስቡኝ አጸደ ማርያም

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀሲሰ ሔኖክ የሚመሠገን የእግዚአብሔር ቃልን ሰላሰሙን እናመሰግናለን

  • @CuWIZ
    @CuWIZ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህ ይወት ያሰማል እድሜ ጤና ይስጥልን ምመህራችን

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያስማልን ውዱ አባታችን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን አሜን ።በፆለተዎ ያስቡን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 ปีที่แล้ว +63

    መምህራችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን በአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡስ ክርስቶስ ይጠብቅልን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የተዋሄዶ ልጆች

    • @LL-pt6ub
      @LL-pt6ub 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Egziabher Amlak ymesgen 🙏 kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

    • @martadawti5852
      @martadawti5852 3 ปีที่แล้ว

      አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @LL-pt6ub
      @LL-pt6ub 3 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij Amen Amen Amen enkuan abro aderesen Egziabher Amlak ymesgen 🙏🙏🙏
      Argehalew berta

    • @mekdesabebe5823
      @mekdesabebe5823 3 ปีที่แล้ว

      Egziyabeher kezi belayi stegaun yabezalot

    • @werdagetahun809
      @werdagetahun809 3 ปีที่แล้ว

      Amen aman aman

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egyrgghh4380
    @egyrgghh4380 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፆሎታችሁ አስብኝ

  • @sagabeAB
    @sagabeAB ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእዉነት ትምህርት በጣም ደስስስ የለነዉ ለካ ሁል ጊዜ ማዳመጥ እፍልግ ነበር ለካ አችርዉ የዞኝ ነዉ አቤት ትምህርቱ ደስ ስሊ🎉🎉🎉🎉

  • @kedeset
    @kedeset 23 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያረማልኝ

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @samerahsa794
    @samerahsa794 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማል ን መምህራንችን 🙏❤

  • @zenebezenebe5086
    @zenebezenebe5086 3 ปีที่แล้ว +24

    እንኩዋን አደረሳችሁ አባ አባታችን እንኩዋን በሰላም መጡልን አባ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት ድንግል ወለላይቱ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @WudCooking
      @WudCooking 3 ปีที่แล้ว +1

      Enkwan aderesachu abatachen qale Hewetn yasemalen a.en!!!

    • @emewdshe6748
      @emewdshe6748 3 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jgch4593
    @jgch4593 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @user-cd2le7ju2v
    @user-cd2le7ju2v 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ninasamuel84
    @ninasamuel84 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል

  • @ruqayaruqaya4404
    @ruqayaruqaya4404 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @vcb8834
    @vcb8834 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ እባክሆን በፆለቶ እሰቡኝ ወለተ ህይወት ብላቹ አሁንስ ተስፋ ቆረጥኩ ህይወቴ 0+0 ሁኖብኛል ከክብሮ አዋረደኝ እባካቹህ መፍትኤ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ንሩልን ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @saragee8428
    @saragee8428 3 ปีที่แล้ว +5

    እርሱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @mesisweet9447
    @mesisweet9447 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @birtukanyerga2933
    @birtukanyerga2933 3 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምውት ይብዛ አባታችን ቅዱሰ ቃሉን ለአሰትማርን አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን እኛም ቅዱሰ ቃሉን ሰምትን 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እደነፍራ የሱ ቅዱሰ ፍቃዱ ይሁን አሜን

    • @birtukanyerga2933
      @birtukanyerga2933 3 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድማችን እሺ በርታ

    • @lubabahussein9045
      @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h 3 ปีที่แล้ว

    ወለላይቱ እመቤት ማርያም ድረሽልኝ

  • @user-wc7il6xt3s
    @user-wc7il6xt3s 7 หลายเดือนก่อน

    era aba era eba abat sekay abat sekay hulum nager enaga ala enamsgnalen abatachen keber tena yestachu❤❤❤❤❤

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +22

    በእዉነት እዉቀት በማጣታችን ጠፈተናል መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ቀጣይ በተስፋ እንጠብቅህ አለን ።

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij እንኳን አብሮ አደርሰን የኔ ወንድም እሽ እጠብቅህ አለን

  • @vcb8834
    @vcb8834 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ከይቅርታ ጋር አንተን ማግኚት እፈልጋለው እባክህን

  • @hulethawariya5264
    @hulethawariya5264 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጠወት አባ ቃለሂወት ሳስማልን

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 3 ปีที่แล้ว +8

    የወለላይቱ የመቤቴ ቤተሰቦች በፀሎታቹ አስቡኝ ከስደት መልስ ለደጅሽ አብቂኝ ወለላይቷ አመቤቴ ዛሬስ ከፋኝ ስደት አባ በፀሎቶት አስቡኝ እህተ ዩሐንስ

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጡልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባቴ አፀደ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን หลายเดือนก่อน

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @Sara-jp6cl
    @Sara-jp6cl 9 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen 🤲🏻

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 ปีที่แล้ว

    መምህርእድሜይስጥልን፣በዝህዘመን:እንደዝህመልካምስውማገኘታችንመታደልነው

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 3 ปีที่แล้ว +16

    በለጸሎታችሁ አሰበኝ
    በሰድት አየሰራሁ 1አመት ሆንኝ ደሞወዛ ከተከፋልኝ እመቤቴ አጅቸው ተፎታልኝ በአወነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልነ በአድሜ በጤና ያኑርልን

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 3 ปีที่แล้ว

      እንዴ ስጡኝ በያቸው የሠረሽበት እኮ ነው ሰርቀሽ አደል

    • @BB-ww3uq
      @BB-ww3uq ปีที่แล้ว

      Emebete egachewen tiftalish

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
    💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤⛪💚💛❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว

    አይነጥላ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ለሁላችንም አሰቃይቶናል

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @user-zj5zn1wv8c
      @user-zj5zn1wv8c 3 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij አሜን⛪ እሺ በረታ ወንድም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว +12

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መ/ር ተስፋዬ አበራ አስተምሮት በዚህ ርዕስ በገጠመኞቹ ላይ አካትቶት ነበር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኧረ የመስቀል ምልክት ሰውነቴ ላይ ባረፈ ቁጥር እያዛጋሁኝ ተቸገርኩኝ አይኔን እንባ እየሞላኝ ሁሌም ነው የእድሜ ግማሽ ማለት ይቻላል 20 አመቴ ነው ግን በጣም ነው የሚያዛጋኝ ሳማትብ እግዚአብሔር ምስጥሩን ይግለጽልኝ በጸሎት አስቡኝ። ለእናታችን ለአርቲስት ማሚ አልማዝ ኋይሌ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለአድናቂዎቹ ለዘመደ አዝማድ መጽናናትን እመኛለሁ።😭😭

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว

      @Robel ሮቤል yemariam lij አርጊሃለሁ

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏
    በኣለም ሙሉ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ለበዓል መስቀሉ💒
    እመቤትዬ ድንግል ወላዲተ ኣምላክ ከነ ፍቁር ወልዳ ሃገራችንና ህዝቦችዋን ትጠብቅልን🙏😢
    መስቀል ቤዛነ⛪
    መስቀል ጽንዕነ⛪
    መስቀል መድኃኒት ነፍስነ⛪
    ወገኖቼ #ሳብስክራይብ በማድረግ እናበረታታቸው ለኣባታችን

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባቴ አይነጥላ እዳለብኝ ባውቅም የራሴን በሀሪ አስመስሎ በጣም እንደተጫወተብኝ ያወኩት ክፍል 15ን(ፈሪ የሚያደርገው)ሳዳምጥ ነው እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት።

  • @MihretYehualashet
    @MihretYehualashet 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ጸጋዎት ጸሎቶት ይደርብን እኔ ልቤን ነው እና ውስጤ ሚያወራው ሚያሳየኝ ማልፈልገውን በሰው ያስመስልብኛል በተለይ ወንድ እንዳላይ ካየውም ማልፈልገውን እያሳየ አንገቴን ያስደፋኛል የድንግልማሪያም ልጅ የወለላይቱ ልጅ አስቡኝ በጸሎት አባቴ🙏🙏🙏

  • @user-xv1pz4dx2b
    @user-xv1pz4dx2b 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen
    Kudus azgabiher ymesgene yhun

  • @mdsd9458
    @mdsd9458 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም የሰማነውን በልባናችን ያሳረብን

  • @user-pm2xx2dg6q
    @user-pm2xx2dg6q 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በፀሎ አስቡን😭

  • @alialblooshi9122
    @alialblooshi9122 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህ ሁሉም እኔ ላይ አለ ከእኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም 😭😭😭😭

  • @gechtube4386
    @gechtube4386 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የወለላይቱ ቤተሰቦች መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b 3 ปีที่แล้ว +3

    የወለላይቱ እመቤት ፅጋውን ታብዛልህ መምህር

  • @kahsaygebremedhin6553
    @kahsaygebremedhin6553 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን አሜን

  • @user-ee3yv5ry1u
    @user-ee3yv5ry1u 2 ปีที่แล้ว

    Ameen (3)

  • @shayshi5865
    @shayshi5865 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏 እግዛብሄር አምላክ ዕድሜና ጤናዎትን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ ይባርክ ።እንደኔ ያሉ ከእዉቀት የራቀ ትዉልድን ከእግዛብሄር የሚታረቅበት ዘመን ይሁንልን። 🙏🙏🙏አሜን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ገብርኤል ይሰርልን ከእግራችን በታች ይጣልልን

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Kale hiwot yasemaln

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @rahelmulunehrahel847
    @rahelmulunehrahel847 3 ปีที่แล้ว +39

    ላይክ አርጉ ምን ችግር አለው አይከፈልበት

    • @zxc836
      @zxc836 3 ปีที่แล้ว

      እኮ አረ እኛ ችግር አላብን ለምንነው ለጡሩ ነገረ ያማነብታተው

  • @yeshikassu2642
    @yeshikassu2642 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ከማር የሚጣፍጥ ወንጌል እንዲያስተምሩ ሚስጥርን የገለፀ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @slmena9603
    @slmena9603 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ደከመን ሳይሉ ትምህርት ስለሚሰጡን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻

  • @fireniwotberne5710
    @fireniwotberne5710 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwotn yasemaln abate

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችንቃለህይወትያሰማልንበእውነትከልብእናመሰግናለንበእድሜበጤናያቆይልንበጾሎታችሁአሰቡንበሰደትያለነውንልጆቻችሁንን አገራችንሰላምተሁንልንአሜን❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen yametsewyibelenn

  • @lijmolla8659
    @lijmolla8659 2 ปีที่แล้ว

    ትንሣኤ ብርሀን እባላለው ፀልዩልኝ

  • @fafi2887
    @fafi2887 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባ

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว

    Amen memehr kale hiywet yasemaln🤲🤲🤲 enm endazw techegirlh ba telotachw asebugn tege maryam ebalalw

  • @user-wm1re5tl2n
    @user-wm1re5tl2n 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አባ በእድመና በጠና ይጠብቅልን አንዴት ያለ ትምህርት ነዉ ወለላይቱ እሜቤት ድንግል ማርያም ምስጥረ ጥበቡ ትግለጥለዎት አባታችን

  • @user-pp3ib7os1i
    @user-pp3ib7os1i 9 หลายเดือนก่อน

    Fetari abzeto yebarkot memher

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር እንኳን ያመጡልን መተው ብልችልም ትምክህቱን እከታተላለሁ ትንሽ ተቀይሬበታለሁ እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን ከመጣው ስቃይ እና መከራ ይጠብቅልን 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 ปีที่แล้ว +1

      enkuwan dehna metash yene neftegna !kkk

  • @tizitaberhanu7245
    @tizitaberhanu7245 3 ปีที่แล้ว

    Kale yhiwot yasemalen wodemechn Tebark

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 3 ปีที่แล้ว +1

    amen..amen..amen..kale..hiwet .yasemaln

  • @checkch4767
    @checkch4767 หลายเดือนก่อน

    Kaleheyeweten yasemalen memeher

  • @siifanmengistu2769
    @siifanmengistu2769 3 ปีที่แล้ว

    Memerachin kal hewot yasamalin Egizaber rajim ideme ena tena yisteln

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ይሳልብን

  • @wubeteworkie3084
    @wubeteworkie3084 3 ปีที่แล้ว

    Kale hyewetne yasemalne.ename bezue chgere albge betlotwete yasbuge welete mariame nege

  • @user-qp6mz6ke9w
    @user-qp6mz6ke9w 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት ጌታሁን አንተው ጠብቀን

  • @zxc836
    @zxc836 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ሆይ በሁሉ ስላ ሁሉ ክበርልኝ እነዝን ያመሳሳሉ እንቁኦችን ስላ ሰጣሃን
    አመሳግን ዘንድ ምክነቴ ብዙ ነው ስምህ ይቃደስ አሜን

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 3 ปีที่แล้ว

    Besew konjo edilei tenetikei Egzabiheir yridane Tsebel esimeta nisiha ayegebahu new gine tiwat endalinesa lelit enkilfe yasatenal 😭

  • @AmmaruAmmaru
    @AmmaruAmmaru 3 ปีที่แล้ว

    kalehoten yesamalen mamerechan 😢😢😢

  • @user-vc1tv7cy7g
    @user-vc1tv7cy7g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤💒

  • @user-dr5vi4bl3f
    @user-dr5vi4bl3f 3 ปีที่แล้ว +4

    እቁ መ ምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን🌾🌾🌷🌷🌷👏👏🌻🌻🌻🌻💐🎤🎤🎤🎤🌾🌾💐💐💐👏👏👏👏

  • @alexseyoum7112
    @alexseyoum7112 3 ปีที่แล้ว

    FETARI YAKBRH

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 3 ปีที่แล้ว

    Egzeiabeher ytmesgen yhun
    Kale hiwet yasamaln memherachn

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሠላም መጡልን አባዬ እንኳን ለብርሃነ መሥቀሉ በሠላም አደረሠዎት

    • @elsabetabebe3488
      @elsabetabebe3488 3 ปีที่แล้ว +1

      Ebakieshie Eeta yabtochachien selkie sechiege

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 3 ปีที่แล้ว

      ሀይ በይኝ ልላክልሽ +965 50684664

  • @user-yo4kw9im5b
    @user-yo4kw9im5b 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለብርሀነ መስቀሉ ሰላም ፍቅር አድነት ይላክልን ለህዝባችን ለአገራችን እግዚአብሔር አሜን

  • @solomon2880
    @solomon2880 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @birkneshamdebirhan6610
    @birkneshamdebirhan6610 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwetin yasemalin rejim edimen yadililin

  • @kalkidangetu4837
    @kalkidangetu4837 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር አሜን ፫

  • @tadessewale3805
    @tadessewale3805 3 ปีที่แล้ว +69

    መምህራችን የእርስወን ትምህርት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ከዚህ በላይ ሚሥጥሩን ይግለፅልዎት

    • @tadessewale3805
      @tadessewale3805 3 ปีที่แล้ว +1

      @Robel ሮቤል yemariam lij እሽ በርታ

    • @WudCooking
      @WudCooking 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen hulachenm wedetsdq menged yemeran yesem kirsteyan honene anqer ame amen

    • @WudCooking
      @WudCooking 3 ปีที่แล้ว +1

      Enkuwan abero adersen abatachenena yegezyabehar beteseboch bemulu !!

    • @siifanmengistu2769
      @siifanmengistu2769 3 ปีที่แล้ว +2

      Ameen Ameen Ameen

    • @mekideehtiyopa1844
      @mekideehtiyopa1844 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 3 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalin kesis.

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን እንወድዎት አለን ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ ስደተኛዋ

  • @user-jk5gz1uu7c
    @user-jk5gz1uu7c 3 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemaln fetari edme ne tena ystln

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 3 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ጤና በረከት ሰላሙን ሁሉ ያድሎት አባታችን እንኳን አደረሶ ለመስቀል በአል ተባረኩልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን 🙏

  • @selamworkye3646
    @selamworkye3646 3 ปีที่แล้ว

    Memehir bedma besega yakoyln kalehiwet yasemaln

  • @user-dr5vi4bl3f
    @user-dr5vi4bl3f 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐🌾🌾🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🎤🎤🎤🌷🌷🌾👏👏👏👏

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu4239 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በእውነት ደስ የሚል የሚያነቃ ትምህር ነው ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እተጅም እድሜ ንና ጤና ን ይስጥልኝ አሜን