Betoch | “ ትኩስ እንጀራ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 341

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 726

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 3 ปีที่แล้ว +99

    ፍትህ ለሰውድ ወገኖች እባካቹ ቤቶች ድምፅ ሁኑ የወገን ደራሽ ወገን ነው ሰላማቹ ይብዛ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 3 ปีที่แล้ว +81

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሳኡድ እስር ቤት ፈቃጅ አጥተው የሚሠቃዩት እህት ወንድሞቻችን የራሣችን ወገኖች ናቸው ድምፃችን ይሠማ በአንድ ላይ ድምፅ እንሁናቸው እባካችው የሚድያ ሠዎች ዝም አትበሉ ያማል ኡፍፍፍ 😭😭😢😢

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +235

    ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እዲሁም ፓሊስ ሽሽት በረሀ ለበረሀ ለሚከራተቱ በኡነት ከፍኝ 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Tube-fw9dv
    @Tube-fw9dv 3 ปีที่แล้ว +60

    ፍትህ ሳዑድአረቢያ ላይ የሚሰቃዩ ወገኖቼ ስቃያቹ አመመኝ አላህ ይድረስላቹ 😭😭😭😭😭😭

  • @sarontakele5194
    @sarontakele5194 3 ปีที่แล้ว +86

    በሳውዲ ያሉትን እህት ወንድማችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን በሉኝ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እሱ ይጠብቃችው ብእውነት

    • @ጀሪጀሪ
      @ጀሪጀሪ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Mdmonir-lt7om
      @Mdmonir-lt7om 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 3 ปีที่แล้ว

      Amiin 🙏🙏🙏

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +134

    ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻን ድምጽ ሁኑ እባካችሁ ሰዉ ከሞተ ወዲያ ማልቀስ ከቱ ነዉ❗️❗️

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 ปีที่แล้ว +1

      ባለፈው ሳምንት መጀመርያ የሰሩበት እነሱ ናቸው:: ድምፅ ሆነዋል

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว

      @@addisababanazareth1525 በትክክል ሠርተዋል የባህርን ሣይቀር አንሥተው አሠምተዋል

    • @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ
      @ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 ปีที่แล้ว

      👍🌹

    • @ethioinfo6087
      @ethioinfo6087 3 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

  • @ጀሪጀሪ
    @ጀሪጀሪ 3 ปีที่แล้ว +51

    ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ላሉት እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 ปีที่แล้ว +30

    የፍትህ ያለህ ወሳውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻቺን እንኳን አደረሣቹህ የተዋህዶ ልጆቺ 💚💛❤️ሚካኤል አባቴ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +106

    ፍትህ ለስረኞቹ ኧረ ድምፅ እንሁናቸዉ 😭😭😭

    • @workw2093
      @workw2093 3 ปีที่แล้ว +2

      Fitih Lesawudi Esreghochi

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ4ቐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +2

      ፍትህ በሳኡዱ እስር ቤት ለሚሰቃዪ ወንድም እህቶቻችን እባኮ ድምጽ እንሁን

    • @sameramuhammed8158
      @sameramuhammed8158 3 ปีที่แล้ว +1

      ፍትህ፣ሠዉዲለታሠሩወገንእንዲረሥለቹዉ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 ปีที่แล้ว +138

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zemzamzemzam1627
      @zemzamzemzam1627 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞህ እዝጋቤሄር ካተጋርይሁን

    • @chff6568
      @chff6568 3 ปีที่แล้ว +2

      👍🤲🤲🤲👍

    • @حياةحياة-ض3ي
      @حياةحياة-ض3ي 3 ปีที่แล้ว

      @@zemzamzemzam1627 አአወአኸ

    • @rahelkedane
      @rahelkedane ปีที่แล้ว +1

      😥😔😥😔😥😔😥😔😥😔😥

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +12

    አይ ማፊ ጏበዝ ተዋናይ ነሽ የእውነት የቤተስብ አይነት ጨዋታ ነው የምትጫወቺው በርቺ👍❤️

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 3 ปีที่แล้ว +313

    በሰኡዲ በእሰርቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቸ ድምፀ ሁኑ

    • @tube-xc9vo
      @tube-xc9vo 3 ปีที่แล้ว +2

      ደምረኝ

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አዉ ፍት ፍትህ ለስደተኞች እህቴ ዉንዴሜች😭😭😭😭😭😭😭

    • @መርያምYouTube
      @መርያምYouTube 3 ปีที่แล้ว

      @@የሮዛሸጋእናት ሰሙ ደምሪኝ

    • @እግዚአብሄርፉቅርነው
      @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ😢

    • @umumusa8886
      @umumusa8886 3 ปีที่แล้ว

      ከጠለብ ጠፍተን ስንያዝ በመዲናና ሪያድ የሚያስቀምጡን ቦታ ለማየት ፕሮፉይሌን ነክታችሁ ማየት ትችላላችሁ ውድ እህቶች እኔም ያለሁት እዛው ነኝ እስኪ አፁናኑኝ 😓

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ปีที่แล้ว +61

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ሁላችንም በየእምነት እንፀልይ ለፍትህ ሁላችንም መጮህ አለብን ፍትህህህህህ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ወላሒ አሁን ያልጮክን መች አገር መኖር የሚችለው ከሠው ከህዝ ጋር ነው የመጥፋት ታሪክ አንሁን የጥሩ ታሪክ እንጂ ያረብ መቃቹህ በለን ያረብ ባገራችን አክብረን አገራችን ሠላም መዋደድ ቢኖር እንከበር ነበር በሔድንበት አሣልፈን የሠጠን እራሣችንን ነን በዘር በሀይማኖት እያዩ ነው የኔ አሠሪዎቼ ከዚህ በፊት ኦሮሞና አማራ ይጋደላሉ ብለውኛል አንቺሥ የት አካባቢ ነሽ ብለውኛል ወላሒ በጣም አፈርኩኝ አሁን የፈራሁት ደረሠብን ነገር ከቤት ይወጣል ይቀበላል ጎረቤት እንደሚባለው በአለም የሚያየው ቲክቶክና ዩቱብ ሥንቧጨቅ

  • @sabiyasook6593
    @sabiyasook6593 3 ปีที่แล้ว +116

    እስኪ ስደት የመረረው ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ ፈትህ ለእስረኞች

  • @ዘይባወርቁዩቱብ
    @ዘይባወርቁዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +47

    እስቲ ልጠይቃችሁ የሚዳ ሰወች የናተ ልጅ እናት እህት ወድም ቤተሰብ ብኮኑ ምን ያሰማችሁ ነበር ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ የኔ ብላችሁ እሲቲ አስቡ እመሙን ስቃዩን

  • @ararsemarga6629
    @ararsemarga6629 3 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች አባቶች የሆነችው ሁሉ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቸው

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +58

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች በሳውድ እስር ቤት ላሉ ወንድምና እህቶቻችን ድምፅ ሁኑ

  • @Susu-fp6uf
    @Susu-fp6uf 3 ปีที่แล้ว +135

    ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን !!! ቤቶች ድምፅ ሁሉላቸው ለወገኖቻችን

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 3 ปีที่แล้ว +40

    ሳውዲ ለሙስቃዩት ወገኖቻችን አላህ ይድርስላቸው ሁላችንም በዱአ እና በፀሎት አለያቸው ሌላ ማደርጉ ቢቀር

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 3 ปีที่แล้ว

      😎😎📿🌍🏖🌀⛱⛱☃️⛱⛱

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 3 ปีที่แล้ว

      MGĞK.DHGYV@HYIYHSMD
      D ASMHYXJC N RDJGHFSHHFJHFFHHFGHHFHFNFNFNFFNNFNFJFNNFNFNFNNGNNGGNHNHN

  • @fatimaa6562
    @fatimaa6562 3 ปีที่แล้ว +36

    እባካችሁ ሳውድላሉ እስረኞች ድምጥሁኑን

  • @ወሎኮቻyouTube-l3v
    @ወሎኮቻyouTube-l3v 3 ปีที่แล้ว +37

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @hayu9254
    @hayu9254 3 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ደና መጣች ቤቶች
    እባክሽ በሳውዲ አረቢያ ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን

  • @ማራናታ-ቐ2ቨ
    @ማራናታ-ቐ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +116

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው 💔💔😭😭😭

    • @beerankk6258
      @beerankk6258 3 ปีที่แล้ว +2

      አይ 😢😢😢አላህ ይድረስልን እኛ በቃ ይበለን መፍትሄውን ያጣልን ያረቢ ፍትህ ፍትህ በፈጠራችሁ 😭😭😭😭

    • @sasatube6320
      @sasatube6320 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ እንሁን

    • @sasatube6320
      @sasatube6320 3 ปีที่แล้ว +1

      @@beerankk6258 ቤተሠብ እንሁን

    • @ክብራናምስጋናለኣለሃ
      @ክብራናምስጋናለኣለሃ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንትናም ይፊታት

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኗቻችን

  • @zamzamalbaloushi7231
    @zamzamalbaloushi7231 3 ปีที่แล้ว +20

    ውዶቼ ከሳውዲ ሾርጣ ፈጣሪ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተያዙትም በሰላም ወደ ሀገራቸው ፈጣሪ ያስገባቸው 😍😍😍😍😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว +20

    ፍትህ ለኛ ለሀረብ ሀገሪ ለምንኖሪ ኢቶቢያውያን እናተን ያሳደግነው እኛ ነን ፍትህ በሉ ሰሚ ቢኖሪ። 😭😭😭😭😭😭😭አላህ ይጠብቀን የተወራውም የእውነት ይሁን የምትሉ 👍

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +53

    ፍትህ ለወገኖቼ አለቁ ብን እኮ 😭💔

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ፍትህ ለወገኖቼ ስኡዲአረቢያ ለታሰሩት ወገኖቻቸን እንድረስላቸው

  • @tikethabibi5951
    @tikethabibi5951 3 ปีที่แล้ว +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህ ለሳዉድ እህት ወንድሞችቻን ልጆቻችን😭😭😭😭

  • @ethio4337
    @ethio4337 3 ปีที่แล้ว +30

    ይህም ቀን ያልፍ ይሆናል

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

      atiterateri yAalfal ega libonachinn kbher sinatseda Nisha weven eyaleke mecheferun sintew metetun digimtun asmatun titillating mwartun edsatun sintew

  • @abushe1364
    @abushe1364 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይሄን ምርጫ በሰላም የሰልፉ 🙏🙏
    እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የምል ይግጫ✌️❤

  • @zamzamnurye3975
    @zamzamnurye3975 3 ปีที่แล้ว +29

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድም እህቶቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኑንንን

    • @Tube-bm7te
      @Tube-bm7te 3 ปีที่แล้ว

      አድ አድርግኝ🍬🍬

  • @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
    @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +20

    ኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ሳኡዲ አረቢያ ላሉት ኢትዮጲያውያን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @battyfilke9191
    @battyfilke9191 3 ปีที่แล้ว +28

    በሳውዲ እስር ቤት ሚስቃዩትን ወገኖቻቹው ድምፅ ሁኑ ቤቶች

  • @enatimedia1167
    @enatimedia1167 3 ปีที่แล้ว +9

    ቤቶች እንኳን በሰለም መጠችሁ በተረፈው በሰዉዲ እስርቤት ለሚሠቃዬት ለወገኞቸችን ድምፅ እን ሁን
    ፍትህ ለእስረኞች ፍትህ ለእስረኞች🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙆🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 3 ปีที่แล้ว +14

    እባካችሁ ቤቶች ሳውዲ ያሉት ወገኖቻችን ስቃይ ላይ ናቸው ፍትህ ይፈልጋሉ ። ድምፅ ሁኑአቸው

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 ปีที่แล้ว +26

    ሀሊማን ስወዳት የምር ሁሌም ትቅረብልን የምትሉ

  • @jemabintkmal6801
    @jemabintkmal6801 3 ปีที่แล้ว +24

    ፍትህ ፍትህ ለታሰሩ እህትወድሞቻችን እመማቸውያመናል

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 3 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለወገኞቻችን
    ምርጫዉም በሠላማዊ መገድ ይካሄድ ያረብ

  • @senaytalemu692
    @senaytalemu692 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችዬ እንኳን መጣችሁልን♥♥በሳዉዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ድምጽ ሁኑልን እባካችሁ ወገኖቻችን አለቁብን በሰዉ ሀገር😭😭

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 3 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች ድምፅ ሁኗቸው

  • @ሠአዳቤትአያሌው
    @ሠአዳቤትአያሌው 3 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ እኔ እንደዘዱሩ የከፋኝ ቀን የለም በአሁን ግዝ እኛ እርከሥን ባይተወራ ሁን ፍትህ ለወገነችችን

  • @aminahabshwat1506
    @aminahabshwat1506 3 ปีที่แล้ว +9

    ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁን በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 ปีที่แล้ว +10

    እባካችሁ ወገኖቻችን በሳውዲ እስር ቤት ላሉት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁሉ በዱዓም በፀሎት አስቡን

  • @መሬባአማን
    @መሬባአማን 3 ปีที่แล้ว +18

    ፈትህ በሳዉዲ ሚሰቃዩ እህት ወደሞች😭😭😭😭💔

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ለሳኡድ አስረቶኛች አና በበርሃ የምሰቃዪ ወገነቻችን ለወገኝ ደራሽ ወገን ነውና አባካቹ ባለኝ አንረባረብ አናመሰግናለን

  • @ethiolove275
    @ethiolove275 3 ปีที่แล้ว +13

    በሳኡድ እሰርቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሑናቸው ወገኖቸ እባካቹሑ😥😥😥😭😭🙏🙏🙏

  • @weynijone9816
    @weynijone9816 3 ปีที่แล้ว +38

    አምላክ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን አስብ ራራልን

    • @محمداحمد-ص3ف2غ
      @محمداحمد-ص3ف2غ 3 ปีที่แล้ว

      💙💗💞💓💜🧡

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 ปีที่แล้ว

      Weyni Jone ethiopiya min honeche? Ethiopiya nat be sawdi yemitisekayewe? Weyis ethiopiyanoch?? Setoche? Etsanatoche? Wendoche? Ere asibi

    • @youyube5250
      @youyube5250 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንን😭😭😭😭😭😭😭

    • @mahamed8641
      @mahamed8641 3 ปีที่แล้ว

      ሀይ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይድረስላቸው በሳውዲ በእስር ላሉት😭😭😭😭🙏🙏

  • @manahabte1029
    @manahabte1029 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ያው በምታዘጋጁት ፕሮግራም በስተኞች ነእን በይበልጥ እከ ያአርባ አምስት አመቱን ያአከበረበት ቦታ ሁሉም ኢትዮጰያአዊያአን ልክ እንደ ቤቶች ቢያአስብ ኢትዮጰያ የት ትደርስ ነበር ስለዝህ ቤቶች ይበቃአል ቢጎድልም እናተ ትበቃአላአችሁ ሰላአም አምላአክ ከናተ ጋር ይሁን ።

  • @ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ፀ9ሰ
    @ሠላምለሀገሬፍቅርለወ-ፀ9ሰ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሠላም ለሀገሬ ፍትህ ለሚሠቃየው ወገኔ

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 3 ปีที่แล้ว +6

    ማፊ ገደልሽኝ በሳቅ
    በዜ እንኳን ለዚህ አበቃህ
    አይ አሜንዬ አጎት ማለት አንተ ነህ በዜ

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +2

    የቤቶች ዲሪማ በጉጉት ተከታታዩች በስደት ያሉትን ወንድም እህቶች ፈጣሪ ነፃ ያድርጋቸው🤲🤲። ፍትህ ያለ ወንጀል ለታሰረት ወንድምና እህቶች ስደተኞች 👍

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 ปีที่แล้ว +6

    የማፊ ትወና በጣም ደስ ይላል:: 💚💛❤️

  • @ዘይባወርቁዩቱብ
    @ዘይባወርቁዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +25

    ፈትህ በሳኡድ አረቢያ በስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @SaraSara-ob5dl
    @SaraSara-ob5dl 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ማፍየይ ስወድሽ በእውነት

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አዛሉን በጣም ጥሩ እናት ትመስይኛለሽ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ቤቶች እንኳን ደህና ሙጣቹ ለዉገን ደራሽ ወገነውና ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @zumratube1
    @zumratube1 3 ปีที่แล้ว +7

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ በያለንበት ዱአ እንደራረግ

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በቅድሚየ እንኳን ደህና መጠቹ በመቀጠል እንደ ሌላው ግዜ አልጓጓሁለቹሁም ምክንየቱም ሰውዲ አረ ብየ እስር ቤት በሚሰቀዩ ወጋኖቸችን ውስጤ በጠም ተሟል

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ቅዱስ ሚካኤል በሳዊዲ አርቢያ የሚሰቃዩ ወገኖቻችን ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው።ስቃዩን የሚችሉበት አቅም እና ጉልበት ይስጣቸው።እሱው ይታደጋቸው።

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላአክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀንህ በባዕድ ሀገር ታስረው ለሚሰቃዪ አንተ ድረስላቸው 🙏😢😢😢

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ስለ አባቶች ቀን ደስ ይላል ቤቶች እናመሰግናለን አባቴ ባለህበት ሰላም እና ጤና እረጅም እድሜ ይስጥ እወድሀለው -:

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 3 ปีที่แล้ว

    ጠባቂ የሌለዉ ሕዝብ ያገኝ ያንገላታዋል በዚህ ዘመን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ እሚሰቃይ እሚሞት የለም እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እባክህ

  • @Rወሎሀይቅ
    @Rወሎሀይቅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰማይ ሩቅ መሰሎ ቢታይም
    ከሰማይ በላይ የሆነ ግጌታ
    ለእኛ ቅርብ ነው!
    እጃቺንን ከፋ አዲርገን ወደ አላህ
    እንጣራ ቺግሮቺ የሚፈቱት በዱአ ና በሱጂዲ ነውና!
    ያርቢ አንተ ከጭንቀት አውጣን 👈
    ሰው ከሆን የሰው ጭንቅ ጭንቃቺ ሊሆን ይገባል!
    ፈትህ በሳኡዲ እሰር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻቺን😭😭😭

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች ሠላማቹ ይብዛልን🥰🥰 ፍትህ ለወገናችን ያማል

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ባህል አደርሳችሁ

  • @obsinnettokkummaa5773
    @obsinnettokkummaa5773 3 ปีที่แล้ว +2

    betam new yemwedachuw hulem beguget new yemtabekachuw teru timhert new yemtsetun fikern new eyastemerachun yalechut bertu bertu fetari kenante ger yehun😍😍😍

  • @ሰላማዊትየማረያምልጂ
    @ሰላማዊትየማረያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ ጥሎብኝ እወዳችኋለሁ . በስደት ሁናችሁ በእስረ ለምትሰቃዩ ወገኖቻችን ፈጣሪ ካላችሁበት ጭንቀተ ያዉጣችሁ አይዙአችሁ ሁሉም ለበጎ ነው ወገኖቸ 😭

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 3 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች የመወዳችሁ የማከበራችሁ እንኳ በደህና መጣችሁ
    እባካችሁ በሳኡድ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን
    ወገን ለወገኑ ደራሽነውእና ደምፅሆኑን 💔💔💔ፍትህ😥ፍትህ😥ፍትህ😭😭እንሻለን😭😭

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጫሠኞነው ብለዋል አላህ በሠላም አውቶ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @hawanoriay7323
    @hawanoriay7323 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ በ ሳኡድ ላሉ እህት ወድሞች አላህ ይርዳችሁ

  • @ሱሱነኝየድንተማሪዎ
    @ሱሱነኝየድንተማሪዎ 3 ปีที่แล้ว +7

    ይሄም አልፎድሮይባላል ኧረፍትህህህለሥረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 3 ปีที่แล้ว

    Betam new eshi des yemile gin moralachin mutuale keftonale fethe be saudi Arabia esre bate lemiseqayu wendem ena ehtochachine🙏😭😭

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    እነዝህ ሰወች ስራ ፈተዋል ልበል ብዙ ተመልካች አለ ለኢትዮጵያ ልጆች በስደት ላሉ ድምፅ ስጡልን ያማችኅል ባለፈው ለቸገራቸው ሰወች የአረብ ሀገር ሰወች ስትሉ አሁን ለኛ ማን ይቁምልን. ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @godlxx6613
    @godlxx6613 3 ปีที่แล้ว +10

    አንድም ስለድራማው እሚኮምት የለም

    • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
      @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ገርሞኞል እንደጊዜው ነው እህቴ ወገኖቻችንን እየተሰቃዪ ነው አላህ ይድርስላቸው 😢😢😢😢

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች አንካን በሰላም መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤት ለሚስቃዩ ደምፅ ሁንላቸው ወገኖቻችን አለቁ

  • @genihabeshw3681
    @genihabeshw3681 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤እንኳን ለሰኔ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።💚💛❤
    "ሚካኤል ሆይ! የተጨነቁትን ዘወትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፍህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረስልኝ፣"
    "#የእግዚአብሔር #ባለሟል #ሆይ!
    በእግዚአብሔር ፊት በጎ መዓዛ ያለውን መስዋዕት የምታደርግ አንተ ሚካኤል ነህና፣"
    "ሚካኤል ሆይ! ፍጹም የማዳንህ ትድግና በኔ ላይ ትገለጽ ዘንድ፣ በስተቀኜ ቁመህ አለሁልህ በለኝ እንጂ በሩቅ ሆነህ አትመለከተኝ"
    "ሚካኤል ሆይ! መሬት እና ውሃ ያልተቀላቀለበት ከነፋስና ከእሳት ብቻ ለተፈጠረው መላአካዊ ገጽታህ ሰላም እላለሁ።
    "ሚካኤል ሆይ! ለሰው ልጅ ይቅርታን ለማስገኘት ወደ ልዑል እግዚአብሔር አሻቅበው ለሚማልዱ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል።"
    ሚካኤል ሆይ! ... በነጋ በጠባ ትኩስ መናን በማዝነም የእስራኤልን ልጆች በበረሀ እንደመገብካቸው እኔንም ባርያህን እውነተኛ ኀብስት ሕይወት መግበኝ፣"
    "ሚካኤል ሆይ! የሰውን ልጅ ኃጢአት ስለማስተሥረይ ወደ ፈጣሪ በሰጊድ ለሚማልዱ አብራክህ ሰላም እላለሁ። የሁሉ ጠባቂ ሆይ፥ በባሕርዩ ባለ ጥበብ ዓለምን ለፈጠረ እግዚአብሔር ልዩ መልክተኛ ነህና፣"
    #የቅዱስ #ሚካኤል #ምልጃ #ጥበቃ #ረድኤትና #በረከቱ #ከእኛ #ከህዝበ #ክርስቲያን #ጋር #ለዘላለም #ጸንቶ #ይኑር #በረከቱ #ይደርብን #አሜን

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ነይ እስኪ ዉደ እኔ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ያማልልል በጣም

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER yitebkachhu wegenoche seaming yawiridilin AMEN

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶች
    ሁላችሁም ለእኔ ምርጦቼ ናቸዉ

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 3 ปีที่แล้ว +8

    አስቋጠረ? 😂 😂

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +5

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ምኞታችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን አሚን

    • @urga6211
      @urga6211 3 ปีที่แล้ว

      አሜን333

  • @alemshewa7384
    @alemshewa7384 3 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህህ እስኪ በስደት ላሉት ወገኖጭ እንጩህላቸው እህህህህህ በሰው ሀገር በሳውዲ ያላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @ሡሡነኝየመዳምቅመም-ለ4ቘ
    @ሡሡነኝየመዳምቅመም-ለ4ቘ 3 ปีที่แล้ว

    እባካች ለስደተኞች ፍትህ ሁኑልን ድምፃችን ይሰማ ሳምት ለት አወ አሰምታችሁዋል ደጋግማችሁ ፍትህ ሁኑል ወላሂ የምንበላው የምንጠጣው የለንም እዚህ ኘረቦቹም አባረሩን የምሰራባቸው እዱን ስንተኛ እባብና ጊጡ አያስተኛንም ቀንም ሙቀቱ በረሀው አረ ስቱ ግን መች ነው ሀገራችን ገብተን ዘና የምንለው

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም አባባል እጅግ ደስ ይላል በወርቅ የተቀመቀመ ተረት አቤት ሲገልፅ

  • @zedlove5183
    @zedlove5183 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍትህ ለሳሁዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @mesi3803
    @mesi3803 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    እስኪ በፆለት ና በዱቃ አንረሳሳ ያለንበት ጊዜ ያማል እግዚአብሔር በቃ ይበለን!

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 3 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ እህት ወዲሞቻችን አላህ በሠላም ላገር ያብቃችው

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!! ፍትህ ለወገኔ፡፡

  • @ጎንደሬዋነኝየአቶባየልጅ
    @ጎንደሬዋነኝየአቶባየልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ እስር ቤት ያሉትን አላህ ነጃ ይበላቸው እርዝቃችንም በሀገራችን አርግልን

  • @edend.d7007
    @edend.d7007 3 ปีที่แล้ว +2

    በለው ዘና አረጋችሁን ዛሬ ማፊዬ ድንቅ ትወና!

  • @አላህወኪል-ጸ8ሰ
    @አላህወኪል-ጸ8ሰ 3 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለስደተኞች እና እስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መቼም ቢሆን ሳትሰለቹ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ በፍቅር የሚመለከታችሁ ናችሁ። በዝዬ አስጨነከን ሳይሆን አሳበድከንኮ ሃይ!

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በስም መጣቹህ ፍትህ በሳውዲእስርቤትላሉቤተስቦቻችን

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 3 ปีที่แล้ว

      አቢይዬ ምርጥ ሰው አለሽ

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይድርስላቸዉ እህት አለም በዛዉም ቤተሰብ እንሁን

  • @ugjghughj1411
    @ugjghughj1411 3 ปีที่แล้ว +6

    ፋትህ ለወዲሞቻን ለህቶቻችን ፋትህ

  • @Nነኝውሎየዋእናቷንመሳይ
    @Nነኝውሎየዋእናቷንመሳይ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህህ ለሰረኞች እባካችሁ እንድረሰላችው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔ምንም የምሰቅበት አንጀት የለኝም ወላሂ ሰራም አልሰራኝ ብሎል 😥😥😥😥

  • @kokebewoldetsadik7511
    @kokebewoldetsadik7511 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለሳውዲ ወገኖች እባካችሁ እንኳን ለ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 3 ปีที่แล้ว +8

    በሳውዲ እስር ቤት ያሉትን ወገኖቻችን ቅዱስ ሚካኤል ያውጠጣቸሁ እሱ ይረዳቸው ኃይል ለቅዱስ ሚካኤል ነዉ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    _እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች እባካችሁ ሳዉድ ላለነዉ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ዲምፅ ሁኑ ልን በምታምኑት እምነት ልጠይቃችሁ ተባበሩን ዲምፅ ትሆኑን ዘንድ ልጠይቃችሁ 😭😭😭_

  • @noorsebaro8578
    @noorsebaro8578 3 ปีที่แล้ว

    ኢኔ ምለዉ መፊ ግን ይወለደች ግዜ ልጆቸን በስነ ስረት ነዉ ምታሰድገዉ አከሄዶ በጣም ይስደስታል ግን ቤቾችይ ለሰዉዲ ለሉት ድምፂ ኢንሁን በጠም ነዉ ምወደቹ ኑሮልኝ

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif nw and ande gn yteganen chehotachu yerbshal ashashkut