'ተሞክሮ' አዲስ ድራማ ሸዋፈራው ገበያነሽ እና ወጣት ተዋንያን የተሳተፉበት።

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 341

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +38

    ገበያነሽ & ሸዋአፈራሁ , ጎበዝ አርቲስቶ👌

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 ปีที่แล้ว +15

    ሽዋና ገብየ ስታምሩ እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ድራማ በርቱልን

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +13

    ገበያነሽ 🌹🌹🌹ሸዋ 💝💝ሁሌም ምርጦች 💝❤❤❤❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +43

    ሸዋፈራውና ገባይነሽ ስወዳቹ 💗

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @itsmezuzuslo2437
    @itsmezuzuslo2437 2 ปีที่แล้ว +14

    ሸዋየ😍😍ገቢያነሽ እወዳችኋለሁ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 ปีที่แล้ว +55

    በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው በርቱ::
    ለቀጣይ ሰላም ያገናኘን!!!

    • @atsetewdros6618
      @atsetewdros6618 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነው በርቱልን🥰

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋአፈራሁ በጣም ትችላለህ 😁ገበያነሽም የእውነት ድንቅ ነሽ በርቱ

  • @marthaketsela35
    @marthaketsela35 2 ปีที่แล้ว +54

    ድንቅ ትእይንት! ልዩ ቅንብር እያዝናና የሚያስተምር!!!!!!!!

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ በሳቅ ፈነዳሁ

    • @mream8569
      @mream8569 2 ปีที่แล้ว

      Yene abat enten edeziha new maderegat

    • @mream8569
      @mream8569 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mesimekonnen3991
      @mesimekonnen3991 2 ปีที่แล้ว

      @@mream8569 እንዴት እንደምወዳችሁ

    • @tadelechereno965
      @tadelechereno965 2 ปีที่แล้ว

      Tadelech Degele

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን No more መደብድብ ሱት እህቶችን እናቶችን የኢትዮጵያ ወንዶች በሀገራችን ሊወገዝ ሊጠፍ የሚገናው አስከፊ ድርጊት ነው

  • @mengistutefera7387
    @mengistutefera7387 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትልቅ ትወና የታየበት ስለሆነ ደስ ይላል

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ነዉ የሚያስቀዉ ሸዋ ገቢየ አነጋገራችሁ እራሱ ያስቃል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በቤታቸው ሳይኖር ተጣልተን አናውቅም ለሚሉ እየተናቆሩ ብዙ አመት የኖሩ ብዙዎች አሉ
    ሸዋፈራሁና ገበያነሽ የምርጦች ምርጥ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +20


    ዛቻ እኮ 😁አንተ ጋር በሽ ነዉ ሸዋ 🤣ስታምሩ

  • @getnetzeleke5301
    @getnetzeleke5301 2 ปีที่แล้ว +4

    ሽዋፈራው :ጋዜጠኝነትን: ያየህበት :መንግድ ተመችቶኛል: አገላለፅ: አተዋወን :አንደኛ።

  • @yonatangadisa1180
    @yonatangadisa1180 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ😀😀😀😀 በጣም ነው ሚያስቀው ዋና seriously ቢሆን ደሞ አሰብኩት በጣም በሳቅ ያደክማል

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +8

    ገባይነሽና ሸዋፈራሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ምርጥ ድራማ😻😻😻

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 ปีที่แล้ว +20

    ገበያነሽ ዛሬ እውነት እስከሚመስለኝ ድረስ አሳዘንሽኝ።
    እኔ ጭቅጭቅ ፣ድብድብ አልወድም።
    ትዳር በመከባበር፣በመፋቀር፣ሲሆን እንጂ ወይኒቤት ሲሆን በጣም ያስጠላል።
    የአምላኬእናት ያሳደግሽኝ ኪዳን ምህረት ለኔ ያደረግሽልኝ ከሁሉም ስለሚበልጥ በዘመኔ ሁሉ አመሰግንሻለሁ!!!

  • @sasrar6110
    @sasrar6110 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሸዋፈራው ስወደው❤❤❤

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 ปีที่แล้ว +5

    ዎይ ሻንቆ በሳቅ ገደለችኝ ሸዋ ገቢያነሽ ኑሩልን 🥰

  • @melekettube394
    @melekettube394 2 ปีที่แล้ว +3

    shewaferaw Arif sira new bertu

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +6

    ከውካዋ እብድ መታኝ 🤣🤣🤣🤣ወዮ በሳቅ

  • @fjfuf5189
    @fjfuf5189 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ አለሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤

  • @huseinmohammed2581
    @huseinmohammed2581 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ደብርኝ ነበር ጤና ከእደሜ ጋር ተመኝሁላችሁ መርቱ ሳቅ ለራሱ ናፍቆኝ ነበር በርቱ በርቱ በርቱ ቀጠይ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 2 ปีที่แล้ว +3

    አስመሳይ ዘመን አይይይ እኛና ድብቂ ሕይውታችን😢😢

  • @ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ
    @ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ 2 ปีที่แล้ว +3

    ትምህርት አለው እናመሰግናለን የገጠሩ ማህበረሰብ ይብሳል ሀሪፍ ድራማ ነው

  • @engediy
    @engediy 2 ปีที่แล้ว +5

    ገቢቲ የኔ ጀግና ተባረኪ ሸዋ ድንቅ ሰው በርቱ ።የነካካችሁት ነገር በሙሉ የኛም ችግር ነው። ተግባብተናል። ሰኞን በናፍቆት እንጠብቃለን❤❤❤

  • @meronethiopia4872
    @meronethiopia4872 2 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ዉዶች ስወዳቹ እኮ ሁላቹንም

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ድራማ የሚባል አላያም መንፍሳዊ ሰው ነኝ ሽፍራው በጣም የምወድህ ሰው አንተን ፡ አያለሁ ❤️❤️

  • @judytsegu5553
    @judytsegu5553 2 ปีที่แล้ว

    ሸዋፈራው አምላክ ይጠብቅህ! ሁሉም ትክክል

  • @መካነሰላምቦረና-ከ5መ
    @መካነሰላምቦረና-ከ5መ 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ከሚማታ ባል ይጠብቀን

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 ปีที่แล้ว +21

    ወየው ስወዳችሁ 😍😍😍😍 ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂 በርቱ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍😍

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹ ሳላየው ነው ላይክ ያረኩት

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal8461 2 ปีที่แล้ว +21

    እውነት እኮ ነው አልጋ በአልጋ የት አለ እንዲያው አመት መቁጠር ነው በትዳር ውስጥ ትልቅ ጦርነት ነው በሳቅ ገደላችሁኝ ዛሬ በርቱ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @Giguduf
      @Giguduf 8 หลายเดือนก่อน +1

      😮😮😮😮😮😮

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሮው

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
    @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሎሚ በደስታ ከረማላ 😘😘😘😀😀😀
    ትዝታ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 2 ปีที่แล้ว +2

    ትምህርት በድራማ ተባረኩ

  • @meseretkasu5040
    @meseretkasu5040 2 ปีที่แล้ว +1

    Yes yes betee yequxerew enatochachenee yemadrbachew testenoo😘😘🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @JaydenTube2
    @JaydenTube2 2 ปีที่แล้ว +3

    Yaskal.,yasaznal & yastemral. I think this is a great work. Well done

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow I love this man as this is wonderful drama

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ዛሬ

  • @betelhemtade4151
    @betelhemtade4151 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂በእውነት አባባልሽ ያስቃል😂😂😂

  • @molla27
    @molla27 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ውብ የሆናችሁ ድንቅ ባልና ሚስቶች እንወዳችኋለን አደራ አታቋርጡ በርቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ገቢያነሽና ሸዋፈራሁ አንዴት ደስ እንደምትሉኝ

  • @bmtq
    @bmtq 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow በጣም የሚያስቅ ድራማ ነው👍👍👍

  • @fekeryashenfal4412
    @fekeryashenfal4412 2 ปีที่แล้ว

    Wawwwe bezeye selayhushe betam des blogal berche mar anche techeyalshe 👍👍👍👍👍

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍ የኔ ሱሶች ስወዳችሁ ሰኞን የምወደዉ በናንተ ነዉ በጣም ነዉ የምታዝናኑኝ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 ปีที่แล้ว +9

    የምር ትልቅ ትምህርት ነው ግን በሳቅ ነው የጨረሳችሁኝ በተለይ የሴትየዋ የልብስ አለባበስ ብዛቱ😂😂😂😂😂 እውነትም ቻይ ናት😂😂😂😂

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 ปีที่แล้ว

      ሸዋፈራው ያለበት ነገር በጣም ነው ፈታ የሚያረገው

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉይኔ በሳቅ ፍድት አልኩ😃😃😃😃

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 ปีที่แล้ว +1

    Freedom በነፃነትና በፍቅር መስራት

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 2 ปีที่แล้ว +3

    Very funny . I started My day with smile 🤣🤣🤣

  • @black06622
    @black06622 2 ปีที่แล้ว

    ቤዛ እምጠብቀው እዚህ በላይ ነው ደስ ብሎኛል ጥቆማየ ልክ ነበር

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 2 ปีที่แล้ว +15

    በሳቅ ፍርስ አልኩ ስወዳችሁ ለህግ ሚስቱ ፍሪደም የለም ለሰራተኛዋ 😂😂😂

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      🤣🤣🤣😂🤣🤣

    • @Dallol253
      @Dallol253 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ ሚስት በ80 ብትሆንም ሰራተኛም በ40 አይደለችም😄

  • @hiwotqatar3244
    @hiwotqatar3244 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ስወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +22

    እንደዚ እምትደለዘውን ሴት ቤት ይቁጠራት 🥲ከእያንዳንዱ ሚዲያ ላይ ከሚወጡ ጥንዶች ጀርባ ይሄ ታሪክ አለ 😒🙄

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ 😄😄

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰራተኛዋ የእውነት ብትሆን ውይ ታስፈራራለች

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 ปีที่แล้ว +3

    Go head bro. Good to see you shewafer

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ የሠላም ሚኒስቴር አቤት ነካችሀቸው እውነትም የሠላም ሚኒስቴር ከተቋቋመ ወድህ ነውኮ የሀገሬ ሰላም የጠፋው

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 2 ปีที่แล้ว +3

    ናፍቆቶቼ

  • @Rahmetmumar
    @Rahmetmumar 8 หลายเดือนก่อน

    ዘቻኮ ሰወየዉ ይችላል❤❤❤

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 7 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ትምህርት ነው እንዳታስቆሙ ቀጥሉባት

  • @megersaadugna311
    @megersaadugna311 2 ปีที่แล้ว +3

    ገባነሽዬ ሁሉም ነው ካንች እምያምርብሽ 100% ሆነሽነው ምትሠሪ አድናቅሽነኝ።

  • @ወለተማርያምየገብርኤልልጅ
    @ወለተማርያምየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +14

    በትክክል ነው የሰራችሁት

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል እውነት

  • @mandefrodesta8618
    @mandefrodesta8618 ปีที่แล้ว

    ሽዋፈራሁ የተወነበት ሁሉም🤣😍

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 2 ปีที่แล้ว +2

    Amhara people seam to you 😭😭😭😭

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 ปีที่แล้ว +6

    አንቺው ገለሺኝ ሂጂ ከምር የሆነ ስሜት ነው የተሰማኝ😭😭😭😭

  • @KidistBahiru-ob7ir
    @KidistBahiru-ob7ir 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቤቱ ልብስ ደራርቤ😂😂😂😂😂

  • @Wintal4262
    @Wintal4262 2 ปีที่แล้ว +3

    It has an excellent message

  • @FghDfhh-y6j
    @FghDfhh-y6j 6 หลายเดือนก่อน

    ትምህርት በድራም ተባረኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetmekonen2823
    @genetmekonen2823 2 ปีที่แล้ว +1

    The show is very funny I love love it Thanks!!!!

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሥቃል 😄

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 😂😂😂

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

    hhhhhhh wayo garakooo shiwaferaw bee saq gadelken ikoo😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eldaethio5615
    @eldaethio5615 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በሳቅ ገደለችሁኝ😂😂😂😂

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቀጥልልን😂😂😂😂😂😂❤

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
    @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 7 หลายเดือนก่อน

    እዚህ ውስጥ የምወደው ሸዋ ፈራውን ብቻ ነው ሁሉም ያስጠሉኛል

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 5 หลายเดือนก่อน

      ሞራል የሚባል ነገር አለ ባትወጃቸው መጥላትን ምን አመጣው🤔🤔

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ትዳር ላለመስማማት ተስማምቶ መኖር ማለት ነው

  • @እመብርሃንየልቤብርሀን
    @እመብርሃንየልቤብርሀን 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስወዳችሁ በሳቅ ሞትኩ 😍😍😍

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 7 หลายเดือนก่อน

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @tarikuchaka-d4s
    @tarikuchaka-d4s ปีที่แล้ว

    በጣም ያምርባቹሀል ታሥቃላቹ

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ ปีที่แล้ว

    ገሽዬ😂ስወዱቲ

  • @DfhvfGjjgff
    @DfhvfGjjgff 8 หลายเดือนก่อน +1

    እነሱን እያየሁ ወሀ ስጠጣ ትን ብሎኝ ሞቸ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danayt1412
    @danayt1412 2 ปีที่แล้ว

    ሽዋዬ 🥰🥰🥰

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk
    Kikikikikiki
    አህያ ነች ዳውላ ነች ዛሬ አልተደበደበችም ኪኲኪኪኪኪኪ ሸዋ ተመቸከኝ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀገለሺኝ ህጂ ወይኔ ሆዴ በሳቅ ፈረሰ

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋፈራሁ እና ውድዬ የምወዳችሁኮ በምክኒያት ነው💖💖💖

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዳች ስወዳችሁ

  • @jhonejobe2224
    @jhonejobe2224 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ሸዋፈራው ስወድክ ታምራላችሁ

  • @محبالنبي-ك2ش
    @محبالنبي-ك2ش 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ 🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክ ስወዳችሁ

  • @liasol8518
    @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

    Besak gedelachihugn. Thank you.

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክ አቦ ይመቻቹ😂😂😂😂

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 ปีที่แล้ว

    እሺ የእኛ ፍቅሮች💖💖💖

  • @Eliyas-yl6hr
    @Eliyas-yl6hr 6 หลายเดือนก่อน

    ገበያነሽ እናሸዋንግዛው ትለያላችሁ❤❤❤

    • @AboYedelie
      @AboYedelie 5 หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @auntie9077
    @auntie9077 2 ปีที่แล้ว

    Watching from NYC

  • @wechewgud-v2r
    @wechewgud-v2r 4 หลายเดือนก่อน

    ቅኔው መልካም ነው !😂😂😂

  • @nfngatubxbx6523
    @nfngatubxbx6523 2 ปีที่แล้ว +1

    እንመሰግናለን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮንትሮባንድ😂😂😂ወይ ሸዋ አንተኮ አትናገር