Betoch Comedy Drama “ውሰት” Part 193

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “ውሰት” - Part 193 | “ውሰት” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 193

ความคิดเห็น • 942

  • @user-dc2uu8xi2h
    @user-dc2uu8xi2h 6 ปีที่แล้ว +121

    በስደት ብኖር በብዕድ ሀገሬን ጥየ ብሰደድ ያባቶች አምላክ ይረዳኛል ....
    እግዚአብሔር እናንተንም ለዝች ቀን ያብቃችሁ ተነገ ወዲያ ሊሄድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም እስቲ ለቅድስት ሀገርሽ ላፈሯ ያብቃሽ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በክርስቶስ ስም እወዳችኅለኩ

    • @EmanEman-kz5jg
      @EmanEman-kz5jg 6 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ በሰለም ጊቢ እኔም አንድ አማት ቀርቶኘል ቶሎ ይድረስልሽ ብለቹሁ ፀልይሉኝ

    • @user-dc2uu8xi2h
      @user-dc2uu8xi2h 6 ปีที่แล้ว

      Eman Eman ።አሜን ውዴ

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ Mary beselame gebey betame dissss yelale

    • @user-dc2uu8xi2h
      @user-dc2uu8xi2h 6 ปีที่แล้ว

      Ethiopia tekedem Ethiopia tekedem ።amennnnnnn

    • @user-vu6qn1qh2f
      @user-vu6qn1qh2f 6 ปีที่แล้ว

      የኔ ፍቅር ከልቤ ነው አያልቄ አፈቅርሀለሁ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 6 ปีที่แล้ว +189

    ዋውውው መጣችሁ ሱሶቼ ስላማችሁ ይብዛ በስደት የለችሁ ውስጤ ናችሁ የእግዚአብሔር ስላም ፀጋ ይብዛለችሁ ስላም እድሩ ደስ ይሚል ምሽት ይሁንልን ♥♥

    • @user-mj3mg3gf3b
      @user-mj3mg3gf3b 6 ปีที่แล้ว +3

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ amen ፫ yina konejo

    • @jajsjwwjj30
      @jajsjwwjj30 6 ปีที่แล้ว +1

      ስጠብቅ ቆይቼ ጅንጀና ያዠኝ ውይ እዳው

    • @idjdhjdihtj5890
      @idjdhjdihtj5890 6 ปีที่แล้ว

      Amen marr

    • @idjdhjdihtj5890
      @idjdhjdihtj5890 6 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen amen amen mamey

  • @7yaat7yaat23
    @7yaat7yaat23 6 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞችእግዚአብሄር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ያሳምት ሰው ይበለን

  • @mer.45teklu8
    @mer.45teklu8 6 ปีที่แล้ว +181

    I am Eritrea 🇪🇷 but i love Ethiopia 🇪🇹

  • @user-ju6vx4go8w
    @user-ju6vx4go8w 6 ปีที่แล้ว +52

    ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ እናም ከሳምት በሁላ ወደ ሀገር ቤት ልገባ ነው ሰላም ሁኖ ለኔም ሳላም ግቢ በሎኝ ቻው ማሮች😓😭

  • @user-zb3xi8en3j
    @user-zb3xi8en3j 6 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች ውስጤ ናቸው ደግሞ ስወዳቸው
    አቢ የት ከርመሽ መጣሽ ፊልም ለማየት ህንድ የተጓሽ መስሎን ነበር ክክክክክ ከች

  • @sofyymohemmd1791
    @sofyymohemmd1791 6 ปีที่แล้ว +15

    ክክክክክክክክክ በሳቅቅቅቅ ግድልልልልል ዉይይይይይ ኑሩልንንንንንንንንንንንን

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቤቶችዬ እንኳን በደህና መጣቹ ።እንደዛሬ ስቂም አላቅ በዚህ በለሊት ኡፍፍፍ ።እስከ ሳምንት መልካም ሳምንት

  • @yabub25
    @yabub25 6 ปีที่แล้ว +6

    መጣችሁ ቤቶች ሠሠለቶችን አይቸ ሥጨርሥ እናተ ደሞ ከች አላችሁ ሸጋ ነው በርቱ እድሜ ለ wi fi ethio ሥገባ ይብላኝ እጅ

    • @abeoadona2139
      @abeoadona2139 6 ปีที่แล้ว

      ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ

    • @user-rk9tj1cv5q
      @user-rk9tj1cv5q 5 ปีที่แล้ว

      Rt43

  • @hadnettv6023
    @hadnettv6023 6 ปีที่แล้ว +4

    ስነ ጥበብ ኣጋር ና ሃይማኖት ኣይለይም ስለዚ ኤኔ ኤሪትራዊ ነኝ ብሆን ግን በ ኢቲ ቪ የምቀርብ ቤቶች የተሰኘ ተከታታይ ድራማ በጣም በጣም ነው የሚወደው በድራማው የሚሰሩ ሁላቾው ኣከብራቾው ኣለው በጣም ልዩ ችሎት ያላቾው ኣርቲስቶች ናቾው ስለዚ በጣም እወዳቹውና ኣደንቃቹው ኣለው ሁላቹው ጥሩ ስራ እየሰራቹው ነው ኣይዛቹው እከ ዘሩ ቀለጠ ባሻ Hiiiiiii ቢያቹው ኣለው ኤሪትራዊ ሙሉጌታ ከ ዳላስ ተክሳስ

    • @user-qq7xd4in1s
      @user-qq7xd4in1s 6 ปีที่แล้ว

      Tewelde Tesfalem weyleka kanka halifkani zhawey

  • @axumawit4482
    @axumawit4482 6 ปีที่แล้ว +86

    እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    ቅዱስ_ገብርኤል ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r 6 ปีที่แล้ว +1

      Axumawit አክሱማዊት አሜን አብሮ ይጠብቀን

    • @kokobesisay9982
      @kokobesisay9982 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen(3)

    • @axumawit4482
      @axumawit4482 6 ปีที่แล้ว

      Bete 1992 አሜን አሜን አሜን

    • @user-wj9wu4ik8d
      @user-wj9wu4ik8d 6 ปีที่แล้ว +1

      Axumawit አክሱማዊት አሜንማርዬ

    • @beletlove9074
      @beletlove9074 6 ปีที่แล้ว +1

      Axumawit አክሱማዊት አሜን፡ የኔዉድ፡አንችንምይጠብቅሽ

  • @TtTt-gg8ih
    @TtTt-gg8ih 6 ปีที่แล้ว +41

    ወውውው እንኮን በስለም መጣችህ ቤቶች የአገር ልጆች ቅዱስ ገብሬ ይተብካችህ

    • @brhanyemaryam9357
      @brhanyemaryam9357 6 ปีที่แล้ว +1

      Tt Tt
      Amennn ehte

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r 6 ปีที่แล้ว +1

      Tt Tt አሜን አብሮ ይጠብቀን

    • @user-mz7dr3tk8r
      @user-mz7dr3tk8r 6 ปีที่แล้ว +1

      Tt Tt ምነው በሰላም

    • @shamsoshamso6651
      @shamsoshamso6651 6 ปีที่แล้ว +1

      የዛሪው። ደስይላል። ቤቱች

    • @mulufanetaye9140
      @mulufanetaye9140 6 ปีที่แล้ว +1

      Tt Tt ቸሩ መዳህኒአለም ጋንችጋር ይሁን እህት በሰላም ግቢ! !!!!

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ቤቶችዬ የዛሬው ልዩ ነው ። እስኪወጣልኝ ነው የሳኩት ። አቢዬ የፊልም ሱሰኛዋ እንኳን ደና መጣሽ እከዬ ማስቲካውን እስኪበጣጠስ ወቀጥከው የታባቱ። kkkkkkk ዝንጥ ብለህ እያመነዠክ ሄደህ ዞሮብህ መጣህ ውይ ወንድሜን

    • @ijijaioshemela9399
      @ijijaioshemela9399 6 ปีที่แล้ว

      seblewongel Zeleke ok

    • @linaliiina5221
      @linaliiina5221 6 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkkkkk weyena eke kefesewa yetetalach ale

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 ปีที่แล้ว +1

    አዛልዬ በጣም ጥሩ እናት ሆነሽ ነው የምትሰሪው ምናለ ሁሉም ሰው እምደዚህ ለሰው ፍቅር ቢኖረው እላለሁ!!Thankyou!! በመጨረሻ የእከ እና የጋሽ ዘሩ ነገር አስቆኛል!!!

  • @user-zp5hl3dn7m
    @user-zp5hl3dn7m 6 ปีที่แล้ว +67

    ሁላችሁም በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ስላማችሁ ይብዛ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብዬ እወዳችሀለሁ

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 6 ปีที่แล้ว +1

      መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል AMEN Me to yani wedd

    • @user-zp5hl3dn7m
      @user-zp5hl3dn7m 6 ปีที่แล้ว +1

      shewa ye dengel Marym lejj የአንቺ መቶ የእኔ አልፍ አልፍ ውዴታ ይመችሽ አብሽሪ

    • @maryamhosin8951
      @maryamhosin8951 6 ปีที่แล้ว

      መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል እኔም ለአሏህ ብዬ ውድድድድድ ነው የማደርግህ

    • @user-zp5hl3dn7m
      @user-zp5hl3dn7m 6 ปีที่แล้ว

      Maryam Hosin እኔም እወደሻለሁ ከእኔ የበለጠ አላህ ይውደድልኝ ሹክረን ብያለሁ

    • @user-uy7js2gl6t
      @user-uy7js2gl6t 6 ปีที่แล้ว

      መሀመድ ዲኑ ነኝ የፎዚ ባል
      አሚንንን ያረብ
      ሁሉም ባለበት ሰላሙ ይብዛ

  • @user-el2wk3pw6i
    @user-el2wk3pw6i 6 ปีที่แล้ว +2

    ውድና የተከበራችሁ ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ አዛልየ የምትናገሪያቸው ንግግሮች ስወድልሽ
    በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ስወዳቹ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @rutalove6944
    @rutalove6944 6 ปีที่แล้ว +4

    Betammmm.... naw yemetasetelut demetoch ahununu like kalaregachu...

  • @user-jx4hs7ir6c
    @user-jx4hs7ir6c 6 ปีที่แล้ว +1

    ቆሌአቸው ያየኛል ክክክክክክክክ በሳቅልሞት ነው እከየ እዲው ስወድህ።

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 ปีที่แล้ว +9

    እሰይ እንኳን ደህናመጣችሁ ደብሮይነበር

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 6 ปีที่แล้ว +9

    ብቻዬን ሥለማየው ነው መሠለኝ ሣቁ ጠፍብኝ

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x 6 ปีที่แล้ว +3

    የሠዎ ሠርቅ አያደንቅ አለች ከሠያቴ እከና አቤ kkkkkkllllll

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነዉ ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ መልካም እለተ ሠበት በሥደት ያላችሁ እህት ወድምች ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ አሜን

  • @zinashsolaimon9282
    @zinashsolaimon9282 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ቤቶች ስታምራዉ ፈጣሪ ይጤብቃቹ !!!

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140
    @selameneshdingilmemkiyaye2140 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ እንኩዋን በሰላም መጣቹ ዉድ የገሬ ልጆች እስኪ ሀገር ፀሎት ያምሥፈልጋት ሰአት ለይ ናት ሁላችንንም በእምነታችን እንፀል

    • @mekakassa5607
      @mekakassa5607 6 ปีที่แล้ว

      selame nesh dingil memkiyaye 2 ቤቶች እወዳችሀለሁ

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 6 ปีที่แล้ว +12

    ዉይለካ ቅዳሜ ነዉ ሞት ይርሣኝቤቶችመቸ ነዉየምትጠገቡት💚💛💜በሥደትያላችሁ እህት ወንድሞቸ ደናናችሁልኝ 💜 እከ እና አቤ አረ አፈነዳችሁኝ 😂😂😂

  • @user-kx7rp3si6d
    @user-kx7rp3si6d 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ሁሌም በደሣታ ኑሩልኝ ዘና አልኩኝ በሠዉ አረብ ሀገር

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 ปีที่แล้ว +272

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ ግጩኝ

  • @user-dd7id1jo6b
    @user-dd7id1jo6b 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ እንኳን በደና ብቅ አላችሁ አየ እከ እንደዉ በሳቅ እኮ ነዉ ምገለኝ

  • @user-wq9ie4yv1d
    @user-wq9ie4yv1d 6 ปีที่แล้ว +60

    ዛሬ አለፈልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n 6 ปีที่แล้ว

      ነፃነት የማሪያም ልጅ ክክክክክክክክክክክ

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n 6 ปีที่แล้ว

      ነፃነት የማሪያም ልጅ ቤቶች''እንኳንደህናመጣችሁ''እከየ''ገደልከኝበሳቅ።

    • @user-wq9ie4yv1d
      @user-wq9ie4yv1d 6 ปีที่แล้ว

      هشام الحكمي hahaha

    • @dhdhsrbsvsg7907
      @dhdhsrbsvsg7907 6 ปีที่แล้ว

      ነፃነት የማሪያም ልጅ neqgp

    • @aminaadem1157
      @aminaadem1157 6 ปีที่แล้ว

      ነፃነት የማርያም ልጅ

  • @banchb18
    @banchb18 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አረ ሞትኩ በሣቅ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-qc5cy3qd6e
    @user-qc5cy3qd6e 6 ปีที่แล้ว +5

    እንኮን በሰላም መጣችሁ ቤቶች በስራ የተጨናነጨ አምሮችን ፈታ ታደርጉታላችሁ በስደት ያላችሁ ወገኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c 6 ปีที่แล้ว

    የአዛሉ ቀና አስተሳሰብ በስማአብ ልብ ይስብራል እውነት እድሜ ይስጥሽ የእኔ መልካም

  • @zahara.mehammedimohammed3338
    @zahara.mehammedimohammed3338 6 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣቹልን ምርጦች

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሰሰለት እና ቤቶች
    በተከታታይ ነው ሚመጡት ደስስ ሲል በመላው አለም የምትገኙ ኮመቶች ሰላማቹ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😙😙😙😙😙😘

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ Amen ye anchem selame bezete yebellen ehta amen amen amen

  • @reemreem-wg7nz
    @reemreem-wg7nz 6 ปีที่แล้ว +65

    ብሊዝ ላይክ
    16ኛ ♥♥♥

    • @burtqabb7851
      @burtqabb7851 6 ปีที่แล้ว

      réém réém 😘😍😍😍😇🤗👪👪💘💘❤❤❤❤

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቤቱት እካን ደና ከች አላቹ እዴት እደምትናፍቁኝ አይጣል ነው

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 6 ปีที่แล้ว +3

    እፋ በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ይመቻችሁ ሰሰለቶች አናደውኝ ነበር በናተድራማግን ፈታ አልኩኝ

  • @aminaahamad9269
    @aminaahamad9269 5 ปีที่แล้ว +2

    እትየ በጣምጡሩናት ያረብ መዳምንእዳችባረገልኝ

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 6 ปีที่แล้ว +7

    አቢ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @vfgfgggv6645
      @vfgfgggv6645 6 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ አሊ ወሎየዋ des setilu

    • @fatmaabdullah7565
      @fatmaabdullah7565 5 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ አሊ ወሎየዋ አንቺአንኳንደናመጣሽ አቢንተያት

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i 6 ปีที่แล้ว +1

    ስጠብቃችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜ ምሽት እዴት ደስ ይላል ቤቶች እና ሰሰለት ደራማ አለ

  • @user-su9mz8ky5l
    @user-su9mz8ky5l 6 ปีที่แล้ว +33

    አይተነው አይተነው ካልሆነ ነገሩ፣፣
    እገባበታለን እኛም ከትዳሩ ፣፣
    እኮ መች እንዳትሉ ዝም ብላቹሁ እዬ ላይክ ግን ግጩኝ

    • @hayatmohmmed2009
      @hayatmohmmed2009 6 ปีที่แล้ว

      awa adkn aykrm😃😃
      👍👍

    • @leylashamssoo2941
      @leylashamssoo2941 6 ปีที่แล้ว

      ዋው ቤትች ባጣም ደስ ይላል

    • @tensayegatent186
      @tensayegatent186 6 ปีที่แล้ว

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና ያልተጻፈ አታንብቢ ነብሴ

    • @csgsfsgxfty780
      @csgsfsgxfty780 6 ปีที่แล้ว

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q 6 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-dr8hv7ip6r
    @user-dr8hv7ip6r 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋው ኡንካን ደህን መጣችሁ ቤቶች ገብብብብብ ጋብ በሉ ገደኞች ዘሬ 3ነኛ ለይክክክ ግጩኝ ዛሬ የሰርግ ቀነው መልካም ጋብቻ በሉልኝ ሁላችንም እወዳቸዋለሁ

  • @barhmtetjtj2733
    @barhmtetjtj2733 6 ปีที่แล้ว

    ካካካካካካካካ መጨረሻው በጣም አሳቀኝ የእከ ቅዠት ሁላቸውም ምርጥ ናቸው

  • @user-bk1ck7yu1t
    @user-bk1ck7yu1t 6 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ እህት ወንድሞቼ እንደው እስቲ ሳውዲ የምትኖሩ እህቴ ከጠፋችብኝ ከ4 አመት በላይ ሆኗታል እንደው እስቲ ተባበሩኝ ሰላም በላይ ትባላለች ትግስት ከናዝሬት ፈላጊ እህቷ። በእግዚአብሔር ስም እማፀናችሁለው።

  • @user-rw3mq2mm8q
    @user-rw3mq2mm8q 6 ปีที่แล้ว +1

    ደብሮኝ ነበረ አዝናናቹሁኝ በተለይ የእከ ቅጀት ሀሀሀሀሀሀ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 ปีที่แล้ว +4

    ኦ ተመስገን እከ ልብስ ቀየረ

  • @user-fs1wx7mg6m
    @user-fs1wx7mg6m 6 ปีที่แล้ว

    ቤቶችየ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ .በሳምንት አንድ ጊዜ ብቻ ሆነ እጂ .እባንተ ስመጡ .ያለ ደስታ

  • @user-db6wx6sl2n
    @user-db6wx6sl2n 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ.አዛልየን ለማዳም በምንአባቴ.ተርጉሜ ላስረዳት.

    • @ahmedmuhammednoor9714
      @ahmedmuhammednoor9714 6 ปีที่แล้ว

      ህይወት Yesuf be spanishe

    • @user-db6wx6sl2n
      @user-db6wx6sl2n 6 ปีที่แล้ว

      Ahmed Muhammed Noor አረበኛነዋ እስፓኔሽአትችልም

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 5 ปีที่แล้ว +2

    በስደት አለም ከፈጣሪ በታች ደስተኛ አረጋቹኝ አመሰግናችዋለው

  • @fatumatuhamuhammednurr9490
    @fatumatuhamuhammednurr9490 6 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ የኔ ማር አዛሉ ምን ላርግሽ ላቢ ስትፈቅጅላት ምን አለ ሁሉም እዳች ቢሆን ነው ያልኩ

  • @ሠናይትየድንግልልጅ
    @ሠናይትየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይ ቤ በጣም ነው የም ወድ ህ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውውውውው ድድድድድድድድ !!

  • @mikiman8543
    @mikiman8543 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይ እከ አሁን አሁን አሰልቺ ሆኗል

  • @nafketaalemyehu7598
    @nafketaalemyehu7598 6 ปีที่แล้ว +2

    አቤት በሳቅ ገደላችሁኝ እፍፍፍፍግ ሳላወልቀው

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 6 ปีที่แล้ว +5

    Hahahaha እከ እረፍት የሚወጣበት ጊዜ መች ይሆን እያልኩ ነበር

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በአዳዲስ ርእስ ዘና ታደርጉናላችሁ

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 ปีที่แล้ว +3

    Wellcome ብለናል #ቤቶች የእኛ #ተናፋቂዎች

    • @yoeltshger3767
      @yoeltshger3767 6 ปีที่แล้ว

      ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ fetesh agbian ethiopia film

  • @tig4420
    @tig4420 6 ปีที่แล้ว +1

    😔😔😔😔እንቅልፊን ምን ላርገው መቼም የያዘኝ ፎንቃ ከይቢ አይን አያስከድነኝ 😘😘😘😘ይቤ ፍቅር ነህ እኮ

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 6 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ቤተሰቦች💓💓💓

  • @user-nr6lk9dw2x
    @user-nr6lk9dw2x 6 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ዘና ነው የምታደርጉኝ እደዛሬ ግን ሆደ በሽቆ አያውግም አቦ ይመቻችሁ ቤቶችየ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ame7696
    @ame7696 6 ปีที่แล้ว +4

    አለን እንዳለን መልካም ምሽት

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶች እንኳን በሠላም መጣችሁ😍😘😍😍😍😍#የሀገሬ ልጆች #እንኳን
    ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊይ ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችሁ /አደረሠን አሜን ፫ በችግራችሁ ግዜ ከሠው አለቃ ይልቅ የመላክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ።

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አቢየ ፍቅር እኮነሽ በጣም ትችያለሽ እኪ ይመቻችሁ ማሮች

  • @user-gs9bb7ib6h
    @user-gs9bb7ib6h 6 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ልጆች አንዴት ከረማችሁ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @user-es1sm4bi1v
    @user-es1sm4bi1v 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ምርጥ ሀገራዊ ድራማ እየተዝናናን ጥሮ ትምህርት አቦ ይመቻችሁ ቤቶች ውስጣችን ናችሁ የማርያም ልጅ ከድሬ♥♥♥!!!!!!!!!!!

  • @user-ke5vm5ii3i
    @user-ke5vm5ii3i 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እድሚያችሁ ይርዘም ምርጦች

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 6 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ቤቶች 😍

    • @pp6385
      @pp6385 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን

    • @pp6385
      @pp6385 6 ปีที่แล้ว

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን ዋዉወ
      ♠♥♠፨♠♥♠♥♦♠♥

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว

    አዘልዬ ለአስርዎች ትምህርት ነት ሁሉም ያምራል ቤቶችዬ ኑሩልኝ

  • @user-iz2bi7is4f
    @user-iz2bi7is4f 6 ปีที่แล้ว +4

    ሳላወልቀው ኣይ እከ

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 ปีที่แล้ว

    ሰታምሩ የማስቲከዋ ነገር😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @yealembezaeyesusnewst9698
    @yealembezaeyesusnewst9698 6 ปีที่แล้ว +4

    uuuuffff metchhulgn betoch maroche nurulgn tabrku

  • @user-bk1zc5ix9u
    @user-bk1zc5ix9u 6 ปีที่แล้ว +2

    እሚቀጥሎው ካስት አርጎኛል መልካም እድል በሉኝ

  • @user-kl8hu5cg5e
    @user-kl8hu5cg5e 6 ปีที่แล้ว +4

    ፊልም ኣድናቂ ነኝ በተለይ •ቤቶች• ዋው
    i m From •ትግራይ•

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว +1

      Mulue Asli ክክክክ ሙሊትይ የውጭ ፊልም ኣይደለም የኢትዩ ፊልም ነው ክክ

    • @user-kl8hu5cg5e
      @user-kl8hu5cg5e 6 ปีที่แล้ว

      ዘሩ ቀለጠ ክክክክክ ጓል መቐለ ሽኮር ነውንዴ ኣኣኣኣ እኔኮ የቤቶች ፊልም መሰለች ክክክክክክ ከርፓብሊካዊት ትግራይ ነኝ

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 ปีที่แล้ว +1

      Mulue Asli እንቓዕ ዳሓን መጻዕኩም ርፓብሊክ ትግራዋይቲ ሽኮር ክክክ

    • @user-kl8hu5cg5e
      @user-kl8hu5cg5e 6 ปีที่แล้ว

      ጓል መቐለ ሽኮር እንቋዕ ዳሕና ጸንሑ ክክክክ

  • @salamsalam6301
    @salamsalam6301 6 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂uuufff nurulign Betaseboche😘😘😘😘😘

  • @reyes4839
    @reyes4839 6 ปีที่แล้ว +6

    አብዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @ahmedkool9900
    @ahmedkool9900 6 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂

  • @user-gk4tv7no6p
    @user-gk4tv7no6p 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ግን ሁሉ ሠው እንዳዛሉ ቢሆን እሳ እረ ግማሹ ሠው እንኳን ይመቻችሁ ውዶች

  • @user-pf7cr3pj6v
    @user-pf7cr3pj6v 6 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ ማሮች ስወዳችሁኮ አላየሁትም አይቸ አስተያየት እሰጣለሁ

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 5 ปีที่แล้ว

    እርስዎ አዛሉ እውነተኛ የደሃ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @maheltsolomon9409
    @maheltsolomon9409 6 ปีที่แล้ว +4

    I am from 4 kilo i love betoche specially yeba

  • @yedenegellijtezeta5308
    @yedenegellijtezeta5308 6 ปีที่แล้ว +1

    😚😚😙❤💋💋betoch nurulen betam yameral 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammednasir990
    @mohammednasir990 6 ปีที่แล้ว +3

    marrrrrrc

  • @malatlovenobroblim8800
    @malatlovenobroblim8800 6 ปีที่แล้ว +1

    batoch Enkwan Dehna metachhu Enamesegnalen

  • @mohamedosmanyasin8815
    @mohamedosmanyasin8815 6 ปีที่แล้ว +3

    betoch

  • @useruser7483
    @useruser7483 6 ปีที่แล้ว

    አይ ቤቶች ዕድሜያቸው ያርዝመው አዝናናቹኝ

  • @concernederitrean6062
    @concernederitrean6062 6 ปีที่แล้ว +4

    I am Eritrean 🇪🇷, I love Ethiopian 🇪🇹 movies.

  • @pomye-tv9vi
    @pomye-tv9vi ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስይላል

  • @user-xw8gx1rk7u
    @user-xw8gx1rk7u 6 ปีที่แล้ว +4

    ##ርስትየ አረ ምን ላርግ ብቻየን አበድኩ

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @mhal2230
    @mhal2230 6 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ሣውዲወች ስራ ፈልጉልኝ አቦ ጅዳ መካ እዲሁም ጣይፍ

    • @mhal2230
      @mhal2230 6 ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጥልኝ

    • @fatumaabdu4770
      @fatumaabdu4770 6 ปีที่แล้ว

      ኢሻአላህ እህት

  • @user-lk6xs6ru9x
    @user-lk6xs6ru9x 6 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk እረ እከና አቢ በሣቅ ገደላችሁኝ

  • @user-pk7xg4zg7s
    @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች መጣችሁ ስወዳችሁ መናፍቃንን ግን አይወክልም
    ሠዉ በስራዉ ይወደዳን ይጠላንም

    • @ክብነሸሊንትሶ
      @ክብነሸሊንትሶ 6 ปีที่แล้ว

      ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ hayimanotacha n ESHI inji amaniadeleshimi 😴

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 6 ปีที่แล้ว

      ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ yetengawe malkaam serash nawe yameyasewdedesh xaotaam

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 ปีที่แล้ว +1

      ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ ግን ወሬ አያስጠላቹም በጌታስም ሁሉ ቦታ ሀይማኖትና ዘር እያነሳቹ መነዛነዝ

    • @user-pk7xg4zg7s
      @user-pk7xg4zg7s 6 ปีที่แล้ว

      የምኖረውም የምሞተውም አላማዬ ስለሆነው እየሱስ ነው ሠለምጠላቸዉ ነዉ

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 ปีที่แล้ว

      ሚስጥረኛየ እመቤቴ እወድሻለሁ የኔ እህት ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ ገዳይ ነው የምታያቸው ከጎንሽ ያሉ ሰዎች ካልወደድሽ ያላየሽውን እግዚአብሔርን ልቶጂ አትችይም

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍ አየ ቤቶች ውስጤ ናቹሁ ክክክክክክ እረ በሳቅ ዘሬ ለሞት ነኝ

  • @user-hj6tg6pn1t
    @user-hj6tg6pn1t 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ቤቶች ምርጦች ናችሁ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 ปีที่แล้ว +2

    ረ፭ረ እናንተየ ከ...ና.. ፍቅር ያዘኝ እኮ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 6 ปีที่แล้ว

    284 ኛ ደረጃ ነኝ አቤት ደስስስ ሲል ሳይቀድሙኝ ብዬ ነው እከየን አይቸ እስከምመለስ አይቸ መጣሁ

  • @xrxrr4366
    @xrxrr4366 6 ปีที่แล้ว

    ኮሜተሮች ሠላም እግዚአቢሂር ከናተጋር ይሁን የኔ አዎቃበዶች ሥወዳችለሁ።

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፍርፍር በላሁ

  • @user-yl8by4ms5y
    @user-yl8by4ms5y 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ አይ እከ የምር አሳከኝ ክክክ እህ በጣም ተናድጀ ነበር