Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 356

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +135

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች!!!

    • @chalturegasa
      @chalturegasa 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen amen amen lanchim selamish yebzalesh ehete🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤💔💔

    • @ayinetube1369
      @ayinetube1369 2 ปีที่แล้ว +2

      amen amen amen

    • @emebet2862
      @emebet2862 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

      @@chalturegasa ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +67

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @idrisabiti9650
      @idrisabiti9650 2 ปีที่แล้ว

      Alahamdulillahi

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ትክክል ወላ

    • @መርየምዩቱብ-የ6ፐ
      @መርየምዩቱብ-የ6ፐ 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@yefikirTube ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 ปีที่แล้ว +31

    ወይ ሁሌ ቁምነገር ነው የምታሰተላልፉት እናመሰግናለን ቤቶች ሰወዳችሁ💖💖💌 አገሬን ሰላም ያድርጋት💒💒

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ለፍልሰታ ጾም አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች!!
    መልካም የሱባዔ ጊዜ ይሁንላችሁ!!

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 2 ปีที่แล้ว +94

    ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ

    • @chalturegasa
      @chalturegasa 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen ethiopia le zelalem tesak egzaber selamun yabzalachu waganoche 🙏🙏💚💛❤❤❤

    • @emebet2862
      @emebet2862 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว

      Ameeeen tabarekilign

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 2 ปีที่แล้ว

      #ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ብቻ መታየት ጀመረ❤️
      ፍርፍርርር…ፍርፍርርርር.....ብሎ መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ
      👇😁👇😜👇😜👇😜👇😜
      th-cam.com/users/YaradaLejTube

    • @حياهمجروحه
      @حياهمجروحه 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @Neju197
    @Neju197 2 ปีที่แล้ว +25

    እኳን ደህና መጡ የምወዳችሁ የማከብራቹ ፈታ ዘና የምታደርጉኝ ቤቶች🇪🇹ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

    • @mahirmahmud1918
      @mahirmahmud1918 2 ปีที่แล้ว

      🌷💚🎠👍💖❣🌷😘😛🤗😑

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +12

    በሀገርምሆነ በሥደት ያላችሁ አሠላምሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብየልበላችሁ የአላህ ሰላምና እዝነት ሁሌ አይለያችሁ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ለሞቱት ጀነት ላለነው ሰብር አላህ ይወፍቀን አሚን

    • @ሰሙነኝህልሜንናፊቂ
      @ሰሙነኝህልሜንናፊቂ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም ዉደ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ
      @ኡሙመስኡድልጅንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ አሚንንንንን ለሁላችንም ያረብ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሀገራችን ማነው እደኔ ቤቶችን የሚወዲ💚💛❤🥰🥰🥰❤

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍፁም ነብስህ በፍፁም ሀይልህ ሀሳብህም ውደደው ባልንጀራህን እንደራስህ ውደደው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ መውደቅ መልካም ነው ወድቆ መቅረት ግን ሞት ነው የሰው ልጅ የሚሞተው ተስፋ የቆረጠለት ነው ህልማችን ን ለማሳካት እምነት ትእግስት ተስፋ ፅናት ጠንክሮ መስራት አስፈላጊ ነው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦቿ ምስጋናም ለአትሌቶቻችን ቤቶች እናመሠግናለን ግዜውን የጠበቀ ወሳኝ ነገር ነው በርቱ

  • @super12star
    @super12star 2 ปีที่แล้ว +11

    የቤቶች ሲትኮም በጉጉት ተመልካች እና አድናቂ እስኪ ላይክ ግጩኝ 👍

  • @semiratube5593
    @semiratube5593 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንዴ ዘሬ ደንግጠ አይቼሀት አለቅም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +4

    አረጋሽዬ ትችላለች👍 የቤት ችግር ላለበት ግንባር ቦታ የለም ደላላው😄😄

  • @birkegulu1179
    @birkegulu1179 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ የደስታየ ምጭ❤🇪🇹❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 ปีที่แล้ว +10

    ተወዳጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ሆነሀል በርታ የድሮ አሸናፊ ማህሌት ይቤን ኮፒ አድርገሀል በርታ👍👍👍❤❤❤❤❤

    • @eexx828
      @eexx828 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍💓💓💓💓💓

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!! ፈጣሪ ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ክረምት እንዴት ነዉ የሀገሬ ልጆች!!!

    • @belayneshtechane398
      @belayneshtechane398 2 ปีที่แล้ว

      አዛሉየ ስወድሽ ኮ በማሪያም 💋💋💋💋💋

    • @መዲጎንደሬዋ
      @መዲጎንደሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@belayneshtechane398 ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@መዲጎንደሬዋ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም የሀገሬ ልጆች አገራችን በጣም ከባድ ብርድ አለ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 2 ปีที่แล้ว +3

    መላውየክርሥትናእምነት።ተከታዮችበምሉ።እንኳን።ለፍሥለታፆምአደረሳችው።አደረስን።

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +9

    በይቤ የተተካው ልጅ እና በማፊየተተካችው ዋውውውው በጣም ጎበዞች

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አረጋሽ 😂😂😂💖💖💖

  • @mulatuworku1619
    @mulatuworku1619 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ የዛሬው ጥሩ ነው

  • @LidatuSisay
    @LidatuSisay 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ አረግዬ በጣም ነው የምወድሽ
    ቤቶች እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
    [ የእውነት ባለቤት እንኳን ቢሆን ሙግትን(ክርክርን) ለተወ ሰው በጀነት ዳር ላይ ቤት ዋስ(ተያዝ) እሆነዋለሁ። ውሸትን ለቀልድ እንኳን ቢሆን ለተወ ሰው ጀነት መካከል ላይ ቤት ዋስ እሆነዋለሁ።]
    አቡዳውድ ዘግበዉታል
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ኢስላማዊ ትምህርቶች ፈትዋ የነብያቶችን ታሪክ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ

    • @ideaahmad5949
      @ideaahmad5949 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ ዐለሂ ወሰለም

  • @Imantube4
    @Imantube4 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን ዳን ማጣችሁ ዬ ኢትዮጵያ ዲምቀቶች ሁሌም አዲስ 🌹🌹🌹

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ስለም ለሀገረ ይህን ።

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ ❤💚💛❤️💚💛🧡

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣችሁ ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁለሁ እሺ 😘😘😘😘😘😘😘 እና ቤቶች የሳቂምንጮች ደበር አድርጉኝ ነበር ኖሩልኝ ፈገግአደረጋችሁኝ 😂😂

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +4

    ተናፍቃችሀል💗💗💗💗❤ኑልን💘💘

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር እና ደስታ እግዚአብሔር መመስገን ለሀገሬ ይሁን ማጣት መቸገር ማልቀስ ለሴጣን ይሁን ሰላም እና ጤና ለቤቶች ይሁን በሠላም ለሀገራችን የብቃትን እግዚአብሔር ስደተኞችን ዘረኝነት ላልተማረው ለአይዕምሮ ጠባብ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹✊✊✊✊✊

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 2 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ አቀራረባችሁ ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @mehretbetaso102
    @mehretbetaso102 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ የኔ ፍቅር ኦውች ❤❤❤ውድድድድድ ♥️♥️🥰🥰

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ እወዳችሁአለሁ

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅና ምርጥ ነው ቤቶች። ና ዋና ሆነሃል በርታ፡ ኣቢና ሻሼ ደስ ስትሉ፡ ኣረግየ ልዩ ናት፡ ዋናዎቹ ደግሞ ዋና ናቹ ኑሩልን። ኣዲስትዋ ማፊ ወድጃታለሁ፡ ጎበዝ ናት። ይበቃልም ጎበዝ ነህ፡ ግን ቃላት ኣጥና። ኣማርኛ ሞከርኩት። Love you all.

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ እንቁ ወገኖቼ ለፆመ ፍልስታ ለማርያም❤❤❤❤የበረከት ፆም ይሁንልን🤲🤲🤲❤❤❤❤ቤቶችዬ ምርጦችዬ ስወዳቹ😘😘😘

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 2 ปีที่แล้ว +4

    እርስቴን የበላ ጅብ አይጮህ አለሣ ናፍቃኛለች የኔ ቅመም😍💞💞💞

  • @azalechtarekegn7266
    @azalechtarekegn7266 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ደስ የሚል! ብዙ የሚራገሙ ሰዎች ባሉበት የሚመርቅ ሰዉ ሲገኝ አሜን ! አሜን ! አሜን !

  • @rurubeshir711
    @rurubeshir711 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቤን የተካው ልጅ በጣም ተመችቶኛል በጣም ጎበዝ ማፊን የተካችው ምንም አትል የአቶ ዘሩ ቤተሠቦች እወዳችኋለሁ በርቱልን አሜንዬ የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @ስጋሓመድራያ
    @ስጋሓመድራያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች 🇪🇹🇪🇹🤗🤗🤗🤗❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ቤቶች የኔ አዝናኞች 😘😘😘😘💖💖💖💖🎂🎂

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ሁሌም ምርጥ ናችው

  • @tsegayegetalije7562
    @tsegayegetalije7562 2 ปีที่แล้ว +1

    Inkani dana matachuu uuuyyyyiii መስተዋቂያ ስለጠፈ ደስ ብሎኛል

  • @ahimed480
    @ahimed480 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤🌹

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ

    • @Minasie-o5z
      @Minasie-o5z 2 ปีที่แล้ว +1

      𝒆𝒏𝒌𝒖𝒂𝒏 𝒂𝒃𝒓𝒐 𝒂𝒅𝒆𝒓𝒆𝒔𝒆𝒏😍

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንእኳንአብሮአደረሰንየዛሬአመትለሀገራችንያብቃን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ አሜንንንንን

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@Minasie-o5z አሜንንንንን

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 2 ปีที่แล้ว

      #ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ብቻ መታየት ጀመረ❤️
      ፍርፍርርር…ፍርፍርርርር.....ብሎ መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ
      👇😁👇😜👇😜👇😜👇😜
      th-cam.com/users/YaradaLejTube

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว +5

    🍃:::::::ትዕግስት / ሰብር :::::::🍃
    በጣም ያስፈልጋል ልበ ሰፊ መሆን
    በትዕግስት በመዋብ ብሎም ማስተዋልን
    መሞት በዚህች መድር መሞትም አለና
    ለዛ ለፍርዱ ቀን እንዘጋጅና
    ሆደ ሰፊ ሆነን ትዕግስት እናርግና
    ፀረ ባሕሪን ትዕግስት እናስወግድና

  • @tadese7314
    @tadese7314 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጀዋለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ቀን የና ነው ወይ ና ይመችህ 😍
    አርጋሽ ግን ልጆቹን አስበርግገሽ ጨረሽ ስወድሽ ካራክተርሽ በጣም ከባድ ነው 😍

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቸዉ ቤቶችየ 👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadaabdu479
    @seadaabdu479 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሀገሬን ሰላም አዲርግልኝና በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ 😢የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤😢🤲🤲🤲🤲

  • @uaeuae7039
    @uaeuae7039 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia love you yenee wudii 💖♥️💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂 እንወዳቺኋለን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ናሐ በሳቅ ገደለኝ አይዞህ አንድ ቀን ይሳካል ሕልምሕ ተስፋ አትቁረጥ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ልዩ ናቹ እኮ ስወዳቹ😘😘😘😘😘😘

  • @shalomtadesse753
    @shalomtadesse753 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ በርቱ አዲሶቹ በጣም ጎበዞች ናቸው በርቱልን እንወዳችሃለን

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ሱሴ...😍😍😂😂😂😂❤

  • @mkeamakeh6465
    @mkeamakeh6465 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አረጋሽ ታዝናናኛለይ

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት በቀልድ እያዋዛችሁ የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ደስ ይላል በርቱልን ♥️♥️♥️አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እሙነጃት-ዸ4ፀ
    @እሙነጃት-ዸ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንየ የኔ ማር🌹🌹🌹አቢየኔ ውብ🌹🌹ሻሸየኔ ምላስ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ2ኸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ2ኸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በሣቅ በሩጫ አድሳበባን አልፊያለሁ አላለም አይ ና

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይበቃል በሳቅ ገደለኝ እንደሮጠ ሞተ አላለም😂😂😂😭❤❤❤❤

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ እኔ አራጋሺን ምዎድ አለግን አራጉዬ 😘😘😘

    • @yenunigatu8679
      @yenunigatu8679 2 ปีที่แล้ว

      Are hoy yamiwad new yamibaragig yalahew!?hhh

    • @meazimeazi6572
      @meazimeazi6572 2 ปีที่แล้ว

      Bryan began new yemwedat endanhe

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ውድ የኢትዮጲያ ልጆች ቤቶች በጣም ቁምነገር አስተማሪ ድራማ ነው የምወዳችሁ እየገባችሁ ሁላችሁም ህልሜን አሳኩልኝ ከጎኔ ቁሙ🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቤን እና ማፊን የተኩት በጣም ጎበዝ ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍 አረ አረጋሽ አረጋጊዉ ጩኧቱን እኔም ፈራሁሽ 😜😜😳😳🙄🙄

  • @የወሎልጅያውምየወግድ
    @የወሎልጅያውምየወግድ 2 ปีที่แล้ว +7

    የሥሰደት እህት ወንድሞቸ ብቻየን ማየት ስለሚደብረኝ ኑ አብረን እንይ ሠላማችሁ ይብዛ ቤቶችን የሚወድና እደኔ ቅዳሜ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ 😘😘

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድቆ ከመቅረት 👍👍👍
    ግን ዛሬ 👉እከ 👈ቢኖር ምርጥ ነበርርርርርር

    • @aswasw1646
      @aswasw1646 2 ปีที่แล้ว +1

      ተልከስክሶእከማ

  • @የደደየየዘረረሠረ
    @የደደየየዘረረሠረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዌል ቤቶች ሠላም ለሀገራቸን

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቱ ቤቶችየ ውዶቸ።

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እንኳን መጣችሑልን 💚💛❤️🙏

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳንም መጣችሁልኝ 💘💘💘💘💘💘💘

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 2 ปีที่แล้ว

    Betoch wel come unakan bee selam matachuh ♥️♥️💞💓

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እቺ አረጋሽ
    ሰውን ማስደንገጥ ነው እንደ ስራዋ ኤጭ
    ስንቴ ነው ያስደነገጠችኘ
    ሆ🥺😱😱😳☹️😳😱😱

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ክ

    • @ብሩክከበደ-ገ4አ
      @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samraketema7789 የእውነት ስንቴ አስደነገጠችኝ
      ሆ ጉድ እኮ ነው እናንተ 🤨😏😁👈

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪኪ 🤣🤣🤣🤣🤣ረ በሳቅ

    • @ብሩክከበደ-ገ4አ
      @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp ሳቅልኝ የኔ ውድ ይሄው እኔም ላግዝሽ 😁 🤣😁 የመዳም ቅመሞች ደህና እደሩ ❤️🙏

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክድራማላይሌሺትደነግጫለሺ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ እኮን ደህነ መጣችሁ ሰላም ለሀገሬ ይሁን ቤቶች የሳቄ ምጮች

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ አረጋሽ ቆሌየን ገፈፍሽኝ

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +3

    ይበቃል አልተቻለም ዋው ጎበዝ ልጅ ነው

  • @amanherapno5463
    @amanherapno5463 2 ปีที่แล้ว +1

    Long live our land bless family ❤❤

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አደገች መሸአላህ

  • @ጥሩዬyoutube-q5o
    @ጥሩዬyoutube-q5o 2 ปีที่แล้ว

    ዋዊዊዊዊዊዊ ተለቀቀ እንኳን በሰለም መጠችሁ

  • @ወባለምነኝተስፈኝው
    @ወባለምነኝተስፈኝው 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህና የምወዳችሁ የማከብራቹ ፈታ ዘና የምታርጉኝ ቤቶች ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @selamtadese9025
    @selamtadese9025 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ የዛሬው ልዩ ነው ክክክክክክክ

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ❤️❤️❤️

    • @adanemolla320
      @adanemolla320 2 ปีที่แล้ว

      አንኮአን ስላምመታቺሁ

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዲም ቀን ኮምቸ አላቅም ዛሬ ልኮምትእስኪ

  • @እሙነጃት-ዸ4ፀ
    @እሙነጃት-ዸ4ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይበቃል 🌹

  • @mastawal-r9x
    @mastawal-r9x 2 ปีที่แล้ว +4

    🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥🌻💥
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏
    እመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም በእለቷ ቀኗ ቸር ወሬ ታሰማን ከክፉ ሁሉ ትሰውረን ፆሙን በሰላም አስጀምራን በሰላም ታስጨርሰን የሰላም የፍቅር ጾም ታድርግልን ጾም ጸሎታችን ትቀበለን የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን ጸጋና በረከት አይለየን አሜን፫👏

    • @yenunigatu8679
      @yenunigatu8679 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳነሰ አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @hiwotmatabee4702
      @hiwotmatabee4702 2 ปีที่แล้ว

      ameen ameen enkwan abro adrseni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 2 ปีที่แล้ว

      #ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ብቻ መታየት ጀመረ❤️
      ፍርፍርርር…ፍርፍርርርር.....ብሎ መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ
      👇😁👇😜👇😜👇😜👇😜
      th-cam.com/users/YaradaLejTube

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤቶችን ማዬት ካቆምኩ ቆየሁ ይበቃል ከወጣ ወድህ ፍላጎቴ ተዘጋ ይበል ተብሎ ደሞ የማፊ ነገር ተደገሞ ይበልጥ ርስቴም ጠፋች በቃ እየተመቸን አይደለም አቶ ዘሩ እባከዎትን የዱሮ ቤተሰብዎትን ይመልሱልን

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 ปีที่แล้ว +3

      አትጃጃል ያሉትን ማበረታታት መቼ ነው የምንለምደው? ሁልጊዜ የሞተ ታሪክ ማድነቅ ባህል ሆነ:: ያሉትን አድንቅ አበረታታ:: ከበሮ በስው እጅ ያምር ሲይዙት ይደናገር እሉ አስተዋዬች::

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว

      @@melkamelak9882 በትክክል ደሞም ይችላሉ የተተኩት ደሞ በደንብ ሲለምዱ ይሰራሉ ብቃታቸውም አሪፍ ነወ እነኚህህን እያሳደገን ብናበረታታ አሪፍ ነው

    • @YaradaLejTube
      @YaradaLejTube 2 ปีที่แล้ว

      #ጉድ_ፈላ አዲስ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ብቻ መታየት ጀመረ❤️
      ፍርፍርርር…ፍርፍርርርር.....ብሎ መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ
      👇😁👇😜👇😜👇😜👇😜
      th-cam.com/users/YaradaLejTube

  • @ኸድጃብንትባባ
    @ኸድጃብንትባባ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንመጣችሁ
    ክክክ ና

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቤቶች እዴትናችሁ ግን ይበቃል እናማፊ ህወጡብሆላ ብዝም

  • @AlemituHayilu
    @AlemituHayilu 22 วันที่ผ่านมา

    Long live our land bless family♥️♥️♥️💖💋💋💯❤️❤️❤️❤️🧡💚🩵💙💜🤎🖤🤍🩷💘💖💖💘💘🩷🤎💜🩵💖💘🩷🤍🖤🤎💜💙🩵💚🧡❤️💯💯

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 2 ปีที่แล้ว

    Selamachihu yibzalachihu wud betochi na teketayoch

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን💚💛❤

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 2 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👍

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ሂወቱን ለማትረፍ ዮሟላል ይሟላል አሉ ይቺ ናት ኢትዮጵያ

  • @ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ
    @ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😬ወዬው በሳቅ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว

    Homme sweat homme 😃💚💛❤️👌🏾💖✨ j'adore ❤️🤩🥰

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 2 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ

  • @eshetugichamo1732
    @eshetugichamo1732 2 ปีที่แล้ว

    አዘለች አንች ልዩ እነት ነሽ ለአንች ትልቅ ክብር አለኝ በግሌ ራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጠሪ ይስጥሽ ... አያችሁ እነት ትለያለች !!

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 ปีที่แล้ว +1

    አቢወፍረሻል

  • @siitezzz248
    @siitezzz248 2 ปีที่แล้ว +1

    Akatarewoch

  • @sarameshamo5701
    @sarameshamo5701 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላእናተ ይሁን ቦቺዬ ግን ርስተ የት አለች ጣፍታለች በስላም ነው

  • @fac9384
    @fac9384 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ለአሹራ ፁም አለህ በሰላም አደረሰን

  • @emanlove4048
    @emanlove4048 2 ปีที่แล้ว +3

    ግንቁይ እርስቴ ውዴትሄደች በዚህድራማነበር ታዋቂየሁነችሁ

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing in1day 4Marton finish ና 😂😂😂😂😂