/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 684

  • @derejekuma2249
    @derejekuma2249 5 หลายเดือนก่อน +41

    እረ በማሪያም ምን አይነት ጥምረት ነዉ በፈጣሪ ስም ስታምሩ ❤❤❤(እስኪ እንደኔ ጥምረታቸዉ የሚያስደምመዉ)

    • @AfirkaUae
      @AfirkaUae 5 หลายเดือนก่อน

      አየሱስ geta nw yegetoch geta ye nugusoche nigus nawu wude demo isuu yetim bota yisebikal 🙏🙏

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 5 หลายเดือนก่อน +119

    እነ በስየን ከመጀመሪያው እስከ እዚ ድረስ የተከታተላቸው ብቻ🤙😍

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 8 วันที่ผ่านมา

    በስዬ እኮ ሳልወድ በግዴ ያስቀኛል ስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ እደ ሰማይ ከዋክብት እደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @bethyeaserat9599
    @bethyeaserat9599 5 หลายเดือนก่อน +227

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

    • @lulamuga
      @lulamuga 5 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @abebakebede5253
      @abebakebede5253 5 หลายเดือนก่อน +13

      ስለዚህ አላማው ወደ አብ መቅረብ ነው፣ እሱ መንገድ ነው ማለት ነው፣ በተመሳሳይ ሙሴም በዘመኑ መንገድ ነው ያለ ሙሴ ወደ አብ የሚቀርበ የለም፣ እንዲሁ በዘመኑ አብረሀምም መንገድ ነው ያለ አብረሀም ወደ አብ የሚቀርብ የለም፣ አብ ግን ልዩ ነው እንደርሱ ያለ ማንም የለም፣ ሌሎች ሁሉም መንገድ ናቸው በየዘመናቸው

    • @RukeeTube
      @RukeeTube 5 หลายเดือนก่อน +3

      እና አብ ማነው???? ን

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 5 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን❤❤

    • @abebakebede5253
      @abebakebede5253 5 หลายเดือนก่อน +4

      @@RukeeTube አብ የመይበላ፣ የማይፀዳዳ (ያው ምግብ የሚበላ ሁሉ ይፀዳዳል ይታወቃል) ከሁሉ የሚበልጥ እንደርሱ ያለ ማንም የሌላ፣ አምላኬ እና አምላካቹ አባቴ እና አባታቹ በማለት እየሱስ የመሰከረለት፣ ያ እየሱስን፣ ሙሴን አብረሀምን የላከ፣ ከሱ ፍቃድ ውጭ ምንም የሌለ ብቸኛ የማይተኛ የማይበላ የማይወልድ የማያገባ አምላክ ነው አብ

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 5 หลายเดือนก่อน +57

    ወንድም እህቶቼ ሠላማችን ይብዛ ❤❤❤❤❤ ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር

    • @AbduXubet
      @AbduXubet 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያአንችም ይብዛ

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሂሩትዬ የኔማር እርግዝናሽ እጅግ በጣም ያምርብሻል የተባረከ ልጅ ይስጥሽ❤️🙏🥰👍👍👍

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 หลายเดือนก่อน +7

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 5 หลายเดือนก่อน +5

    ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት በጣም ነው ያሳቀኝ ሂሩቴ ግን ሆድሽ ቶሎ ገፋ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ከመሃላችሁ ሰው ባይጎል አዲስ ሰው ባይገባ ጥሩ ነው እስከመጨረሻው

  • @የልጆቼናፋቂዋ
    @የልጆቼናፋቂዋ 5 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ በጣን ከፍቶኛል ጆርዳን ከመጣው ዛሬ አንድ አመት ሞላኝ እና ምን ልላችሁ ነው በመጣው በወሬ ጠፍቼ ነው መስራት የጀመርኩት አንድ ለሶስት ወር የታመመች መዳም እንከባከብ ነበር በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ምርጥ መዳም ነበረች ብይ እረፊ ተኝ ብቻ መልካም ነበረች ግን ትናንት ሞተች በጣም አዘንኩ እህቴን ያጣው ያክል 😢😢😢ምንም ከልቤ አልወጣ አለችኝ😢😢😢😢መልካም ሰው ነበረች ነብስሽን ይማረው የኔ ምርጥ መዳም የጆርዳን እህቴ😢😢😢ትናፍቂኛለሽ😢😢😢😢😢😢

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 5 หลายเดือนก่อน +99

    ሂሩት እርግዝና ሲያምርብሽ ለማረገዝ የጓጓቹህ ያሳካላችሁሁሁሁሁሁሁሁ

    • @sarasara996
      @sarasara996 5 หลายเดือนก่อน +3

      የምር እርጉዝ ናት እንዴ

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 5 หลายเดือนก่อน +2

      ረ ጨርቅ ነው የወተፈችው ለድራማው ተረጋጊ😂😂

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 5 หลายเดือนก่อน +1

      Er ye zarewes cherkun bedemb Alchemerechm yastawkal😅😅😅😅

    • @emuyeyuselij3968
      @emuyeyuselij3968 5 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnnn flghlwe

    • @magealemayo
      @magealemayo 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደሞ በቃ ልጅነው ያማረኝ አንድዋ ወልዳ ጥላብኝ እራሱ ብትሄድ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 5 หลายเดือนก่อน +321

    ሚስት እንደ ሂሩት እመተሉ፣ እስኪ የ ሂሩት አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kimiyafuad8866
      @kimiyafuad8866 5 หลายเดือนก่อน +4

      ene

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 5 หลายเดือนก่อน +5

      አንተ እንደ በስንቱ አይነት ነህ ማለት ነው??

    • @AkliluKibret
      @AkliluKibret 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊​@@kimiyafuad8866

    • @HanaSeyoum-lj7tw
      @HanaSeyoum-lj7tw 4 หลายเดือนก่อน

      13qej

    • @moma4522
      @moma4522 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😅😅

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew7743 5 หลายเดือนก่อน +34

    ሂሩቴ የኔ ቆንጆ በስዬ ግን ተው በዚ እርግዝና እንደዚ እየጎተትክ አታሰቃያት😂😂😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ከተላመዱት ሰው ጋር ኑሮ መለየት እጀግ በጣም ከባድ ነው😢እኔ ከ አርብ ልጆች ጋር ተላምጄ ስለያቸው ምን ያህል እንደ አለቀስኩ እነኔኝ የማውቀው ።ሕፃናት መዋያ ነበር የምሰራው 😢እግዞኦ በቻ አይጣል ነው መቼም ብሆን ከውስጤ የምወጡ አይመስለኝም ❤❤❤❤ለአንድ ሳምንት ያህል ድፒርሽን ውስጥ ገብቼ ነበር 😍በእግዚአብሔር እርዳታ አሁን ሰላም ነኝ በጣም ልዩ ነበሩ ለኔ ❤ልክ እንደ ልጆቼ ነበር የማያቸው ❤❤❤❤❤❤ስለዚህ መላመድ በጣም በጣም ከባድ ነው 😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይይ እኔ ራሱ አልቅሸ ልሞት ነበር😢😢😢 ያኔ ስለያቸው ሳለቅስ እህቶቸ ሳቁብኝ አሁን ሁሉም እያንዳንዷ አሳድገው አሳድገው መለየት ሲመጣ ይነፋረቃሉ ብድር በምድር😂😂😂😂

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሎብኝ ስወዳቹ ህሩት ና በሲንቱ❤❤❤❤❤

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከቤታችን ውጡ! ፀባችሁን ራሳችሁ ምርት የሰላምና የፍቅር ቤት ነው ያለን

  • @melakufantaye5842
    @melakufantaye5842 5 หลายเดือนก่อน +2

    O my God መጀመሪያ እኔ አራሴ ድራማ መሆኑን እረስቼ የኔ የምትሄድ መስሎኝ በጣም ተሳቀኩ አልወስዳትም ካለች በህዋላ ያለው ፓርት ግን ከልቤ አስቆኛል ይሄ ድራማ እንደዚህም አዝናቶኝ አያውቅም በዛውም ገና እረጅም አመታት የሚያስኬድ አቅም እንዳላቹ ተረድቻለው በርቱ መልካም ጊዜ

  • @Passenger27207
    @Passenger27207 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሰቀለ ድረሰት ፣ ምርጥ ዳይሬክቲንግ ፣ የተዋሃደ ትውና : ቀሽቲ ኢፕሶድ❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 5 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂😂 በስቱ እየባሰበት ነው ወይ በስንቱ በጣም ዘናአ ነው የምታረጉኝ አቦ ይመቻቹ 👍👍🫶🫶🫶🕊️🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @umerredwan9443
      @umerredwan9443 5 หลายเดือนก่อน

      የድራማው ጥምረት ራሱ ምገርም ነው

  • @امحيبا
    @امحيبا 5 หลายเดือนก่อน +9

    ሂሩቲ እርግዝናው ማሻ አላህ አምሮብሻል

  • @Aminat-qu4iy
    @Aminat-qu4iy 5 หลายเดือนก่อน +62

    እስኪ በውዱ ነብያችን ላይ ሰላዋት አውርዱ S A W❤❤❤

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሏሁመሶሊ አላ ሀቢብና ወሰይድና ሙሀመድ ❤❤❤

    • @sadh5915
      @sadh5915 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatimas4350
      @fatimas4350 5 หลายเดือนก่อน +2

      አላህመሶሌ አላመሀመደ ወአላአሊ መሀመድ ❤

    • @shkuriyamohammed6759
      @shkuriyamohammed6759 5 หลายเดือนก่อน +1

      Alahu meseli weselim ala nebyna mohammed

    • @Goldmather
      @Goldmather 5 หลายเดือนก่อน +1

      አለይሂ ሰላቱ ወሰላም❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 5 หลายเดือนก่อน +46

    ማነው ይኼ ድራማ እንደኔ ሚወደው😊

    • @tarekegngidago1128
      @tarekegngidago1128 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @Betselot-12
      @Betselot-12 3 หลายเดือนก่อน

      Ine ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

    • @Betselot-12
      @Betselot-12 3 หลายเดือนก่อน

      Ine ❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስወዳችሁ ሁሩቴ እህቴ ስወድሽ በሰላም ይገላግልሽ የተባረከ ልጅ ይሁንላችሁ ቀልደኛችን በስቱ በርታ

    • @MizanAbay-gw5pv
      @MizanAbay-gw5pv 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😮

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 5 หลายเดือนก่อน +15

    _በስንቴ እና ሙሌ የዚህ ድራማ ድምቀቶች😂😂 እውነትም ቸኮል የጠራራ ጂኒ ነው የመታው ጠራራ ጠራራ ጠራራ😂_

  • @bezicho
    @bezicho 5 หลายเดือนก่อน +34

    ከሂሩቴ ይልቅ እኮ ሙሉቀን ነው ትክክለኛ እርጉዝ የሚመስለው የምር😂😅😊

    • @hanihanu5058
      @hanihanu5058 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 አቤት አይን

    • @smret.6783
      @smret.6783 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረረ... 🤣🤣🤣 ዓይንሽ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @bezicho
      @bezicho 4 หลายเดือนก่อน

      😄😁😆

    • @FafaAbo-so7xq
      @FafaAbo-so7xq 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @nimonakemal
      @nimonakemal หลายเดือนก่อน

      @@FafaAbo-so7xq 🤣🤣🤣🤣

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ የኔ የኔ አንቺ የኔ አሰሚም እንዴ አላለም አይ በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂😂የኔንም እኮ ልትሞነጉላት ነው እዛ 😂😂😂😂😂ስቆ ነው አልቅሶ ነው አረ ወይኔ የዛሬው ይለያል

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሂሩቴ እርግዝና ያምርብሻል🥰♥️አየ በስቱ በሳቅ🤣

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 หลายเดือนก่อน

      ልብስ ነው በንጭ የለበሰቺው ያስታውቃል

  • @eyob-net
    @eyob-net 5 หลายเดือนก่อน +4

    i have seen this show since the day they start to post the very first episode, but today i just can't stop laughing, and it was also so informative , you guys nailed it , thank you the whole team

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሄንና የኔ እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍቶ ነበር ሁለቱም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeldatHalefom
    @WeldatHalefom 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ነው የምታስቁት ቀጥሉበት

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 5 หลายเดือนก่อน +5

    .....ድረስልኝ እንጂ ድረስብኝ ብዬሀለው እንዴ"😂😂😂😂😂

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሂሩቴ እርግዝና እንዴኤት እንደሚያምርብሽ ❤❤❤❤❤

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ 🎉ህሩትየ እውነትም እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ❤❤

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሂሩቴ ግን የማርገዝ ዉስዋስ ዉስጥ አልገባሽም ብቻ አምሮብሻል

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 5 หลายเดือนก่อน +3

    መውለድ ቋንቋ ነው በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @gn2377
    @gn2377 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሚስቶች ሁሉ እንደ ሂሩት ቢሆኑ ዓለም የተሻለ ይሆን ነበር።

  • @Bisrat4vq8s
    @Bisrat4vq8s 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሂሩተይ ግን የእውነትን እርግዝ ናት እንዴ❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጦች እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤

  • @kedijamohammed5003
    @kedijamohammed5003 5 หลายเดือนก่อน +3

    You guys are the best. I’m telling you we love your videos. We all love your videos. These people are commenting. They might say we love your videos but actually we all do. I’m not. Yeah, you nailed it again bye it’s from Sana Seman

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 5 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂 ኧረ በስቱ ኧረ በሕግ አምላክ ገደልገን በሳቅ😂😂

  • @FoziyaAli-c8x
    @FoziyaAli-c8x 5 หลายเดือนก่อน +20

    ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ😂😂😂😂

  • @josanjossi5308
    @josanjossi5308 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ በስንቱ የት ነው የተፈጠረው? ክክክክ He is so funny

  • @SifanSifuu-rf2ce
    @SifanSifuu-rf2ce 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሔን ቤተሰብ ስወደው ❤❤

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 5 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ በሲዬ የሳቅ ምንጭ❤😂

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሴትነት ግን ደስ ሲል እርግዝና እስከ ክብሩ እስኪ ሴቶችዬ እንደዚህ እንደ ሂሩቴ እንሁን ይልመድብን።

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባትና እናት ናቸዉ ገን አባትና እናት አደሉም😂😂😂ሂሮቴ ግን እረግዝና ያምረብሻል ሰዉ ለምዱ መለያየት ከባድ ነዉ በጠራራ ፀሀይ ዘረፎን አላለም😂😂

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወለሂ ሆዴ ቆሰለ ግን ድራማው በጣም አሪፍ ነው😂😂😂

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 5 หลายเดือนก่อน +10

    የሂሩቴ እርግዝና እያደረሰ ነው የገንፎ እህል በጊዜ እንተባበር በዚህ አይነት በስንቱ ጊዜ ያለው አይመሰለኝም ማየት በእርቀት ማየት አይሆንም 😂😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 หลายเดือนก่อน

      ልበስ ነው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 หลายเดือนก่อน +8

    የውነትእርጉዝ አትመስልም አቤት ችሎታ

    • @Adonyyonas
      @Adonyyonas 5 หลายเดือนก่อน +3

      Ende ye ewnet erguz nech eco 😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 หลายเดือนก่อน

      ልብስ ነው በቺርት ያስታውቃል

  • @beki4007
    @beki4007 5 หลายเดือนก่อน +4

    በህሌሜ የነገረችኝ መስሎኝ ነው አላለም😂😂😂😂😂

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 5 หลายเดือนก่อน +3

    በስንቱደግሞ ረጋ በል ብዙም አትንቀዥቀዥ😮

  • @mengeestifu-pl7zp
    @mengeestifu-pl7zp 5 หลายเดือนก่อน +54

    በዬሳምንቱ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ
    like

  • @umerredwan9443
    @umerredwan9443 5 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ኮሜዲ ልዩ ነው 👌

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 5 หลายเดือนก่อน +130

    ይሄን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @FitumeBubu
    @FitumeBubu 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሄኒዬ የኔ ንፁህ ❤❤

  • @Tizu-q7o
    @Tizu-q7o 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኢቢኤስ አድማቂዎች ደጋፊዎች የማዳም ቤት ቅመሞች ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ እኔ የቀድሞ የማዳም ቤት ቅመም የአሁኒቷ የቤት እመቤት እወዳችዋለው❤❤❤❤❤

  • @hayatsultan6944
    @hayatsultan6944 5 หลายเดือนก่อน +8

    በሴ የኔ አንደኛ ❤🎉

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 5 หลายเดือนก่อน +6

    ታላቋ የጥበብ ሴት ፍቅርተ ጌታሁን አይ ለዛ ቁንጅናና ደርባባነት እውነትም የባንቺረጌ ልጅ🙏🏽

  • @dado36914
    @dado36914 5 หลายเดือนก่อน +3

    በስንቱ አንደኛ❤

  • @Lubaba-r7l
    @Lubaba-r7l 2 หลายเดือนก่อน

    አለምን የሚያቀሳቅሳት እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዉይ ሂሩቴ ግን እርግዝናዉ እንዴት እንዳማረብሽ የእዉነት ከሂሩቴ ጀርባ ያለችዋን ዋነዋን መስከረምን እንደዚህ ሆና ማየት ተመኘሁ

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt 5 หลายเดือนก่อน +17

    እህት ወንዲሞቸ አባቴ በጣም ታሞ ብዙ ብር ጠይቀውኛል የምችሉ እርዱን በሰው ሀገረ በጪቀት ልሞቶ ነው

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 5 หลายเดือนก่อน +1

      አላህያሽርልሽማማየ

    • @toybaseid5240
      @toybaseid5240 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እህት አላህ ያግዝሽ አፍያቸውንም ይመልስልሽ አብሽሪ

    • @lilinafkote2267
      @lilinafkote2267 5 หลายเดือนก่อน

      Ayezoshi Egizabeher lesidetegnochi lijochu fetino derashi new fetari tenachew temiliso melikame neger yasemashi Ehite

    • @MKh-m9w
      @MKh-m9w 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ኡፍፍፍፍ🎉

    • @TmaraTmara-kj3dt
      @TmaraTmara-kj3dt 4 หลายเดือนก่อน

      @@MKh-m9w አሜን እህቴ

  • @rastaonelove3812
    @rastaonelove3812 5 หลายเดือนก่อน +2

    Bestu gn bzu tejajale.zegemtega meselk eiko bestu. Betam gnete abezachihubet. Herut wooow 1 nat

  • @storyteller1069
    @storyteller1069 5 หลายเดือนก่อน +5

    Besntu betam arif drama nw
    Yhenn yemtanebu bemulu beselam yasadrachu ❤️❤️❤️❤️

  • @zortebo
    @zortebo 5 หลายเดือนก่อน +4

    አቦ አልተቻላችሁም! ድንቅ ነው!!

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይ በስንቱ ትንሽ እንኳን እንደማመጥ ደከመኝ ደራማም ቤቴም አልቻልኩም😂😂😂

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 5 หลายเดือนก่อน +3

    በዝየ የዴስታየ ምጭ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይ በስንቱ ለሂሩት እኔ ተቃጠልኩ ሂሩትዬ❤❤❤❤❤❤

  • @SemalignAdmasu
    @SemalignAdmasu 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ba sinitu batami yimachagnali yemitilu lik

  • @Mesi971
    @Mesi971 5 หลายเดือนก่อน +9

    በማታ ሆዴ ቆሰለ
    ልትመነጉላት 😂😂😂

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂 ወሰደቻት በስቱ ወይኔ

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ 5 หลายเดือนก่อน

    ግን የሀኒ እናት ሁልዬም ትቅርብልን ከምር በጣም ነው የተመቸችኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሄኒ ያባቱ ልጅ አዝግ😂😂😂😂

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሌክስ አንደኛ አደከመከኝ በሳቅ

  • @wer1715
    @wer1715 5 หลายเดือนก่อน +3

    አረ በስንቱ ዛሬ ገደለኝ አንደኛ

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow this is the best show ever ❤good job 💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bettyabulahawe4279
    @bettyabulahawe4279 5 หลายเดือนก่อน +2

    i need እንደ በስንቱ አይነት ባል😂😂😂

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሂሩቴ የእውነት ነፍሰ ጡር ነችዴ❤🎉

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 5 หลายเดือนก่อน +14

    ሂሩቴ ለድራማው ነው ወይስ የእውነት ነብስ ጡር ነሽ ?በናፍቆት የምጠብቀው ድራማ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 หลายเดือนก่อน

    ሂሩት እርጉዝ መሆን ሲያምርባት ❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 5 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅የኛ ድምቀቶች❤ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @LewiJakobs
    @LewiJakobs 5 หลายเดือนก่อน +3

    በጠራራ ፀሀይ 😂😂

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 5 หลายเดือนก่อน +5

    wow wow bsentuna yenu wndemna eheti nachew malet new tauku denk new

  • @tigistmolla965
    @tigistmolla965 5 หลายเดือนก่อน +2

    wey hirute endet endamarebesh😍😍

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Love the videos

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኮሜቶች ግን የድራማው ፍች ገብችሁዋል ሰለ ሀገር ነው እሚሰሩት ድራማው ፖለቲካ ቀመሰ ነው

  • @HassenJemal-pl6qz
    @HassenJemal-pl6qz 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 5 หลายเดือนก่อน +11

    አይ እነ በስንቱ😅😅😅 ድረስልኝ እንጅ ድረስብኝ አልኩህ😅😅

  • @KsaKsa-kg5rm
    @KsaKsa-kg5rm 5 หลายเดือนก่อน +1

    በስቱ በጠራራ ፀሀይ አናቱን ተዘረፈ😅😅😅😅😅

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 5 หลายเดือนก่อน +1

    አየ በስንቱ ሒሩቴን አቃጥለህ ልደፋብን ነው እስቲ እረጋበል❤❤❤

  • @AtsedeAlena
    @AtsedeAlena 5 หลายเดือนก่อน

    ሂሩቴ፥እርግዝናሲያምርብሽ፥ቆጆ❤❤❤❤🎉

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 หลายเดือนก่อน +1

    Meslew sayhon honew new yemsert huletum film aymslegnem yene wed❤❤❤

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 5 หลายเดือนก่อน +17

    የየኒ እናት ከህንድ ነው የመጣችው😅

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 5 หลายเดือนก่อน

      እውነትም ከህድነወ😂😂

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 5 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁😜

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ ከህድ 😂😂

  • @aai3499
    @aai3499 5 หลายเดือนก่อน +168

    የመዳም ቤት ነኝ ቫይታሚን እጥረት አመመኝ ፀጉሬ አለቀ ምን ልጠቀም ቤት ውስጥ😢

    • @eyerusdeselu2870
      @eyerusdeselu2870 5 หลายเดือนก่อน +27

      አይዝሽ እህቴ ሐኪበት ሕጂ ዝብሎ በተለምዶ የሚደረግ ነገር ጉዳት አለዉ

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc 5 หลายเดือนก่อน +15

      ሀኪም ሳታማክሪ ምንም አይነት መድሀኒት እንዳትወስጂ የአሳ ዘዪት ካገኘሽ ግን እሱን ውሰጂ

    • @SamDavidtewe
      @SamDavidtewe 5 หลายเดือนก่อน +4

      Habesha b sew ager mekerawn ybelal😢

    • @aai3499
      @aai3499 5 หลายเดือนก่อน +17

      መዳሜ መጥፎ ናት አመመኝ ስል አትወድም አመሰግናለሁ ሁላቹንም

    • @teshaleworku4124
      @teshaleworku4124 5 หลายเดือนก่อน +6

      ኩሻፕ ሲሪበት ስትጨርሽ ሶስት ሌትር ለብ ያለ ውሀ ጠጭበት

  • @Robloxcreatorforever
    @Robloxcreatorforever 5 หลายเดือนก่อน

    ሙሌ ገዳይ ሰው ዛሬ ደግሞ ለክትፎ የሚሆን ቀይ ሥጋ መስልሃል 😂😂😂

  • @solomonworkneh5917
    @solomonworkneh5917 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሚስት እንደሂሩት የምትሉ❤❤❤

    • @hiruttadese7749
      @hiruttadese7749 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ewnet naw

    • @fasilarage4467
      @fasilarage4467 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@hiruttadese7749

    • @fasilarage4467
      @fasilarage4467 3 หลายเดือนก่อน

      🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @etsegenetfuad
      @etsegenetfuad 20 วันที่ผ่านมา

      ምርጥ ሚስት❤❤❤

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከበስቱ የባስ ዝብርቅርቅ ያለ እሰቤከተር ችኩል 😂😂😂😂

  • @genetdejene4180
    @genetdejene4180 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቆይ ሁል ጊዜ የበስንቱ መደነባበር ምንድነው

  • @ፋፊቲየዴሴዋ
    @ፋፊቲየዴሴዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማታየን አሳመራችሁት በሳቅ😅😅😅😅

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቸኮል 😂😂😂😂😂😂😂 እዴት እደምታስቀኝ

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂ወይኔ በሥንቱ እንደበበቃ ሩት የምትለውን ይደግመዋል