Ethiopia: በእርቅ ማእድ ኤርትራዊዉ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ [የእማማ ጨቤ ድራማ ደራሲ] ዮናስ አብርሀም ያልተሰማ አስገራሚ የህይወት ታሪክ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሕይወት ኖሮ ድምፁን ሳማሁ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞች ኣሉ ከተባለ ዮናስ ኣብረሃም ኣንዱና ኣንዱ ነው በኔ እይታ ለነገሩ ሰዎች የምያዩት በራሳቸው የእይታ መጠን ስለምያዩ በዝያን ሰዓት ከስራ ኣገዱት ግን የሰዎች በር ብዛጋ የእግዚአብሔር በር ለዮናስ ክፍት ነበር ብቻ እንኳን ከ6 ዓመት ቧላ ከሀገሬ ውጭ ሆኜ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል በመጨረሻም ኢትዮጵያ ሀገራችን ለምታ በልፂጋ ለማየት ያብቃን ልዑል እግዚአብሔር እርቅ መዕድም ብሩክ ሁኑ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስራችሁ ተሻጋር ይሁን!

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ahabte
    @ahabte 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል , የኔን ታሪክ ( # ተመሳሳይ #)
    እየተረክህ ነዉ💯%
    ወንድም ( ዮናስ አብርሃም ) !
    የድንግል ልጅ ኢየሱስ ካንተም ጋ ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 4 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing!! Yonas Abraham I THANK YOU.......

  • @רטהישבהבה
    @רטהישבהבה 4 ปีที่แล้ว

    ንፁህ ና ሀቀኛ ኢትዮጽያዊ ነህ እኮራብህ አለሁ ሌላው ደግሞ እርቅ ማአድ ብዙ ነገሮችን ታቀርቡልናችሁ ከልብ አመሰግን አለሁ ሰላማ ችን ይብዛ አገራችን ሰላም ትሀን

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว

    የእርቅ ማእዶ ቃል ያሰኛል እናተን ለመገለፅ በምን ልግለፃችሁ 🥰😍
    የኔ ውድ ሰወች እደናተያለው ያብዛ ፈጣሪ
    ያሰላም
    የስቱን እባ አበሳችሁ እኮ በገዘብ በተለያየ ነገር የማይገኘው ሰላምን ስታመጡ
    ለሰው ልጂ 🌹🥰
    የምወዳችሁ የአረብ ሀገገሯ ነኝ ስደተኛ የናተው አደማጭ የናተወወ ወዳጂ ውድድድድድነው የማደርጋችሁ
    በሙሉ ሰራተኞች የእርቅ መአድ🌷😍👑👑
    ቲጂ ዋልተ ንጉስ
    እዳልክ አሰፋ
    ምን ተስኖት ይልማ
    ሰናይት
    አለም ሰገድ
    አብዱል ሀኪም ስልክ በመቀበል የሜተባበረው ብዙወች አላችሁ ከሪድወ በስተጀርባ የሜሱር ባላውቃችሁም እወድኣችኃላሁ
    የሀገሪ እቁወች በርቱልን 👑👑👑👑በመቀጠል ሳሜዪ እሱነው ለኛ ተደረሻ የሜደርገው በአረብ አለም
    ስለምወዳችሁ ስማችሁ ጠቅሸ ማመስገን ወደድኩኝ
    ያለኝ ዘር ሀይማኖት ሳትሉ ሰው በመሆኑ ብቻ ስትረዱ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል
    ፍቅር ለመግለፅ ነው ውዶች ለሀገሪ ያብቃኝና ሪድወ ገዝቼ ደግሞ እሰማችኃለሁ
    በአሏህ ፍቃድ በርቱ 👍🌹
    ባለሙያውችም የምታቀርቧቸው ወይኔ 😍🌹😘ምርጦች ናቸው 🌷❤የዛሪው ጋዜጠኛ ደገሞ አቤት ተባረክ 👍🏿☺️
    እግዶቻቸው ጨርሰው ምርጥ ምርጥ ናቸው😱👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
    አቡቡ መልእክቴን 🌷🌷👑👑👑

  • @ቆላሕታዓለም
    @ቆላሕታዓለም 4 ปีที่แล้ว +6

    ባንተ ውስጥ ፡ - የንግግር ችሎታክን
    እውቀትህን
    ቃላት አመራረጥክ፣ አነጋገርክ
    በራስ መተማመንክ
    ትንታኔክ፣ እይታክ (ነገሮችን የምትመለከትበት እና የምትገልፅበት መንገድ )
    በያንዳንዱ የሬድዮ ጣቢያ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ ቢኖር ለስራው እንዲሁም ለሚያስተላፉት መልእክት የሚጨነቁ ቢኖሩ ዛሬ ትውልዱ ከእውቀት ነፃ ባልሆነ፣ አገር ሰው ወዳድ በሆነ ልበ ሩህሩህ በሆነ፣ ከስሜታዊ ነፃ እና ሚዛናዊ በሆነ።
    አይዞክ ዛሬም ነገም ብእርክ አይንጠፍ። ስራዎቹን በምን አይነት መንገድ መከታተል እንደምንችል ብትጠቁሙን ጥሩ ነበር።

    • @sem5172
      @sem5172 4 ปีที่แล้ว +1

      አው በሳል ጋዜጠኛ ነው ግን ኤርትራውነቱ ግን ክደዋል ኢትዮጽያ አሳድጋዋለች ግን ደምህን መካድግን ትክክል ነው ብየ አላምንም ኤርትራ ሃገር ከመሆንዋ በፊት ነው የተወለድኩት አለ ጋዜጤኛ ማለት እኮ ታሪክ ማወቅ አለበት

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ መቼ የሚሰራላትን ትወዳለች ዮንዬ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለሁሉም ነገር

  • @zayidkiros2925
    @zayidkiros2925 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ በርታ በፍቅር ማሸነፍ መቻል ቀላል አይደለም ያለፈውን እየረሳን ወደፌት ማየት ነው የምችለው ስሜቱን አውቀዋለሁ በግዜው የነበረውን ጥሩ ስው አይተንበታል አብረን በልተን ጠጥትን ክፉ ሰዎችም አይተናል ግን አልፎል ማስታወስ አያስፈልግም እግዚአብሔርን ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህ ይባረክ

  • @dingelenate3135
    @dingelenate3135 4 ปีที่แล้ว +3

    በሳል ጋዜጠኛ ና ደራሲ ነህ የ አማማ ጨቤ ድራማ በ youtube ቢጫን ጥሩ ነው

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 4 ปีที่แล้ว

    Zemen yqeyeral Ethiopian wegoneche mengst teteltew be hzb metfo ayn atyu yaynachu qelem alamarenm blo abarro ahun zemen sqeyer demo eht wendm nen ylalu slezi Ethiopian wegenoche Eritrean ende Ethiopian eyachew selam le ethio Eri ❤️

  • @mariamk5980
    @mariamk5980 4 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ጨቤ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ነበር በዚህ ስብሊ ነብሷን ይማር በጣም ተጫውታዋለች

    • @ዜድ-ዠ8ሸ
      @ዜድ-ዠ8ሸ 4 ปีที่แล้ว

      ሰብሊማለት ትርፌናት?

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 4 ปีที่แล้ว

      @@ዜድ-ዠ8ሸ awo

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ መንግስትና ጎርፍ አላፊ ነው ማንነትህ በጣም ደስ ይላል አደንቅሀለሁ

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ትለያለህ እድሜ ከጤና ይብዛልህ

  • @hiwetibrabironati7326
    @hiwetibrabironati7326 4 ปีที่แล้ว

    Yoniye fetari gedkamiki yestiki
    Enwedkalen bertalin

  • @jake-vc8nb
    @jake-vc8nb 4 ปีที่แล้ว

    Yoine.ethio.ertera.betame.yemeaszene.geza.nebre.yemeaweke.yakwale.wanwe.tana.new.bro.

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 4 ปีที่แล้ว

    God bless you all

  • @tirhasberhe8571
    @tirhasberhe8571 4 ปีที่แล้ว

    Minew yihan yahil ager ina hizb neberh iko.... yihan yahil megodatih....lemanignawim kasawin egziabher yisith...

  • @senaitk.d3025
    @senaitk.d3025 4 ปีที่แล้ว

    Hello everyone , please can you let me if he has and TH-cam station or radio station. So I can liste to his radio station please. Or if you guys know radio station recommended drama stationed.Thank you I am living in USA Madison Wisconsin

  • @selamawitsisay5641
    @selamawitsisay5641 4 ปีที่แล้ว

    Abo Endet Abetu new Andebetu mitafetaw alemesaged kalageba agabagn

  • @mabreha4187
    @mabreha4187 4 ปีที่แล้ว

    Yeakeste lije yegebagnale mene yahele bemanenetehe cheger endederesebehe gene hulume alefe andu gene ke miteyekuhe wesete Eritrawi mehone meneme ayedeleme sile asaneso ke Ethiopia malete newe lesu menegerewe eritrewinate kurate newe selezihe ene Ethiopiwinatene akeberalehugne lelaweme eritreawinatene endiyakebere efelegalehugne yonas mebetu newe rationality yemekeyere selezihe bezihe page sele Eritrawi endiwera anefekedeme mekeniyatume selemayemeleketachu yonaseme enaneteme eritreweyane selalehonachu abeka

  • @melissa38485
    @melissa38485 4 ปีที่แล้ว

    YALEKEWON BE MUIU EGAREHALEHU TEWELEDEN BADEGINEBET AGER MADERIYA ESEKE MATAT EMIBELA ESEKE MATAT BUZU BUZU NEGER ALEFAL YANE BEZAN SEAT LENE ATEGEBE YENEBEREWO SELEMONE BOGALE ENA BETESEBO NACHEWO YANEN YE CHELEMA GIZE EREDETEWOYI ZAREN ENDENOR ADEREGEWOYAL WODEHALA MELESEKEYI ENENM

  • @abelabrha9893
    @abelabrha9893 4 ปีที่แล้ว

    Yegarmal weyana yametaw tata newww ayzoh wendemmmm

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 4 ปีที่แล้ว

    Btame new ymewdek yoniy fan lebe lelbelay ynten demt begogot ymtebkew prgerm nber