ብዙዎችን ከስኩዋር በሽታ አድኖ ክብደት በመቀነስ የፊትን ቅርፅ ሳይቀር በማስተካከል ወደ ልጅነት እሚመልስ😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @Richo-familyy
    @Richo-familyy  หลายเดือนก่อน +5

    Welcome to my channel
    እንኩዋን ወደቻነሌ በሰላም መጣችሁ ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለጤንነታችዉ ቅድሚያ ስጡ

    • @SebleMekonen-wj7wp
      @SebleMekonen-wj7wp 29 วันที่ผ่านมา

      ዶክተርዬ እባክህ ስልክህን በምን እናናግርህ እባክህ ጌታ ብርክ ያርግህ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 หลายเดือนก่อน +11

    ይህ መሞጋገስ ጤነኛ አይመስልም ባከህ ዶ(/ር ለጠቅላላው ብታስተምር ጥሩ ነው እናመስግናለን ዶ/ር

    • @elsatekle3062
      @elsatekle3062 หลายเดือนก่อน

      ዶ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @elizabethasamnew226
    @elizabethasamnew226 หลายเดือนก่อน +6

    ዶክተር ምነው እስከዛሬ ብቅ ሳትል አሁንም ደርሰህልናል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you

  • @genethaylu4084
    @genethaylu4084 หลายเดือนก่อน +1

    ደክተር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለሰዋች የምሰጠው ምክር በጣም ደሰ የሚል ነው ባለቤቴ የስኳር በሽተኛ ነው ታይፐ 2ነው የሚወስደውmetformin500mgማታ ጠዋትglibenclamide 1ፍሬ ይወስዳል ግን የገራዥ ሰራተኛ ነው ግን የቸገረኝ በጣም ከፍተኛ ነውየሰኳር መጠኑ መውሰድ ከጀመረ 4አመቱ ነው እርዳኝ ዶክተር ስልክን ላክልኝ እዳወራክ ሁሌ ንጭንጭነው እቤታችን ባለቤቱ ነኝ እርዳኝ በፈጣሪ እለምንካለው ከድሬ ደዋ ነው

  • @elsabethnesibu4858
    @elsabethnesibu4858 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ዶ/ክ

  • @DehabBhata
    @DehabBhata หลายเดือนก่อน +5

    ከጀርመን ነው እባክህ ስልክ የአዲስ አበባ አድራሻ እባክህ ደክተር ጳፍልን አደራ ተባረክ

  • @andualemmalede27
    @andualemmalede27 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተርየ ለኛ በእድሜ እንድንኖር እግዚያብሔር የሰጠን ነህ በእድሜ ያቆይልን ዶክ ኑርልን

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 7 วันที่ผ่านมา

    Dr how we can eat to treat gout?

  • @belayche4050
    @belayche4050 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you Dr ❤️ ❤❤❤❤

  • @negeraabdissa7507
    @negeraabdissa7507 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you!
    God bless you.

  • @TigistKenea-r5j
    @TigistKenea-r5j หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተርዬ በስመአብ በጣም ደስ ይላል ግን እኔ አልቻልኩም

  • @MENGESHAGEMECHU
    @MENGESHAGEMECHU หลายเดือนก่อน

    Dr.GOD placing You .

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 หลายเดือนก่อน

    Doctor megbun negeren yedanuten bich new yemsemaw lemedan men enbla? Negeren atasrdanem?

  • @SebleMekonen-wj7wp
    @SebleMekonen-wj7wp 29 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ እባክህ ስልክህን በጌታ

  • @atlabachewleda8286
    @atlabachewleda8286 หลายเดือนก่อน +1

    Dr. I am 50 years old male with diabetics taking metformin 850mg at night always what can i do to reverse please advise me?

  • @danbole1233
    @danbole1233 หลายเดือนก่อน +1

    የመጀመሪያ ቀኔ ነው ይህ ፐሮግራም ሳየው። how can I contact you DR?

  • @SolSela-p2k
    @SolSela-p2k หลายเดือนก่อน +7

    አዲስ አበባ ነኘ ስኳር አለብኝ 18 ዓመት ከስኳር ጋር ነኝ አድራሻ የት ነው

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የጌታ ሰላም ይብዛልህ ለግፊትና ለማይግሬን መፍትሔ የለህም እባክህ

  • @DerbeKebede-v7z
    @DerbeKebede-v7z หลายเดือนก่อน

    እንዴት ላግኝህ ውፍረት መቀነስ እፈልጋለሁ

  • @SefiyaMohammed-t7m
    @SefiyaMohammed-t7m หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር እኔ የሰኳር በሸተኛ ነኝ አደራ ቁጥርህን እፈልጋለሁ ❤

  • @sisayt5318
    @sisayt5318 29 วันที่ผ่านมา

    እኔም 5.6 ሆኜ Pree Diabetes ነሽ ብለው ሜትፎርሚን አዘውልኝ እየወሰድኩ ነው።ነርስዋ ኢንሱሊን ውስጥ ሳትገቢ ውሰጂ ብላኝ ሜትፎርሚንእየወሰድኩ ሁለትአመት አለፈኝ።

  • @Mrseven497
    @Mrseven497 หลายเดือนก่อน

    How to connect you?

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +1

    Esey Elleleeeeee!! HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH 🙌 Ahun Teff Lirekessln newo

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +2

    Fugera 1gna ❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +8

    አረ!ጎበዝ ጤፍ!መዳሃኒት ነው እንጂ በሽታ አይደለም።
    እባክህን ዶክተር አያት ቅድም አያቶቻችን ምንድነበር ምግባቸው?😂አረ የከሰርን ትውልድ እንዳንሆን ጎበዝ!

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 sewuyewo ye TH-cam shekela lay newo

    • @shiferawtolosa2766
      @shiferawtolosa2766 หลายเดือนก่อน

      Sukar lalebachewu calorie endikenisu tefeligo inji tef betam safe newu!

    • @BH-id8px
      @BH-id8px หลายเดือนก่อน

      @@meselechfeyessa1226 ድሮ የምንበላው ጤፍና ያሁ ኑ አንድ አይደለም አሁን ይቀላቀላል ማዳበሪያው የነ ቶሎ ቶሎ ነው ለጤና ጥሩ አይደለም ጤፍ ሁሉ ጤፍ እያን በልተን ነው ችግር ያመጣነው ሁሉንም በመጠን እግዚያ ይጠብቅ

  • @AlemayehuZewude-b9g
    @AlemayehuZewude-b9g หลายเดือนก่อน +1

    Dr rejim edime ketena gar yadilih yen geta❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeditube4463
    @zeditube4463 หลายเดือนก่อน +6

    ዶር ስልክህን አስቀምጥልን

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 หลายเดือนก่อน +1

    Brvo Dr Blesss You More ""

  • @fikerhailu2442
    @fikerhailu2442 หลายเดือนก่อน +4

    አድራሻህን እንዴት ማግኝት እችላለሁ ይቅርታ ዳክተር

  • @GobeneGoja
    @GobeneGoja หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ለስኩዋር በሽታ ጥንቃቄ መበላት ያለባቸው ምን ምን ምግቦች ናቸው? ለምቀነስ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የፊቴ የፀጉሬ የሰውነቴና የመልኬ
    አይኔ ምን እንደመረልኩ ዶክተር እባክህ
    የኔ ጌታ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ስልክህን እባ
    ክህ እንዴት ላግኝ ተባበረኝ ወንድሜ

  • @mareshetabebe1631
    @mareshetabebe1631 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ምን ምግብ ነው መበላት ያለበት አንድ ሜስኪን እህት አለች በጣም የምትቸገር መዳኔት ትወስዳለች ስኳሮ ምግብ ሳትበላ 260 ያሆናል እባክህ ምነ ትመክራታለህ ተባረክ

  • @mnur7673
    @mnur7673 หลายเดือนก่อน +1

    Dr i want contact you plz

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 หลายเดือนก่อน +1

    እንጀራ ወቅቱ ከልክሎን አንተ ከልክለኸን እንዴት ይሆናል ሌላ ህክምና ካለህ እሰየው እንጀራ የሚለውን እርሳው እንጀራ አያሳጣኝ ተባረክ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv หลายเดือนก่อน +2

    if you gate diebatic you butter start praying and fasting that is how i cured

  • @TigestFeven
    @TigestFeven 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክ ከያዘኝ አንድ አመት ሆነኝ የምበላው ግራ የሆነብኝ

  • @solomonobssie
    @solomonobssie 18 วันที่ผ่านมา

    Dr silken bitnegiregn

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n หลายเดือนก่อน +11

    ለምን በግልፅ መፍትሄዎችን አትናገርም ዝም ብለህ አትሽሞንሞን መፍትሄውን ደበቅከው ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 หลายเดือนก่อน +1

      Yes this is doctors business

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +1

      የሱ መፍቴው እንጀራ አትብሉ😂😂ፀቡ ከኢትዮጵያን ገፀበረከት ከሆነው ጤፍ ሆኖ አረፈው😂😂ይሄ የመክሰር ጥጉን አሳየን💚💛❤️

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነው ​@@meselechfeyessa1226

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic หลายเดือนก่อน

    Please revise every day what to eat for diabetes people we do t know what to eat

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +2

    Ere be Hig amlak !! 😮😮😮 medhanit akum endet yebalal ?? Diabetic eko Yewajekal. Denget shoot yadergal. 😮

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o หลายเดือนก่อน +1

    ለ dm type 1

  • @alemysehayzewde4705
    @alemysehayzewde4705 หลายเดือนก่อน +2

    በስልክ ብቻነዉ የምታማክረዉ የምትገኝበት ክሊንክ የለህም በስልክ ብቻ ከሆነ ቁጥሩን ንገረን እባክህ?

  • @sihamriham8833
    @sihamriham8833 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክሕን እኔ ጀርመን ነው የምኖረው የስኳር መድሐኒት እወስዳለሑ እና እንዴት መቀነስ እችላለሑ። ??

    • @sihamriham8833
      @sihamriham8833 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው መደወል እምችለው ስልክሕን

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 หลายเดือนก่อน +3

    WOW wusheam neh!!! Teff siweded 20,000 sigeba Engera besheta Hone?????😂😂😂😂😂

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 หลายเดือนก่อน

    አንተን እዴት ማግኝት እችላለሑ እባክሕ ሰውነቴ በጣም ይጨምራል ፀጉሬ ፀጉርቤት የሑለሰው ነበር ሚያሰከፍሉኝ የነበረው አሑንግን አብጥሮ መሔድ እንኳን ያስጠላኛል ተቸገርኩ ባክሕ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 หลายเดือนก่อน

    የስኳር ሌሽሉ ሀይ ሲሆን የማድያት እይነት ፊት ላይሊወጣ ይችላል ዶክተር?የኔ#7ነውግን እሁን ሜትፎርመን እዛልኛልች ግን እልወስደውምእናምንማድረግነውያለብኝ እንጀራ ይሆን

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 หลายเดือนก่อน +2

    D/r thanks for your give us opportunity Gide line about our Helthe life D.....

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ ክበርልን እባክህን እባክህን አባቴ ግፊት አለበት 2 አመት ሆነው ደማነስ ምንም ባላንስ ማድረግ አልቻልንም ምን ትለናለህ እባክህን እርዳታህ ያስፈልገናል

  • @fikerhailu2442
    @fikerhailu2442 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዳክተር ሰላም እኔም ስኳረ አለቡኝ ምን ማዱረግ አለብኝ ኢንፌረመሽን ፈልጌ ነው ይቅርታ ዳክተር

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተርዪ እባክህን ስልክ የማገኝበት መንገድ ያለውት ውጭ ነው ኪሎዪ መቀነስ አልቻልኩም አመጋገብ እርዳኝ ተባረክልኝ

    • @RaRa-q6j8d
      @RaRa-q6j8d หลายเดือนก่อน

      Enami endazew kiloy eyachamer naw yenami

    • @hawa8490
      @hawa8490 หลายเดือนก่อน

      እራት ቀለል ያለምግብ ብይ እና እሥፖርት መሥራት በልተሸ አተኝ

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ ለስኳር መንፎ እንዴ ?

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 หลายเดือนก่อน

    ውይ ጉድ ስንትአምልጦናል ጎበዝ

    • @muluworkzeleke8834
      @muluworkzeleke8834 หลายเดือนก่อน

      እንጀራ እቤትም ጤፍ ብቻጋግረንችግር ነው ማለት ንው ዶክተር?

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o หลายเดือนก่อน +1

    መጽሐፉ የት ነው የሚገኘው

  • @TadlaMersa
    @TadlaMersa หลายเดือนก่อน +1

    יש כוח

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እባካችሁ የዶክተርን ስልክ የምታውቁ እባካችሁን ብታሳውቁን ጤንነታችንን ለመጠበቅ ምን መብላት እንዳለብን ብታሳውቁን እባካችሁ

  • @TeshomeAynimisa
    @TeshomeAynimisa หลายเดือนก่อน

    እባክህ ድ,/ር ስልህን ለክልኝ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn หลายเดือนก่อน +2

    ንፁህጤይ እንጀራ ሡፐርፋድ በመባል በውጭ ሀገር ይፈለጋል ጉልትኅ ፍሪነው ለሥኳር በሽተኞችም እጅግ ጠቃሚነው ብዙ እይረን እለባት!!!ወጥላይቅባት ጨው ጮማ ሥጋ በብዛት መመገብ ነው በሽታ!!!ልክ እናመጠን ጥሩነው እመጋገብ ላይ !!!!ሠውዮው እኛም የጤናትምህርት ቱምረናል ታሥቃለህ እይእውቀት

    • @BH-id8px
      @BH-id8px หลายเดือนก่อน

      ነገ ሲከታተል የነበረውን ዳይት ችላ ብሎ ቢያቆም ለትንሽ ጊዜ መድሀኒቱን እየወሰደ አንዳመት ቆይቶ ቢከታተል ይሻላል ወዲያው ከማቆም መድሀኒት ፈረንጅ አገር ትንሽ ይቸግራል ወዲያው ማቆም

    • @lilyxd5866
      @lilyxd5866 หลายเดือนก่อน

      የአእኔም ጥያቄ ይህ ነዉ

  • @marthamelaku609
    @marthamelaku609 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክ አድራሻህን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ደክተር ስልክህን

  • @sefrayegibrebelaye9174
    @sefrayegibrebelaye9174 หลายเดือนก่อน

    Gene edelelochu lemen begte sewne ateredame werebecha

  • @QasimRha
    @QasimRha หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 หลายเดือนก่อน +2

    Carb is poison

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 หลายเดือนก่อน

    እንጀራ ጥሩ አይደለም ማለት ነው አልገባኝም እባካችሁ አስረዱኝ

  • @NetsanetDaniel-l5m
    @NetsanetDaniel-l5m หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቱ የት አለ?

  • @aliyaShafi-y3r
    @aliyaShafi-y3r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የገብስቆሎመጥፎ ነው

  • @TigistBitweded
    @TigistBitweded หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ስለጨጓራ በሽታም በትገረኝ በጣም እየተሠቃየሁ ነው

    • @hey1232
      @hey1232 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነው የምትኖሬው?

  • @RaRa-q6j8d
    @RaRa-q6j8d หลายเดือนก่อน +2

    Doctor turu now eyasaka sayihon koster bilk astamer beshitaw silamayasik. Kk😂

  • @khalidabdulwahid1547
    @khalidabdulwahid1547 หลายเดือนก่อน

    Yehe hulu masemesele enjera atebelu newu beka woyi gude enjera feredobet

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Dr. I need your support please. Could you please provide your contact address so that we can reach out to you? Thankyou.

  • @fikerhailu2442
    @fikerhailu2442 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዳክተር ሰላም እኔም ስኳረ አለቡኝ ምን ማዱረግ አለብኝ ኢንፌረመሽን ፈልጌ ነው ይቅርታ ዳክተር