ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ አግብቻታለሁ:- ነገር ግን ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትምስታረግዝ ያላየኋት ሚስቴ ያላየሁትን ልጅ ልጅህ ነዉ ብላ ይዛ መጣች።ሚስቱ ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትም ነገር ግን ልጁ ነዉ ብላ ይዛ መጣች፣ እናቱልጆቼ በአረብ አገር በሰዉ ቤት መከራ አይተዉ ለፍተዉ የሚልኩልኝን ገንዘብ እሷ በግፍ ትበላለች። እናቱ።የዚህን ታሪክ መልሱን በቅርብ ቀን ይዘን እንመለሳለን የእርቅ ማዕድ።
አረ ልምድ ካላቸዉ ጋዜጠኞች ተማር ጥያቄህ ሲያስጠላ ሴትየዋን ምታናግርበት መንገድ ሲያስጠላ የጠየከዉን ጥያቄ ደግመህ ደግመህ ትጠይቃለህ 😏😏😏😏
ዝም በይ ቆሼ ሳሚይ የተማረ ነው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ያስተምራል የስነ ልብ ችግርሽን ያክማል ደደብ ነሽ @@bamlakmulugeta275
ልጁ በናቱ ነው የሚመራው
Funny 😂
ወንድምህ እንዴት ነው እንዳልክዬ ከውስጤ አልጠፋም በጣም አዝኛለሁ
የእናትዮ አዝማሚያ ልልጇ ሚስት ሳይውን ስራተኛ ነበር የፈለገችው ልጅቷ ነቂ ሆና በጊዜ ትታቸው ወጣች😂😂😂ልጅቷን አድናቂዋ ነኝ❤❤❤
😂😂😂
ኡነትትትት
እዚ ቤት ሁለት ቀንም ማደሯን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ጀግናና ቆራጥ ሴት ስለሆነች ነው ቶሎ ወስና ፍቺ የጠየቀችው አንተ በተገረዝክበት አልጋ ላይ መገነዝ ነው የምትፈልገው ደግ አረገችህ
Betam serategna nw yefelegut
😁😁😅
እኮ😂😂😂😂😂
እውነት ነው ይቅርታ ና እናትየው ነገረኛ ይመስላሉ 😢😢
😅😅😅
እረ እንድህ አይነት ትዳርማ ድብን ይበል እንኳን በሰላም ለቀቅሽ እህቴ ።።።
እስዋምኮ ጥፋታላታ ለምን በድብቅ አረገቹ ሁሉም ነገር ያጠራጥር ነበርኮ ዙሮ ግን😅😅😅
ልጅቷም ትቀረብልን የምትሉ እስኪ like አድርጉመፍረድ እንዲመቸን
ለማየት😂😂😂
ቀርባለች😢
ሴትየዋ አደገኛ ናቸው እንደዚህ አይነት እናቶች በተለያዩ ትዳሮች ውስጥ ጠንቅ የሚሆኑ ናቸው
ሴትዩዋ ራስ ወዳድ ናት የልጇን እድል ዘግታ ቤት የሷ ተላላኪ እንዲሆን አርጋዋለች እሱም ረህጥ ነዉ የናት ሀቅን ከሚስት ሀቅ ቀላቅሎ ነዉ መቼም ወንድ አይሆንም ከእናቱ ስር ስር የሚል ወንድ ለትዳር አይሆንም
ሳህ@@توتاكرم-ع4غ
ይህ ድምዕ እሬድዮ ላይ ነበር ማቀዉ በይቱብ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ በጉጉት ነበር😢
@@ZeynebaMohammed-z9h መች ያሶራል እኔማ ደሜ ፈለ አፈ መቸ ዝም ይላል ።እዮሀ ሚዳ ይግደለኝ
ጥገኛ. ወድ ልጂ ማግባት ትርፉ ይሄ ነው ምንአይነት ብልተሰብ ናቸሁ አኡዙቢላ ግን ክፍል ሁለትን አይቸዋለሁ ማፈሬወቺ ለይላየ ልጂሺን እዳትሰጪ እንኮንም አላህ ከነዚህ ጋር ገላገለሺ እዳትሰጪ እናትህ እያሉ መቸም ሚስ አይኖርህም አኡዙቢላሂ
ሳህ መጥፎ ባህሪ ይማረል
ማንም አያገባትም ብሎ ማለኮ እንደው ለይላ አግብታ ጥሩ ኑሮ እየደረሰ ማየት ተመኜሁ ክፍል ሁለት ላይ ትግስቷ በመሀልኳ ጣልቃ ገብታ አትከራከርም ይሄ ብቻ ለይላን ያስከብራታል
@@HayatAssen-k7u ወላሂ እኔም ምኟቴ ይሄ ነው ኢሻ አላህ አላህ ይወፍቃት በጣም ትግስተኛ ናት አላህ ይጨምርላት
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ሴት ልጅን አይበድልም።አትፍረዱ በአላህ
እማማ ሌላ ሴት ልጅ አሎት የእጆትን ያገኙታል እግዚአብሔር የሰራዋትን ይስጦት
Yaw Ye habesha bahilachin hono tlk sew enakebralen enji egni setiyo kebad nachew Allah yimrachew 😢
ረጋሚ ተደርጋሚ
@@AlahWekil-e4c አንት ነህ አይደል ባል ተብዬው የውንድ አልጫ በዬ ኮመንቱ እየገባህ ትመልሳለህ በራስህ ልታፍር ይገባል
ሳሚ ፖፖ ላይ ነዉ😁😁😁
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ፓፓ ማለት
ይሄ እኮ ነው
😂😂😂😢
እማማ ሀይለኛ ይመስላሉ ትዳሩን እሳቸው የሚመሩት ይመስላሉ
እኔማ እንደ አማቺ ሳይሆን እንደ ልጃቻው የሚወዱኝ እኔም እንደናት እንደ አባቴ የምሳሳላቸው ውድ የባሌ ቤተሰቦች ጋሼ ናና ሰሙ ማኩ....... የኔ ውዶቼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር Alla ይስጣቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ❤
የገዜጣኛዉን አጠየየቅ ወደድኩት❤❤❤🎉🎉
እማማም ሆኑ ልጃቸው የፈለጉት ሚስት ሳይሆን ከወሬያቸው ስገምተው የቤት ሰራተኛ ነው ልጅቷ ነቅታ ስለሄደች ተናደዋል
በባዶ ብር መቀበል አይከብድም
ትክክል
ትክክል እነሱ አገልጋይ ነው የፈለጉት እንደሚፈልጉት አሎነችላቸውም ግን የልጁ ነገር አረጋግጠው ይርዱ በጥርጣሬ ከሚኖሩ
@@Meseret-g2g ትክክል
Yeau lij mehonun lemin Ye DNA mirmera tefera? Alku bay turinafa
ውይ አዑዙቢሏህ!! አሏህ ሆይ አደራህን ከደዚህ አይነትባልና እናት ጠብቀኝ ምን ነው እማማ ግን በሰላም ነው? አሏህን አይፈሩም
Awo tkkl aytmeslm
ግን ከእናቱ ስር የተሸጎጠ ወንድ ማግባት ጥሩ አይደለም
ይሸጉጥሽ።
@@MesEta-u4hእርሶም የተሸጎጡ ኖት😁
ትክክል👌👌
ትክክል በራሱ መወሰን አይችልም
Yemanen chigir alebat 😮😅
ምርጥ ሰራተኛ ቅጠር ወንድሜ የባርያ ንግድ ድሮ ቀረ
ልክ ነሸ
እናትየው ምን ጉድ ናቸው በናልና ሚስት መሃል የሚገቡት ግኑኝነት አድርጋችሁ ሲባል እናትየው አንድ ሁለት ቀን አላሉም እግር ይዘው ነበር እዴ ጉድ ፈላ😂
ሆ ቀላል
ይመስላል 🤣🤣
ልክ ናቸው እናቱ ልጅቷየገንዘብ ሰው ናች ማንም እናት የምትለውን ነው ያሉት
Hoo gud new eko😂
በጣም ይገርማል እናቱ እራስ ወዳድ ናቸው ለራሳቸው ብለው ልጁል ስንት እድል አስመለጡት በትዳሩ እንኳን ወሳኝ እሳቸው ናቸው የራሶትን ኑሮ ኖረው የልጁን ህይወት ማጨለም ልጆችዎ እስከ እረዱዎት ድረስ ደና ሰራተኛ ወይ ሌላ አማራጭ መጠቀም አይችሉም ነበር የእውነት አሳዘነኝ 😢
እኔ እልፈርድ እንደተረዳሁት እሱ በእናቱ እጅ ነው ያለው 😢ወንድ ልጅ ለአቅም አዳም ከደረሰ በኋላ ራሱን መቻል
ሚስት ሳይሆን የፍለጉት የቤት አገልጋይ ነበር ክፉ ወቺ ናቺሁ እናትና ልጂ
እንዳልክየ አሳከኝ ሲተኙ ነበሩ እንዴ ማለትህ አባባልህ አሳቀኝ በነገራችን ላይ እንዳልክየ የወንድምህ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ እባክህ ንገረን !!
ክክክክክ😂
ሁለትቀንነዉአለች😅
እናትህን ውደድ አክብር ግን እንደ ህፃን ልጅ እናት ወዲህ ወዲያ ያረጉሀል እንዴ መጀመሪያ ወንድ ሁን በራስ መቆም መወሰን ልመድ ዝምብለህ አባባ ማሙሽ አትሁን እማዬ እወድሻለሁ ምንም ነገር እሆንልሻለሁ ግን በትዳሬ ጉዳይ አይመለከትሽም ብለህ አስወጣቸው
ኣባባ ማሙሽ😂😂
አባባ ማሙሽ😂😂😂😂😂😂
Le hagru Addis new
እናት ላይ ወንድ መሆን አይቻልም
አቤት ሴትየዋ ግን አላህ ይጠብቀን እህቶቸ
በጣም ወላሂ ሚጥሚጣ የሆነች ሴትዬ ናት ልጇ ደግሞ እንግደልጂ ነው ይሄ ዘንድ አይደለም የሆነ ከርፍፍ
የድሮ ግዜ ናፈቀኝ እኔስ😊 ይሄ ሶሻልሚዲያ የሰውን ሁሉ ገበና አወጣው እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😮
አሮጊቷግን እግዚኦማህረነ አደገኛናት አንዲት መዳም ነበረችኝ እሧን አሥታወሠችኝ 😢😢😢የምድር ሢኦልናችሁ እናትና ልጅ😢😢😢
Men endaze asbalshe
በእዉነት ሲኦል ገና ሲያዮዋት ትከብዳለች😅 ልጁ ደሞ ፈጣሪየ ቦርኮ ሲያስጠላ😮
በጣም@@hayatquin2249
እናትየዋ የምታኖር አይደለችም.እንኳን ፈታችው😅ገረድ ሊያረጓት ነው የፈለጉት😂
😂😂
ግንኙነት ሲያደረጉ ነበርኩ አላሉም ማዘር😅😂
እና ተዘርፍጣ ልትቀለብ ነው
ውይ ግፍ ነው@@lilikebede2659
ወንድ ልጅ እራሱ ሳይችል አያግባ የሚባለው ለዚህ ነው እናትህ ልታስተዳድርልህ ነበር እንዴ ያገባሀት ከባድ ቤተሰብ እረግግግ አይዞሽ እህቴ ንጽህናሽን ስለተረጋገጠ በጣም ደስ ብሎኞል እንዴ እሱም አይሰራም አንቺይም አትስሪ እናቴ ታስተዳድረን ከባድ ነው
እማማ እርሶ ግን በባልና ሚስት ባይገቡ ጥሩ ነው
Really
በጣም ነገረኛ አሮጊት ናት ልጁም ጅል ነው
አው የምር
አይባልም ልጆ ነው እናት እናት ናት
የእናት ጥገኛ እየሆኑ ያድጋሉ በኋላ የአገር ሸካም ይናሉ እራስ ወዳድ እናት ኖት
Betam nw miyanadidut
ይህንን የሚያክል ሽማግሌ ያደረሱ ሴትዬ 50 አመቴ ነው ሲሉ ወይ ጉድ ልጁ እሯሱ 50 አይሆነውም እንዴ
Ekooo the woman 80 and the man 50
😂😂😂😂😂👌
እርሱማ 35 ነኝ አለ እኮ፣ እናትየዋ የመጨረሻ ልጄ ነው ብለው 50 ያሉት ነው የገረመኝ።
@@ቆንጆኢትዮጲያ በደንብ ይሆናል እንጅ ገና ጡጦ የሚጠባ አደረጉት ሁሉ ነገር በሳቸዉ ትዕዛዝ ሆነ
@@seblewongelbelachew1846yeduro sew ayawikum.
የመጀመሪያ የተገቡ ቀን ሁሉም ሴት ልጅ ይፈዛል
ክክክክ እማማ ግን አሳቁኝ ኸረ ወገን በትዳር መሀል ቤተሰብ አታስገቡ ትዳር የሚፈርሰው በዚህ ምክንያት ነው እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልህ።።።
@@selamawitgebretsadik3097 እኔ የሳቁኝ ግንኙነት ነበረችሁ ብሎ እንዳልክ ልጁን ሲጠይቀው እናትየው አዎ አንድ ሁለተት ጊዜ ያሉት ጋዜጠኛው ገርሞት እንዴ እርሶ ነበሩ እንዴ በ ቦታው ያላቸው ነገር ኪኪኪኪ
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል
አጀማመሩ እራሱ በእናቱ እና በሰው የመጣ ከባድ ነው
ኡኡኡኡ የደረሠበት ነዉ ሚያቀዉ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን!!
አረ እማማ ትዳር ውስጥ አትግቡ ልጅሁም የራሱን ኑሮ ይኑር አንተም ምንድነው በዚህ እድሜህ ሞግዚት የምያስፈልግህ ቆፍጠን በል
ምን ጉድ ናችሁ የአላህ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ደግሞ የትልቋ ሴትዮ አንቱ ልሎት ነበር ክብር የለሽም ማለቴ የሎትም ለይላ ጀግና ነሽ ማሻ አላህ
አነተም ሚስት አደለም የፈለገሁ ለናትህ ሰራተኞ ነው ያስፈለገህ
ሚሥት ማለት የባሎን ፍላጎት የምታሟላ ነች።
ሣታዳምጡ የምትፈርዱ ጌታችሁን አፈሩም?
ሣሠሙ የምትፈርዱ ጌታችሁን አፈሩም?
አላህ ይካስሽ ንገረ ስራቸው በጣም ያሳዝንናል አላህን አላህን አላህን ፍፍሩ ፍሩ ፍሩ
እናትዬዋ ነገረኛ ነች ከዚች ጋር ማን ይኖራል የሠዉ አታዳምጥም የራሷን እንጂ😊
Iko bezih idmewa indih kehonech wexat iyalech indet aynet mixmixa nabarech 😅😅😅😅
@LeyilaMohammed-jh6gw 😂😂😂
Leyla be Allah bale tarikua nesh ende kahonsh wlhi jegna adenqishalew yeniqabua nigist tigistish Allah yabzalsh ❤❤❤@@LeyilaMohammed-jh6gw
እኔየሳኩት ግንኙነት ላይነበሩ እማማ😂😂😂
ልጅቷ እግዛብሄር ገላገላት ከነዚህ
ባልቴቷ ክክክክ አንድ ሁለትቀን ነው አለችኮእረጉድአልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ሀቋን ወጣላት
ሁሉም ያሳዝናሉ።ትለቁ ያለመግባባታቸው ምክንያት የአስተዳደግ እና የባህል መራራቅ ነው።እማማ ከልጅነታቸው ጀምሮ በስራ ያለእረፍት ነው ያደጉት። "ለቤትሽ ትኩረት አድርጊ ... የእጅ ሞያ የልብስ ስፌት ላስተምርሽ ።" ቢሏት ነውሩ ምንድነው? 🤔ብታውቀው ብትሰራበት ራሷው ነች የምትጠቀመው። እናቶቻችን እንኳን የቤት ውስጥ ሞያ ሲያስተምሩን ሃሳባችን በጨዋታ እየተሰረቀ ስህተት ከደጋገምን "አንቺ ልጅ ይህንን ነገር ልብ ብለሽ ተማሪ! ሞያ ለራስሽ ነው እጅሽ ተለይቶ እዚህ አይቀርኝም።" ይላሉ።😂በእሷም ቢሆን ሙሉ በሙሉ አልፈርድም ።እሷ የምታውቀው በሃገሯ ፣ በባህሏ የለመደችው ሙሽሪት ከባሏ ጋር በጫጉላ ወቅት የጣፈጠ (እጅ የሚያስቆረጥም) ክሽን ተደርጎ እየተሰራ እየቀረበላት እንደየቤቱ አቅም ለሳምንታትም ይሁን ለወራት ሲንከባከቧት እየታያት (ያውም እድሜያቸውን ሙሉ ውጪ የኖሩ፤ በደንብ የገንዘብ አቅሙ አላቸው ።) ተብሎ የሚገመት ቤተሰብ መሃል ስትገባ ... የሰራተኞቹ ብዛት...እንክብካቤውን እያሰበች ...😂😂😂 በማግስቱ ሰለትዳር ምንም እውቀቱ የሌለው ከመጀመሪያው ቀን "የባል እና ሚስት ወጉ" በኋላ (ያወም አዲስ ገቢ አግኝቷት.. #'ስብርብር ) ይሄ የዋህ በማግስቱም በሁለተኛውም ቀን ሳያት "ፍዝዝዝዝዝ ብላለች እኮ..." አይደል ያለው? የክፋት አይደለም። ተፈጥሮን ያለማወቅ ነው።ሙሽሪት የሚደክማት እና ማረፍ መተኛት የምትፈልግ ሳይሆን በቂቤ የተለጠለጠ ትኩስ ገንፎ ከነላቦቱ የምታቀርብ ብቻ የሚመስለው ምስኪን ጀማሪ አባወራ "እስኪ ዞር ዞር ብለሽ ቤትሽን እይው።" ሲላት ያልጠበቀችው ሲፈጠር ብ...ው ብላ "እንዴ እንደ ሰራተኛ ሊጠቀሙኝ ነው እንዴ?" የሚል ስሜት ተፈጥሮባት ይሆናል።ልጁም የዋህ ነው ስለፍቅር ስለትዳር እውቀቱም ምንም ሃሳቡ ሳይኖረው ለእናቱ ብቻ ብሎ ወደትዳር "ዘ....ው !" ብሎ መግባቱ ፀቡን የበለጠ አክርሮታል።ከጅምሩ እነሱ እርስ በርስ ለመዋወቅ የግላቸው ጊዜ አላገኙም።የእሷም ተረጋግታ ያላቸውን ክፍተት የቱ ጋር እንደሆነ ለመፈለግ እና ለመድፈን ከመጣር ይልቅ ገና በገባች ማግስት "በቃ ፍታኝ...!" በየቀኑ "እየሮጠች ውሎዋን ዘመዶቿ ጋር ፤ ለአዳር ብቻ መምጣት ።" በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ በተደጋጋሚ ለፍቺ መቀመጥ 'አላማዋ ገንዘብ እና ውርስ ነው።' ብለው ቢጠራጥሩ በእነሱ አይፈረድም።በዛ ላይ ከእርግዝና እስከ ወሊድ ያላዩትን አቅፈው ያልሳሙትን ልጅ ለአራት አመታት ተቆራጭ እየሰጡ ፍትህን መጠበቅ ያምማል። እርግጠኛ ነኝ አሳይታቸው አሳቅፋቸው ቢሆን የ DNA ጥያቄ ሁሉ ሳያነሱ ተቆራጫቸውን እየከፈሉ የሚቀጥሉ እንደሆኑ ያስታውቃሉ።ፈፅሞ ያለማሳየቷ ነው የበለጠ እንዲጠራጠሩ ያደረጋቸው።በጥበብ ቢያዝ ኖሮ ፈጥኖ የሚፈርስ ትዳር አልነበረም።ሁሉም ትዕግስት የላቸውም።እና "እኔ ያልኩት ያሰብኩት ብቻ ትክክል ነው።" የማለት ነገር። ለሁሉም ፈጣሪ ቴክኖሎጂ እና ጊዜ ይፈታዋል።
ይትባረክ የእግዚአብሔር ሰው እኔም ያስብኩት እንደዚያ ነው ክፋት ሳይሆን የአናናርና የባህል ክፍተት ነው ሰላሙን ያብዛላቸው አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ታሪክ እየሰማሁ ማልቀሰ ነበር ሰራዬ ዛሬ ግን እየሳኩ አድም እያዘንኩኝ ነው የሰማሁት ሰለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ
እርግጠኛ ነኝ በማማ ምክኒያት ነወ ትዳራቸወም የፈረሰወ የባል ቤተሰብ በሩቅ ነወ
በትክክል ደሞ እንደ አነጋገራቸው ሚስት ሰይሆን እንደ የቤት ሰራተኛ ነው ምፈልጉት መነው የገበው አንደኛ ቀን ሁለተኛ ቀን ስራ ሚሰራው ተነሽ ስር አልኳት ይለል እንዴ
@@HananBaharu ስለዚህ ሚስት ሳትሆን ሰራተኛ
እቺ ሴትዮዋ ነጭ ቅመል ናት ኧራ እሄ ፍቺ ሰይሆ ከበርነት ነዉ ያታገለገለችዉ
ወላሂ አቃቸዋለው እኛ ሰፈር ናቸዉ ሳሪስ ብሄረ ጵጌ አላህ ይቅር ይበለኝ ሴትየዋ ወላሂ ነገረኛ ናቸው ናቸዉ ሲጋቡም ሰርግ ተጠርተናል በልተናል እንደዉም ልጁ እኔን አስቦ ነበር ወንድ አይደል የወንድ አቋም የለዉም ያጨሳል እናቱ የምትለዉን ሁሉ ያረጋል እንደዉም በተጋቡ በስንተኛ ጊዜ ሊፈታት ነው ሲሉ ነበር እኔም ተሰደድኩ ዛሬ ደና ነገር እንደሰራ ሰዉ አደባባይ ወጡ ወይ ቅሌት ወላሂ 😢😢😢
Alhamdulilah beyi allah new yawetash😊
እማማን ሳይ የኔንአሰሪ መሠለችኝ ቁርጥጣል ነገር ሲወዱ አላህ ይጠብቀን ካማት ነገረኛ ባልዬተብየው ሲናዲ እናቱ ስለምጠላት አሱም የናቱን ተከትሎ ገደል ገባ የኞጀግና እህት ሀቅን የያዘ ወደሆላ አይልማ ልጂሽን እዳሰጭ እኳን አላህ አለያየሽ እሳት መግባት እደት አናደዱኝ አላህ የህድኩም በስ
አባት ልጁን የማየት መብት አለውሌላው ደግሞ ትክክለኛ ፍርድ አላገኘም ሰውየው አሰተዳደጉ ሊሆን ይችላል እንደ እድሜው አይደለም
ልጁ ጥገኛ ነዉ ልጁ ጥገኛ ነዉ ይላሉሳ እማማ ለእርስዎ ብሎ አይደል ከመጣለት እድል ያስቀሩት ሚስኪን ነዉ ልጁ ወላሂ በእናቱ ነዉ የሚመራዉ
እውነት ነው የበፉት ጊዜ ወንድሞቻችን እና እማማም ቢሆን ብዙ ስላልቆዩ ሀገር ውስጥ አሁን ያለውን ይክፋት ጥግ አላወቁም
አወ
በራሱ የማይተማመን ወንድ ነህ በራስህ ተማመን ወንድሜ እናትህ ዘላለም አብራህ አትኖርም ወንድም ዘኪ ሚስትህን ታረቅ እናትህ ላንተ የሚያስቡ አይመስልም እራስ ወዳድ ናቸው
ትክክል ወላሂ እኔ ትዳሬን ፈትቼ ልጆቼን እንኳን ብቻዬን የማሳድገዉ አላህ ይፍረድባቹ እንደዚ አይነት እናት የሴቷን የልጆቿን ሂወት አመሰቃቅለዉ ይኖራሉ
ጀግና አላህ ያስድግልህ እኔም እደዚሁ ያማት ቀናተኛ የልጂ ቤት ያፈርሳል ይባል የለ እኔም ተፍትቸ ብቻየን ልጆቸን እያሳደኩ ነው አልሀምዱሊላህ ምንም አልጊደለብኚ በታ አላህ ያግዝህ @@توتاكرم-ع4غ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን እድዝህ አይንት አኡዙቤላ እናት ምን አይንት እናት አላህ ይጠብቀን ያርብ
ልጅን የማየት መብቱ ይከበር
leje ayedelem aleko kade😂
አረ ተዉ እማማ ልጁ ይናገርበት ቀደም ቀደም አይበሉአንተ ደሞ አማርኛ አልችልም እስከዚህም ነኝ የምትለው እንዴ አማርኛ አስተማሪያችንም ከዚ በላይ አያወራም ሆሆሆ ጉድኮነው ታቀላጥፈው የለእንዴ!!!!
😅😅😅😅😅
ቅኔ እየዘረፍ😂😂
ውሸታም ናቸው ሱዳን ይመስል
አውቆ ሀቅ ለመያዝ
ትክክል ናቸው ወላሂ ልጂን ማየት አለበት ማስመርመርም መብቱ ነው🎉🎉❤❤
አትማይ ምክናየቱን ሳታውቂ
እደዚ የምታገበግብ አማት ትስጥሽ
አመዳም ሆስቢታል 20 ቀን ስትተና መጥተው አልጠየቋትም
እንዳልክ የዛሬው ይለያል። ዕድሜ በክርክር፣ የልጆች ቁጥርና ስም በፍለጋ፣ የመጡበት ጉዳይስ የልጁ ነው የእርሳቸው? እባክህ ልጁን ለብቻ አናግረው።
እረ DNA 🧬 test ይደረግ በቃ ከዛ እውነት ይወጣል አለቀ!!
ጉድ አለ ያገሪ ሰው በሁለት ቀን ምንም አትሠራም ይባላል እንደ በኛ አገር ወር ድረስ እንሞሸራለን ምንም አንሰራም አላህን ፊሪ እማማ
የአንድ ሰው ጉዳይ በሁለት ሰዎች በይቀርብ ጥሩ ነው ከፍያሉዋ በላይ አደረጉ ማዛር
ሴትየዋ፣አስቸግረው፣ይሆናል፣አንዳንደአማቶች፣አስቸጋሪ፣ናቸው
እናትየው በጣም ያስቃል አንደኛ እድሚያቸውንአይውቁም ልጃቸው በጣም እናቱን ያከብራልብ የትዳር መፍረስ ዋናው እናትየው ናቸው
የመጡቀትን አላማ ሣታቂ አታውርይ
ለናቱ ያለው ትክክለኛ ክብር ማሻአላ
Serategna maletesh nw ?
Ayebalem enatun makebrew lenatw metazezw new...
@@Metagesmegeresaእና ማሻ አላህ ማለቱ ምን ችግር አለው
እና በአንድ ቀን ስራ ስረ ይላታልዴ
እጩ ሚቀኛ እናት ነች መጨረሸሁ ተወረደች እኮ ልጁ ነጌ የዩል ምን ዩሁን መልስ. የኔ ኒቀብስት ትግስተኛ እውናተ ወጠት እኮ
እማማ ልጆት እራሱ አላደገም ቁልጭ ቁልጭ ይላል ልቀቁት ይደግ
አረብ ሀገር የተወለዱ ልጆች እናታቸውን ያከብራሉ
😂😂😂😂😂😂
ምድነዉ የሚያወራዉ ሚስት ነዉ ወይስ ሰራተኛ የሚትፈልገዉ ??
ኧረ ጉዲ እማማ ተው እንጂ ጥሩ አይደለም እህታችን ጀግና ታጋሽ ነሽ አይዞሽ
ጋዚጠኛው ግን ብዙ መሻሻል ያለበህ ነገር አለ አጠያየቅህ ወዝ የለውም ፣በዛ ላይ እንግዶቾን አጠባብቀህ አጨናንቀህ ነው ያስቀመጥቃቸው ወንበሮቹንም ምቾት ያለው ብታደርገው ጥሩ ነው፣ ምክንያቱም ረዘም ላለ ጊዜ ሰው ወንበር ላይ ሲቀመጥ ምቾት አይኖረውም።
ቅናት ነው እንጁ : ወንበሩ ምንም ችግር የለውም ወይ ግዛና ስጠው::
ልጁ ታዝሎ አደለ የሚኖሩት እንደውም እናትየው አቅፈውት በማቀፊያ ጡት ማጥባት ነበረባቸው 😢 ለነዚ ምቾት ትያለሽ😂
ሀራም አለይኩም እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ቆሞ መቅርት ይሻላል
ልጅቷግን ሚስት የተባልሽው እባክሽ በአላህ ይሁንብሽ ሀይማኖትንም ቤተሰብንም አታሳይቢ ልጁ የሱ ከሆነ ለአባቱ አሳይ ምርመራውንም አድርጊ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽን
ልጇ የሱ ከሆነ ለምን DNA ምርመራ ታድርግ እና እውነታው ይውጣ
ለእናቴ ታገለግላለች ብየ አላለም እንከፍ
አትዘባርቁ ልጁንማየት መብቱ ነው ታዲያ የሰውልጅ ያሳድግ ነው የምትሉ
ኮመት ላይ ሚጫጩ ምድናቸው ግን😂
አዋላጅ🎉🎉🎉
የራሱ ልጅ ሆነኮ😊
ወይኔ እደዚህም ያለ አለ የኔዉዲ አማቾች ቤተሰቦቸ አላህ ይጠብቅልኝ ወላሂ ከባለቤተጋ ተለያየን 7 አመታችን እነሱጋ ግን ሳልደዉል ሳምት ካለኝ ቀጥታ ነዉ የሚደዉሉልኝ የኔም ቤተሰቦች ለሱ እደዚሁነዉ ❤
እስኪ እደ ሰወኛ አድባል ወይም ሚስት ከቤት በፋለገችው ሰአት እምትወጣ እምትገባ በራሳችሁ ቢሆን አስቡት ያልታየ ልጁ እደት ነው የሚርዱት እሚያሳምነውስ ብቻ አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ
የሰው ልጄ 1ሴኮንድ ብቂ ነው ግን ሚያጥርጥረው ቢያንስ3ወር ድረስ በእሱ ቢሆን ማርግዝ መናገር ነበረባች እውነት ሁሉቱም ሰው እዚህ ቢሆኑ የትሻለ ነው ለመፍርድ
@@ተሽንፍአለውለእርግዝና እረጅም ጊዜ አያስፈልገውም ነገር ግን 9 ወር እንዴት እርግዝና አይታወቅም?ደግሞም ልመርመር ሲላት ብትመረመር ቀላል ነው
አይንህን ጨፍኖ የዳረክ የለም ጀግና ሴት ስለሆነች ነው በዚ እድሜህ የናትህ ጥገኛ ሆነህ የተቀበለችህ እውነቷን ነው ለምድነው ከናትህ ጋ ምታኖራት ቆሞ ቀር ነው ምትሆነው በዚ አስተሳሰብህ ሰው ባስራስምት አመቱ እራሱን ይችላል አተ እንደ ጀብድ ስራየለኝም የናቴ ጥገኛ ነኝ ትላለህ ማፈረያ አላህ ካንተ የተሻለውን መላይካ ያላሰበቹውን ርዝቅ ለሷም ለልጅዋም ይስጣት ምንይሳነዋል
ውይይይ ድረድግ ያሣዝናል አላህ ሂዳያአ ይሰጠን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲
😂😂😂አትሻብኝ አላህዋ ይህን አይቶ ልጅሽ ሚስት አያገኝይ😮😮😮 ወጋሁት እርሰወ ግን በልጀወጉዳይ ምን አገባወት😅
እማማ ተዉ እንጅ😮😢ሌጅወን ተዉት ትልቅ ሰዉየ ነዉኮ😯ሚስትየዋ ባትሄድ ነበር የሚገርመኝ😂😂
ወንድ ልጅ እራሱ ሳይችል አያግባ የሚባለው ለዚህ ነው እናትህ ልታስተዳድርልህ ነበር እንዴ ያገባሀት ከባድ ቤተሰብ እረግግግ አይዞሽ እህቴ ንጽህናሽን ስለተረጋገጠ በጣም ደስ ብሎኞል እንዴ እሱም አይሰራም አንቺይም አትስሪ እናቴ ታስተዳድረን ከባድ ነው😢
እማማ ነበርኩ አሉ ሀሀሀሀሀ
ድምፅ ይሰማሉ
እኔ እራሱ ፈገግ አልኩ ክክከ
ኧረ እግር የያዙት እማማ ናቸው 😂😂😂@@viva8589
ይች ሴትዬ አማቴ ብኮን አድ ቀን ማደር ጀሀነም እደገባሁ ነው የምቆጥረው ሲተኙም አለሁ ሲቆሙም አለሁ አኡዙቢላህ ሂዳያ ይስጥሽ እርግጠኛ ነኝ ወይ ትነግራታለህ ወይ ሴትዬዋ ባልጋው ስር ታድራለች 😂😂
አይ እምዬ አላስወራ አሉ እኮ ዋይ😁😁😁
እናንተ የፈለጋቹት ሰራተኛ ነው soo ለምን አጥቀጥሩም ሲያናድዱ በተለይ እማማ ያስታውቃሉ ነገረኛ ናቸው ሰውየው ራሱ ጤነኛ የይመስልም
kkkkkk Lemin DNA ayidereim ina eeunetu ayitawekim bilesh asibeshal? Turinafa
እናቱን የማያከብር የሰው እናት ይዳፈራል ዝቃጭ
አረ የፈዘዘ ነዉ አታይም እዴ ስለሱ እናቱእኮ ነዉ የሚናገሩት
ለመፍረድ አቴሞክሩ የሰው ገንዘብ ፈልገው የሚገቡ ስንት ቀማኞች አሉ ጭራሽ ከውጭ መጡ ሲባል ይመርመርላቸው
አላህ ይይላቸው ሚሥኪን ናቸው
ክፍል ሁለት እዩ ልጅቱ ዱአ አላት
Merci ❤❤❤❤
እናትህ ንብረት ነገር አላት መሠል ለዛብለህ መሠለኝ በናትህ ምሪት ተጉዘህ ሚስትህን የምትወነጂሏት አተም እናትህም ለሚስትነት ሳይሆን ለሠራተኝነት መሠለኝ ያገባሀት እረ እኳንም በግዜ አላህ ገላገላት ሆ
DNA የ ግድ ያሰፈልጋል እውነታቸውን ነው እናትና ልጅ
ሱባሀንአላህ😢😢 አማጭ አይባልም ገና ከማሀይምነት አልወጣችሁም እናትና ልጅ አላህ ልቦና ይስጣችሁ😢
ማዘር ህክምና ያስፈልጋቸዋል
Exactly 👍
Zare edi besew fit yekadikewn lij wedefi endt endemitafribt
ምን አይነት ጠያቂ ነህ ቃላት የምትደጋግም መንቻካ ከሰልቺ ነሆ
እኔ እራሱ አይመቸኝ በጣም ይቸኩላል😂
ቆዳ ስለሆናችሁ ነው😂😂😂
እናትእናልጂ በጣምነውረኛናችሁ እሳቸው አርጅተዋል እንበል እሽ እሱትንሽ አያገናዝብም ትንሽ እህዝብፊት ይሄን ሀረካትይዞብቅ አኡዙቢላህ ሴትሁኖ በሴትላይ መሳለቅ ከድህ አይነትትዳርአላህይጠብቀን
Mother ነቄ ናቸው
ጎበዝ,ናቸው,ስኡድን,ስደትን,ስላይት
😅
አላህ እድያ ይስጠቹሁ ያራብ
አይ እማማ ካሜራ መኖሩን ግን ያውቃሉ
ፈጣሪሆይ ትግእስቱን ስጠኝ እና ምን ትዳር ነው ልጄ ገደል ገብታ ከርማለች የእኔ እህት አዛዘነችኝ ደግሞ ልጁን እናሳድጋለን አሉ እኮ እኔ ብሆን ለእርስዎ አምኘ አልሰጥም ሆይ ለመስገደል ካልሆነ በስተቀር ሲጀመር በእርግጠኝነት ልጁ ያተ ነው ግን ምናልባት ይታየው እንጂ ልትወስደው ከተፈቀደለት ማዘር ያስፈሩኛል ምንም ከማረግ ወደሓላዬ አይሉም ከንግግራቸው😢😢
ፍትህ !! ለእናት እና ልጂ !! አላህ🤲 ይርዳቹሁ እውነት እንዲወጣ ። ሰወች ሆይ ሁሉም ሰው የራሱ የአኗኗር ዘይቤ አለው ፣ እማማ ጀግና ነዎት ወንድሜ አይዞህ በርታ የምትመስልህን አላህ ይስጥህ 🤲
አንድ ሴት ለሁለት አግብተው እንዴት ሰላም ይኖራል?
@@yayne1988መጀመርያ አዳምጭ ሣታዳምጪ አትፈረጂ የመጡቀት አላማ ሌላ ነው።
@@EKRAM-r9v ayidel!?
አንቺ አግቢው ይህን የወንድ አራስ🤮
ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም አስታዋይ ነው ንግግር አዎ ልክ ነህ ይህ ዲኤም እናስምርም የሚለው ትክክል ነው
ዘኪ ፖፖ ላይ ነው😂😂
Kkkkkk
ኣይባልም ወዶ ኣደለም እናትየው ራስ ወዳድ ናቸው
😂😂😂😂😂 ገና አብልታ ታስገሳዋለች
ቁርአን አለያየን ትላለህ🤔የተረገመ ቤተስቦች ናችሁ🤮ጭንቅላትሽ ሳይበላሽ መውጣትሽ እድለኛ ነሽ👍
በናቱምክኒያት እኔምልጄንአሣድጌለቁምናገርአድርሻለሑእናቱሰርያለወንድ ትዳርአይሆንምየደረሠበትያቀዋል።
አዎ ስቃይ ነው። ግማሽ ትዳር በይው
በጣም ሶብርኛ ናት ለይላ ማሻአ አላህ
ልጁ በጣም ያሳዝናል
እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ ፍትዱን በትክክል ይፈረድላቸው እንዴት ልጁ ከሆነ ለማሳየት እንቢ ትላለች እውነት አለው ለማላውቀው ልጅ ተቆራጭ የሚሰጠው ማለቱ ዲንኤ ተመርምሮ ቁርጡን ይወቅ ።
የዚህን ጉዳይ መጨረሻ ማሳወቅ ግድ ነው
ግቢና እይዉ ታወቀ አላሐምዱሊላሕ ኒቃብዋንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች ፍትሕ ለሙሥሊም ሤቶች
@ayshaa-mj1oy ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር እንኳን ሐቋን አወጣላት የለይላ ትዕግሥት ግን ታድላ። ሰዎቹ ግን እንኳን አብሮ ለመኖር ለምንም አይሆኑም ቀልብ ይስጣቸው
እኔ አግብቻታለሁ:- ነገር ግን ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትም
ስታረግዝ ያላየኋት ሚስቴ ያላየሁትን ልጅ ልጅህ ነዉ ብላ ይዛ መጣች።
ሚስቱ ስታረግዝ አላየኋትም ስትወልድም አላየኋትም ነገር ግን ልጁ ነዉ ብላ ይዛ መጣች፣ እናቱ
ልጆቼ በአረብ አገር በሰዉ ቤት መከራ አይተዉ ለፍተዉ የሚልኩልኝን ገንዘብ እሷ በግፍ ትበላለች። እናቱ።
የዚህን ታሪክ መልሱን በቅርብ ቀን ይዘን እንመለሳለን የእርቅ ማዕድ።
አረ ልምድ ካላቸዉ ጋዜጠኞች ተማር ጥያቄህ ሲያስጠላ ሴትየዋን ምታናግርበት መንገድ ሲያስጠላ የጠየከዉን ጥያቄ ደግመህ ደግመህ ትጠይቃለህ 😏😏😏😏
ዝም በይ ቆሼ ሳሚይ የተማረ ነው የኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ያስተምራል የስነ ልብ ችግርሽን ያክማል ደደብ ነሽ @@bamlakmulugeta275
ልጁ በናቱ ነው የሚመራው
Funny 😂
ወንድምህ እንዴት ነው እንዳልክዬ ከውስጤ አልጠፋም በጣም አዝኛለሁ
የእናትዮ አዝማሚያ ልልጇ ሚስት ሳይውን ስራተኛ ነበር የፈለገችው ልጅቷ ነቂ ሆና በጊዜ ትታቸው ወጣች😂😂😂ልጅቷን አድናቂዋ ነኝ❤❤❤
😂😂😂
ኡነትትትት
እዚ ቤት ሁለት ቀንም ማደሯን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ጀግናና ቆራጥ ሴት ስለሆነች ነው ቶሎ ወስና ፍቺ የጠየቀችው አንተ በተገረዝክበት አልጋ ላይ መገነዝ ነው የምትፈልገው ደግ አረገችህ
Betam serategna nw yefelegut
😁😁😅
እኮ😂😂😂😂😂
እውነት ነው ይቅርታ ና እናትየው ነገረኛ ይመስላሉ 😢😢
😅😅😅
እረ እንድህ አይነት ትዳርማ ድብን ይበል እንኳን በሰላም ለቀቅሽ እህቴ ።።።
እስዋምኮ ጥፋታላታ ለምን በድብቅ አረገቹ ሁሉም ነገር ያጠራጥር ነበርኮ ዙሮ ግን😅😅😅
ልጅቷም ትቀረብልን የምትሉ እስኪ like አድርጉ
መፍረድ እንዲመቸን
ለማየት😂😂😂
ቀርባለች😢
ሴትየዋ አደገኛ ናቸው እንደዚህ አይነት እናቶች በተለያዩ ትዳሮች ውስጥ ጠንቅ የሚሆኑ ናቸው
ሴትዩዋ ራስ ወዳድ ናት የልጇን እድል ዘግታ ቤት የሷ ተላላኪ እንዲሆን አርጋዋለች እሱም ረህጥ ነዉ የናት ሀቅን ከሚስት ሀቅ ቀላቅሎ ነዉ መቼም ወንድ አይሆንም ከእናቱ ስር ስር የሚል ወንድ ለትዳር አይሆንም
ሳህ@@توتاكرم-ع4غ
ይህ ድምዕ እሬድዮ ላይ ነበር ማቀዉ በይቱብ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ጋዜጠኛ በጉጉት ነበር😢
@@ZeynebaMohammed-z9h መች ያሶራል እኔማ ደሜ ፈለ አፈ መቸ ዝም ይላል ።እዮሀ ሚዳ ይግደለኝ
ጥገኛ. ወድ ልጂ ማግባት ትርፉ ይሄ ነው ምንአይነት ብልተሰብ ናቸሁ አኡዙቢላ ግን ክፍል ሁለትን አይቸዋለሁ ማፈሬወቺ ለይላየ ልጂሺን እዳትሰጪ እንኮንም አላህ ከነዚህ ጋር ገላገለሺ እዳትሰጪ እናትህ እያሉ መቸም ሚስ አይኖርህም አኡዙቢላሂ
ሳህ መጥፎ ባህሪ ይማረል
ማንም አያገባትም ብሎ ማለኮ እንደው ለይላ አግብታ ጥሩ ኑሮ እየደረሰ ማየት ተመኜሁ ክፍል ሁለት ላይ ትግስቷ በመሀልኳ ጣልቃ ገብታ አትከራከርም ይሄ ብቻ ለይላን ያስከብራታል
@@HayatAssen-k7u ወላሂ እኔም ምኟቴ ይሄ ነው ኢሻ አላህ አላህ ይወፍቃት በጣም ትግስተኛ ናት አላህ ይጨምርላት
እናቱን የሚወድ ወንድ ልጅ ሴት ልጅን አይበድልም።አትፍረዱ በአላህ
እማማ ሌላ ሴት ልጅ አሎት የእጆትን ያገኙታል እግዚአብሔር የሰራዋትን ይስጦት
Yaw Ye habesha bahilachin hono tlk sew enakebralen enji egni setiyo kebad nachew Allah yimrachew 😢
ረጋሚ ተደርጋሚ
ረጋሚ ተደርጋሚ
ረጋሚ ተደርጋሚ
@@AlahWekil-e4c አንት ነህ አይደል ባል ተብዬው የውንድ አልጫ በዬ ኮመንቱ እየገባህ ትመልሳለህ በራስህ ልታፍር ይገባል
ሳሚ ፖፖ ላይ ነዉ😁😁😁
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ፓፓ ማለት
ይሄ እኮ ነው
😂😂😂😢
እማማ ሀይለኛ ይመስላሉ ትዳሩን እሳቸው የሚመሩት ይመስላሉ
እኔማ እንደ አማቺ ሳይሆን እንደ ልጃቻው የሚወዱኝ እኔም እንደናት እንደ አባቴ የምሳሳላቸው ውድ የባሌ ቤተሰቦች ጋሼ ናና ሰሙ ማኩ....... የኔ ውዶቼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር Alla ይስጣቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ❤
የገዜጣኛዉን አጠየየቅ ወደድኩት❤❤❤🎉🎉
እማማም ሆኑ ልጃቸው የፈለጉት ሚስት ሳይሆን ከወሬያቸው ስገምተው የቤት ሰራተኛ ነው ልጅቷ ነቅታ ስለሄደች ተናደዋል
በባዶ ብር መቀበል አይከብድም
ትክክል
ትክክል እነሱ አገልጋይ ነው የፈለጉት እንደሚፈልጉት አሎነችላቸውም ግን የልጁ ነገር አረጋግጠው ይርዱ በጥርጣሬ ከሚኖሩ
@@Meseret-g2g ትክክል
Yeau lij mehonun lemin Ye DNA mirmera tefera? Alku bay turinafa
ውይ አዑዙቢሏህ!! አሏህ ሆይ አደራህን ከደዚህ አይነትባልና እናት ጠብቀኝ ምን ነው እማማ ግን በሰላም ነው? አሏህን አይፈሩም
Awo tkkl aytmeslm
ግን ከእናቱ ስር የተሸጎጠ ወንድ ማግባት ጥሩ አይደለም
ይሸጉጥሽ።
@@MesEta-u4hእርሶም የተሸጎጡ ኖት😁
ትክክል👌👌
ትክክል በራሱ መወሰን አይችልም
Yemanen chigir alebat 😮😅
ምርጥ ሰራተኛ ቅጠር ወንድሜ የባርያ ንግድ ድሮ ቀረ
ልክ ነሸ
እናትየው ምን ጉድ ናቸው በናልና ሚስት መሃል የሚገቡት ግኑኝነት አድርጋችሁ ሲባል እናትየው አንድ ሁለት ቀን አላሉም እግር ይዘው ነበር እዴ ጉድ ፈላ😂
ሆ ቀላል
ይመስላል 🤣🤣
ልክ ናቸው እናቱ ልጅቷየገንዘብ ሰው ናች ማንም እናት የምትለውን ነው ያሉት
Hoo gud new eko😂
😂😂😂😂
በጣም ይገርማል እናቱ እራስ ወዳድ ናቸው ለራሳቸው ብለው ልጁል ስንት እድል አስመለጡት በትዳሩ እንኳን ወሳኝ እሳቸው ናቸው የራሶትን ኑሮ ኖረው የልጁን ህይወት ማጨለም ልጆችዎ እስከ እረዱዎት ድረስ ደና ሰራተኛ ወይ ሌላ አማራጭ መጠቀም አይችሉም ነበር የእውነት አሳዘነኝ 😢
እኔ እልፈርድ እንደተረዳሁት እሱ በእናቱ እጅ ነው ያለው 😢
ወንድ ልጅ ለአቅም አዳም ከደረሰ በኋላ ራሱን መቻል
ሚስት ሳይሆን የፍለጉት የቤት አገልጋይ ነበር ክፉ ወቺ ናቺሁ እናትና ልጂ
እንዳልክየ አሳከኝ ሲተኙ ነበሩ እንዴ ማለትህ አባባልህ አሳቀኝ በነገራችን ላይ እንዳልክየ የወንድምህ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ እባክህ ንገረን !!
ክክክክክ😂
ሁለትቀንነዉአለች😅
እናትህን ውደድ አክብር ግን እንደ ህፃን ልጅ እናት ወዲህ ወዲያ ያረጉሀል እንዴ መጀመሪያ ወንድ ሁን በራስ መቆም መወሰን ልመድ ዝምብለህ አባባ ማሙሽ አትሁን
እማዬ እወድሻለሁ ምንም ነገር እሆንልሻለሁ ግን በትዳሬ ጉዳይ አይመለከትሽም ብለህ አስወጣቸው
ኣባባ ማሙሽ😂😂
😂😂😂😂😂
አባባ ማሙሽ😂😂😂😂😂😂
Le hagru Addis new
እናት ላይ ወንድ መሆን አይቻልም
አቤት ሴትየዋ ግን አላህ ይጠብቀን እህቶቸ
በጣም ወላሂ ሚጥሚጣ የሆነች ሴትዬ ናት ልጇ ደግሞ እንግደልጂ ነው ይሄ ዘንድ አይደለም የሆነ ከርፍፍ
የድሮ ግዜ ናፈቀኝ እኔስ😊 ይሄ ሶሻልሚዲያ የሰውን ሁሉ ገበና አወጣው እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ😮
አሮጊቷግን እግዚኦማህረነ አደገኛናት አንዲት መዳም ነበረችኝ እሧን አሥታወሠችኝ 😢😢😢የምድር ሢኦልናችሁ እናትና ልጅ😢😢😢
Men endaze asbalshe
በእዉነት ሲኦል ገና ሲያዮዋት ትከብዳለች😅 ልጁ ደሞ ፈጣሪየ ቦርኮ ሲያስጠላ😮
በጣም@@hayatquin2249
😂😂😂😂
እናትየዋ የምታኖር አይደለችም.እንኳን ፈታችው😅ገረድ ሊያረጓት ነው የፈለጉት😂
ትክክል
😂😂
ግንኙነት ሲያደረጉ ነበርኩ አላሉም ማዘር😅😂
እና ተዘርፍጣ ልትቀለብ ነው
ውይ ግፍ ነው@@lilikebede2659
ወንድ ልጅ እራሱ ሳይችል አያግባ የሚባለው ለዚህ ነው እናትህ ልታስተዳድርልህ ነበር እንዴ ያገባሀት ከባድ ቤተሰብ እረግግግ አይዞሽ እህቴ ንጽህናሽን ስለተረጋገጠ በጣም ደስ ብሎኞል እንዴ እሱም አይሰራም አንቺይም አትስሪ እናቴ ታስተዳድረን ከባድ ነው
እማማ እርሶ ግን በባልና ሚስት ባይገቡ ጥሩ ነው
Really
በጣም ነገረኛ አሮጊት ናት ልጁም ጅል ነው
አው የምር
አይባልም ልጆ ነው እናት እናት ናት
የእናት ጥገኛ እየሆኑ ያድጋሉ በኋላ የአገር ሸካም ይናሉ እራስ ወዳድ እናት ኖት
Betam nw miyanadidut
ይህንን የሚያክል ሽማግሌ ያደረሱ ሴትዬ 50 አመቴ ነው ሲሉ ወይ ጉድ ልጁ እሯሱ 50 አይሆነውም እንዴ
Ekooo the woman 80 and the man 50
😂😂😂😂😂👌
እርሱማ 35 ነኝ አለ እኮ፣ እናትየዋ የመጨረሻ ልጄ ነው ብለው 50 ያሉት ነው የገረመኝ።
@@ቆንጆኢትዮጲያ በደንብ ይሆናል እንጅ ገና ጡጦ የሚጠባ አደረጉት ሁሉ ነገር በሳቸዉ ትዕዛዝ ሆነ
@@seblewongelbelachew1846yeduro sew ayawikum.
የመጀመሪያ የተገቡ ቀን ሁሉም ሴት ልጅ ይፈዛል
ክክክክ እማማ ግን አሳቁኝ
ኸረ ወገን በትዳር መሀል ቤተሰብ አታስገቡ
ትዳር የሚፈርሰው በዚህ ምክንያት ነው
እውነቱን ፈጣሪ ያውጣልህ።።።
@@selamawitgebretsadik3097 እኔ የሳቁኝ ግንኙነት ነበረችሁ ብሎ እንዳልክ ልጁን ሲጠይቀው እናትየው አዎ አንድ ሁለተት ጊዜ ያሉት ጋዜጠኛው ገርሞት እንዴ እርሶ ነበሩ እንዴ በ ቦታው ያላቸው ነገር ኪኪኪኪ
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል
አጀማመሩ እራሱ በእናቱ እና በሰው የመጣ ከባድ ነው
😂😂😂😂
ኡኡኡኡ የደረሠበት ነዉ ሚያቀዉ
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን!!
አረ እማማ ትዳር ውስጥ አትግቡ ልጅሁም የራሱን ኑሮ ይኑር አንተም ምንድነው በዚህ እድሜህ ሞግዚት የምያስፈልግህ ቆፍጠን በል
ምን ጉድ ናችሁ የአላህ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ደግሞ የትልቋ ሴትዮ አንቱ ልሎት ነበር ክብር የለሽም ማለቴ የሎትም ለይላ ጀግና ነሽ ማሻ አላህ
አነተም ሚስት አደለም የፈለገሁ ለናትህ ሰራተኞ ነው ያስፈለገህ
ሚሥት ማለት የባሎን ፍላጎት የምታሟላ ነች።
ሣታዳምጡ የምትፈርዱ ጌታችሁን አፈሩም?
ሣሠሙ የምትፈርዱ ጌታችሁን አፈሩም?
አላህ ይካስሽ ንገረ ስራቸው በጣም ያሳዝንናል አላህን አላህን አላህን ፍፍሩ ፍሩ ፍሩ
እናትዬዋ ነገረኛ ነች ከዚች ጋር ማን ይኖራል የሠዉ አታዳምጥም የራሷን እንጂ😊
Iko bezih idmewa indih kehonech wexat iyalech indet aynet mixmixa nabarech 😅😅😅😅
@LeyilaMohammed-jh6gw 😂😂😂
Leyla be Allah bale tarikua nesh ende kahonsh wlhi jegna adenqishalew yeniqabua nigist tigistish Allah yabzalsh ❤❤❤@@LeyilaMohammed-jh6gw
😂😂😂😂😂
እኔየሳኩት ግንኙነት ላይነበሩ እማማ😂😂😂
ልጅቷ እግዛብሄር ገላገላት ከነዚህ
ባልቴቷ ክክክክ አንድ ሁለትቀን ነው አለችኮ
እረጉድ
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ ሀቋን ወጣላት
ሁሉም ያሳዝናሉ።
ትለቁ ያለመግባባታቸው ምክንያት የአስተዳደግ እና የባህል መራራቅ ነው።
እማማ ከልጅነታቸው ጀምሮ በስራ ያለእረፍት ነው ያደጉት።
"ለቤትሽ ትኩረት አድርጊ ... የእጅ ሞያ የልብስ ስፌት ላስተምርሽ ።" ቢሏት ነውሩ ምንድነው? 🤔
ብታውቀው ብትሰራበት ራሷው ነች የምትጠቀመው።
እናቶቻችን እንኳን የቤት ውስጥ ሞያ ሲያስተምሩን ሃሳባችን በጨዋታ እየተሰረቀ ስህተት ከደጋገምን
"አንቺ ልጅ ይህንን ነገር ልብ ብለሽ ተማሪ! ሞያ ለራስሽ ነው እጅሽ ተለይቶ እዚህ አይቀርኝም።" ይላሉ።😂
በእሷም ቢሆን ሙሉ በሙሉ አልፈርድም ።
እሷ የምታውቀው በሃገሯ ፣ በባህሏ የለመደችው ሙሽሪት ከባሏ ጋር በጫጉላ ወቅት የጣፈጠ (እጅ የሚያስቆረጥም) ክሽን ተደርጎ እየተሰራ እየቀረበላት እንደየቤቱ አቅም ለሳምንታትም ይሁን ለወራት ሲንከባከቧት እየታያት (ያውም እድሜያቸውን ሙሉ ውጪ የኖሩ፤ በደንብ የገንዘብ አቅሙ አላቸው ።) ተብሎ የሚገመት ቤተሰብ መሃል ስትገባ ... የሰራተኞቹ ብዛት...እንክብካቤውን እያሰበች ...😂😂😂
በማግስቱ ሰለትዳር ምንም እውቀቱ የሌለው ከመጀመሪያው ቀን "የባል እና ሚስት ወጉ" በኋላ (ያወም አዲስ ገቢ አግኝቷት.. #'ስብርብር ) ይሄ የዋህ በማግስቱም በሁለተኛውም ቀን ሳያት "ፍዝዝዝዝዝ ብላለች እኮ..." አይደል ያለው? የክፋት አይደለም። ተፈጥሮን ያለማወቅ ነው።
ሙሽሪት የሚደክማት እና ማረፍ መተኛት የምትፈልግ ሳይሆን በቂቤ የተለጠለጠ ትኩስ ገንፎ ከነላቦቱ የምታቀርብ ብቻ የሚመስለው ምስኪን ጀማሪ አባወራ "እስኪ ዞር ዞር ብለሽ ቤትሽን እይው።" ሲላት ያልጠበቀችው ሲፈጠር ብ...ው ብላ
"እንዴ እንደ ሰራተኛ ሊጠቀሙኝ ነው እንዴ?" የሚል ስሜት ተፈጥሮባት ይሆናል።
ልጁም የዋህ ነው ስለፍቅር ስለትዳር እውቀቱም ምንም ሃሳቡ ሳይኖረው ለእናቱ ብቻ ብሎ ወደትዳር "ዘ....ው !" ብሎ መግባቱ ፀቡን የበለጠ አክርሮታል።
ከጅምሩ እነሱ እርስ በርስ ለመዋወቅ የግላቸው ጊዜ አላገኙም።
የእሷም ተረጋግታ ያላቸውን ክፍተት የቱ ጋር እንደሆነ ለመፈለግ እና ለመድፈን ከመጣር ይልቅ ገና በገባች ማግስት "በቃ ፍታኝ...!" በየቀኑ "እየሮጠች ውሎዋን ዘመዶቿ ጋር ፤ ለአዳር ብቻ መምጣት ።" በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ በተደጋጋሚ ለፍቺ መቀመጥ
'አላማዋ ገንዘብ እና ውርስ ነው።' ብለው ቢጠራጥሩ በእነሱ አይፈረድም።
በዛ ላይ ከእርግዝና እስከ ወሊድ ያላዩትን አቅፈው ያልሳሙትን ልጅ ለአራት አመታት ተቆራጭ እየሰጡ ፍትህን መጠበቅ ያምማል። እርግጠኛ ነኝ አሳይታቸው አሳቅፋቸው ቢሆን የ DNA ጥያቄ ሁሉ ሳያነሱ ተቆራጫቸውን እየከፈሉ የሚቀጥሉ እንደሆኑ ያስታውቃሉ።
ፈፅሞ ያለማሳየቷ ነው የበለጠ እንዲጠራጠሩ ያደረጋቸው።
በጥበብ ቢያዝ ኖሮ ፈጥኖ የሚፈርስ ትዳር አልነበረም።
ሁሉም ትዕግስት የላቸውም።
እና "እኔ ያልኩት ያሰብኩት ብቻ ትክክል ነው።" የማለት ነገር።
ለሁሉም ፈጣሪ ቴክኖሎጂ እና ጊዜ ይፈታዋል።
ይትባረክ የእግዚአብሔር ሰው እኔም ያስብኩት እንደዚያ ነው ክፋት ሳይሆን የአናናርና የባህል ክፍተት ነው ሰላሙን ያብዛላቸው አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰው ታሪክ እየሰማሁ ማልቀሰ ነበር ሰራዬ ዛሬ ግን እየሳኩ አድም እያዘንኩኝ ነው የሰማሁት ሰለሁሉም ፈጣሪ ይርዳችሁ
እርግጠኛ ነኝ በማማ ምክኒያት ነወ ትዳራቸወም የፈረሰወ የባል ቤተሰብ በሩቅ ነወ
በትክክል ደሞ እንደ አነጋገራቸው ሚስት ሰይሆን እንደ የቤት ሰራተኛ ነው ምፈልጉት መነው የገበው አንደኛ ቀን ሁለተኛ ቀን ስራ ሚሰራው ተነሽ ስር አልኳት ይለል እንዴ
@@HananBaharu ስለዚህ ሚስት ሳትሆን ሰራተኛ
እቺ ሴትዮዋ ነጭ ቅመል ናት ኧራ እሄ ፍቺ ሰይሆ ከበርነት ነዉ ያታገለገለችዉ
ወላሂ አቃቸዋለው እኛ ሰፈር ናቸዉ ሳሪስ ብሄረ ጵጌ አላህ ይቅር ይበለኝ ሴትየዋ ወላሂ ነገረኛ ናቸው ናቸዉ ሲጋቡም ሰርግ ተጠርተናል በልተናል እንደዉም ልጁ እኔን አስቦ ነበር ወንድ አይደል የወንድ አቋም የለዉም ያጨሳል እናቱ የምትለዉን ሁሉ ያረጋል እንደዉም በተጋቡ በስንተኛ ጊዜ ሊፈታት ነው ሲሉ ነበር እኔም ተሰደድኩ ዛሬ ደና ነገር እንደሰራ ሰዉ አደባባይ ወጡ ወይ ቅሌት ወላሂ 😢😢😢
Alhamdulilah beyi allah new yawetash😊
እማማን ሳይ የኔንአሰሪ መሠለችኝ ቁርጥጣል ነገር ሲወዱ አላህ ይጠብቀን ካማት ነገረኛ ባልዬተብየው ሲናዲ እናቱ ስለምጠላት አሱም የናቱን ተከትሎ ገደል ገባ የኞጀግና እህት ሀቅን የያዘ ወደሆላ አይልማ ልጂሽን እዳሰጭ እኳን አላህ አለያየሽ እሳት መግባት እደት አናደዱኝ አላህ የህድኩም በስ
አባት ልጁን የማየት መብት አለው
ሌላው ደግሞ ትክክለኛ ፍርድ አላገኘም ሰውየው አሰተዳደጉ ሊሆን ይችላል እንደ እድሜው አይደለም
ልጁ ጥገኛ ነዉ ልጁ ጥገኛ ነዉ ይላሉሳ እማማ ለእርስዎ ብሎ አይደል ከመጣለት እድል ያስቀሩት ሚስኪን ነዉ ልጁ ወላሂ በእናቱ ነዉ የሚመራዉ
እውነት ነው የበፉት ጊዜ ወንድሞቻችን እና እማማም ቢሆን ብዙ ስላልቆዩ ሀገር ውስጥ አሁን ያለውን ይክፋት ጥግ አላወቁም
አወ
በራሱ የማይተማመን ወንድ ነህ በራስህ ተማመን ወንድሜ እናትህ ዘላለም አብራህ አትኖርም ወንድም ዘኪ ሚስትህን ታረቅ እናትህ ላንተ የሚያስቡ አይመስልም እራስ ወዳድ ናቸው
ትክክል ወላሂ እኔ ትዳሬን ፈትቼ ልጆቼን እንኳን ብቻዬን የማሳድገዉ አላህ ይፍረድባቹ እንደዚ አይነት እናት የሴቷን የልጆቿን ሂወት አመሰቃቅለዉ ይኖራሉ
ጀግና አላህ ያስድግልህ እኔም እደዚሁ ያማት ቀናተኛ የልጂ ቤት ያፈርሳል ይባል የለ እኔም ተፍትቸ ብቻየን ልጆቸን እያሳደኩ ነው አልሀምዱሊላህ ምንም አልጊደለብኚ በታ አላህ ያግዝህ @@توتاكرم-ع4غ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን እድዝህ አይንት አኡዙቤላ እናት ምን አይንት እናት አላህ ይጠብቀን ያርብ
ልጅን የማየት መብቱ ይከበር
leje ayedelem aleko kade😂
አረ ተዉ እማማ ልጁ ይናገርበት ቀደም ቀደም አይበሉ
አንተ ደሞ አማርኛ አልችልም እስከዚህም ነኝ የምትለው እንዴ አማርኛ አስተማሪያችንም ከዚ በላይ አያወራም ሆሆሆ ጉድኮነው ታቀላጥፈው
የለእንዴ!!!!
😅😅😅😅😅
ቅኔ እየዘረፍ😂😂
ውሸታም ናቸው ሱዳን ይመስል
አውቆ ሀቅ ለመያዝ
😂😂😂😂
ትክክል ናቸው ወላሂ ልጂን ማየት አለበት ማስመርመርም መብቱ ነው🎉🎉❤❤
አትማይ ምክናየቱን ሳታውቂ
እደዚ የምታገበግብ አማት ትስጥሽ
አመዳም ሆስቢታል 20 ቀን ስትተና መጥተው አልጠየቋትም
እንዳልክ የዛሬው ይለያል። ዕድሜ በክርክር፣ የልጆች ቁጥርና ስም በፍለጋ፣ የመጡበት ጉዳይስ የልጁ ነው የእርሳቸው? እባክህ ልጁን ለብቻ አናግረው።
እረ DNA 🧬 test ይደረግ በቃ ከዛ እውነት ይወጣል አለቀ!!
ጉድ አለ ያገሪ ሰው በሁለት ቀን ምንም አትሠራም ይባላል እንደ በኛ አገር ወር ድረስ እንሞሸራለን ምንም አንሰራም አላህን ፊሪ እማማ
የአንድ ሰው ጉዳይ በሁለት ሰዎች በይቀርብ ጥሩ ነው ከፍያሉዋ በላይ አደረጉ ማዛር
ሴትየዋ፣አስቸግረው፣ይሆናል፣አንዳንደአማቶች፣አስቸጋሪ፣ናቸው
እናትየው በጣም ያስቃል አንደኛ እድሚያቸውንአይውቁም ልጃቸው በጣም እናቱን ያከብራልብ የትዳር መፍረስ ዋናው እናትየው ናቸው
የመጡቀትን አላማ ሣታቂ አታውርይ
ለናቱ ያለው ትክክለኛ ክብር ማሻአላ
Serategna maletesh nw ?
Ayebalem enatun makebrew lenatw metazezw new...
@@Metagesmegeresa
እና ማሻ አላህ ማለቱ ምን ችግር አለው
እና በአንድ ቀን ስራ ስረ ይላታልዴ
እጩ ሚቀኛ እናት ነች መጨረሸሁ ተወረደች እኮ ልጁ ነጌ የዩል ምን ዩሁን መልስ. የኔ ኒቀብስት ትግስተኛ እውናተ ወጠት እኮ
እማማ ልጆት እራሱ አላደገም ቁልጭ ቁልጭ ይላል ልቀቁት ይደግ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
አረብ ሀገር የተወለዱ ልጆች እናታቸውን ያከብራሉ
😂😂😂😂😂😂
ምድነዉ የሚያወራዉ ሚስት ነዉ ወይስ ሰራተኛ የሚትፈልገዉ ??
ኧረ ጉዲ እማማ ተው እንጂ ጥሩ አይደለም እህታችን ጀግና ታጋሽ ነሽ አይዞሽ
ጋዚጠኛው ግን ብዙ መሻሻል ያለበህ ነገር አለ አጠያየቅህ ወዝ የለውም ፣በዛ ላይ እንግዶቾን አጠባብቀህ አጨናንቀህ ነው ያስቀመጥቃቸው ወንበሮቹንም ምቾት ያለው ብታደርገው ጥሩ ነው፣ ምክንያቱም ረዘም ላለ ጊዜ ሰው ወንበር ላይ ሲቀመጥ ምቾት አይኖረውም።
ቅናት ነው እንጁ : ወንበሩ ምንም ችግር የለውም ወይ ግዛና ስጠው::
ልጁ ታዝሎ አደለ የሚኖሩት እንደውም እናትየው አቅፈውት በማቀፊያ ጡት ማጥባት ነበረባቸው 😢 ለነዚ ምቾት ትያለሽ😂
ሀራም አለይኩም እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ቆሞ መቅርት ይሻላል
ልጅቷግን ሚስት የተባልሽው እባክሽ በአላህ ይሁንብሽ ሀይማኖትንም ቤተሰብንም አታሳይቢ ልጁ የሱ ከሆነ ለአባቱ አሳይ ምርመራውንም አድርጊ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽን
ልጇ የሱ ከሆነ ለምን DNA ምርመራ ታድርግ እና እውነታው ይውጣ
ለእናቴ ታገለግላለች ብየ አላለም እንከፍ
አትዘባርቁ ልጁንማየት መብቱ ነው ታዲያ የሰውልጅ ያሳድግ ነው የምትሉ
ኮመት ላይ ሚጫጩ ምድናቸው ግን😂
አዋላጅ🎉🎉🎉
የራሱ ልጅ ሆነኮ😊
ወይኔ እደዚህም ያለ አለ የኔዉዲ አማቾች ቤተሰቦቸ አላህ ይጠብቅልኝ ወላሂ ከባለቤተጋ ተለያየን 7 አመታችን እነሱጋ ግን ሳልደዉል ሳምት ካለኝ ቀጥታ ነዉ የሚደዉሉልኝ የኔም ቤተሰቦች ለሱ እደዚሁነዉ ❤
እስኪ እደ ሰወኛ አድባል ወይም ሚስት ከቤት በፋለገችው ሰአት እምትወጣ እምትገባ በራሳችሁ ቢሆን አስቡት ያልታየ ልጁ እደት ነው የሚርዱት እሚያሳምነውስ ብቻ አላህ ሀቁን ያውጣላችሁ
የሰው ልጄ 1ሴኮንድ ብቂ ነው ግን ሚያጥርጥረው ቢያንስ3ወር ድረስ በእሱ ቢሆን ማርግዝ መናገር ነበረባች እውነት ሁሉቱም ሰው እዚህ ቢሆኑ የትሻለ ነው ለመፍርድ
@@ተሽንፍአለው
ለእርግዝና እረጅም ጊዜ አያስፈልገውም ነገር ግን 9 ወር እንዴት እርግዝና አይታወቅም?
ደግሞም ልመርመር ሲላት ብትመረመር ቀላል ነው
አይንህን ጨፍኖ የዳረክ የለም ጀግና ሴት ስለሆነች ነው በዚ እድሜህ የናትህ ጥገኛ ሆነህ የተቀበለችህ እውነቷን ነው ለምድነው ከናትህ ጋ ምታኖራት ቆሞ ቀር ነው ምትሆነው በዚ አስተሳሰብህ ሰው ባስራስምት አመቱ እራሱን ይችላል አተ እንደ ጀብድ ስራየለኝም የናቴ ጥገኛ ነኝ ትላለህ ማፈረያ አላህ ካንተ የተሻለውን መላይካ ያላሰበቹውን ርዝቅ ለሷም ለልጅዋም ይስጣት ምንይሳነዋል
ውይይይ ድረድግ ያሣዝናል አላህ ሂዳያአ ይሰጠን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲
😂😂😂አትሻብኝ አላህዋ ይህን አይቶ ልጅሽ ሚስት አያገኝይ😮😮😮 ወጋሁት እርሰወ ግን በልጀወጉዳይ ምን አገባወት😅
እማማ ተዉ እንጅ😮😢ሌጅወን ተዉት ትልቅ ሰዉየ ነዉኮ😯ሚስትየዋ ባትሄድ ነበር የሚገርመኝ😂😂
😂😂😂
ወንድ ልጅ እራሱ ሳይችል አያግባ የሚባለው ለዚህ ነው እናትህ ልታስተዳድርልህ ነበር እንዴ ያገባሀት ከባድ ቤተሰብ እረግግግ አይዞሽ እህቴ ንጽህናሽን ስለተረጋገጠ በጣም ደስ ብሎኞል እንዴ እሱም አይሰራም አንቺይም አትስሪ እናቴ ታስተዳድረን ከባድ ነው😢
እማማ ነበርኩ አሉ ሀሀሀሀሀ
ድምፅ ይሰማሉ
እኔ እራሱ ፈገግ አልኩ ክክከ
😂😂😂😂😂😂
ኧረ እግር የያዙት እማማ ናቸው 😂😂😂@@viva8589
ይች ሴትዬ አማቴ ብኮን አድ ቀን ማደር ጀሀነም እደገባሁ ነው የምቆጥረው
ሲተኙም አለሁ ሲቆሙም አለሁ አኡዙቢላህ ሂዳያ ይስጥሽ
እርግጠኛ ነኝ ወይ ትነግራታለህ ወይ ሴትዬዋ ባልጋው ስር ታድራለች 😂😂
አይ እምዬ አላስወራ አሉ እኮ ዋይ😁😁😁
እናንተ የፈለጋቹት ሰራተኛ ነው soo ለምን አጥቀጥሩም ሲያናድዱ በተለይ እማማ ያስታውቃሉ ነገረኛ ናቸው ሰውየው ራሱ ጤነኛ የይመስልም
kkkkkk Lemin DNA ayidereim ina eeunetu ayitawekim bilesh asibeshal? Turinafa
እናቱን የማያከብር የሰው እናት ይዳፈራል ዝቃጭ
አረ የፈዘዘ ነዉ አታይም እዴ ስለሱ እናቱእኮ ነዉ የሚናገሩት
ለመፍረድ አቴሞክሩ የሰው ገንዘብ ፈልገው የሚገቡ ስንት ቀማኞች አሉ ጭራሽ ከውጭ መጡ ሲባል ይመርመርላቸው
አላህ ይይላቸው ሚሥኪን ናቸው
ክፍል ሁለት እዩ ልጅቱ ዱአ አላት
Merci ❤❤❤❤
እናትህ ንብረት ነገር አላት መሠል ለዛብለህ መሠለኝ በናትህ ምሪት ተጉዘህ ሚስትህን የምትወነጂሏት አተም እናትህም ለሚስትነት ሳይሆን ለሠራተኝነት መሠለኝ ያገባሀት እረ እኳንም በግዜ አላህ ገላገላት ሆ
DNA የ ግድ ያሰፈልጋል እውነታቸውን ነው እናትና ልጅ
ሱባሀንአላህ😢😢 አማጭ አይባልም ገና ከማሀይምነት አልወጣችሁም እናትና ልጅ አላህ ልቦና ይስጣችሁ😢
ማዘር ህክምና ያስፈልጋቸዋል
Exactly 👍
Zare edi besew fit yekadikewn lij wedefi endt endemitafribt
ምን አይነት ጠያቂ ነህ ቃላት የምትደጋግም መንቻካ ከሰልቺ ነሆ
እኔ እራሱ አይመቸኝ በጣም ይቸኩላል😂
ቆዳ ስለሆናችሁ ነው😂😂😂
እናትእናልጂ በጣምነውረኛናችሁ እሳቸው አርጅተዋል እንበል እሽ እሱትንሽ አያገናዝብም ትንሽ እህዝብፊት ይሄን ሀረካትይዞብቅ አኡዙቢላህ ሴትሁኖ በሴትላይ መሳለቅ ከድህ አይነትትዳርአላህይጠብቀን
Mother ነቄ ናቸው
ጎበዝ,ናቸው,ስኡድን,ስደትን,ስላይት
😅
አላህ እድያ ይስጠቹሁ ያራብ
አይ እማማ ካሜራ መኖሩን ግን ያውቃሉ
ፈጣሪሆይ ትግእስቱን ስጠኝ እና ምን ትዳር ነው ልጄ ገደል ገብታ ከርማለች የእኔ እህት አዛዘነችኝ ደግሞ ልጁን እናሳድጋለን አሉ እኮ እኔ ብሆን ለእርስዎ አምኘ አልሰጥም ሆይ ለመስገደል ካልሆነ በስተቀር ሲጀመር በእርግጠኝነት ልጁ ያተ ነው ግን ምናልባት ይታየው እንጂ ልትወስደው ከተፈቀደለት ማዘር ያስፈሩኛል ምንም ከማረግ ወደሓላዬ አይሉም ከንግግራቸው😢😢
ፍትህ !! ለእናት እና ልጂ !! አላህ🤲 ይርዳቹሁ እውነት እንዲወጣ ። ሰወች ሆይ ሁሉም ሰው የራሱ የአኗኗር ዘይቤ አለው ፣ እማማ ጀግና ነዎት ወንድሜ አይዞህ በርታ የምትመስልህን አላህ ይስጥህ 🤲
አንድ ሴት ለሁለት አግብተው እንዴት ሰላም ይኖራል?
@@yayne1988መጀመርያ አዳምጭ ሣታዳምጪ አትፈረጂ የመጡቀት አላማ ሌላ ነው።
@@EKRAM-r9v ayidel!?
አንቺ አግቢው ይህን የወንድ አራስ🤮
ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም አስታዋይ ነው ንግግር አዎ ልክ ነህ ይህ ዲኤም እናስምርም የሚለው ትክክል ነው
ዘኪ ፖፖ ላይ ነው😂😂
😂😂😂😂😂
Kkkkkk
ኣይባልም ወዶ ኣደለም እናትየው ራስ ወዳድ ናቸው
😂😂😂😂😂 ገና አብልታ ታስገሳዋለች
ቁርአን አለያየን ትላለህ🤔የተረገመ ቤተስቦች ናችሁ🤮ጭንቅላትሽ ሳይበላሽ መውጣትሽ እድለኛ ነሽ👍
በናቱምክኒያት እኔምልጄንአሣድጌ
ለቁምናገርአድርሻለሑ
እናቱሰርያለወንድ ትዳርአይሆንም
የደረሠበትያቀዋል።