ልብ የሚነካው ታሪክ !ትዳሬ የውሸት ነበር! ይህን የምናገረው ከሞትኩም ልሙት ብዬ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 495

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 วันที่ผ่านมา +152

    መሲ እኔ የመምኖረው ሰቴት በጣም ብዙ ሰራ ያለበት አገር ነዉ ቤትም አለኝ እና ፍቃዷ ከሆነ እኔ ጋር ከነልጇቿ ልትኖር ትችላለች ቤት የአእግዚአብሄር ነዉ ዘላለም አንኖርም እና ሰልኬን ሰጫት ትደዉልልኝ አንቺ በጣም የተባረክሸ ሰዉ ነሸ ሁሌ በፀሎተቴ አሰብሻለዉ በምታደርጊዉ የተለያዪ እርዳታዋች በጣም እደሰታለዉ ጌታ ዘመንሸን በሙሉ ይባርከዉ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰሸ ከነ መላዉ ቤተሰብሸ ዉድ ድ አደርግሻለዉ❤

    • @ElsaAlene
      @ElsaAlene 2 วันที่ผ่านมา +12

      God bless you❤❤❤

    • @Hiwot-h4c
      @Hiwot-h4c 2 วันที่ผ่านมา +38

      ቤትሽን እንደከፈትሽላት ፈጣሪ ቤትሽን በሰላም በበረከት ይሙላልሽ

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 2 วันที่ผ่านมา +8

      የት ሀገር ነሽ እኔም ሀገር መቀየር እፈልጋለሁ የሷን አይነት ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ስራ ካለ ልምጣነው ያለኝ

    • @Hy-2021
      @Hy-2021 2 วันที่ผ่านมา +2

    • @HatatAsefa
      @HatatAsefa 2 วันที่ผ่านมา +5

      አችመልካም. ሴትነሽ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 วันที่ผ่านมา +98

    እሲ ልስማው በመላው አለም የምትኖሩ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ

    • @LamLam-j4z5y
      @LamLam-j4z5y 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 2 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @EmuEmuuu
      @EmuEmuuu 2 วันที่ผ่านมา

      Amen enkuan abero aderesn

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @senaitghebremicael3279
      @senaitghebremicael3279 2 วันที่ผ่านมา

      Amennnnnnn

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 2 วันที่ผ่านมา +47

    ለመሲ እና ለሸገር ኢንፎ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን፣ ለአምላካችን፣ ለመድሀኒታች፣ ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ አደረሰን ፣ መልካም በዓል ።

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ❤❤

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 2 วันที่ผ่านมา +18

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አለው አዞሽ የሚል ሰው ያዘጋጅልሽ መስዬ እንኳን አደረሰሽ ከነአጋሮችሽ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 วันที่ผ่านมา +49

    ልጆቼ ልጆቼ እያለች እባካችሁ ሴቶች ህይወታች አደጋ ላይ አትጣሉ

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu วันที่ผ่านมา

      enim alehu

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 วันที่ผ่านมา +1

      ልክነሽ ብዙዎች ሲነገራቸው አይሠሙም ብቻችሁን አትኑሩ ተብለው የተገደዱ ይመሥል

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 วันที่ผ่านมา +1

      @@YalemGedelu እህቴ በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ከሆንሽ ከዚህ ህይወት መውጣት አለብሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙዎች ለልጆቻቸው ብሎ መስእዋትነት ይካፈላሉ ።

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 วันที่ผ่านมา

      እኔ ይቅርታ አርጉልኝና ሴቶች እያለቀሱ ሲያወሩ አላምንም የሰውየውን ሳልሰማ ፣ እንደሲት አስመሳይ የለም

    • @TigistFeleke-c6u
      @TigistFeleke-c6u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የብዙ አትዮጰያን ችግር

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b 2 วันที่ผ่านมา +48

    የሄ ሁሉ በደል ሲደርስብሽ ቅድሚያ እርምጃ መውሰድ ነበረብሽ ግን አሁንም ትደርሻለሽ ለልጅ ብለሽ እራስሽን መጉዳት ልጆችሽንም የሄን ስቃይ ባታሳያቸው ጥሩ ነበር አይዞሽ ጠክሪ በጣም አሳዝነሽኛል ካልሆነ ትዳር ቆሞ መቅረት ይሻላል በውሸት መኖር እራስን እያታለሉ መኖር እራስን ያስጎዳል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w วันที่ผ่านมา

      ሁሉ ሰው እነደ አንቺ ጎበዝ ጀግና አይደለማ። መፍረድ በጣም ቀላል ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 วันที่ผ่านมา +9

    ተስፋነሽ የቆየ ቁስሌን ነካሽብኝ ህመሙን አውቀዋለሁ እግዚአብሄር የወደፊቱን ህይወትሽን ይቀይራል አይዞሽ

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 2 วันที่ผ่านมา +19

    ጠንከር በይ እኔም እንዳንቺ ችግር ገጥሞኝ ነበር አሜራካ ስመጣ ግን ተቋቁሜ አልፌ ዛሬ በደስታ እኖራለሁ በርቺ እህቴ ስልኮን ስጭኝ

  • @zewoterasemare769
    @zewoterasemare769 2 วันที่ผ่านมา +65

    የኔ እህት በምታምኝበት እምነት ወደ ቤተክርስቲያን ብትሄጅ እልፍ እእላፍ ያገርሽ ሰዉ ታገኛለሽ

    • @AY-fk1mh
      @AY-fk1mh 2 วันที่ผ่านมา +1

      She can meet a lot of people there.

    • @ሰላምYOUTUBE-v3v
      @ሰላምYOUTUBE-v3v 2 วันที่ผ่านมา +5

      ምናልባት ከቤት ወታ ባታውቅምስ? መኪና ባይኖራትስ? ቤተክርስቲያኑ እሳ ካለችበት እሩቅ ቢሆንስ? እንጂ ቤተክርስቲያን አካባቢ ብትሄድ ሰው አታጣም በእርግጠኝነት

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክል ወገን እንዲህ ሰምቼም አላውቅ እራስዋንስ ለምን ደበቀች ባል የላትም?? ሌላው ምንኡልባት የጭንቅላት ችግር ሊጀምራት ይሆናል!!!

    • @AbrahamSolomon-i2x
      @AbrahamSolomon-i2x วันที่ผ่านมา

      Emmaye ene eminorewe Canada newe gini Melikami sewochi alu maleti alidefirimee, mikiniyatume ene eniquani beligineti edimeye egzabier bayiderisiligne labidi derishe neberi, Egzabier alehi ke zufanuu amen, Ye sewini negeri bekagne,❤❤❤❤

  • @خيريهخيريه-ه9خ
    @خيريهخيريه-ه9خ 2 วันที่ผ่านมา +42

    አይዞሽ እህት አለም ይሄ አቺ የደረሰብሽ ሁሉ እኔም ጀርሶብኝ ነበር እኔ ግን ለአስር አመት ጠብቄ ከነገ ዛሬ ይሻሻላል ብዬ ሰብር አርጌ ጠብቄ ነበር ግን አልሆነም እደውም እየባሰበት መጣ እና ሳልሞት ብዬ ቆር ጬ ተለያየን እኔም አድልጄን ለብቻዬ እያስተማርኩ ነው እያሳደኩ ነው አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ አለሀምድሊላ አብሽ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 2 วันที่ผ่านมา +13

    አይዞሽ እህቴ በምድረ በዳ እጅሽን የሚይዝ ከፊት የሚቆምልሽ ብትወድቂ የሚያነሳሽ አንድዬ አብሮሽ አለ ብቻሽን አልተውሽም ብሎ ተናግሯል እና አይዞሽ አይዞሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 วันที่ผ่านมา +17

    አሜሪካን ላለሽው እህታችን ሁላችንም ሰው እየራበን ነው መንገድ ላይም ሰላምታ ስንሰጣቸው እንኳን አፀፋ የማይመልሱ ኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን ግን ምንድነው ችግሩ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄዱ ሰላምታ አይሰጡም አይቀበሉምም ነገር ግን ሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ደግሞ ብዙ ሃበሾች ጥሩዎች ሞልተዋል በዚህ አጋጣሚ ሁሉንም አመሰግናቸዋለሁ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶሰ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 วันที่ผ่านมา +7

      እንቱ እኔ ከ20 ዓመት በላይ ኖሬያለሁኝ ስመጣ ቨርጂኒያ ነበርኩኝ ከዛን ሜሪላንድ ሲልቨር እስፕሪንግ ገባሁኝ እዛው አለሁኝ በዛ ሰአት ይሻል ነበር አሁን ግን ሰላም ስትይ ይገላምጡሻል የሆነ ነገር ቸግሯቸው ለመረዳት ሲፈልጉ ብቻ ያናግራሉ ሰላምታ የሚሰጥ አዲስ የመጣ ነውም ብለው ያስባሉ ለእግዚአብሔር ሰላምታ መወጣጠር ክፉ በሽታ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰዎች ወደው ‼‼‼ ስለማይመስለኝ ነገሩን በጥንቃቄ መርምሩ ‼‼ሞኝነት አያዋጣም
      ወገን 👏👏👏
      ለማንኛውም በርቼ እህታችን ብቸኝነት ምንም አይደለም እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ ቤተክርስቲያን ሄጂ 🙏🙏
      ጠንክሪ ብዙ ‼‼‼ጠንካራ ሰዎች ከእንደዚህ አይነት ሕይወት በኋላ እውነቱን ያገኙታል አንቺም በርቺ በትእግስ ሁሉንም ተወጪው 🙏🙏🙏🙏
      እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏.
      29/4/17

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ በተለይም ይሄ የክረምት ወቅት የበለጠ ይከፋል please stay safe ከሰው በላይ የውስጥሽን የሚረዳ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ ጥሪው ወደ ህይወትሽ እሱ ነው ይሄንን ጣእም አልባ የአሜሪካ ህይወት እንድንኖረው የረዳን አይዞሽ

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 2 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም ባለጌ ነው እሱም እናቱም ።እህቴ አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @1443TH
    @1443TH 2 วันที่ผ่านมา +21

    መሄዱ እንደውም ሊያስደስታት ይገባል እንጂ ብቻዬን ነኝ ያለችው ትክክል አይደለም ነፃ ነው የወጣችው

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 2 วันที่ผ่านมา +4

      ይመስለኛል ትወደዋለች እንጂ ለትእግስትም ገደብ አለው ጥርሷን ያወለቀው ቀን እርግፍፍፍ አድርጋ ጥላ መውጣት ነበረባት

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu วันที่ผ่านมา

      enim algebagnm?? yelem setel?

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 วันที่ผ่านมา +3

      ምንሥ ብወደው ጥርሴ እሲረግፍ ድረሥ ምንድነው የሚጠበቀው እረ፣ቆፍጠን
      እንበል ወገን አንዴ ሁለቴ ኦኬ

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 2 วันที่ผ่านมา +25

    ♡ አላህ ( ሱ,ወ ) ከወደደህ
    ከሱ የበለጠ ማንም አይወድህም ።
    ⇨ ከሰጠህም ከሱ የተሻለ
    ማንም አይሰጥህም ።
    ⇨ ከተቆጣብህም ከሱ ሌላ
    ማንም አያድንህም ።
    ☞ ከአላህ ውጭ ማን አለህ
    የአላህን ቃል መስማት የሚያስደስታችሁ አበሠታቱኝ

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 วันที่ผ่านมา +3

    ሮሚ አይዞሽ ፍቅር
    እራሱ ክርስቶስ ነው
    በልደት ጊዜ ደስታ ደስ ይበልሽ።

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 วันที่ผ่านมา +16

    ስለሚጠላሽ ነወ የሚመታሽ ያዉ ነቅተሻል ብየነወ😢 ለሚወዱት እኳን ጥርስ እስከማዉለቅ ጨክኖ ጥፊም አያሳርፊም አይዞሽ ጠካራ ሁኝ እኳንም ከአጠገብሽ እራቀ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ😢

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት วันที่ผ่านมา +2

      ስለሚጠላት ብቻ ሳይኦን በ አባቱ ያየው እሱም በ ሌላ ሴት ለማሳየት አበቃው

  • @Susu-o3b4v
    @Susu-o3b4v 2 วันที่ผ่านมา +9

    ወላሂ በፈጠረኝ አምላክ እምላለሁ እኔም ይቺን አለም ከእናቴ ሆድ ከወጣሁ ጀምሮ ነው መከራው እስካሁን እየተደራረበብኝ ያለው ህመሜን ችግሬን ደፍሬ እንደዚህ ማውጣት ነው ያቃተኝ እንደኔ ህመማቸውን ችግራቸውን ይዘው የተቀመጡ ስንት እህቶቼ አሉ በየቤታቸው ህመማችን በደላችን ችግራችን እየወጋን እያመመን እየገደለን ያለን አለን 😢

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef 2 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞን ብታወሪዉም ደስ ይላል አዳማጭ ከሌለ አላህ ጋ አውሪ ምላሽ ታገኝለታለሽ

    • @tube-gf2fk
      @tube-gf2fk 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እንዳንቺ ነኝ ማንም አይረዳሽም ከፈጣሪ መጣበቅ ይሻላል በሱ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ያየኛል

    • @TsiyeLove
      @TsiyeLove 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@tube-gf2fk እኔም እንደዛው ነኝ እፍፍ ብቻ እዳና ችግር ተደራርበውብኝ እንዴት እንደምወጣው አላውቅም

  • @mekdesjaleta522
    @mekdesjaleta522 2 วันที่ผ่านมา +9

    መሲ እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ ከነሙሉ ቤተሰብሸ እና ከነየሰራ ባልደረቦችሸ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 วันที่ผ่านมา +14

    እንኳን ደህና መጣሽ
    "ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤ በአሉም መጪው ጊዜም የሰላም የጤና የፍቅር ለሀገራችን ሰላምን ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት ያድርግልን ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

  • @YaboasratTefera
    @YaboasratTefera วันที่ผ่านมา +1

    መስዬ እንኳን ለብርኃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሰሽ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ ሰው አክባሪነትሽ❤❤❤

  • @gvf7039
    @gvf7039 2 วันที่ผ่านมา +10

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን👏👏👏
    እግዚአብሔር ከአጠገብሽ አለ አምላክ የሰው ፍቅር ይስጠሽ ስብራት አምላክ ይጠግንሽ የእኔ ውድ ከባድ ነው ግማሽ የኒ ሄወትም እዴህ ነበር እግዚአብሔር ተደግፊ ቆሚአለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ አቺንም ውዴ

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa8455 2 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁን እህቶች ዱላ የፍቅር መግለጫ ሆኖ አያውቅም እጁን ሲያነሳብሽ ጥላቻ እንደጀመረ እወቂ

  • @NegashKebede-d1b
    @NegashKebede-d1b วันที่ผ่านมา +4

    መሲ አድናቂሽ ነኝ ተከታይሽም ነኝ የገና በዓል ከማለት የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ቢባልስ?

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 2 วันที่ผ่านมา +8

    እኔም ህንድ ሀገር ነው ምኖረው እንክዋን ኢትዮዽያዊ ሌላ የአፍሪካ ዜጋ የለም ቤተሰቦቼን ለስምንት አመት አግኝቼ አላውቅ ግን እግዚአብሔር ባርኮ የሰጠኝ ሁለት ልጆች አሉኝ መፅናኛዪ እነሱ ናቸው የሰው ሀገር በተለይ በአል ሲመጣ እንክዋን አደረሰሽ የሚል እንክዋን ስለሌለ ይከፋል ግን ላይችል አይሰጥምና መቻል ነው

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እህት አይዞሸ ሁሌ ፈጣሪሸና እናታችን እናትሸን ቅድሰት ድንግል ማሪያምን ሁሌም በእቅፍዋ እንዳለሸ እያሰብሸ ተጽናኚ እንዲሁ ወደ ውጭ እየወጣሸ ከሰው ተገናኚ አይዞሰ የማያልፍ የለም በተሰፋ ተጽናኚ ጸሎት ሁሉንም እንዲሳካ ያደርጋል እግዚአብሔር ፍቅር ነው በእምነትሸ ጸንተሸ በርቺ

  • @haniialemu-tt5ki
    @haniialemu-tt5ki 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በሽተኛው እሱ እንጂ አንቺ አይደለሽም አሁንም ለራስሽ ጊዜ ሰጥተሽ የስነልቦና አኪም ጋ ሂጂ በእርግጠኝነት በጣም ደና ትሆኛለሽ እኔም ለ20 አመት ከነቤተሰቡ ብዙ በደል ደርሶብኛል የአእምሮ በሽተኛ ሁኚ ለ19 አመት መዳኒት እየወሰድኩ ነው መኖር ከተባለ እየኖርኩ ነው አንድ ቀን ከመዳኒት ነፃ ሁኚ እኖራለሁ ተስፋ አለኝ። በርቺ የኔ እህት።

  • @HuluHabtyimer-iz3uy
    @HuluHabtyimer-iz3uy 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ እኮ እውነተኛ ወዳጅ እሱ የሌለዉ ስዉ ቢኖረውም ብቸኛ ነው እህቴ እልፍ ሰዉ ደዉሎ አይዞሽ ቢልሽ የዉስጥ አይሞላ እህቴ በርከክ አለልዩነት ለሚሰማው ፀልይ

  • @BalaneshEdwards
    @BalaneshEdwards วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ማሬ አለፈኮ ነገደሞ ከዚህ በላይ ያልፍል በርች ፈጣሪ ካለብቻሽን አደለሽም

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 2 วันที่ผ่านมา +11

    አይዞሽ እህቴ ከጎንሺነን ብትረዳ ደሰይላል ብንረዳት ያልፋል እስኪያልፍ

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 2 วันที่ผ่านมา +2

    በምትአምኝበት፡ቸርች፡ትሂድ፡የትእሰቴት፡ናት፡ያለችው።አይዞሸ፡እህቴ፡ሁሉም፡በፀሎትነውጌታበፀጋው፡ይባርክሻል፡ጌታእንደሰው፡አይደለም፡በጎቹን፡ይሰበሰባል፡እነባ፡ያብሳል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 วันที่ผ่านมา +1

    ኦህቴ አይዞሽ ሁላችንም እህቶች እና ወድሞችሽ ነን

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሴቶች በተለይ መብት የሚጠበቅበት አለም ላይ ተቀምጣችሁ ለምንድነዉ እንደባሪያ እየተቀጠቀጣችሁ የምትገዙት ?? የመጀመሪያ ቀን እጁን ሲሰነዝር ነበር ፖሊስ መጥራት የነበረብሽ። እየቀጠቀጠኝ ይወደኛል፡ እወደዋለሁ አይሰራም፡ የአህያ ዘር የለብሽም። ስለዚህ ወንዶቹ ዝም ተብለዉ ተብለዉ መጨረሻ እስከነፍስ ማጥፋት ሊደርሱ ይችላሉ 🤔

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 วันที่ผ่านมา +1

      ይደበድበኛል ያለችው ሀገር ቤት ነው ያለችው

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ልጅቷን እናግዛታለን አቅርብልን እባክሽ😢😢😢

  • @ARBICI-
    @ARBICI- วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም አሜሪካ የሚኖር ሰዉ ሰዉ እርቦታል ባህል ወግ ሁሉም ይናፍቃል አገራቺን ሰላም ያድርግልን 😢

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ አዳኛችን ክህናችን አንድና አንድ
    አማላጃችን ተወልዶልናል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሁለታችሁም እህቶቼ አይዟችሁ እግዚያብሄር መልካም አምላክ ነው የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ካላችሁበት ነገር ያውጣችሁ ሰላምን ይስጣችሁ።

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h วันที่ผ่านมา +2

    መሠረት በዙ እኔ በጣም ነው እሞወዲሽ
    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 วันที่ผ่านมา +1

    የአእምሮ ጭቀት አለባት ያስታውቃል እዛ ያላችሁ አይዞሽ በሏት ❤❤

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 วันที่ผ่านมา +1

      እንዲ እየተባለ ስንቱ ነው እውነቱ እየተደበቀበት ያለው እባካችሁ ሰውን መርዳት ባትችሉ ዝም በሉ ክፉ አትናገሩ ሰው ሀገር ብዙ ችግር አለ

  • @Roman-x4e
    @Roman-x4e วันที่ผ่านมา +1

    መልካም.ልብ.ያለሽ.እ/ቤር.ዘመንሽን.ይባርክ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት วันที่ผ่านมา +1

    🤲🏿አምላክ በ ልጆችሽ ይክስሽል አይዞሽ ያልፍል መከታሽ ልጆች አሉልሽ 🤲🏿

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ የኔ ማር ድንግል ከነልጅዋ ካንቺ ጋር አለች የኔ ጀግና ለብቻሽ መሣደግሽ ለልጆችሽ ጤና ታሥፈልጊያለሽ እራቅ ማለትሽ ለልጆቹ ሰላም ነው ክፈዪ እንደሻማ ቀልጠሽ ብርሐን ሖነሻቸው ላንቺም ቀን ይወጣል ማሬ መሰበርን አሥወግጂው እሕቴ ጸልዪ በእምነትሽ በርቺ።

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማሲየ ተባረኪ ይህ ሁሉ ሲደርስባት አደንዙት ይሆናል ነገ ቢልፍላት ትፈልገዋለች በእምነቱአ ታከም ትረጋጋ ፀበል ይሁን ሌላም ይገርማል ፍቅር አደለም

  • @tersite858
    @tersite858 วันที่ผ่านมา +1

    እህቶች ጮሆ ከመስመር የወጣ ንግግር የተናገረ እለት የመጀመሪያውን ደውል መደወል አለብን

  • @murida-y2k
    @murida-y2k วันที่ผ่านมา +1

    መሲይ ስወድሽ አደበት ጥሩ ነሽ

  • @rahwa138
    @rahwa138 วันที่ผ่านมา +1

    I feel you my sister. I can't help you as I live in London. It's hard- its the same everywhere. I spend Christmas alone. I don't even make effort anymore. God help us

  • @techawatch
    @techawatch 2 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ እናት ሰውም ፍቅርም ለካ ይርባል አይዞሽ በየስቴቱ ብዙ ደጋግ ሰወች አሉ ወደሌላ ስቴትም መሄድ ትችያለሽ የምትችሉ እባቻችሁ እርዷት።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 วันที่ผ่านมา +23

    የአሜሪካዋ እህታችን ወደ እምነትሽ ቦታ ሂጅ እህቴ ለምሳሌ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ቤተክርስቲያን ሂጅ እጅግ ደስ እሚል መተሳሰብና ቤተሰባዊነት ነው ያለው እሁድ ደርሶ እስከምንገናኝ ነው እምንቼኩለው እግዚአብሔር ይምራሽ እህታችን🙏

    • @bethel2787
      @bethel2787 วันที่ผ่านมา +1

      ቀላል አይደለም፣ በሚድያ መውጣቷ ግን ደጋግ ሰዎችን ማግኘት ቶችላለች፣ የአሜሪካ የእምነት ቦታ ተከድኖ ይብሰል😢

    • @ambachewtesfaye2225
      @ambachewtesfaye2225 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እኔም አሜሪካ ነው የምኖርው ወደ እምነት ቦታ ከሄደች ብዙ ስው ትተዋወቃለች እኔም ስልክ ቁጥሬን message ላይ አስቀምጫ ነበር ትደውል ብየ

    • @ambachewtesfaye2225
      @ambachewtesfaye2225 วันที่ผ่านมา

      @@bethel2787ሁሉም አይደለም

    • @ambachewtesfaye2225
      @ambachewtesfaye2225 วันที่ผ่านมา

      @@bethel2787 አንዳንድ ቦታወች ጥሩ ስወች አሉ

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 วันที่ผ่านมา

      ​@@bethel2787ተባርኪ አቦ ውስጡ ለቄስ የአምሪካ እምነት ቦታ 😂😂

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቆንጇ ነሺ ሁሉን ትችያለሺ አታልቅሺ ነገ ሌላ ቀን ነው በርች በርች ሮማን

  • @azizBEST-s6w
    @azizBEST-s6w วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው

  • @merafe_skyslasher6709
    @merafe_skyslasher6709 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህታችን ወደ አትላንታ መምጣት ብትችይ እዚህ ትንሽዋ ኢትዮጵያ ናት አይዞሽ እንረዳሽ አለን አስቢበት

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ ሁሉም ይህንን ያልፋል አንቺ ብቻ አይደለሽም እህቴ ነገ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ የት ነው ያለችው ?

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 2 วันที่ผ่านมา +5

    ልጆችሽን ከወደድሻቸዉ ለነሱ ስትይ እራስሽን ጠብቂ ኑሪላቸዉ ።ደግሞም ጠንክሪ ጎብዢ ትችያለሽ ፣ አምላክሽን ለምኚ ሁሉን ይረዳሻል ትችያለሽ።

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔 እህ የኔ ቤጢ እኔስ ወደየት ልተፍሰው እኔማ አላህ ቀኑን አድርስልኝ እያልኩ እየለመኩት ነው ሴለቅስ ሴሰቃይ ማየት

  • @WossenworkuWorku
    @WossenworkuWorku 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱሰ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 วันที่ผ่านมา +5

    መሲዬ እንኳን አብሮ አደረሠን የሠላም የፍቅር የደሥታ የበረከት አገራችን ሠላሟ የሚመለሥበት አመት ይሁንልን መልካም መት ይሁንልን

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo วันที่ผ่านมา +1

    በባልና ሚስት መሐል ብዙ ምስጢር አለ:: እስኪ ባልሽ ደሞ ይጠየቅ እሱም የሚለው ይኖራል ይሔ ጤነኝነት አይደለም የሠይጣን ሥራ ነው

  • @Tube-uf9gb
    @Tube-uf9gb 2 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱሱ ክርሰቶሰ 🙏

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሰዎች ባህሪ ወይም ተፈጥሮ ብዙ ነው አንዳንድ ወንዶዎች የሚረኩት በመደብደብ ነው እሱም ወዶ አይደለም እንደዛ አይነት ሰዎች ይፈጠራሉ😢 ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆንሽ ዶክተር ወዳጄነህን ለማግኘት ሞክሪ ወይም ሌሎችም ሳይኮሎጅስቶችን አግኚ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆዎችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤

    • @Haime-b2d
      @Haime-b2d 2 วันที่ผ่านมา

      😊

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 วันที่ผ่านมา +1

    😢ስንት አይነት ሰው አለ የልጆቼ አባት እድል አግኝቼ ባመሰገንኩህእድሜ ከጥና ጋተመኘሁ

  • @MimiHailu-qm2jz
    @MimiHailu-qm2jz 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ያጋጥማል። ልጆችሽ ደሕና ይሁኑልሽ አንቺም ጤነትሽን ጠብቂ

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 2 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ እህቴ ❤❤❤ ወደዚህ ወደ ዲሲ ነይ🎉🎉🎉

  • @FatumaMuhammed-pq1co
    @FatumaMuhammed-pq1co 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቁጥርን አሰቅመጭ እና እንርደታለን አላህ ይጠብቃትአብሽሪ እህቴ ሁላችንም ማንም የለነም አላህ ነው ያለው

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 วันที่ผ่านมา +1

    ቢገልሽም በጣም ደስ ይለኛል ምድረ አሽቃባጭ ስንት መረዳት ያለበት ሰው በሃብ በጥም በስደት በበሽታ በመፈናቀል የሚሰቃየው ችግር ይውለም አይደል እንዱ ስትዳራ የራሱዋን ሕይወት ሲኦል ላደረገች የት ነሽ እንርዳሽ ለምን እንትን አትገቢም ቀልደኛ ይጌ ቲክቶክ ስንት ያሳያል

  • @asterabrahan422
    @asterabrahan422 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ እህቴ በፍፁም አትፍሪ ምንም አትሆኚም መሲዬ ቂጥሯን ማግኘት አፈልጋታለሁ ላኪልኝ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ እህታችን እግዚአብሔር መንገድ አለው ከክፋ ይሰውርሽ ልብሽ በእግዚአብሔር ይደሰት

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara วันที่ผ่านมา +4

    እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 2 วันที่ผ่านมา +20

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህቶቼ መልካም በዓል ይሁንልን አይዟችሁ በርቱልኝ እወዳችዋለሁ ❤

    • @filoadam97
      @filoadam97 2 วันที่ผ่านมา +2

      በመላው አለም ያለቹ የክርስትያን አማኝ በሙሉ እንካን አደረሳቹ።

  • @mesaygetachew6090
    @mesaygetachew6090 วันที่ผ่านมา +1

    በዝምታችኑስጥ ብዙ የልተነገሩ ህመሞች አለ አንቺስ ደፍረሽ ወጣሽ እህህህ 😢

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 2 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሠን ገናን የሠላም የፍቅር ያድርግል

  • @yehalaworkkebedeasgelit3766
    @yehalaworkkebedeasgelit3766 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ እህቴ ብቸኝነት ከባድ ነው አይዞሽ እኛም ከኢትዮጵያ ሆነን መልካም ሁሉ እንዲሆንልሽ እንፀልያለን 😍😍😍😍❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ እናት አይዞሽ እህቴ ውይ እግዚአብሔር አለሁ በላት እፍፍፍ ምን ላድርግሽ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 วันที่ผ่านมา +2

    እህቴዋ አይዞሽ የኔማር አንች ልዮ እህትነሽ ሰዉ ነዉ የራበኛ ስትይ እንዴት እዳደነኩሽ በርች እህታለም መሲየ የኔ ደርባባ ስወድሽ

  • @MaryaAbbas-iz8id
    @MaryaAbbas-iz8id 2 วันที่ผ่านมา +1

    መስዬ ይኔ መልካም እንኳን አድረሰሽ

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችው አቤት አምላክ ሆይ መልካም ነገርን የምንሰማበትን ዘመን ያምጣል አቤቱ አምላክ ሆይ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤መልካም ዓውድ ዓመት ለሁላችሁም የሰላም አምላክ ሰላምን ያድለን

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትም የምር ትወጂዋለሽ ጥርስሽን አሰኪሰብር በተለይም ኧረ እንኳን ሄደልሽ ወደ እግዚአብሄር ፀልይ ቀና የሚያደርግ ኢየሱስ የሚባል ጌታ አለ በርቺ ፀልይ

  • @tirsitsahleantero317
    @tirsitsahleantero317 2 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ እናት የደርሰበት ያቃል

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 2 วันที่ผ่านมา +3

    What state is she in America 🇺🇸???? She needs to come D.C. , Maryland and Virginia. There are a lot of us even though most of don’t like each other’s. At the same time there are good people here in the DMV areas.

  • @teb-x4w
    @teb-x4w 2 วันที่ผ่านมา +4

    አንደኛ ኮማች ነኝ ላይክ ወቀጡ የመዳም ቅመሞች🎉

  • @zbeyne2688
    @zbeyne2688 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ እምትይኝ ነገር ይኸን ዘመን ያመጣውን አቀጣጥይም

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 2 วันที่ผ่านมา +2

    ውጭ ከዚያ አምልጭ ለልጆችሽ በሂወት ብትኖሪላቸው ይሻላል

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 2 วันที่ผ่านมา +5

    መስየ እንኳን አደረሰሽ መስየ ላኪልኝ ስልኳን እኔ .Boston ነኝ ላኪልኝ ላዋራት

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 วันที่ผ่านมา +2

    DMV akababi yeminoru Ethiopiawian Romanin alehu beluat be Egziabher sim ebakachihu🙏🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 วันที่ผ่านมา +2

    በዓለም ላይ ያለ አንድ ደሴት 11 ሰዎች ብቻ ይኖሩበታል ይባላል ከእነሱ መካከል አንዱ ኢትዮጵያዊ ነው :: ይህች እህት ቤተ ክርስቲያን ብትሄድ ብዙዎችን ታገኛለች የእራሷን ጥረት ነው የሚጠይቀው ወደ ቨርጂኒያ የሃበሻ መንደር ትግባ ምን ችግር አለ አለን እንኳን ለራሳችን ለሰው ይወርዳል አንገታችን አለቀ አይዞሽ

    • @emu3288
      @emu3288 2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት?

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e 2 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 วันที่ผ่านมา

    መስየ እንኳን ለታላቁ ለጌታችን ብርሃነ ልደቱ ዋዜማ አደረሰሽ

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ ወደ ቤተክርስቲያን ❤❤❤❤❤

  • @AleAbay-o4c
    @AleAbay-o4c 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ካንቺ ጋር ሰው ባይኖር እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @WeynshetTarekegne
    @WeynshetTarekegne 2 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ ፀሎት አድርጊ

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Need some detail Mesiye, 10 years in America + she said habesha's live where she is + have kids ....so many questions to ask

  • @Aberit
    @Aberit 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኤጭ ልፍስፍስ ሴት አይመቸኝም ። ማንም ወንድ ቀና ብሎ እንዲያየኝ አልፈቅድም የምን መቻል ነዉ ?ለምን?

  • @MahamdKar
    @MahamdKar 2 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞሽከጎንሽነኝ

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 2 วันที่ผ่านมา +5

    Be strong sis focus on you life &childrens try to speak therapy .yes you can do it.

  • @fikertesema1872
    @fikertesema1872 2 วันที่ผ่านมา +1

    በቅድሚያ እንኳን ችግርሽን ሰማን ወደ እመት ቦታወች ብትሔጂ ብዙ ቤተሰብ እንደምታገኝ ነው የት አገር እንዳለሽ ብናውቅ ለሰውችም ለጓደኛቻችን ደውለን እንድትረጂ እናደርግአለን

  • @kassahungeta1215
    @kassahungeta1215 2 วันที่ผ่านมา +1

    Move to Denver. You will start your happy life with very sociable, lovely ppl.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 วันที่ผ่านมา +2

    ህግ ባለበት አገር እንደዚህ እስከመገፋት አረ እህቶች አሜሪካ ለሴት ልጅ በጣም የሚረዱ ጥሩጥሩ ሰዎች አሉ።አፍዝ እደንዝ ቀብቶሽ ፍሆናል።አሁንም ፈልገሽ በህግ እስፈልጊው

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መሲየ