Happy 30th Anniversary to Mom & Dad ❤️ Thank you all for watching. 😍 Johnny Video Production Instagram instagram.com/johnny_video_production?igsh=ajZiZWJpM2RlNGY3 Jhonny Video TH-cam youtube.com/@johnnyvideoproduction8760?si=F7OoVlvxQePJTIdO Yoadan’s Instagram instagram.com/yoadan_ephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA== Sweet’s Instagram instagram.com/sweetephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Instagram lay post ayeche naber Ena be TH-cam eyatebakuachu naber ahunem lela 30 30 30 ametaaten ande lay yanurachu abarachu arju jaaju betam yamewedaw family new welahi you have no idea how much I love you guys lemen endahone alawkem gn weste nachu becha happy anniversary ❤❤❤❤
MashaAllah I was crying while watching the whole video. What an awesome thing you have done to your amazing loving parents. I’m so proud of you. I love you 😘 guys
Happy 30th Anniversary to Mom & Dad ❤️
Thank you all for watching. 😍
Johnny Video Production Instagram
instagram.com/johnny_video_production?igsh=ajZiZWJpM2RlNGY3
Jhonny Video TH-cam
youtube.com/@johnnyvideoproduction8760?si=F7OoVlvxQePJTIdO
Yoadan’s Instagram
instagram.com/yoadan_ephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Sweet’s Instagram
instagram.com/sweetephrem?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Sweet my love am so love withyou my dear❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አትጥፉ ደሞ
Happy 30th anniversary to your parents! God bless you abundantly for doing this for your parents!
Where is your brother
ኡፍፍፍ ስታስቀኑ😢😢እያለቀስኩ ያየሁት የተኖረ ደስስስ ሚል ህይወት ይህ ቤተሰብ ሀገር ነው ዋው ስታስቀኑ በፍቅር አርጁ ❤❤❤❤
Wow, I’m so proud of you. I can imagine your parents how proud and happy. I see lots of love and beautiful family. God bless you guys.
እንኮን አደርሳችሁ 30 ወደ 60 ያሸጋግራችሁ ምታምሩ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላሳ ዓመት በትዳር የኖሩ ይቅርና እድሜያቸው ራሱ ሰላሳ የምላ አይመስልም ጉራጌ አያረጅም የሚባለው ለዚ ነው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
እንዲህ እንዳማረባቹሁ እረጅም እድሜ ኑሩ።ልጆቻችሁ በመልካም ትዳር ይባረኩ ፤በጣም ታምራላቹሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤እዚህ ያላቹሁ እ/ር እንዲህ ያለ ትዳር ይስጣቹሁ ይስጥኝ ፍቅርን ያብዛላችው❤
ተባረኩ እግዚአብሔር ከዚህ ይበልጥ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ , ሱዲዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ምርጥ እናት ❤ መአዚዬ ምርጧ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
ዋው ደስ ስትሉ Buon Anniversario ስታስቀኑ እናንተን ሳይ እኔም ሰላሳ አመት አማረኝ ጌታ እየሱስ ለባለቤቴ እድሜ ቀጥሎለት ሌላ አስር አመት ቢያኖርልኝ ብዬ ተመኘው🤩
Oh my Gosh!!! What a beautiful family!! Can't control my tears!! Congradulations to Ephrem and Sudi !! Love you all !!❤❤❤❤
Oh my goodness, they're still young❤❤❤ love it.
You guys did great raising your kids with mother the pay back is big, just like this.
በጣም ታምራላችሁ ድንቅ ልጆች እድለኛ አባትና እናት ደግሞ ገና አዲስ ተጋቢዎች ነው የምትመስሉት 50ኛ 75ኛ አመት ለማክበር ያብቃችሁ
ማሻአላህ የኔ ማሮች የኔ እቁዎች ረጅም እድሜ ከጤና እናንተንም ትልቅ ደረጃ ድረሱ ከዚ የበለጠ እደዚ ነው እኛን ደክመው ጥረው ብዙ መስዋት ከፍለው እዳሳደጉን እኛም የነሱ ሀቃቸውን የምንመልስ። ያርገን ያአረብ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ውድድድድድ ነው ማረጋቹ ወላሂ ከልቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎዉ እግዚአብሔር የረዳው እግዚአብሔር አምላክ የሆነለት ህዝብ ምስጉን ነው እድልነው።❤❤❤❤❤
ወበት ከቤተሠቡነዉ ማሚ ባቢ ቆጂናቼዉ ዉብ ነዉ ያልደበዘዘ❤❤ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
በእውነት የማውቃቸው ያህል ነው ደሰ ያለኝ እያለቀሰኩኝ ነበር የተመለከትኩት ጨዋ ቤተሰብ የተረጋጉ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቹም ሁሉም ኢትዮጵያ ምናለ ከናንተ ቢማር ❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ቤተሰብ መጀመሪያም የተመሰረተው በአለት ላይ ነው እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ልጆቻቹ የእናንተን መሰረት ይዘው ነው የወጡት እናንተ ለሌላውም ቤተሰብ አስተማሪ የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ በጣም ነው የምታምሩት በተረፈ ደግሞ ቀሪውን ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረኩ
እውይ እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ናኒ እና ስዊት and little brother ተባረኩ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚ ክብር ያብቃን
Wow so amazing they're still young 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ደሞ ወንድም ያላችሁ አይመስለኝም ነበር❤
WOW በጣም በፍቅር የሚወዳቹ ቤተሰብ ናቹ እንኳን ለዚህ ቀን ኣደራሰቹ እግዚብሄር ታላቅ ነው እሱ ክብሩ ይውስድ 👏🎉😘
ዋው በጣም ደስ እምትሉ ቤተሰቦች እግዛብሄር ይባርርካቹ❤❤❤
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
እካን አደረሳቹ በጣም ደስ ይላል ልጅን በፍቅርና በቅርበት ማሳደግ ዉጤቱ ን ያሳያል እግዚህአብሄር ይባርካቹ ዘራቹ ይባርካቹ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ ለመላዉ ቤተሰባቹ 👍
❤❤❤ጎበዞች እንኳን አደረሳችሁ ማሚና ባቢ❤❤
እናንተም አግብታችሁ ደስታችሁን አሳዩዋቸው
ይህ አርቲስት ፓይለት ሆኖ የሰራው ድራማ ነበረ ካልተሳሳትኩ የምር ይመስል ስለነበረ ያናደደኝ ነበር እውነተኛ ሕይወቱ ግን አስተማሪ ነው ሥላሴ ቤታችሁን ይባርክላቹ አሜን
congratulations, the 2 sisters. You guys are amazing. God bless you
ማሻላህ ተቤረከላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የልጅ ልጅ የምታዮ ያድርጋችሁ❤
እንኳን ለዚህ ለተቀደሰች ቀን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ. አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ልክ እንደናተ የልጆቻችሁን ደስታ ለማየት ያብቃችሁ፡፡ yoadan and Sweet proud of you !!
እንኳን ደስ አላችሁ፣ ደስ ስትሉ ማሚ እና ባቢ የልጆቻችሁን ቁምነገር ለማየት ያብቃችሁ እነ ስዊት ተባረኩ የእናትና የአባት ምርቃት ከፍ ያድርጋችሁ፡፡
Tebarku Yoada&sweety ❤❤❤❤❤
Wow betam new yemtamrut fetari chemiro lela 30ament yestachu happy Anniversary congra Eniwedachuwaleni
እውነት ዛሬ የሚጋቡ ነው የሚመስሉት እኔም አንድ አመት ነው የቀረኝ ለ30 ዓመት እግዚአብዤር ይመስገን
Bisammmm betmmmmm new mitasekanute congratulations 🎉🎉❤ eygezaber edeman tena yesitchu❤❤
ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችዉ ለመቶኛ አመት ያድርሳችዉ❤❤❤❤❤
የየውዳር ፈርጦች ስታምሩ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላጆቻቹን አንዳከበራችሁ Geta zemenachun yakbirew....what an exemplary family!
woow ቀረው ዛማናችሁ ይባረክ ውዶቼ
Sudiey congratulations ❤I’m happy for you
ጌታ እግዚአብሄር ጤናን ሰላምን አብዝቶ ሰጥቷችሁ ለዚህ ስላበቃችሁ ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ አደረሳችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ
❤❤❤❤❤
Happy anniversary to the great family
Welcome back but I'm waiting for a week Wow Happy 30th anniversary Congratulations I'm so happy for you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣችው
What a lovely family! Glad to see 40th yr anniversary ❤
Betam des yelal edmena tena chemro yestlachhu ....enkuan aderesachu kene mela betesbachu ...demo atetfu ebakachu💕
ዋዉ ደስትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉Happy anniversary ❤❤❤❤❤❤❤
Happy anniversary to Ato Eferem and Sudi🎉 you are blessed family. Thank you yoadan and Sweet to celebrate your parents 30th anniversary!❤❤❤
የተባረከ ትዳር የተባረከ ቤተሰብ እንኩዋን ለ30 ኛው የጋብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ !!! ነፍ አመት ኑሩልን
የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናት እና አባታችሁ
ሌላው ስርዓት ያለው ሴት ሲገኝ አይን አይቶ ይመኛል በዉስጥ መስመር አድሬስ እፈልጋለሁ አድናቂ ነኝ ❤❤ ❤🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ የኔ ቆንጆዎች እውነት happy anniversary ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይባርካችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳያኣችሁ ተባረኩልኝ ።
Wow, amazing thanks, my sisters. I'm happy f🎉or your family.
respect abo gurage thank God.
Setamru Masha Allah🎉🎉
ዮዳዬ ቆንጆዎቼ ጠፋችሁ ዳዲን ማሚ በሰላም በጤና ለበለጠ ዘመን ያድርሳችሁ
Instagram lay post ayeche naber Ena be TH-cam eyatebakuachu naber ahunem lela 30 30 30 ametaaten ande lay yanurachu abarachu arju jaaju betam yamewedaw family new welahi you have no idea how much I love you guys lemen endahone alawkem gn weste nachu becha happy anniversary ❤❤❤❤
ወንድማችሁ መገኘት ነበረበት ቀላል አይደለም 30 ዓመት ገና ወጣቶች ናቸው እናንተን ያደረሱ አይመስሉም:: እናንተም ለዚህ ክብር ድረሱ
just wow am Speechless, god gives you more joy and love from South africa
Wow batam nw miyamirwu tabarkhu gata egezebeher yibarkachu enkuni lazi Kani abakachu wudoch sitabikachu nebr videouni ❤❤❤wow nw
አቤት ስታምሩ! በጣም ቆንጆ ቤተሰቦች። የተባረኩ ልጆች።
ትልቅቅቅቅ ማስታወሻ በእውነት።
Everything is soooooo beauriful and perfect!!! 🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏🤳🤳🤳💅💅💅💅💅💅
ሁሌም ቤታችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን የሚያምር ቤተሰብ።
የተባረከ ቤተስብ❤❤❤🎉🎉🎉I have no words
እንዴት ነው ምታምሩት❤❤❤
Metadel new egezabher yebelte edeme ena tena yesetelachu fikerachu betam des yelal fikerachun yabezalachu ❤❤❤❤❤
Happy anniversary to you ❤❤❤🎉🎉🎉 be blessed.
እንኳን አደረሳችሁ
Metadle nwe belij degamy mwelde enanetm lezyhi yabkachu tebareku
እንኳን ለ30 ኛ አመት የጋብቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
ልጆች ደግሞ ሁሉም ነገር የሚያምረው እና ውብ የሚሆነው ሒወታችሁ ወላጅ በማስደሰት ነው እና ጎበዞች በርቱ !!!
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂 አንዳይነት ሲለብሱስ እናቲቱ ጠፋችኝኝ
Happy Anniversary.😊
Big love and respect for this lovely family❤❤❤❤
Happy anniversary ❤❤❤
MashaAllah I was crying while watching the whole video. What an awesome thing you have done to your amazing loving parents. I’m so proud of you. I love you 😘 guys
ጌታ እየሱስ ስለዘህ ቤተስብ ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ ሁሉም በሱ ነው 🙏
Happy anniversary to your beautiful parents may god continue to bless them with many many more years to come May god continue to bless you all
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእናትና ያባታችሁን ደስታ ስለደገማቹላቸው እግዚአብሔር እናንተንም መደሰት ምኞታችሁን መሙላት በምትፈልጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሙላላችሁ ያስደስታችሁ ፍቅር ጤና በረከት በቤታችሁ ይግባ
Happy anniversary 🎉 wow beautiful family 🎉❤
What a lovely family, God bless you more and more 🎊
Wow, what a beautiful video congratulations dad and Mom and with a beautiful kids. Godbless.🥰
🎉🎉🎉yane wedoch ❤❤❤
Beautiful family 😍❤️
በደስታ አለቀስኩኝ እንደው በናትና በአባት መመረቅ እዴት ደስ ይላል አቦ እደናተአይነት ልጁ ሺ ይወለድ❤❤❤❤❤❤
Happy 30th Anniversary ❤❤❤
Happy anniversary beautiful family ❤
እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሳችሁ በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ውይ እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ በብዙ ተባረኩ በጣም ነው የሚወዳችሁ🙏😘❤🍾🎊
ተባረኩ ምርጥ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን በጣም ነዉ የምታምሩት❤❤🎉🎉🎉🎉
ኤፍርዬ ሱዲዬ ትዳራቹ የተባረከ ፍርያቹ ያማረ መልካም ቤተሰብ ዘመናቹ ይባረክ እነናኒዬ ለምልሙ ጌታ ይባርካቹ
Happy anniversary keep blessed!
Happy 30th anniversary only congratulations 🎉🎉🎁🎁
Egziyabiher Yibarkachu🥰😍🤩😇
u did great job 👏
ዘራችሁ ይባረክ
ዋው ሰታምሩ እናትየው እህታቸው ትመሰላለች
Batam sela miwodachu now masalenge embayen makotatir alchakum and happy Anniversary🎉❤
Wawwwwwwww Amazing May the Lord bless you
Happy 30 Anniversary to your mom and dad ❤❤