"የተገደሉ ሶስት ኮለኔሎች"፣ መከላከያ ካምፕ ያሉ ካቢኔዎች፣ በትግራይ የሰራዊቱና አስተዳደሩ ስብሰባ ዉሳኔ፣የወርቅ ቁፋሮው፣ ጄኔራሉ ከአሜሪካ ማዕቀብ| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 251

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 15 วันที่ผ่านมา +15

    ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪

  • @he5896
    @he5896 15 วันที่ผ่านมา +42

    Down Down ብልፅግና

  • @arayabirhane9347
    @arayabirhane9347 15 วันที่ผ่านมา +27

    ፍትህ ከቤታቸው የተፉናቀሉ የትግራይ ተወላጆች ❤

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 15 วันที่ผ่านมา +18

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @DjdjdhHxhdhdh
    @DjdjdhHxhdhdh 15 วันที่ผ่านมา +33

    ኢትዮ ፎረም የብልፅግና እራስ ምታት

  • @felekehabtamu7093
    @felekehabtamu7093 15 วันที่ผ่านมา +11

    ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 15 วันที่ผ่านมา +33

    ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏🙏

  • @AssefuYeabyo
    @AssefuYeabyo 15 วันที่ผ่านมา +4

    እነዚ ብልግና የሚባሉ ወረበሎች መቀበር ኣለባቸው ። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ተባብረን በእሳት እናቃጥላቸው

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 15 วันที่ผ่านมา +17

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 15 วันที่ผ่านมา

      💛❤️😀😀😀😀😀

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 15 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖዬ ደሜ❤❤❤

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay 15 วันที่ผ่านมา +6

    ነዳጅ ወጣ ተገኘ ብለው እንኳን ደስ አላችሁ ብለውን አልነበረ ብልፅግናዎች የዛሬ አንድ ዓመት

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 15 วันที่ผ่านมา +7

    አስመሣዊና የአራት ኪሎው ስብስብ የፋኖን መራር ትግል፣የአማራን ጭፍጨፋ ፀጉራቼው ከጥቁር ወደነጭ የተለወጠ ሀሠተኛች ነፃ ለመውጣት ርብርብ ያስፈልጋል።ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅልን።።።

    • @uthman9979
      @uthman9979 15 วันที่ผ่านมา

      😂 musse

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 15 วันที่ผ่านมา +17

    ትግራይ ድንጋይ ብቻ ነው እያልን ስንዘባነን ይሄው ድንጋዩ "ወርቅ" ሆነ ተገኘ። እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ። ተስማምታችሁ ሕዝቡን የዚህ ን የተፈጥሮ ሐብት ተቋዳሽ አድርጉት።እባካችሁ አትንገብገቡ። ለሁሉም ይበቃል።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 15 วันที่ผ่านมา +1

      ።👍እውነት ነሆነ ደስ ይላል ግን ምን እደገጠመኝ ልንገርህ ወለጋ ወርቅ አለ ብለውን ከዚያ ልናወጣ ቢቆፈር ወለጋን ዳር እስከዳር አሰስ ናት እና አንዳንደዬ ለቦለቲካ ይጠቀሙታል እሱ ብቻ አልበቃንም😂😂😂ደቡብ ወርቅ አለ ብለውን ሄድን እዚያም እደዚያው እና አንዳንድ ቦታ እጂ ሊላው ቱሬናፋ ነው

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 15 วันที่ผ่านมา +3

      ለ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ትግራይ ድንጋይ እንጂ ምን ዓላት ቁልቅዋላም እርሃብተኞች አርስንቱ ወርቅ ብቻ አይደለም ማዕድን አልማዝ ነዳጅ በሁሉም ቦታ የትግራይ መሬት የእግዚአብሔር በርከት ሞልትዋል አይደለም ለትግራይ ለመላው ኢትዮጵያ ይተርፋል የትግራይ ሐብት ይሕ ሃብት የኢትዮጵያ ነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ መቃወም ነው ያለበት አብይ በእገወጥ የሀገሪቱን ሐብት እየተዘርፍ እሱም ተባባሪ ስለሆነ ዝም ብሏል 😡

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@زينبمحمد-ظ8ن አይ ወንድሜ እዚያው ቦታ የሚኖር የትግራይ ልጅ አግብቶ የሚኖረው ዘመዴ "የትም ሲቆፍሩት ወርቅ ብቻ ነው።ግን ቴክኖሎጂ ያስፈልገዋል አሁን ላይ በዕጅ ኬሚካል ስለሚጠቀሙ አደጋ አለው" ብሎ ያጫወተኝ እሱ ነው።እውነት ነው።

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 15 วันที่ผ่านมา +1

      @@woinshetkassaye7174 እሺ ወድሜ ህዝቡ እዴጠቀምበት ማድረግ ነው ወርቅ ያልቃል ታልተሰራበት በዝሪፊያ እዳይጨርሱት

  • @MelakuShewaye
    @MelakuShewaye 15 วันที่ผ่านมา +12

    ድል ለፋኖ😢😮😅😊

  • @BananaOrange-q1q
    @BananaOrange-q1q 15 วันที่ผ่านมา +14

    በቀድሞ በኢያህዲግ ጋዜ አንድ ዶላር25 ቡር ነጃጅ 18ቡር 5ሌትር ዘይት 250ቡር አንድ ኪሎ ጥፍ 10ቡር.................ይሄ ህዝብ እንደዚ እየኖረ ጁንታ አሸባሪ ከምድረ ገፅ እናጠፋቸዋለን ያለው ይሄው ህዝብ ነው እንግዲህ በብልፅግና አገዛዝ ኑሮን ኮሜንት አርጉልኝ

    • @aexum1597
      @aexum1597 15 วันที่ผ่านมา

      Ye 27.amet chelema ahun berhan eyaye newe ye ethiopia hizbe

    • @AlemGmedhin-wl9mj
      @AlemGmedhin-wl9mj 15 วันที่ผ่านมา +1

      የሄ ህዝብ ስያንስው ነው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 15 วันที่ผ่านมา +34

    #አማራ ትግል መደገፍ ለኢትዮጵያን የነፃነት እና የሰላም መፈለግ ምርጫ ነው።#አማራ ፍትሐዊ እና እኩል ለሆነ አገር🇪🇹✌️✌️✌️

    • @moe3000
      @moe3000 15 วันที่ผ่านมา

      We don't trust amhara...as long as they believe in lions share

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 13 วันที่ผ่านมา

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 15 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለፋኖ ሰራዊት ኢትዮ ፎረም በርቱ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 15 วันที่ผ่านมา +8

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለፋኖሠራዊይት።

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 15 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤የኢትዮጵያ ድምፅ አላቸዉ

  • @user-95674
    @user-95674 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሀገራቺንን ለሁሉም
    ሀሉም ይታገል እናሀገርይዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 15 วันที่ผ่านมา +10

    ❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛

    • @ashenfienigatu8054
      @ashenfienigatu8054 15 วันที่ผ่านมา

      አረግ ዛሬም ከዛው ነህ እነ ጌቾ ሌላ ውስጥ ገብተው ገብርሽ እና እነታዴ በወርቅ ዘርፍ ተቸክለዋል ባባየ

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l 15 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፍኖ 🎉🎉🎉

  • @terameddamte3255
    @terameddamte3255 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ በቃን ብሏል

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 15 วันที่ผ่านมา

    እንኮን ደስ አላችሁ እያለ ህዝቡን ጨረሰው😢😢

  • @حبيبحبيب-ه3غ5خ
    @حبيبحبيب-ه3غ5خ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቶ ፎረም የህዝብ ድምፅ እውነተኛ ጋዜጠኛ በርቱ❤

  • @AsmaAyub-v5p
    @AsmaAyub-v5p 15 วันที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ህይወቱን የከፈለነዉ ውለታው ይህ ነው

  • @andenetmersha6997
    @andenetmersha6997 15 วันที่ผ่านมา +1

    እባካቹ እናተ ሁለታቹ የሰሜን ሰዎች ሆይ ጥልማኮሱን መሸከም አልቻልንም ተባብራቹ አንሱልን ደከመን

  • @FuadUmar-pg8cu
    @FuadUmar-pg8cu 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ኢትዮ ምርጦች

  • @titiTiti-zp1uq
    @titiTiti-zp1uq 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ጥፋት ብያጠፋ ነዉ እንደዚህ አይነት አረመኔ የሆነ መሪ የሰጠን 😢😢😢😢

    • @AlemGmedhin-wl9mj
      @AlemGmedhin-wl9mj 15 วันที่ผ่านมา +1

      የዘራችሁት ነው እያጨዳችሁ ያላችሁ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 15 วันที่ผ่านมา +7

    ብልጽግና እድሜውን ለማሳጠር ፈልጎ የኢትዬጵያን ሕዝብ እየተፈታተነ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ነዳጅ ላይ ጭማሪ ማድረግ መንነደድ መፈለግ ነው ማን አለብኝነት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል

  • @ashenafimelaku5388
    @ashenafimelaku5388 15 วันที่ผ่านมา +7

    Jesus is the way of heaven. so believe in him

    • @MusaAhmed-y6q
      @MusaAhmed-y6q 15 วันที่ผ่านมา

      Keep your beliefs to yourself. But when people are dying and being displaced on their own land, the only choices that you have is to fight for your belief. God said protect yourself from the enemy.

  • @brktihaile520
    @brktihaile520 15 วันที่ผ่านมา +4

    ኣየ ፋኖ ተጋሩን ስትወር ስትገድል ስታምጽ ለምን ያኔ ትዝ ኣይልህም ነበር? ኣያፍሩም ኣሁን ትግራዋይ ወንድማችን ነው ሲሉ😢

    • @Allamehara
      @Allamehara 14 วันที่ผ่านมา +2

      አያሣስብይተጋሮእያልክአታላዝን፡የጁንታውቡችላ።

    • @TamiratDesta-h5z
      @TamiratDesta-h5z 14 วันที่ผ่านมา

      ጁንታ የትግራይ ህዝብን አስጨረሰ አሁንም ለትግራይ ህዝብ የተቆረቆሩ መስሎ የሞት ድግስ እየደገሰልህ ነዉ

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun 15 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 15 วันที่ผ่านมา +12

    ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቆመው አያወርዱት አለ!!! አጨብጭበው ሾመው ሙሴ ብለው የሰየሙት የእሾህ ንጉሥ የእግር እሳት ሆነባቸው እግዚአብሔር ይማረን።

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 15 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏ድል ለፋኖ

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 15 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 15 วันที่ผ่านมา +1

    Viva Fano 🇸🇴🌍✍️

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 15 วันที่ผ่านมา

    our voice Ethio forum❤❤❤

  • @hagosweldu7382
    @hagosweldu7382 15 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮ ፎርም እውነተኛ ሚድያ ናቹ በዛው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤

  • @YingesuBirchk
    @YingesuBirchk 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አላሉም በነዳጅ መጨመር አነ አያልቅበት ?

  • @solomonmengesha331
    @solomonmengesha331 15 วันที่ผ่านมา

    ዝምታ ሳይሆንበቃ ማለት የተኛው ፈሪ ህዝብ ችግር ነው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 15 วันที่ผ่านมา +1

    Ethio Forum ❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 14 วันที่ผ่านมา

    አርበኛምሬወዳጆየወንዱችቁናአርበኛውፈጣሪይጠብቅህከጦርሠራዊይትህጋርድልለፋኖሠራዊይት።

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 15 วันที่ผ่านมา +1

    Tegiraya 💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @Getnet-19G
    @Getnet-19G 15 วันที่ผ่านมา +2

    ዉድ የኢትዮ ፈሮም ሚድያ እኔ አሁን ያለሁበት ነገረ ችግር ወሰጥ ነኝ እሰካሁን የብልፅግና ፓርቲ እያሉ በጉልበት እየወሰዱ ነበሩ አሁን ግን አልከፈልም በዬ እናሰርህለን አለኝ እናም ለመታሰረ ዝጉጁ ነኝ በያቸው ለሰሩኝ እየተዛጋጁ ነው የሰራ ቦታ ልዘጉት ይሁን እኔም ልስሩ ይሁን እየተማካከሩ ነው ለኔ ደምፅ እንድት ሆኑ በአክብሮት እጠይቅ አሎ

  • @Allamehara
    @Allamehara 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለፋኖጦርሠራዊይት፡ሞትውርደትለብልፅግናውቡድን።

  • @HussenAbdu-n9b
    @HussenAbdu-n9b 15 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

    • @FelmetaAbebe
      @FelmetaAbebe 14 วันที่ผ่านมา

      በምላስ !!!

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 15 วันที่ผ่านมา

    የንግግርህ መጀመርያ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ጠይቅ ሁሉም ቀላል ይሆናል

  • @JemalAloner
    @JemalAloner 15 วันที่ผ่านมา

    ዐቢይ ይቀጥላል።

  • @AsmaAyub-v5p
    @AsmaAyub-v5p 15 วันที่ผ่านมา +1

  • @Ad7B-y7n
    @Ad7B-y7n 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ለኢትዮ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 15 วันที่ผ่านมา

    Welcome welcome welcome abebe bayu yayesew shimlse all ethio forum family i love 💘💘💘❤️💘❤️❤️❤️❤️💘💘❤️❤️❤️❤️

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 15 วันที่ผ่านมา

    ቤተሰብ እንሁን።
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን።

  • @bekalubeza-1912
    @bekalubeza-1912 15 วันที่ผ่านมา

    Zemene dimtsu ye sebaki new❤❤❤

  • @Berhun-zw9uw
    @Berhun-zw9uw 15 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @DualeGedi
    @DualeGedi 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚለው ethio forum ብዙ አመት እያተከተተልኩ እገኛለው የሚያቀረበው ዜናዎች በበኩላቸው በብዛት ውነታና ትክክል ናቸው በሀገረችን ኢትዮጵያ እና ጠቅላይ ሚንስት ላይ የሚቀረበው እውናት አይደለም ምክንያቱም አንድም ነገር ጥሩ የተሰራ የለም ከአለን ትክክል አይሆንም posetive side ሁሌ ሰለ ድክመታቸው ብቻ negetive side ያ ደግሞ የሚያሰየው በማንናት ተኮር ጥላቻ ሊሆን ሰለሚችል ነው እና እውነቱንም አንለፈ

  • @BermieAb
    @BermieAb 15 วันที่ผ่านมา

    Ethioforum ❤❤🎉

  • @anrgemulu
    @anrgemulu 15 วันที่ผ่านมา +1

    እ😢😢😢😢ወዴት እየሄድነው

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 14 วันที่ผ่านมา

    🙏❤️💛

  • @BermieAb
    @BermieAb 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @Zewgu-c1e
    @Zewgu-c1e 15 วันที่ผ่านมา +1

    ትግራይ እማ በጠላትነት ይዘህ ጨፈጨፈከው።

    • @zita-g4h
      @zita-g4h 15 วันที่ผ่านมา

      ማን ጨፈጨፈው?

  • @ashenafime
    @ashenafime 15 วันที่ผ่านมา +5

    የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️

  • @hailyeeyesustayachew5871
    @hailyeeyesustayachew5871 15 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ፈጣሪ ሆይ አብይን አጥፋልን

  • @Aden-d9w
    @Aden-d9w 15 วันที่ผ่านมา

    EGezeyabehere kefanwo Gare newe 💯💚💛❤💯 yehelale yashenefale fanwo mote awerew abeye ahamede 🪱🪱 mote awerew

  • @eziga4259
    @eziga4259 15 วันที่ผ่านมา

    ❤selam abe metegnat akaten denezezn

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 14 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ናዚው ካልተወገደ ሰላም በአገራችን አይታሰብም!!

  • @demismuktar
    @demismuktar 15 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @Geez-3G
    @Geez-3G 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaYirga-p3e
    @AbebaYirga-p3e 14 วันที่ผ่านมา

    መሪወዳጆ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአማራ አስተሳሰብ ወጣ ያለ አነጋገር ተናገረ መታበይ አያስፈልግም

  • @alayudamte
    @alayudamte 15 วันที่ผ่านมา +3

    ለአንድ ሚሊዮን ተከታይ go

  • @ftsumbrhanberha3803
    @ftsumbrhanberha3803 15 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @Alebel-b6r
    @Alebel-b6r 15 วันที่ผ่านมา

    Victory for Amhara fano

  • @abdulkahsay2008
    @abdulkahsay2008 15 วันที่ผ่านมา

    Welcome to board

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 15 วันที่ผ่านมา +4

    አቱም ፍቕርታት ተጋሩ ሳብስክራብ እስኪ በሉኒ #400 ኣብፅሑኒ ተጋሩዋይ I loved you all🎉🎉🎉

  • @tesfayekassa1158
    @tesfayekassa1158 15 วันที่ผ่านมา

    6000 subscribers more, and our beloved EthioForum will hit the milestone of 1M. Keep

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 15 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን ሕዝባችን ኑሮው ከብዶታል ፍርኦን የኢትዮጵያን ሕዝብህን እያስጨነቀው ይገኛል እባክህ ጌታሆይ ህዝብህን ነፃ አውጣው አሜን 🙏🙏🙏 ዶሮ እንኳን 1500 ብር ገብታለች ሽክማችን ከብዶናል ሽክማችንን አቅልልልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @EmiranEndris
    @EmiranEndris 15 วันที่ผ่านมา

    የአድስ አብባ ህዝብ ሙቶ አልቋል እደ ምን ሁኑ እስከመቸ ነው ዝምታቸው?????

  • @GoytomBrhane-yg8iq
    @GoytomBrhane-yg8iq 15 วันที่ผ่านมา

    Tgray bel tgriye atbel

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 15 วันที่ผ่านมา +3

    ነዳጁኮ ገና ሶስት መቶ ብር ይገባል ህዝቡ የሞተ ስለሆነ

  • @demismuktar
    @demismuktar 15 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ የቆረጠ ሰው ምን እንደሚያረግ አያውቅም። ጊዜው ደርሷል መቻል ነው ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!! ❤😂❤

  • @Bona39
    @Bona39 15 วันที่ผ่านมา

    እዛዉ ክልላችዉን ነፃ አዉጡ ለሌላዉ አትጨነቁ አዲስ አበባ ባለቤት አለዉ ባለቤቱ ይጨነቅበት

  • @AsmareBezuneh
    @AsmareBezuneh 15 วันที่ผ่านมา

    ተባብረው የትግራይ ሕዝብ የዘር ማጥፋት ነው ተእልኳቸው

  • @geregere-tt6im
    @geregere-tt6im 15 วันที่ผ่านมา +2

    እንግዲህ በኢህአዴግ ዘመን ሰላም:ልማት:ተቻችለህ በእኩልነት ኣገር መገንባት:የስራ ኣጥነት ማጥፋት:በሰላም ከጫፍጫፍ የመንቀሳቀስ መብት ሁሉም ከሞላ ጎደል ነበር።ከ52 በላይ ዩኒበርስቲ መገንባት በ100,000 ዩኒበርስቲ ተማሪዎች የታየበት ዘመን እንግዲህ በኣብይ ኣሕመድ ድባቁ ጠፍቶ በሚሊዮን ህዝብ የተጨፈጨፋባት:የተፈናቀለባትና የኣገሪቷ ሉኣላውነት በወጪ ሃይላት የተወረረች ለብተና የተዘጋጀች ኣገር ሁናለች።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 15 วันที่ผ่านมา

      ምን እናድርግ። የምትለውን ሁሉም በቤቱ ተደብቆ እያለው ነው። ነገር ግን የተፈፀመ ስሕተት ስላለ "ካፈርኩ አይመልሰኝ" በሚመስል ውሀ ውስጥ የገባች አይጥ ሆኖ ሆዱ እየተራበ: ስራ አጥቶ ሲንከራተት የሚውለው ወገን እግዚአብሔር ይቁጠረው። እኔ ከዘለሉትም መሐል አልነበርኩበትም ግን በነዚህ እንከፎች ወላፈኑ እኔም ጋር ደርሷል።ፈጣሪ ይፍረድ።

  • @israeltilahun4931
    @israeltilahun4931 15 วันที่ผ่านมา +6

    የተረገመ መንግስት

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 15 วันที่ผ่านมา +1

    Sheekada Amxaarada hore .... Senetawaawaq Anetenaaneq ✍️🌍🇪🇷🇸🇴🇯🇵🇻🇳🇨🇦🏃🛠️✍️🌍 Viva Fano OLA etcetera 🐟🐟🐟🐟🐟🐟🐟🏊🐪✍️🛠️👊🇪🇷🇯🇵🇻🇳🇸🇴

  • @NegaGebre-p7p
    @NegaGebre-p7p 15 วันที่ผ่านมา

    ደሮሲደልሏት ፡በመጫኛጣሏት
    የትግራይህዝብየጨፈጨፈማንነው ፡ ፋኖማለትፀረየትግራይ ማለትነው

  • @BiruktawitTT
    @BiruktawitTT 14 วันที่ผ่านมา

    ቅጥረኛ አገር የመምራት ብቃት የለውም ለምሳሌ እንደነ ዘለንስኪ ፣የኛው ጉዶች የመሳሰሉ የጥፋት መልእክተኞች በመሆኑ መተማመኛቸው የላኳቸው እንጅ ሕዝባቸው አይደለም ለዚህ ነው መያዣ መጨበጫ ያጡት አለም ገበያ ላይ ነዳጅ ቀንሶ እያለ ዋጋ መጨመሩ ምን ታመጣላችሁ ነው መልእክቱ ።እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይህን የነማክሮን ቅጥረኛ ለማስወገድ በጋራ መነሳት ይገባል እውነት ያሸንፋል ።።።

  • @BekaluTesema
    @BekaluTesema 15 วันที่ผ่านมา +1

    yayesew shimels bertulen

  • @HadushTsegay-e6b
    @HadushTsegay-e6b 15 วันที่ผ่านมา +1

    ትግራይ በል ትግሬ አይባልም።

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 15 วันที่ผ่านมา +1

    #🎉

  • @beke8193
    @beke8193 15 วันที่ผ่านมา

    ለድሮን የማይከፈል መስዋዕነት የለም ። የሁሉም ማዕከል ነዳጅ ስለሆነ እንዴት አይጨመ
    ርም ? ጦርነቱን ያራዝማል ህዝቡን በኑሮ ያሰቅቃል ።

  • @demismuktar
    @demismuktar 15 วันที่ผ่านมา

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @mesfingezahegn-e1x
    @mesfingezahegn-e1x 15 วันที่ผ่านมา

    በቤዚን ላይ ቤኒዝን የተጨመረበት የነዳጅ ዋጋ ምንም የገቢ ጭማሪ ጠብታ ሳይኖር በጭማሪ ጠብታ ሸክም የበዛበት ታሪፍ ነው።

  • @TeameZemariam
    @TeameZemariam 15 วันที่ผ่านมา

    ኣለቅን

  • @hithere4939
    @hithere4939 15 วันที่ผ่านมา

    Ethio forom weste new enwedachewalen 1111111👑👌

  • @zerfusolomon1011
    @zerfusolomon1011 15 วันที่ผ่านมา

    ጀብሎን መንግስት ያስቁምልን ሁለቴ እየሞትን ነው

  • @Egyfe-v9j
    @Egyfe-v9j 15 วันที่ผ่านมา +1

    dawn dawn abyi