ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንደበቷ ሲጥም የኔ እናት እንኳን አደረሰሽ መስሲዬ ዘርሽ ይባረክ እሔ ሁሉ ነገር ባንቺ ምክንያት ነው የሆነው
አደበቱ ሩትዋ ጀግና የሚኪ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሺ ከልጅሺ ጋር
የኔ እናት እንኳን ሳቅሽን አየሁ በጣም ደስ አለኝ የመጀመሪያ ታሪክሽ ሙሉ ለሊት አስለቅሶኝ ነበር።
አላወኳትም እስቲ አስታውሺኝ pls
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም በሚያስፈልግሽ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም
አንቺ ደግ ሴት እንደእምነትሽ ያርግልሽ አርጅተሽ ዘርሽ በዝቶ በጤና ኖረሽ ልጅሽም ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለመኖር ያብቃሽ አቤት መኩሪያ የታደለ ተፈቃሪ ስው ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾
መስዬ ሁሉ ያቺ በረከት ነው ባንቺ ያለፈው ይቀነዋል እንኳን አደረሰሽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የሰጡ እደጆች የባረኩ ሁሌ እነደሰጣቹ ኑሩ አይጉደልባቹ መስጠት ውስ ያለውን ደስታ መግለፅ አይቻልም ❤🙏🙏🙏
ጀግናብየሻለሁ ሰውተረድቶ እዲህለቁምነገር ሲውለውደሰይላል ጀግና👍👍👍👍👍
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት ቸሩ መድኃኒዓለም ቀሪ ዘመንሽን ቤትሽን ባርኮ በእድሜ በጤና በደስታ ያኑርሽ መሲ ከአመቱ ያድርስሽ ከነቤተሰቦችሽ
እዚህ ፕሮግራም ከቀረቡት ሁሉ እጅግ ልብ የሚነካ እና ወይ የሰው ልጅ ሂወት 😮 ብየ እንድገረም ካረጉኝ ታሪኮች መሳጭ አሳዛኝ እውነተኛ ፍቅር የሴት ልጅ መከራ ሁሉን ባጠቃላይ የሰማሁበት ነው :: እንኳን ደስ አለሽ ስቃይ መከራሽ ያብቃ የኔ እህት! ❤
አላህ ህልማችንን አተሣካልን ደሥቦሎኛል ወላሂ እደዚህ ሁነሽሥላየንሽ ❤❤
Aameen ❤
ይቺ ሴት ዋው ሁል ግዜ ትጠየቅ የማትሰለች ❤❤
ጌታ መልካም ነው ክብር ለሱ ይሁን ሰላምዬ የማቱሳላ እድሜ ይስጥሽ ልጅሽን ሺህ ያድርግልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አንቺ ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የዘመድን ነገር ተይው እግዚአብሔር ተደግፈሻልና እሱ አይጥልሽም በርቺና ጸልዬ ስላንቺ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እስከ ዛሬ አቆይቶሻል ወደፊትም ያቆይሻል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️
መልካም ነገር መስማት እንዴት ደስስስስ እንደሚል እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ አሰበሽ ደርባባዋ ብሩኳ ሴት መሲ እናከብርሻለን እንወድሻለን .... 🙏
እንኳን እንባሽ ታበሰ! ጠንካራ ህሊና ያለሽ ሴት ነሸ! መሲዬ አግዚያብሔር ይባርክሽ!ዘመንሽ ሙሉ በጤና ይባረክ።
የቀረ እዳው ቢከፈልላት አንድ እረፍት ነበር😢 ሙሉ እረፍት የሚገኘው በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🙏 ይረዳችሁ በሙሉ ፈጣሪ በወጣ ይተካላችሁ 🙏እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት ባአል 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇷
Amen 🤲 ❤️ 🇪🇷
ያገዛችኇት በሙሉ እግዚአብሔር ባልታሰበው በረከት አብዝቶ አትረፍርፎ ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ የምትቆረሱት ከእጃችሁ አትጡ በዘመናችሁ ሁሉ ክፉ አይያችሁ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት ያድላችሁ መሲዬ ለምልሚ ቤቱ የጤና የሰላም ይሁን እናቶች እንባቸውን ማበስ ይችላል !
❤❤❤❤❤እሰይ እህታለም እንኳን ደስአለሽ እዉነትሽን ነዉ የኢትዮጵያ ነገርእንድህ ሆኗል ገልፀሽዋል
ሠላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፡፡ አንዱን ልጅሽን ሺህ ያድርግልሽ፡፡ መሲዬ ይህ የሆነው በአንቺ ነው የብዙዎች ዕንባ በአንቺ ታብሷል ምክንያት ሆነሻቸው ለአንቺም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡ ለሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡ ሠላምዬ ለህመምሽ የስውሯ ማርያም ጠበል ሂጂ እሷ ትፈታዋለች፡፡
ውይ ሰላምዬ፣ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ፣ እንኩዋን አደረዳችሁ❤❤❤፣ ሰላምዬ ሳቅሽን ስወደው❤
እንኳን ደስ ያለሽ እንኳን አደረሰሽ የአሰብሽውን በጎ ሀሳብሽን እግዚአብሔር የፈፅምልሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ አይዞሽ❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት አንኳን እንባሽ ታበሰ ❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በዓል አደረሰሽ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🙏 ይረዳችሁ በሙሉ ፈጣሪ በወጣ ይተካላችሁ 🥰😍🥰😍🥰😍
ለመሲ እድሜ ከጤናጋ ሰላም ፍቅር ዘላለማዊ ደስታ ከነቤተቧቿ ይስጣት
የእኔ እናት እንኳንም ፈጣሪ ደረሰልሽ ደስታሽ ደስታየ ሁኑአል። ልጅሽን ይጠብቅልሽ።
😢😢አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤ለዚህ እንኳን አበቃሽ ደስ ይላል.
የኔናት ታሪክሽን አልቅሽ ነው የጨረስኩት ፈጣሪ ልጂሽንም አችንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መሲየ አችንም ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ያድርግልሽ እኔም ፈተና አየሁ ብየ የማወራበት አፍ የለኝም ሀሉን ያደለሽ የሴት ጀግና
እልልልልልልል እንኳን ደስስስ አለሽ ሰላምዬ በኡነት ድምፆሽ ናፍቆኝ ነበር አሁንም ልዑል እግዚአብሔር በማይሰስተው እጅ በበረከት ይሙላልሽ ልጅሽን ያድ ቡዙ ያርግልሽ አሜን!!!🥰🥰❤️❤️❤️
ቸሩ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባው አሁንም በምሕረቱ ይጎብኝሽ የሚሰጡ እጆች ይተባረኩ ናቸው አኪም ቤት ሳትሄጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል እጂ ስትመለሺ አኪም ቤት እጂ
ዬኔ እናት እንኳን ደሰ አለሽ አየዞሽ ወደፊትም ደስታሽ እጥፍ ይሆናልጎደሎውም ይሞላል እመአምላክ ትዳስሽ የምሕረቱ ጌታ ከመድኃኒትሽ ያገናኝሽ ደግሞ በመድኃኒት ሳይሆ በፀበል ትድኝያልሽ እንዳልሺው የዲያብሎስ ሴራነው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ
ፊልም ብቻ ሳይሆን መፅሀፍም እንጠብቃለን ሰላምዬ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ ነገር ታሪክ ሆነ ሰላምዬ የመኩሪያን ታራክ ስትነግሪን ያነባዉት በተለይ ፀበል ቦታ ሆናችው ያለውን ፈተና አረሳውም❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ስሙ ይባረክ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት።
እካን አብሮ አደረሰን እመአምላክ በምረት እጆቻ ትዳብስሽ ትማርሽ የኔ ምስክን አይዞሽ 🥰🥰🥰😘😘
ተመስገን አንቺን የጎበኘ አምላክ እኔንም ይይየኝ 9አመት ሆነኝ በጠባብ ቤት ማታ ፍራሽ አጥፌ ከልጄ ጋእተኛለሁ ጠዋት አነሳለሁ።መቼ ነው እንደ ሰው ቤት ቢኖረኝ እላልሁ።ልጄ ግን በጣም ሰለቸኝ ይላል።እግዜር ደግ ነውና መጨረሻው ይመር
ገና በድምፅሽ ነው ያወኩሸ እንኳን ደስ ያለሸ የኔ እህት
እንኳን አደረስሽ እህቴ እመአምላክ ካስብሽው በላይ ትስጥሽ ❤❤❤ መስዬ እመአምላክ ታክብርሽ
እንኳን ደስ አለሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ ልጅሺንም አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርስልሺ
ፈጣሪ ይመስገን እንክዋን ደስ አለሽ ልጅሽን ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ልጅሽንም ላንቺ አንቺንም ለልጅሽ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ያቆያችሁ ይባረክ ላንቺም ፈጣሪ ደስ እንዳሰኘሽ ግራ ለገባው ሕይወት የጨለመበት ሁሉ ፈጣሪ ከጭንቀታቸው ይገላግላቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ።
Selameye ስንጠብቅሽ ! ይሔን ገና ባንቺ ምክንያት ስጠብቀው ነበር❤❤❤እንካን በሳቅ ተመለሽልን 💝💝💝
እግዚአብሔር መልካም ነው የሚተማመኑበትም አያፍሩም እንኳን ደስአለሽ እህቴ መሲዬም የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ እንኳን ደስ አለሽ መልካሟ ሴት❤
እውነት ነው ብዙ ስዎች የሚልሱት የሚቀምሱት ያጠ ብዙዎች ናቸው እኔ ለምሳሌ 7 ክፍል ቤት ነበርኝ አሁን ግን ቤት አልባ ነኝ እንዴው የኔ ቤተስብ አንድ እናት እና ልጅ ነው ያለኝ ብዙ ቤተስብ ላለው በጣም አዘንኩ ።እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስላም ።
መስዬ እጅግ በጣም ምወድሽ እኳን አደረሰሽ ለዚች ሚስኪን ሰዉ ጌታ አንችን ተጠቅሞ አከበራት ያደረጉላት ሁሉ ይባረኩ አችንም ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉ በእርሱ ፍቃድ ነውና መሲ ለምታደሪጊ መልካም ነገር ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
እውነተኛ ፍቅርን ያየሁብሽ በፈጣሪ ላይ ያለሽን እምነት ያየሁብሽ ሴት እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ የኔናት ።
አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
የኔ መልካም ሰው እንኳን ደስ ያለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይህ ደሞ ባንቺ አይተንዋል❤❤
የኔ ደግ አፍቃሪ የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መኩሪአን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልሽ አንችንም ያበርታሽ ልጅሽን ይማርልሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ሰላምዬ ቤት ለእምቦሳ ብለናል 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አለሽ! እግዚአብሒር ጥንካሬሽን ስለሚያውቅ በብዙ መከራ ውስጥ አሳልፎሽ አሁን እንዲህ እንድታመሰግኝው አደረገሽ: ድንቅ አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ መሲዬም በአንቺ ምክንያት ፈጣሪ ልበ ቀናዎችን ሰላዘጋጀላት ሁላችሁም ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለሁ ቀረ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ በጠራችሁበት ጉዳይ ላይ ሁሉ ይስማችሁ ይድረስላችሁ።
መስየ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ አደረሰን እስከ ስራ ባልደረቦችሽ አንኳን አደረሰን ለዚህ ታላቅ ቀን !!!ምንድን ነዉ ግን አሊባራ ምናምን በቃ የቢዝነስ ሰወች ቢዝነሳቸዉን እንጂ ትርጉሙ ምን የሁን ምን አይገዳቸዉም ስያሜዉ ኢትዮጵያን ይወክላል አይወክልም የሚለዉ ነገር አይገዳቸዉም ሁንስ ሰለቸኝ
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ድንግል ማርያም ክብርሽ ከፍ ይበል።
የኔ እህት እንኳን ለዚህ ቀነ ደሰታ ለማይት አብቃሽ የለጅሽም መጨረሻ መድኃኔአለም የሳይሽ ❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን😊
እንኳን ደስ ያለሽ🎉❤ እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰችሁ! እንኳን ደስ አለሽ የሠለም የጤንነት ቤት ያድርግልሽ። መሢየ ጌታ ይባርክሽ የአንቺም ፈገግታ ደስታ ከሷ የላነሠ ነው። በበዓል ቀን ከቤተሠቦችሽ ጋር ማሳለፍ ትተሽ እዚ መገኘትሽ ትልቅ ነገር ነው በዚ ውስጥ የተሣተፉ በሙሉ የተባረኩ ይሁኑ።
አይ መኩሪያ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ላንችም እመቤቴ ጤናዉንም ትስጥሽ እግዚአብሄር በቃ ብሎሽ በሰላም ለመኖር ያብቃሽ
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነበር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ጸበል እምነት ተጠቀሚ አይዞሽ አንቸ በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት የጠበቀ ነው በርግጠኝነት ድነሽ እንደምናሽ እግርግጠኛ ነኝ። ቸሪቱ እማምላአክ ከጎንሽ አትለይሽ እኅትዓለም።
መሲዬ የሚታቀረቢያችው ሰይሆን የደረሽላችውን ሰይሆን ሁሌም ማመሰግንሽ አችነው በቅድሚዬ ደረሹዋ መሲዬ ፈፀሚው ፈጠሪ ረጂው መልካሚ የኢቶጲያ የውሀ ሂዝብ ፈጠሪ ይባረካው እድውም ለገና ባአል ኡካን አደረሰቹሁ እላለሁኝ የመሲዬ አድናቂውች እድውም ተካተይውች በለቹበት ፈጠሪ ይጠብቃቹሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አለሽ ሠላምዬ የምስኪኖች አምላክ አይተኛም ይህን ያደረጋችሁ በሙሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣች መሲዬ አንቺንም በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ነገሮችን ጀምረሽ ዳር ሰለምታደርሺ ( ጨርሰሽ ) ሰለምናይ ዘመንሽ ይባረክ ፈጣሪ አሁንም ያሠብሽዉን ያሣካልሽ መሲዬ
መስዬ እግዚከብሔር ይባርክሽ እህቴ እንኳን ደስ ከለሽ ለቅሾሽ በደስታ የቀየሩት ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደሰ አለሽ ልጅሽንም አላህ ለቁምነገር ያብቃልሽ
እግዚአብሔር መልካም ነው አሁን ከልጅሽ ጋር ሺህ እመት ያኑርሽ የልጅልጅ ያሳይሽ❤❤❤
እንኳንም የፈጣሪ ሥራ ባንቺ ታየ ክብሩን እሱ ይውሰድ:: ጤናሽንም ይመልስልሽ የልጅሽንም ደስታ ያሳይሽ:: የመኩሪያ ቤተሰቦች ይገርማሉ አያቱን እንዲያገኝ ለምን አታደርጉትም ? እግዚአብሔር በሥራችሁ ብድራቱን ይከፍላችሗል::
ኡፍ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እንዴት ደስ እንዳለኝ 🙏🏽
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ ሁሌም እንደዚህ ፕሮግራሞችን ለምታቀርቢልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን❤❤መስራትን ለምታበረታቱ ሁሉ ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና ከጊዚያቹ ስራዬን በማየት ❤ከዚህም በላይ እንድሰራ በርታ በማለት ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዚያቹ ላይ በቤተሰባዊነት ልብ ደግፋኝ ❤ለምታርጉልኝ ትብብር ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ እይውት ሳቀይር በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ ይላል የማተውም ነብስ ይማር
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ሴት ❤❤❤
አንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ እዳውም ይከፍላል ደጋግ ኢትዮጵያዊ አሉ አትጨናነቂ ጤና ካለ ያልፍል
እግዚአብሒርይመሰገን❤❤❤❤❤❤
አንችን የሰማ አምላክ እኔን ስደተኛዋን ልጁን ይስማኝ የቤት ክራይ አማሮኝ ልጆቼን ትቼ ተሰደድኩ ላሞላ ስደት
Don't worry my sister God will answer your question please don't give up continue praying wish you all the best 🙏
አንክዋን ኣደረሰሽ አንክዋን ኣደረሰሽ ኣብረንሽ ኣልቅሰን ነበር የሰው ዘር ሁሉ በደስታ ይኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንካን ደስ ኣለሽ የነ እህት
ስጠብቅ ነበር እንኳን ዴስ አለሽ
ጌታ ይማርሽ እህቴ ክፉ አይንካሽ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
የኔ ጀግና የኔጠካራ በርች እፍፍፍፍ😢😢የደሥታ እባ ነዉ ያነባዉት
Enkan desi Aleshe❤❤❤
በጣም ይገርማል ሰው በቃኝ አይልም ተመስገን እያሉ ልመና ይሰለቻል አንድ ታሪክ ደጋግሞ መስማት ይሰለቻል እስኪ ለናንተ ስሆን ለሌላ ደግሞ አስቡ ስንት እህት ወንድማችን አባት እናቶቻችን ጎዳና ላይ ወድቆ በሉበት ሀገር የመጀመሪያ ቤት አልሽ ቤት አገኘሽ ከዛም በር አልሽ እሱም ሆነልሽ አሁን ደግሞ ዕቃ አልሽ ታይ ሰው ይሰለቻል ታይ እኔ ብቻ አትባይ እባክሽ እስኪ ለሌም መሰብን እንማር በፍ ብቻ ተመስገን ማለት ሰይሆን ከልበችን ተመስገን እንበል እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝበችንን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅር ይስጠን አሜን
መሲ እንኳን ደህና መጣሽ❤እህቴን እንኳን ደስ አለሽ ይህን ለማየት አበቃሽ አሁንም ደግሞ የልጅሽን ምርቃት ለማየት ያብቃሽ የተባበሩሽ የመሲ ቤተስብ ይባራኩ የመኩሪያ ነፍስ ይማር አንቺም ጤናሽን ይስጥሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ❤❤❤
እየሱሰ ክርሰቶሰ ደምችን በደሙ ይለዉጠዉ የኔ ማር ዘመንች የደሰታ ይለዉጠዉ በችታ ሁሉ አቅም ይጣ አይዞች
ዋው እንኳን ደስ አለሺ እህቴ መሲየ ይሄ ሁሉ ያንቺ ጥሩ ልብ ነውና ደጋግመሺ በማቅረብሺ ለዚህ አብቅተሻታል ምስጋናውን ውሰጂ የ ኢንፎ ሚዲያ ቤተሰቦች ክብርና ምስግና የገባችሁዋል
yin iyetebeku neber inkohan lazi bekashi ❤❤❤
ሰላምየ እንኳንለቤትሽ አበቃሽ ደስ ብሎኛል🌲🎄🌲
እንኳን ደስ እለሽ የእግዚአብሔርን ቅን አይመሽም ::የልጅሽን በትምህርቱ ገፍቶ ለመመረቅ ያብቃው;; ለክምናሽ እግዚአብሔርአለ ;;
እንኳን ደሰ አለሽ ፈጣሪ ሁሉ ነገርሽን በሳቅ ለወጠልሽ አደበትሽ ይጣፍጣል መልክሽን ባየዉ ደስ ይለኛል ደግሜ ደጋግሜ እንኳን ደስ አለሽ
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንደው ያቺ የመኩሪያ ሚስት እንዴት ሆና ይሆን እያልኩ ሰሞኑን ሁሉ እያሰብኳት ነበረ ስለባሏ ሁሉ ምነው ተመርመር ባላለችው ይሄኔ አብረው ያረጁ ነበረ እያልኩ በቃ እንዲሁ ስትመላለስብኝ ነበረ የኔ ቆንጆ እንኳን ተሳካልሽ እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ ብርቱ ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግንሻለሁ❤❤❤
መሲዬ ቅን ልብ ስላለሽ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ !!!
ሰላምዬ ተወዳጇ እንኳን አደረሰሽ ላንቺም ለሚኪ ለመሲም ፊትሽን እንየው የኔ ወርቅ ፍቅርን እናትነትን ያስተማርሽን አንቺኮ አለም ነው ሊያይሽ የሚገባው እንኳን የልብሽን መሻት ሞላልሽ
MESIYEE YENE DEG ❤
እንኩዋን ደስ አለሽ እባክሽን አንችና ልጅሽ ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ ትድናላችሁ
አልሃምዱሊላህ የኔ ቆጆ እንኳን ደሥ አለሽ
የኔ ውድ እህት እንባሽ ወደሳቅተቀይሮ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል መሲየ 💚እንባዋን አበሽላት ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይሥጣችሁ
እህቴ ከአንች በላይ እግዚአብሔር አለ ለማንኛውም እንኳን ጌታ እግዚአብሔር እረዳሻ አንችና መሲ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
ትላት እያሰብኳትነበር😢😢😢❤

Selameye ስንጠብቅሽ ! ይሔን ገና ባንቺ ምክንያት ስጠብቀው ነበር❤❤❤
እንካን በሳቅ ተመለሽልን 💝💝💝
እግዚአብሔር መልካም ነው የሚተማመኑበትም አያፍሩም እንኳን ደስአለሽ እህቴ መሲዬም የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ እንኳን ደስ አለሽ መልካሟ ሴት❤
እውነት ነው ብዙ ስዎች የሚልሱት የሚቀምሱት ያጠ ብዙዎች ናቸው እኔ ለምሳሌ 7 ክፍል ቤት ነበርኝ አሁን ግን ቤት አልባ ነኝ እንዴው የኔ ቤተስብ አንድ እናት እና ልጅ ነው ያለኝ ብዙ ቤተስብ ላለው በጣም አዘንኩ ።እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ስላም ።
መስዬ እጅግ በጣም ምወድሽ እኳን አደረሰሽ ለዚች ሚስኪን ሰዉ ጌታ አንችን ተጠቅሞ አከበራት ያደረጉላት ሁሉ ይባረኩ አችንም ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉ በእርሱ ፍቃድ ነውና መሲ ለምታደሪጊ መልካም ነገር ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
እውነተኛ ፍቅርን ያየሁብሽ በፈጣሪ ላይ ያለሽን እምነት ያየሁብሽ ሴት እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ የኔናት ።
አሜን አሜን አሜን እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
የኔ መልካም ሰው እንኳን ደስ ያለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይህ ደሞ ባንቺ አይተንዋል❤❤
የኔ ደግ አፍቃሪ የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መኩሪአን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልሽ አንችንም ያበርታሽ ልጅሽን ይማርልሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 ሰላምዬ ቤት ለእምቦሳ ብለናል 🙏🙏🙏
እንኳን ደስ አለሽ! እግዚአብሒር ጥንካሬሽን ስለሚያውቅ በብዙ መከራ ውስጥ አሳልፎሽ አሁን እንዲህ እንድታመሰግኝው አደረገሽ:
ድንቅ አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ አንደበተ ጣፋጭ መሲዬም በአንቺ ምክንያት ፈጣሪ ልበ ቀናዎችን ሰላዘጋጀላት ሁላችሁም ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለሁ ቀረ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ በጠራችሁበት ጉዳይ ላይ ሁሉ ይስማችሁ ይድረስላችሁ።
መስየ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ አደረሰን እስከ ስራ ባልደረቦችሽ አንኳን አደረሰን ለዚህ ታላቅ ቀን !!!
ምንድን ነዉ ግን አሊባራ ምናምን በቃ የቢዝነስ ሰወች ቢዝነሳቸዉን እንጂ ትርጉሙ ምን የሁን ምን አይገዳቸዉም ስያሜዉ ኢትዮጵያን ይወክላል አይወክልም የሚለዉ ነገር አይገዳቸዉም ሁንስ ሰለቸኝ