ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባባዬ ልበ መልካም ! አሁን በአዲስ አንተ ያለህበትን ፊልም ሁሉ ማየት ጀመርኩ። የኔ ፍልቅልቅ፣ የኔ ገራገር ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን።
ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
አይ እኛ ሰው እያለ በርታ ጎበዝ ማለትን አንድም ሲሞት ጎበዝ ነበርክ አንደኛ ነክ ብለን እናሞግሰዋለን ምናለ እያለ ይኤን ሁሉ ፍቅር ብንሰጥ
ልክ ብለሻል
ባባዬ😥😥😥😥😥ማርያምን የአንተን መሞት ማመን አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥ተቃጠልኩ😥😥😥😥😥ባባ ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!🙏💔🙏💔🙏
ዋው አነባሁ፣አይኔ፣እስኪቀላ፣እግዚአብሔር ነብስህን፣በአፀደ ገነት ፣ያኑርልን፣ለቤተሰቦችህ ፣ከውድ ጓዶኖችህ ፣ለዘመድ ለወዳጆቹሁ በሙሉ መጽናነሰትን ተመኜሁኝ
ባባዬ ምንአለበት የአንተ ሞት ፊልም ሆኖ ተመልሰህ ብትመጣ፥፤የኔ የዋህ እግዚያብሄር ነፉስህን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን፥፥
ባባየ የማረገው ቢጨቀኝ አድ ባድ ስራወችህን እደገና ማየት ይዣለሁ አይታመንምኮ ምናለ ባቅህ ምናለ የቅርብህ ሠው ሁኘ አይቸህ ቢሆን ምናለ ሃሳቦችህን ብሠማ ታውቃለህ የሞት መጀመሬው መሠለኝ ባተ ሞትን ፈራሁት ጠላሁት አይይይይይ😭😭😭😭😭
ባባ ምናለ ሞትህ እደፊልም ቢሆን ሞት ክፉ ልባችን ተሰብሯል😭😭😭🥺💔
😥😥😥😥😥
ባባየ የኔ መልካም የኔ የዋህ ማረፍህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ካንተ ብዙ ነገር ተምራለህ አብሶም ከትወና ውጭ ያለው ህይወተህ ስሰማ ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ነብስህ ባጸደ ገነት ያኑራት
አልሞተክመ ባባ ሁሌም በሰራህ ህያዉ ነህ እኔማ በቃ የባባን ፈልም ብቻ ማየት ሆኗለ ሰራየ ያለህ እመሰለኝ አጽናናለሁ ነፍሰህ በገነት ያኑርልን ቃልየ እግዚአብሔር ያበርታሽ
የኔ አባት ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ አባቴ የኔ አንደኛ ከኢትዮጲያ ተዋንያወች ለኔ ምርጡ እና አንደኛዬ የምለዉ ታሪኩ ባባ ነዉ እግዚአብሄር መንግስተ ሰማያትን ያዉርስህ
ታሪኩ ያለበት ፊልም በሙሉ እወደዋለሁ
ታሪኩ ባባ ነብሰህን በገነት ያኑራት አሜን አሜን!!
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
የዚ ፊልም ደራሲ እውነት ለ ፊልም ተመላካች ትልቅ ክብር አለው በጣም ሚገርም ፊልም.አብሶ ሚጠቀሙት ቃላቶች በጣም ትምርት ሰጪ እናም መጻፍ ማንበብ ልምድ እንዲኖረን ያረጋል
የ ኢትዮጵያ ፊልም አስተምሮህ ከደነቀህ , ብዙዙዙዙ መኖር ይቀርሃል Mati :)
@@Lobo-Lobo ምን ላማላት ነው
@@Lobo-Lobo መቼም እስካሁን የዚህ ፊልም ደራሲዎች የሰሩትን ሌሎች ስራዎች ማለትም፡ ህያብ፣ እንደእናት፣ ፊደላዊት ስራዎችን ኣይተህ የ ኢትዮጵያ ፊልም አስተምሮህ ኣመለካከትህ ተቀይሯል ብዬ ኣስባለሁ።
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
😭💔💔💔💔
@@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ nnmn8m8nmmmmmmmmmmnmmmmnnmmmmmnnnmnmmmmmn mmmምምም ........
ዋዉ እሚገርም ፊልም ታሪኩ ባባ ነፋስህን በገነት ያኑርልን ሁላችሁም አደት አደተመቻችሁኝ ዘላላምን መቸም አልወደውም ነበር ከዚህ ፊልም እደት አደተመቸኝ
እህህ ባባ ነብስህ በሰላም ትርፍ 😭💔 ለቅርብ ወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ አዘንኩ እኔ ሀዘኑ የከበድኝ እነሱ እንዴት ይችሉት ይሆኑ 😭😭😭
😭😭😭😭💔💔💔ባባዮ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን
በመነጋገር አለማመን እኮ በጣም ቁጭት ውስጥ ይከታል ።እያለቀስኩ ያየሁት ምርጥ ፊልም ።
ባባዬ♥️ነፍስ ይማር እያልኩ ስራወችህን ባይ አመመኝ😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ
😭😭😭ነፍስህን ይማረው ባባ። የምር አንተ የፊልም ውበት ነበርክ። 😭😭😭
ምርጥ ከሚባሉት ፊልሞች አንዱና ዋነኛው ቢባል !!!!!አያንሰውም
ያንቺን ኮሜንት አንብቤ ነው ይህን ፊልም ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍልስፍናዎቹ ደስ ይላሉ
በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም
Lek end ene ewot new😜wow betam yewodeu film nw
እኔ አልስማማም ጭራሺ ከውነታው አለም የማይመስል በጣም የራቀ ነውኘ
Thank you guys,You guys are one of the best actors I ever seen from Amharic movies,and keep it up please 👻👻👻👻👻👻👻
ባባዬ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍታ 😢😢😢
ዋው በጣም ደስ ይላል ባባ ስታለቅስ ሳይሆን ስትስቅ የሚያምርብህ
ባባዩ በጣም ነው የሚገርም ፎልም እንተ ይለህበት ፎልም ሁልጎዛ እንድሚያምረ ነበር ነፍስህን ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ትላላችሁ ዋው ነው
ታሪኩ ብርሀኑ😭ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ለቅርብ ወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን
ታሪኩ ብረሀኑ ባባ ሁሌም ምረጥ ነሀ ግን ልቅሶ አያምረብሀም
ነፍስ ይማር ወንድማችን😭😭😭😭😭💔💔💔
ባባዬ ምርጡ ሰው፤ የሳቃችን ምንጭ ምናለ ሞትህ ልክ እንደፊልም ውሸት ቢሆን ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጐች ጐን በሠላም ያሳርፋት፡፡
ባባዬ ትዝታህ ብቻ ቀረ አይ ሞት ክፉ😢😢
ዋው ህይወት እንደፊልም ቢሆን ኖሮ እንዴት ደስ ይል ነበር
በጣም በእውነት
ባባዬ እንደው ስወድህ አንተን አለማየት በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለኣራተኛ ግዜ እያየሁት ነው ግን ልጠግበውም ኣልቻልኩም መልእክቱም ይዜቱም ሁሉም ነገሩ በጣም ደስ የምል ኣስተማሪ ነው
qonjonw
الله اكبر ካአንተ ሌላ አምላክ እዴለለ አረጋግጣለ ሁ ☝ አላሁአክበር ብታምኑም ባታምኑም ትክክለኛው ሃይማኖት ኢሥላምነው ባአላህይሁንብኝ እርግጥኛ እዴሆንኩ አምናለሁ
እስካሁን እዉነት አየመሰለኘም 😢😢😢 ነብሰህን በገነት ያኑራዉ😢
ባባየ ፊልምህይ ከሞትክ ቡሀላ ብዙ ጊዜ አየዋለሁ
አለማዳመጠሰ ዋጋ ያስከፍላል🥺ምርጥ ትምህርት ነው ባባየ 😭😭😭😭😭እውነት ያመል በኖርክልን😭
የራሴን ህይወት ነው የገለፀው ግን እናተስ ተገናኝታችዋል እኔ ይህው እስከዛሬ እኖራለው ሳነባ ለሰው ሳላወራ አይይይ አንቺ አለም ሞልተሽ ላትሞይ እንደው ብቻ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በሉኝ እስቲ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አይዞሽ እህቴ
አይዞሸ እህቴ እሄዉ እኔ አለዉ እናቴን አግኝቼ ግን መቀበል አልቻልኩም ምክንያቴ ብዙ ነው የልቤን ቁሰለት ማን ይጠግንልኛል የማይሻር ጠባሳ ጥሎብኝ አልፏል
ንፁ ልብ ፍጠርልኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዛቺሁ እህቶቸ
Ayzachu ehtoche
በስልክ ፍቅር ጀምረን በስልክም ተለያየን ግን ዛሬ ትዝ አለች uuuuufffa
እኔም እደዚህ ያለቀስኩበት ቀን አለኝ ፈጣሪ አፍቅሮ ከመለየት ይጠብቀን
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም እንደዘው የኔን ግን ከዛሬ 10,አማት በፊት ውድ በለቤቴን የአረት ወር ነፍሰጡሩ ሆኜ ነበር በሞቶር አደጋ የጠውት አሁን ልጄም ዘጠኝ አማት ሞልቶታል እኔም እኔም የውድ በለቤቴ ፍቅር ትውስታ ናፍቆት በፍጹም ልራሰው አልቻልኩም ሌላም ዋንድ ለላማያት ለራሴ ቀል ጋበው በልጅናቴ ነበር የገበውት የወደዱትን ማጠት በጣም ከበድ ነው ለኔ ከሱ የታረፈኝ ነገር ብኖር የማያልቀው ፍቅሩ እና ልጅ ነው የተራፈኝ ብቻ ይሁን አለው የወደዱትን ማጠት በጠም ከበድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ
@@فاطمهفاطمه-ع3و4ي ሞት ክፈነው የኔንም እናት ነጠቀኚ እማየ ብየ ሳልጠራት እፍፍፍ
@@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ አብሽሪ እህት ፈጠሪ ፅነቱን ይስጥሽ እኔስ ከና ጭረሹም አለቀትም ህፃን እየለው ነው የሞታችው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ሁሉም በያ ታረው ይገዘል
ደራማው ድራማ ነው። በእውነተኛ ህይወት እንዲህ አይታሰብም።
ልጂ እንዲህ ነው በጣም ደስ እሜል ፊልም ነው ስወዳቺሁ በርቱ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው ያላያችሁ እዩት
ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ያለ ነው፡ አሪፍ ነው፡ በርቱ
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
በጣምምምምም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ቁስስስስስ አለ ማርያምን ኡፍፍፍፍ
ፊልሙን ሳይ ባባዬ ያለህ እየመሰለኝ ነበር ያየሁት ባባዬ ነብስ ይማር 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭አይ ይህ ሞት ክፉ
😭😭😭😭😭
ሀያሉ መላአክ ቅድስ ገብርኤል ደስታን ያብስራችሁ በጌታ ፍት ፆሎት ልመናችሁን ያሳርግላችሁ አሜን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን የወላድት አምላክ የአስራት ሀገሯን ሰላም ፍቅር ትርባለች እና ከልጇ ከወዳጇ ጋር የጎደላትን ሰላም እና ፍቅር በቅድስ ገብርኤል አብሳሪነት ምህርት እና ፍቅር ያውርድላት አሜንንንንንንን
አሜን
አሜን አሜን አሜንንን
ምንድነው በፊልልም ላይ የቅዱሣን ስም መጥራት መዝሙር ወይም ስብከት መሠላችሁ እንዴ
ወለተ ገብርኤል 19 አሜን አሜን አሜን እማየ
Hayie babaye ate kaleleki bet ko filem filem ayidemkim getan aten yebela afer min yibela libel uffffff😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
የዳዉት ነጋ እንባየ ሳይደርቅ ማዱንጎ እንባየ ሳይደርቅ ታሪኩ ብርሀኑ ደኩሌ ዶ/ር አሉ ቢራን ስድስት ወር ባልሞላ አጣናቸው ምስኪን ወገኔ እየተጨፈጨፈ ባለስልጣኖችም ጆሮ ዳባልበስ ብለው እያለ ቅን ነው ምድር ይቅለላችሁ ወገኖቸ መሞትህ ሳላምን ሳምንት ሆነህ ባባየ
አይ እውነት ምንግዚም እውነት ነው ሰለ እውነት እንኑረ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን አሜን
ያምራል በርቱ ጎበዞች።
ቅዱሰ አማኖኤል መሳለሜያ ሰላሳያቹን በጣም እናመሰግናለን
አይ ሞት!!!!!ከባድ እግዳ እያለብን ቆመን መሄዳችን መፎቅ መገንባታችን መኪና መደርደራችን ብር ማጠራቀማችን ሱብሀንአላህ
ምረጥ ነው በረቱልን ባባዬ ነብሰይማረ
Ahhh tariku geta beselam ykebelh tewedaj
Babaye Egziyabher begenetu yanurat nebshn filmun sayhon anten ena echin kentu alem ayehubet ufffff
ዋውውው በጣም ደሰ እሚል ፋልም ነው እናመሰግናለን
SE FILM ET UN HISTOIRE IMPORTANTE AVEC BEAUCOUP D'ÉMOTION ET DE TRISTESSE ..LA PETITE PRINCESSE A JOUÉ UN RÔLE BEAUCOUP IMPORTANTE JE L'ADORE 😍😍😍😘😘😘😘😘👑👑👸👸👌👌👌🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💫💫💫💫💫💫💫💫🙏🙏👍🏼
ታሩኩ. እወነት. ምርጥሰው. ነህ. ስወደህ. የምሰራቸው. ስራወችሁሉ. ቀመም. ናቸው. ባባየ.
ዋው በጣም ሀሪፍ ከሚባሉት ውስጥ ነውታሪኩ ባባ በጣም አድናቂህ ነኝ
ዋው
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
ኢትዮጲያዊ ምርጥ ፊልም
ባባየ ያላንተ እኮ ፊልሙ ድምቀት አይኖረውም
ባባዬ የኔ መልካም😭😭😭😭
አይይይይ አንተ ልጂ ገና የምትሰራው ካራክተር ሁሉ ለካ የሚታይህን ነበር ባባየ አንተ ሸጋ ልጂ እግዚአብሔር ነፍስህን በለመለመ መስክ ያሳርፍ ልብ ይሰብራል የማይታመን እልፈት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አናመሰግናለን ባባዬ አድናቂህ ነኝ
ባባየስወድህ ምርጥ ፊልም ነው ይችትንሽ ልጅ አነጋገርሲያምር
Babyee aten marest kabed new yene geta nefesihen bselam teraf💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባ ዋውውው ትችላለህ ቃላት የለኝም እባይን ጨረስኩኝ
btame xebuk film 🇪🇷🤙🍾
በሂወቴ እንደዚህ አልቅሽ አላውቅም እውነተኛ የህይወት ታሪክ ነው
ታሪኩ ባባ ነፋስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭
በጣም አሪፍ ፈልም ነው አጨራረስ በጣም ደስ ይላል
ሁላችን ተቃጥለናል ለፍቅራችን መግለጫ ለባባ እናት ማረፊያ ጥሩ ቦታ ብናደርግላቸው አዋጥተን የባባ ሃዘን ከባድ ነው
ቆጆ.ፊልም.ነው.ተክዙበት.ሙዚቃው. ያለፍላጎት.እባ.ያስመጣል
ምነው በድጋሜ ተለቀቀ በሰላም ነው እዬት ያላያችሁ ቆንጆ ፊልም ነው
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
የኔ ቀበጥ ደስ ስተል ስተወን ታርኩ ደግሞ ስወደው
ኣመሠግናለሁ ታረኩ በርሀኑ
እኔስ ሙዚቃው መሰጠኝ ኤርሚም አሳዘነኝበቃ ሂወት እንደዚ ነች የአንዱ ደስታ ለሌላ ወገን ሀዘን ነውመራራ እውነት ይሏችኋል ይኸ ነው
ባባየይ ኣድናቂህ ነኝ
በጣምዴስየሚልፊልም
ደስ ይላል ኤርሚ አሳዝኖኛል
Amazing just don't forget it.
በጣም ደስ የሚል ፊልም
BABAYA MENALE MOTHE EDEFILEME BIHUNE KHYEMEROYA ALEXEFA ALEKE BESEMAME YATE MOTE BEXAME YEKEBEDALE NEFESEHE BESELAME TEREFE 😭😭😭😭
አይይይይ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ባባዬ🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነዉ አንጄቴን የበላዉ ደስ ይላል በርቱ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በሩቱ
ባባዬ የኔ እሩሩ 😢😢😢😢😢
ባባየ 😭😭😭😭😭😭
ልጀቱ ምርጥ ተዋናኝ ናት ጓበዝ በርችልን
በጣም አሪፍ ነው ፊልም ነው ባባዬ በርቱ እናመሰግናለን
ባባዬ😥😥😭😭😭😭
በጣም ደስ ይላል የኔ ምርጦች
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ባባዬ ነፍስህን ይማርህ
ዋውው ምርጥ ፊልም
Waw yarasa ehewate naw yamasalage batam azeja naw yayeute macharashau geni dase yelali 😘😘👍
እፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም ባባዬ እኔን አፈሩ ይብላኝ 😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ልበ መልካም ! አሁን በአዲስ አንተ ያለህበትን ፊልም ሁሉ ማየት ጀመርኩ። የኔ ፍልቅልቅ፣ የኔ ገራገር ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን።
ባባዬ የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
አይ እኛ ሰው እያለ በርታ ጎበዝ ማለትን አንድም ሲሞት ጎበዝ ነበርክ አንደኛ ነክ ብለን እናሞግሰዋለን ምናለ እያለ ይኤን ሁሉ ፍቅር ብንሰጥ
ልክ ብለሻል
ባባዬ😥😥😥😥😥ማርያምን የአንተን መሞት ማመን አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥ተቃጠልኩ😥😥😥😥😥ባባ ልዑል እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!🙏💔🙏💔🙏
ዋው አነባሁ፣አይኔ፣እስኪቀላ፣እግዚአብሔር ነብስህን፣በአፀደ ገነት ፣ያኑርልን፣ለቤተሰቦችህ ፣ከውድ ጓዶኖችህ ፣ለዘመድ ለወዳጆቹሁ በሙሉ መጽናነሰትን ተመኜሁኝ
ባባዬ ምንአለበት የአንተ ሞት ፊልም ሆኖ ተመልሰህ ብትመጣ፥፤የኔ የዋህ እግዚያብሄር ነፉስህን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን፥፥
ባባየ የማረገው ቢጨቀኝ አድ ባድ ስራወችህን እደገና ማየት ይዣለሁ አይታመንምኮ ምናለ ባቅህ ምናለ የቅርብህ ሠው ሁኘ አይቸህ ቢሆን ምናለ ሃሳቦችህን ብሠማ ታውቃለህ የሞት መጀመሬው መሠለኝ ባተ ሞትን ፈራሁት ጠላሁት አይይይይይ😭😭😭😭😭
ባባ ምናለ ሞትህ እደፊልም ቢሆን ሞት ክፉ ልባችን ተሰብሯል😭😭😭🥺💔
😥😥😥😥😥
ባባየ የኔ መልካም የኔ የዋህ ማረፍህን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ካንተ ብዙ ነገር ተምራለህ አብሶም ከትወና ውጭ ያለው ህይወተህ ስሰማ ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ነብስህ ባጸደ ገነት ያኑራት
አልሞተክመ ባባ ሁሌም በሰራህ ህያዉ ነህ እኔማ በቃ የባባን ፈልም ብቻ ማየት ሆኗለ ሰራየ ያለህ እመሰለኝ አጽናናለሁ ነፍሰህ በገነት ያኑርልን ቃልየ እግዚአብሔር ያበርታሽ
የኔ አባት ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ አባቴ የኔ አንደኛ ከኢትዮጲያ ተዋንያወች ለኔ ምርጡ እና አንደኛዬ የምለዉ ታሪኩ ባባ ነዉ እግዚአብሄር መንግስተ ሰማያትን ያዉርስህ
ታሪኩ ያለበት ፊልም በሙሉ እወደዋለሁ
ታሪኩ ባባ ነብሰህን በገነት ያኑራት አሜን አሜን!!
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
የዚ ፊልም ደራሲ እውነት ለ ፊልም ተመላካች ትልቅ ክብር አለው በጣም ሚገርም ፊልም.
አብሶ ሚጠቀሙት ቃላቶች በጣም ትምርት ሰጪ እናም መጻፍ ማንበብ ልምድ እንዲኖረን ያረጋል
የ ኢትዮጵያ ፊልም አስተምሮህ ከደነቀህ , ብዙዙዙዙ መኖር ይቀርሃል Mati :)
@@Lobo-Lobo ምን ላማላት ነው
@@Lobo-Lobo መቼም እስካሁን የዚህ ፊልም ደራሲዎች የሰሩትን ሌሎች ስራዎች ማለትም፡ ህያብ፣ እንደእናት፣ ፊደላዊት ስራዎችን ኣይተህ የ ኢትዮጵያ ፊልም አስተምሮህ
ኣመለካከትህ ተቀይሯል ብዬ ኣስባለሁ።
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
😭💔💔💔💔
@@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ nnmn8m8nmmmmmmmmmmnmmmmnnmmmmmnnnmnmmmmmn mmmምምም ..
......
ዋዉ እሚገርም ፊልም ታሪኩ ባባ ነፋስህን በገነት ያኑርልን ሁላችሁም አደት አደተመቻችሁኝ ዘላላምን መቸም አልወደውም ነበር ከዚህ ፊልም እደት አደተመቸኝ
እህህ ባባ ነብስህ በሰላም ትርፍ 😭💔 ለቅርብ ወዳጆቹ እና ቤተሰቦቹ አዘንኩ እኔ ሀዘኑ የከበድኝ እነሱ እንዴት ይችሉት ይሆኑ 😭😭😭
😭😭😭😭💔💔💔ባባዮ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን
በመነጋገር አለማመን እኮ በጣም ቁጭት ውስጥ ይከታል ።እያለቀስኩ ያየሁት ምርጥ ፊልም ።
ባባዬ♥️ነፍስ ይማር እያልኩ ስራወችህን ባይ አመመኝ😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍ
😭😭😭ነፍስህን ይማረው ባባ። የምር አንተ የፊልም ውበት ነበርክ። 😭😭😭
ምርጥ ከሚባሉት ፊልሞች አንዱና ዋነኛው ቢባል !!!!!አያንሰውም
ያንቺን ኮሜንት አንብቤ ነው ይህን ፊልም ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍልስፍናዎቹ ደስ ይላሉ
በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም
Lek end ene ewot new😜wow betam yewodeu film nw
እኔ አልስማማም ጭራሺ ከውነታው አለም የማይመስል በጣም የራቀ ነውኘ
Thank you guys,
You guys are one of the best actors I ever seen from Amharic movies,and keep it up please 👻👻👻👻👻👻👻
ባባዬ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍታ 😢😢😢
ዋው በጣም ደስ ይላል ባባ ስታለቅስ ሳይሆን ስትስቅ የሚያምርብህ
ባባዩ በጣም ነው የሚገርም ፎልም እንተ ይለህበት ፎልም ሁልጎዛ እንድሚያምረ ነበር ነፍስህን ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም አስተማሪ ነው ደስ ትላላችሁ
ዋው ነው
ታሪኩ ብርሀኑ😭ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ለቅርብ ወዳጆችህ መፅናናትን እንመኛለን
ታሪኩ ብረሀኑ ባባ ሁሌም ምረጥ ነሀ ግን ልቅሶ አያምረብሀም
ነፍስ ይማር ወንድማችን😭😭😭😭😭💔💔💔
ባባዬ ምርጡ ሰው፤ የሳቃችን ምንጭ ምናለ ሞትህ ልክ እንደፊልም ውሸት ቢሆን ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጐች ጐን በሠላም ያሳርፋት፡፡
ባባዬ ትዝታህ ብቻ ቀረ አይ ሞት ክፉ😢😢
ዋው ህይወት እንደፊልም ቢሆን ኖሮ እንዴት ደስ ይል ነበር
በጣም በእውነት
ባባዬ እንደው ስወድህ አንተን አለማየት በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ለኣራተኛ ግዜ እያየሁት ነው ግን ልጠግበውም ኣልቻልኩም መልእክቱም ይዜቱም ሁሉም ነገሩ በጣም ደስ የምል ኣስተማሪ ነው
qonjonw
الله اكبر ካአንተ ሌላ አምላክ እዴለለ አረጋግጣለ ሁ ☝ አላሁአክበር ብታምኑም ባታምኑም ትክክለኛው ሃይማኖት
ኢሥላምነው ባአላህይሁንብኝ እርግጥኛ እዴሆንኩ
አምናለሁ
እስካሁን እዉነት አየመሰለኘም 😢😢😢 ነብሰህን በገነት ያኑራዉ😢
ባባየ ፊልምህይ ከሞትክ ቡሀላ ብዙ ጊዜ አየዋለሁ
አለማዳመጠሰ ዋጋ ያስከፍላል🥺ምርጥ ትምህርት ነው ባባየ 😭😭😭😭😭እውነት ያመል በኖርክልን😭
የራሴን ህይወት ነው የገለፀው ግን እናተስ ተገናኝታችዋል እኔ ይህው እስከዛሬ እኖራለው ሳነባ ለሰው ሳላወራ አይይይ አንቺ አለም ሞልተሽ ላትሞይ እንደው ብቻ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ በሉኝ እስቲ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አይዞሽ እህቴ
አይዞሸ እህቴ እሄዉ እኔ አለዉ እናቴን አግኝቼ ግን መቀበል አልቻልኩም ምክንያቴ ብዙ ነው የልቤን ቁሰለት ማን ይጠግንልኛል የማይሻር ጠባሳ ጥሎብኝ አልፏል
ንፁ ልብ ፍጠርልኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዛቺሁ እህቶቸ
Ayzachu ehtoche
በስልክ ፍቅር ጀምረን በስልክም ተለያየን ግን ዛሬ ትዝ አለች uuuuufffa
እኔም እደዚህ ያለቀስኩበት ቀን አለኝ ፈጣሪ አፍቅሮ ከመለየት ይጠብቀን
አይዞሽ ማሬ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም እንደዘው የኔን ግን ከዛሬ 10,አማት በፊት ውድ በለቤቴን የአረት ወር ነፍሰጡሩ ሆኜ ነበር በሞቶር አደጋ የጠውት አሁን ልጄም ዘጠኝ አማት ሞልቶታል እኔም እኔም የውድ በለቤቴ ፍቅር ትውስታ ናፍቆት በፍጹም ልራሰው አልቻልኩም ሌላም ዋንድ ለላማያት ለራሴ ቀል ጋበው በልጅናቴ ነበር የገበውት የወደዱትን ማጠት በጣም ከበድ ነው ለኔ ከሱ የታረፈኝ ነገር ብኖር የማያልቀው ፍቅሩ እና ልጅ ነው የተራፈኝ ብቻ ይሁን አለው የወደዱትን ማጠት በጠም ከበድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ
@@فاطمهفاطمه-ع3و4ي ሞት ክፈነው የኔንም እናት ነጠቀኚ እማየ ብየ ሳልጠራት እፍፍፍ
@@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ አብሽሪ እህት ፈጠሪ ፅነቱን ይስጥሽ እኔስ ከና ጭረሹም አለቀትም ህፃን እየለው ነው የሞታችው ምን ይደረግ ብለሽ ነው ሁሉም በያ ታረው ይገዘል
ደራማው ድራማ ነው። በእውነተኛ ህይወት እንዲህ አይታሰብም።
ልጂ እንዲህ ነው በጣም ደስ እሜል ፊልም ነው ስወዳቺሁ በርቱ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
አስተማሪም ነው ያላያችሁ እዩት
ከተለመደው የኢትዮጵያ ፊልም ለየት ያለ ነው፡ አሪፍ ነው፡ በርቱ
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
በጣምምምምም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ቁስስስስስ አለ ማርያምን ኡፍፍፍፍ
ፊልሙን ሳይ ባባዬ ያለህ እየመሰለኝ ነበር ያየሁት ባባዬ ነብስ ይማር 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭አይ ይህ ሞት ክፉ
😭😭😭😭😭
ሀያሉ መላአክ ቅድስ ገብርኤል ደስታን ያብስራችሁ በጌታ ፍት ፆሎት ልመናችሁን ያሳርግላችሁ አሜን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን የወላድት አምላክ የአስራት ሀገሯን ሰላም ፍቅር ትርባለች እና ከልጇ ከወዳጇ ጋር የጎደላትን ሰላም እና ፍቅር በቅድስ ገብርኤል አብሳሪነት ምህርት እና ፍቅር ያውርድላት አሜንንንንንንን
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜንንን
ምንድነው በፊልልም ላይ የቅዱሣን ስም መጥራት መዝሙር ወይም ስብከት መሠላችሁ እንዴ
ወለተ ገብርኤል 19 አሜን አሜን አሜን እማየ
Hayie babaye ate kaleleki bet ko filem filem ayidemkim getan aten yebela afer min yibela libel uffffff😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰
የዳዉት ነጋ እንባየ ሳይደርቅ ማዱንጎ እንባየ ሳይደርቅ ታሪኩ ብርሀኑ ደኩሌ ዶ/ር አሉ ቢራን ስድስት ወር ባልሞላ አጣናቸው ምስኪን ወገኔ እየተጨፈጨፈ ባለስልጣኖችም ጆሮ ዳባልበስ ብለው እያለ ቅን ነው ምድር ይቅለላችሁ ወገኖቸ መሞትህ ሳላምን ሳምንት ሆነህ ባባየ
አይ እውነት ምንግዚም እውነት ነው ሰለ እውነት እንኑረ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን አሜን
ያምራል በርቱ ጎበዞች።
ቅዱሰ አማኖኤል መሳለሜያ ሰላሳያቹን በጣም እናመሰግናለን
አይ ሞት!!!!!ከባድ እግዳ እያለብን ቆመን መሄዳችን መፎቅ መገንባታችን መኪና መደርደራችን ብር ማጠራቀማችን ሱብሀንአላህ
ምረጥ ነው በረቱልን ባባዬ ነብሰይማረ
Ahhh tariku geta beselam ykebelh tewedaj
Babaye Egziyabher begenetu yanurat nebshn filmun sayhon anten ena echin kentu alem ayehubet ufffff
ዋውውው በጣም ደሰ እሚል ፋልም ነው እናመሰግናለን
SE FILM ET UN HISTOIRE IMPORTANTE AVEC BEAUCOUP D'ÉMOTION ET DE TRISTESSE ..LA PETITE PRINCESSE A JOUÉ UN RÔLE BEAUCOUP IMPORTANTE JE L'ADORE 😍😍😍😘😘😘😘😘👑👑👸👸👌👌👌🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💫💫💫💫💫💫💫💫🙏🙏👍🏼
ታሩኩ. እወነት. ምርጥሰው. ነህ. ስወደህ. የምሰራቸው. ስራወችሁሉ. ቀመም. ናቸው. ባባየ.
ዋው በጣም ሀሪፍ ከሚባሉት ውስጥ ነው
ታሪኩ ባባ በጣም አድናቂህ ነኝ
ዋው
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ
ኢትዮጲያዊ ምርጥ ፊልም
ባባየ ያላንተ እኮ ፊልሙ ድምቀት አይኖረውም
ባባዬ የኔ መልካም😭😭😭😭
አይይይይ አንተ ልጂ ገና የምትሰራው ካራክተር ሁሉ ለካ የሚታይህን ነበር ባባየ አንተ ሸጋ ልጂ እግዚአብሔር ነፍስህን በለመለመ መስክ ያሳርፍ ልብ ይሰብራል የማይታመን እልፈት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አናመሰግናለን ባባዬ አድናቂህ ነኝ
ባባየስወድህ ምርጥ ፊልም ነው ይችትንሽ ልጅ አነጋገርሲያምር
Babyee aten marest kabed new yene geta nefesihen bselam teraf💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባ ዋውውው ትችላለህ ቃላት የለኝም እባይን ጨረስኩኝ
btame xebuk film 🇪🇷🤙🍾
በሂወቴ እንደዚህ አልቅሽ አላውቅም እውነተኛ የህይወት ታሪክ ነው
ታሪኩ ባባ ነፋስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭
በጣም አሪፍ ፈልም ነው አጨራረስ በጣም ደስ ይላል
ሁላችን ተቃጥለናል ለፍቅራችን መግለጫ ለባባ እናት ማረፊያ ጥሩ ቦታ ብናደርግላቸው አዋጥተን የባባ ሃዘን ከባድ ነው
ቆጆ.ፊልም.ነው.ተክዙበት.ሙዚቃው. ያለፍላጎት.እባ.ያስመጣል
ምነው በድጋሜ ተለቀቀ በሰላም ነው እዬት ያላያችሁ ቆንጆ ፊልም ነው
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
የኔ ቀበጥ ደስ ስተል ስተወን ታርኩ ደግሞ ስወደው
ኣመሠግናለሁ ታረኩ በርሀኑ
እኔስ ሙዚቃው መሰጠኝ ኤርሚም አሳዘነኝ
በቃ ሂወት እንደዚ ነች የአንዱ ደስታ ለሌላ ወገን ሀዘን ነው
መራራ እውነት ይሏችኋል ይኸ ነው