Bilatena (Ethiopian film 2017)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 517

  • @beruktilahun6343
    @beruktilahun6343 7 ปีที่แล้ว +207

    እናቶቻችሁን በሞት ለተለዪአችሁ
    የፊልሙ ተከታታዬች ከልብ መፅናናትን እመኝላችሆለሁ ። በተረፈ በቦታ ርቀት እና በስደት ከእመዬ እርቆ ለምንኖር በአጠቃላይ ለናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ።

  • @genettesfaye2366
    @genettesfaye2366 7 ปีที่แล้ว +7

    አሜንንንንን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት እናት ስላሉን ።
    በጣም የሚያስለቅስና የሚያስተምር ነው በእውነት እንባ ያስጨርሳል አይ ድሀ መሆን እኮ እንደዚህ ነው የምንወዳቸውን አይናችን እያዬ ማጣት
    ቢሆንም አጨራረሱ በጣም ያምራል ተመስገን አቢ ሊሞት ነው ብዬ ነበር .....እናመሰግናለን !!!

  • @eyu6354
    @eyu6354 4 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት ሽ ዓመት ትኑር እናቴ ሁሌም ኑሪልኝ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አማኑኤልን የወለድሽልን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ አንቺን በመዉደደ ቀናልኝ መንገደ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት እናት አለኝ 🙏🙏🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
    @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 7 ปีที่แล้ว +35

    አሣዛኝ ቢሆንም መጨረሻው በጣም ነው ያሥደሠተኝ የህይወታችን መጨረሻ ያሣምርልን ትንሹ ልጅ እግዚአብሄር ያሣድግህ

  • @ስሙየእናትዋልጅ
    @ስሙየእናትዋልጅ 7 ปีที่แล้ว +39

    ቃላት የለኝም በጣም ነው ያስለቀስኝ ሁፍፍ ያለእናት እኮ ይህውት ባዶ ነች ያረቢ የናቴን ነገር አደራ ያረማን

  • @ሰላምነሽማርያምእመብርሀን
    @ሰላምነሽማርያምእመብርሀን 7 ปีที่แล้ว +43

    እኛ እድለኞች ነን። ሁለት እናት አልን እሳጨክና ብትሂድ ማርያም አለችን ሲል አለቀስኩ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 6 ปีที่แล้ว +24

    ክብር ለድግል ማርያም በባእድ ሀገር እናት ለሆነችኝ የፈለጉትን የምታሟላልኝ እናት ቅድስት ድግል የክርቶስ እናት እድሜ ዝመኔን አመሰግንሽ ዘንድ ፈቃድሽ ይሁን

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 ปีที่แล้ว +7

    ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ አመመኝ እኮ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭

  • @betybety1383
    @betybety1383 7 ปีที่แล้ว +70

    ከፊልሙ ደሥ ያለኝ ሥለ እመቤታችን እናትነት መመሥከራቸው 😍😍

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ (ባባዬ)ትናፍቀናልህ አንተ ያለህበት ደስ እያለን እየሳቅን ነበር እምናየዉ አሁን ግን 😭😭😭😭😭😭😭😭በለቅሶ ሆኖን ነፍስህን ይማርዉ ያመንከዉ መዳኃኔዓለም መንግስተ ሰማያትን ያዉርስህ አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 7 ปีที่แล้ว +91

    ፉልሙን በእንባ ጨረስኩት! ደሀ መሆን በራሱ በሽታ ነው! ድህነት አይኑ ይጥፋ!

    • @helenalamou1045
      @helenalamou1045 5 ปีที่แล้ว

      Ewnet new

    • @najatmo5853
      @najatmo5853 5 ปีที่แล้ว +4

      ደሀማ ይኑር ደሀቤት ነው ፍቅር ያለው ደሀ ከለለ ሀብታምም መኖር አይችልም እሽ ድህነቴን እውደው አለሁ

    • @abrahambehalbi8816
      @abrahambehalbi8816 3 ปีที่แล้ว

      @@najatmo5853 mog nashi betam

  • @zeki7603
    @zeki7603 7 ปีที่แล้ว +197

    "እኛ እድለኞች ነንን ሁለት እናት አለን እናታችን ጨክና ጥላን ብትሄድም ድንግል ማርያምን ሁሌም ከኛ ጋር ነች።" ከፊልሙ ላይ ነው 48:46 ላይ ታገኞታላችሁ።
    እውነትም

    • @tarikyedingllij4949
      @tarikyedingllij4949 7 ปีที่แล้ว +16

      Bsk Kd እውነት ነው እሷን ያመነ ምን ይጎድልበታል የእሷ ያደረገን ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን

    • @lolman3874
      @lolman3874 7 ปีที่แล้ว +5

      Bsk Kd ewnt nw.kibr le DINGLE MARIYAM yihun

    • @shalo1133
      @shalo1133 7 ปีที่แล้ว +1

      tarik ye dingl lij አሜን አሜን

    • @mariyamkedan4490
      @mariyamkedan4490 7 ปีที่แล้ว +3

      keber le dingil mariyem yehun keber le fetari yehun enatun leseten

    • @eh8681
      @eh8681 7 ปีที่แล้ว

      film lay siletebale ewenet new malet adelm. yetugar new mareyam aletewachehum yalechew metsaf kidus lay?

  • @ፋሲልውስጤነው
    @ፋሲልውስጤነው ปีที่แล้ว +13

    ባባዬ ልቤ ተሰበረ ምን ላድርግህ ሞት ጨካኙ አንተንም ወሰደህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ባባዬ 😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭

  • @selwaawelselwaawel5111
    @selwaawelselwaawel5111 7 ปีที่แล้ว +9

    ባባ እና ትንሹ ያሉበት ፊልም ማየት በጣም ይመቸኛል በጣም በጣም ምርጥ ነው በእምባ ያስራጨኝ ፊልም ነው አይ ስደት ስደት ላይ ሁነን ደግሞ ትንሽ ነገር ይበቃናል እንኳን እንዲ አንጀት የሚበላ ፊልም አይተን ይቅርና ለማንኛውም ፊልሙን ዋው ብያለው።

    • @asmaisefir3168
      @asmaisefir3168 7 ปีที่แล้ว +2

      selwa Awel Selwa Awel ሆድ ለባሰው ማጭድ አታወሰው ነው ነገሩ 😭

    • @birhnutolossa9466
      @birhnutolossa9466 7 ปีที่แล้ว +1

      selwa Awel Selwa Awel ,02š\

    • @jamirjamir7949
      @jamirjamir7949 7 ปีที่แล้ว +1

      😢😭

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    እፍፍፍፍ በጣም የአስላቄስኝ ነገር እናታችን ጨክነ ብቴድ እመቤቴ ማርያም ከኝ ገብረ ነት ስትል እውነት ነው የእናታችን ፊቅሮ ላግዜ ነው የእመቤታችን ግን ዘላለማዊ ነው⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @kokit3575
    @kokit3575 7 ปีที่แล้ว +14

    ልክ እናቴን ያጣዋት ቀን የተሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ ግን በጣም አስተምሮኛል። ያምራል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +1

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว +54

    እውነት ነው ሊያውም ዘላለለማዊ እናት እኔም እናቴ ጥላኝ የሄደችው ልጅ ሆኚ ነውነው ግን እመቤቴ ሁሌም አብራኝ ነች ከልጇጋር አድቀንም ስሟን ጠርቼ አፍሬ አላውም

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 ปีที่แล้ว

    ባባዬ ዛሬም አንተን ለማየት ነው ያየሁትን ፊልም ደግሜ የማየው ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ 💔😭😭😭

  • @barchamohammad394
    @barchamohammad394 7 ปีที่แล้ว +27

    ትንሹ.ፈላ.ልጅ.ፈጣሪ.ያሳድግህ.እድግ.በልልኝ.ተመችቶኛል.ፊልምህ

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 ปีที่แล้ว +6

    ባባዬ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ የሳቄ ምጭ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +5

    2 አየሁት በጣም ያሰለቅሳል 😭😭😭😭😭 3 እወዳችሁላሁ በረቱ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @shumetademe7610
    @shumetademe7610 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ እንደኔ ከ ታሪኩዬ ሞት በኋላ ፊልሙን እያየ ያለው

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 7 ปีที่แล้ว

    ufffffff በ ልብ የሚነካ ፊልም ነው እና አስተማሪ በ እባ ነው የታጠበው ፊቴ በጣም ያሳዝን ነበር አጨራረሱም ምርጥ ነው እዩብ ዳዊት እድግ በል ከና ብዙ እጠብቃለን ባባየም እደዛው በጣም አርፍ ፊልም ነው ሁላችሁም ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @tigisteshetu59
    @tigisteshetu59 5 ปีที่แล้ว +5

    እዮባየ የኔ ጣፋጭ ሰወዴህ አሁላይ እያለህና የበፊቶን ፎቶህን ሳይ የኔ ጩጨ አሁንማ ትልቅ ሰው ሆነሀል እግዚአብሔር ያሳዴግህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ልቤ ነዉ የታመመዉ እየቆየ ያገበግበኛል የባባየ ነገረ ያማል💔💔💔💔💔💔

  • @danielweldeab7902
    @danielweldeab7902 7 ปีที่แล้ว +29

    I like etiopea film i am from Eritrea

  • @medafitwi686
    @medafitwi686 7 ปีที่แล้ว +5

    am eritrean but i love etio movies betam yamral

  • @harkeshhaili490
    @harkeshhaili490 7 ปีที่แล้ว +28

    እዉነትነዉ፡ማርያምን፡የያዘ፡አያፍርም

    • @seidali1544
      @seidali1544 4 ปีที่แล้ว

      አስለቀሳችሁኝ እጭ

  • @hayatsar9089
    @hayatsar9089 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ አንተን ብተዋወቅ በጣም ደሥ ይለኛልእወደሀለሁ

  • @etalemmekonin1610
    @etalemmekonin1610 7 ปีที่แล้ว +6

    ልብ ይነካል ደስ ይላል እናት ዘላለም ኑሪልኝ

  • @saiedmunshi4662
    @saiedmunshi4662 7 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም አሳዘናችሁኝ እናቴ እናቴ ስትሉ ግን ሞትን ጌታ እሰው ላይ ሲጥለው ቻለው ይለል ስለዚህ ቶሎ ይፅናንል

  • @burtegossaye1584
    @burtegossaye1584 7 ปีที่แล้ว +4

    ሼባው የሚሰራው ፊልም ዋውውው ስወደው የኔ ጌታ እድግ በልልን

  • @yemsrachyirga9828
    @yemsrachyirga9828 7 ปีที่แล้ว +10

    i wanna give the little boy a hug. He made me cry so many times He does an amazing job as an actor. He deserves a medal!!!

    • @etet1938
      @etet1938 4 ปีที่แล้ว +1

      😘

    • @etet1938
      @etet1938 4 ปีที่แล้ว

      💋💋

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 4 ปีที่แล้ว +1

    ባለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @samirahamid9739
    @samirahamid9739 ปีที่แล้ว

    የባባየ ነገር ማመን ያስቸግራል እሱ ሲተዉነዉ ከሱጋ አልቅሰናል አሁን ግን በቃ ባባየን አጥተናል አምላክ በአፀደ ገነት ያኑርልን💔😭😭😭

  • @جناتحبوش
    @جناتحبوش 8 หลายเดือนก่อน

    እናት ክፉ አይንካት ባባዬ የኔምርጥ 😭💔💔

  • @addeszolu4428
    @addeszolu4428 ปีที่แล้ว

    ታሩኩዬ ነፍስህን በመግስተሰማያት በደጋጎች ጎን ያኑርልህ😭😭

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 ปีที่แล้ว

    እውነት እንደዚ ፊልም ያስለቀሰኝ ፊልም የለም ኑሮዬ ያስለቀሰኝ እንዳይበቃኝ እዮብዬ የኔ ማር እግዝአብሔር ያሳድግ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አይ አንቺ ዓለም ልድሀ አትሆንም ልብ ይሰብራል እናመሰግናለን ሁሌ ይልመድባችው እንደዚ አይነት ፊልም አስተማሪ ነው ተባርኩልኝ።

  • @buterekerekhula1008
    @buterekerekhula1008 7 ปีที่แล้ว +3

    አልቅሼም አልቀረሁ መጨረሻው በደስታ አስፈነደቀኝ, እደው ምናለ ባርችዬ 1ቀን የሀብታም ልጅ ሁኖ ቢሠራ ደግሞ ልንገራችሁ ውስጤ ናችሁ እሺ😍😍😍

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 4 ปีที่แล้ว +1

    Tariku true artist btaemi eye fetityo kulu filmka

  • @zyeallhbereyagergamerkma7062
    @zyeallhbereyagergamerkma7062 7 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው
    ግን በጣም ያስለቅሳል ወይ ማጣት እናት ክፉ አይንካት

  • @cannanbekele9299
    @cannanbekele9299 7 ปีที่แล้ว +5

    Excellent movie. Instantly became my favorite Amharic movie ...and is the best one I've seen by far!

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉፉፉፉፉፉ በጠም ነዉ ያስለቀሰኝ መን እንደ እናት ግን መጨረሸዉ ያሚረል

  • @eto-krnyoeto-krnyo8930
    @eto-krnyoeto-krnyo8930 7 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን ፊልም ሰራቹ አመሰግናለሁ!!ቤቢዬ ትልቅ ስመ ገናና እግዚአብሔር ያድርግህ ስራዎችህ ሁሉ ምርጦችና ፈርጦች ናችው! !

  • @salamsalam8048
    @salamsalam8048 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሰው ሰለታመመ አሙትም እነዚህ ዶ/ር ሁለም ስውን ተስፋ ማስቁርጥ ነው ስራቸው አቤዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ እኔም እንደ አተ ባሪያ ልጂ አለኝ እግዚአብሔር ያሳድግልኝ

  • @saifulrana4124
    @saifulrana4124 3 ปีที่แล้ว +5

    እናት ዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😘

  • @besttelecom527
    @besttelecom527 7 ปีที่แล้ว +28

    እመቤቴ እናታችን እውነት 2እናት አለን ደስ ይላል

    • @salaambikila8711
      @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว

      አው፡ትሣኤን፡ያሣየችን፡ከልጆ፡ምሥጋና፡ለእማምላክ

  • @hdjjjd1593
    @hdjjjd1593 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ😭😭😭😭😭

  • @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ
    @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ 7 ปีที่แล้ว +31

    እባየን ጨረስሁት በስማም ነገር ግን ታሞ መሞት ጥሩ ይመስለኛል እኔም ምን ነው አባቴን እንደዚህ ታሞልኝ ለምኘም አሳክሜው ቢሆን ሳይታመምበወጣበት የቀርብኝ ሁሌም ስጠብቅ ላይመለስ አለሁ አይ ሞት ጨካኝ ;;

    • @lolman3874
      @lolman3874 7 ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ EGZIHABHER NEBSACHEWN YIMAR!

    • @zinashgesese5560
      @zinashgesese5560 7 ปีที่แล้ว

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ
      እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው

    • @zinetmollazinetmolla591
      @zinetmollazinetmolla591 7 ปีที่แล้ว +1

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ ቁሥሌን ነካካሽው ሀይቲ እኔምዳችው ብሶተኛነኝ

    • @naniethiopawit3099
      @naniethiopawit3099 7 ปีที่แล้ว

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ አይዞሽ

    • @dinaethiopia9679
      @dinaethiopia9679 7 ปีที่แล้ว +1

      ayzosh yene mar

  • @samirayemersalij6397
    @samirayemersalij6397 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ትንሹ ያራዳ ልጂ ድልት ይበልክ😘😘

  • @zafuzafu9282
    @zafuzafu9282 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አመመኝ ምንልሁን ባባዬ ልባችን ነዉ የስበርከዉ ለምን ሁሌም በልባችን ትኖርለክ

  • @እምዬእናቴ
    @እምዬእናቴ 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል መጨረሻው ም ደስ ይላል።የሰው ልጅ አፎይ ብሎ ደስታ ን እስኪያገኝ ድረስ ሁለት ነገሮች በግድ ማስተናገድ ይጠበቅብናል ።እነሱም ትእግስት እና ተስፍ

  • @ዜድነኝየርሱልወዳጅ-ዘ8አ
    @ዜድነኝየርሱልወዳጅ-ዘ8አ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሶስታቸውንም እወዳችሁዋለሁኝ ምርጥ ፊልም

  • @jeeryjeery3251
    @jeeryjeery3251 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስሕን ይማር ባባ
    😭😭😭😭

  • @bilchbilch2540
    @bilchbilch2540 4 ปีที่แล้ว +3

    ከመጀመረ እስከ መጨረሸ ድረስ አለቀሱኩኝ እነት ለዘለለም ትኑር

  • @bechestedebeke3758
    @bechestedebeke3758 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ወይ ለቅሶ የኔ ነገር ለምንኛውም መጨረሻው ያምራል እዮባ እና ባባዬ ይመቻችሁ

  • @SaraSara-hh3gi
    @SaraSara-hh3gi 7 ปีที่แล้ว

    እኔ እንባየን ጨረስኩኝ በጣም እሚሳዝን ፊልም ሰላማችሁ ይብዛበርቱ

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว +1

    እዮቢ፡ወይኔ፡ኢሄን፡ፊልም፡አተነክ፡የሠራከው፡አቦ፡እናትክንና፡አባትክን፡እረጅም፡እድሜ፡ይሥጥልክ፡አቦ፡ኡፍ፡አሥለቀሥከኝ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 ปีที่แล้ว

    እዬባ ግን ልጅ እያለ የሚሰራቸው ፊልሞች አንደኛ ናቸው

  • @abraramand7795
    @abraramand7795 ปีที่แล้ว

    Filmu arif nber gen megnta abzu

  • @amen1039
    @amen1039 4 ปีที่แล้ว +1

    Eyobaye yene wed sewodek eko uffffffffa men abate lehunlk

  • @BAKI_ZE
    @BAKI_ZE 7 ปีที่แล้ว +2

    I am from eritrea i love ethiopian Film. Bezi film demo betam no yalekeskut

  • @numa3699
    @numa3699 4 ปีที่แล้ว +7

    እናቴን ያጣሆት 13 አመት ልጂ እያለሁ ነው ሂወት ያለ እናት ጨለማ ናት

  • @eirriiririt5951
    @eirriiririt5951 ปีที่แล้ว

    አይ አለም ጎዶሎ ባባየ ነፍስ ይማር

  • @burtegossaye1584
    @burtegossaye1584 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዋው ዋው ምርጥ ምርጥ!!!!!!!!

  • @josiman1636
    @josiman1636 7 ปีที่แล้ว

    waw betam betam betham ahunm subeza betam arif film new ketwena balefe ewnet esikimeslegh dres eyalekesku yayehut film new ,bezu agatami, eyobnna,tariku baban,kelb amesegnalehugh,ketlubet god bless eyou...

  • @መዲነኝየድንተማሪ
    @መዲነኝየድንተማሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔየሚገርመኝየባባእባከየትነው

  • @ሀኒወሎዬዋሀኒወሎዬዋ
    @ሀኒወሎዬዋሀኒወሎዬዋ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ ሲያሳዝኑ ግን ደሞ መጨረሻው አማረላቹ ይመቻቹ የሃገሬ ልጆች

  • @sayedahmada1854
    @sayedahmada1854 4 ปีที่แล้ว

    ትንሹ እዱግ በልልኝ ውይ ሰትመቸኝ ፈጣሪ እልክ ያዱርሰህ

  • @ቱቱየማሚልጅ
    @ቱቱየማሚልጅ 7 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍ እንዴት ያሳዝናል ምርጥ ፊልም ነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 ปีที่แล้ว

    Yasaznalim yaznanalim selam thun hagerachin

  • @mmm1873
    @mmm1873 6 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ አይነት ፈተና አያምጣ ካመጣው ወደ ፀበል ነው መሄድ

  • @mekdsamekdsa5539
    @mekdsamekdsa5539 7 ปีที่แล้ว

    Wow betam new yalkaskhuti gin bezhu nager endiyakh eratognile gin dagimo betam yatsamgni nager benorhi ya dalalwo nager new sentochachin yihun yasewon chiger endirsachin chiger yamenyawo

  • @ssameera5861
    @ssameera5861 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይህ ፊልምእባየንጨረሰው። ውይእናት

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 ปีที่แล้ว +7

    ድግል ማሪአም እናቴንና አባቴን ወድሞቸን እህቴን ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ

  • @idrissudani706
    @idrissudani706 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈላዉይመችህ አንተእናትህን ትንከባከባለህ እኔግን እኔንማ ማዘርንም ሰደትያከባክበናል ደስየሚልዉግን እናቴንከተለየኀት 10አመቴነዉ እንድንገናኝ ሙስሊሞች ዱአ ቅርስቲያኖች ፀሎትአድርልኝ እወዳችኀለሁ

  • @aminali2054
    @aminali2054 ปีที่แล้ว

    Andegna film papan nebes yemar

  • @timenageklubte4264
    @timenageklubte4264 7 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭💔I miss my mom

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጲአዊነት እድህነዉ የስራልምድ እያሉ ካአገር ያስወጡን አየ ከገሬ

  • @lilikefla3046
    @lilikefla3046 7 ปีที่แล้ว

    woooow arife new egzibhre bekmna etwte yemskytne wegnche yasbchwe

  • @rahmabintahmed7472
    @rahmabintahmed7472 7 ปีที่แล้ว

    wowwww konjo lib yemineka miyasazin migerm midenk miyasleks Abi E/r yasadgh Amen Tare All guys Thanks biyalew

  • @tinamohammedseid3469
    @tinamohammedseid3469 7 ปีที่แล้ว +2

    weyina enako endet edemwedachihu allah yitbkachihu baba ena tnshu

  • @bezawithenok2868
    @bezawithenok2868 5 ปีที่แล้ว +5

    sound track 40:47 just wowww the voice

  • @sarasara1260
    @sarasara1260 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድልም ክምር ያስለቀሰኝ ፊልም ነው ልክ እድል ህይወት ነው።።።

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 ปีที่แล้ว

    አይ፡እናት፡እናቴን ብዙም ጣሞን አላቅም 6አመቴ ጥላኝ ሄደች አባቴ እደ እናትም እደባትነቱም አላገባም ብሎ አሣደገኝ ኡፍ አቃተኝ ማውራትም ያልታደለች ነብሥ ማለት የኔነች ባጭሩ አባቴምከሞተዛሬ21 አመቱ😢😢😢😢😢

  • @semirayimer3766
    @semirayimer3766 7 ปีที่แล้ว +1

    እናት እናትእናት አሏት ሥሟን አሣንሠዉ ኡኡ ኡኡ ኡፋኡፋ ፋፍፍፍፍፍ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 ปีที่แล้ว

    ባባየ ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @mahlet2706
    @mahlet2706 ปีที่แล้ว

    Wuuyi babaye keyet enamtah uuufff

  • @SalamSertse
    @SalamSertse 9 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደኔ 7 ጊዜ አይቶ አሁንም በ እንባ ታጅ

  • @adislovemurad1811
    @adislovemurad1811 7 ปีที่แล้ว

    Ufffffff betam lebi yemneka film new tnxs

  • @bezagemchu4819
    @bezagemchu4819 7 ปีที่แล้ว

    wawa betam yaszinalm gin michrshaw degmo. betam yasdstale. digle embaty mirtun lakchilte. yasadgik. le hulum temihre sechi new. tarikum or baba. betam bizu lefak wedimkn. lemadan. bicha filemun sayew gina legna yemotale. bey nbre. gin dess yelale

  • @Ali-fe8yo
    @Ali-fe8yo 5 ปีที่แล้ว +7

    በለቅሶ ጨረስኩት እፍፍፍ

  • @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ
    @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ 7 ปีที่แล้ว +3

    እንደው ይሄን ልጂ አግኚቼ ጉንጩን ንክስ ባደረኩህ ስወድህ ማር እድግ በል ፊልሙ ያምራል ግን አስለቀሳችውኚ

  • @sweetgeresu2854
    @sweetgeresu2854 7 ปีที่แล้ว

    Wayineeeeeee uuffffff betam des yilel mijemire. Asilekesingel. Shebew demo. Woww edigelen. Babam. Biretalenn

  • @nebihabsha1747
    @nebihabsha1747 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኣለቀስኩኝ እዮብ እና ባባ እዝግኣብሄር ይስጣቹ

  • @tigsetkassa2171
    @tigsetkassa2171 7 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ተጀምሮ እስከሚጨርስ እንባዬን አስጨርሳችሁኝ ሸባው ምናለ እንዴሌሎቹ ክፎ ሆነህ ብሰራ በስዴትላይ ሆድ አስባሳችሁኝ በጣም አሪፉነው አቡሺዬ እድግ በል በጣም ያምራል

  • @memekonjoo6925
    @memekonjoo6925 7 ปีที่แล้ว

    wayneee abiyeena saleeee😍😍😍😍 la zemenat sitebk yenberw filmnw. betam aguwgiymnw hulete bisemw lykochagnim 😍😍😍😍

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 4 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት ትችላላቹ እኮ እንቁዎቹ ሥንቴ ነው ያየሁት ይሄንን ፊልም እዮብ የልጅ ቡዳ ትችላለህ

  • @tensaytensay8225
    @tensaytensay8225 3 ปีที่แล้ว

    Befetare enbayen mekotater alchalhum yetwena bikatu alachihu