ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባባዬ ልጄ አንተ ያለህበት ትወና ሁሉ አልማዝ ነው , በጣም ነው የምወድህ , ይብላኝ ለናትህ. ፅናቱን ይስጣት ነፍስህን በገነት ያኑርልን. መልካም ሰው መቼም አይበረክትም
ባባዬ አተን ልብ ብሎ ላስታወለህ ሰው አገሩን ቤተ ሰቡን የጨከነን ልብ ያራራል እውነት መልካም ሰው ነክ ነፍስህ በክርስቶስ ትረፍ ቤተሰቦችና ጋደኞችህን መፅናናትን ይሰጥልኝ
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ አመመኝ እኮ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ አባት እንደቀልድ ሳጠግብህ አመለጥከን ሞት እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል ምን ልሁንልህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
ናፈቀኝ😭😭😭
ናፈከኝ ባባዬዬ
ስብከት የምታዩ አላችሁ እየፈለኩ አየዋለሁ አየ ሞት ነፍስህን በገነት ያሳርፋት የኔ ጌታ በጠዋቱ መሸብህ ለቤተሰብህ መፅናናት ይስጣቸው
Babaye betam I feel sad we will miss you yene melkam sew sorry for your Mather Egziabher tesnatun yestachew.
ዋዉ ባባዬ ምንጊዜም። ያለህበት ሀሪፍ ነዉ። ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ ወገኖቸ♥♥♥
ዋዉ ባባየ ምንምጊዜም ያለህበት አሪፍ ነዉ
ሀገር ቤት ነበር ያየሁት በጣም ደስ ይላል ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ💔💔😭😭😭
እስኪ ባባን የምትወዱ ጥሎብኝ ስወደዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ አየ ፍቅር
ሳክሳም አትሰክስ ::
ባባዬ የኔ ጌታ ሞት ክፉ ነጠቀን ሳናስበው እፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥ባባ አልቻልኩም ተቃጠልኩ ወይኔ ባባ ያንተ ሞት አመመኝ እፍፍፍፍፍፍ ባባዬ የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!🙏💔🙏💔🙏ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!💔💔💔😥😥😥
ባባዬ አንተ እኮ ትለያለህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
ፍልም ብሎ ዝም ነዉ የአሁኑን ግዜ ቁረቆምቦ ፍልም ከመየት እንደዚህ አይነት ፍልም ደገግሞ መየት ይሻለል
👍👍
በጣም ደስ ይላል ዋው እውነተኛ ፍቅር ጣጣው ብዙ ነው ግን ታግሶ ያንን ፍቅር ሲገኝ እቤት እዴት ደስ ይላል
ነብስህ በሰላም ትረፍ ታሪኩ ባባ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው
ህይወት; ጥልፍልፍ; ዝብርቅርቅ ለቅሶ ሳቅ ደስታና ሀዘን ፍቅር ና ጥላቻ ኧረ ስንቱ....የሞላባት ድብልቅልቅ የሠይጣን መንግሥት ወድቆ የእግዚአብሔር መንግሥቱ ና ዙፋኑ ልቆ እንዳይ ናፍቆቴ ነው።
'enK
ባባዬ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል 😍😘✌
ሞቷላ አሁን 😔😔😔😔
@@GameRobot655 አልቻልኩም💔
@@saadahassan6427 የ ፈጣር ፊላጎት ነዉ ምን ታጀርግዋሐሽ😞😞
ባባዬ እኛ ኢትዮጵያዊያን እጮኞቻችንን በሰው ፊት መሳም የለብንም አለ እኮ ባባዬ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ያረብ እንደምናየው ፊልም እውነተኛ ፍቅር ወፍቀን
ያረብ አሜንንን ሆቢ
ክክክክ ወላሂ አላህ ያችያለው እውነት ነው።ፍቅር ሁሉም ወድአዳይነት አይደለም
𝑨𝒎𝒊𝒏 𝒚𝒂𝒆𝒓𝒃𝒃𝒃𝒃🤲🥺
ባባዬ ነፍስህን ይማረው በፍፁም አንረሳህም የኔ መልካም
ደጋግሜ ባየው የማይስለቸኝ ባባየ ውስጤ ነህ
እንካን አደረሳችሁ ለቡሄ ክብረ በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች ።ዋውው ብያለው በጣም ኣሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት ውድ ያሀገረይ ልጆች።እኔን እስከሞት ድረስ ኩፍሽእን እንዳላይ ...ምን አለበት እንደ ባባ ንፁህ አፍቃሪ ባገኝ ዓንየ የኔ ደግ ረጋ ያልሽ ሁልነገርሽ ኣቦ ሲመች እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛው ውዴ
ባባዬ ሁለመናህ ያሳዝናል ያስለቅሳል ከልቤ አልወጣ አለ ያተ ሞት😢😢😢
እንዴት ልመን!!! የእኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት::
አፍ አርጋታዋ ደስ ሲል አየኔ 😍
ባባዬ♥️ሁሌም አስብሀለሁ😥ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭😭
ባባ ስወድህ ደስ የሚል ፊልም ነው😍
Rhsakurd
ሀይ
ባባዬ እግዚአብሔር ያጥናሽ የማይባል ሀዘን ይዞኛል እዴት ባደርግነው ምጥናናው
ባባዬዬዬዬዬዬዬ💔💔💔💔😭😭😭😭
ዋው ፀይሙ ጋደኛክ ተመቸኝ እና ታደሰ ተመችታቹኛል ያምራል ሁሌም በእውነት ያኑረን
እንኳንሰላምመጣቹእስቲየ።ደስየሚልነውገባገባበሉ'ዋውየአስተናገጃሙዚቃደስይላል።
ባቢ በጣም ነው የምንወድህ ነብስህን በገነት ያሩር
ነብስህን ይማረው ባባ ገራሚ ትወና
ባባዬ ሁሉንም ፊልም አይቼ ጨርሸዋለሁ ገና ድሮ አሁንም ደጋግሜ እያዬሁ ጨረስኩ ሌላ በምን ፊልም ልጠብቅህ በቃ ይሄው ነው በአድስ አልጠብቅህ አትመጣም ማለት ነው
8
አረ ወይኔ እኔ በዚህ ፊልም ላይ የሁሉም አድናቂ ነኝ። ዳኒ/ ዮሐንስ/ ግን በሳቅ ገደለኝ።
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም ነው
ባባየ የኔ ጌታ እኔ እስከዛሬ ማልቀስ አላቆምሁም የሜውቁህ እዴት ሁነው ይሆን
ባባዬ የኔ ጌታ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ🖤💔😭
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ልቤሄ በዓል በሰለም አደራሰቹ የዓማት ሰው ይበለን አሜን፫ ፍልሙ አርፍነው። ያለያቹት እዩ
ወለቴ መረያም የጌታ ልጅ አሜን
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
ከምንም በላይ ሰራተኛው ተመቸኝ በጣም ዋው ብያለው ባባዬ በጣም አድናቂህ ነኝ
ባባዬ በውነት ሞተማለ አልቺልም እረውውውው😥😥😥😥😥😥 ተጭነቅሁ
በጣም ደባሪ ሙቪ ነው እያሳልፍኩ ነው ያየሁት
ዋውውውውውውው ስያምር አብየ እርገጠ እድሜና ጠና ይስጥልን
ብነግራችን ላይ ልኮመንት እንድኛ ነኝ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ ስውዳቹ
Msrst Mulu hi marr
Msrst Mulu filmu shofshiwu endet new lyewu teru new
Msrst Mulu ሰላም ሰላም ምችት ይበልሽ
ሳምሪ ሳምሪ እንየው ውዶች ንገሩን አሥተማሪነው።
Kshdh Gsg እሺ ማሬ እያየውት ነው ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤትሰብ እንሁን አመሰግናለው
ዋው ደስ ይላል መቼም እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው ፊልም እያየ ነው እሚፅናናው ልክ እደኔ ችኳ ግን ትወናዋ ቅዝቅዝ ብሎብኛል
Waw betam des yilal yemr betam yaslksal
kkkkkk
ነይ
መቸም ታሪኩ ያለበት ፊልም አይምርም አይባልም ደግም ስወደው💚
ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
እንኳን ብስላም እድረሳቹ ለቡሄ ዋዜማ ያግሬ ልጆች ስውዳቹ ብያላቹሁብት ከክፉ ነግ ይውራቹ የዛሬ አመትም ውድ ሃግራችን ብስላም ይመልስን
Msrst Mulu እንኩውን አብሮ አደረሰን ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው
ሳምሪ ሳምሪ እሽይ ሳምሪየ የኔ ቆንጆ ኑሪ በኔ ላይም ኩሪ
Msrst Mulu ምችት ይበልሽ ቆንጆ
Msrst Mulu አሜን
Msrst Mulu እንካን አብሮ አደረሰን
Nice ending. Love u all. Thanks.
ዋውበጣምደስይላል'ምቴበጣምየሚያሳዝንና የሚያስለቅስፍቅርነበርየያዘው '_ዳኒበጣምእራስወዳጅና የሴትንስሜትየምትሰርቅ 'ከሴትልጅፍቅርሳይሆንገንዘብየምትወድ'የዘመኑሌባ'ሜቴክ የመሰልክልጅነህ።
እናቴናፈቅሽኝ እናቴናፈቅሽኝ xerno
ሰዉየዉ ስለ ሰራ የተሰጠውን ገፀባህሪ ሊደነቅ ይገባል እንጂ ለምን ይሰደባል በሌላ ድራማ ላይ ደግሞ አሪፍ ሲሆን ማድነቅ ደስ የሚለዉ መስሎ ሰርቶታል
ልቤ እየደማ አየሁት ድጋሜ ባባዬ ነብስህን ይማራት (ወልደ ዩሐንስ)
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት
አይይይይይይ ኢፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ ነብስህ በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ከሞት ጋር የምሞገት ሰው አደረከኝ።ባባዬ ስትናፍቀኝ ያየሁትን ደግሜ እያየሁ ነው።
😢😢😢እኔም
Tariku/baba always number one!!!!!!!!
One of best movies of tariku
😢😢😢 ባባዪ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል 😪😪 አይ ሞት ኩፉ 😥😥😥😥
ወይኔ ልጅቱዋ ግን ደስ ስትል በፈጣሪ አቦ 💋💋💋💋💋💋💖💖💖 ወደድኩሽ
በጣም ምርጥ ናት እርጋታዋ ምናምን
Feven Gizaw endanchi
ዋው ደስ ሲል
ደስ ይላል። ይመቻቹ
እነዚህን ሁለት ሰወች ደሰ ይሉኛል
ባባ አቦ ሰላምህን ያብዛው
ሞተኮ 😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭
ዘና ያረጋል
Abreh alekesku offffffffff fkr haymanotn rasu yaskedal 🥺😭😭😭😭😭😭😭nefshn kdus rufael ykebel
አይ ሞት ባባዬ😭😭😭😭😭😭
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
ዋው በጣም አሣተማሪነው እናመሠግናለን
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
Ante melkam sew sorry we missed you BABA .
ምረጥ ነውባባዬነበሰ ይማረ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
ባባዬ 🎉🎉🎉
ባባዬ እንደ ርእሱ እንደ ቀልድ ሄድክ😥
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ ይላል
K 3rd
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ባባየ💔💔😭😭
ባባየ😭😭😭😭😭
እንኲን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደት ያለነውም የሀሳባችን ሞልቶ ብአልን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምናከብር ያርገን
يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
Tanker.mira
Tankwmira
አሜን እንዃንአብሮአደረሰን
አሜን አሜን አሜን
ወይ አረብ አገር በየፊልሙ ዉስጥ ሳትጠሪ በፍፁም እዴት እኮ ተደርጎ ሆሆሆ
እደጨው እዛም እዛም ጥልቅ የደርጓታል
ባባዬ ውስጤ ነክ
የባባ አድናቂ ነኝ
ባባየ ሞት ክፉ💔💔💔🥺
ባባ 😭😭😭😭
ዳኒኤል በጣም ውሸታም ነህ እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው እዩት ውድ ጓደኞቸ እንድ ነገር ለመጠየቅ ማርፈድ አይጠብቅብነም ምንተስኖት ለአይንየ ፍቅሮን ሳይገልፅላት በመቅረቱ ስቃዩን አይተናል ሰለዚህ የምንፈልገውን ነገር ተናግረን መገላገል ጥሩ ነው!!!
ባባየ የእግር እሳት ሆንክብኝ መላቤተስብ ጓደኞችህን አላህ ይሰብራችሁ ያመሰል ልጅህን አላህ ያሳድጋህ እናንተንም ምድር ይቅለልህ ያረብ
አይ አንች አለም ነፍስህን ባፀደገነት ያኑረዉ ባባየ
wow " በጣም ደስ የሚል ፎልም ነው
ባባ ፈጣሪ ከደጋጎቹ አጠገብ ያኑርህ ኡፍ
አሪፍ ነዉ በተለይ ለአንዳድ ወንዶች እዛም እዚህም እያሉ ለሚዘሉ ትምህርት ይሁናችሁ፡ከገንዘብ ወይ ከሴት ሳይሆኖ እንደዚህ በባዶ መቅረት አለና።
Wowowowowowo baayee baayee bareddaa diramattii itti fufaa 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💖💖💖💖❤❤💖❤💖❤💖💖❤💖❤
ዋው ነው በርቱ ግን ፈተና በዛበት ፍቅር እእ ተከድኖ ይብሰል
ባባዬ አድናቂህ ነኝ
እኔ ደሞ ያንቺ አድናቂ ነኝ
@@robelnguse3513 tnxs enem yante adnaki negna
@@የሡአፍቃሪነኝ tenx ney msa enbla
Robel Nguse
ባባዬ ነፍስህ በስላም ትረፍ
very good movie....
betamdesylalenamsgnalen
ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭era indeti adirige lirisaki😭😭😭😭😭😭😭
ኣሪፍ ነው
Wow dasi yilalu 💔🌷🌷🌷🌷🌷yesargi ilata kabaro tamata wow 👄👄👄👄👄👄🌷🌷👈
ባባዬ ልጄ አንተ ያለህበት ትወና ሁሉ አልማዝ ነው , በጣም ነው የምወድህ , ይብላኝ ለናትህ. ፅናቱን ይስጣት ነፍስህን በገነት ያኑርልን. መልካም ሰው መቼም አይበረክትም
ባባዬ አተን ልብ ብሎ ላስታወለህ ሰው አገሩን ቤተ ሰቡን የጨከነን ልብ ያራራል እውነት መልካም ሰው ነክ ነፍስህ በክርስቶስ ትረፍ ቤተሰቦችና ጋደኞችህን መፅናናትን ይሰጥልኝ
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
- መዝሙር 116 ፥ 7
😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ አመመኝ እኮ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ አባት እንደቀልድ ሳጠግብህ አመለጥከን ሞት እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል ምን ልሁንልህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
ናፈቀኝ😭😭😭
ናፈከኝ ባባዬዬ
ስብከት የምታዩ አላችሁ እየፈለኩ አየዋለሁ አየ ሞት ነፍስህን በገነት ያሳርፋት የኔ ጌታ በጠዋቱ መሸብህ ለቤተሰብህ መፅናናት ይስጣቸው
Babaye betam I feel sad we will miss you yene melkam sew sorry for your Mather Egziabher tesnatun yestachew.
ዋዉ ባባዬ ምንጊዜም። ያለህበት ሀሪፍ ነዉ። ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ ወገኖቸ♥♥♥
ዋዉ ባባየ ምንምጊዜም ያለህበት አሪፍ ነዉ
ሀገር ቤት ነበር ያየሁት በጣም ደስ ይላል ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ💔💔😭😭😭
እስኪ ባባን የምትወዱ ጥሎብኝ ስወደዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ አየ ፍቅር
ሳክሳም አትሰክስ ::
ባባዬ የኔ ጌታ ሞት ክፉ ነጠቀን ሳናስበው እፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥ባባ አልቻልኩም ተቃጠልኩ ወይኔ ባባ ያንተ ሞት አመመኝ እፍፍፍፍፍፍ ባባዬ የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!🙏💔🙏💔🙏ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!💔💔💔😥😥😥
ባባዬ አንተ እኮ ትለያለህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
ፍልም ብሎ ዝም ነዉ የአሁኑን ግዜ ቁረቆምቦ ፍልም ከመየት እንደዚህ አይነት ፍልም ደገግሞ መየት ይሻለል
👍👍
በጣም ደስ ይላል ዋው እውነተኛ ፍቅር ጣጣው ብዙ ነው ግን ታግሶ ያንን ፍቅር ሲገኝ እቤት እዴት ደስ ይላል
ነብስህ በሰላም ትረፍ ታሪኩ ባባ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው
ህይወት; ጥልፍልፍ; ዝብርቅርቅ ለቅሶ ሳቅ ደስታና ሀዘን ፍቅር ና ጥላቻ ኧረ ስንቱ....የሞላባት ድብልቅልቅ የሠይጣን መንግሥት ወድቆ የእግዚአብሔር መንግሥቱ ና ዙፋኑ ልቆ እንዳይ ናፍቆቴ ነው።
'en
K
ባባዬ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል 😍😘✌
ሞቷላ አሁን 😔😔😔😔
@@GameRobot655 አልቻልኩም💔
@@saadahassan6427 የ ፈጣር ፊላጎት ነዉ ምን ታጀርግዋሐሽ😞😞
ባባዬ እኛ ኢትዮጵያዊያን እጮኞቻችንን በሰው ፊት መሳም የለብንም አለ እኮ ባባዬ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ያረብ እንደምናየው ፊልም እውነተኛ ፍቅር ወፍቀን
ያረብ አሜንንን ሆቢ
ክክክክ ወላሂ አላህ ያችያለው እውነት ነው።ፍቅር ሁሉም ወድአዳይነት አይደለም
𝑨𝒎𝒊𝒏 𝒚𝒂𝒆𝒓𝒃𝒃𝒃𝒃🤲🥺
ባባዬ ነፍስህን ይማረው በፍፁም አንረሳህም የኔ መልካም
ደጋግሜ ባየው የማይስለቸኝ ባባየ ውስጤ ነህ
እንካን አደረሳችሁ ለቡሄ ክብረ በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች ።
ዋውው ብያለው በጣም ኣሪፍ ነው
ያላያችሁ እዩት ውድ ያሀገረይ ልጆች።
እኔን እስከሞት ድረስ
ኩፍሽእን እንዳላይ ...
ምን አለበት እንደ ባባ ንፁህ አፍቃሪ ባገኝ
ዓንየ የኔ ደግ ረጋ ያልሽ ሁልነገርሽ ኣቦ ሲመች እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛው ውዴ
ባባዬ ሁለመናህ ያሳዝናል ያስለቅሳል ከልቤ አልወጣ አለ ያተ ሞት😢😢😢
እንዴት ልመን!!! የእኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት::
አፍ አርጋታዋ ደስ ሲል አየኔ 😍
ባባዬ♥️ሁሌም አስብሀለሁ😥ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭😭
ባባ ስወድህ ደስ የሚል ፊልም ነው😍
Rhsakurd
ሀይ
ባባዬ እግዚአብሔር ያጥናሽ የማይባል
ሀዘን ይዞኛል እዴት ባደርግነው ምጥናናው
ባባዬዬዬዬዬዬዬ💔💔💔💔😭😭😭😭
ዋው ፀይሙ ጋደኛክ ተመቸኝ እና ታደሰ ተመችታቹኛል ያምራል ሁሌም በእውነት ያኑረን
እንኳንሰላምመጣቹእስቲየ።ደስየሚልነው
ገባገባበሉ'ዋውየአስተናገጃሙዚቃደስይላል።
ባቢ በጣም ነው የምንወድህ ነብስህን በገነት ያሩር
ነብስህን ይማረው ባባ ገራሚ ትወና
ባባዬ ሁሉንም ፊልም አይቼ ጨርሸዋለሁ ገና ድሮ አሁንም ደጋግሜ እያዬሁ ጨረስኩ ሌላ በምን ፊልም ልጠብቅህ በቃ ይሄው ነው በአድስ አልጠብቅህ አትመጣም ማለት ነው
8
አረ ወይኔ እኔ በዚህ ፊልም ላይ የሁሉም አድናቂ ነኝ። ዳኒ/ ዮሐንስ/ ግን በሳቅ ገደለኝ።
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም ነው
ባባየ የኔ ጌታ እኔ እስከዛሬ ማልቀስ አላቆምሁም የሜውቁህ እዴት ሁነው ይሆን
ባባዬ የኔ ጌታ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ🖤💔😭
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ልቤሄ በዓል በሰለም አደራሰቹ የዓማት ሰው ይበለን አሜን፫ ፍልሙ አርፍነው። ያለያቹት እዩ
ወለቴ መረያም የጌታ ልጅ አሜን
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
ከምንም በላይ ሰራተኛው ተመቸኝ በጣም ዋው ብያለው ባባዬ በጣም አድናቂህ ነኝ
ባባዬ በውነት ሞተማለ አልቺልም እረውውውው😥😥😥😥😥😥 ተጭነቅሁ
በጣም ደባሪ ሙቪ ነው እያሳልፍኩ ነው ያየሁት
ዋውውውውውውው ስያምር አብየ እርገጠ እድሜና ጠና ይስጥልን
ብነግራችን ላይ ልኮመንት እንድኛ ነኝ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ ስውዳቹ
Msrst Mulu hi marr
Msrst Mulu filmu shofshiwu endet new lyewu teru new
Msrst Mulu ሰላም ሰላም ምችት ይበልሽ
ሳምሪ ሳምሪ
እንየው ውዶች ንገሩን አሥተማሪነው።
Kshdh Gsg እሺ ማሬ እያየውት ነው ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤትሰብ እንሁን አመሰግናለው
ዋው ደስ ይላል መቼም እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው ፊልም እያየ ነው እሚፅናናው ልክ እደኔ ችኳ ግን ትወናዋ ቅዝቅዝ ብሎብኛል
Waw betam des yilal yemr betam yaslksal
kkkkkk
ነይ
መቸም ታሪኩ ያለበት ፊልም አይምርም አይባልም ደግም ስወደው💚
ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
እንኳን ብስላም እድረሳቹ ለቡሄ ዋዜማ ያግሬ ልጆች ስውዳቹ ብያላቹሁብት ከክፉ ነግ ይውራቹ የዛሬ አመትም ውድ ሃግራችን ብስላም ይመልስን
Msrst Mulu እንኩውን አብሮ አደረሰን ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው
ሳምሪ ሳምሪ
እሽይ ሳምሪየ የኔ ቆንጆ ኑሪ በኔ ላይም ኩሪ
Msrst Mulu ምችት ይበልሽ ቆንጆ
Msrst Mulu አሜን
Msrst Mulu
እንካን አብሮ አደረሰን
Nice ending. Love u all. Thanks.
ዋውበጣምደስይላል
'ምቴ
በጣምየሚያሳዝንና የሚያስለቅስፍቅርነበርየያዘው '
_ዳኒ
በጣምእራስወዳጅና የሴትንስሜትየምትሰርቅ 'ከሴትልጅፍቅርሳይሆንገንዘብየምትወድ'የዘመኑሌባ'ሜቴክ የመሰልክልጅነህ።
እናቴናፈቅሽኝ እናቴናፈቅሽኝ xerno
ሰዉየዉ ስለ ሰራ የተሰጠውን ገፀባህሪ ሊደነቅ ይገባል እንጂ ለምን ይሰደባል በሌላ ድራማ ላይ ደግሞ አሪፍ ሲሆን ማድነቅ ደስ የሚለዉ መስሎ ሰርቶታል
ልቤ እየደማ አየሁት ድጋሜ ባባዬ ነብስህን ይማራት (ወልደ ዩሐንስ)
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑራት
አይይይይይይ ኢፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ ነብስህ በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ባባዬ ከሞት ጋር የምሞገት ሰው አደረከኝ።
ባባዬ ስትናፍቀኝ ያየሁትን ደግሜ እያየሁ ነው።
😢😢😢እኔም
Tariku/baba always number one!!!!!!!!
One of best movies of tariku
😢😢😢 ባባዪ ያለበት ሁሉ ይመቸኛል 😪😪 አይ ሞት ኩፉ 😥😥😥😥
ወይኔ ልጅቱዋ ግን ደስ ስትል በፈጣሪ አቦ 💋💋💋💋💋💋💖💖💖 ወደድኩሽ
በጣም ምርጥ ናት እርጋታዋ ምናምን
Feven Gizaw endanchi
ዋው ደስ ሲል
ደስ ይላል። ይመቻቹ
እነዚህን ሁለት ሰወች ደሰ ይሉኛል
ባባ አቦ ሰላምህን ያብዛው
ሞተኮ 😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭
ዘና ያረጋል
Abreh alekesku offffffffff fkr haymanotn rasu yaskedal 🥺😭😭😭😭😭😭😭nefshn kdus rufael ykebel
አይ ሞት ባባዬ😭😭😭😭😭😭
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
ዋው በጣም አሣተማሪነው እናመሠግናለን
ሞት ጡሩ ስውን ሲወስድ,ሞትን የት አግኚተነው ለምን ለምን እሄን ጡሩ ስው ባጪር ጌዜ ትውስደዋለሕ ብለን እንጠይቅ, ለፍርድ እናቀርብ ነበር!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🇪🇹
Ante melkam sew sorry we missed you BABA .
ምረጥ ነውባባዬነበሰ ይማረ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
ባባዬ 🎉🎉🎉
ባባዬ እንደ ርእሱ እንደ ቀልድ ሄድክ😥
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ ይላል
K 3rd
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ባባየ💔💔😭😭
ባባየ😭😭😭😭😭
እንኲን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደት ያለነውም የሀሳባችን ሞልቶ ብአልን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምናከብር ያርገን
يshhsuwባትመጭም ቀጥሪኝ Shgwg አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
Tanker.mira
Tankwmira
አሜን እንዃንአብሮአደረሰን
አሜን አሜን አሜን
ወይ አረብ አገር በየፊልሙ ዉስጥ ሳትጠሪ በፍፁም እዴት እኮ ተደርጎ ሆሆሆ
እደጨው እዛም እዛም ጥልቅ የደርጓታል
ባባዬ ውስጤ ነክ
የባባ አድናቂ ነኝ
ባባየ ሞት ክፉ💔💔💔🥺
ባባ 😭😭😭😭
ዳኒኤል በጣም ውሸታም ነህ
እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው እዩት
ውድ ጓደኞቸ እንድ ነገር ለመጠየቅ ማርፈድ አይጠብቅብነም ምንተስኖት ለአይንየ ፍቅሮን ሳይገልፅላት በመቅረቱ ስቃዩን አይተናል ሰለዚህ የምንፈልገውን ነገር ተናግረን መገላገል ጥሩ ነው!!!