ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)፣ ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ)፣ ሶንያ ኖዬል (ቪዳ) Ethiopian film 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 580

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว +71

    የባባ ፊልም ከሞተ በኋላ ሁሉንም እንደገና እደግመዋለሁ ላምን አልቻልኩም ስራወችህ ህያው ናቸው መቸም አንረሳክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @muneraahmed5830
      @muneraahmed5830 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ግን እንዴት ነው የምንፃናናው ሁሌ እያየነው ኡፍፍ

    • @tsidawit8138
      @tsidawit8138 ปีที่แล้ว +2

      @@muneraahmed5830 ewnet nw yemote hula aymeslghm babye nbsh bselam tref💔💔💔

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 ปีที่แล้ว +1

      ENAME EYEDEGAGEMEKONEWE MAYEWE EMEBATANE BEXAME LEBANE SEBEREWE UFFFFF😭😭😭💔

    • @gojameabebe2185
      @gojameabebe2185 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ደጋግሜ ማየት ነው ስራየ ማሪያምን እህ አልቻልኩም

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว +19

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @mekdibayu1874
    @mekdibayu1874 ปีที่แล้ว +33

    አይ ባባ እንደቀልድ አጣንህ የኔ የዋህ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭

  • @kidutube1813
    @kidutube1813 4 ปีที่แล้ว +30

    አይይይ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የኔን ሙሉ ታሪክ ዛሬ በዚ ፊልም ላይ አየሁት። የ14 አመት ልጅ እያለሁ ለአይኔ እንኳን ከምርመራ ቀን ውጭ ለማላቀው አንድ ወጣት ቤተሰቦቼ ዳሩኝ። ከመጋባታችን በፊት ሽማግሌ ተልኮ ሰርጉ ከ 2 ወር ቡሀላ እንዲሆን ተወስኖ ነበር እኔ በዛ እድሜዬ ማግባትን ሳስብ እና ለልጁ ካለኝ ጥላቻ የተነሳ ላብድ ምንም አልቀረኝም ተው ስላቸውም የሚሰማኝ አጣሁ የሰርግ ጥሪ ሲዳረሥ ግማሹ ሰው ወዳነው የምታገባው፡ ግማሹ ሰው ተገዳ ነው የኔ ሚስኪን እየተባለ የሰርጉ ቀን እንደተቃረብ / ቡዳናቸው/ ተብሎ ሀገሪቱ በወሬ አበደች። እኔ ግን ከማልቀስ እና ቤተሰቦቼን ከመውቀስ ውጭ አቅም አልነበረኝም የፈራሁት አልቀረም አልሀምዱሊላህ ተጋባን ባለቤቴን አይኑን በአይኔ እያዬሁት እፈራው ነው ውስጤ ሰላም አጣ ሁሉም ዘመድ አኮረፈኝ፡ አገለሉኝም፡ ከቀን ወደ ቀን ለባሌ ያለኝ ጥላቻ ወደ ፍቅር ተለወጠ፡ አብረን እየኖርን በጣም የምወዳት ታላቅ እህቴ ልታዬኝ እኔ ቤት መጣች ከባሌ ዘመዶችጋ በደስታ በደንብ ተጫውታ ወደ እናታችን ቤት ተመለሰች ወድያው ታመመች ቁረአንም ተቀራባት በጣም የምወዳት የባሌ አክስት እንደበላቻት ተናገረች እኔም በጣም ከፋኝ ፍህራቴም ጨመረ፡ ዘራቸው ሳስብ ለሊት እንቅልፍ አይወስደኝም ሻርቤ በተራገበ ቁጥር እደነግጣለሁ፡ ብቻየን መሆን እፈራለሁ፡ ኑሮዬ ጨለመብኝ፡ እያስመሰልኩ መኖር አቃተኝ፡ ለባለቤቴም ምንም ፀባዬ ሊገባው አልቻለም፡ ደህና እየተጫወትን እንባዬ ከይኔ ይረግፋት፡ በፍቅር ምንም ሳንጣላ ተፋታን /ተለያዬን/። ከእሱ ከተለየሁ ቡሀላ ወንድ፡ ፍቅር፡ የሚባሉ ነገሮቼ ለልቤ ጠላት ናቸው፡ አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ 20 አመት ሊሞላኝ ነው። ከተለያዬን 5 አመት ሊሞላን ነው። አሁን ላይ እኔም ከሰው እርቄ ዱባይ ነው ያለሁ፡ እሱን ብቻ እያሰብኩ እኖራለሁ ደስታው ያስደስተኛ ከኔ ይልቅ ዱአዬ ለሱ ነው እሱም አንድ ላይ እንደማንሆን ስላወቀ አሁን ላይ መልካም ወንድም ሁኖልኛል። ዛሬ ላይ ስደት ተውሂድን አስተምሮኝ ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት በሚለው በነብያችን
    /ሰ፡ዐ፡ወ/ ሀዲስ አምኛለሁ አልሀምዱሊላህ አላ-ኩሊሀል።

    • @zazsdf524
      @zazsdf524 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @birhananbese4809
      @birhananbese4809 4 ปีที่แล้ว +4

      ዋው ደራሲ መሰልሽኝ አገላለጽሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ለቀጣዩ ቀሪ ሂወትሽ

    • @kidutube1813
      @kidutube1813 4 ปีที่แล้ว

      @@birhananbese4809በጣም አመሰግናለሁ

    • @toybaseid3434
      @toybaseid3434 4 ปีที่แล้ว

      Habibti anchi bichaa adalashim ineem 14 amatee naw yedaruuny

    • @tinishuabel2070
      @tinishuabel2070 4 ปีที่แล้ว

      Fetari yirdash ihite. Betam yemiyasazin tarik newu

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +19

    እዛማዶ ያለች ሸክላ ሰሪ ደሀናት አሉ ፆም አዳሪ ማን በነገራት ጥበቡን ገላ አፈር መሆኑን። ይለን ነበር አማርኛ ቲቸራችን 😍😍 ምርጥ አስተማሪ ፊልም👌👏👏👏

  • @Seharasehara-ks4js
    @Seharasehara-ks4js 4 ปีที่แล้ว +29

    በጣምአስተማሪ ፊልም ነው ባባ አድናቅህ ነኝ💓💓💓ይመችህ።

    • @ዜድያባቶልጅ
      @ዜድያባቶልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

      ለፊልምነውእምንከፍለውአልቀርባችሁም

  • @የቱነውእውነት
    @የቱነውእውነት 5 ปีที่แล้ว +259

    ውድ የተዋህዶ ለጆች እባካቹ ወደፈተና እንዳንገባ ትጉና ፀልዩ ቅድስ ቤተክርስቲያናችንን እንዲሁም አባቶቻችን ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅል መጪው አዲስ አመት የሰላም🙏የፍቅር🙏❤የአንድነት🙏❤ አመት ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏

  • @rahel1095
    @rahel1095 ปีที่แล้ว +14

    ባባዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏😭😭😭😭

  • @Sara-nh3zg
    @Sara-nh3zg ปีที่แล้ว +4

    ባባዬ ፊልሞችህ እኮ ታይተዉ አይጠገቡም በጣም ትችላለህ እኮ ምን ይባላል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +8

    ባባዬ 💔😭😭 ፊልሞችህ ሁሉ የማይረሱ ናቸው ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 ปีที่แล้ว +6

    ባባዬ የኔ አባት እንደቀልድ አመለጥከን ሞት እውነት እንኳን እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ ጌታ አፈሩን ያቅልልህ💔😭

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
    @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ውዶቸ በርቱ ፡፡
    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አዲሱን አመት የሰላም የደስታ ያድርግልን ያሰብነውን አሳክቶ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፡ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ ፡፡

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ አተን ማጣት በጣም ያገበግባል ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑረው የኔ ጌታ የኔ ምስኪን ባባዬ

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በስደት ያላችሁ ለአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ያሰብነው ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ፊልሙን ከቆየም ቢሆን አየሁት እና በጣም አስተማሪ ነው ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩ ግን አንድ ሰው እኔ ወሎ ነኝ እና ሸክላ ሰሪ እና ብረት ሰሪ ክቡር ነው ይላል እንወዳቸዋለን ይላል ሊሆን ይችላል ግን በአብዛኛው በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሸክላ ሰሪ ቡዳ ነው ብሎ ነው የሚያስበው እኛ አካባቢም አሉ የሚገርመው የኔ ታናሽ እህት የነሱን ልጆች ስታይ ትጮህና ደብቁኝ ትል ነበር እኛም የሚባሉ ነው የሚመስሉን ነበር ግን ያ የተሳሳተ አመለካከት ነው ምናልባት ግን የቡዳ መንፈስ ያደረበት ሰው ሊኖር ይችላል እጅ ያም ደግሞ በፈጣሪ ለሚታመኑ አይነካም የኔ እምነት ነው ሰላም አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ ፊልም ነዉ የማዴላ አድናቂ ነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @ggcc8401
      @ggcc8401 ปีที่แล้ว

      እነም

  • @Yeti21-i3m
    @Yeti21-i3m 5 ปีที่แล้ว +18

    ያገሬ ልጃች እካን. ላዲሱ አመት በሰላም. አደርሳቹ. ደስ ይላል አስተማሪ ፍልም ነው ያላያቹት እዩት.

    • @miftay5655
      @miftay5655 5 ปีที่แล้ว

      yegr Lejjj enken l,20012, aderschu yeslmn
      Yefkr
      yeblqegn
      Yendnet
      yeunelchu besdt yelnew lezr amet lhgrcn yebkn amen amen yenwdchy

    • @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
      @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኩዋን። አብሮ አደረሰን

  • @እያሙወዳጀአይሰው
    @እያሙወዳጀአይሰው 5 ปีที่แล้ว +21

    ዋው በጣም ደስ ይላል ሁሌም ታሪኩ ያለበት ያምራል

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ የኔመልካም ሰው እውን አልመስል አለኝ ያንተሞት የሳቄ ምጭ ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርል😭😭😭😭

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +63

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹልኝ እስቲ ገባ ገባ በሉ ፍልም ተለቆዋል አብረን እንሹፈው 😘መጪው አዲስ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 5 ปีที่แล้ว +68

    ዋው ዛሬ እኔ አንደኛ ሆንኩ ደስ አይልም እስኪ እኔም ልለምን ላይክ ግጩኝ በናታችሁ

  • @wazibelay2711
    @wazibelay2711 ปีที่แล้ว +15

    ባባዬ እኔን አፈር ይብላኝ የኔ መልካም ሰው 😭😭😭

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว

      አልቅሼ አልወጣ አለኝ እፍ ያማል

    • @dhcj264
      @dhcj264 ปีที่แล้ว

      እኔግን አልወጣልሽ አለኝ ሀዘኑ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bojanmilivojevic1502
      @bojanmilivojevic1502 ปีที่แล้ว

      Babaye 💔🖤😭

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc ปีที่แล้ว +3

    ሰወ ከንቱ 💔ሳቅና ለቅሶ ተደበላለቀብኝ ባባዬ😭😭

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 ปีที่แล้ว

    ውይ እንደ ታሪኩ ባባ ሞት አምኖ መቀበል ያቃተኝ የለም በህልም ወይስ በውን በጣም ተምታታብኝ እኔ በፊልም የማቀው እንዲ ከሆንኩ እናቱ ሁሉ ቤተሰቦቹ እንዴት ሊሆኑ ነው ብቻ ፈጣሪ መጽናናት ይስጠን ወንድማችንም ነብስህን ይማረው ባባዬ

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 4 ปีที่แล้ว +3

    ይከብዳል እኛ በስደት ብዙ ቸምረናል የቤተሰብን ማሳመን ከባድ ነው ያካብዳሉ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 3 ปีที่แล้ว

      አይገርምም ብራችን ብቻ ነዉ የሚገባቸዉ

    • @imanhassan9617
      @imanhassan9617 3 ปีที่แล้ว

      @@Samsunga-ny6ep ትክክል ውደ

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael 5 ปีที่แล้ว +18

    ፊልሙ ዋው ጭጭ ኖ ሚያረገው ማስታወቂዋው ደሞ just ቋቅ ሲደብር

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም እሪፍ ነው አስተማሪ ነው
    ስራ ጠፍቶብኝ የለ ከፍየ እማየው አረ እዳውም እዛው አግቱት የሰላም እቅልፍ እተኛለን

  • @hewansolomon1558
    @hewansolomon1558 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ የባባን ፊልሞች እንደገና እያየ ያለ

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 ปีที่แล้ว +3

    ባባዬ ነብስክን በገነት ያኑርልን

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 12 วันที่ผ่านมา

    መሞት የሌለባቸዉ በዙ የሞቱ ሰዎች እዳሉ አቃለዉ
    የባባ ግን እስካሁን አላመኩም ነብስክ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢

  • @yemareyamyeberlm9739
    @yemareyamyeberlm9739 4 ปีที่แล้ว +24

    ባባን የምወደዉ በምክንያት ነዉ የሰዉን እኩልነት ስለተናገረ ማለት የሸክላ ስራ ጥበብና ጥበብ ብቻ ነዉ አለቀ

  • @abenezerseifu7964
    @abenezerseifu7964 5 ปีที่แล้ว +11

    እሄ ሁሉ ማስታወቂ በጣም ያሰለቻል ለወደፋቱ ሁለቴ ዮበቃል።

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ዎውውው መጨረሻው ሲያምር ባባ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ይችን ልጅ ደሞ ስወዳት ግን ጩጨ ወንድሟ እስሬ ቢሆን አልቆለት ነበር እንዴት እንዳናደደኝ ራሡ ቡዳ ነው የሚመሥለው ሠውን ቡዳ ሢል ማንዴላ ጅግናየ በተረፈ የባባ እናት ተመቹኝ ቤተሠቡ ሁሉም የልጅቷ ቤተሠቦች ግን አናደዱኝ መጨረሻ የሥራቸውን ሲያገኙ ደሥ አለኝ

  • @rachab1849
    @rachab1849 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ባባ የምር ልቤ ስብር ነው ያለው ደግ ሰው አይኖርም ነፍስ ይማር

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 ปีที่แล้ว

    ባባዬዬ ምልበል ያለህበትፍልም ነብስናቸዉ ደስየሚያሰኙ ልዩነበር ነብስ ይማርር😢😢😢😢😢 ማዴ ያለበትም ደስይላል ኑሩልኝ

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 ปีที่แล้ว +1

    ታሪኩ ባባ ሥወድህ ሁሌም እምሰራው ፊልም ትምንም በላይ ደሥ ይላል የኔ ቆንጆ

  • @tamaraalghaddaf4621
    @tamaraalghaddaf4621 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ፍቅረኛን በጣም ነበር የማፈቅረው እና አንድ ወጌላዊ ሰው ነበር እና አንቺ ላይ አስርቶብሻል ብሎ ነገረኝ ፎቶሽን ይዞ ምናምን ብሎ ሲነግረኝ በቃ የምይዘው የምጨብጠው አጣው እና ለፍቅረኛዬ ሳነግረው ሶስት ወር ቆየው ከዛን በዋላ አላስችል ሲለኝ ጠየኩት እና በቃ ምንም ሳይለኝ ተናዶ ብሎክ አደረገኝ እና በቃ ሞቴን ነው መጠባበቅ ሆነ ስራዬ እና በሰው ወሬ የምትወዱትን ስራ እና የምትወዱትን ሰው ታጣላቹ እና ትምርህት የሚሰጥ ፊልም ነው

    • @takele6856
      @takele6856 5 ปีที่แล้ว

      Tamara Alghaddaf

  • @ወለተእየሱስ-የ8ጠ
    @ወለተእየሱስ-የ8ጠ 5 ปีที่แล้ว +26

    እረ ብርሀኑ በራስ መተማመን ተመቸኝ ይመችህ ባባ

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው
    @እወቅእውቀትብራሀንነው 5 ปีที่แล้ว +64

    ኤጭ ለምነው 10 ጊዜ ማስታወቂያ እየደጋገማቹ የምታሰለቹን

  • @seramera9250
    @seramera9250 5 ปีที่แล้ว +15

    ዋው አንደኛ ነኝ መጪው አዲስ አመት ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን

    • @aed9231
      @aed9231 5 ปีที่แล้ว

      ባባዬ ያለበት ምንም ይሁን ይመቸኛል ጋይሶች እንሹፈው

    • @jenching110
      @jenching110 5 ปีที่แล้ว

      Amennnnn

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
    @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ በጣም አርፍ ፊልም ነው የዛሬ 3 አመት ገደማ አይቼው ነበር ይኸው ዛሬም ደገምኩት

  • @aman_love
    @aman_love ปีที่แล้ว

    ባባ ከሚሞት እኔ ሙቼ እሱ ኑሮ በነበር ብየ ተመኘሁ ግን ነብስ አይቀየርም ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው ግን የባባ ሞት ውስጤ አላምን አለኝ😭😭😭😭

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye ปีที่แล้ว

    በእውነት ያንተን መሞት ማመን በጣም ከባድ ነው:: ነብስህ በቅዱሳን ማረፊያ ያኑራት::

  • @aall4476
    @aall4476 5 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኩ ብራሀኑ ባባ ሁሌም ወድሀለሁ የኔ አማላይ

  • @snnzns449
    @snnzns449 5 ปีที่แล้ว +99

    አንተ ማነህ በየመሀሉ የምትቀባጥረው ክፍያ ሲያምርህ ይቅር

  • @dagigamer5013
    @dagigamer5013 ปีที่แล้ว +2

    ባባየ ለሚቀረው አላም ነብስ ይማር😭😭😭😭

  • @meazayirgu796
    @meazayirgu796 ปีที่แล้ว

    Baba ena ezih film lay enatu hona yemtserawum behiwot yelechim huletum nefsachewun yimarew RIP

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 ปีที่แล้ว +3

    ባባዬ እኔ ማመን አቃተኝ😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
    @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 5 ปีที่แล้ว +13

    መጨረሻ ላይ ያስለቅሳል ባባ ጥሎብኝ ስወድህ

  • @ፋፊነኝገጠሬዋ
    @ፋፊነኝገጠሬዋ 5 ปีที่แล้ว +8

    ፊልሙ ምርጥ ነው ግን ባደግሙት ደሥ ይላል ምን አለ አድሥ ብትለቁ

  • @hfhhvfgh1480
    @hfhhvfgh1480 5 ปีที่แล้ว +62

    ከፍለን አናይም ለምን ሁሉንም ፊልም እዛው ሶደሬ አስገብታችው እጠሩት

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 3 ปีที่แล้ว +1

    Baba shikor zelowa film btaemi eye zfetwo

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍ ምንድነው ሺ ግዜ ሶዶሬ ሶደሬ እንጨት እንጨት አለይኝ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጆ ነው ጥበብ በራሱ መባረክ ነው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 ปีที่แล้ว +1

    ማስታወቂያ ምን ይሉታል በመሀል ምታስገቡት በጣም ያናዳል አሪፍ ድራማ ነበረ ማስታወቅያ ስመጣ ፊልሙን ምን እንዳየሁ ቀልበን አጠፋሁ

  • @merimahassenmerimahassen8718
    @merimahassenmerimahassen8718 ปีที่แล้ว +1

    ቤባ አላተፊልም አይደምቅም የኔወደም ወደማይቀረውሂድክ

  • @abdalftahalf8360
    @abdalftahalf8360 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ሶዶሬወቹ ድፍ ይበል ኮተተሞች ሶዶሬ አፍኖ እዞወቲ፣ይቃበጥረሉ እንዴ አሁኑ መስተዎቅየችን አትቃበጥሩ ፍልሙን እኑይበት ትሺ

  • @loveisgood
    @loveisgood 5 ปีที่แล้ว +8

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት ያድርግል አሜንን

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
    @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሀከል ላይ ያሳዝነል እመጨረሻላይ ግን ደስ ይላል ማስታወቂያው ግን በዝቷል አታብዙ እሽ

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 ปีที่แล้ว

    አይ ባባየ ሁሌም አይቸ አልጠግብህም እንደሳሳነልህ ተለየህን ምን ዋጋ አለው አንተ ወደኛ አትመጣ ነገር እኛ ወደአንተ እንመጣለን ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 5 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ሰላም ስታምር!!

  • @ሂዊባርችስደተኛዋ
    @ሂዊባርችስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ባባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አይይይይይይይ መሞትህ ሁሌም ሲቆጨኝ ይኖራል ባባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭😭 የታፈነጩኸት 😭😭😭😭😭

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 ปีที่แล้ว

    Betam new mewedew wellahi baban 😭😭😭😭😭😭Allah jenetel feredosen yewefek 😭😭😭😭😭hule fite laye yekomale

  • @አበበችጌታየ
    @አበበችጌታየ 5 ปีที่แล้ว +16

    ስላም።ለሁላችን ይሁን። እንኳን አደረሳቸህ አደረስን። 2012 አዲሱ አመት የስላም የፍቅር ይሁንል። ባዲሱአመት ሁሉም ደስተኛ ይሁን ። ፍቅር በፍቅር ይሁን። የቆየነው ግን ያምራል። ብጉር የብጉር ጠባሳ ማዲያት ቦርጪ ላስቸገራቹህ ፎቶየን በመጫንእዩት

  • @እግዛብሄርለሚያርግልኝሁሉ
    @እግዛብሄርለሚያርግልኝሁሉ 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውው ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @ራሚይትዩብ
    @ራሚይትዩብ 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰራተኛ ባይኖር ሙላሽምተናትሽ እምስ መላቀቅአችይምነበር እኛበሰራነውምጣድ ጋግረሽእየበላሽ እኛበሰራነው ጥልቆውማረሻው ዙራችሁእኛንትሳደባላችሁ ወላሂሰራተኛበመሆኔ ደስተኛነኝ ምክንያቱም ሰርተነውእምንበላጅ እኛሠውአንበላም እኛመባንኖር እናተዜሮናችሁ የኛሞያስቱይዘርዘር

    • @እማእወድሻለሁ-ፀ1ኸ
      @እማእወድሻለሁ-ፀ1ኸ 5 ปีที่แล้ว

      ሳህ እማ ዝም በያቸው ለተሳዳቢወች ሰው ሰው ነው

    • @ራሚይትዩብ
      @ራሚይትዩብ 5 ปีที่แล้ว +2

      @አባቴ ሁሌም እወድሀለሁ!!! እኔም ወሎየነኝ የሠራተኛ የሸክላሠሪልጅነኝ ግን ብንተማማም ተከባብረነው አዳዶቹ ቢሳደቡም ግን በግልፅ አይሳደቡም ያሙናል ግን ተጋብተን ተዋልደናል ግንማንነቴአያሳፍረኝም ግን አዳድደነዞች ይሳደባሉ ጓደኞቸመሆኔን ስለማያቁ ይሳደባሉ እኔ ማንነቴን ግን አልነግራቸው ግን እደምንጋባ እደምንዋለድ እነግራቸዋለሁ እነሡግን እኛአንጋባም ተሠራተኛጋር ዘርያበላሻሉ ይላሉ እኔ የማልነግራቸው በማንነቴ አፍሬአደለም ግን በጣምእንዋደዳለን በዚህ የተነሳ እድርቁኝ አልፈልግም ስደትላይ ነውያለነው ግን አገር ስገባ ሰብራይዝ አረጋቸዋለሁ ይዠህጀአሳያቸዋለሁ ግን ቢሠርቡንም አልጠላሗቸው ለምን ስላልተረዱጅ እኛሠውአበላም ቡዳምአደለን እየተጋባነው ፍቅርያሸንፍልብለን እህቶቸሁለቱ አግብተዋልከኛውጭ እውነትለመናገር እኛም የራሳችንነው ማግባት እምንፈልገው ለምን ውስጥ ውስጥን ስለሚሙን እኛበሠራነው ሁሉንነገር እያረጉ እኛገ የሚቁንጋርግንበፍቅር ተከባብረነውያለነው በኛው እየሠሩ እየበሉ ዙረው ይሰድቡናል

    • @ራሚይትዩብ
      @ራሚይትዩብ 5 ปีที่แล้ว

      @አባቴ ሁሌም እወድሀለሁ!!! እና ታላገባሽ እኔ እድርሻለሁ ክክክክ ኮቦልቻ አደላቆ ያስቀምጥሻል

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ራሚይትዩብ አለማወቃቸው ነው እንጀራው ማን በሰራው ተጋግሮ ወጡስ በምን ተሰርቶ እኔ መቸም አልሀምዱሊላ ዘረኝነትና እገለ እዲህ ነው እገሌ እዲህ ናት ብየም አላውቅም አልልምም ሲሉም ይነደኛል

    • @saadamohammed802
      @saadamohammed802 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሰቢያቸዉን ስላጡ ነው የኔ ማር እኛ ማንነታችን አያሳፍረንም ያኮራናል እንጅ ስራ ክቡር ዜሮ አንጎል ሁላ ናቸዉ

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ እኔስ የሞተም አይመሥለኝም💔💔😭😭

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ደስ ይላል ያላያቹ እዩት

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ የአንተ ሞት ከብዶኛል😭😭😭💔💔💔ማመንም አቃተኝ😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ አይ ማንዴላ የኔ ምርጥ ባባ የኔ ማኛ ስወዳችሁ

  • @heedasbeedas5494
    @heedasbeedas5494 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዘና ብለናል እናመሰግናቸዋለን

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 3 ปีที่แล้ว +2

    አሬፍ ፍልም ነዉ እሥኪ የአባባ ወይም የታሪኩ አድናቂ የት ናቺሁ

  • @ፍቅርሰላም-ፐ2ኀ
    @ፍቅርሰላም-ፐ2ኀ 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያዝናናል

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว

    ዎውውውው መጨረሻው ሢያምር ታሪኩ ባባየ እና ማንዴላው ሥወዳችሁኮ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ
    @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @tigessettaddesse
    @tigessettaddesse ปีที่แล้ว

    ባባይ የኒየዋህ ፈጣሪነብሥህን በገነት ያኑርልን እኒማመንነዉያቃተኝ ምንምሁነመሥራት ትችላለ ምንዋጋአለዉ ሙትየሚባልክፍ

  • @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ
    @ሀያትየኔዋ-የ7ጀ 5 ปีที่แล้ว +13

    ለምን አረብ ሃገር መጥፎ ነገር እንደሰርች ትነገርለች?
    ምን አለው እርሱወን ጠብቀህ
    ሰውን በመመኑው ሴተኛ አደር እንደሆነች መነገር ነበረበት
    አረ እኔ ከ6 ወረ ቦሃለ በነፃ አያለው

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 ปีที่แล้ว

    ምናለ እደዚህ ዳን ባልክልን ባባየ😭😭😭😭😭😭😭እደትልመን እር እደት

  • @mikomiko7798
    @mikomiko7798 5 ปีที่แล้ว +10

    ወየ ሐቢቢ ገልቢ ኡምሪ 😂😂😂

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 5 ปีที่แล้ว +2

    😀😀😀😀😀😀በጣም ያምራል ዋው 👌👌👌👌👌👌👌

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว

    እየሳቅኩያየሁት ፊልም አሁንም እያለቀስኩ አየሁት አሁን ልጀ ካጠገቤ የለም የእውነት ዘሬ ካጠገባችሁ የለም ታሪኩ ባባ የምር ስደት ገናአሁን ገባኝ

  • @ትዙነኝእማየንናፍቁትዙነኝ
    @ትዙነኝእማየንናፍቁትዙነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ክፍያ እኝንም በከፈልከን አይተንልህ ሆሆሆሆ

  • @Miseraki
    @Miseraki ปีที่แล้ว +2

    ባባ ስምህ ከመቃብር በላይ ነዉ ሁሌም በልባችህን አለህ

  • @mitikeunetu5025
    @mitikeunetu5025 ปีที่แล้ว +1

    Baba ye 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BurteLove-s9j
    @BurteLove-s9j 10 หลายเดือนก่อน

    Yegna wud asitewayi baba betam inwodhalen😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 nefsihn be genet yanur

  • @memebakla378
    @memebakla378 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 5 ปีที่แล้ว +13

    *ቋንቋ የለን ዛ ፊልም ግን ማራ የ ዝፈትዋ*

    • @ተመስገንፈጣሪአሜን
      @ተመስገንፈጣሪአሜን 5 ปีที่แล้ว +1

      Aezoh ylemedal

    • @ንጹህፀጋይ
      @ንጹህፀጋይ 5 ปีที่แล้ว +1

      ክትርጉመልካ ዶሞ

    • @mussietn1966
      @mussietn1966 5 ปีที่แล้ว

      @@ንጹህፀጋይ ጽቡቕ ኔሩ ገለ ገለ ኮ ርድአኒ ዩ

    • @ንጹህፀጋይ
      @ንጹህፀጋይ 5 ปีที่แล้ว

      @@mussietn1966 በቃ እሞ ደውለ ዶ ክትርጉመለካ ወይስ ብጹሕፍ

    • @mussietn1966
      @mussietn1966 5 ปีที่แล้ว

      @@ንጹህፀጋይ ደዊልካ kkk

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 5 ปีที่แล้ว +8

    በናታችሁ አንዴ በይቱብ ከለቀቃችሁት በኋላ ማስታወቂያ አያስፈልገንም ምንድ ነው ሶዶሬ

  • @mesfinderbie8385
    @mesfinderbie8385 ปีที่แล้ว

    ባባየ መልካምሰው ፊልም ላይም አኮ ከልብህ ያለውን ነው የምትሰራ እዴት ይታመናል ያተ ሞት 😰😰😰😰

  • @burtey6105
    @burtey6105 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ማንደላ ሠላማቹህ ብዝት ይበል

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ፊልሙ ይመቻል ማስታወቂያው ሲደብር ኤጭ

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
    @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 5 ปีที่แล้ว +7

    ምሉ ፊልም ነው ወይስ ማስታወቂያ ሳይገባኝ አለቀ ግራ ይግባቹ አቦ 😂😝😝

  • @mqw544
    @mqw544 ปีที่แล้ว +1

    ባባየ ልቤን ሰበርከው አይኔን ልታጠፋኝ ነው ምድር ይቅለልህ ማመን አቃተን ያንተንመሞት

  • @ነኝየትግራይልጅየጀግናውን
    @ነኝየትግራይልጅየጀግናውን 4 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኩ ያለው በጣም ደሲ ይላል

  • @hln7531
    @hln7531 ปีที่แล้ว

    Babaye serawochehen endadiys eyesaku yayehwachewen eyalekesku degemkut 😭😭😭alwetaleng ale

  • @muluhabesha227
    @muluhabesha227 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ12 ነኝ የታባታችሁ ኮሜቶች ተቀድማችሗል

  • @asmajemal7489
    @asmajemal7489 ปีที่แล้ว +1

    ድጋሚ ባባ ሲያፍቀኝ እያየሁት ነው

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr 5 ปีที่แล้ว +3

    ገባ ገባ ጋይስ በሉ አዲስ ፊልም ተለቆል ወይኔ 41 ነኝ መቸ ነው አንደኛ የምሆነው

    • @FG-jh7tr
      @FG-jh7tr 5 ปีที่แล้ว

      እረ ምርጦችየ ኑ እንሹፍ የሌለ ነው

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ 41 አንደኛ ታዲለሸለ

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 5 ปีที่แล้ว +11

    አዲስ ፍቅረኛ ጠብሼ አባትዋ አሯርጦ ልቤ እና ሳምባየል ሊዋጣት ነው አረ ጉድ አገኘው ሀኒየ ካላየሁዋት ደሞ አሞኝ ያድራል

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው የምር እዛው ሆነን የሄድን ሰወች ነን