በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @safaricomethiopia7468
    @safaricomethiopia7468 ปีที่แล้ว +3

    አገልግሎት-32ኢናአድሜ56መውጣት ይቻላል ?

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የጡረታ ዘመን ተሻሽሏል ወይም ጨምሯል የሚል ወሬ አለ ከ60 ወደ 64 የሚል ነገር አለና ምን ትላላችሁ

  • @nebyusolomon3441
    @nebyusolomon3441 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከመከላከያ ሰራዊትና ከፖሊስ ጋር የተለየ አሰራር አለው ብትገልፁልን

  • @ayelye5382
    @ayelye5382 2 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ ስለ2015 አዲሱ የደመዎዝ ጭማሪ በተመለከተ የሚመለከታቸውን አናግራችሁ አሁን ላይ እየተደረገ ላለው ዝብርቅርቅ ያለና ለአንዱ ተጨምሮ ለሌላው ደመዎዝ ጭማሪው አይመለከተውም እየተባለ ለተመለሰው ጡረተኛ ምክንያቱን እንዲብራራላቸው ቢደረግ ወይም በከፋዪበኩል ግልፅ ምላሽና ቢሰጠን!

  • @KirosHaile-m2w
    @KirosHaile-m2w 22 วันที่ผ่านมา +1

    የጡሮታ አበል ክፍያ ጭማሪ አለ የለም .??

  • @ዘውዴጋሻውተመስጌን
    @ዘውዴጋሻውተመስጌን 2 หลายเดือนก่อน

    የጹረታደመውዝ በባክተስተካክሎየ 4የ5አመትውሥዶሥራመሥራትየሚችል የሚሰራበት ቢመቻችልት

  • @AbdurehmanHussein-rx1mq
    @AbdurehmanHussein-rx1mq ปีที่แล้ว +1

    good job

  • @samsonbekele634
    @samsonbekele634 5 หลายเดือนก่อน

    If my document is lost , how can I get pension number?

  • @Almi-uv7qn
    @Almi-uv7qn 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደሙዝ ይሰተካከልን ችግሪ ላይ ነን

  • @SelamawitKejelcha
    @SelamawitKejelcha 3 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ አንድ ሰው በእመም ምክንያት 50ላይ ሊወጣ ቢፈልግ እንዴት ይደረጋል

  • @desalegnjikamo3310
    @desalegnjikamo3310 5 หลายเดือนก่อน +9

    ጡረቱኝ የመንግት ሠራተኝች በዋገ ግሽበት ንሮ ውድነት ችግር ላይ ስለሆኑ ደመወዝ ይጨመርላቸው ።ሕዝብና መንግስት ያገለገሉ ናቸው ።

    • @muledabe9987
      @muledabe9987 2 หลายเดือนก่อน

      ጡረተኞች በትንሽ ደመወዝ ለ60ዓመታት በበረሃ ና በተለያዩ ቦታዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሣይሉ ሲያገለግሉ ቆይተው ጡረታ የወጡ ስለሆነ መንግሥት ይህንን አይተው እንደ መንግሥት ሠራተኛ በፐርሰንት ተሰልቶ እንዲከፈል ቢያደርግ የሚል ሀሳብ አለኝ።
      ልጆቹንም የሚያስተምረውም በዚችው ዝቅተኛ ደመወዝ ነውና በኑሮ ውድነት ለልመና ወደ አደባባይ ሣይወጣ መፍትሔ ይፈለግለት እላለሁ።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 5 หลายเดือนก่อน

    በሀገራችንከፍተኛየስራአጥ ቁጥርስለበዛ የስራእድል ለመፍጠር በስራላይያሉትየመጨረሻጡረታመውጫ ተሻሽሎ55አመትቢሆን በቂነው ይህ ለመግስትከፍተኛ ጥቅምአለው አስባችሁስሩየአዲሱትውልድእናስብ

  • @DanielSileshi-m5f
    @DanielSileshi-m5f 15 วันที่ผ่านมา

    አደሱ2017"ዓም ጀምሮ ለመንግስት ሠረተኞች ጭመሬዉ
    ጡረታኞችን ይመላካታል ወይ?

  • @MulukenGebrekidan
    @MulukenGebrekidan 5 หลายเดือนก่อน

    በጦርጉዳትየወጡከመንግስትስራ፡የተቀጠሩ፡ጡረታእንዴትነው

  • @EdrisHassen-t2e
    @EdrisHassen-t2e 3 หลายเดือนก่อน

    Nebbru turetegnas ichemerewm techekenal mabraria biset

  • @gebremedhinkassadrar425
    @gebremedhinkassadrar425 2 หลายเดือนก่อน

    Are motn nuro altechalem

  • @AkimalBediru
    @AkimalBediru 3 หลายเดือนก่อน

    ጡረተኞች አብዛኞቹ የግል ቤት የሌላቸዉ በመሆኑ በሚያገኙት ጡረታ ተከራተዉ መኖር አልቻሉም መንግስት ለጡረተኞች የመንግስት ቤት ቢሰጣቸዉ የተሻለ ይሆናል አምናለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @toyibamohammed5232
    @toyibamohammed5232 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ክልል ላይ ለዘጠኝ አመት ሰርቸ በግል ችግር ምክንያት ስራውን ለቆ የወጣና እንደገና በሌላ ክልል እንደገና ባድስ ቅጥር የተቀጠረ ሰው እንደት ይታያል

  • @AbebeZewde
    @AbebeZewde 4 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ከሠላምታዬ በኋላ የምጠይቀው ጥያቄ አንድ ሰው በአንድ የመንግስት ተቋም ስያገለግል ይቆይና በጡረታ ይሰናበታል። ከተሰናበተ በኋላ እስከ አራት ወር እሰከ 4(5) ተጠቅመው ግለሰብ ከነበረበት ተቋም በሥራ ምክንያት ተፈልገው የጡረታ አበሉን አጋጣሚ ቤተሰቡን ሳይወክል ይሄዳል ። ከተመለሰ በኋላ ይህ የጡረታ አበል ተጠቃሚው ከግዳጅ ስመለስ በምን አይነት መንገድ አበሉን ማግኘት ይችላል ?

  • @MitikuGezahagn-s9w
    @MitikuGezahagn-s9w 2 หลายเดือนก่อน

    😅

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገብሩ ሊበቃን አልቻለም የመግዛተ አቅሙ ዝቅተኛ ነውአሰቡበት ተቸግረናል

  • @GirmaKetema-ih1vt
    @GirmaKetema-ih1vt 3 หลายเดือนก่อน

    Be Addis melku lemengist serategnich yichemeral teblo afetsatsem memerya yiwotal eytebale naw. Silezhi le kemengist mesrya betoch tureta be 2016 amet mhiret me tir WOR jemiro yewotu serategnoch yedemoz chimari tetekami endemayhonu silemitawok shun yemtayewun ye gebya alemergagat, ye nuro wudnet, enesuna betesebochachew wana teteki nachewuna mengistina yemimelketew akal sileturetegnochim mederg silmgebaw chimari mabrarya endest miknyatum esk 40 amet hizbnina mengistin yalminim discipline gudilet ageligilo yewotutin tetekami maderg yigebal, beenante channel amakynet lemengist yiqtebilen.