- 56
- 114 743
Public Servants Social Security Administration
เข้าร่วมเมื่อ 15 ธ.ค. 2014
Public Servants Social Security Administration of Federal Democratic Republic of Ethiopia
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 21
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 21
มุมมอง: 249
วีดีโอ
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 20
มุมมอง 115ปีที่แล้ว
ከኤፍ_ኤም_97_1_ራዲዮ_ጋር_በመተባበር_በየሳምንቱ_ማክሰኞ_የሚቀርብ_ፕሮግራም_20
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 18
มุมมอง 2292 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 18
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 17
มุมมอง 1702 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 17
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 16
มุมมอง 982 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 16
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 15
มุมมอง 762 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 15
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 14
มุมมอง 2272 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 14
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 13
มุมมอง 3462 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 13
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 12
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ
มุมมอง 57K2 ปีที่แล้ว
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 11
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 9
มุมมอง 2792 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40-8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 9 ተጨማሪ መረጃዎችን psssa.gov.et/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 8
มุมมอง 3392 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 8
ከኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 7
มุมมอง 3142 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 7
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 6
มุมมอง 1552 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 6
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 5
มุมมอง 1752 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 5
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 4
มุมมอง 1652 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 4
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 3
มุมมอง 1702 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 3
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም የካቲት 8 2014 የቀረበ
มุมมอง 2442 ปีที่แล้ว
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም የካቲት 8 2014 የቀረበ
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 25
มุมมอง 2232 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 25
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 24
มุมมอง 873 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 24
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 23
มุมมอง 463 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 23
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 22
มุมมอง 3263 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 22
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 21
มุมมอง 323 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 21
የኤጀንሲው ሠራተኞች የመከላከያ ሠራዊትን ለማበረታታት በተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ እና የእግር ጉዞ ላይ ተሳተፉ
มุมมอง 403 ปีที่แล้ว
የኤጀንሲው ሠራተኞች የመከላከያ ሠራዊትን ለማበረታታት በተካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ እና የእግር ጉዞ ላይ ተሳተፉ
The Agency's employees participating in a rally in support of Ethiopia's national defense force
มุมมอง 283 ปีที่แล้ว
The Agency's employees participating in a rally in support of Ethiopia's national defense force
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 20
มุมมอง 403 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 20
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል19
มุมมอง 353 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል19
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል18
มุมมอง 473 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል18
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል17
มุมมอง 303 ปีที่แล้ว
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንEBC ኤፍ ኤም አዲስ 97 1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል17
ሰላም የጡረታ ዘመን ተሻሽሏል ወይም ጨምሯል የሚል ወሬ አለ ከ60 ወደ 64 የሚል ነገር አለና ምን ትላላችሁ
አደሱ2017"ዓም ጀምሮ ለመንግስት ሠረተኞች ጭመሬዉ ጡረታኞችን ይመላካታል ወይ?
የጡሮታ አበል ክፍያ ጭማሪ አለ የለም .??
በ55 ዕድሜ እና በ25 በላይ አገልግሎት ያለው ሰው እድሜው 55 ኦስኪሞላው አስከብሮ ቢወጣ በ55 አመት ሲምላው አበሉን ማግኘት ይችላል?
ይህን ተዉትና ቀደም ብለን የወጣነው የምንበላው አጥተን ማለቃችን ነው።
ዝግጂተቹ በጠም ጡሩ ነው በመከለከያ ዙርያ ብዙ ያልጠረ ነገር አለ መብረርያ ብትሰጡበት ጡሩ ነው
በአግባቡ እየተቆረጠ አደለም አጣሩልን
እባካችሁ በአሶሳ ከተማ በኤንሲ የምንሰራ ሰራተኞች የጥሮታ ገንዘባችን በአግባቡ የተቆረጠ አደለም እኛ የክልሉ ጡረታ ቢሮ ህድን ስናመለክት ጎሹ የሚባል ሰው ከኤጀንሲዎች ጋር በጥቅማጥቅም እየያዙት እኛን ያለ መፍትሄ እየሸኘን ነው እንዳውም ሁለተኛ እዳመጡ ብሎ ዛተብን እረ የሚመለከተው ሁሉ ያጣራልን እና ትብብር ያርግልን
Are motn nuro altechalem
የጹረታደመውዝ በባክተስተካክሎየ 4የ5አመትውሥዶሥራመሥራትየሚችል የሚሰራበት ቢመቻችልት
😅
ጡረተኞች አብዛኞቹ የግል ቤት የሌላቸዉ በመሆኑ በሚያገኙት ጡረታ ተከራተዉ መኖር አልቻሉም መንግስት ለጡረተኞች የመንግስት ቤት ቢሰጣቸዉ የተሻለ ይሆናል አምናለሁ አመሰግናለሁ ።
ወገንና ቲፎዞ ያለው ሠራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ ተመልሶ ተቀጥሮ በኮንትራት ተጠቃሚ እየሆነ ነው በሁሉም መ/ቤቶችና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በግልፅ እየተሠራ ነው ለምሳሌ ቴሌ መብራት ኃይል የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ሌሎችም ፊ ናቸው ወጣቱ ተቀጥሮ እንዳይሰራ እንቅፋት ናቸው ዘመዶቻቸው ግሩፖቻቸው ቸጠቃሚ ናቸው
ለምሳሌ አንድ ሰው በእመም ምክንያት 50ላይ ሊወጣ ቢፈልግ እንዴት ይደረጋል
Be Addis melku lemengist serategnich yichemeral teblo afetsatsem memerya yiwotal eytebale naw. Silezhi le kemengist mesrya betoch tureta be 2016 amet mhiret me tir WOR jemiro yewotu serategnoch yedemoz chimari tetekami endemayhonu silemitawok shun yemtayewun ye gebya alemergagat, ye nuro wudnet, enesuna betesebochachew wana teteki nachewuna mengistina yemimelketew akal sileturetegnochim mederg silmgebaw chimari mabrarya endest miknyatum esk 40 amet hizbnina mengistin yalminim discipline gudilet ageligilo yewotutin tetekami maderg yigebal, beenante channel amakynet lemengist yiqtebilen.
Nebbru turetegnas ichemerewm techekenal mabraria biset
Biraasa Umar abdula
Order card point Fin12
ጡረታ የወጣስ
ሠላም ሠላም ከሠላምታዬ በኋላ የምጠይቀው ጥያቄ አንድ ሰው በአንድ የመንግስት ተቋም ስያገለግል ይቆይና በጡረታ ይሰናበታል። ከተሰናበተ በኋላ እስከ አራት ወር እሰከ 4(5) ተጠቅመው ግለሰብ ከነበረበት ተቋም በሥራ ምክንያት ተፈልገው የጡረታ አበሉን አጋጣሚ ቤተሰቡን ሳይወክል ይሄዳል ። ከተመለሰ በኋላ ይህ የጡረታ አበል ተጠቃሚው ከግዳጅ ስመለስ በምን አይነት መንገድ አበሉን ማግኘት ይችላል ?
መረጃ በግልፅነት መሰጠቱ በጣም ጥሩ ነው
እኔን የአጋጠመኝ የትውልድ ዘመን ሞልቼ በዛ መሠረት ሊሠራ ሲል መከላከያ ሰርተሃል በሚል ማህደር ተፈልጎ የስንብት ወረቀት ላይአገኘው ባለው መረጃ መሠረት አበሌ እንዲቀነስ ተደርጓል ነገር ግን የፊቱን አገልግሎት ይካትልኝ ብዬ ብጠይቅ ማህደረ ስለጠፉ መክናል ታዲያ በዕድሜ ውም አብሮ መምከን ነበረበት ጡረታ መዋጮ ለተከፈለበት መሠራት ነበረበት ነገርግን አዋጁ ክፍተ ት አለበት
በሀገራችንከፍተኛየስራአጥ ቁጥርስለበዛ የስራእድል ለመፍጠር በስራላይያሉትየመጨረሻጡረታመውጫ ተሻሽሎ55አመትቢሆን በቂነው ይህ ለመግስትከፍተኛ ጥቅምአለው አስባችሁስሩየአዲሱትውልድእናስብ
ገብሩ ሊበቃን አልቻለም የመግዛተ አቅሙ ዝቅተኛ ነውአሰቡበት ተቸግረናል
ከመከላከያ ሰራዊትና ከፖሊስ ጋር የተለየ አሰራር አለው ብትገልፁልን
If my document is lost , how can I get pension number?
በአለም የመጨረሻው የዝቅተኛ ዝቆተኛ የጡረታ አበል የሜትከፍል አገር ኢትዮጵያ ለዚህ ነው ሁሉም የመንግስ ሰራተኛ በኀላፊነት ያሉ በሙሉ ሌቦች ዘራፊውች የህኑት አነሱ የዘርፋሉ ተራ ሰራተኛ ማቆ ይምተል የህ የዚህ አገር እውነታው ነው።
ጡረቱኝ የመንግት ሠራተኝች በዋገ ግሽበት ንሮ ውድነት ችግር ላይ ስለሆኑ ደመወዝ ይጨመርላቸው ።ሕዝብና መንግስት ያገለገሉ ናቸው ።
ጡረተኞች በትንሽ ደመወዝ ለ60ዓመታት በበረሃ ና በተለያዩ ቦታዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሣይሉ ሲያገለግሉ ቆይተው ጡረታ የወጡ ስለሆነ መንግሥት ይህንን አይተው እንደ መንግሥት ሠራተኛ በፐርሰንት ተሰልቶ እንዲከፈል ቢያደርግ የሚል ሀሳብ አለኝ። ልጆቹንም የሚያስተምረውም በዚችው ዝቅተኛ ደመወዝ ነውና በኑሮ ውድነት ለልመና ወደ አደባባይ ሣይወጣ መፍትሔ ይፈለግለት እላለሁ።
ደሙዝ ይሰተካከልን ችግሪ ላይ ነን
በጦርጉዳትየወጡከመንግስትስራ፡የተቀጠሩ፡ጡረታእንዴትነው
የአንድ ቤሔራዊ ጦር ወይም የመከላከያ ሰራዊት አባል ጡረታ በምን ምክንያት ወደግል ባንክ የተላለፈው ሁለተኛ አሁንም መስርያ ቤቱ በመከላከያ የጡረታ አከፋፈል ለይ ምን ግምገማ ሳያረግ አንድ መስመራዊ መኮንን ከበታች ሹም ወይም በለሌላ ማዕረግተኛ በታች አርጎ ይከፍላል ለመሆኑ ከየትኛውም የፌደራል መስርያቤት ለሚወጣ ጡረተኛ የተሟላ ግንዛቤ አላቸው ወይ?
Thanks,good presentation
ጤና ይሰጥልኝ በጣም ጥሩ የሆን ግንዛቤ ነወ የሚተላለፍው። ጡርታ ወጭ ነበርኩ ግን የማሰጠንቂያ ደብዳቤ ሳይደርሰኝ ደመወዜን አቆሙብኝ
good job
አገልግሎት-32ኢናአድሜ56መውጣት ይቻላል ?
አሸ
እባካችሁ ስለ2015 አዲሱ የደመዎዝ ጭማሪ በተመለከተ የሚመለከታቸውን አናግራችሁ አሁን ላይ እየተደረገ ላለው ዝብርቅርቅ ያለና ለአንዱ ተጨምሮ ለሌላው ደመዎዝ ጭማሪው አይመለከተውም እየተባለ ለተመለሰው ጡረተኛ ምክንያቱን እንዲብራራላቸው ቢደረግ ወይም በከፋዪበኩል ግልፅ ምላሽና ቢሰጠን!
050102
አንድ ሰው ለመንግስት የሚጠበቅበትን ህጋዊ ግብር ከደመወዙ እያስቆረጠ ሲሰራ ቆይቶ ስራውን ቢለቅና፡ወደሌላ ክልል በመሄድ እንደገና በአድስ ቢቀጠር የሰራተኛው የበፊት አገልግሎት ምን መሆን አለበት
አንድ ክልል ላይ ለዘጠኝ አመት ሰርቸ በግል ችግር ምክንያት ስራውን ለቆ የወጣና እንደገና በሌላ ክልል እንደገና ባድስ ቅጥር የተቀጠረ ሰው እንደት ይታያል
ጤና ይስጥልኝ .... መድሀኒቱ አለኝ ... በጣም ጥሩው በጣም ውጤታማ መፍትሄ ... እና ሁሉም ነገር ከክፋት ወደ እርኩሰት ይጠፋል ፣ ፎቢያዎች ፣ ቅዠቶች ፣ ራስን የማጥፋት ውስጣዊ ስሜቶች ፣ ጭንቀት ፣ ማታለል ፣ አስጸያፊ እና በሶስተኛ ወገኖች የሚፈጠሩ ድንጋጤዎችን ጨምሮ ። እኛን የሚያሠቃዩ በጣም ግትር የመንፈስ ጭንቀት . ይህ ወደ እርስዎ ትኩረት የማቀርበው አዲሱ የእግዚአብሔር ህግ ነው, በእውነቱ, ስለ ሁሉም ነገር ከዘለአለማዊው ጋር, ከዕለት ተዕለት እገዳዎች እስከ ከባድ ችግሮች ድረስ ማውራት ይችላሉ, በአንድ ቃል ውስጥ በ 360 ዲግሪ እውነተኛ ውይይት. ጸሎቱ የሚካሄደው ተንበርክኮ እና እጆችን በመገጣጠም በመጠኑ ድምፅ ከአባታችን ሆይ ሰላም ማርያም ለአብ ክብር ይሁን። (አስፈላጊ ... ዘላለማዊው ከነፍስ ጋር ስለሚገናኝ እና ግንኙነት ስለጠፋን እጃችንን አንለያይም). መጸለይ ስንጀምር በውጪ ሃይሎች ለምሳሌ ሀሳቦች፣ከማይጠቅሙ ነገሮች፣መሻገሮች እና ሌሎችም ልንረበሽ እንችላለን። በብዙ የጸሎቶች ድግግሞሾች, ሁሉም ነገር ያልፋል, ምክንያቱም አንድ ነገር ለማሰብ ብንፈልግ እንኳን, ይህን ለማድረግ የማይቻል ይሆናል. ለእግዚአብሔር ሰላምታ በማቅረብ እና "ሰላም የዘላለም አባት" በሚለው ሐረግ እንጀምራለን; … እናም ችግርህን ንገረው፣ ለእሱ ጣልቃ ገብነት ጠይቀው። ዋናው ነገር የተቀበሉትን እርዳታ መርሳት የለብዎትም. በሚሰሩበት ጊዜ እንኳን ጸሎቶች በቀን ውስጥ ብዙ ጊዜ መከናወን አለባቸው. ስለዚህ እግዚአብሔርን አትተው! ጸሎቶቻችሁን እያያያዝኩ ነው! የመስቀል ምልክት፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ! ስምህ የተመሰገነ ይሁን መንግሥትህ ና፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን። የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን። ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና እንዳንወድቅ እርዳን። ኣሜን ሰላም ማሪያ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ካንተ ጋር ነው። አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ የኢየሱስ ፍሬ የተባረከ ነው። የኢየሱስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስለ እኛ ኃጢአተኞች ጸልይ። አሁን እና በሞታችን ሰዓት. ኣሜን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ። እንደ መጀመሪያው ፣ አሁንም እና ለዘላለም እና ለዘላለም። ኣሜን
ኤጀንሲው ፕሮግራሙን ወደ ቴሌቪዥን ቢያሳድገው ውጤታማ ያደርግዋል ምክንያቱም በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ስለመሆን
alehegn betam enamesginalen gin locally demo endet endemisera ater yal video bitsera?
በርቱ
A dam was erected to cut off water and failed to generate electricity, and because of a civil war that destroyed the Ethiopian economy, Tigray and Benisheresh separated, and Ethiopia is a model for a failed criminal state.
ውሃ ለመቁረጥ ግድብ ተሰራ፣ መብራትም ማመንጨት ተስኖት፣ በእርስ በርስ ጦርነት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ባወደመ፣ ትግራይና ቤኒሽረሽ ተለያይተዋል፣ ኢትዮጵያም ለከሸፈው ወንጀለኛ መንግስት አርአያ ነው ብላለች።
6 ቢሊየን ዶላር በከሸፈ ፕሮጀክት 11 አመት የኤሌክትሪክ ሃይል ለማመንጨት እንከን በተሞላበት ግድብ እና የእርስ በእርስ ጦርነት እና 100 ሺህ ኢትዮጵያውያን ሞት እና 2 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን መፈናቀል እና ግማሹን የኢትዮጵያ ጦር መውደምና መውደም የኢትዮጵያ ሪዘርቭ በ2 ቢሊየን ዶላር በትግራይ ተወላጆች እና በኦሮሞዎች በጦርነቱ የተማረከውን መሳሪያ በመግዛት ኢትዮጵያ ተበሳጨች እና ዕዳዋን መክፈል አቅቶት የእግዚአብሔር ጠላቶች ናችሁና ጠላትነትን እና ጥላቻን ፈለጋችሁ እና አገራችሁ ነበረች። በጸጥታ በገዛ እጆችዎ ተደምስሰዋል
ጥሩ ነዉ መግለጫ መስጠት። የመንግሥት ሠራተኛ ነኝ ጡረታ በሰንት ዐመት ነዉ የሚወጣዉ ?
Their is no life without water. Dams are insurence policies for life
መታሰቢያነቱ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ! ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሌት ተቀን ሲሰራ ለነበረ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ከላይዋ ላይ ለገፈፈፈላት እርኩስ መታሰቢያ አይሆንም።