psssa infographic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን የአጋጠመኝ የትውልድ ዘመን ሞልቼ በዛ መሠረት ሊሠራ ሲል መከላከያ ሰርተሃል በሚል ማህደር ተፈልጎ የስንብት ወረቀት ላይአገኘው ባለው መረጃ መሠረት አበሌ እንዲቀነስ ተደርጓል ነገር ግን የፊቱን አገልግሎት ይካትልኝ ብዬ ብጠይቅ ማህደረ ስለጠፉ መክናል ታዲያ በዕድሜ ውም አብሮ መምከን ነበረበት ጡረታ መዋጮ ለተከፈለበት መሠራት ነበረበት ነገርግን አዋጁ ክፍተ ት አለበት

  • @AlxeTadele
    @AlxeTadele 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ በአሶሳ ከተማ በኤንሲ የምንሰራ ሰራተኞች የጥሮታ ገንዘባችን በአግባቡ የተቆረጠ አደለም እኛ የክልሉ ጡረታ ቢሮ ህድን ስናመለክት ጎሹ የሚባል ሰው ከኤጀንሲዎች ጋር በጥቅማጥቅም እየያዙት እኛን ያለ መፍትሄ እየሸኘን ነው እንዳውም ሁለተኛ እዳመጡ ብሎ ዛተብን እረ የሚመለከተው ሁሉ ያጣራልን እና ትብብር ያርግልን

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 5 หลายเดือนก่อน +1

    በአለም የመጨረሻው የዝቅተኛ ዝቆተኛ የጡረታ አበል የሜትከፍል አገር ኢትዮጵያ ለዚህ ነው ሁሉም የመንግስ ሰራተኛ በኀላፊነት ያሉ በሙሉ ሌቦች ዘራፊውች የህኑት አነሱ የዘርፋሉ ተራ ሰራተኛ ማቆ ይምተል የህ የዚህ አገር እውነታው ነው።

  • @toyibamohammed5232
    @toyibamohammed5232 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ሰው ለመንግስት የሚጠበቅበትን ህጋዊ ግብር ከደመወዙ እያስቆረጠ ሲሰራ ቆይቶ ስራውን ቢለቅና፡ወደሌላ ክልል በመሄድ እንደገና በአድስ ቢቀጠር የሰራተኛው የበፊት አገልግሎት ምን መሆን አለበት

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 4 หลายเดือนก่อน

    ጡረታ የወጣስ