ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። ትጋትህንና ቅንነትህን አደንቃለሁ። እውቀትህን ለሕዝብህ በቸርነት በማጋራትህ ደግሜ አመሠግናለሁ። ኪራዩ በብር 35,000 ማከራየት የተጀመረው በ2016 ዓ-ም በመጋቢት ወር ነበር። ክፍያውም የተፈጸመው ለአራት ወራት ብቻ ነበር። ከዚያ በፊት ሲከፈል የነበረው በብር 25000 ነበር። ነገር ግን የዚህን ዓመት ግብር ሐምሌ 6 ያስከፈሉት ብር 70800 ነው። በአንተ ትንታኔ መሠረት እንዴት ሊሆን ይችላል። እባክህ ግልጽ አድርግልኝ። አምፕሠግናለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ በግልፅ ስለ አብራራህልኝ ።❤❤❤
You're Welcome!
ድንቅ ገለጻ እናመሰግናለን ❤❤❤
የነፍስ ምግብ ነው፣ በቤቱ ያኑርሽ
በእውነት ግራ ግብት ብሎኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
ይቅርታ አሁን የኔ13500ነውየተከራየው 1350×12=1620016200_50%=8181×25%=2025020250_6800=13450ነው ወይስ ተሳስቻለሁ
@@soliyanaabraham-ly9mb 1.ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየሽአመታዊ ገቢሽ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየሽበት ወር ብዛት = 13,500 * 12 = 162,000 = 162,000*50% = 81,000የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (81,000 * 25%) - 6,780 = 20,250 - 6,780 = 13,470 ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየሽው 13,470 ብር ትከፍያለሽ2.ለንግድ ቤትነት ካከራየሽአመታዊ ገቢሽ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየሽበት ወር ብዛት = 13,500 * 12 = 162,000 = 162,000*50% = 81,000የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (81,000 * 25%) - 6,780 = 20,250 - 6,780 = 13,470ቲ.ኦ.ቲ = 162,000 * 10% = 16,200ጠቅላላ ለመንግስት የሚከፈለው የገቢ ግብር= TOT + የቤት ኪራይ ገቢ ግብር= 16,200 + 13,470= 29,670 ለንግድ ቤትነት ካከራየሽው 29,670 ብር ትከፍያለሽ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ያከራየሁት ለመኖርያ ነውና ተጨንቄነበር በእውነት እረፍት ነው ያገኘሁት የሚወራው ብዙ ስለሆነ
Thank you so much bro! Very nice explanation !
🔴የቴንብር ቀረጥ የሚጣለው በሰነዶች ላይ ነው ያም ማለት መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ እነዚህ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነድ ላይ የሚጣል በመሆኑ በግባአት ወይም በግብይት ፍላጎት ላይ እንደ ተ.ኦ.ቲ እና እንደቫት የሚጣል ታክስ አይደለም ማለት ነው::🔴የቫት እና ቲ.ኦ.ቲ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው በቴንብር ታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ የለበትም::🔴ነገር ግን ማንኛውም መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነዶች ውልና ማስረጃ ወይም የትኛውም የሚያዋውሉ ወገኖች ጋር በሚደርግበት ጊዜ ቀረጡን የመክፈል ግዴታ አለበት::
ገለፃዉ ግልፅ ና ቀላል አቀራብ ነዉ። ለሰጠሀን ግንዛቤ በጣም እናመሰግናለን። ሌላ ማወቅ የምፈልገው የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች የTOT ክፍያ የመክፈያ ጊዜ መጨረሻ እስከ ዸጉሜ ነዉ ወይስ ሀምሌ 30 ድረስ ነው
ጥሩ ኣቀራረብ😇🙏
በጣም አመሰግናለሁ
thank you... understandable.
Thank you so much
ጥሩ ኣቀራረብ
በዚህ የኑሮ ውድነት ዜጎች መደጎም ሲገባቸው የጣራ የግድግዳ የገቢ ምናምን እያሉ ...
አንድ ቤት አከራይ ለንግድ ሲያከራይ ኪራዩ ተመሳሳይ ሆኖ ግብሩ የሚለያየው አልገባኝም ለንግድ ይሁን ለመኖሪያ አከራዩ የሚያገኘው ተመሳሳይ ከሆነ ለንግድ ሲያከራይ ግብሩ የመሚጨምረው ለምንድን ነው? ለምላሹ አመሠግናለሁ
guesthouse እንደ ንግድ ወይስ እንደመኖርያ ነው መቆጠር ያለበት???TOT ተጠይቀን ነበር
Guest House is a commercial that is why they ask you TOT for.
የኪራይ ገቢ ግብር🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል::🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች&🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
ለደረጃ ሐ ግብር ከፋይ የቴምብ የመክፈል ግዴታ አለበት ወይ ?
@@metasbeyawubshet9314 🔴የቴንብር ቀረጥ የሚጣለው በሰነዶች ላይ ነው ያም ማለት መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ እነዚህ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነድ ላይ የሚጣል በመሆኑ በግባአት ወይም በግብይት ፍላጎት ላይ እንደ ተ.ኦ.ቲ እና እንደቫት የሚጣል ታክስ አይደለም ማለት ነው::🔴የቫት እና ቲ.ኦ.ቲ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው በቴንብር ታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ የለበትም::🔴ነገር ግን ማንኛውም መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነዶች ውልና ማስረጃ ወይም የትኛውም የሚያዋውሉ ወገኖች ጋር በሚደርግበት ጊዜ ቀረጡን የመክፈል ግዴታ አለበት::
ማማ ❤
Please show us the steps for the other two as well
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
ቀሪ ተደማሪ የቴምብር የጠቅላላ ዓመታዊ የኪራይ ገቢ (0.5% ) ዘንግተሃል።አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ 240000 ከሆነ፤የቴምብር ተደማሪ240000×0.5%=240000×0.005=1200በመሆኑም ዓመታዊ የአከራይ ተከራይ ተከፋይ ብር =24540 + 1200=25740 ብር ነው
በውልና ማስረጃ ከተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ አይመለከታቸውም:: ነገር ግን በውልና ማስረጃ ካልተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ ይኖራል::
Limat ikid kitite zigijit darikiter new yetemedebikut ina adis negni indet indemisera asayegni benatih
በጣም አስተማሪ ነው ያለኝ ጥያቄ ተቀናሽ የሚደረጉውጭዎች ምንምን ናቸው ለምሳሌ ቤቱን የሰራሁበት ወጭ ታሰቢ ይሆናል ወይ አመሰግናለሁ
1.አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢህ ስንት ነው 2.የግብር ከፋይ ደረጃህ ምንድነው ሀ ለ ወይንስ ደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ነህ
ለ ቢሮ /ለእምባሲ ተክራይቶ እኔሱ ከቫት ነጻ ልሆን ይችላል?
መጀመሪያ አመሰግናለሁ ። በወቅቱ ያልከፈለ ግብር ከፋይ የቅጣት ሂሳብ እንዴት ነው የሚሠላው?
ለበለጠ መረጃና መልስ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ጉሩፕ ይቀላቀሉ t.me/+QkX1qigGnrwyZGI8
እኔ በአመት 612,000 ብር አከራያለው ግን ክፈል የተባልኩት 123,000 ነው ልክ ነው ወይ?
ወዳጄ አንተ ያልከው እና የእነሱ አሠራር አይገናኝም። እኔ የአንድ ወር የቤቱን ኪራይ በሙሉ ነው የከፈልኩት።
ማብራሬያህ ጥሩ ነው። ነገር ግን ቤቱን አከራይቶ ባከራየበት ብር ተከራይቶ የሚኖር ሰው እንዴት ይታያል? ብታብራራልን። አመሠግናለሁ።
🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ቀጥተኛ የገቢ ግብር ከሚባሉ የግብር ዓይነቶች በመሆኑ የዚህ ግብር ሀላፊነት ማን ላይ ነው የሚወድቀው አከራይ ላይ ነው እንጂ ተከራይ ላይ ሊሆን አይችልም ማለት ነው:: የገቢ መስሪያ ቤቱ የዚህን የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል የሚያስገድደው አከራይን ነው እንጂ ተከራይን አይደለም በፍፁም ተከራይ የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል መንግስት ሊያስገድደውም አይችልም:: ምክንያቱም የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ቀጥተኛ የገቢ ግብር ተብሎ የተመደበበት ዋነኛ ምክንያት ምንድነው ቀጥታ ከአከራዩ ከኪሱ ከሚከፍለው ነው እንጂ ከህብረተሰቡ ሰብስቦ የሚከፍል የታክስ ዓይነት ስላልሆነ ነው::
What if the total rental is 144,000 per year for menoria
ስለዚህ ግብር የሚከፈልበትን ለማወቅ ግብር የሚከፈልበት = ጠቅላላ ገቢው * 50%ግብር የሚከፈልበት = 144,000 * 50% ግብር የሚከፈልበት = 72,000 ብርየቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (72,000 * 25%) - 6,780 = 18,000 -6,780 = 11,220- አከራይ “@user-rt5bk6xh7b” የሚባለው ግብር ከፋይ ለመኖሪያ ቤትነት ላከራየው በዓመቱ መጨረሻ 11,220 ብር የገቢ ግብር ለመንግስት ይከፍላል ማለት ነው::
አሪፍ ነው ግን የደረጃ ሀ እና ለ አከፋፈልን ብታስረዳን???
የደረጃ ለ ግብር ከፋይስ ለእንሹራስ ወኪሎችስ
ክልሎችም በዚህ መሰረት ነው የሚያስከፍሉት ወይስ ይለያል?
ምንም የተለየ ነገር የለም ክልሎችም በዚሁ ዓይነት የግብር አከፋፈል ሁኔታ ነው
ለንግድ እቤት በወር 15,000 የሚከራይ 48,694.27 ነው ያስከፈሉን ዛሪ አዳማ ስለተለያየብኝ ነው ወንድምአለም
@@kidanewoldteferi5709 🔴ለንግድ ቤትነት ካከራየኸውአመታዊ ገቢህ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየህበት ወር ብዛት = 15,000 * 12 = 180,000 = 180,000*50% = 90,000🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (90,000 * 25%) - 6,780 = 22,500 - 6,780 = 15,720ቲ.ኦ.ቲ = 180,000 * 10% = 18,000🔴ጠቅላላ ለመንግስት የሚከፈለው የገቢ ግብር = TOT + የቤት ኪራይ ገቢ ግብር = 18,000 + 15,720 = 33,720 ለንግድ ቤትነት ካከራየኸው 33,720 ብር ብቻ ነው መክፈል የነበረብህ🔴በውልና ማስረጃ ካልተዋዋልክ ተጨማሪ የቴንብር ጨምረው ይቆርጡብሀል
ስለ ካርታ ኢንፎርሜሽን ካለህ አጋራኝ
የደረጃ ሀ እና ለ አሰራር ቪዶ ብሰራልን በጣም ደስ ይለኛል
TOT ለምንድን ነው ለመኖሪያ የሚከፈለው. ለንግድ ቤት አይደለም ወይ TOT
በትክክል ብለሀል እኔም ያልኩት TOT ለንግድ ቤት ኪራይ እንጂ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ ይከፈላል አላልኩም:: ቪዲዮ ላይ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ አንድ ምሳሌ ለንግድ ቤት ኪራይ አንድ ምሳሌ በደንብ አብራርቼ አስቀምጫለሁ::
ለንግድ ቤት የተከራየ ሁለቱንም ነው የሚከፍለው?
@@liyaseferi3676 🔴ለንግድ ቤት ያከራየ ግብር ከፋይ የሚከፍለው T.O.T 10% እና የዓመታዊ ጠቅላላ የኪራይ ገቢውን 50% ግብር የሚሰላበት ይሆናል::ለምሳሌ ዓመታዊ ገቢሽ 180,000 ቢሆን የ180,000 ብር 50%ንግብር የሚሰላበት ለማወቅ = 180,000*50% = 90,000 ብርየቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (90,000*0.25)-6,780 = 22,500 - 6,780 = 15,720 ብርT.O.T የአጠቃላይ ዓመታዊ ገቢሽን 10% ያም ማለት የ180,000 ብሩን 10% ማለት ነው = 180,000*10% = 18,000 ብርለንግድ ቤትነት በመከራየቱ በዓመቱ መጨረሻ = 15,720 ብር + 18,000 ብር = 33,720 ብር ለመንግስት የገቢ ግብር ይከፈላል ማለት ነው
@@dmindwarehouse7567 ኦኦ በጣም ብዙ ነው ስለዚህ ለንግድ ማከራየት አያዋጣም ማለት ነው ለመኖሪያ ማከራየት ይመረጣል ባሁኑ ግዜ ለፈጣን መልሳቹ አመሰግናለው 60'ሺ000 ባከራይ ስንት ይሆን የሚመጣብኝ
ለንግድ
Ye tembir yemibal tech Mari yelem wey ?
እብከህ የኔ ወንድም ተቀናሽ ያልከው 11460 ብር አልገባኝም ?
🔴120,000 ብር ዓመታዊ ገቢ ከሚለው ከብር 93,601 - 130,800 መካከል ስለሚገኝ ተቀናሽ ብር የሚሆነው 11,460 ብር ይሆናልማለት ነው = (120,000 * 30%) - 11,460 = 36,000 - 11,460 = 24,540
እባክህን በወር 10,000 አከራየሁ እንበል ቤቱ በወር 5,500የባንክ እዳ ክፍያ አለበት ስለዚህ ስሌቱ እንዴት ይሆናል ?
@destawtilahun3056 🔴ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው አመታዊ ገቢህ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየህበት ወር ብዛት = 10,000 * 12 = 120,000 = 120,000*50% = 60,000🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት = (60,000 * 20%) - 6,780 = 12,000 - 3,630 = 8,370 = 8,370 ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው 8,370 ብር ትከፍላለህ🔴መታዊ ጠቅላላ ገቢህ 120,000 ብር ስለሆነ ደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ ነህ ያም ማለት የጠቅላላ ገቢህ 50% ቱ እንደወጪ ይያዝልሀል::
የቤት ኪራይ ግብር አከፋፈልን በተመለከተ ልናስታውሰ የሚገቡን ጥቂት ነጥቦች የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው ???የቤት ኪራይ ግብር ማለት አከራዩ ለራሱ መኖሪያ ካዘጋጃቸው ቤቶች ውስጥ የተወሰኑት ክፍሎች ለገቢ ማግኛ ብሎ በማከራየት ከሚያገኘው ገቢ ወይም ደሞ ለቤት ኪራይ አገልግሎት ብሎ ካዘጋጀቸው ለመኖሪያ ወይም ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች ላይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ ለመንግስት የሚከፍለው ወርሃዊ ወይም ዓመታዊ ግብር ማለት ነው የግብር ዓይነቶች ሁለት ናቸው ቀጥተኛ ግብርና ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር በመባል ይገለጣሉ ቀጥተኛ ግብር ከፋዩ ከራሱ ኪስ የሚከፍለው የግብር ዓይነት ነው ከቤት ኪራይ መንግስት የሚሰበስበው ግብር ቀጥተኛ ግብር በመባል ይታወቃል ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር ማለት ከፋዩ ከራሱ ኪስ ወይም ገቢ ሳይሆን ከሌሎች ወገኖች የሚሰበስበው እና ወደ መንግስት የግብር ካዝና የሚያስተላልፈው የግብር ዓይነት ነው ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን VAT ነው VAT ከሁለተኛ ወገኖች VAT ከፋይ ከሆኑ ወገኖች ማለት ነው እየተሰበሰበ ለመንግስት የሚተላለፍ ግብር ነው እግረ መንገዴን ልጠይቅ ከላይ የቀረበውንም ሃሳብ ማሰተካከል ይቻላል በተደጋጋሚ ስላየሁት ነው የተሰጠው ፍቺ ልክ አልመሰለኝመ ተሳስቼም ከሆነ ይቅርታ አንድ የኪራይ ቤት ግብር የሚከፍል ሰው ወይም ግብር ከፋይ TOT Turn Over Tax መክፈል አለበት ???? ለምን ???አንድ ሰው በአንድ የወር ደምወዙ ሁለት ጊዜ ታክስ ሊከፍል ይገባል እንደማለት ነው ሕጉ በትክክል ተተርጉሟል ??የአሠራር ወይም የአረዳድ ስሕተት አይደለም ???......********
ገለጻህ በጣም ግልጽና ድንቅ ነው ///የግል ስረቪስ በወር 4000 በዓመት 48000 በውል ላከራየሁበት ቲ.ኦ.ቲና የማላውቀውን ሌላ ጨምረው 11415 ስለወሰኑብኝ ተቸግሬያለሁና አዋጁን በማስረጃነት ለማቅረብ ስለምፈልግ ምንጩን ከኦንላይን ጠቁመኝ እባክህ ፤ ቪዶውን አናምንም ብለዋል፡፡ WAJU ከጀማ
ለምን የመሬት ግብርና የጣሪያ ግርግዳ ግብር ታሳቢ አይደረግም ??
የኪራይ ገቢ ግብር 🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል:: 🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች& 🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች 🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::🔴ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
What about ware house
ለግል ቤት የተከራየ የደረጃ ሀ እና ለ የሒሳብ መዝገብ መያዝ ስለሚገደዱ የሒሳብ መዝገብ ካልያዙ 35 / 65 በሚለው ከቅጣት ጋር እንደሚከፍሉ ተገልጿል የሒሳብ መዝገብ የያዙትስ እንዴት ነው የሚከፍሉት የተብራራ አልመሰለኝም
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግባና ተመልከተው🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
ሰላም እንዴት ነህ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር እና የትራንስፖርት ግብር አንድ ላይ ቀላቅለው ማስከፈል ይችላሉ እንዴ?
ቆንጆ ማብራሪያ ነው ነገር ግን ግብር የሚከፈልበት ከጠቅላላ አመታዊ ገቢ ለካይ 50%ቱ ነው የተባለው አልገባኝም፡፡ 50 %ቱ ለማለት ምንጩ ቢገለፅ በመመሪያ ነው? ወይስ ሌላ ምክንያት አለው?
የኪራይ ገቢ ግብር በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል:: ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች& ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
Make it short. No need of repetition
Okay! I will make it short.
ባንከፍልሥ ምክር
ሰላም 720,000 አመታዊ ገቢ አመታዊ ግብር ስንት ይሆናል እባክህ አስላልነኝ🙏
የደረጃ “ሐ” ግብረ እና ታክስ አወሳሰን በቪዲዮ
🔴ለደረጃ ”ሐ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል th-cam.com/video/7XVbcFGvZVM/w-d-xo.html
ከአመት ገቢ የሚከፈል ነው ።
please dereja ለ
አረ. አለ ቅን.
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ። ትጋትህንና ቅንነትህን አደንቃለሁ። እውቀትህን ለሕዝብህ በቸርነት በማጋራትህ ደግሜ አመሠግናለሁ። ኪራዩ በብር 35,000 ማከራየት የተጀመረው በ2016 ዓ-ም በመጋቢት ወር ነበር። ክፍያውም የተፈጸመው ለአራት ወራት ብቻ ነበር። ከዚያ በፊት ሲከፈል የነበረው በብር 25000 ነበር። ነገር ግን የዚህን ዓመት ግብር ሐምሌ 6 ያስከፈሉት ብር 70800 ነው። በአንተ ትንታኔ መሠረት እንዴት ሊሆን ይችላል። እባክህ ግልጽ አድርግልኝ። አምፕሠግናለሁ።
በጣም አመሰግናለሁ በግልፅ ስለ አብራራህልኝ ።❤❤❤
You're Welcome!
ድንቅ ገለጻ እናመሰግናለን ❤❤❤
የነፍስ ምግብ ነው፣ በቤቱ ያኑርሽ
በእውነት ግራ ግብት ብሎኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ
You're Welcome!
ይቅርታ አሁን የኔ13500ነውየተከራየው
1350×12=16200
16200_50%=81
81×25%=20250
20250_6800=13450ነው ወይስ ተሳስቻለሁ
@@soliyanaabraham-ly9mb
1.ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየሽ
አመታዊ ገቢሽ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየሽበት ወር ብዛት
= 13,500 * 12
= 162,000
= 162,000*50%
= 81,000
የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (81,000 * 25%) - 6,780
= 20,250 - 6,780
= 13,470 ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየሽው 13,470 ብር ትከፍያለሽ
2.ለንግድ ቤትነት ካከራየሽ
አመታዊ ገቢሽ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየሽበት ወር ብዛት
= 13,500 * 12
= 162,000
= 162,000*50%
= 81,000
የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (81,000 * 25%) - 6,780
= 20,250 - 6,780
= 13,470
ቲ.ኦ.ቲ
= 162,000 * 10%
= 16,200
ጠቅላላ ለመንግስት የሚከፈለው የገቢ ግብር
= TOT + የቤት ኪራይ ገቢ ግብር
= 16,200 + 13,470
= 29,670 ለንግድ ቤትነት ካከራየሽው 29,670 ብር ትከፍያለሽ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ያከራየሁት ለመኖርያ ነውና ተጨንቄነበር በእውነት እረፍት ነው ያገኘሁት የሚወራው ብዙ ስለሆነ
Thank you so much bro! Very nice explanation !
You're Welcome!
🔴የቴንብር ቀረጥ የሚጣለው በሰነዶች ላይ ነው ያም ማለት መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ እነዚህ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነድ ላይ የሚጣል በመሆኑ በግባአት ወይም በግብይት ፍላጎት ላይ እንደ ተ.ኦ.ቲ እና እንደቫት የሚጣል ታክስ አይደለም ማለት ነው::
🔴የቫት እና ቲ.ኦ.ቲ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው በቴንብር ታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ የለበትም::
🔴ነገር ግን ማንኛውም መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነዶች ውልና ማስረጃ ወይም የትኛውም የሚያዋውሉ ወገኖች ጋር በሚደርግበት ጊዜ ቀረጡን የመክፈል ግዴታ አለበት::
ገለፃዉ ግልፅ ና ቀላል አቀራብ ነዉ። ለሰጠሀን ግንዛቤ በጣም እናመሰግናለን። ሌላ ማወቅ የምፈልገው የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች የTOT ክፍያ የመክፈያ ጊዜ መጨረሻ እስከ ዸጉሜ ነዉ ወይስ ሀምሌ 30 ድረስ ነው
ጥሩ ኣቀራረብ😇🙏
በጣም አመሰግናለሁ
thank you... understandable.
You're Welcome!
Thank you so much
You're Welcome!
ጥሩ ኣቀራረብ
በጣም አመሰግናለሁ
በዚህ የኑሮ ውድነት ዜጎች መደጎም ሲገባቸው የጣራ የግድግዳ የገቢ ምናምን እያሉ ...
አንድ ቤት አከራይ ለንግድ ሲያከራይ ኪራዩ ተመሳሳይ ሆኖ ግብሩ የሚለያየው አልገባኝም ለንግድ ይሁን ለመኖሪያ አከራዩ የሚያገኘው ተመሳሳይ ከሆነ ለንግድ ሲያከራይ ግብሩ የመሚጨምረው ለምንድን ነው? ለምላሹ አመሠግናለሁ
guesthouse እንደ ንግድ ወይስ እንደመኖርያ ነው መቆጠር ያለበት???
TOT ተጠይቀን ነበር
Guest House is a commercial that is why they ask you TOT for.
የኪራይ ገቢ ግብር
🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል::
🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች&
🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች
🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::
ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
ለደረጃ ሐ ግብር ከፋይ የቴምብ የመክፈል ግዴታ አለበት ወይ ?
@@metasbeyawubshet9314
🔴የቴንብር ቀረጥ የሚጣለው በሰነዶች ላይ ነው ያም ማለት መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ እነዚህ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነድ ላይ የሚጣል በመሆኑ በግባአት ወይም በግብይት ፍላጎት ላይ እንደ ተ.ኦ.ቲ እና እንደቫት የሚጣል ታክስ አይደለም ማለት ነው::
🔴የቫት እና ቲ.ኦ.ቲ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው በቴንብር ታክስ ከፋይነት የመመዝገብ ግዴታ የለበትም::
🔴ነገር ግን ማንኛውም መብትን ግዴታን መረጋገጫ የሚሹ መብቶች የሚተላለፉበት ዓይነት ሰነዶች ውልና ማስረጃ ወይም የትኛውም የሚያዋውሉ ወገኖች ጋር በሚደርግበት ጊዜ ቀረጡን የመክፈል ግዴታ አለበት::
ማማ ❤
Please show us the steps for the other two as well
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
ቀሪ ተደማሪ የቴምብር የጠቅላላ ዓመታዊ የኪራይ ገቢ (0.5% ) ዘንግተሃል።
አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ 240000 ከሆነ፤የቴምብር ተደማሪ
240000×0.5%=240000×0.005=1200
በመሆኑም ዓመታዊ የአከራይ ተከራይ ተከፋይ ብር =24540 + 1200=25740 ብር ነው
በውልና ማስረጃ ከተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ አይመለከታቸውም:: ነገር ግን በውልና ማስረጃ ካልተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ ይኖራል::
Limat ikid kitite zigijit darikiter new yetemedebikut ina adis negni indet indemisera asayegni benatih
በጣም አስተማሪ ነው ያለኝ ጥያቄ ተቀናሽ የሚደረጉውጭዎች ምንምን ናቸው ለምሳሌ ቤቱን የሰራሁበት ወጭ ታሰቢ ይሆናል ወይ አመሰግናለሁ
1.አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢህ ስንት ነው
2.የግብር ከፋይ ደረጃህ ምንድነው ሀ ለ ወይንስ ደረጃ ሐ ግብር ከፋይ ነህ
ለ ቢሮ /ለእምባሲ ተክራይቶ እኔሱ ከቫት ነጻ ልሆን ይችላል?
መጀመሪያ አመሰግናለሁ ። በወቅቱ ያልከፈለ ግብር ከፋይ የቅጣት ሂሳብ እንዴት ነው የሚሠላው?
ለበለጠ መረጃና መልስ ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ጉሩፕ ይቀላቀሉ
t.me/+QkX1qigGnrwyZGI8
እኔ በአመት 612,000 ብር አከራያለው ግን ክፈል የተባልኩት 123,000 ነው ልክ ነው ወይ?
ወዳጄ አንተ ያልከው እና የእነሱ አሠራር አይገናኝም። እኔ የአንድ ወር የቤቱን ኪራይ በሙሉ ነው የከፈልኩት።
ማብራሬያህ ጥሩ ነው። ነገር ግን ቤቱን አከራይቶ ባከራየበት ብር ተከራይቶ የሚኖር ሰው እንዴት ይታያል? ብታብራራልን። አመሠግናለሁ።
🔴የቤት ኪራይ ገቢ ግብር
ማለት ቀጥተኛ የገቢ ግብር ከሚባሉ የግብር ዓይነቶች በመሆኑ የዚህ ግብር ሀላፊነት ማን ላይ ነው የሚወድቀው አከራይ ላይ ነው
እንጂ ተከራይ ላይ ሊሆን አይችልም ማለት ነው:: የገቢ መስሪያ ቤቱ የዚህን የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል የሚያስገድደው
አከራይን ነው እንጂ ተከራይን አይደለም በፍፁም ተከራይ የቤት ኪራይ የገቢ ግብር እንዲከፍል መንግስት ሊያስገድደውም
አይችልም:: ምክንያቱም የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ቀጥተኛ የገቢ ግብር ተብሎ የተመደበበት ዋነኛ ምክንያት ምንድነው ቀጥታ
ከአከራዩ ከኪሱ ከሚከፍለው ነው እንጂ ከህብረተሰቡ ሰብስቦ የሚከፍል የታክስ ዓይነት ስላልሆነ ነው::
What if the total rental is 144,000 per year for menoria
ስለዚህ ግብር የሚከፈልበትን ለማወቅ
ግብር የሚከፈልበት = ጠቅላላ ገቢው * 50%
ግብር የሚከፈልበት = 144,000 * 50%
ግብር የሚከፈልበት = 72,000 ብር
የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (72,000 * 25%) - 6,780
= 18,000 -6,780
= 11,220
- አከራይ “@user-rt5bk6xh7b” የሚባለው ግብር ከፋይ ለመኖሪያ ቤትነት ላከራየው በዓመቱ መጨረሻ 11,220 ብር የገቢ ግብር ለመንግስት ይከፍላል ማለት ነው::
አሪፍ ነው ግን የደረጃ ሀ እና ለ አከፋፈልን ብታስረዳን???
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
የደረጃ ለ ግብር ከፋይስ ለእንሹራስ ወኪሎችስ
ክልሎችም በዚህ መሰረት ነው የሚያስከፍሉት ወይስ ይለያል?
ምንም የተለየ ነገር የለም ክልሎችም በዚሁ ዓይነት የግብር አከፋፈል ሁኔታ ነው
ለንግድ እቤት በወር 15,000 የሚከራይ 48,694.27 ነው ያስከፈሉን ዛሪ አዳማ ስለተለያየብኝ ነው ወንድምአለም
@@kidanewoldteferi5709
🔴ለንግድ ቤትነት ካከራየኸው
አመታዊ ገቢህ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየህበት ወር ብዛት
= 15,000 * 12
= 180,000
= 180,000*50%
= 90,000
🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (90,000 * 25%) - 6,780
= 22,500 - 6,780
= 15,720
ቲ.ኦ.ቲ
= 180,000 * 10%
= 18,000
🔴ጠቅላላ ለመንግስት የሚከፈለው የገቢ ግብር
= TOT + የቤት ኪራይ ገቢ ግብር
= 18,000 + 15,720
= 33,720 ለንግድ ቤትነት ካከራየኸው 33,720 ብር ብቻ ነው መክፈል የነበረብህ
🔴በውልና ማስረጃ ካልተዋዋልክ ተጨማሪ የቴንብር ጨምረው ይቆርጡብሀል
ስለ ካርታ ኢንፎርሜሽን ካለህ አጋራኝ
የደረጃ ሀ እና ለ አሰራር ቪዶ ብሰራልን በጣም ደስ ይለኛል
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
TOT ለምንድን ነው ለመኖሪያ የሚከፈለው. ለንግድ ቤት አይደለም ወይ TOT
በትክክል ብለሀል እኔም ያልኩት TOT ለንግድ ቤት ኪራይ እንጂ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ ይከፈላል አላልኩም:: ቪዲዮ ላይ ለመኖሪያ ቤት ኪራይ አንድ ምሳሌ ለንግድ ቤት ኪራይ አንድ ምሳሌ በደንብ አብራርቼ አስቀምጫለሁ::
ለንግድ ቤት የተከራየ ሁለቱንም ነው የሚከፍለው?
@@liyaseferi3676
🔴ለንግድ ቤት ያከራየ ግብር ከፋይ የሚከፍለው T.O.T 10% እና የዓመታዊ ጠቅላላ የኪራይ ገቢውን 50% ግብር የሚሰላበት ይሆናል::
ለምሳሌ ዓመታዊ ገቢሽ 180,000 ቢሆን
የ180,000 ብር 50%ን
ግብር የሚሰላበት ለማወቅ
= 180,000*50%
= 90,000 ብር
የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (90,000*0.25)-6,780
= 22,500 - 6,780
= 15,720 ብር
T.O.T የአጠቃላይ ዓመታዊ ገቢሽን 10% ያም ማለት የ180,000 ብሩን 10% ማለት ነው
= 180,000*10%
= 18,000 ብር
ለንግድ ቤትነት በመከራየቱ በዓመቱ መጨረሻ
= 15,720 ብር + 18,000 ብር
= 33,720 ብር ለመንግስት የገቢ ግብር ይከፈላል ማለት ነው
@@dmindwarehouse7567 ኦኦ በጣም ብዙ ነው ስለዚህ ለንግድ ማከራየት አያዋጣም ማለት ነው ለመኖሪያ ማከራየት ይመረጣል ባሁኑ ግዜ ለፈጣን መልሳቹ አመሰግናለው 60'ሺ000 ባከራይ ስንት ይሆን የሚመጣብኝ
ለንግድ
Ye tembir yemibal tech Mari yelem wey ?
በውልና ማስረጃ ከተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ አይመለከታቸውም:: ነገር ግን በውልና ማስረጃ ካልተዋዋሉ የቴንብር ቀረጥ ይኖራል::
እብከህ የኔ ወንድም ተቀናሽ ያልከው 11460 ብር አልገባኝም ?
🔴120,000 ብር ዓመታዊ ገቢ ከሚለው ከብር 93,601 - 130,800 መካከል ስለሚገኝ ተቀናሽ ብር የሚሆነው 11,460 ብር ይሆናልማለት ነው
= (120,000 * 30%) - 11,460
= 36,000 - 11,460
= 24,540
እባክህን በወር 10,000 አከራየሁ እንበል ቤቱ በወር 5,500የባንክ እዳ ክፍያ አለበት ስለዚህ ስሌቱ እንዴት ይሆናል ?
@destawtilahun3056
🔴ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው
አመታዊ ገቢህ = ወርሐዊ የኪራይ ሒሳብ * ያከራየህበት ወር ብዛት
= 10,000 * 12
= 120,000
= 120,000*50%
= 60,000
🔴የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለማስላት
= (60,000 * 20%) - 6,780
= 12,000 - 3,630
= 8,370
= 8,370 ለመኖሪያ ቤትነት ካከራየኸው 8,370 ብር ትከፍላለህ
🔴መታዊ ጠቅላላ ገቢህ 120,000 ብር ስለሆነ ደረጃ “ሐ” ግብር ከፋይ ነህ ያም ማለት የጠቅላላ ገቢህ 50% ቱ እንደወጪ ይያዝልሀል::
የቤት ኪራይ ግብር አከፋፈልን በተመለከተ ልናስታውሰ የሚገቡን ጥቂት ነጥቦች
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው ???
የቤት ኪራይ ግብር ማለት አከራዩ ለራሱ መኖሪያ ካዘጋጃቸው ቤቶች ውስጥ የተወሰኑት ክፍሎች ለገቢ ማግኛ ብሎ በማከራየት ከሚያገኘው ገቢ
ወይም ደሞ ለቤት ኪራይ አገልግሎት ብሎ ካዘጋጀቸው ለመኖሪያ ወይም ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶች ላይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ ለመንግስት የሚከፍለው ወርሃዊ ወይም ዓመታዊ ግብር ማለት ነው
የግብር ዓይነቶች ሁለት ናቸው
ቀጥተኛ ግብርና
ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር በመባል ይገለጣሉ
ቀጥተኛ ግብር ከፋዩ ከራሱ ኪስ የሚከፍለው የግብር ዓይነት ነው ከቤት ኪራይ መንግስት የሚሰበስበው ግብር ቀጥተኛ ግብር በመባል ይታወቃል
ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር ማለት ከፋዩ ከራሱ ኪስ ወይም ገቢ ሳይሆን ከሌሎች ወገኖች የሚሰበስበው እና ወደ መንግስት የግብር ካዝና የሚያስተላልፈው የግብር ዓይነት ነው ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን VAT ነው VAT ከሁለተኛ ወገኖች VAT ከፋይ ከሆኑ ወገኖች ማለት ነው እየተሰበሰበ ለመንግስት የሚተላለፍ ግብር ነው
እግረ መንገዴን ልጠይቅ ከላይ የቀረበውንም ሃሳብ ማሰተካከል ይቻላል በተደጋጋሚ ስላየሁት ነው የተሰጠው ፍቺ ልክ አልመሰለኝመ ተሳስቼም ከሆነ ይቅርታ
አንድ የኪራይ ቤት ግብር የሚከፍል ሰው ወይም ግብር ከፋይ TOT Turn Over Tax መክፈል አለበት ???? ለምን ???
አንድ ሰው በአንድ የወር ደምወዙ ሁለት ጊዜ ታክስ ሊከፍል ይገባል እንደማለት ነው ሕጉ በትክክል ተተርጉሟል ??የአሠራር ወይም የአረዳድ ስሕተት አይደለም ???
......
****
****
ገለጻህ በጣም ግልጽና ድንቅ ነው ///
የግል ስረቪስ በወር 4000 በዓመት 48000 በውል ላከራየሁበት ቲ.ኦ.ቲና የማላውቀውን ሌላ ጨምረው 11415 ስለወሰኑብኝ ተቸግሬያለሁና አዋጁን በማስረጃነት ለማቅረብ ስለምፈልግ ምንጩን ከኦንላይን ጠቁመኝ እባክህ ፤ ቪዶውን አናምንም ብለዋል፡፡ WAJU
ከጀማ
ለምን የመሬት ግብርና የጣሪያ ግርግዳ ግብር ታሳቢ አይደረግም ??
የኪራይ ገቢ ግብር
🔴በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት
ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል::
🔴ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ
ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች&
🔴ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች
🔴ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::
🔴ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን
አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው
ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
What about ware house
ለግል ቤት የተከራየ የደረጃ ሀ እና ለ የሒሳብ መዝገብ መያዝ ስለሚገደዱ የሒሳብ መዝገብ ካልያዙ 35 / 65 በሚለው ከቅጣት ጋር እንደሚከፍሉ ተገልጿል የሒሳብ መዝገብ የያዙትስ እንዴት ነው የሚከፍሉት የተብራራ አልመሰለኝም
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግባና ተመልከተው
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
ሰላም እንዴት ነህ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር እና የትራንስፖርት ግብር አንድ ላይ ቀላቅለው ማስከፈል ይችላሉ እንዴ?
ቆንጆ ማብራሪያ ነው ነገር ግን ግብር የሚከፈልበት ከጠቅላላ አመታዊ ገቢ ለካይ 50%ቱ ነው የተባለው አልገባኝም፡፡ 50 %ቱ ለማለት ምንጩ ቢገለፅ በመመሪያ ነው? ወይስ ሌላ ምክንያት አለው?
የኪራይ ገቢ ግብር
በአንድ የግብር ዓመት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የሌለበት ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በሚያሰላበት ጊዜ የሚከተሉት ወጪዎች በተቀናሽ ይያዙለታል::
ታክስን ሳይጨምር ለመሬቱ ወይም ከተከራየው ቤት ጋር በተገናኘ ግብር ከፋዩ ለመንግስት ወይም ለከተማ አስተዳደር በግብር ዓመቱ ውስጥ የከፈላቸው ክፍያዎች&
ለቤቶች& ለቤት ዕቃና መሳሪያ ማደሻ& መጠገኛና ለእርጅና መተኪያ የሚሆን ከቤት ዕቃና ከመሳሪያ ጋር በተያያዘ ያሉ ወጪዎች
ከላይ የተጠቀሱትን ለማከናወን ግብር ከፋዩ ከኪራይ ከሚያገኘው ጠቅላላ ገቢ ላይ 50% እንደ ወጪ ይያዛል::
ምንም እንኳን ግብር ከፋዩ 240,000 ብር አጠቃላይ ገቢ ወይም የኪራይ ገንዘብ ቢቀበልም መንግስት 240,000 ብሩ ላይ በሙሉ ምን አያደርግም ግብር አይወስንም የሚያደርገው ምንድነው ካገኘው ላይ 50%ቱ ብቻ ነው የተጣራ ገቢ ነው ተብሎ የሚታሰበው ሌላው ወጪ ነው ተብሎ ነው የሚታሰበው ማለት ነው::
Make it short. No need of repetition
Okay! I will make it short.
ባንከፍልሥ ምክር
ሰላም 720,000 አመታዊ ገቢ አመታዊ ግብር ስንት ይሆናል እባክህ አስላልነኝ🙏
🔴ለደረጃ”ሀ” እና “ለ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግባና ተመልከተው
🔴በየቤት ኪራይ የገቢ ግብር አሰላል ለደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች
th-cam.com/video/METjCIbQEq8/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/3TYzaw4oa0c/w-d-xo.html
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም “የሒሳብ መዝገብ ላላዘጋጁ” የደረጃ “ሀ” እና “ለ” የቤት አከራይ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/GEVuk0JTcn8/w-d-xo.html
የደረጃ “ሐ” ግብረ እና ታክስ አወሳሰን በቪዲዮ
🔴ለደረጃ ”ሐ” የሚሆን ቪዲዮ በዚህ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ
🔴የማክሮሶፍት ኤክስኤልን በመጠቀም የቤት ኪራይ የገቢ ግብር ለደረጃ ግብር ከፋዮች ሒሳብ እንዴት ይሰላል
th-cam.com/video/7XVbcFGvZVM/w-d-xo.html