የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ | ፓስተር ጻድቁ አብዶ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #የኢየሱስ_ክርስቶስ_ትንሳኤ
    #ፓስተር_ጻድቁ_አብዶ
    የማቴዎስ ወንጌል 28፡1-20
    የማርቆስ ወንጌል 16፡1-20
    የሉቃስ ወንጌል 24፡1-53
    የዮሐንስ ወንጌል 20፡1-31
    የሐዋርያት ሥራ 1፡1-3
    “ደግሞ አርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት ነገር እየነገራቸው፥ በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ሕያው ሆኖ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው።”
    የተለያዩ እምነቶች በክርስትና እምነት ላይ፦ አንዳንዶች ኢየሱስ አልተሰቀለም ሌሎች ደግሞ አልተነሳም ደላሉ
    አኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቷል ፦ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥
    1ኛ ቆሮንቶስ 15;3-8
    “እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ለኬፋም ታየ በኋላም ለአሥራ ሁለቱ፤ከዚያም በኋላ ከአምስት መቶ ለሚበዙ ወንድሞች በአንድ ጊዜ ታየ፤ ከእነርሱም የሚበዙቱ እስከ አሁን አሉ አንዳንዶች ግን አንቀላፍተዋል፤ከዚያም በኋላ ለያዕቆብ ኋላም ለሐዋርያት ሁሉ ታየ፤ ከሁሉም በኋላ እንደ ጭንጋፍ ለምሆን ለእኔ ደግሞ ታየኝ።”
    #የወንጌል ማእከል የኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሳት ነው
    ደቀመዛሙርቱ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑም ኢየሱስ በብዙ አበረታቸው
    ዛሬም በምንም ሁኔታ ብንሆን ጌታችን ህያው ነው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

ความคิดเห็น •