ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘመንህን ሙሉ ርዕስ የማያስቀይር የክርስቶስ ፍቅር ልብህን ይቆጣጠረው
በጣም የሚሰገርም መገለጥ በቅርቡ ነዉ ያወቁ እንደዚ የቃል መገለጥ ሰምቼ አላዉቅም ዘርህ ይባረክ።
እዴት ያለ ድንቅ መልክት ነው ወድም ጥሌ ተባረክ ዘመንክ የመገለጥይ ይሁን
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ወዳር የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የወደደን ክርስቶስ ስሙ ይበረክ
ሰው የፈለገ ቢያነብ እና ቢያጠና ያለ መንፈስ ቅዱስ ሀይል እና እርዳታ እንደዚህ ቃሉን ሊናገር እና ሊያስተምር አይችልም!ጥልዬ የቃሉ ብርሃን ልክ እንደዚህ በህይወቴ በርቶ ብቻ ወደ ጌታ ብሄድ ለእኔ የመጨረሻ ትርፍ ነው!!! ጽሎቴ ተቀየረ!!!
amennnnnnnnn❤❤❤❤❤
እየሱስ የማያልቅ ርዕስእየሱስ የማይሰለች ዜናነዉ::ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ የዓለም መድሀኒት የሆነው እርሱ ውስጥ የዘላለም ህይወት ነው
ነፍሥ አልቀረልኝም ሣደምጥክ. !!፣ ነብይ ሣትሆን ትክክለኛ አሥተማሪ ዋው!!!
የአባቴ ልጅ ከዚህም በላ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታን ነብይ ጥሌ አንተ ከምድር አክሊል ምን ያክል የሰማዩ አክሊል ያማረና ዘላለማዊ እንደሆነ ገብቶሀል ለዛም ነው አንደበትህ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጩ የማይሰብከው እንዳንተ ያሉትን አገልጋዮችን እና ዘማሪዎችን ያብዛልን ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏
ክብር ለታረደው በግ ለትንሳኤው ንጉስ ማራናታ ጌታ ሆይ ናናናናናና አሜን ።
ጌታ ሆይ ይህንን ሰው ለትውልድ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ አብዝተህ ግለጥለት
❤ተባርከኃል ውድ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ።❤
ጌታ የባርክህ . በብዙ አሜን እደዚህ አይንተ ሰወ ነው የሚየሰፈልገን አሰትማሪ
ድንቅ ነው ጌቴ አብዝቶ ይባርክህ ይብራልን
አሁንም ኢየሱስን ብቻ በመሰበክና በመናገር ይባርክህ አሁንም ይኸን መገለጥ ያብዛልህ 🙏🙏🙏 መገለጥ
Thank you my.lord in.jesus.name so much for everything Lord in.jesus.name amen amen me for everything my.lord in.jesus.name amen
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ያብዛልህ
Amen amen amen amen amen amen hallelujah 🙌 God.bless.you Thank.yougod amen amen amen
Ameeeeeeeeeeen አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር. ብዙ ሆነክልኛል ተቤረክ ያብዛልክ
So glad I found this person his teaching is all about (Jesus Jesus) God bless you more 🙏 my brother
Yes! God bless you sis
God bless you
እግዚአብሔር ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ .
አሜንንንን አሜንንንንን ተባረክ❤❤
ጥሊሽ እግ/ር ይበርክ በጠም ተበረከለው ከእየሱስ ዞር ሰትል ዘመንህ ይለቅ።
Jesus is true love
አሜን ንንንንንን❤❤❤❤😢😢😢😢😢. አሜን ንንንንንን ❤❤. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eyesus Kiristos sew hono wede alem memxatu tikikilegna wussane nwu! Bezi wussane degnallo inem
ሁሌ የማይሰለች የእግዚአብሔር ቃል !!! ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ።
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
Des ye mil eregata ye molabet ye egzabher kal ❤❤❤ hulu endeze behonu yene mogot new le lela sew enkefa enday honu ❤
Amen brother Good blesi you ❤❤❤
አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Amen be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah 👏♥️ Amen 🙏 hallelujah ♥️ Amen hallelujah ♥️ Amen 😭
ጥልዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወዲማችን በእውነት በጣም ነው ደስ አለኝ ጸጋ ይብዛልክ
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመዳንታችን ይሁን❤። ተባርክ በብዙ እግዚአብሔር ይባርካው🙏🙏
ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።
አሜን!!ይህንን ፍቅር ምን አለበት በተረዳውት!ኢየሱስ የሚለው ስም የነፍሴ ናፍቆት እና የህወት ዘመኔ ሁሉ ትዝታዬ በሆነ።ክርስቶስን ከወደድኩት ና ፍቅሩን ከተረዳውት በላይ መረዳት እንዲሆንልኝ ፀልዮልኝ
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😢😢😢😢😢😢📖📖🤲🙌🙏🙌🤲🙌🙏🤲🙌🙏
ጌታ አብዝቶ ይባረክ እኔ በጣም ተምሬአለሁ ተመስገን የጌታ ሰም ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤
የሚገር የሚደንቅ ፀጋአሁንም ፀጋውን ያበብዛልህየሚገርም
ጥሌ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ
የሜሰገርም መገለጥ ዘርይባረክ ሁሌም ቤደማ የማይጠገብ የህይወት ቃል።
amen amen amአሜንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏💯🙇📚✅✅✅✅
ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።t
እግዚአብሔር እውነተኛ የንስሐ ፍሬ እንድናደርግ ይርዳንያግዘን
@@fikrebrhane6444 ተባረኪ፣ ለብዙዎች አድርሺ፣ትውልድን ፣ቤተ/ክ. ክርስቲያኖችን ከዘላለም ከገሃነም እሳትና ስቃይ እናስመልጥ!!
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
Amen amen amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏👌👌
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤amen
GOD BLESS YOU MORE PROPHET TIAHAHUN
Ameneamene amene yene tabrki ❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት እየሱስን ይበልጥ እንድወደው አድርጎኛል ይህ ሰቡከት ተባረክ ወንድሜ
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ና ና
ጌታ ይባርክህ ጥሌ 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
አመሰግነዋለሁ በጣም ተባረከበታሎ😢😢❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
jesus please help us to understand ur unlimited love.
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
Ameeeeeeeen bgeta Beysus Kerstos sem ❤🎉❤🎉❤🎉
እውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረክልንነ ነቢይ ጥለዬ ኢየሱስ ተስፋችን ነው።
Hallelujah
Wow wow wow tkxxx so much wedime tabarki fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much getayee ❤
ነብይ ጥሌ በአገልግሎትሕ በጣም ተባርካለሁ ,, በአውነት የምታገለግለው አገልግሎት ሁሉ ስሰማው ,, ውስጤ ገብቶ ሲቀመጥ በመነፈሳዊ ሒወቴ ላይ እለት በእለት ለውጥ ሆኖልኛል ,, አንተ ብሩክ ነሕ ,, ተባረክ አልልሕም ,,የበረከት ሁሉ ምንጭ እየሱስ በውስጥሕ ስላ ለሕ ተባርከሐል ,,,, ለእኛም በረከት ሆነሕናል ,, እንወድሐለን ,,,
Waw it is so blessing word . Glory to GOD. GOD bless you prof.
ተባረክ ወንድማችን አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን!!
ጌታ አብዝቶ ይበርክ
አሜንአሜን አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይሁሰድ በእውነት እግዚአብሔር ብቻ ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ቅይጥ የለሌው ንፁ የእግዚአብሔር ቃል በጣም አንፆኛል❤❤❤❤
Halleluja Glory to Jesus
ረጋ እንበል።!!!ሳናውቅ እንዳረግጠው።አለ ጌታእኮነው።
ጌታ ይባርክህ
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏🙏🥰🥰
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጌታ ይማጥል ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንን እንሄዳለን
አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ተነስቶአል ሃሌሉያ አሜን በጌታ ስም ተባረክ ለጌታችን ለኢየሱስክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ
Wow ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ተሰቀይቶ ነዉ እኔን የኖራኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዘመንክ ይበራክ ጥሌ❤
ጌታ ነው እየሱስ 😢🥰🥰🥰
Amen. Geta. Eyesusi. Yibarik. Tabaraki❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen eyesus geta new!!!!
.ኢግዚአብሔር ጥበብን መስተወልን እዉቀትን በእጥፍ ይጨምርልህ❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር አብቶ ይባርክህ
AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲
Hallelujah Hallelujah Amen Esey Maranata ❤
Amen geta iyesusi yibarek
My God isn't so amazing message my God bless you ❤❤❤❤❤❤❤
Tebareki yegeta sewu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን የሚያንፂ ቃል ዘመንክ ይባረክ
Tbireki gaeya zminken ybirki 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ኢየሱስ ኢየሱስ ፍቅር ልዩ😭😭😭
So powerful message God bless you 🙏🏼🙏🏼
Return unto Jesus: የዙፋንህ መሠረት ጽድቅና ፍርድ ነው፤ ምሕረትና እውነት በፊትህ ይሄዳሉ።(መዝ 89፡14) የእግዚአብሄር ዙፋን የተመሰረተዉ በጽድቅ ነዉ፤ የሚፈርደዉም ጽድቅን ለብሶ ነዉ፡፡ ( እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል። እግዚአብሔርም አየ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ፡፡ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ጽድቅንም እንደ ጥሩር ለበሰ፥ በራሱም ላይ የማዳንን ራስ ቍር አደረገ፤ የበቀልንም ልብስ ለበሰ፥ በቅንዓትም መጐናጸፊያ ተጐናጸፈ። እንደ ሥራቸው መጠን እንዲሁ ቍጣን ለባላጋራዎቹ፥ ፍዳንም ለጠላቶቹ ይከፍላል፤ ለደሴቶችም ፍዳቸውን ይከፍላል። /ኢሳይያስ 59፡15-19/ አንግዲህ ይህ እግዚአብሄር የለበሰዉ የፍርድ ልብስ ጽድቅ ከሆነ ይሄንን ልብስ የሰዉ ልጆችም እንዲለብሱት ግድ ይላል፡፡ በገላትያ 3፡26-27 ፡ በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና። ሰለሚል እግዚአብሄርን አምናለሁ የሚል ሰዉ ሁሉ ይህን ጽድቅ መጽሀፍ እንደሚል ክርስቶስን ማለትም ከእግዚአብሄር ቃል የተዘጋጀዉን የማይበሰብሰዉን ሰማያዊ ስጋ/የጽድቅ ልብስ ሊለብስ ግድ ነዉ፡፡ መጽሃፍ በሮሜ 3፡24 …በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነዉ ቤዛነት በኩል እንዲያዉ በጸጋዉ ይጸድቃሉ፡፡ በሮሜ 5፡17-19 ላይ ጻድቅ ለመሆን በኢየሱስ ስም ጥምቀት ምክንያት የሚገኘዉን ጽድቅ /ክርስቶስን መልበስ ግድና ግድ ነዉ! ምክንያቱም በአንዱም (በአዳም) በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሰ፤ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሳሉ፡፡እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ። በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። ስለዚህ ነዉ በዙፋኑ ላይ ያለዉ ብቸኛዉ አምላካችን ለፍርድ ሲነሳ የሰዉ ልጆች በፊቱ በጽድቅ መቆም እንዲችሉ ክርስቶስን መልበስ የሚገባቸዉ፡፡) ሐዋ ስራ 2፡38-47፤ ሉቃ 24፡47፤ ዮሐ 14፡14፤ ዮሐ 3፡36…ሐዋ 4፡12 ማቴ 22፡12 ክርስቶስ ነጩ የሰርግ ልብስ ጽድቃችን ነዉ፡፡ ራዕይ 7፡13፡፡ Stay Blessed
Egthabher antna btsbhen ybrek ytebk tbrek we love you so muth
Anten bariko yeseten amlak yetemesegene yihun ❤
You are so blessed you teach Jesus Jesus Jesus Jesus Amen
Amennnnnn amennnnnn ❤
Humble ,he is love,he teaching us about love
This is Jesus our savior what a love we get
Jesus is Lord, Alfa and Omega. Thank you Jesus Christ for giving us internal life. God bless you our brother.
ክብር ለስሙ ይሁን
ዘመንህን ሙሉ ርዕስ የማያስቀይር የክርስቶስ ፍቅር ልብህን ይቆጣጠረው
በጣም የሚሰገርም መገለጥ በቅርቡ ነዉ ያወቁ እንደዚ የቃል መገለጥ ሰምቼ አላዉቅም ዘርህ ይባረክ።
እዴት ያለ ድንቅ መልክት ነው ወድም ጥሌ ተባረክ ዘመንክ የመገለጥይ ይሁን
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ወዳር የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የወደደን ክርስቶስ ስሙ ይበረክ
ሰው የፈለገ ቢያነብ እና ቢያጠና ያለ መንፈስ ቅዱስ ሀይል እና እርዳታ እንደዚህ ቃሉን ሊናገር እና ሊያስተምር አይችልም!
ጥልዬ የቃሉ ብርሃን ልክ እንደዚህ በህይወቴ በርቶ ብቻ ወደ ጌታ ብሄድ ለእኔ የመጨረሻ ትርፍ ነው!!! ጽሎቴ ተቀየረ!!!
amennnnnnnnn❤❤❤❤❤
እየሱስ የማያልቅ ርዕስ
እየሱስ የማይሰለች ዜና
ነዉ::ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ የዓለም መድሀኒት የሆነው እርሱ ውስጥ የዘላለም ህይወት ነው
ነፍሥ አልቀረልኝም ሣደምጥክ. !!፣ ነብይ ሣትሆን ትክክለኛ አሥተማሪ ዋው!!!
የአባቴ ልጅ ከዚህም በላ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታን ነብይ ጥሌ አንተ ከምድር አክሊል ምን ያክል የሰማዩ አክሊል ያማረና ዘላለማዊ እንደሆነ ገብቶሀል ለዛም ነው አንደበትህ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጩ የማይሰብከው እንዳንተ ያሉትን አገልጋዮችን እና ዘማሪዎችን ያብዛልን ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏
ክብር ለታረደው በግ
ለትንሳኤው ንጉስ
ማራናታ ጌታ ሆይ
ናናናናናና አሜን ።
ጌታ ሆይ ይህንን ሰው ለትውልድ ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ አብዝተህ ግለጥለት
❤ተባርከኃል ውድ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ።❤
ጌታ የባርክህ . በብዙ አሜን
እደዚህ አይንተ ሰወ ነው የሚየ
ሰፈልገን አሰትማሪ
ድንቅ ነው ጌቴ አብዝቶ ይባርክህ ይብራልን
አሁንም ኢየሱስን ብቻ በመሰበክና በመናገር ይባርክህ አሁንም ይኸን መገለጥ ያብዛልህ 🙏🙏🙏 መገለጥ
Thank you my.lord in.jesus.name so much for everything Lord in.jesus.name amen amen me for everything my.lord in.jesus.name amen
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ያብዛልህ
Amen amen amen amen amen amen hallelujah 🙌 God.bless.you Thank.yougod amen amen amen
Ameeeeeeeeeeen አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር. ብዙ ሆነክልኛል ተቤረክ ያብዛልክ
So glad I found this person his teaching is all about (Jesus Jesus) God bless you more 🙏 my brother
Yes! God bless you sis
God bless you
እግዚአብሔር ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ .
አሜንንንን አሜንንንንን ተባረክ❤❤
ጥሊሽ እግ/ር ይበርክ በጠም ተበረከለው ከእየሱስ ዞር ሰትል ዘመንህ ይለቅ።
Jesus is true love
አሜን ንንንንንን❤❤❤❤😢😢😢😢😢. አሜን ንንንንንን ❤❤. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን ንንንንንን. አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Eyesus Kiristos sew hono wede alem memxatu tikikilegna wussane nwu! Bezi wussane degnallo inem
ሁሌ የማይሰለች የእግዚአብሔር ቃል !!! ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ።
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
Des ye mil eregata ye molabet ye egzabher kal ❤❤❤ hulu endeze behonu yene mogot new le lela sew enkefa enday honu ❤
Amen brother Good blesi you ❤❤❤
አሜን ንንንንንን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Amen be eysuse sem Amen Tebareki hallelujah 👏♥️ Amen 🙏 hallelujah ♥️ Amen hallelujah ♥️ Amen 😭
ጥልዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወዲማችን በእውነት በጣም ነው ደስ አለኝ ጸጋ ይብዛልክ
የኢየሱስ ፍቅር ልዩ ነው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለመዳንታችን ይሁን❤። ተባርክ በብዙ እግዚአብሔር ይባርካው🙏🙏
ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።
አሜን!!ይህንን ፍቅር ምን አለበት በተረዳውት!ኢየሱስ የሚለው ስም የነፍሴ ናፍቆት እና የህወት ዘመኔ ሁሉ ትዝታዬ በሆነ።ክርስቶስን ከወደድኩት ና ፍቅሩን ከተረዳውት በላይ መረዳት እንዲሆንልኝ ፀልዮልኝ
አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😢😢😢😢😢😢📖📖🤲🙌🙏🙌🤲🙌🙏🤲🙌🙏
ጌታ አብዝቶ ይባረክ እኔ በጣም ተምሬአለሁ ተመስገን የጌታ ሰም ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤
የሚገር የሚደንቅ ፀጋ
አሁንም ፀጋውን ያበብዛልህ
የሚገርም
ጥሌ ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ
ምን አይነት ውድ ስጦታ ነህ ኢየሱስ።
የሜሰገርም መገለጥ ዘርይባረክ ሁሌም ቤደማ የማይጠገብ የህይወት ቃል።
amen amen amአሜንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏💯🙇📚✅✅✅✅
ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።t
እግዚአብሔር እውነተኛ የንስሐ ፍሬ እንድናደርግ ይርዳንያግዘን
@@fikrebrhane6444 ተባረኪ፣ ለብዙዎች አድርሺ፣ትውልድን ፣ቤተ/ክ. ክርስቲያኖችን ከዘላለም ከገሃነም እሳትና ስቃይ እናስመልጥ!!
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤
Amen amen amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏👌👌
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤amen
GOD BLESS YOU MORE PROPHET TIAHAHUN
Ameneamene amene yene tabrki ❤❤❤❤❤❤
ዘመንክ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
በእውነት እየሱስን ይበልጥ እንድወደው አድርጎኛል ይህ ሰቡከት ተባረክ ወንድሜ
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ና ና ና ና
ጌታ ይባርክህ ጥሌ 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
አመሰግነዋለሁ በጣም ተባረከበታሎ😢😢❤❤❤
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
jesus please help us to understand ur unlimited love.
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
Ameeeeeeeen bgeta Beysus Kerstos sem ❤🎉❤🎉❤🎉
እውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤❤❤
❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ተባረክልንነ ነቢይ ጥለዬ ኢየሱስ ተስፋችን ነው።
Hallelujah
Wow wow wow tkxxx so much wedime tabarki fatari abazitoooooo yabark Tkxxxxx so much getayee ❤
ነብይ ጥሌ በአገልግሎትሕ በጣም ተባርካለሁ ,, በአውነት የምታገለግለው አገልግሎት ሁሉ ስሰማው ,, ውስጤ ገብቶ ሲቀመጥ በመነፈሳዊ ሒወቴ ላይ እለት በእለት ለውጥ ሆኖልኛል ,, አንተ ብሩክ ነሕ ,, ተባረክ አልልሕም ,,የበረከት ሁሉ ምንጭ እየሱስ በውስጥሕ ስላ ለሕ ተባርከሐል ,,,, ለእኛም በረከት ሆነሕናል ,, እንወድሐለን ,,,
Waw it is so blessing word . Glory to GOD. GOD bless you prof.
ተባረክ ወንድማችን አንተን የሰጠን ጌታ ይክበር ይመስገን!!
ጌታ አብዝቶ ይበርክ
አሜንአሜን አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይሁሰድ በእውነት እግዚአብሔር ብቻ ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ቅይጥ የለሌው ንፁ የእግዚአብሔር ቃል በጣም አንፆኛል❤❤❤❤
Halleluja Glory to Jesus
ረጋ እንበል።!!!ሳናውቅ እንዳረግጠው።አለ ጌታእኮነው።
ጌታ ይባርክህ
Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏🙏🥰🥰
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ጌታ ይማጥል ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንን እንሄዳለን
አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ተነስቶአል ሃሌሉያ አሜን በጌታ ስም ተባረክ
ለጌታችን ለኢየሱስ
ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ
Wow ኢየሱስ ጌታ ነዉ ኢየሱስ ተሰቀይቶ ነዉ እኔን የኖራኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዘመንክ ይበራክ ጥሌ❤
ጌታ ነው እየሱስ 😢🥰🥰🥰
Amen. Geta. Eyesusi. Yibarik. Tabaraki❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen eyesus geta new!!!!
.ኢግዚአብሔር ጥበብን መስተወልን እዉቀትን በእጥፍ ይጨምርልህ❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር አብቶ ይባርክህ
AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲