ሳላገባ ሳልወልድ 49 ዓመት ሞላኝ - በመጥፎ ጓደኞቼ ሰበብ ትዳሬን አጣሁ - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፀግሽ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ማርያምን 😢😢😢❤❤❤አይዞሽ እህቴን 😢😢❤❤❤እንኮን ለመላኩ ሊቀ መላአክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ እለት በሰላም አደረሰን የኦርቶዶክስ ቤተሰቦቼ ያመት ሰው ይበለን አይለየን❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጎብኛት የሳራ አምላክ ፍሬ ይስጣት እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ያማል
    እውነት በህይወት ውስጥ ማንም ሰው አስፈላጊ አይደለም ከቤተስብ ውጭ በቃ ማውራት ስፈልግ ወርቀት ላይ ፅፊ መቅደድ

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ በመጨረሻ ላይ መድረስ ያውቅበታል አይዞሽ❤

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንም ሱስ የለብኝ የወንድም የምንም ግን አላገባም ወንዶች በጣም ይቀፉኛል 15 አመቴ የማይሆን የሚቀፍ ሰውዬ ጋ ትዳር የሚመስል የማሚያስጠላ ህይወት ውስጥ ገብቼ አካላውይም የስነልቦና ጉዳት ደርሶብኛል አልፋለሁ አሁን ግን በቀል ብቻ ነው በህሊናዬ እሚመላለሰው።

  • @asterene8408
    @asterene8408 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳዝናል እኔም ብዙ ጊዜ የጓደኛ ምክር እሰማለሁ ። ተይው ይቅርብሽ አይመጥንሽም አንች እንቁና ወድ ሴት ነሽ እያሉኝ አሁን 38 ላይ ደርሻለሁ ከልጅነት እስካሁን ቤተ ክርስታን ውስጥ አለን እነሱ አግብተዋል ግን በማግባታቸው እየተፀፀቱ ወልደው ኑሯአቸውን ቀጥለዋል እን ግን በጠያቂዬም ስለቀነሰ እማገባም አይመስለኝም ።

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው ፀግሽ

  • @emebettesema4369
    @emebettesema4369 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዋው አራተኛ ኮማች ነኝ ዛአሬ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

    • @selamarefayine
      @selamarefayine 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉_,,]]

      .🎉🎉🎉🎉1, ❤
      . . ]

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእያንዳንዱ ውሳኔዬ እግዚአብሔር አለ

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 51 นาทีที่ผ่านมา

    ጓደኛ ማለትኮ መርዝ ናቸው የኔ ሳትነገርኝ ተደብቃ አግብታ ስታረግዝ ነገረችኝ ከዛ እኔ እዳላገባ አታግቢ ይቅርብሽ እኔ እየተሰቃየሁ ነው አለይ እና እኔ ምናገባኝ😅😅😅

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    "ምከረው ምከረው፣ እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!"

  • @Adingn
    @Adingn 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጸግሽዬ የኔ አባት በርታልኝ❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገና ልጅ ነሽ ማለት ነው።

  • @Gineyakirkoslije15
    @Gineyakirkoslije15 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ብዙ ጓደኞቼ በሱሰ የተከበብ ናቸው ነገር ግን እነሱን ለመምሰል ሞክሬ አላቅም ከዛ ውሰጥ እንዲወጡ እነግራቸዋለሁ ነገር ግን ፋራ መሆኔን በተደጋጋሚ ይነግሩኛል እኔ ደሞ ለፍታ ደክማ ያሣደገችኝ እናቴን ነው የማሥበው ልርቃቸው እፈልግና ያሉበት ሁኔታ ያሥጨንቀኛል ምን ባረግ ከሱሰ ምን ላርግ እሰቲ ምከረኝ በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ ህይወታቸውና ቤተሰቦቻቸው በተለይ የአንዷ ምከሪልኝ ልጄን እባክሸ ይሉኛል ሰናገራት ጀመረሸ ደሞ ብላ ጥላኝ ነው የምትሄደው ለምክር ከሆነ የምትመጪው እዳመጪ በቃ ፋራ አለችኝ መጨፈር መጠጣት ከሆነ አራድነት ሺ ግዜ ፋራ ልሆን ብዬ ጥያት ሄድኩ ነገር ግን ሁሌም የእናትየዋ እንባ ፊቴ እየመጣ ሰላም ነሰቶኛል ምን ላርግ አማክረኝ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ለራሱ የማያውቅ ሰው ሌላውንም ይዞ ገደል ይገባል። ተመክሮ አጋጣሚውና ችሎታው እያለው ለመንቃት ካልቻለ፣ ይህንን ሰው መራቅ ብቻ ነው መድሃኒቱ።

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፀልይላቸው አንች ግን ለራስሽ በርች እነሱን እግዚአብሔር በቃ ይበላቸው በርግጥ እንደዝህ አይነት ህይወት ውስጥ ያሉ ሰወች አንዴ ከተመለሱ በጣም ጎበዞች ናቸው ❤

    • @remora8829
      @remora8829 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      yechalshiwin mokireshal, mnm mareg ayichalm, lerasish hugni. dinget kanekachew yihn video asayachew

  • @zeynab-g9g
    @zeynab-g9g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Shukuran ❤❤

  • @SusuLove-r4r
    @SusuLove-r4r 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam arf hasabe new yemeteseten wendemacen bertalen

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    #SO TRUE ❤ THANK YOU SO MUCH ❤️ 🌹

  • @NewCellphone-b4x
    @NewCellphone-b4x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareke amesegenalewuu mekerochee asetamare nachewu enee kazee befete meneme bamalweqe edemee yalachaa gabecha kemalewedewu sewuu gare agabetewunye tefaten awunee lee tedaree seteyequnye eferalewuu mene temekerenyalee

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ምክሩን ከዛሬ ጀምሬ እጠቀመዋለሁ የእውነት

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tsegishe best man

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank. You ❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 46 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😊😊

  • @zeynab-g9g
    @zeynab-g9g 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በናትሽ አትጩሂ ትንሽ ቀነኒሳን ሽ ድምፅሽን ከቻልሽ ስሚየምትሰሪውን ቪዲዩ ድምፅሽን ነቀፊታ አይደለም አስተያየት ነው እወድሻለሁ ጎበዝ ነሽ ይሄን አሻሽዬ ቀጥዬ ወደከፍታ

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማንን ነው😂😂😂

    • @kdesitwndea4005
      @kdesitwndea4005 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እርግጠኛ ነኝ ይሄን ኮሜንት ሌላ ቦታ ፃፍኩ ብላ ነው በስህተት ወዴዚህ የላከችው ያጋጥማል

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@kdesitwndea4005 😂😂😂😂

  • @rahwana848
    @rahwana848 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰

  • @sjjsnsna
    @sjjsnsna 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enmsgnalen ❤❤🎉🎉🎉🎉 entnow

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን