Betoch Comedy Drama ሰበቡ - Part 164

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama "ሰበቡ" - Part 164

ความคิดเห็น • 798

  • @t.g7974
    @t.g7974 7 ปีที่แล้ว +126

    ቤትውች ውስጤ ነው እድሜ ለላንተ እናንተ ባትኖሩ በም ፍታ እንላለን ስወዳችሁ የኔ ምርጦች

    • @anshamahammed2050
      @anshamahammed2050 7 ปีที่แล้ว +1

      t.g ፍቅር ያሽንፍል ትክክል

    • @zinuzinu8757
      @zinuzinu8757 7 ปีที่แล้ว

      ewnet new

    • @user-ym6kk7sp8d
      @user-ym6kk7sp8d 7 ปีที่แล้ว

      t.g ፍቅር ያሽንፍል

    • @hallohallo6081
      @hallohallo6081 7 ปีที่แล้ว +1

      t.g ፍቅር ያሽንፍል ዋው ብልቶች ግን ሻሸ መልሳ እርጉዝ ናት መስል

    • @arfassetoninelli5769
      @arfassetoninelli5769 7 ปีที่แล้ว

      t.g ፍቅር ያሽንፍል TVVGGZEN. art de la vie est ce que et et les autres articles similaires thématiques qui a fait è et et rapports Émile république, barbu zen é de la vie, Benoît info je ne peux rien dire et toi en train pour les murs, le gouvernement. art, barbu et les Ubisoft représente une zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzi è siècle. tu me traite en plus elle est pas te faire plaisir de la première partie du film est ce qu'il High fé de têt le président rift était tuez moi et toi mon bébé d'amour que je suis pas encore de zone éducateur spécialisé. je suis dans mon lit è siècle. tu es en plus je ne suis à deux reprises en plus de zone euro et les Ubisoft, barbu zen tout le gouvernement. tu me traite de zone éducateur spécialisé dans les murs, le président de la première partie du film. tu me euro et les autres. je ne peux rien dire et les Ubisoft, barbu de la première fois et les autres articles sur la vie tutoriel de zone et les zombies à tu es en train de et les Ubisoft vient d'être un peu plus je suis pas trop tard pour les murs, le gouvernement de zone euro et toi mon coeur tu me traite en plus je ne suis pas trop de zone éducateur spécialisé dans en république république de zones d'ombre qui est ce qu'il en plus je suis à toi aussi mon bébé je suis pas trop de la première fois et les Ubisoft vient d'être à rien de souci pour mercredi je ne sais Hutchison de zone éducateur de souci tu as bien raison de zone de la vie. je suis

  • @user-yp6zd9qw9i
    @user-yp6zd9qw9i 7 ปีที่แล้ว +72

    ምንድነው አሥሬ የይቤ ልጅ ትላላቹ የታሉ መቼ ነው ምናያቸው???

    • @user-to2qj6dc3i
      @user-to2qj6dc3i 7 ปีที่แล้ว +1

      ሚጡ የጡርዬ ልጅ
      ምን አስቸኮለሽ ይመጡልሻል

    • @user-yp6zd9qw9i
      @user-yp6zd9qw9i 7 ปีที่แล้ว +1

      ሆድ ቁርጠት ሆነብኝ lol

    • @alemkonjootube9484
      @alemkonjootube9484 7 ปีที่แล้ว +1

      ሚጡ የጡርዬ ልጅ እኔ እራሱ እስካያቸው ጏጉቻለሁ

    • @user-to2qj6dc3i
      @user-to2qj6dc3i 7 ปีที่แล้ว +1

      ሚጡ የጡርዬ ልጅ
      kkkkkkkkkk...እኔም እዳችው ሆኖብኛል ስቀልድ ነው ቅድም ይመችሽ

    • @hfjfiddjjdud4963
      @hfjfiddjjdud4963 7 ปีที่แล้ว +2

      ሚጡ የጡርዬ ልጅ woooo
      woooo

  • @mesaiynahome7680
    @mesaiynahome7680 7 ปีที่แล้ว +21

    ቤቶችዬ እናተ ባትኖሩ የማዳምን ጭቅጭቅ እንዴት እችለው ነበር ኑሩልኝ የኔ ምርጦች ይብዬ ደሞ እንዴት እኮ ውድድድድ እደማረግህ

  • @user-bq5kg7ij3f
    @user-bq5kg7ij3f 7 ปีที่แล้ว +3

    የቤቶችድራማ በጣም እረፍት ያለውዘና ፈታ የሚያደርግ ነው ይመቻችሁ

  • @toybamohemmediloveyouallah1929
    @toybamohemmediloveyouallah1929 7 ปีที่แล้ว +15

    ኮመታተሮች ሠላምነው ድራማውን አላየሁትም እሩጨ ኮመት ነው የማነበውkkkkk አይቸ ደም እመለሣለሁ

    • @AbirAbir-rp4he
      @AbirAbir-rp4he 7 ปีที่แล้ว +1

      በጣምያምራል

    • @zeynabyesuf8729
      @zeynabyesuf8729 7 ปีที่แล้ว +1

      masallh abu heyder ز kkkkkk

    • @radietmelese7933
      @radietmelese7933 7 ปีที่แล้ว +1

      masallh abu heyder ز ልክ፡ነሽ፡ማር፡እሩጨ
      ብቻ፡፡

    • @unmjsj4563
      @unmjsj4563 7 ปีที่แล้ว +1

      Zeynab Yesuf ل

    • @asmaisefir3168
      @asmaisefir3168 7 ปีที่แล้ว

      masallh abu heyder ز እኔም እንዳንቺ ነኝ wi fi የሚሉት ቀርፋፋ ደሜን አፈላው

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 7 ปีที่แล้ว +7

    ፈታ ዘና በቤቶች ድራማ 😃😃😃😃

  • @hiwilove9197
    @hiwilove9197 7 ปีที่แล้ว

    Egziabiher Yakoyachu Betam Des Yemtilu Beteseb Ewnetm Betoch Behulum Beteseb Endezi Aynetun Ewnetegna Fikrrrr Ysiten Amenn

  • @user-sf6vc9tw8f
    @user-sf6vc9tw8f 3 ปีที่แล้ว +1

    ሶቢላ ሰናፍጭ ሚጥሚጥ ጥርግ አርጎ ያወጣዋል. አይ ሻሼ. ክክክክክክክክክክክክ ስወድሽ.

  • @Bh-sg3vv
    @Bh-sg3vv 7 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ለዘላለም ኑሩ ስወዳችሁ

  • @barobe2394
    @barobe2394 7 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም በናተ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @sisayasefa95
    @sisayasefa95 7 ปีที่แล้ว +11

    Tnx betam debirogn neber

  • @zabibafikir9129
    @zabibafikir9129 7 ปีที่แล้ว +2

    ወላቃው ልጅ በጣም ይመቸኛል ለማንኛውም በጣም እናመስግናለን ቤቶች

  • @zinashzinash2144
    @zinashzinash2144 7 ปีที่แล้ว +13

    በናተ እኳን ዘና እበል እጂ እነ በቀናት መካከል እና ወላፈን የት ገቡ ግን ያያቹ ሹክ በሉኝ እስቲ

    • @halimetyimer7958
      @halimetyimer7958 7 ปีที่แล้ว

      Zinash Zinash
      bekenat mekakel matawunu new yetelekekut welafen gin part 3 aljemerem

    • @zinashzinash2144
      @zinashzinash2144 7 ปีที่แล้ว

      Halimet Yimer ኸረ እኔ አላየውትም ፈልጌ አጣዋቸው እኮ በቀናት መካከል የለም አጣውት አመሰግናለሁ ማሬ

    • @zinashzinash2144
      @zinashzinash2144 7 ปีที่แล้ว

      እሺ በቃ እፈልገዋላው በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-vs6kx9zn2x
      @user-vs6kx9zn2x 7 ปีที่แล้ว

      Zinash Zinash ዝናሽዬ ወላፍን ሁለት ሳምት ሆኑታል አልታየም መቀናት መካከል ግን ተለቆ እኔ አይቻለሁ ኢቶጲያ ድራማ ብለሽ ሰርች አርጊው ይመጣልሻል

    • @zinashzinash2144
      @zinashzinash2144 7 ปีที่แล้ว

      ዘሀራ ዜድ ነኝ ብቸኘዋ እሺ ማር እፈልገዋለው አመሰግናለሁ በጣም

  • @seadaali4100
    @seadaali4100 7 ปีที่แล้ว +1

    ሸሽዬ የእውነት ነፍሰጡ ናት
    በሰላም ተገላገይ ማር

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n 7 ปีที่แล้ว +14

    ከይቤጋ ያለው ልጅ ኤጭ ምንም አልመሰጠኝ ድራማው ተጃጃለ ካካ ኩኩ እያለ አጁዛ

    • @musamusa6851
      @musamusa6851 7 ปีที่แล้ว +1

      ቀዳም

    • @alemkonjootube9484
      @alemkonjootube9484 7 ปีที่แล้ว +1

      መሳቅ ነው አመሌ kkkkkk

    • @yeborenawkuru7438
      @yeborenawkuru7438 7 ปีที่แล้ว +2

      መሳቅ ነው አመሌ ክክክክ እኔም አልተመቸኝ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 ปีที่แล้ว

      መሳቅ ነው አመሌ ስላምብየአለሑሽጋዋየፆፊልኝ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 ปีที่แล้ว

      መሳቅ ነው አመሌ በጣምጥሩደስትይአለሽ

  • @user-bw1tf7hq8r
    @user-bw1tf7hq8r 7 ปีที่แล้ว +3

    wudddd የኔ አዝናኞች እናንተ ባትኖሩ ኖር ምን ይዉጠኝ ነበር በብቸኝነት በስደት ። ይቤ ሙደኛዉ

    • @aliimohamed8075
      @aliimohamed8075 6 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማም ሽጋዋየታምሪአለሽፆፍልኝሽጋዋየ

    • @ephraimephraim3469
      @ephraimephraim3469 5 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሩጫዬ ላንችሁ ነው አኮራሻለሁ ማም hi

  • @warapo4231
    @warapo4231 7 ปีที่แล้ว +1

    ቤቱች ምርጥ ድራማ እናመሰግናለን

  • @user-ze1jc2wm8g
    @user-ze1jc2wm8g 7 ปีที่แล้ว +6

    ሥወዳችሁ ሠላምለእናንተ uuufff ሁሌም የእናንተን አይነትቤተሠብ እንድሠጠኝ እመኛለሁ
    አዛልየ የአንችን አይነት እናትለመሆን እየተዘጋጀሁነው

    • @fatmaaldoseri6155
      @fatmaaldoseri6155 7 ปีที่แล้ว

      l likes betoch nurulen

    • @hawiihawii1194
      @hawiihawii1194 7 ปีที่แล้ว +1

      G Jckhj እናመሰግናለንየኢትዮጵያምርጦች

    • @sumeyayeallahbariya3147
      @sumeyayeallahbariya3147 7 ปีที่แล้ว +1

      የፈጣሪ ያለህ 600 መቶ ኮሜት መቼ መቼ ኮምታችሁት ነው ስራ የለም ልበል ጋይስ

  • @user-ol9mx4jw5b
    @user-ol9mx4jw5b 7 ปีที่แล้ว +3

    kkkkkkkkk አቦ ይመቻቹ እንዴት ዘና እንደምታረጉን

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ።
    ሻሼ እና ይበቃል .....ክክክክክክ.. .በሳቅ ...
    የሳምንት ሰው ይበለን ቤቶች እናመሰግናለን ።

  • @የማርያምልጅአለለኔየተሻለ
    @የማርያምልጅአለለኔየተሻለ 7 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ አዝናኒወች😁😁

    • @hfjfiddjjdud4963
      @hfjfiddjjdud4963 7 ปีที่แล้ว +2

      Bizu አለ ለኔ የተሻለ ነገር woow
      woooow

    • @wawbreta9882
      @wawbreta9882 7 ปีที่แล้ว +1

      Hfjfid Djjdud

    • @ismailarab2290
      @ismailarab2290 6 ปีที่แล้ว

      የማርያም ልጅ አለ ለኔ የተሻለ ነገር خ

  • @jotube5392
    @jotube5392 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ይቤ አፍ ጮቤ እኮ ነህ 😍😍

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 ปีที่แล้ว

    ውስጦቸ ናችው ዋው ይበቃል ይህ ነው ጨዋነ

  • @user-vs6kx9zn2x
    @user-vs6kx9zn2x 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ቴዶዬ አብርሽ ፀጋዬ ድርሰትም ትሞካክራለህ ለካ ጉበዝ የይቤ ሚስት ና ልጅች አይታዬም እንዴ ግን ???? ሻሽዬ ወፍርሽብኝ ደግመሽ አርገዝሽ እንዴ

  • @tube-vf5go
    @tube-vf5go 7 ปีที่แล้ว

    wowww zare degmo besak motkugn betam harif new bertu enamesegnalen

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክ ቤቶችየ በእውነት ስወዳችሁ በርቱ

  • @user-ql4pi8fq7k
    @user-ql4pi8fq7k 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች ስወዳቹህ በስማም አይገልፅውም

  • @mulualame9449
    @mulualame9449 7 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ቤቶች ስወዳችሁ የዛሬው ደሞ ሲያስቅ የይበቃል ሚስት እና ልጂ መቸ ነው የምናያቸው ካራስ ቤት እስካሁን አልወጡም እንደ

  • @ymeralesarahmohammed1610
    @ymeralesarahmohammed1610 7 ปีที่แล้ว +1

    abo yimchachehu enedet endmewodashehu eko enat batenoru kzeh Sedet anezalkem nbre allah edeme ena tena yisetachehu 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷💓💓💓💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-fe9bs7vq3o
    @user-fe9bs7vq3o 7 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ ስወዳችሁ በርቱ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቤቶች
    የይቤን ልጅና ሚስት አሳዩን በተረፈ ሀሪፍ ነው ጠንክሩ

  • @daood6949
    @daood6949 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጣቹ ስላማቹ.ይብዛ

  • @user-bs9ek3xk5s
    @user-bs9ek3xk5s 7 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴ ቤቶች ዘና ፈታ የማረገኝ የለም ውድድድድድ አረጋችሓለው ምርጦች

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 7 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ጥሌ እድሜህን ያርዝመው ክፉ አይንካህ ቤቶች በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-qi3hk8to1g
    @user-qi3hk8to1g 7 ปีที่แล้ว

    kkkkkk ቤቶች እወደቸሇለሁ ቀጥሉበት የኔ ምርጦች

  • @yasin5366
    @yasin5366 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናመሰግነው ተኪው

  • @user-pl9bx1wt5w
    @user-pl9bx1wt5w 7 ปีที่แล้ว +41

    ቤቶችን በራሴ ቤት ሰለይ በሰው ቤት ሊጨርሰው ነው መለት ነው

    • @user-sx1no8co9z
      @user-sx1no8co9z 7 ปีที่แล้ว +18

      ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም። አብሽር አንድ ቀን አብረን በቤታችን ድልት ብሎን የምናይበት ቀን ይመጣል ቢቻ ሰብር

    • @user-pl9bx1wt5w
      @user-pl9bx1wt5w 7 ปีที่แล้ว +4

      አያርሴ ገነናአያርሴ አያርሴ አመሰግናለው ማር በኣላህ ፍቀድ ይሆናል አንድ ቀን

    • @user-pl9bx1wt5w
      @user-pl9bx1wt5w 7 ปีที่แล้ว

      jameela ali ምንለድርግ ብለሽ ነው በይሰከልኝም በኮሜት ልተፍስ ብዬ ኡኮ ነው ።kkkkkkk

    • @ftft7674
      @ftft7674 7 ปีที่แล้ว

      ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም

    • @ftft7674
      @ftft7674 7 ปีที่แล้ว +3

      ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምለክ ዬላም

  • @hanwork2340
    @hanwork2340 7 ปีที่แล้ว +6

    kkkkkkkkkkkk yemachachu yibe sarko lihon yechilali kkkkkkk

  • @helenhelen5262
    @helenhelen5262 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ቤቶች እደሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁኝ አመስግናለው

    • @ormalako1930
      @ormalako1930 7 ปีที่แล้ว

      $@nפםןוטרק790😨0
      .

  • @mahareyan1057
    @mahareyan1057 7 ปีที่แล้ว +1

    ሻሼ ውስጤ ነች.....

  • @awettekie1418
    @awettekie1418 7 ปีที่แล้ว +1

    betam aznani kfay neber ato zreu mola haile betam enamesegnalen lehulachum ye betoch drama ablat yehonachu betam enwedachu alen bertu ayzachu ketlunet keep up for ever.

  • @user-lc6uo2sz1e
    @user-lc6uo2sz1e 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዛሬ ሁላችሁም ደስስስስ ትላላቹ አብሶ መጨረሻው አደከማችሁኝ በሳቅ እውነትም አንበሳው ይቤ

  • @esma8198
    @esma8198 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት በተረፍ ይመቻችሁ

  • @Zxcv-gx8cf
    @Zxcv-gx8cf 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ፡ቤቶች እጅግ በጣም የሚያዝናና ነዉ የኮመት፡ጐዶኞቼ የቤቶችን መገኛ ላኩልኝ ከሣኡድ አረቢያ አንሽ፡ሪያድ

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 7 ปีที่แล้ว +6

    ጥሎብኝ ቤቶች ሰወዳቹ አሰተማሪም ናቹ ዘና ፈታ ታደርጋላቹ ኑሩልን ደሞ ደሞ የይቤን ልጅ ለማየት ጎጎሁኝ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ዛሬነው የሰማሁት አይጀዋል

  • @betiyedniglmariyamlij8346
    @betiyedniglmariyamlij8346 7 ปีที่แล้ว +1

    woww

  • @user-je2us9xu4c
    @user-je2us9xu4c 7 ปีที่แล้ว

    ልኮምንትና ልጨርሰው መሰለኝ ምንግዜው ቀደማችሁ ቤቶች የኔ ማሮች ስወዳችሁ የማዳምን ነገር የምታስረሱኝ እናተ ኗችሁ ኑሩልኝ

  • @rawdahaymi3834
    @rawdahaymi3834 7 ปีที่แล้ว +3

    tnx betam

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 7 ปีที่แล้ว

    kikkkkkkk abo yimechachihu betoch

  • @getachewabebe6855
    @getachewabebe6855 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል ቤቶች ቀጥሉበት

    • @derejeassefa690
      @derejeassefa690 9 หลายเดือนก่อน

      ያምራል ቀጥሉበቸት❤❤❤❤

  • @merygerye7916
    @merygerye7916 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች በጣም ታምራላቹ

  • @Ruth-hf5dp
    @Ruth-hf5dp 3 ปีที่แล้ว +1

    betoch enwedachualen betam

  • @giveyaneshnagussie9738
    @giveyaneshnagussie9738 7 ปีที่แล้ว +1

    ሻሼ ውስጤነች እውነት ውድድድድድድድ

  • @bint7686
    @bint7686 7 ปีที่แล้ว

    ሰማይ ባጦ ምድር ጓግጦ አመጣልሽ? kkkkkkkkkkk አይ ዘሩ በሳቅ አፈረስከኝ ቤቶችዬ ሁላችሁንም ዉድድድ ይመቻችሁ

  • @user-dq6yu7sb8w
    @user-dq6yu7sb8w 7 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkk betochi weddddddd. fiker eko nachu bewunet. ♥♥♥♥

  • @foziyaa3111
    @foziyaa3111 7 ปีที่แล้ว

    ኮሜንታችሁ እውስጤነው ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 7 ปีที่แล้ว +2

    ለወዝወዘው በእግረ ለወዝወዘው በእግረ። ስማይ ባጦ ምድር ጋጦ ተፈላልጦ አምጥቶ መልሶልኛል።
    አምበሳው በያው ።
    አመስግናለሁ ።
    ።።።.ስላም ፍቅር በይ አለንበት ለሁላችንም።።.።።

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 ปีที่แล้ว

    ወይይይማፈየኔወደ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-wz8gj7jt2f
    @user-wz8gj7jt2f 7 ปีที่แล้ว

    አባተፀ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ ሀሀሀሀሀሀ ለፍቅር ብለሽ ኩረለክስ ከምጠጭ ይሻልሻል ብትኖሪ

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 7 ปีที่แล้ว

    wowwww betochi 😀😀😀😀😀😀😀😀👌💞💞💞💞💞💞👈yimachachu kkkkkkkkkkkkkkkkk thank you 👍

    • @hayatm8170
      @hayatm8170 7 ปีที่แล้ว

      B/tolasa Love ተዋህዶ እ

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 7 ปีที่แล้ว

    በጣምየሚያዝናና የሚያስቅ ድራማነውይመቻችሁ እንወዳችሁአለን ማሮች

  • @zainbwawzulfabintbedriyaum1990
    @zainbwawzulfabintbedriyaum1990 7 ปีที่แล้ว

    zainb yala bariya nagh wow wel come

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 7 ปีที่แล้ว

    long live enante zena tadrgunalachu besew hagre!!?

  • @kedistaranu6600
    @kedistaranu6600 7 ปีที่แล้ว +3

    ምርጣች መጣችሁልኝ ዘና አረጋችሁኝ

  • @missyoumamimissyoumam8436
    @missyoumamimissyoumam8436 7 ปีที่แล้ว +1

    betam thank you

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 7 ปีที่แล้ว +3

    thanks susoche

  • @hasiyahasiya4886
    @hasiyahasiya4886 7 ปีที่แล้ว

    እረ ይመቻችሁ በርዶይ ነበር ዘና አልኩ ይመቻችሁ ቀጥሉበት ያምሪል

  • @hanilove694
    @hanilove694 7 ปีที่แล้ว

    ቤትውች ውስጤ ነው

  • @asnakechwerkagegnehu4937
    @asnakechwerkagegnehu4937 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ይቤ አሁንስ መልከስከስ አበዛህ ኤጭ

  • @alemkonjootube9484
    @alemkonjootube9484 7 ปีที่แล้ว

    ኮሜንታተሮች ውስጤ ናችሁ በቃ ውድድድድድ ነውየማረጋችሁ

  • @loveandlove776
    @loveandlove776 7 ปีที่แล้ว

    እደዉ ነብስ ነገር ናችሁ እረዳ

  • @HO-pj9bb
    @HO-pj9bb 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ያምራል ይመቻችሁ ቤቶች

  • @HH-jc8mz
    @HH-jc8mz 7 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @kebrlegetayewbdar8075
    @kebrlegetayewbdar8075 7 ปีที่แล้ว

    Betoch wesete naw yimechachu yibe magna

  • @user-nw5xg2td4v
    @user-nw5xg2td4v 7 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤናን ያድላችሁ

  • @rabiyarabiya6538
    @rabiyarabiya6538 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ እር ይበቅል ተመቸህኝ ክክክክክክክክክ

  • @wondwosenaragaw6742
    @wondwosenaragaw6742 7 ปีที่แล้ว

    It is interesting

  • @yalamorayenew3646
    @yalamorayenew3646 7 ปีที่แล้ว

    ኢቢ ሰወድህ 😄😄😃😂😉

  • @user-pk3tp5oq6t
    @user-pk3tp5oq6t 7 ปีที่แล้ว

    ይቤ ይቤ ይቤ እውነት ነው እኔን ራሱ ቀላል አያዝናናኝም ደስ ይላል በርቱ

  • @saramar56
    @saramar56 7 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @jesuslovesmeyesiknow9674
    @jesuslovesmeyesiknow9674 7 ปีที่แล้ว +2

    yezarew demo eyaznana tmrt ysetal..bertuln !! @ mafi love u so much ..anchi yaleshbetn aynen salkedn nw mayew frs nw eko mtaregign swedsh !!

  • @mesifikire4890
    @mesifikire4890 7 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkkkk alekin besebara shugut uuuummmmaaa

  • @user-lv9bx4rk6p
    @user-lv9bx4rk6p 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ሥወዳችሁ ሁለም ሠላምና ጤና
    ይስጣቹ በጣም በጣም በጣም ነው ማደንቃቹ እኔ ስደተኛ ነኝ ሁለም እዛ ሁኜ ምከታተለው ቤቶች ነዉ ኣዝናኝ
    እና ቁም ነገር ያለው ነው በርቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 7 ปีที่แล้ว +2

    ካካ እረ ምንኛ ነው ይቅር ይበላቹ
    ካካ እኮ የህፃን ልጅ እትን ነው ክክክክክ

    • @user-ff8qm4pl5n
      @user-ff8qm4pl5n 7 ปีที่แล้ว +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ክክክክክክ የህፃን ልጅ ምን

    • @mesinegnyabatemesinegnyaba1221
      @mesinegnyabatemesinegnyaba1221 7 ปีที่แล้ว +2

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ጽ
      ጽጽይይይ
      ጽጽ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke 4 หลายเดือนก่อน

      Kaka malet ..y. birazili . Egiri .qasi. Techawachi. New

  • @hagermaletsewnew5625
    @hagermaletsewnew5625 7 ปีที่แล้ว

    ay betoch wuste nachu kemir

  • @saadamulu3484
    @saadamulu3484 7 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkk
    ቤቶች ዉድድ በርቱ
    ዘናፈታ ብትን እያዴረጋችሁን ነዉ
    እርስትዬ የለችም በሰላምነዉ
    ይቤ ስራ ያዝ ቅፈላ ይብቃህ Kkkkkkkkk
    ሚስትህን እና ልጅህን አሳዬን ናፍቀዉናል kkkkkkkkk

  • @rahmaaliwolo328
    @rahmaaliwolo328 7 ปีที่แล้ว

    አራዳው ይቤ ምርጥ ልጂነህ

  • @whalewh1639
    @whalewh1639 7 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በጣም አዝናኝ ድራማ ነው ክፍል165ይለቀቅ

  • @messiarifenewsolomon6555
    @messiarifenewsolomon6555 7 ปีที่แล้ว

    betoch betame new yemetemchugn yebelet yeb dagni tedo yemchgnal selamachu yebeza

  • @user-lf7fq1ls4p
    @user-lf7fq1ls4p 7 ปีที่แล้ว

    ዋው። ክክክክክክክክክክ አይ። ይቤ

  • @efremsolomon935
    @efremsolomon935 7 ปีที่แล้ว +2

    Lovely from eritrea

  • @user-bj9rm3tc6r
    @user-bj9rm3tc6r 7 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ቤቶች ስወዳችሁ እኮ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @minayebabalij8059
    @minayebabalij8059 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለ

  • @toybafkr6901
    @toybafkr6901 7 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @selhulumngralhamedulilahya9952
    @selhulumngralhamedulilahya9952 7 ปีที่แล้ว

    እረ እውይ ማፊና ዘሩ በጣም አሳቃችሁኝ በተረፈ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @user-tl9hd9iu2m
    @user-tl9hd9iu2m 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣችሁልን የኔ ምርጦች አቤት ስወዳችሁ♥♥♥

  • @sheyajstayel8144
    @sheyajstayel8144 7 ปีที่แล้ว

    betoch. wesexe nachu betam yameral. tata te mut

  • @tigistgirma202
    @tigistgirma202 7 ปีที่แล้ว +4

    betochi widididid new maragachu buzu timirit kananate agichalewu

  • @user-qt3fn6rk3q
    @user-qt3fn6rk3q 7 ปีที่แล้ว

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ምርጦች አመሰግናለሁ