Betoch - "እናመስግን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 269

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 613

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +111

    ዒድ ሙባረክ! 💚💛❤ ለኢትዮጵያችን ለሰላማችንለፍቅራችን ዱአ አርጉልን የመጣብን የዘመኑ ሰይጣን ብሄርተኝነትን ስገዱበት በፀሎት አባሩልን 😉 እንኩዋን አደረሳቹ
    ዘረኝነት ጥንብ ናት
    አርቀህ ጣላት
    ይላቹሀል ተዋህዶው ወድማቹ

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +58

    ሰለም ፍቅር አንድነት ለሀገር
    በስደት የለችሁ እህት ወንድሞች ጌታ በሰለም ለሀገርችን ያብቃን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +243

    ቤቶች መጣችሁ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ብያለሁ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበለን 💚💛❤🌹🌷

    • @AbCd-qn5sk
      @AbCd-qn5sk 5 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አለይና ወአለይክ ክበሪልኝ የኔ ውድ አሚንንን

    • @ፀይሟነኝወለየዋ
      @ፀይሟነኝወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን አብሮ ይባለን

    • @stephaniemachriki6455
      @stephaniemachriki6455 5 ปีที่แล้ว +1

      Ww

    • @madinamohammad201
      @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +2

      አለይና ማሬ 😘😘😘❤❤❤😍

    • @askanaskanali8304
      @askanaskanali8304 5 ปีที่แล้ว +2

      አሚን የአገርልጂ

  • @توكلتوعليكيااللهتوكلتوعليكياال

    اسلام عليكم ورحمة اللة وبركاتة
    የእስልምናተከታዬች በሙሉኢድሙባረክ እንኳንአዴረሣችሁ እንድሁም በስዴትያላችሁ አላህያሰብነውን አሳክቶ ላመቶ ከባሎቻችን ከቤተሠቦቻችን የናከብርያድርገን አሚንንን እስኩ ስዴት የመረረው ባልይክ ግጩኝ😘

  • @ረድኤትጅማ
    @ረድኤትጅማ 5 ปีที่แล้ว +50

    ቤቶች እንኳን መጣቹ ለ እስልምና እምነትተከታዮች ኢድ ሙባረክ👈

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሠብስክራይብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @hananlve4066
    @hananlve4066 5 ปีที่แล้ว +55

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዪች በሙሉ ኢዲ ሙባርክ

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 5 ปีที่แล้ว +27

    እስካሁን በርካታ ድራማዎች አይቻለሁ የሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ቤቶች ድራማ ግን ለየት ያለ ነው አዝናኝም አስተማሪ ነው በርቱ ጓጉተን ነው ምንጠብቃቹ ❤።

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +120

    ማነው አገር ለመግባት በጉጉት የሚጠብቅ
    ኢዲ ሙባረክ

  • @eduyedngllij9166
    @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +38

    ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @abumajed2886
      @abumajed2886 5 ปีที่แล้ว

      ኡንካን ኣብር ኣዳራሳን

  • @alain8492
    @alain8492 5 ปีที่แล้ว +34

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ አለይና ወአለይኩም ሷሊሀል አእማል እድል ሙባረክ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል 💗ቤቶችዬ በሰላም ይመልሳችሁ እምወዳችሁ ቁምነገር እያስጨበጣችሁ እምታዝናኑን ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይስጠን 💚💛❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፣መልካም የፍስለታ ፆም ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን ፫💚💛❤

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 ปีที่แล้ว +38

    እስኪ ከመልክ ይልቅ መልክምነት ይበልጣል ምትሉት

    • @tsegalem415
      @tsegalem415 4 ปีที่แล้ว

      Ena mn enarg

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 3 ปีที่แล้ว

      case in a series czasqeuo and his career as 2nd in azad and his career as shocks in a state championship series and a series

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 3 ปีที่แล้ว

      🛁🚿🧼📋🗒📝💷💸💳💴📄📃💶💵📸📷📼🎞💸💷🧼👩‍🎓👨‍🎤👩‍💻👩‍🎤👰🤰🤱🚶‍♀️💃💆‍♀️🛀🛌🤳👭👫✍💅💋👄💌❣👗🛍👝👜👛👙🥿👠👡💍💄💐🌹⚘🍉🍌🍍🍓🥬🥦🍇🥝🍅🥞🍟🍔🍞🧀🍕🌭🥪🌮🥙🍳🥣🥗🥫🍝🍠🍡🎂🍰🍦🍧🍚🍛🍜🥛🍶🍾🍷🍸🍹🥂🥤🔪🍽🎟🎫🎈🧨🎶🎙🎚🎧🎤🎛💻📀💿💽💾🎞📼📸📷💵💶💷💸💴📝🗒📋🖊

  • @أللهوكيلاللهاكبر
    @أللهوكيلاللهاكبر 5 ปีที่แล้ว +509

    እስኪ እከ ይመለስልን እምትሉ 👍👈አሳውቁኝ እኔ ይመለስልን ባይ ነኝ

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว +8

      እከየ ይመለስ ናፍቆናል
      አበጀ ይሙት

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 ปีที่แล้ว +2

      ይመለስልን።ናፍቀኝእከዬ

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkk woye znduro sinmotim sinitamamim sinimesagenim camera 😋😋😃😃

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ወለተማርያምወይንሽት kkkk ውዴ በፍቃደኝነት ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      @@elcelc2278 ውዴ ሠብስክራይብ አርጊኝ ቤተሠብ እንሁን

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 ปีที่แล้ว +13

    🌺ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል
    🕋🕋🕌🧕🏻🕋🕌🕌🕋🕋
    🌺በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀገር እስከ ባህር
    🌺ማዶ ድረስ ያላቹህ ሰላማቹ ብዝት ይባልልኝ
    እድ #ሙባረክ ብያለው

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 5 ปีที่แล้ว +19

    እኔ የክርሥቲያን እምነት ተከታይ ነኝ ውድ የእሥልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለአረፋ ለኢድ በአል በሠላም አደረሣችሁ

  • @ፍቅርነውያከሳኝ
    @ፍቅርነውያከሳኝ 5 ปีที่แล้ว +158

    ጨንቆኛል በጸሎት አስብኝ ውድ ኢትዮጵያዊ በስደት ነው ያለሁት

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @rabakahasan2856
      @rabakahasan2856 5 ปีที่แล้ว

      Ayizoshi enate yemalefe yelem egeziyabeher hune melekam yadergal anechi becha bestote berchi

    • @eduyedngllij9166
      @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @haymanotyared7289
      @haymanotyared7289 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ጭንቀትሽን ይጋራልሽ

    • @zenahzenaa6404
      @zenahzenaa6404 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽማር ያልፋል 🙏🙏🙏

  • @zeyneba7656
    @zeyneba7656 5 ปีที่แล้ว +15

    ውይ አሜንዬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 5 ปีที่แล้ว +22

    Wel betochi
    ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባርክ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว

      እማ ህይወቴ! እናቴ እወድሻለሁ! 💓💓💓💓💓💕💕💕

  • @tataw5644
    @tataw5644 5 ปีที่แล้ว +3

    Well አስተማሪዎቻችን ቀጣዮንም አመት በሰላም ያክርመን ያቁየን ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዬ እንኳን ሰላም መጣቹ ውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ እንኳን ላረፋ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @yimer3696
    @yimer3696 5 ปีที่แล้ว +21

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @saeed7064
    @saeed7064 5 ปีที่แล้ว +8

    አሰላዋለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የእስልምና እምነት ተከታይወቺ እኳንም ለ1440አድሀ አላረፋ በሰላም አዴረሳቺሁ እንድሁም የክርስትና እምነት ተከታይወቺ ለእረፍ አዴረሳቺሁ ሁላቺሁንም እወዳቺሀለሁ

  • @getanie6591
    @getanie6591 5 ปีที่แล้ว +130

    ምን አስጠላኝ ሰብስክራይብ ለማኞች

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 ปีที่แล้ว +14

    ኢድ ሙባረክ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዬች

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል መልካምነት እሚሰማው ስሜት በጣም ትልቅ ነወ መልካምነት ተራ ሰው መልካም ያድርገን አሜን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን አሜን ቤቶች ተባረኩ ኑሩልን አይለያቹሁ

  • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
    @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 5 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ፍቅሯ በምንም ቃላት ልገልፀው የማልችል ውዷ እናቴ ዛሬ በስልክ አናገርኳት የእናት ድምፅ መስማት እንዴት ያስደስታል
    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሄር አምላክ የስደት ህይወታችን በቃቹ ብሎን በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ለእናቶቻችን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ከደስታቸው በስተቀር ክፋታቸው አያሰማን አሜን

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 5 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትታደስም Amiiiiiiiin 😍❤

    • @himanothimanot9073
      @himanothimanot9073 5 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትታደስም enam yenaten demt mesmat betam new yenafkegn tadlesh eko

    • @eduyedngllij9166
      @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
      @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 5 ปีที่แล้ว

      @@himanothimanot9073 አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር አምላክ በፈቀደው ቀን ትገናኛላችሁ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 5 ปีที่แล้ว +13

    ሙሲልም ጎደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ Edi Mubarak ♥♥

  • @ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
    @ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የእስልምና ተከታይ በሙሉ እንኳን ለኢድ ሙባረክ አደረሳችሁ ኡፍፍፍ እንደኔ መዳም ስታቃጥለዉ የዋለ ማነው???

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉም ነገር ሠላምነው ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ለወገናችን ይሁን ቤቶች እንወዳቹሀለን በጣም

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እንኩዋን ደህና መጣችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች በውጭም በሀገርም ያላችሁ በሙሉ እንኩዋን ለአረፋ በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ዛሬ ዘና ፈታ ነው እንተዋወቃለን ቤቶች ዋውውውው

  • @yimer3696
    @yimer3696 5 ปีที่แล้ว +10

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +21

    #ደግሞ ለማሰብ #እየሮጥኩ አስባለሁ🙊😂
    #እኮ ሻሸየ ይሄ አይደል #ሃገር ያጠፋ✔❤😂
    #ውይ ቤቶች ውስጤ ናችሁ #አሜንየ ስወድሽ😘😘

  • @hsnaaalzhrani6009
    @hsnaaalzhrani6009 5 ปีที่แล้ว +10

    እሄን አፓርታማ ሚገዛልኝ ካለ በላይክ እኔ ይበለኝ እስኪ ደስ ይበለኝ

  • @kidu715
    @kidu715 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ቤቶች የ ሁላችሁንም ውድድድድድድ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ለሁላችሁም በእውነት ለእኔ ልዩ ናችሁ እናንተ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +7

    #ህይወት ትቀጥላለች ይሄው #4አመቴ መዳም ቤት ኢድን ማሳለፌ #አልሀምዱሊላህ በጣም #ደስስስስስስስስስ ብሎኛል እናተም የስደት ጓደኞቼ ደስ ይበላቹ
    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይክ

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
    @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም በገንዘብ አይገዛምና ሰላም እግዚአብሄር የሁላችንን ሰላም ያብዛልን ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @nassarnassar8699
    @nassarnassar8699 5 ปีที่แล้ว +10

    ዉድ እህት ወድሞች ኢድ ሙባረክ

  • @ewunetualebachew7487
    @ewunetualebachew7487 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች በጣም ነው የምወዳችሁ፡፡ ደግሞ እከ ናፍቆኛል ቢመለስ ደሰ ይለኛል፡፡

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ቤቶች wowwwww በጣም ደስ የሚል ምስጋና በሁላችን ይልመድብን 💛💚❤💛💚❤

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉድራማ፣ሲደማመጡ፣ሲዋደዱ፣ይመቻቺሁ፣ሰላማቺሁ፣ብዝዝዝትይበል።ቤቶቺየ፣ውድድድድድድአርጋቺሆለሁ

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውዶች በርቱልኝ ሁላቹንም
    የቤቶች ተዋናዮች ውድድ😍😍

  • @ahmedtube638
    @ahmedtube638 5 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሰን ተክቢር ማለታችንን እንዳንረሳ ኢንሻ አሏህ ጎርቤት እየሆናቹህ

  • @imabettolsa9532
    @imabettolsa9532 5 ปีที่แล้ว +11

    😘😘😘😘😘😘
    Anii.sin8
    Jaladhaa
    Namaa
    Waan
    Gaarii
    Hojetuu
    Yomiyuu
    Ni jaladha
    Baayee namatii toltuu
    Jabadha
    Garuu
    Like
    Nafii tuqu
    Banani
    Anii
    Sinitini
    Araa😂😍😍😍😮🙁😌

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 5 ปีที่แล้ว +8

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደራሰቹ ኢድ ሙባረክ ውድ የእስልምና እምናት ተከተዮች እኛም ከነመደም ቤት እየለቀቃስን እናንተን እያየን እየተፅናናን ነው ኸይር አላህ ይሄን የመረጠልን ለኛ የታሻለ ስለሆና ነው እአልሃምዱሊላህ አላኩለሀል

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ሆይ መጨራሻየን አሰምርልኝ Sofe እንኳን አደረሳችሁ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      @@ጠባቂየገብሬልነው ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሌም ጎደኞቸ እንኳን ለኢድሙባርክ ቀሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @lidunegn1839
      @lidunegn1839 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤቶች ድራማ በጣም እናመሰግናለን በእውነት በእናንተ ሁል ግዚም ደስተኛ ነኝ ሁላቹንም እወዳችዋለው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችው ለኢድ አልፈጥር በአል

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      @@lidunegn1839 ውዴ ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 ปีที่แล้ว +12

    ትናት ስጠብቅ ነበር😏 የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለኢድ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤️😘

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችሁልን ቤቶች በጣም ነዉ ዉደዉደ ይምናረጋችሁ

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
    @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ የኔ ፍቅሮችች የተባረካችሁ ነው ናችሁ ጋሽ ጥሌ ፣ዘመንህ ይባረክ በእረፍት ጊዜ ልታደርጉት ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል የሀይሞኖት አበቶች በሰላም ዙርያ ብዙ ማለት ለህዝቡ ማሳወቅ አለባቸው

  • @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ
    @እናቴእወድሻለሁ-ሸ3ፈ 5 ปีที่แล้ว

    ባሻ ኬኩ እሳ በትርፈ ምርጥ ትምህርት ነው ዋናው ነገር ሰላም ዋናው ነገር ጤና ነው የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያለንበት ሰላም እንሁን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว

    ዘርሽ እንኳን ደስ አለክ ተማሪኪ ሜዳሊያ ሸለመክ ቤቶችዬ ስወዳቹሁ የሀይማኖት አባቶች ደስ ይላሉ ሠላም ላሀገራችን ይሁን እናመሰግናለን

  • @lidetgate4963
    @lidetgate4963 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ደስ የሚል ነው ቤቶችዬ 💚💛❤ አገራችን ሰላምይው 😍😍😍😍

  • @የፍቅርእናትእመቤታችንናት
    @የፍቅርእናትእመቤታችንናት 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ስወዳቹ ከ💔ነዉ እንኳን ደህና መጣቹ እዉነት ነዉ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ይስጥልን ቸሩ ፈጣሪያችን🙏🙏🙏

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሰአት ባለማክበራቸው እንደኔ ቅር ያለው እጅን ያውጣ👍👍👍👈

  • @mohmedawl6272
    @mohmedawl6272 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ደስ የሚለኝ ነገር ቤተሰባዊይ እነታቸው ነው

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +31

    ዝናብ ሲዘንብ መላጣ ሰዎች ፌስታል አርገዉ ሲሄዱ ሳይ የተቀቀለ ድንች ስለሚመስሉኝ ሚጥሚጣ ይዘክ ተጠጋ ተጠጋ ይለኛል 😋😋 ሰብስክራይብ እያረጋቹ እራስታዎች

    • @geni3064
      @geni3064 5 ปีที่แล้ว +3

      😁😁

    • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
      @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkk ማንን ለመንካት ነው መቼስ ሰይፉን ነው አይደል ክክክክክክክክ

    • @TtTt-gg8ih
      @TtTt-gg8ih 5 ปีที่แล้ว +1

      ህህክክክክ

    • @tizetaeyob1054
      @tizetaeyob1054 5 ปีที่แล้ว

      ይቺ ጭዌ ተመችታኛለች ሠይፉ ፋንታሁንና መላጣውን አሰብኩት kkkkk

    • @tegistedejen6108
      @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk ኧረ ቀልድ

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የመሰለ ባህላችንን የተወስደብንን እግዚአብሔር ይመልስልን ።ለውድ ሙስሊም ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለኢድ አል አልአድሃ በሰላም አደረሳቸው ።

  • @alnazkebaer4473
    @alnazkebaer4473 5 ปีที่แล้ว +5

    God bless all Muslim's and Eid Mubarak 💚

  • @eimanwello1434
    @eimanwello1434 5 ปีที่แล้ว +4

    በአለም ላይ የምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛዉ ለኢደል አድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ አላህ ደግሞ ከራሚ አድርጎን ሀጅን የምንሀጅጅ ያድርገን ::

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 5 ปีที่แล้ว +12

    ኢድ ሙባርክ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነው ደስስስ የሚለው መቋረጥ የለበትም ቤቶች

  • @azizamar5232
    @azizamar5232 5 ปีที่แล้ว

    ውድ. የእስልምና ተከታይ. እህት. ወድሞቸ. እንኮን. ለአርፋ. በአል. በሰላም. አደርሳችሁ ዋው. ቤቶች በጣም. ደስ. ይላል

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅራቹ ሲአስቀናኝ አይለያችሁ ትናፍቁኛላችሁ እና ቶሎ ከታች በሉ ፎቃዎቼ ስደትን መርሻዬ ናችሁ ውድድድድድድ

  • @tigistgashu253
    @tigistgashu253 5 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
    🌻🌻💐💐

  • @kokkobeyeemareyamiliji1383
    @kokkobeyeemareyamiliji1383 5 ปีที่แล้ว +5

    Wwwo Bagaa nagadhani Dhuftani Betochi Baayyee Sini Jalanaa Warii ammataa Musilimaa Bagaa sini ga'he Waqayyo biyyaa kenyaa Nagaaa jalala Tokumaa nufii Yaa baayyisuu😍😍😘😘😘😘

  • @guni3764
    @guni3764 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል

  • @fafi2151
    @fafi2151 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ ከልብ የምወዳችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ የስልምና እምነት ተከታወች እኳን አደረሳችሁ ዉዶቸ 👈

  • @bilisummabasha7115
    @bilisummabasha7115 2 ปีที่แล้ว +1

    You guys are smart and funny and good like it keep it up

  • @emailmail9547
    @emailmail9547 5 ปีที่แล้ว +7

    ኮረኔል ደስ ይሉኛል

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 ปีที่แล้ว +11

    6ኛ ነኝ ኢድስ አደል ላይክ ሳትሳደቡ የስድብ ላይክ አይመቸኝም
    ኢደል አደሃ ከመዳም ቤት እያሳለፍኩ ነው ከፍቶኛል ከናቴ ባሳልፍ ምነኛ ደስ ባለኝ ብቻ አልህምዱሊላሂ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว

      hadiya Begdry ሁላችንም ነን""*#አብሺር,""

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ማድረግ መልካም ነው

  • @ኩንፈየኩንአሁንአሏህያለው
    @ኩንፈየኩንአሁንአሏህያለው 5 ปีที่แล้ว +2

    ኢድ ሙባርክ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳ አደረሳችሁ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ቤቶችዬ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዴ ዛሬ ቅዳሜ ነው እንዴ እንኳን ደና መጣችሁ ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን Eid mubarek

  • @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ
    @አለለኔየተሻለነገርዛሬንባ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችዮ እንኳ ሰላም መጣችሁ

  • @mamafaries2995
    @mamafaries2995 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet ewnet betoch draman begtam kemwedew ena kemiyasekegn ande new tebareku💝

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይይ ባሻ ክክክ ኬኩ ላይ

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +2

    Happy to see you betoch and I love you very much.

  • @aron5741
    @aron5741 5 ปีที่แล้ว +1

    መላክ አበራእንኳን ወደ ቤቶች በሰላም መጣህ

  • @trutru7408
    @trutru7408 5 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋዉዉዉ ቤቶችዬ ሁሌም ምርጦች ጌታ ይባርካቹ

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
    @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ይህ ደራማችሁ በተለይ በጣም አስተማሪ ነው ስንቶቹ ለእኛ እዚህ ለመደርስ አስተዋፅኦ አድርገው ይሆን ?

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 5 ปีที่แล้ว +10

    ሀገሩ የናፈቀው እጁን ያውጣ

  • @ፅጌማርያምሚዲ
    @ፅጌማርያምሚዲ 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ሠላም ላገረችን ይሁን

  • @geni3064
    @geni3064 5 ปีที่แล้ว +11

    *የቤቶች ቤተሰብ እንኳን በድህና መጣች ዛሬ 3ኛ ነኝ ላይክ ጉጩኝ የምስልም ተከታይ እምነት እንካን አደረሳችሁ ለኢድ መልካም አዳር*

    • @KhadijaKhadija-ic7hu
      @KhadijaKhadija-ic7hu 5 ปีที่แล้ว

      እኳን እደረሳችሁ እህት ወድሞቸ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว

      ውዴ ላይክ አርጌሻለሁ ሠብስክራይብ ግጪኝ

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ኑሩልኝ ውይ አሹ ብልሹ ልቤን አወረድከው ውይ😁😁😁😁

  • @tsegalem415
    @tsegalem415 4 ปีที่แล้ว +1

    Tlahun (zeru ) yemiwed👍👍 ⬅😆

    • @tsegalem415
      @tsegalem415 4 ปีที่แล้ว

      Ene ye zeru adnaki nech

  • @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ
    @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ 5 ปีที่แล้ว +2

    አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 ปีที่แล้ว +3

    ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢል አድሀ በአል አደረሳችሁ
    ቤተሰብ ፋላጊ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ ጠይቄ እንዲህ ከዘጋችሁኝ

  • @bedriaali3518
    @bedriaali3518 5 ปีที่แล้ว

    አሰተማሪም ተማሪም በጣም ድንቅ ነገር ናቸው

  • @ermihabes3293
    @ermihabes3293 5 ปีที่แล้ว +2

    ዒድ ሙ ባረክ በመላዉ አለም የምትኖሩ ሙሢልሞች

  • @abdibeharu5146
    @abdibeharu5146 5 ปีที่แล้ว +8

    ለመላው የእስልምና ተከታይ በሙሉ እንካን ለኢዳል አድሀ በአል በሰላም አደረሳቹህ

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ደስ ሚለው

  • @AGESarsema
    @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +26

    ቅኖች ሰብስክራይብ እንደራረግ።

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 ปีที่แล้ว

      Eshi adergige

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 ปีที่แล้ว

      @ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ eshi adergyge adergysi alwe

    • @perfect7339
      @perfect7339 5 ปีที่แล้ว

      @@samerytube9478 adregeshalew Samri

    • @perfect7339
      @perfect7339 5 ปีที่แล้ว

      @ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ meri ሰብስክራይብ አድርጌሻለው

    • @fasilzarayechlemwneglemnga4259
      @fasilzarayechlemwneglemnga4259 5 ปีที่แล้ว

      wey adrgung mendenew huufff aslchchun eko

  • @አባይጎደሬዋ
    @አባይጎደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሰደትን እናተ ደራማዉን እኩል ነወ የጀመርነዉ ቤቶችየ እወዳቹህ አለሁ

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 ปีที่แล้ว +1

    Betoche enkwn den matchu 😍 lamalew ya esalman taktayocha malkam bala ❤ enkwn adersachu

  • @ghfh2994
    @ghfh2994 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki 5 ปีที่แล้ว +2

    Ye eslimina emnet teketayiwoch ewunkan le 1440 edal adaha bahal aderasachu all ethio😍😍♥️♥️👏

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ
    ማሮች ግን እስከ ናፈቀኝ💖😂