ቀላቅለን መጠቀም የሌለብን ሲረሞች ( ቅባትች)/ Don’t mix these skin care products

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ላይ ለማድያት ለጥቋቁር ነጠብጣብ ለመስመር በጠቅላላ የፊታችንን ግፀታ ፈካ ለማድረግ የምንጠቀማቸውን የሲረም እና ቅባቶች እንዴት መለየት እንዳለብን እና መቀላቀል የሌለባቸውን የቅባት አይነቶች ዝርዝር ታገኛላችሁ
    ስለ ቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ቪዲዮ
    Video on vitamin A serum
    • ለፊታችን ጥራት ቫይታሚን ኤ ( መስ...

ความคิดเห็น • 68

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว +3

    በሚገባ ሁኔታ ነው የምታብራሪው እንዲሁም በአገር ወስጥ እንደሚገኝ ስለምትጠቁሚን አድናቂሽ ነኝ በርቺ የአገሬ ልጅ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣ሰላም፣ሰላምሽን፣ለዘላለምያብዛልን፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን፣ማሬ

  • @meronmichael5998
    @meronmichael5998 3 ปีที่แล้ว

    በሚገባ ሁኔታ ወይም በሚገርም ነዉ የነገርሽን እና ይብራራሽው በጣም ነው የማመሰግንሽ በርች ።የአገሬ ልጅ ።

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว

    እህት እናመሰግናለን ብዙ ግዜ ፅፊልሽ ነበር እባክሽ ማድያት አስቸገርኝ እና ይህ ይህን ተጠቀሚ በይኝ እኔ ብዙ ሞከርኩ ኢትዮጵያ የሚገኝ ንገሪኝ እባክሽ

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ ነብር ልትይኝ ትችያለሽ እኔንማ ፉቴን ብታይው: ስንፍናም በትልቁ አለብኝ .ለማንኛውም ስሞኑንነው ያገኘሁት ቻናልሽን በበጣምአስተማሪ ስለሆነ አመሰግናለሁ::

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ታድያ ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም ብሎ ነዉ ማድያቱ የማይለቀን😁😁😁

  • @abbe8105
    @abbe8105 3 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @mihrettewelde4975
    @mihrettewelde4975 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your knowledge and your time 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ስለ ሮዝ ዋተር ፕሮደክቶች ምን ትይናለሽ ???🙂🙂🙂

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 ปีที่แล้ว

    ሜልየ እንኳን ደህና መጣሽ 👍👍👍👌👌😍😍😍

  • @clickclick4680
    @clickclick4680 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን በርችልን

  • @user-ce9pj7np7q
    @user-ce9pj7np7q 3 ปีที่แล้ว

    በጣም,ነው,የምወድሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉዬ

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚሊዪ ጠባሳ ማጥፊያ ክሪም ካወቅሽኝ ንገሪን እባክሽ የተጠበሰ ቆዳን ለመመለስ
    ፕላስቲክ ሰሪጀሪዎች ያጠፍሉ ይባላል ግን ገንዘባቸው በጣም ብዙ ነው ሚሊዪ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ቼክ አድርጌ እነግርሻለሁ

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว +1

    thank you konj🔥🙏

  • @semiramohammed8490
    @semiramohammed8490 3 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 3 ปีที่แล้ว

    Selam melat...anchi yemtyachewn prodactoch ene gar maggnet ychlalu....deliver enadergalen....

  • @user-iy7jv8en5e
    @user-iy7jv8en5e 3 ปีที่แล้ว

    ሜልየ ሲረም ጥቅሙ ምንድነው ? ሁሌስ መጠቀም አለብን ? ሜልየ ቲማቲም 🍅 ፊቴን ለ አምስት አስር ደቂቃ ያክል እቀባዋለሁ በጣም ወድጀዋለሁ ግን ጧት ማታ ማለቴ ሁሌ መቀባቱ ፊቴን ለወደፊቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝንብኝ የሆንድ?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ሲረም ሲባል እንደ ቅባት ሆኖ ግን ቀጭን ነው ፈሳሽነት ባህሪ አለው እና በአንድ ቃል ሲረም ይባል እንጂ አይነቱ ብዙ ነው የቫይታሚን ኤ ሲ ኢ ሊሆን ይችላል ወይም ሌላ ምርት
      ቲማቲም ፊትን የሚጎዳ መሆኑን እርግጠኛ አይደለሁም ጥናት ሳደርግም ስለ ቲማቲም ጉዳት ምንም ነገር አላየሁም ግን ለማንኛውም ጠዋት ላይ ሚኒራል ሰንስክሪን መቀባት አለብሽ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @eksa5381
    @eksa5381 3 ปีที่แล้ว

    Well come meluye.

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ለፀጉሬ 1VetamenE
    2አልመድ
    3አቦካዶ
    4ካስተር
    5 የወይን ዘይት
    6 Vatika ቀላቅዬ ነው ለፀጉሬ ምጠቀመው በእናትሽ ከነዚህ ውስጥ ማቀላቀል የሌለብኝ ቅባት ንገሪኝ ሁሉም ችግር የለውም ካልሽኝ በደስታ እፈነጥዛለ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቪድዮ እኮ ስለ ፊት ነው የሰራሁት ለፀጉር ዘይት ቢቀላቀል ችግር የለውም ካስተር ዘይትን ግን ተጠንቀቂ በጣም ወፍራም ስለሆነ ፀጉርን አንድ ላይ የማያያዝ ችግር አለበት

    • @fireworkzeyede9911
      @fireworkzeyede9911 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አመሰግናለሁ💝💝💝💝

  • @dochoabigal6768
    @dochoabigal6768 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ፕሊስ መልሽልኝ ፀጉሬን የሩዝ ውሃ ተቀብቼው አልተስማማኝም በጣም በጣም ከረደደ አደረቀው ማበጠርም አልቻልኩም ይነቃቀላል ይቆራረጣል ምንም አይነት ቅባት አይቀበልም ወደፊት ማንነቱ እዲመለስ ምን ልቀባው ምን ላድርግበት እባክሽን😘❤ የምታቁም ካላችሁ መልሱልኝ🙏

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 3 ปีที่แล้ว +1

      Ye ruz wuha lehulum sew tsegur ayesemamam.kezik behuala chirash atetekemi ahun gn ye abucado ena muz mask tetekemi

    • @dochoabigal6768
      @dochoabigal6768 3 ปีที่แล้ว

      @@skincarefacial8985አመሰግናለሁ 😍😍
      አዎ በጣም ነው ያደረቀው ሌላ አማራጭ ካለም ንገሩኝ❤😍❤

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      የሩዝ ውሀ ሲደጋገም ፀጉር ይሰባብራል የሰራሁት ቪድዮ አለ እይው እና ብሌን እንዳለችው የሩዝ ውሀውን ትተሽ ፀገር ሞይስቸራልዝ የሚያደርጉ ነገሮች ተጠቀሚ እንደ አቮካዶ ትሪትመንት

    • @dochoabigal6768
      @dochoabigal6768 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ሜሎዬ በጣም አመሰግናለሁ 😍❤ እሺ እሞክረዋለሁ 😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenasmerom5807
    @helenasmerom5807 3 ปีที่แล้ว

    I have a question. What is first is it mosturizer or vitamin c first for morning and night?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Vitamin C should come first , because if you apply vitamin C after moisturizer it can’t penetrate in to your skin . Most vitamin C serums must be used at night , BE VERY CAREFUL ! Our skin nature is not the same as white people so I strongly advice you to use your vitamin C at night ( there are only 2 or 3 vitamin c serums that can be used in the morning ) . Do not skip sunscreen in the morning

    • @helenasmerom5807
      @helenasmerom5807 3 ปีที่แล้ว

      Thank u so much I really appreciate it.

  • @hananyousif2053
    @hananyousif2053 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ፊቴ በጣም ተበላሽቷል ብጉርአስቸገረኝ ጠቃጥቆምአወጣብኝመላካለሽ ኮሜተሮችምየምታቁትካለሹክበሉኝኝኝኝኡፍፍፍፍበጣምነውያስቸገረኝ

    • @azebkidane7915
      @azebkidane7915 3 ปีที่แล้ว

      ስለቡጉር የሰራችው ቪድዮ አለ እሱን ተመልከችው

    • @hananyousif2053
      @hananyousif2053 3 ปีที่แล้ว

      @@azebkidane7915 እሽ ውዴ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ለወዛም ፊት እና ብጉር ለሚያስቸግረው የሚል ቪዲዮ አለኝ እይው በተጨማሪ ምግብሽን አስተካክይ ስኳር ዳቦ ፓስታ ማካሮኒ በዘይት ውስጥ ተነክረው የተጠበሱ ምግቦች በሙሉ ብጉር ያባብሳሉ አትክልት ስጋ እንቁላል አሳ አዘውትሪ

    • @hananyousif2053
      @hananyousif2053 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሽ በጣምአመሠግናለሁ ህት

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      @@melatdemessie808እረ ሜሉ እየቀለድሽ ነው😂😂😂 ብይ ያልሻትን ወድጀዋለሁ ኢትዮዽያ እኮ እንደ እናንተ ሀገር ምግብ ርካሽ። አይደለም።

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም እህታችንሜላት እንኳንደናመጣሽልኝ እናም ሜሊዬ ቆዳየ ደረቅነዉና ምንአይነትቅባት/ክሬማትመጠቀምአለብኝለፊቴ ሥለፀጉርኳም ተሥፋየለኝምአቁሜያለሁ!!!!

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ለፊት ድርቀት ዋናው ነገር ሳሙና አትጠቀሚ ( የገላም ይሁን የምንም)
      ሳሙና በጣም ፊት ያደርቃል እና ምንም ሽታ የሌላቸው የፊት መታጠቢያዎች አሉ fragrance free የሆኑ ለምሳሌ Cerave ማታ ከታጠብሽ በኃላ ፊትሽ እርጥብ እንዳለ ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ ( ለበለጠ መረጃ ስለ ፊት ድርቀት ቪዲዮ አለኝ እይው)

    • @zuzuloveyotub2005
      @zuzuloveyotub2005 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 ሠላም ሜሊዬ የኔቆንጆ ጥያቄየን ሥለመለሽልኝ ከልብብብብብነዉማመሠግነዉ!!! እድሜናጤናይሥጥልኝ

  • @michaellij9196
    @michaellij9196 3 ปีที่แล้ว

    Moisturizer beye neber yegezhut cram enam ke dark spot cram ekbana Kelay moisturizer ekba neber gen fity melalat sigemr bedeb sayew moisturizer kesr retinol yemil alew enam tinashe tkur mlkt atefalhu bye ahun bzu bota wotabgn men tmkrignalsh

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Dark spot cream የተቀባሽው በምን ብራንድ ነው? Hydroquinone ካለው አይሆንም በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ መጀመሪያ ኖርማል ክሬም ነበር መቅደም የነበረበት ቀጥታ retinol መቀባት አደገኛ ነው ስለ የተጎዳ ፊት ቅባቶች ቪድዮ አለኝ እይው

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜላት እባክሸን እኔ ጌንባሬላዬ ይጨማደዳላ ምን ላልግበት

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Silicone patch መጠቀም ይቻላል ስለ ግንባር እና አንገት መሸብሸብ ቪዲዮ አለኝ እይው

  • @skincarefacial8985
    @skincarefacial8985 3 ปีที่แล้ว

    Ene tseyem negn mekelat felegalehu eski yemetakiw side effect yelelew product kawokesh negerign yene konjo?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ቫይታሚን ሲ ሲረም ፊትን የማፍካት ባህሪ አለው ሌላ አማራጭ ደሞ ኤክስፎሌት ማድረጊያ አሲዶች እንደ ሳሊሲሊክ አሲድ ( ለወዛም ቆዳ) ማንዴሊክ አሲድ ወይም PHA ለ ደረቅ ወይም ኖርማል ቆዳ ግን ተጠንቀቂ ከበዛ ቆዳሽ ይጎዳል በሳምንት 1 ግዜ በቂ ነው በተፈጥሮ የሌለንን የፊት ከለር ለማግፕት መሞከር አደጋ አለው

  • @misganaworku3653
    @misganaworku3653 3 ปีที่แล้ว

    Endihum shea butter endemtfelgi video lay temelkche neber....esunm mazez tchyalesh aynetun screenshot argesh btlkilgn....mtfelgi kehon slken askemtlshalew lelelochm chmr

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሉ የአይኔ ዙሪያ በተለየ መልኩ ቆዳው ደረቅ ነውና ይሸበሸባል ምን መላ አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሽታ በሌለው የፊት ፈሳሽ መታጠቢያ ታጠቢ ማታ ላይ እና ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ( አቪኖ) አይንሽ ዙሪያ ተቀቢ

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว

    ለደረቅ ስውነት ክሬም እና መታጠቢያ ብትነግሪኝ cerave Cream ገዛው ግን አመድ ነው ሚመስለው ስውነቴ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      QV , DML Forte , Neutrogena hydro boost body lotion

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc หลายเดือนก่อน

      ሲሬቭ ክሬም በቆዳሽ አይነት እና ሀይድሬትድ መሆን አለበት ለደረቅ ፊት የማይሆንሽን ገዝተሽ ይሆናል

  • @endeenatwonji3404
    @endeenatwonji3404 3 ปีที่แล้ว

    Tefteshal beselam new

  • @mekdesassefa5270
    @mekdesassefa5270 3 ปีที่แล้ว

    ስላም እንዴት ነሽ ብጉር ፊቴን ቀዳዳ ወይም ብስ የሚመስል ነገር ጥሎብኛል ምን ትመክሪኛለሽ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ብጉር ጠባሳ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይው

    • @mekdesassefa5270
      @mekdesassefa5270 3 ปีที่แล้ว

      በተፈጥሮም የምንከባከብበት ነገር ጨምረሽ ብትነግሪን ማለት ቀዳዳ ለሚመስለዉ አመሰግናለው

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @negatabera2749
    @negatabera2749 3 ปีที่แล้ว

    Meil vi c ttekmaberde samuna lbatb?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ጠዋት በውሀ ብቻ መታጠብ ይቻላል ግን ሚኒራል ሰንስክሪን መቀባት የግድ ነው

    • @negatabera2749
      @negatabera2749 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 Er Mill Aveno Sun Tekbcha Kessll All Fita

  • @saraaraya1934
    @saraaraya1934 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏽♥️♥️

  • @user-ce9pj7np7q
    @user-ce9pj7np7q 3 ปีที่แล้ว

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mulushewaurga1038
    @mulushewaurga1038 3 ปีที่แล้ว

    ቫይታሚን ሲ ሲራም ማታ ወይስ ጠዋት?

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

      mata nw

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም Vitamin C ማለት ይቻላል በእቃው ላይ ጠዋት ተቀቡት ይላል ጠዋት እና ማታም የሚል አለ ነገር ግን ይሄ ለነጮች ነው እንጂ ለኛ ጠዋት መቀባት ጉዳት አለው ከተወሰኑ ቫይታሚን ሲ ሲረሞች በስተቀር አብዛኛው ማታ መጠቀም ነው ያለብን ሚኒራል ሰንስክሪን መቀባት ግን የግድ ነው