በትናንቴ አልጣላም በነገዬ ግን ከማንም ጋር አልደራደርም - ሐና ሃይሉ Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / habeshacorner.real
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 737

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 ปีที่แล้ว +92

    ከአይን ያውጣሽ። በ23 አመት እንደዚህ ያለ ቁምነገር መናገርና መስራት ደስ ይላል ያውም በዚህ ጊዜ። እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 4 ปีที่แล้ว +2

      እድሜ ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው ሁሉ ግብ ይድረስልሽ የኢትዮጵያ አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 4 ปีที่แล้ว +149

    ትዕቢት ሳይሆን ትህትናን
    ክፋትን ሳይሆን ድግነትን
    ምቀኝነት ሳይሆን ባጎነትን
    ክደትን ሳይሆን ዕምነትን
    በልብህ በትሰንቅ ነገ የሕይወት ስንቅ ይሆናል💚💛❤️ሀጋሬ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @husen9308
    @husen9308 4 ปีที่แล้ว +121

    Etho ፖሮግራም በቲቪ ይቅረብ የምትሉ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +2

      ይቅረብ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 4 ปีที่แล้ว +2

      አሰፈላጊ ነው

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 ปีที่แล้ว +1

      እስማማለሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 ปีที่แล้ว +99

    Ethioinfo አቅራብ በጣም እወድሻለሁ እርጋታሽ የቃላት አጠቃቀምሽ ልዩ ነው ደግሞ በጣም ጒበዝ ጒበዝ ወጣቶች እያቀረባችው ነው በርቱ ሁለም ለእውነተኛ መረጃ Ethioinfo ምርጫዬ ነው

    • @tsehaihailegiorgis156
      @tsehaihailegiorgis156 4 ปีที่แล้ว

      I am proud of the guest/interviewee, at this age she is great, did you say, ergatash to the interviewer? did you lesion to her really. in fact, she seems upset or angry

  • @tube-vz7qo
    @tube-vz7qo 4 ปีที่แล้ว +130

    ለካ ሀገሬ እነዳንቺ አይነትም " ሰው" አላት ለዛውም ወጣት....ኮራሁብሽ።በጣም አንባቢ ነሽ....

  • @ngutema
    @ngutema 4 ปีที่แล้ว +88

    እንዳንች ዓይነት ናቸው ዓለምን መለወጥ የሚችሉት። በርቺልን።

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 ปีที่แล้ว +46

    ጀግና ትክክል ዱንያ የፈተና አለም ናት ወደ ህላ ተመልሰን የምናስተካክለው ነገር የለም ሁሌም ወደ ፊት

  • @solomondegefe8181
    @solomondegefe8181 4 ปีที่แล้ว +7

    Thanks God.
    When I see and hear speeches like this from a very young Ethiopian like her. I feel hopeful and less stressed about the future of Ethiopia. Egzehabier yibarkesh.

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 4 ปีที่แล้ว +168

    እስኪ አዋቂ ነን ባዮች እነበጥብጥ እስኪ ከዚች ጀግና ወጣት ተማሩ

  • @ስምየለኝም-ዐ8አ
    @ስምየለኝም-ዐ8አ 4 ปีที่แล้ว +40

    ኣረ ማሻአላህ ልባም ሴት አላህ ያቆይሽ ህልምሽን ያሳይሽ🙏

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 4 ปีที่แล้ว +47

    ትክክል ጎበዝ

    • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
      @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 ปีที่แล้ว

      ልክ እንዳንተ ጉርሻ

    • @user-vt7dd9hg9b
      @user-vt7dd9hg9b 4 ปีที่แล้ว

      ጉርሻየ በዚህም መጣህዴ

    • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
      @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-vt7dd9hg9b ጉርሻ የሌለበት የለም ስም ብዬ ሳስበው ግን ሁለ ገብ ይመስለኛል 🤔😂😂😂

    • @user-vt7dd9hg9b
      @user-vt7dd9hg9b 4 ปีที่แล้ว

      @@ሔመንኢትዮጲያዊቷ በትክክል ጉርሻየ በል ቪድኦ ልቀቅልን ንገሪልኝ በድምፅ እንስማዉ አ

  • @yibeg1857
    @yibeg1857 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀና ሀይሉ፣
    በዚህ እድሜሽ እንዲህ ማሰብ ፣ አንቺ ላይ ያየሁት ራዕይ ፣ እግዚአብሔር ከልቤ እንዳመሰግን አደረገኝ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ!
    ወጣቱ ላይ በደንብ ይሰራ እኛም ከጎንሽ ነን!!!

  • @አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ
    @አምላኬነውእረዳቴአምላኬነ 4 ปีที่แล้ว +19

    ኢንተርቪ አድራጊዋ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ እርጋታሽ እንግዶች ማለት የጸለጉትን ሁሉ በደንብ ነው የምታዳምጪው ጋዜጠኛ ማለት እንዳንቺ ነው።

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +121

    ሚዲያ ላይ ቲቪ ላይ ስሪ ብዙዎች ወጣቶች ላይ ትደርሻለሽ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +153

    ፈጣሬ ወደ ቀደም ይመልሰን
    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን

    • @gshhshs6521
      @gshhshs6521 4 ปีที่แล้ว

      መሲ የስልክሺንላኪልኝከቤሩትገነት

    • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
      @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว

      ያንችን ላኪልኝ ማር አይዞሽ ችግር ላይ ነሽ??

    • @gshhshs6521
      @gshhshs6521 4 ปีที่แล้ว

      @@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 76168699

  • @danyoha
    @danyoha 4 ปีที่แล้ว +37

    This is what we need from the young generation. You are a good example of our young generation, the government and all political figures needs to start investing on youngsters like hana otherwise the country will going into disaster. Please please give them a chance

    • @mazafafa2433
      @mazafafa2433 4 ปีที่แล้ว

      👌

    • @tube-vz7qo
      @tube-vz7qo 4 ปีที่แล้ว

      But our governmnent didn't support this kind of things
      😡😡😡

    • @hannabirhanu5413
      @hannabirhanu5413 4 ปีที่แล้ว

      @@mazafafa2433 9

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 4 ปีที่แล้ว +18

    አፌን ከፎቼ አይኔን አንቅቼ ጆሮዬን ሰጥቼ ሳዳምጥ የእንቅልፌ ሰአት አለቀ ።በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ።

    • @user-wv6bg7pz8u
      @user-wv6bg7pz8u 4 ปีที่แล้ว +1

      የእንቅልፍ ሰአትሽን ስላቃጠልሽ ለጥሩ ነገር ላይክ አድርጌሻለሁ ውዷ ደምሪኝ

  • @ethioseny8028
    @ethioseny8028 4 ปีที่แล้ว +35

    እንዴው ሴት ልጅ እኮ ከልጅነት ጀምሮ ልባም ናት ከወንድ በበለጠ።ምን አለ እላይ ወንበር ምታሞቁ ሁሉ ብትወርዱ እና ለሴቶች ብሰጡን ሀገራችን።ምንም አልጠቀማችሁንም የዚህ ዘመን ወንዶች ከማሳረድ ውጭ።
    የሴት ጀግና ሀገር ወዳድ ቁም ነገረኛ ውስጤ ናት ከምር በርች እህቴ!

  • @zizyomer193
    @zizyomer193 4 ปีที่แล้ว +26

    ልክ ብለሻል እህታችን በባለፈዉ ዘመን አልጣላም በአሁኑ ዘመን ግን አልደራደረም አልፈራምም

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 ปีที่แล้ว +59

    እኛ ሃገር እያጠፋን ያለው ከ40 አመትበላይ ያለው ነው የነሱን ቂም እኛእንድነመልስ እነሱ ኖረው እኛ እንዳንኖር ወጣቱን በክፋት እየሞሉ እነሱ ኖረው እኛ እንዳንኖር እያረጉን ነው ተውንን!!!!!!!

    • @ለምለምአለማየሁ
      @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +1

      ልብ አለማለቱ እንጅ ወጣቱ መንቅቃት ይችል ነበር እስከመቼ በሰው ግፊት አድርግ የተባለውን ብቻ እያደረገ እራሱን ለእሳት እንደሚሰጥ አላውቅም

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว +1

      ጀግና በር ች እህቴ እናመሰግናለን

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ሽማግሌዎቹ ፣ አክቲቢስቶቹ፣ ፖለቲከኞቹ በተለይ በተለይ ልባቸው የታወረ ክፎዎች እነሱ እየኖሩ ወጣቱን የሚያስጨርሱ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሀና ሃይሉ ግን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ብትቀርብ የበለጠ ለወጣቱ ጥሩ ነው።

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 ปีที่แล้ว +48

    ባልኖርኩት ትላንት ዛሬዬን አለመኖሬ በጣም ነው የሚያመኝ በሌለ ታሪክ በውሸት እንዲ ተተብትበን እድሜያችን አለቀ ፈጣሪ ብቻ 2013ትን ይካሰን ይህ አመት ከባድ ነው የታሪክ አተላ ከሆኑ ሰዎች ይሠውረን
    አንቺን የመሠለች ባለ ማህተብ የሀገር መሪ ነበር ማድረግ 😘😘😘

  • @hanantomas4830
    @hanantomas4830 4 ปีที่แล้ว +26

    Hanna am proud of u we used to be in same class in the university and she is smart 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

    • @ሰዎቹምንይላሉ
      @ሰዎቹምንይላሉ 4 ปีที่แล้ว

      ወጣቱ ካልተቀየረ በጣም ከባድ ነው እህት ለማጥፋት አንድ ቀን ለመገንባት ሁለት አመት የማይሰራ ትውልድ ተፈጠረ ከመገንባት

  • @ለምለምአለማየሁ
    @ለምለምአለማየሁ 4 ปีที่แล้ว +14

    ታዋቂ እንጂ አዋቂ ሰው ያማይደመጥበት ግዜ ላይ ደርሰን ነው የተቸገርነው አንቺ ግን በርቺ።

  • @aster696
    @aster696 4 ปีที่แล้ว +18

    አታቁሚ መገድሽን ቀጥል አሰብሽበት ትደርሻለሽ ሳላደቅሽ አላልፍም ጀግና

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የምትገርም ወጣት ነች በሞራልም በገንዘብን የምትረዳ ልጅ ነች:: በየቦታው ስትሄድ በእራስዋ ወጪ እሰው ቤት እያደረች ነው ያቅሟን የምታደርገው:: እናግዛት እኔ የአቅሜን እያረኩ ነው እንርዳት እባካችሁ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว +23

    ምን ብዬ እንደማደንቅሽ ቃል አጠረኝና ዝም አልኩ

    • @kkm5871
      @kkm5871 3 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ነ9ጀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ነ9ጀ 4 ปีที่แล้ว +37

    በጣም ትክክል ጀግና ወጣት ነሽ በአቁአመሽ ቀጥይበት 👏👏👏👏

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 4 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ቃላት የለኝም 😥👌በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም የምለው በምክንያት ነው💚💛❤💚💛❤💎👑ምርጥ ባለ ዕራዕይ ሴት🙏 እህታችን በርቺ ከጉንሽ ነን💪

  • @fortnitemaster5463
    @fortnitemaster5463 4 ปีที่แล้ว +23

    What a brilliant and bright girl. Ethioinfo, I would like to say thank you for your services . you bringing excellent people and provide genuine information. Hope you keep the good work.

  • @Mun2924
    @Mun2924 4 ปีที่แล้ว +8

    This is the the type of youth we need to change ethiopian situations. This vidoe needs lots of view.

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ጀግና ዋው አስተሳሰብሽ ንፁህ ህሊና እዳለሽ ይመሰክራል በርች

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +13

    ባልኖርኩት ትላንት ዛሬዬን በጣም ነው የሚያመንኝ👏👏👏👏👏 ጀግና ሴት
    ኑ ቤተሠብ ይሁግኑ😍😍😍

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 4 ปีที่แล้ว +12

    ድንቅ ሴት ነሽ❤️

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 ปีที่แล้ว +1

    The PM Dr Abiy need people like you. You are so brilliantly bright.

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri 4 ปีที่แล้ว +8

    I renew my hope on the youth of Our poor home land while listening this interview. I was just to loose all my hope on our country especially witnessing last months disaster. This girl need to be supported. We need more like her now so that our next generation won't encounter the suffering we are facing now. I also advise her to meet Dr Mihret too. He is another true Ethiopian working on Mind Set . I can bridge you that contact. As a Fanatic Ethiopian, Am ready to support her to the best of my capabilities. Am impressed with her positive outlook , amazing energy & knowledge!

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 ปีที่แล้ว +12

    ትክክል ብለሻል ማማዬ 💚💛❤️

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 4 ปีที่แล้ว +23

    ማሻ አላህ የንጹህ አይምሮ ባለቤት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ልክ ነሽ ለመጥፎ ነገር እንደ ምንረባረብ ለመልካም ነገር ብንረባረብ አገራችን እንዴት በሆነች ነበር።

    • @مصعباستور
      @مصعباستور 4 ปีที่แล้ว

      አሸናፊ ማህሌት ፍትህ የትናት እናትህ እምሱስጥ አተዶማ

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +64

    አሁን አለን ከሚሉ ፓለቲከኞች አንቺ ትበልጫቸዋለሽ ከሰሙሽ ንገሪያቸዉ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +6

      ደቁረዋል አይሰሙም ፈጣሪ ያንሳቸው የሀገር ነቀርሳ ሁላ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 ปีที่แล้ว

      አይሰሙም ደቁረዋል ደደቦች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ወይ መግስትን አያሰሩ ወይ እራሳቸውን ችለው አይሰሩ

  • @አይናችንነሽማርያም
    @አይናችንነሽማርያም 4 ปีที่แล้ว +21

    ወገኖቼ ሀገር ሠላም ስትኖር ነውና እኛም ሠላም የምንሆነው እንዋደድ እንፋቀር አንድ እንሁን💪ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛♥

  • @hannayeshinegus5643
    @hannayeshinegus5643 4 ปีที่แล้ว +20

    I am always proud of you, Shine dear Hani!!!

  • @r.z6570
    @r.z6570 4 ปีที่แล้ว +5

    በእሁኑ ሰዓት እንደእንቺ እይነት እስተዋይ ወጣት ኢትዮጵያውያን ያብዛላት

  • @lilimehari1751
    @lilimehari1751 4 ปีที่แล้ว +8

    I learn from you a lot. Thank so much.

  • @mercyniguse863
    @mercyniguse863 4 ปีที่แล้ว +11

    ምን ልበልሽ ውስጤ እር ቅጥል አለ የኔ ጀግና ለኔ ነገ እንደቺ አይነቶ ሴቶች ናቸው መንገድ ሚጠርጉልን አመሰግንሻለው በጣም በጣም ተባረኪ ሰማይ ምድሩ ይተባበሩሽ እግዚአብሔር የጠብቅሽ ስኬትን ይስጥሽ ትኩረት የሰጠሽው በዝቶ ማየት ይሁንልሽ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ዉዴ አቤት ተበረኪ በቃ ጌታ አየጎበኘን ነዉ የኔ መቤት ይሄ መልእክት ከጌታ ካልሆነ በስተቀር ማንም አይመልሰዉም እወድሻለሁ

  • @kidesteromo6772
    @kidesteromo6772 4 ปีที่แล้ว +11

    Keep up going ! You are a hero girl!!

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 ปีที่แล้ว +41

    እኛን የሚያጣላንኮ የማናዉቀዉ በወሬ ሰዎች ለራሳቸዉ በሚመቻቸዉ በነገሩን ነዉ
    እድሜያችንን ባልኖርነዉ ትላንት ለምን እንጨርስ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ልጅ ነሽ ሀና፣ወደፊት ይህን በሀገራችን እየታዬ ፣ያለውን በመበላሽት ላይ ያለ ኢትዮጵያዊነት እንዳንች አይነቱ ወጣት ሊመልሰው እንደሚችል በመገንዘቤ ፣ውስጤን ደስ አለው።

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +30

    እናንተም ethioinfo ቶሎ ቶሎ ጥሯት እንደዚች ያለችን ሴት ማበረታታት ጥሩ ነዉ ለሁም እድሜ ክልል ያሉ ሰዎች ታስፈልጋለች

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ተባርኪ

  • @mekdesgelete6074
    @mekdesgelete6074 4 ปีที่แล้ว +5

    Thank you my girl, this what we need!!!

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀና በጣም የሚገርም አስተሳሰብ አለሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ የልብሽን ሀሳብ ያግዝሽ !!!!!!!

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +32

    ገና ንግግርሽን ሳላዳምጥሽ ወደድኩሽ እስኪላዳምጥ ሴት ልጅ ጀግና ናት

  • @dammedammu7018
    @dammedammu7018 4 ปีที่แล้ว +5

    Wow jabadhu waqayyo bakka yadee si haa ga'u waqayyo biyya kenya nagaa haa godhuu🙏

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የላቀ አእምሮ የነቃ ህሊና ባለቤት ስለሰማሁሽ ደስታዬ ወደር የለዉም እባክሽ አድራሻሽን ሀሳብሽን መስማት ከንቺም ብዙ መማር እሻለሁ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 ปีที่แล้ว +6

    የሴት ጀግና ደስ ኢለኛል በርቺ ሕግዚያአብኤር ለአገራችን ኢትዮጵያ መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @tigistneway4766
    @tigistneway4766 4 ปีที่แล้ว +6

    እህት ወንድሞቼ የሀና ስራ በጣም የሚደነቅ ነው::ማንም ኢትዮጵያዊ ልንደግፋት ይገባናል እርዱኝ እያለች ነው በምንችለው ከጎኗ እምሁን

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow!!! she is so amazing👌 I hope dear Dr. Abiy will work with her👌❤️

  • @eshetukassa3148
    @eshetukassa3148 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚሃብሄር ትልቅ ባታ እንደምትደርሺ ውስጤ ታይቶኛል እባካችሁን የመንግስ አካሎች ይህች ወጣት ይሄን ሀሳብ ይዛ ይህን ወጣት መለወጥ ትችላለች እና ወደ ጠ/ሚ ቢሮ ያላችሁ እዪ ብዙ እውቀት አላትና ለውጥ አመጪ ናትና ደጋፍ ድጋፍ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እና ይታዬኛል!!!!

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing. It’s good to see young people like you. Brothers and sisters, I do not consider myself yet to have taken hold of it. But one thing I do: Forgetting what is behind and straining toward what is ahead. II wish Ethiopian political leaders be like you.

  • @asna9396
    @asna9396 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ Etioy Enifo ምትሰራዋ ጋዜጠኛው ምርጥ ናት እርጋታዋ

  • @sebleaddise6100
    @sebleaddise6100 4 ปีที่แล้ว +5

    በርች የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ እንዳች አይነት ወጣት ይስፈልጋታል።።።።።።

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 3 ปีที่แล้ว +1

    ይችን ቅመም አስተዋይ ሳላደቅሽ ባልፍ ግፍ ነው የኔቆጆ ትልቅ ቦታ ደርሰሺ ይበልጥ ላገርሽ የምትተጊሴት ያርግሽ አድሰው መቀየር እራሱ ትልቅ ደረጃለው እኮን ሰላሳ ሺ ወጣት ለአምሮሽ ምን ያክል እርካታ እደምታገኝ ባጭሩ ይገባኛል
    ኢቲወ ኢፎወች በርቱልን ምርጦችናቺሁ

  • @አይናለምአበራ
    @አይናለምአበራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዬ ደስስስስ ይበልሽ ብዙ ብልና ነቀዝ የሆነ ልጆች እንዳሉሽ ሁሉ እንደዚች አይነት ማዳበሪያና ፀረ ተባይ የሆኑትም አሉልሽ

  • @mahedereselam5505
    @mahedereselam5505 4 ปีที่แล้ว +7

    ምን ላርግሽ የምትገርሚ ድንቅ ልጅ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁልሽ ጠበው የሚንጫጩ ሚዲያዋች ላይ ምናለ ሠብስበሽ ብታሰለጥኛቸው በርቺ ጠቦ ከመሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን::

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ የልብሽን ያሳካልሽ የኒ ጀግና ልብ ያለሽ በርች!!!

  • @wubalemtiko3994
    @wubalemtiko3994 4 ปีที่แล้ว +8

    Dhugaa jetee ergaa garii turee sis 🙏🏽🇪🇹💯

  • @mahibee6833
    @mahibee6833 4 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ!!! ፈጣሪ መልካም ወጣቶችን ያብዛልን ይባርክልን💚💛❤️

  • @ethelevents
    @ethelevents 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing Hanna keep shining

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 4 ปีที่แล้ว +17

    ኢቶጲያን ሠላምሽ ይመለሥ

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen 💚💛❤

  • @veronicatedla2990
    @veronicatedla2990 4 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እግዜአብሔር ይባርክሸ በእውነት ልብ ይነካል ህልምሸ ሀሳበሽ ይሳካል በርቺ እባካቹ የሀገራችን ወጣቶች ሀና ኃይሉን አድምጡ መንግስት ለኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ወጣቶችን መጠቀም አለበት እንዴት ብዬ እደማደቅሽ እንደማመስግንሽ አላቅም

  • @teshomeabrahim2230
    @teshomeabrahim2230 4 ปีที่แล้ว +2

    ሐና እንደ እንቺ እይንት ራዕይ ያለው ወጣት በኢትዮጵያውያ ሳይሆን ባእለም ይብብዙልን:: What an amazing young Lady! your thoughts are so deep. Thank you for sharing your life experiences. Keep up the good work.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +9

    አረ አቺ ልጅ ለእኛ ለወጣቶች ምርጥ መድሀኒት ናት የኔ ጀግና ሴት ልብሽን እራስሽን ጠብቅ እንፈልጋለን አንቺን በርቺ

  • @rayanmuhdin4192
    @rayanmuhdin4192 4 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚ አይነት ሀስተሳሰብ ያላትን ወጣት በማቅረባችሁ አመሰግናለሁ!!!

  • @እሙፈሪሀ-ተ7ቸ
    @እሙፈሪሀ-ተ7ቸ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው አንችን ሳያደቁ ማለፍ ከባድ ነው ጎበዝ በርቺ

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +16

    ዋውዉ በጣም ግበዝ ጠንክሪ ተስፋ አትቁለጪ ጥንካሬሽን አደንቃለዉ አቅም አለሽ እራይሽ ሚደነቅ ነዉ

  • @emmaemma5982
    @emmaemma5982 4 ปีที่แล้ว +21

    Jagena Ethiopia keep it up ETHIOPIAwe yashenfal barech SIS.

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባርኪ በዚህ እድሜሽ ይህን ማድርግሽ በጣም እምታኮሪ ልጅ ነሽ መጨርሻሺን ያሳምርው

  • @mahletgetahun8649
    @mahletgetahun8649 2 ปีที่แล้ว

    Amazing! This light should be shared & shine on the darkness in our country. May God bless you! May you rise & shine! we need more people who think like you do!

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @mekitube5490
    @mekitube5490 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሀሣብሽን ያሟላልሽ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 4 ปีที่แล้ว +6

    ትክክል ብለሻል እህትየ

  • @amareworku7457
    @amareworku7457 4 ปีที่แล้ว +1

    Awesome speech

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው የኔ ጨዋ

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 4 ปีที่แล้ว +15

    ኣማራነት ኩራት ጥራት ማስተዋል ደግነት ጀግነት ኣዛኝነት ኩሩነት እረ ስንቱተዘርዝሮ ኣማራ ለዘላለም

    • @abdulselam107
      @abdulselam107 4 ปีที่แล้ว

      Sew na sew lemabalat new yihe Hulu widasa

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 4 ปีที่แล้ว

      አማራ ከምሆን ባልፈጠር እመርጣለው::ውርንጭላ ሁላ::

    • @free-spirit-z6y
      @free-spirit-z6y 4 ปีที่แล้ว

      Lemayakish hedesh tatejji! Amhara Tenkol, debtera tenquway kelabi, wushet, mikejja legeza Wendim yemanetteja, weree becha

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 4 ปีที่แล้ว +1

      @@free-spirit-z6y እስቲ ንገርልኝ::ምን አይነት ደደቦች ናቸው በጥንቁልና አንደኛ ናቸው we know all.ለዚህ ደሞ ሁሉም ሰው credit እንደምሰጣቸው ርግጠኛ ነኝ::ምድረ መተታም::

    • @free-spirit-z6y
      @free-spirit-z6y 4 ปีที่แล้ว

      Hodun kisun bewerre yemimola senef

  • @sarahabeshawa6868
    @sarahabeshawa6868 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሴት የኔ ሠው ብየሻለሁ በርችልን
    ሁሌም መልካም እንሁን እመኑኝ ትንሺ ብንሆንም ለትውልዱ መልካምን ሥናባዛ ድሉ ለመልካም ነገር ለሚታገሉ ነው !

  • @በምህረቱአለው
    @በምህረቱአለው 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀይዞን ሀሳብሽ ትልቅ ነው በርችልኝ

  • @meskiyegata2679
    @meskiyegata2679 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋውው እንዳንቺ አይነት አስተሳሰብ ያለው አስተሳሰብ ነው የሚያስፈልገን

  • @endashashsafaye6613
    @endashashsafaye6613 3 ปีที่แล้ว +1

    wow what a brilliant mind youth may God bless you more and more. you will be come a prime minister one ☝️ day if a person like you lead the world 🌎 world will be in better shape!

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks God!!!! Nature keeps its balance!! ተፈጥሮ ሚዛኑዋን ትጠብቃለች እንዲሉ ጀግና ተፈጠረች። ግድ ነዋ። ተፈጥሮ ሚዛኑዋን ለመጠበቅ ስትል ከሌባውም፣ ከእርኩሱም፣ከጨካኙም በተቃራኒው ትንሽዬ በጣም ትንሽዬ ግን አለምን የሚቀይረ ጀገናዎችን ትፈጥራለች። አንቺ እሱዋ ነሽ። ጀግና ነሽ። ከጎንሽ ነን። ደሞ እንደሚሳካልሽ ጥርጥር የለኝም። ምክንያቱም እንድታሸንፊ ሆነሽ የተፈጠርሽ ጀግና ነሽ። God bless you!!!!

  • @emuyeadonay123
    @emuyeadonay123 4 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing personality! Please keep it up ... rise and shine. May God bless you and your ways dear.

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 4 ปีที่แล้ว +1

    የሰለሞን አምላክ ጥበብ ብርታት አብረውሽ የሚሰሩ መልካም ሰዎች በመስጠት ይባርክሽ

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 4 ปีที่แล้ว +3

    Very impressive and mature person! Please keep going forward, you can inspire many lives . God be with you with all your journey! 👏👏👏

  • @LidHabeshaDesign
    @LidHabeshaDesign 4 ปีที่แล้ว +2

    አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ይላል የሀገሬ ሰው። እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ወጣት በማየቴ አምላኬን አመሰግናለሁ። የምታስተምሪበት ቋሚ መድረክ እንዲዘጋጅልሽ ፈጣሪ መንገዱን ይጥረግልሽ።

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว +16

    ምን ዋጋ አለዉ ፓለቲከኞቹ ለሰዉ እና ለስብእና ሳይሆን ለራሳቸዉ ስልጣን ለመብላት ነዉ ሚታገሉት

  • @yemaye9016
    @yemaye9016 4 ปีที่แล้ว +2

    Am proud of u honye
    I love ur idea

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 4 ปีที่แล้ว +14

    ደንቆሮ ላለፈው ትርክት ይገላል እንደ ቄሮ እንደ ኣንች ኣይነቱ ለወደፊቱ ፍቅት ያስተምራል

  • @unitedforever37
    @unitedforever37 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow, This girl is Gold !!! 😯🥰🥰🥰

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 ปีที่แล้ว +1

    She's absolutely brilliant!

  • @sabaelfay5997
    @sabaelfay5997 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless you sister your vision is heavenly vision keep up the good job and God will help you.

  • @deludanila7357
    @deludanila7357 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን