May the Almighty God bless you Mr. Dereje Haile. Keep up the good job. I have learned a lot from your show. Much respect for you. God bless you and your family.
I have followed በነገራችን ላይ program for a long time. However, so far I have not seen such intellectual like this gentleman and አቶ ጌራ former EPRP member who has integrity and confidente. Such life lived like these two intellectuals is life worth living !!! Than you sir!!!
WERENA ,Dereje demtsu becha dehna new -Le poletica hone le HIwot getemene tarikenoch intervi Bekat., chilota yelowem -gen tegabazochu Bebotaw ye neberu mayet &mesmat ok new honom gen ( DEREJE mechea yaswerachwal )
Thank you Prof. Gizaw. You are explaining history from time and place point of view. It is abstract for a lot of Ethiopian's. I hope your listeners take advantage of your constructive explanation. Thank you.
I am glad that Walelng didn’t become a leader in the Ethiopian politics. He would have been a complete dictator and murderer. We are now paying for the stupidity of people like him.
Thank you dear Derjee! You took us 50 yrs back This gives us a hint what that group look like ! & how they loved they're country ! This is dynamic & interested Story !
ደረጀ ሃይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ፤ስለብሄርህ መረጃ የለኝም ደግሞም እንዲኖረኝ አልፈልግም ኢትዮጵያዊነት ለእኔ በቂ ነው፡፡ኮራሁብህ ወዳጄ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ I was very much impressed by your interview on the topic that many judged blindly. They did it denying episodes of Walelign and his friends. Today they are criticized ignorantly for harvesting cheap popularity on expense of values of hero icons like walelign. Bravo Dere.
"Self determination up to cessation" is a fundamental human rights principle that no one can deny it. I really appreciate this author because he puts most of the context right. We have to appreciate our differences and need to find ways to cope-up with them. Rejecting this principle didn't help the country for 100s of years and it will not help in the future either.
The reason for the mess the nation ended up in is not the questions Walelign raised, rather the tag of war that happened between that generation. Those who raised critical questions about the nation's matters couldn't manage to create a win win environment that could have been suitable for everyone, they got lost in their egos and ended up scattering in unproductive directions. We hope those years and all the negativity that resulted will be a good lesson for the new generation not to repeat negative history.
Thanks Dere for making us the reality: I felt sorry about those who are sharply critisizing the pitifull Wallelign. As long as there is discrimination and lack of good governance for all the people of our country Ethiopia, raising the question of nationality issues is inevitable, so, why to curse this man too much. Rather than trying to solve the problem by avoiding, analysing and identifing the root cause and acting wisely is the better alternative, let us think wisely not emotionally.
Hello Brother…I wish I do have much words to describe how great you program is? I found myself in a free college classes. I learn a lot from your program. I believe as a nation this program is a game changer. All your guests are a treasure of our country. Never been used as a Nile for century. If our true leaders meet this people and assign to the job. Our country will be on the right track of peace and prosperity. Thank You for everything you have done. Begashaw
Bless Ethiopian Digital Drones 4 ever The 3 Missiles in the Horn were droned in three days and the 3000 missiles of Gaza are looking 4 Jerusalem Drones! Bless our Digital Rosa & Samri sisters 4 ever
I remembered him when I was in 5th grade, he was 12th grade at w/o Sihin school , Wallo, Dessie, he was a mad and angry student. No matter what, he had an issue. There was always demonstration in the street, he was at the front.
Dereje Haile, I really appreciate you that you have made this program and others, the struggles of " That Generation " . Where can we get the book of Mr. Gizaw Zewdu ? Is it available on Amazon ? Again Dereje Haile, please continue doing this kind of program !
Walelgn was ahead of his time, he was a selfless truely progressive person, many feudal sentimentalists still believes he is the cause of all what’s happening today, but the truth is he takes the lion’s share of this country’s political in devour, many victims of systemic oppression have come forward to seek justice and attain their rights through just struggle.
Thank you for situating Walelign as a product of his time, for saving him from political fads and historical shortcuts fashions of the modern era, and from "hanging judges" !!!! Thanks again for your impartial, balanced and cross reading approach and intellectual honesty ! I wonder why and how did we get to the current ideological sinking after this legacy?
Walelign might be a product of his time. However wishing the disintegration of your country for the sake of your ideological belief was wrong then as it is wrong now. Walelign is part of a generation full of hubris and arrogance. Little did they know how socially alienated and culturally uprooted they were.
@@አልዩአምባ Walelign wasn't for disintegration of the country nor I was and I am now! He said it. His excessive use of words was part of his character and intended to provoque an effect rather than to assert a definitive statement on that sensitive issue. He just presented a "document paper" for open discussions and different interpretations. He closed his presentation by saying: "Down with fadism" and "Down with Chauvinism". Walelign had come to the universal truth: "Facts are stubborn things, they speak for themselves". It's up to you to judge Walelign and his generation (as mine) in such a partisan manner. But there's no getting away from this sensitive issue after 50 years !!!! As we use to say: "በሽታውን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም". That's where we are now.
ዋለልኝ የወያኔ ባንዳ እንኳንም ባጭሩ ተቀጨ
ጋዜጠኛ ደረጀ ቁምነገርህናየምታቀርባቸው ቁምነገሮች ብቻ ሳይሆን ድምፅህ በራሱ ልዩ ቃና አለው አድናቂህ ነኝ
ደረጀ የምታቀርባቸው ግሩም የሆኑ ሰዎች አንዳንዴ በጭንቅላታችን ውስጥ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን የሚመልሱ በመሆናቸው በጣም እናመሰግናለን። እንግዳውን በጣም ጠንቀቅ ያለ ለስዉ የሚገባ ትንታኔ በማቅረበዎት እውቀትን ያብዛለውት እላለሁ።
ያን ትውልድ የመሰለ ከስንት ዘመን አንዴ የሚፈጠር ከአመራር እስከ አባል በአመነበት አላማ ህይወትን ሳይሰስት የስጠውን ትውልድ ማንም እየተነሳ ያትውልድ ነው ለአሁኑ ሁኔታ ተጠያቂ ከማለት አሁን በቆምበት ጊዜ ሆኖ ያ ትውልድ ምን ሰራ ብሎ
ከውድቀትም ሀነ ክስኬት ተምሮ የራሱን ጊዜ ሰርቶ ማለፍ እንጅ ማንም ሰው ያንን ትውልድ መኮነን ቀርቶ ከጥጉ አይደርስም። ሰው በመሰለው በተረዳው ልክ ነው መስራት የሚችለው። የሀብታም ልጅ ድሀን ነፃ ለማውጣት የታገለ ትውልድ ነው የፊውዳል ልጅ አባቱን ስህተት ነው ብሎ ተሟግቷል ብታነቡ የበለጡ ልትረዱት ትችላላችሁ።
May the Almighty God bless you Mr. Dereje Haile.
Keep up the good job. I have learned a lot from your show.
Much respect for you. God bless you and your family.
ደሬ ስወድክ እኮ የምታቀርባቸው ሰዎች የጠለቀ የፖለቲካም ይሁን የእውቀት የህይወት ልምድ ተሞክሯቸው ዘጭ እና ጥንቅቅ ያለ የምርጥ ጭንቅላት ባለቤት አንተም ፕሮግራም ስስራ ሙሉ መረጃ ማጣቀሻ የዘህ ነው የምትቀርበው ይመችህ አቦ የስደት ዘመኔን የምታጣፍጥልኝ ነህ የዘሀቸው የምተረገባቸውን መፅሀፎች በተቻለኝ አቅም እያስመጣሁ አነባቸዋለው ተባረክልኝ
Tilahun gizaw Birhanemeskel Reda zereu kihshen dr tesfay debesay dr nigist Adane Tselote Eskiyas etc all from Tigrai fighting for Ethiopia issues ❤❤❤
ዋለልኝ ማለት አንክርዳድ ነው :: ተገደለ ስትለኝ አቤት ደስ አንዳለኝ :: ለነገሩ በዋለልኝ ስም ትፅፍ የነበረችው ትግሬ ተወላጅ የነበረችው የህዋህት አናት ማርታ ናት :: ይች ሴት የዋለልኝ ጉአደኛ ነበረች : ሴት የላከው ዋለልኝ ህገራችን በሽ ዓመት ወደ ሁላ አስጉአዛት ::
አለም ወደ አንድ መንደር በመጣችበት በዚህ ዘመን አፍራሽ ሀሣብ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አይተቅመንም የማንኛውም ሰው መብት ፣ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ፣ በእኩል አይን መታየት ለነዚህ መብቶች መታገል መልካም ነበር! ስለመገነጣጠል ለኛ አይጠቅመንም ለነገሩ ሀሣባችሁ እየተሣካላችሁ ነው ደስ ይበላችሁ ተማሪ በየ ዩኒቨርስቲው እየሆነ ያለው ምስክር ነው !
እንዴት ነው የመጣችው? ኣንተ እንደምትለው በሃይልና በማጭበረበር ሳይሆን አእኩልናትና በመተሳሰብ ነው እንዋለልኝም ይህንን ሃሳብ ነው ያቀረቡት። በኣሁኡ ሰኣት ኣለምም በመተሳሰብ እና በመፋቃቀድ ኣንድ እየሆነች ነው። የ ናንተው ችግር ግን ኣንድነት ምን ማለት እነደሆነ ሰላልገባቹ ችግር ተፈጥራላቹ ።
ደረጀ ኀይሌ አንተን የሚአህል ማን አለ ነብስ ነገር ነህ ሳናውቅ ያለፍነውን ሁሉ እንድናውቅ ታደርገን አለህ ግን አትጥፋ ብዙ ስወች አሉ እንደዚህ እያቀረብክ አሰማን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
የነ ዋለልኝ መኮንን አጋንታዊ አይዶሎጅ ነበር!! እነ መለስም እንዲህ አይነት አይዶሎጅ ይዘው መተው ነው ሀገራችንን በዘር ያባሉን!! ይህን የዘር ፓለቲካ እግዚአብሔር ያጥፋልን!!!!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን!!! 💚💛❤🙏
I have followed በነገራችን ላይ program for a long time. However, so far I have not seen such intellectual like this gentleman and አቶ ጌራ former EPRP member who has integrity and confidente. Such life lived like these two intellectuals is life worth living !!! Than you sir!!!
በነገራችን ላይ. ደሬ የምታቀርባቸውን ቃለ መጠይቆች በሙሉ እንደ አድቬንቸር ፊልም ነው የምከታተለው ። በጣም ያነቃቃሉ ፣ ታሪክ እንድናውቅ ያደርጋሉ ፣ መፅሀፍ እንድናነብ ይጎቶጉታሉ፣ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድብቅ የሆኑ ጥያቄዎችን ያትታሉ...ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ.
በእውነት ደረጄ እንደዚህ እነዚህን የጥንት ምሁራኖች እያነጋገርክ ጥያቄም እያቀረብክ ይህ አሰታሪቂነትህን ወይም ይቅር ባይነትህ በጣም የሚያሰመሰግንህ ነው
እነሱንም ይቅርታን እንዲማሩ ወይም እነዲያደርጉ የምታደርገው ጥረት አሰደናቂ አሰተማሪ ነው
I love this journalist..., he’s well educated and prepared
ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ የሚባለውን አባባል በዚህ የፕሮግራም ዝግጅት ላይ በትክክል አግኝተናል አቅራቢውና ቀራቢዎቹ ለጆሮ የማይሰለችና በጣም አሰተማሪ የሆነ ያልተበረዘና ያልተከለሰ እውነተኛ ታሪክ ይዘው በመቅረባቸው ከፍ ያለ ምሰጋና ይገባቸዋል ተኮላ ማሞ ያላቸውን ሲናገሩ ደረጄ የመለሰላቸው መልሰ በጣም ገርሞኛል ትክክል ነው ተኮላ ( አውቀዋለሁ ) ሲናገር የቄሰ ትምህርት ቤት የቅኔ ተማሪ የነበረ ይመሰላል ።
ፖ!! ደርዬ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤንነት ይስጥህ።
ጅል
በጣም ግሩም የሆነ ውይይት! ምስጋና ለ አቶ ግዛው ዘውዱ
ዋለልኝ ለአማራዉ መጨፍጨፍ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል
ትክክልልልልል
በብሔር የተሞረከዘ አሰተዳደር በየክልሉ ለመገንባት የኢኮኖሚውን እና ነባራዊ ሁኔታውን ማጥናት ያሰፈልጋል
ቡዙ የኤውሮፓ ሐገሮች የፌደራል ሲሲሰተም ወይም አሰራርን የሚጠቀሙት የተሻለ ኢኮኖሚ ማህበራዊ ሁኔታ የሰለጠነ ሕብረተሰብ ሰለታቀፈ ነው
አንድ ሐገር የራሷ የሆነ ብሔራዊ ቋንቋ ኖሮአት ሌሎች በቡዙ ማህበረሰብ የሚነገሩ ቋንቋዎች የፌደራል እና የሰራ ቋንቋ ማድረግ ይቻላል እንደማንኛውም የአውሮፓ ሐገሮች በልጅም ሲውዘርላንድ ሱዊድን ኖርዌይ እሰፔን የመሳሰሉት
የእኛ ችግራችን አንድ ግለሰብ በቆንቋው ሲናገር ብሔርተኛ ጎጠኛ ማለት እንላለን
ወይም ኦነግ ሲባል የኦሮሞን ሕዝብ እንጠቀልላለን
አብን ትግራይ ሲባል እንደዛው
ከዚህ የወረደ አመለካከት መለወጥ አለብን
What a gifted journalist! Besides, Dereje's voice is peculiar & attractive!
Ye Shemededa teweled russian ethiopia lay lisera sitagel yehew wetetu zare hagerachenen liyaferares chaf dersula ! Thank you both of you Derje berta !
የስታሊን እና የሌሊን ቅጂ የራሳቸው ፈጠራ የሌላቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ለራሻም አልበጃት ያውም ከዚች ምንም resource የሌላት ሀገር ላይ
I like your network god job
ብዙዎቹ የያኔው ፊደል-ቆጠር-ትውልድ ያልተረዱት ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ከ 1920ቹ ጀምሮ ሲያጠኗት የነበሩት የጀርመን አንትሮፖሎጂስቶች በተቻላቸው መጠን ሀገሪቷን በብሄር ለመሸንሸን ሞክረው በስተመጨረሻም እነሡ የሚፈልጉትን አይነት ማንነት ላይ መሠረት ያደረገ የብሔር ልዮነት በህዝቦች መሀል ቅርፅና ይዘት ይዞ አላገኙትም። በስተመጨረሻም ዘመንን የተሽገረ የህዝብን ፍሰት ልክ እነደ መአበል የየራሱ የሆነውን የመድረሻ እና መመለሻ ምልክት በህዝቡ አሰፋፈር ላይ ጥሎ አልፏል የሚል ድምዳሜ ላይ ነው የደረሱት። በነሡ ጥናት መሰረት እኛ ደገኛ የምንለው በተራራ ላይ የሚኖረው የየትኛውም ብሔር ህዘብ ክፍል በሀገሪቷ ነባርና ወጥ ማንነት ሲኖረው በአነፃሩ ብዙኋኑ ቆለኛው የተቀላቀለ እና አዲስ ማንነት ያለው ውህድ ህዝብ ነው።
እናም የኢትዮ ፖለቲካ በነዋለልኝ ቅኝት ሲታይ የደገኛ ፖለቲካ ነው። አብዛኛውን እታች የለውን በንግድ፣በጋብቻ፣በብድር ተቋሟት፣በእቁብ ወዘተ የተሳሰረውን የያኔውን ቆለኛ የዛሬውን ከተሜ የማይወክልም የማይመሥልም ነው። አሁን ከዚህ ከማይመስል ነገር እንዴት የዛች ሀገር ፖለቲካ ይላቀቅ ነው። አቶ።።። እንዳለው ይህ አይነት የብሔር ደገኝነት ።ለ"ትግሬውም" "አማራውም" "ኦሮሞውም" በተግባር ተፈትሾ ወይ ከድህነት ወይም ከስደት ወይም ከሰላም እጦት አላዳነውም።
እኔ የሚመስለኝ የሶቭየት ህብረት እጅ ይኖርበታል ብዬ እገምታለሁ። ምክኛቱም ከሁለተኛው ኣለም ጦርነት በኋላ በምእራቡ ኣለምና በምስራቁ ቀዝቃዛ ጦርነት ተጀመረ። ሶቭየት ህብረት ብዙ የኣፍሪካ ኣገር ቅኝ ግዛቶችን ነፃ እንዲወጡና ወደ ሶሻሊዝም እንዲገቡ ብዙ የገንዘብና የጦር የመሳሪያ እርዳታ ታደርግ ነበረ። ኣውቶኖሚ ኣስተዳደር የሚለውም የሌኒን ኣስተሳሰብ ነው። ሶቭየት ህብረት በሚስጥር የራስዋን ኮሙኒዝምን ለማስፋፋት ከፍተኛ ወጪ ታወጣ ነበረ። በተባበሩት መንግስታት ከጣልያን ወረራ በኋላ ስለኤርትራ ጉዳይ ነፃ እራሱዋን የቻለች ኣገር እንድትሆን ድምፅ ከሰጡት ኣገሮች ኣንዱዋ ናት።
@@wulchafogebre5356 እንዲያማ ከሆነ እነዴት በዘር የመከፋፈልን ሀሳብ አውሶናል የምንለው ህብረት ከፈረሰ ቡኋላ 1991 የኢትዮ ፖለቲካ ወደዛ መጎተቱ ለምን አስፈለገ? ምናልባትም ከእርሶ የበለጠ አላውቅም ግንሳ በ1920ቹ በጀርመኖች የተጠኑ ብዙ አረቲክሎች አሉ የዘር ማንነትን አርቲኩሌት የሚያደርጉ።
@@hahudejene3613 የጀርመን የጥናት ኣርቲክሎች ሞነር ኣለመኖራቸውን ኣላስተባበልኩም። ነገር ግን የተለያዩ የኣይን ምስክሮችን ቃለ ምልልስ ኣይቼ የወስውድኩት ግምት የብሄር ጥያቄን ካነሱት ወጣቶች ኣንዱ ዋለልኝ መኮንን ነው። በተጨማሪ መሬት ላራሹ እና ፀረ ፊውዳል መፈክርም የጀመሩት ከደርግ በፊት እነሱ ነበሩ። ስለዚህ ነው የሶቭየት ህብረት እጅ ይኖርበታል ያልኩት። ሶቭየት ህብረት ኮሙኒዝምን በኣለም ለማስፋፋት ከፍተኛ የስለላ ሰራተኞችን በተለያየ ኣገር በትና ነበር። የስፔይን የርስ በርስ ጦርነት የኮርያና የቬትናም ጦርነት በጣም ጎልተው ከሚታዩን ዋናዎቹ ናቸው። በነገራችን ላይ የኣጼ ምኒሊክ ኣማካሪ ሩስኪ ነበረ
ወይ ጋሼ ግዛው የፒያሳው ጎረቤታችን(ዘመዳችን) ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
Ato Zewdu has there B qualities
B = Brilliant
B= Brave
B= balanced
Sir, Zewdu you are the best sample of intellectual of our times !!!
Dereje, you are an excellent interviewer. Others should learn from your approach and preparation.
WERENA ,Dereje demtsu becha dehna new -Le poletica hone le HIwot getemene tarikenoch
intervi Bekat., chilota yelowem -gen tegabazochu Bebotaw ye neberu mayet &mesmat
ok new honom gen ( DEREJE mechea yaswerachwal )
ዘበአለምነህ ዋሴ
Q qwerty ww 😢
ደረጀ የአጠያየቅ ስልትህ ደስ ይላል እንግዶችህን ፈታ ያደርጋቸዋል
Dereje How Beautiful and artistic way of delivering ur Speech, Please Once in ur Life time Make a Conversation with Mengistu Hailemariam
ደረጀ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ።
This is a very matured abd educative inerview based on facts. Thank you!!
ዋለለኝ ምርጥ ሰው ታሪኩ ብዙዎች ገስተዎት ይመሩበታል
የአብዱልመጅድ ነገር ይገርማል።እሱን አስበን የዛሬውን ሙስጠፌ ስንመለከት፣ ወንድም ሶማሊያ ዘርህ ይባረክ እንላለን።
Thank you Prof. Gizaw. You are explaining history from time and place point of view. It is abstract for a lot of Ethiopian's. I hope your listeners take advantage of your constructive explanation. Thank you.
ዕድሜና ጤና ሰጥቶኝ በዋለልኝ ስም የተሰየሙት ማናቸውንም ( እንደ ዋለልኝ ካምፓስ በወሎ መሳዮች) ማሰገድ ብንችል፣ ደስታየ ወደር የለውም። ዋለልኝና ጥራዝ ነጠቅ፣ ግብረ አበሮቹ ያመጡብን ጣጣ ነው፣ አሁን የኔ ትውልድ ፍዳ እያየን ያለነው።
Exactly I don't think him self he understand what was his vision of the country.
Mankusa እውነት ብለካል
በጣም ትክክል። የነሱ ጣጣ የትውልድ መከራ ሆኖ እስካሁን የሚያስከትለውን እልቂት ላየ በጣም አሳፋሪ ትውልዶች ናቸው።
ህዝብ ይቅርታ ተጠይቆ በዋለልኝ ስም የተሰየመ መቀየር አለበት። እሱ የአድርባይነትና ባንዳነት ቁንጮ ነው።
I am glad that Walelng didn’t become a leader in the Ethiopian politics. He would have been a complete dictator and murderer. We are now paying for the stupidity of people like him.
Thank you dear Derjee!
You took us 50 yrs back
This gives us a hint what that group look like ! & how they loved they're country !
This is dynamic & interested Story !
ውይይቱን አድምጨ ስጨርስ በውስጤ ያለውን ዋለልኝ ይህንን ፁሁፍ በዚህ እድሜው ሊፅፍ አይችልም ይልቁንስ ከጀርባው አንድ የተጠነሰሰ ነገር አለ የሚለውን ግምቴን አረጋግጦልኛል።
Perhaps
እጅግ ደስ የሚል በሳል ለማዳመጥ የሚስብ ውይይት ነው!!!
The article of Walelegn is a typical sample of 'Little knowledge is dangerous'.
ደረጀ ሃይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ፤ስለብሄርህ መረጃ የለኝም ደግሞም እንዲኖረኝ አልፈልግም ኢትዮጵያዊነት ለእኔ በቂ ነው፡፡ኮራሁብህ ወዳጄ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ I was very much impressed by your interview on the topic that many judged blindly. They did it denying episodes of Walelign and his friends. Today they are criticized ignorantly for harvesting cheap popularity on expense of values of hero icons like walelign. Bravo Dere.
እንደ ዋለልኝ የመሳሰሉት በአርቆ አስተሳሰብ እና በወቅቱ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ በመጪው ትውልድ ላይ የሚያስከትለውን ችግር ባላገናዘቡ ሰዎች የተዘራው መርዝ በእነ መለስ ዜናዊ የዲያብሎስ ቁራጭ በወያኔ ዘመን አፍርቶ ይህው ሃገራችን ኢትዮጵያ እየታመሰች ትገኛለች እግዚአብሔር ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያውርድልን አሜን
የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!
All ethiopia indebted to walelign mekonen....legend
ደሬ በጣም አደንቅሀለሁ ታሪክን እንዳዉቅ የዛን ትዉልድ እይታወች እንዳዉቅአድርገኛል ቃለመጠይቆችህን ሁሉ እየፈለኩ እያዳመጥኩነዉ ወደኋላ ተመልሸ ክበርልኝ 🙏🙏🙏
ደረጀ እናመስግናለን የነበረውን ሁኔታ እንድናውቅ እና እንድናገነዝብ ሰለእፕደርግህን ።በኔ እስተሳሰብ የማይሆን ነገር ውስጥ ገብተው ለአሁኔታችን ተጠያቂ ያትውልድ ነውና አሁን ደግሞ ስራ ግን ዘር መቁጠር ጀምረናል ምን ይሻለን ይሆን እስኪ ወደ አማራው ክልል እንሄድ ጠግቦ እንኮን ያላደረ ህዝብ እንዴት አድርጎ ነዉ ስው የሚጎዳው።አረጎበዝ ውድ የት እየሄድን ነዉ እናስተውል እግዚአብሔርን እንፍራ
በአንድ ሐገር ውሰጥ ቡዙ ጎሳዎች ወይም ብሔረረብች ባሉበት ሐገር የሕዝብን ማንነት ወይም በማን መመራት እንደሚፈልግ በተወሰኑ ግለሰቦች Determinat አይደረግም
ሕዝብ የወደደውን የሚፈልገውን አሰተዳደር ሀይል የ መምረጥ መብቱ ሊከበር የገባል
ያኔ ዋለለኝ በሀያወች እድሜ ምናልባት 24 አመት
ያ ፅህፍ ከሱ ጭንቅላት የፈለቀ ሳይሆን ከሱ በፊትከኤርትራ ነፃ እውን ድርጅቶች በሴት ጓደኛው በኩል ተስጥቶት በድፍረት ያነበበው ፅህፍ ነው ያ ትውልድ ከንቱ የባዕዳን ሀይሎች መጠቀሚያ ብቻ ነበር
መጨረሻም በእውፕላን ጠላፋ ላይ በቀድሜው ወታደርበጥይት ተብሎ ፍፃሜው ሆነ
ደግ አድረገ ያ የቀድሞው መከላከያ ሀይል አባል
ነብሱን አይማር ያጭንጋፍ
Its my 2nd time & still such an Amazing explanation....really thanks too much ...1Love & only 1 Ethiopia !!!!
"Self determination up to cessation" is a fundamental human rights principle that no one can deny it. I really appreciate this author because he puts most of the context right. We have to appreciate our differences and need to find ways to cope-up with them. Rejecting this principle didn't help the country for 100s of years and it will not help in the future either.
Well done Dereje as always!
አቶ ደረጀ እስከ አሁን ድርስ ስለ ዋለልኝ ና ስለ አኢሃፓዎች ብዙ አወያይትሀል ትመሰግናልህ። ሆኖም መሰረቱን ገና ስለ አላገኛችሁት ለማወቅ እና ለማሳወቅ ፍለጋው ቀጥልበት የሚተባበሩህ ሰዎች አሉ።
የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!
You areabsolutly correct, thier knowldege a to z, mao ,chiguver thas is all
እውነት ነው !! የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይሄ ነው !! ይሄው 50 አመት እንሰቃያለን
ሁሁሁሀ በነገራችን ላይ የራስህ ድምፅ ህ በነገራችን ላይ ገዳይ ነው ፣i like it man
Me to.
ደሬ-----እኔ በግሌ የማምንበት እስካሁን ሊፈታ ላልቻለው የኢትዮጵያ የብሄር ቅራኔ ክብሪቱን የጫረው ዋለልኝ መኮንን ነው ብየ አስባለሁ፡፡በእርግጥ የዋለልኝን የግል ብቃት አልክድም፡፡እንደሚባለው ችኩል ከመሆኑ ውጭ ላመነበት ነገር ግን የግንባር ስጋ የሚባል ነው፡፡በወቅቱ ያየውን እና የሰማውን ሁሉ ወደ ተግባር ለመለወጥ ከመቸኮል ይልቅ በእርጋታ ቢያስብ ኖሮ ለሃገራችን እንደካነሰር የማይድን የብሄር በሽታ ትቶ ባላለፈ፡፡ እስር ቤት በነበረበት ጊዜ ከነ ጀኔራል ታደሰ ብሩ የሰማውን ከእስር ሲወጣ ሙሉ በሙሉ በተግባር ለመፈጸም መሞከር አልነበረበትም ፡፡ ታውቃለህ ደሬ ታደሰ ብሩ የሰላሌ ኦሮሞ ሲሆን በአንድ ወቅት ጃንሆይ እና አክሊሉ ሃብተ ወልድ የኦሮሞ ህዝብ እንዳይማር ሲዶልቱ ሰምቻለሁ ብሎ ከመንግስት ከድቶ ጫካ የገባ ሰው ነው፡፡ስለዚህ ታደሰ ብሩ የኦሮሞ ህዝብ ተጨቁኗል ብሎ የሚያምን ሰው በመሆኑ የብሄር መብት ላይ አያቀነቅንም ተብሎ አይታሰብም፡፡ስለሆነም ዋለልኝ የብሄር መብት ላይ ያቀጣጠለው እሳት አስር ላይ እያለ ከእነጀኔራል የቀሰመው ነው ብሎ ለመደምደም የሚቻል ይመስለኛል፡፡ ለማንኛውም ደሬ ይ የግል አስተያቴ ነው፡፡
የደረጀ አድናቂ ከሆንክ ልክ እንደሱ ተጨባጭ መረጃ ላይ ሳትመረኮዝ በይመስለኛል ብቻ የሰውን ስም በመጥቀስ መተቸቱ አይመችም!!
መሳሳትሽ ነው ዋልልኝ መኮነን የወሎ ኦረማነው
@@tybamohammed5817 አማረነዉ
አገር ትኑር፣ብሔር ይሙት ቢሻው፣
አፈር ለመሸከም ይችላል ትክሻው።
Down with Walelegnism !
Thanks, Mr Dereje Haile, giving us a detail information about Walelinyi Mekonen, a half century ago.
I love this! thank you, keep
it up Dereje.
Dere Mirtu gazetegna ke Mirtu Gizawye gar,enameseginalen.
ዋለልኝ❤❤❤
ዋለልኝ የሚሉትን ባንዳ በጥይት የደፋውን የቀኃሥ የደኅንነት አባል ልናውቀውና ሐውልት ልንሰራለት የሚገባ ጀግና ነው።
😤😤😤😤😤😤😤😤ባዳ አተነህ
ዋለልኝ የራሱ ሀሳብም ሆነ እዉቀት ያልነበረዉ ሰዉ ይመስለኛል። ምናልባት ኤርትራዊ ሰዉ ጽፎ የሰጠዉን ነዉ ያነበበዉ የሚባለዉ እዉነት ይመስለኛል። የሀገራችንን የማጭበርበር ፖለቲካ መሰረት የጣለ ሰዉ ዋልኝ!!!!!
ኣንተ ከተማርከው የውሽት ሃሳብ ጋር ስለማይስማምማ ነው። ብዙ ብሔር ቤረሰብ የሚያቀርበው ጥያቂ እኮነው። የሲዳማውን የክልል ጥያቂ ማየት ብቻ እኮ በቂ ነው።
በትክክል!!!!!!!!
የክልል ጥያቄና ለታሪካዊ ጠላቶች ፔትሮ ዶላር፣ ሀገር ገንጣዮችና በመገንጠል የሚነግዱ ፙቀሚያ ዕቃ መሆን ይለያያል። ሀገር መገነጣጠያ ፍኖተ ካርታቸውን ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ያወጀ ክፉ የኢትዮጵያ ጠላት ዋለልኝ መኮንን ነው።
@@kedirmohammedidris8140 ይህን አፈታሪክ ከመሆን ያልዘለለ ጊዜ ያለፈበት ተረት ተረት የዘለለ አይደለም !!! ገንጣይም አስገንጣይም በሌለበት ሚዳ ዝም ብሎ ቃላት መጠለዝ ብቻ ነው ትርፉ ;;
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ሆና አታቅም ያትውልድ ወይም የዋለልኝ ችግር ሳይሆን ሃይለስላሴ በሽር የፈፀሙት ስህተት ነው !!!!!!
ሰው ሁሉ እንደእናንተ ደደብ ይመስላችኋል
ዋለልኝ ብዙ ጽፏል/ በራሱ የቐመና የማንንም ድጋፍ የማይፈልግ የእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ነው/ ወያኔ የሱን ጽሁፍ ስለ አጣመመው ሊወቀስ አይገባም/
ከዋለልኝ ጽሁፍ ከአዚናራው እስረኛ
ፈሪ ይኑር ጎበዝ ይሙት ቢሻው
አተላ መሸከም ይወዳል ትከሻው/
The reason for the mess the nation ended up in is not the questions Walelign raised, rather the tag of war that happened between that generation. Those who raised critical questions about the nation's matters couldn't manage to create a win win environment that could have been suitable for everyone, they got lost in their egos and ended up scattering in unproductive directions. We hope those years and all the negativity that resulted will be a good lesson for the new generation not to repeat negative history.
really it was very good dicussion about the past student movement thank you dere!!!
Thanks Dere for making us the reality: I felt sorry about those who are sharply critisizing the pitifull Wallelign. As long as there is discrimination and lack of good governance for all the people of our country Ethiopia, raising the question of nationality issues is inevitable, so, why to curse this man too much. Rather than trying to solve the problem by avoiding, analysing and identifing the root cause and acting wisely is the better alternative, let us think wisely not emotionally.
Answe one question why you think United States of America is great?
ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ። የምታቀርባችው እንግዶች quality ያቸው ራሱ ትምሕርት ሰጪ ናቸው። I really enjoy your show thank you sir
ኢትዮጵያ ካሏት የአማርኛ ቋንቋ አቀናባሪ ጋዜጠኛ አንደኝነትን የሚፎካከረው የለም በምን ቢባል በብዙዙዙዙዙ መዘርዘሩ ጠያቂ ሲመጣ ነው በኛ እይታ ሚዛን ግን አንደኛ ነው በርታ በርታ በርታ!!!!!!!
Wow.. how deep is this discussion
Hello Brother…I wish I do have much words to describe how great you program is? I found myself in a free college classes. I learn a lot from your program. I believe as a nation this program is a game changer. All your guests are a treasure of our country. Never been used as a Nile for century. If our true leaders meet this people and assign to the job. Our country will be on the right track of peace and prosperity.
Thank You for everything you have done.
Begashaw
ኣንድ ?
b
Betam wub nachu geremamugesachu deasesetlu Egzabhr amelak yeabarakchu💓
Nice history
የሚገርመው ነገር
የተረገመ ትውልድ ናቹ
ዋለልኝ መኵንን
ሲጀመር የብሔር ጥያቄን ከእስታሊኝ ነው የቀዳው
እሄው የእናንተ ጦስ ነው ዛሬ ሀገራችን የኢጎዝ ላቪያ ዕጣ ፈንታ የገጠማት ።
Yohannes Kassa 👏
እነሱ የዘሩትን እኛ እጭደን ፍሬዋን እየበላን ነው
Teamwork Is Good At Anyhour
ደርየየየ እደነዚህ አይነት ትልቅ ሰዎች እየያዝክ ና አትጥፋ ደርየየየ አጋፋው
ደርየ አቀራረብህ ስወደው የደራሲ በአሉ ግርማን እስኪ ቤተቤቱ ካሉ አቅርብልን አራት ልጅ የቀይ ሽብር የተረሸኒባት እናት በቴሌቨዠን አይቻቸው አ/አ ስሄድ ሄጀ አይቻቸዋለሁ አንድም ወንድማቸውን አግኝቻቸዋለሁ እናታቸውን ስጠይቃቸው ወሎ ቦረና መካነ ሰላም ነው የትውልድ ሀገሬ አሉኝ የዋለልስም ሀገር ቦረና መካነሰላም ነው
እነዚያን:እርጉሞች:አንድበአንድ:እየለቀሙ:የደፏቸውን:አንቲሃይጃከሮች:እድሜ:ከጤና:ጋር:አብዝቶ:ይስጣችሁ፣ደግሞ:ዋለልኝ:ለምን:ሞተ:ብለው:ይዘምራሉ፣ምድረግልብ:የሐገር:ፀሮች፣ዕየራሳቸውን:ዕድሜም:አሳጠሩ:አገሪቷንም:መቀመቅ:ከተቷት።
I am hear to hear Deregi voice. Love love
Bless Ethiopian Digital Drones 4 ever
The 3 Missiles in the Horn were droned in three days and
the 3000 missiles of Gaza are looking 4 Jerusalem Drones!
Bless our Digital Rosa & Samri sisters 4 ever
I remembered him when I was in 5th grade, he was 12th grade at w/o Sihin school , Wallo, Dessie, he was a mad and angry student. No matter what, he had an issue. There was always demonstration in the street, he was at the front.
የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!
@@mulugetatesfayeteshome648 ልክ ነህ። ያልበሰሉና ንጉሱን ቅናት በተሞላ ሰይጣናዊ መንፈስ በመቃጠል አስወግደው ከነሱ አልፎ ደሀውን ገበሬ ሳይቀር ለማያባራ ረሀብና በጎጠኝነት የመጋጋጥ ችግር ዳርገው እዚህ አደረሱን። እግዜር ይይላችሁ አልልም ጎጥ የማይለየዉ አምላክ ቀድሞውኑ እርባና ቢስና ተቅበዝባዥ ውሻ አድርጓቸዋልና!!!! የመጨረሻዎቹንም ደደቢት ይቁጠራቸው።
የብሄር ጉዳይ ዓለምን ዋጋ ያስከፈለና ደም እንደጎርፍ ያስፈሰሰ ጉዳይ ሆኖ ፣ጥንታዊዋ ኢትዮጵያ የሰው ዘር ምንጭ የሆነችው ኢትዮጵያ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ወደኋላ መመለሷና ከሌላው ዓለም አለመማር አሳዛኝ ክስተት ነው!!!
Likom ayechelem mekeniatum ewnet selelielew haset yetem aydersem ayaderesem lebe kalachu
sooo INTERSTING .... Thx too much !!!!!
ደረጀ ስለዋልኝ በቅርብ ታሪኩን የሚያቁ ሰዎች አቅርበህ በቂ መረጃ እንድናገኝ ስላደረክ ምስጋናዬ ይድረስህ እያልኩ ዋለልኝ ባልገባው ወይም በተሰጠው አጀንዳ ተጠልፎ ጃጁ የሚላቸውን የንጉሱ እድሜ ግማሹን እንኳ ሳያልፍ እና ለተቀረው ሕዝብም እስካሁን የሚንጠን የዘር ትርክት ዘርቶ በማለፉ ይከው እያየነው ነው
በዛ ትውልድ ላይ ግልጽ ዕይታ እንዲኖረን ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን!!!
በኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሐገር በማፍረስ , በምቀኝነት እና በግብዝነት ላይ የተመሠረተ የድንቁርና መጋረጃ ወስጥ ተጠቅልሎ የተቀበረ, አሁንሃገሪቱ ላለችበት መከራ ያበቃ, የእናት ሃገር ኢትዮጵያን መፍረስ ሳያይ የፈረሰ እኩይ እና እቡይ የሓገር ጠላት ተብሎ በታሪክ ተመዝግቧል።
የ1960 ዎቹ ከአንድ ችግር ወደ ሌላ ችግር አሸጋገሩት አንድም የፈየዱት ነገር የለም።
Dereje Haile,
I really appreciate you that you have made this program and others, the struggles of " That Generation " .
Where can we get the book of Mr. Gizaw Zewdu ? Is it available on Amazon ? Again Dereje Haile,
please continue doing this kind of program !
Enameseginalen ato gizaw zewdu I like every thing
ወለልኝ መኮንን በእውነት ሀቀኛ ለተጮቁኑ ብሒሮች በኢትዮጶያ ሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እስከመገንጠል በፕሪስንቢል ደረጃ አለም አቀፋዊ እና ፊታሃዊ በዚህ ምድር አይቀሬ ነው።ታሪካዊ ሄደት ነው።
Dere, to tell you the truth you are the best and my hero, that kaki goes with you and remind me of the slogan " ETHIOPIA WOYIM MOT"
ይህን ውይይት ካየሁት በሀላ አንድ ወዳጄን ዋለልኝን ያውቁታል ብዬ ስጠይቃቸው ደሴ እያለሁ ክላስ ሜቴ ነበር አሉኝና በወቅቱ 10000 ብር ሎተሪ ደርሶት ነበር አሉኝ እና ገርሞኝ እቺን ላካፍል ብዬ ነው።
ትክክል ነህ/ ገንዘቡን ደሃ ተማሪዎችን ረድቶበታል/ አስተዋይና ደግ ሰው ነበር//
Dere....you are so smart. The way how you're approaching. Amazing, really extraordinary preparation on the details. Much to learn.
I like your debate
ጥሩ ርዕስ ነው በጣም ወንድሜ በርታልኝ
ለአገራችን ውጥቅንጥ ፖለቲካ ዋና ተጠያቂዎቹ መካከል ዋለልኝ መኮነን ፣መለስ ዜናዊ ናቸው ።
ምክንያቱም ?
መምህሩ የኢትዮጵያን የረጂም ዘመን ታሪክ በአፄ ምኒልክ ገድበውታል። ያ ትልቅ ስሕተት ነው። ሁለተኛው ታላቁ ስሕተት፣ የኢትዮጵያንና የአውሮጳን የታሪክ ሂደት እንደተመሳሳይ ሂደት ነው። ያው ጅብና አህያ አንድ ናቸው እንደማለት ነው። የሁለቱ ሂደት እጅግ በጣም የተለየ ነው። ይኸ በኢትዮጵያ ምሁራን በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለ ስሕተት ነውና፣ እስኪ እዚህች ላይ ጽሑፌን ጥቂት ላንዛዛው። የአውሮጳ ኅብረተሰብ ርስበርሳቸው ባላንጣ በሆኑ፣ ባንድ አገር ቢኖሩም፣ ለየቅላቸው በፍጹም ሊታረቅ የማይችል ሕልም እያለሙ በሚያድሩ፣ ዝግ በሆኑ መደቦች እንደተዋቀረ ኅብረተሰብ ሁኖ ነው የሚታወቀው። አንዱ ወደሌላ መደብ ለመሻገር በሕልም የሚቻል ቢሆንም፣ በግብር ግን የፈረንሳይ አብዮት ፈንድቶ ሥርዐቱን እስካፈረሰው ድረስ ዕድል አልነበረም። አውሮጳውያን መዘመን የጀመሩት፣ ሂደቱ ዘመናትን የፈጀ ቢሆንም፣ ወደተግባርነት የቀየረው የፈረንሳይ አብዮት ነው ማለት ይቻላል። የዚህ አብዮት ታላቁ ቅጅት፣ ሌላው ቢቀር በአሳብ ደረጃ፣ የሁሉም ሰው እኩልነት ነው [ልብ በሉልኝ፣ ይኸ ሴቶችን አያካትትም።]። ስለዚህ በአጠቃላዩ ሲታይ፣ በአውሮጳ ሰፍኖ የነበረው የፖለቲካና ማኅበራዊ ሥርዐት በባሕርዩ አግላይ ነበር ማለት ይቻላል። የካርል ማርክስ ምርመራ መነሻው የዚህ አግላይ ሥርዐት አመጣጥ፣ መዳበርና [በፈረንሳይ አብዮት] መፍረስ ሲሆን፣ [አብዮቱ] የቀደደውም ፈር ወዴት ሊመራ እንደሚችል መተንበይ ነው።
የኢትዮጵያ ሁናቴ ግን በፍጹም የተለየ እንደመሆኑ፣ የካርል ማርክስ ትንተና፣ የመተንተንን ስልት ለመማር ካልሆነ በስተቀር፣ ለአገሪቷ ኅብረተሰብና ታሪክ ምንም ዐይነት ፋይዳ አለው ብዬ አልገምትም። የኢትዮጵያ ታሪክ እንደሚነግረን፣ የአገሪቷ ገዢ ክፍል፣ ከአውሮጳውያን በተፃረረ መልኩ፣ በባሕርዩ አዋሃጅ [እንግሊዝኛው ለሚቀናችሁ absorptive] እንጂ አግላይ የሆነበት ጊዜ ኑሮ አያውቅም ማለት ይቻላል። ይኸንን አውሮጳያን ራሳቸው ደጋግመው የሚሰብኩልን ነገር ነው። በ፲፱ኛ ዘመነምሕረት ላይ፣ የአፄ ቴዎድሮስ ታማኝ አማካሪ የነበረው እንግሊዛዊው ፕላውዴን እጅግ በመገረም የሚነግረን ነገር ቢኖር፣ በኢትዮጵያ ምድር ሌላው ይቅርና፣ የሚለብሰው ቡትቶ እንኳን የሌለው፣ አንድ ጭንጩ ድኻ በሥነልቦናው አንድ ቀን እኔም ያልፍልኛል ብሎ ያስባል። በዚሁ በፕላውዴን አባባል፣ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስለገዛራሱ ጠንካራ አስተያየት ያለው ሲሆን፣ “የዕድልና ያለመታደል ጉዳይ ሁኖ አንዱ ከሌላው ለጊዜው እኩል ባይሆንም እንኳን፣ በኢትዮጵያ ማንኛውም ሰው በመሠረቱ ያው [እኩል] ነው። … እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ራሱን ለታላቅ ዓላማ ታጭቶ የተወለደ አድርጎ ያምናል፤ በፍጹም የማትረባ ፍንጣሪም እንኳን ብልጭ ባለችበት ቊጥር ይኸንን ምኞቱን ታቀጣጥለዋለች።”
የፈረንሳይ አብዮት ባይኖር፣ ለናፖሌዎን ቦናፓርቴ ዐይነት አስደናቂ መሪ የአገሩ ጄኔራል መሆን የሕልም እንጀራ ሁኖ በቀረ። በኢትዮጵያ ግን፣ እንደነፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ፣ ደጃች ባልቻ አባነፍሶ፣ "ፍርድ እንደአሉላ፣ ጽድቅ እንደላሊበላ" እየተባለ የሚዘመርለት ራስ አሉላ ለመሳሰሉት፣ ወደታላቅ አገራዊ መሪነት ደረጃ ለመድረስ ያስፈለጋቸው ብቃት እንጂ የትውልዳቸው ደረጃና ቦታ ወይንም ብሔረሰብ አይደለም። በሰገሌ ጦርነት የተማረኩት ንጉሥ ሚካኤል፣ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ እጅ መውደቃቸው አሳፍሯቸው፣ “አንተ ባርያ” ቢሏቸው፣ “ጌታዬ እኔ ባርያ የነበርሁት ስለተማረክሁ ነው፣ አሁንማ ባርያ እኮ እርስዎ ነዎት” ብለው አፌዙባቸው። ይኸ የፊታውራሪ አባባል፣ መጥፎ አጋጣሚ ሁናቴውን እስካልቀየረ ድረስ፣ ሁሉም ሰው በተፈጥሮ እኩል መሆኑን ማሳያ ነው። ለአውሮጳያን “ብቃትና ችሎታ፣ እኩልነት” የሚሉት ፅንሰአሳቦች የፈረንሳይ አብዮት ፍሬዎች ናቸው። ለኢትዮጵያ ግን የኅብረተሰቡ የቆመበት ምሰሶ ነበሩ፣ ናቸውም ማለት ይቻላል [ደርግ፣ እጅግ በተለይም ደግሞ፣ ሕወሓት እስካልመጡ ድረስ ማለቴ ነው።] ።
ስለዚህ ዋለልኝና አድናቂዎቹ የወቅቱ ተማሪዎች የኢትዮጵያን ታሪክና የማኅበረሰቧን አወቃቀር እያዩ ያሉት በተጣመመና ምንም ዐይነት ግንኙነት በሌለው በአውሮጳ ታሪክ መነፅር ነው። ንጉሠነገሥቱ ተማሪዎቹን "ባለእንጭጭ አእምሮ" ሲሏቸው በትክክል ገልጿቸዋል ማለት ይቻላል። እንኳን የመመራመር የማመዛዘን ችሎታ እንኳን አልነበራቸውም። እንግሊዝኛ ብቻ በደምብ ስለተናገሩ ከሌላ ምህዋር የመጡ አስመሰላቸው። እኚህም ደራሲ በዚያ ሁሉ ትምህርታቸው ይኸንን ግልጽ የሆነ የሁለቱን ማኅበረሰብ ልዩነት የተረዱት እንደማይመስሉ ቃለምልልሳቸው ያሳያል። ጠያቂው/ጋዜጠኛው ስለዚህ አጥብቆ አለመጠየቁ አልገባኝም።
reason based answers views, I really do appreciate you Mr. Gezaw
Walelgn was ahead of his time, he was a selfless truely progressive person, many feudal sentimentalists still believes he is the cause of all what’s happening today, but the truth is he takes the lion’s share of this country’s political in devour, many victims of systemic oppression have come forward to seek justice and attain their rights through just struggle.
ብልህ ነበሩ የያ ትውልድ አባቶች አንደበታቸው እራሱ ነብስ አለው መርምረን መርምረንም እውነቱን አግኝተናል ያ ትውልድን መርጠናል ፊዲራሊዝምን መርጠናል ድል ለ ዋለልኝ
ዋለልኝ በማርታ ፍቅር አብዝቶ የተያዘ ስለነበር እና ማርታም የኤርትራ ነጻ አውጭወች የላኳት የመረጃ ሴት ስለነበረች ነው ያን የጨቋኝ እና ተጨቋኝ ማርክሳዊ እሳቤ በኢትዮጵያ ተግባራዊ እንዲሆን የተንቀሳቀሰው።
ኣንድነትን ኣጥብቆ የሚያራምደው ደርግም እኮ የማርክሳዊ ሌኒናዊ ሃሳብን ነበር የሚከተለው።
Thank you for situating Walelign as a product of his time, for saving him from political fads and historical shortcuts fashions of the modern era, and from "hanging judges" !!!! Thanks again for your impartial, balanced and cross reading approach and intellectual honesty ! I wonder why and how did we get to the current ideological sinking after this legacy?
Walelign might be a product of his time. However wishing the disintegration of your country for the sake of your ideological belief was wrong then as it is wrong now. Walelign is part of a generation full of hubris and arrogance. Little did they know how socially alienated and culturally uprooted they were.
@@አልዩአምባ Walelign wasn't for disintegration of the country nor I was and I am now! He said it. His excessive use of words was part of his character and intended to provoque an effect rather than to assert a definitive statement on that sensitive issue. He just presented a "document paper" for open discussions and different interpretations. He closed his presentation by saying: "Down with fadism" and "Down with Chauvinism". Walelign had come to the universal truth: "Facts are stubborn things, they speak for themselves". It's up to you to judge Walelign and his generation (as mine) in such a partisan manner. But there's no getting away from this sensitive issue after 50 years !!!! As we use to say: "በሽታውን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም". That's where we are now.
ደሬ በርታልን፡፡
በሚገርም ሁኔታ አውነቱን አብራርተው የነዋለልኝን ቅዠት ፍንትው አድርገው ነው የገለጹልን thank you sir
Where and when did he say Walilegn was wrong?
እብደት ቢባል ጥሩ ነው.
ግሩም ትንታኔ ነው ከመንግሥቱ ንዋይ እስከ መሬት ላራሹ ከዛም በኃላ የነበረውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁኔታ የተናገሩትን በትክክል ከሰማን አንድን ግለሰብ ወይም ትውልድ ከመኮነን እንተርፋለን
የሃያ ኣመት ጎረምሳ ሲያቃጀው ያወረደውን ፅሁፍ በሰከነ ና ብቃት ባለው ምሁር እንደተፃፈ ሁሉ ላገራችን የፖለቲካ መፍተሄ መነሻ ሊሆን ኣይገባኝም