64ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ጥንቃቄ በጓደለው የ "እሺታ" ቃል ብዙ ዋጋ ያስከፈላት የቸልተኝነት ፀባይ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  ปีที่แล้ว +20

    ❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ተስፋዬ አበራ ሞላ
    1000473154 335
    በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
    በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ

    • @meretdustyY
      @meretdustyY ปีที่แล้ว +1

      መምህር. እንኩዋን. በሰላም. መጣህ. ቀጠል. በሕለም. መተት. ነዉ. እኔ. ባለፈው. አሞኛል. እራሴን. ከውር. በላይ. ታመምኩ. ግን. አሁን. እግዚአብሔር. የመስገን. ደናነኝ.. ግን. አባ. ግርማ. ብህልሜ. ሁለት. ቀጠል. ስንቅሉለኝ. አባ. የሐነስ. አንድ. ቀጠል. ከራሴ. ላይ.ስንቅሉለኝ. ንቀል. እመሬት. ላይ. ስጥሉት. አየሁ. እኔም. እግዚአብሔር. የመስገን. ሶሰት. ቅጠል. ነቅሉለኝ. እፎይ. ተመስገን. በዬ. ፈጣሬ. ሳመሰግነው.

    • @tsiyecherelij3709
      @tsiyecherelij3709 11 หลายเดือนก่อน

      እባክህን መምህር ግሩፑን ስንት ጊዜ መቀላቀል ፈልጌ ይኄው እስካሁን ምንም አረ ሊንኩን እንኳ ላኩልኝ❤

    • @merkato_gebeya-
      @merkato_gebeya- 8 หลายเดือนก่อน

      😊

    • @user-ks7ok6co9m
      @user-ks7ok6co9m 5 หลายเดือนก่อน

      💚💛❤️💐🕊

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +31

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን 😘ኤፍታዬ ወርሀዊ አደለም አመታዊ ነው ንግስ አለ በሁሉም የቅዱስ ሩፋኤል ደብር ዋዜማ ተገብቷል ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት ነው ታህሳስ አስራ ሶስት አመት አመት ያድርሰን

    • @fozimeseret2301
      @fozimeseret2301 ปีที่แล้ว

      Memhrye betam yemwedk memhrye nek gn bezih tarik gn ker blognal.hulum sayhonu yetewesenu kalatoch nachew ker yasegnugn memhrye betam ykrta gn yemwedk.memrhr .gn akebrhalehu

    • @girumtesfaye1692
      @girumtesfaye1692 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ

    • @user-dr6nd3tf1u
      @user-dr6nd3tf1u ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +15

    ታይቶ ከመጥፋት ይሰውረን መምህር ከእህታችን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ያጽናት
    መምህራችን ያንተንም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን አሜን ፫

  • @mudayshow8081
    @mudayshow8081 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም መምህር የመምህር ፍሬዎች የተዋህዶ ልጆች :እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ሩፋኤል ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ 🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ድጋሜ ነው የለቀቅከው ቀደም ሲል አዳምጨው ነበር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @woldesenbet
    @woldesenbet ปีที่แล้ว +5

    የሊቀ መላእክት ✝
    💚የቅዱስ ሩፋኤል💛 የክብር ስግደት ❤

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X

    በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X
    በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X
    ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X
    እሰግድ ለሩፋኤል 3X
    ምስጋና ለሩፋኤል 3X
    ውዳሴ ለሩፋኤል 3X

    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን
    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም
    ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል
    ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል
    ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ
    ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን
    በድምፅ እአብታችሁ መስገድ ከፈለጋችሁ ይሄን ስግደት በዚህ ሊንክ ያገኙታል!!
    th-cam.com/video/JrvSvgMxc4Q/w-d-xo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 9 วันที่ผ่านมา

    በውነት ከደዚህ አይነትነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን ከህታችን ብዙነገርተምረናል የተማርነውን በተግባርለመፈፀም አምላካችን ይርዳን መምህር ቃለ ህይውት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን💚💚💛💛❤❤

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ እግዚአብሔር እድሜክን ይባርከው በሞገስ ያኑርክ ከነቤተሰብክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ረጂም እድም ከና እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ሊነሳ ሞት ያበቃው ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው እግጅ በጣም እወዳለሁ ጡረ ትምህርት ነው መምህራችን

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 ปีที่แล้ว +2

    መምህርየ እንየ ላንተ መናገር ቃላት ያጥረኛል የእዉነት ያንተ ትምህርት ከሰማሁ አንድ ወር ሆነኝ ነገር ግን የእኔ የቤተሰቦቼ ህይወት በመናፍት ሴራ ነው ያለ ነዉ ቤታችን ሰላም የለም ወድሜ ያሳብደዋል አሁን ምን ማድረግ እዳለብኝ አዉቄ ተነስቼ አለሁ በፀሎት እንድ ተጋ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ መምህርየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ የእዉነት ኦርቶዶክስ መሄኔን ገና አሁን አወቁሁት ለካ ሁሉም በእጄ ነዉ ያለዉ የእዉነት ከነልጆችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ በፀሎት እንደተጋ ድጋፍ እየሆንከኝ ነዉ 😭😭😭😭😭😭 የደሰታ ልቅሶ አለቅሳለሁ😭😭

    • @misrach2350
      @misrach2350 5 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ😢

    • @wintabereketeab9503
      @wintabereketeab9503 3 หลายเดือนก่อน

      አረየኒም ነው

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +5

    ይሕ ገጠመኝ የሁላችንም ነው ማለቴ አረብ ሀገር ያለነው አሰተውላችሁ አድምጡት #እህታችን አሰሪዎችዋ ጥሩ ናቸው ማለት ነውመጨረሻዋ ያሳምርልሸ ግን እሕቴ ልጆ እዳያመልጥሸ ፀበልተኛው ማለት ነውእሺ #እኔም የምመኝው ፀበልተኛ ሰው ነው ምፈልገው ያረግልሸ በሉኝ

  • @user-rq8kg1lt5u
    @user-rq8kg1lt5u ปีที่แล้ว +1

    ስላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በገና መማር እፈልጋለሁ አድራሻ ጠቆሙኝ በእግዚአብሔርም

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን አሜን አሜን
    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለ በውጭ ሀገር በፀሎት በስግደት የበረቱ ስጋወደሙን የተቀበሉ ልክ ሀገር ቤት ሲገቡ በጣም ይዘናሃሉ ጭራሽ ሱሪ ለብሰው ተንጨብረው ወይም ቀጥለው ሲዞሩ ይውላሉ እኔም በአይኔ አይቻለሁ ጭራሽ ቤተሰቦቻቸውንም በሐፅያት ይጥላሉ በየጭፈራ ቤቱ ይዘው እየዞሩ መጠጥ እቤት እያመጡ እንደ ውሐ እየጠጡ ።ከቤተክርስቲያን ንግስ አንግሰው "ኑ ምሳ ልጋብዛችሁ " በሚል ቢራ የሚደረድሩ የሚጋብዙ ብዙዎች አሉ ። እናስተውል እንደውም ሀገራችን ስንገባ መበርታት እንጂ መሰናክል የለብንም

    • @user-sc4xx2ph4k
      @user-sc4xx2ph4k ปีที่แล้ว

      በፀሎትሽ አስቢኝ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว

      @@user-sc4xx2ph4k
      እግዚአብሔር ያስብዎት ያስበን 👏👏👏

  • @dmulugeta
    @dmulugeta ปีที่แล้ว +2

    መምህር፣ በድካም የሚወድቁ እና የሚነሱ መኖራቸውን ስናይ ተስፋ ቆርጠን ከመተው እንቆጠባለን፣ ትጋትን እንጨምራለን፣ ቢንወድቅም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ያስተምረናል። በህይወት እስካላን ድረስ የምህረት እድል አለን፣ የንሰሓ እድል አለን።

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p ปีที่แล้ว

    መምህር በመብርሀን ቁጥርህን ስመጣ እድመጣ መምህርን ሄኖክንም እዳገኝ መምህርግርማን ባናገኛቸዉ እናተም አልላቹህልን የእሱ ሥጦታ ናቹህ ኑሩልን

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰሰግን መምህር እኳን ደና መጥህልን የኔ ተሰፍ መምህረ ተሰፍዬ ወድሜቹን ፀጋውን ያብዘልህ ቸሩ መድኒልም የድንግልጀ ማርያም ሰላሙን ያብዘልህ እናም በጣም እውነት ነውፍተናው ክባደ ነው እየወደቅ እየተነሰን ነው የምንጥነክሩው አው ፍል ይደራጋል እነ እራሱ በጣም እጀግ እፀነክርና እወደቃለሁ ግን አሁን እግዚአብሔር ይመሰግን ደናነኝ 3 አመቴ ነው ሰክታተልህ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ድጋሚ ነው የለከከው ቅድም አዳምጠነው ነበር ያላዳመጣችሁት አዳምጡት ምእመናን👏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +5

    እድሜና ጤና ለመምህራችን ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +7

    ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ሰምተን ለመተግበር ያብቃን ደሞ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አርጉ ያልሰማ ይስማ የተኛ ይንቃ ትውልድ ይዳን

  • @rtgjf9834
    @rtgjf9834 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ አስብኝ ቤተሰቦቼንም አስብልኝ😢😢😢😢

  • @user-vs4dz2mm2g
    @user-vs4dz2mm2g ปีที่แล้ว

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡልኝ ወልደ ሰማዕት
    ወልደ ሃና
    ወልደ ትንሳኤ
    ወልደ አረጋዉይ
    አስቡልኝ በፀሎት

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል አመት አመት ያድርሰን ከቁጥር ሳያጎድል ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን 🤲 አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል በስደት ያለንውም ለደጅህ አብቃን 🤲

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት መምህር ይህ ትምሕርት በጣም ጠቃሚ ነው ስደት ላይ ትኩርታችን ሀይማኖት ብቻ ስለሆነ የምንወድቅ አይመስለንም ጠዋትም ማታም መፀናኛችን ያለችን ሰአት ስለምንገቀምባት ነው ሀገር ሲገባ የመኖርን ለመለማመድ ወደ ተግባር ለመግባት ትልቅ ቻለጅ ነው ስለዚህ እንድህ የሆኑትንም ያልተሳካውም ከቅረብልን ደንግጠን እንነቃለን ለኛ ሀገርም ሲገባ አልጋ በአልጋ የሚሆን ይመስለናል ስሜታዊ ነን ለሁሉም እንቸኩላለን ባንደዬ ለመያዝም ለመልቀቅም ለሁም ቅረብ ስለሆንን ነው በእውነት እናመሰግናለን እህታችን በርች ጠንክርልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ ሚካኤል ወራዉዬ በአል
    መምህር የኔን ታሪክ ነዉ ዛሬ ያቀረብከዉ እኔም እንደህታችን ነበርኩ መልሸ ስስደድ ከስተቲ ተማርኩ

  • @mesermeser7235
    @mesermeser7235 ปีที่แล้ว

    መምህር ከሀረብ ሀገር የመጣን ሴቶች ልክ እንደመጣን ማንንም አንሰማምበጣም ትልቅ ችግር አለብን በራሳችን ሀሳብ ብቻ ነው የምንጓዘው

  • @user-so4xj5yr2y
    @user-so4xj5yr2y ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እሚገርም ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ከልብ እሺ የምንል ያድርገን ከአጉል ችኩልነት ማስትዋል ያድለን

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምን አለበት እንደዚ ያለ ትምህርት በቤተክርስትያን ውስጥ ቢሰጥ በተለይ ለታዳጊዎች

  • @sabayohanes5602
    @sabayohanes5602 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት ነው በዚ ጉዳይየማወራህ አለኝ ባገኝህ ደስ ይለኛል ቢሮህ የት እንደሆነ ብትገልፅልን ጥሩ ነው ወደ ሱቅህ በተደጋጋሚ መጥቸ ነበር ግን ልአገኝህ አልቻልኩም

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 ปีที่แล้ว

    እንኮን ሰላም መጣክ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በረከት አተናል እግዚአብሔር ይሁንልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p ปีที่แล้ว

    እርየምር እኔእራሱ የእግዚአብሔርን ቃል ያወኩት እዚህነኝ ተነክሪ በሀጤያት አልተወኝም ግን ከነበርኩበት እደገና እደተወለድኩ አድስ ሠዉ እድሆንአድርጎኛል ፈጣሪ በመሰደዴ በዙ ተምሪያለሁ ብቻ ለንስሀ ያብቃኝ ጌታየ እደርከስኩ እዳልቀር

  • @amen1978
    @amen1978 ปีที่แล้ว

    ክክክ አዎ መምህር ካልተጎሰምን አይገባንም ደሞ ትንሽ ለቀቅ ሲያረገን ደሞ እንዘናጋለን ።

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE ปีที่แล้ว

    በአረብ አገር በመተት ሰሰትሰቃይ የነበረች እህታችን መንፈስ ሽኝት 👇👇
    th-cam.com/video/0hsml7GDZ8w/w-d-xo.html

  • @TurungoLeta
    @TurungoLeta ปีที่แล้ว +2

    መምህረዬ ቃለ በረከት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያወረሰልን እጅግ ልዩ መምህራችን አንተን የምጠላው ሴጣን ቢቻ ነው መምህርየ እኔ በሰደት አለም ነው ያለዎት ከሀገር ከወጣው አንድ አመት ሆኖኛል ነገርግን
    ቀን ጨልሞብኛል በመንፈስ ፈተና ልሞት ደርሻለሁ አይኔን ሸፉኖኛል የትም መሄድ አልችልም በተለይ በፀሎት ግዜ በጣም ተቸግራለሁ በመጀመሪያ ግዜ አንድ ጥቁር ሰውየው በህልም ግንባሬን ሳመኝ እና እኔ ተልኬ ነው የመጣው እያለኝ ከእንቅልፉ ንቀው እና ከዛ እራሴን እየወገኝ እንባዬ ይፈሳል ከዛ በአይኔ ምንም ማየት ተሳነኝ መፅሐፍ ቅዱስ አልቻልኩም ከዘ ልብ ድካም መጠቢኝ 15 ቀን ሙሉ ሰማይ ተደፈብኝ
    ከዛ አንዱ ቀን ልሞት ደረስኩ ከዛ class ውስጥ ገብቼ የእማቤታችን ስእል ፊት ቁሜ ነብሴን በልጅሸ ፊት አሳረግልኘ ከንግድ ደግሜ አላይሸም እናቴ አልኳት ከዛ ወደኩኝ ምን እንደ ሆንኩ ህወሃትቴን ሳለቅ አደረኩት 2 ቀን ሙሉ እራሴ አላወኩም ነበር ነገር ግን እየተሻለኝ መጣ እግዚአብሔር ይመሰገን ይሁን እንጂ አሁንም እያመመኝ ነው ፀሎት ይከለክለኛል ከልቤ መፀለይ ከተሰነኝ ቆይቷል በሰደት ድንገት እንዳልቀረ እባክህ መምህር በፀሎት በትግዘኝ ብዬ ነው
    ስደውል ሰልክህ አይሰረልኝም ብዙ ግዜ ደዊያለሁ በቴሌግራም መልእክት አስቀምጫለሁ ትክ ቶክ ላይም ከአገኘው ብዬ ፂፌ ነበር መምህር የህ መልእከት ምንልባትም ከደረሳህ ብዬ ነው
    እንግዲ ወድ የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታቸው አሰቡኘ 🙏

    • @user-oc4xx6kd1x
      @user-oc4xx6kd1x ปีที่แล้ว +1

      ወለተ ሚካኤል የነገው ቅዱስ ሩፋኤል ከበሽታሽ ይፈውስሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይመስሪሸል እህቴ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ብለሽ ንፁህ ውሀ አይንሽን ተጠብ

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 ปีที่แล้ว +1

      Kedus urufa.el yitebkesh Ayizosh ehete Awu melka urufa.el steliyi na ayineshen kebiwu yewera zeyitm endezaw steliyibet ena tekebiwu emenet yadinal tedignalsh.

    • @TurungoLeta
      @TurungoLeta ปีที่แล้ว +1

      @@user-oc4xx6kd1x eshi yene wed eht nurlegn aderglhu engdeh egzehbr yakl

    • @TurungoLeta
      @TurungoLeta ปีที่แล้ว

      @@bahrnshwolde2894 amen yene wed ehte egzhbhr stalotchewun yesmalegn lemeskr yabkegn

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 ปีที่แล้ว

      @@user-oc4xx6kd1x AMEN AMEN AMEN

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውድ መምህራን እግዚአብሔር አምላክን ፈጻምው ያሰማልን ሁላችንም በእውነት
    እንጂ የዘዘንውልክ በእውነት
    ሁላችንም ልብ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤልን ይግዝትግ በእውነት
    ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን (፫)/

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ይሰማልን አሜን🙏🙏

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር አይይይይ ያማን ጥላቴ ሆይ ደስአይበልህ

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i 11 หลายเดือนก่อน

    እህተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስቡኝ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ በአንተ ላይ አድሮ የመአረን ያስተማረን የገሰጸን አምላክ ይክበር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን 🙏🙏🙏 ለእኛም እንደ ሊዲያ ልባችንን ክፈትልን ማስተዋሉንም አድለን ባለታሪኮቻችን እንኳንም ከስህተታችሁ ተመልሳችሁ ከፈጣሪያችሁ ተታረቃችሁ እናንተም ብዙ ነፍሳቶችን የምታድኑ ሁኑልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️

  • @tesfayabekele8907
    @tesfayabekele8907 ปีที่แล้ว

    አንኳን ለቅዱስ ሩፋኤ ወተሀዊ በአል አደረሰህ መምህራችን ። መምህራችን የምታቀርበው ፈተና ገጠመኝ ለህይወቴ መስተካከል ዋና መሰረት ሆኖኛል ።ለእያንዳንዱ ገጠመኝ ታሪክ መንፈሳዊ ቅናት ነው የሚይዘኝ በእውነት ።በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣህ አባቲ ፀጋውን ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ ብሎ

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 ปีที่แล้ว

    እንኮን በሰላም መጣክጰመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አንካን ለሊቀ ቅድስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ የአግዚአብሔር በተሰቦች የአኔ ህይወት አንድ ቀን ለሀገሬ ካበቃኝ የአግዚአብሔር ስራ ለኔ የሆነልኝ የገጠመኝን ለማቅረብ አግዚአብሔር ይፍቀድ ያለ አግዚአብሔር. ህይወቴ ባዶ ናት ሁሌም ለኔ የሚየፅናናኝ ሰደከም የሚያበረታኝ ጉልበቴ መፅናኛዬ አለኝ ታዬ ነዉ ያንተ ትምህርት የአህቶቻችን የወንድምቻችን የአንመካከር ፣ ገጠመኝ የምታቀርባቸዉ የወንጌል ትምህርቶችህ ምን ያህል አንደጠቀመኝ አኔ አና አግዚአብሔር ነን የምናዉቀዉ ባንተ ላይ የአግዚአብሔር መንፈስ አድሮ አየመከረን. አያስተማረኝ ነዉ
    የመናፍስት ስራ ለማወቅ ምከንያት ሆነህ አንዴት በፆም በፀሎት በመስገድ መረጋጋትን አንድነት ሰላደረከ ዋጋህ ከሰማይ ነዉ መገፋትህ ለበጎ ነዉ አባካችሁ ምአመናን ሼር በመድረግ አንተባበር ከርስቲያንነታችን ለራሳችን ብቻ አይሁን የአንድ ሰዉ ነፍስ ቀላል አይደለም ሼር ሰታደርጉ የሚቃወም ሊኖር ይችላል አግዚአብሔር አንተ ቅደም አማ ፍቅር ወላዲተ አምላከ አንቺ ቅደሚ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ አሩፋኤል አርድን ብላችሁ በእምነት ካደረግነዉ ይሆናል አኛ የምናመልከዉ ሰማያዊ ዘላለማዊ አምላከ ነዉ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ምን አለ አግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ያመነ ይሆንለታል ይደረግለታል መጠራጠር አያስፈልግም
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋስላሴን ጠብቅልን አድሜ ጤናዉን ያድልህ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ የዛሬው ለማይሰሙ የአረብ ሀገር ሴቶች አስትማሪ ነው መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @mareah8016
    @mareah8016 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን መምህር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለቅዱሰ ሩፋኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች!!!

  • @user-st1bf9ee5s
    @user-st1bf9ee5s ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ እንካን ለመላአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አደረሳቹ እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን

  • @Mekerekidusan
    @Mekerekidusan ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ከውዳሴ ከንቱ ከሰውና ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቅህ።

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን እኛ ሰወች ሰንባል ሰኑረን ችግረ ሰናጣ ችግረ እኔ የምለምነው እግዚያአብሔርን በሰላም አገሬ ገብቸ ያተን ትምርት የማዳምጥ ለትዳረ አጋሬ ብሰጠኘ እመኛለው

  • @ganett1236
    @ganett1236 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በራሳችን ስንፍና ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ሁላችንንም ከወደቅንበት እርሱ በቸርነቱ ያንሳን እንኳንም ወደ መስመር ገባችሁ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን በስላም ።መታክ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin 🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇷

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว +1

    መጣም የምገረም ነው ገጠመኝ ነው ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር

  • @tesfayabekele8907
    @tesfayabekele8907 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ ከራሴ ይልቅ ለቤተሰብ ብር ያሰጠፋኛል የስለት ብር ለመስጠት በጣም እጄን ነው የሚይዘኝ መምህር በቴሌ ግራም መልእክት አስቀምጣለሁ ።

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q ปีที่แล้ว

    መምህር ድጋሜ ነው የተለቀቀ አዳምጠናል ያላዳመጣችሁ አድምጡ በተለይ በስደት ሀገር ያላችሁ እህቶቸ በጣም አስተማሪ ነው

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተመስገን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሁላችንንም. ያለንን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr kefeu negr yebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 ปีที่แล้ว

    እውነት ነውመምህር

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sc4xx2ph4k
    @user-sc4xx2ph4k ปีที่แล้ว

    አረ መምህሬ የኔ አይያዝም እንደ ሳሙና ይሙለጨለጫል!! አዎ ቤተክርስቲያን ለጥምቀት ነው መሠለኝ የምትፈልገን ወይም እኛ ለጥምቀት ብቻ ነው የምንፈልጋት !? ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 ปีที่แล้ว

    ይኼማ የእኔ ታሪክ ነው ቆይ ሰምቼ እኮምታለሁ

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 ปีที่แล้ว

    እናም ላግኛህ እፍልጋለሁ ቤተሰቤች በሰት ጭቃጭቃ እያደምጥነው እናቴ ነች የሰቹግረቹ እናም ሰፍሩ በምሉበአድ አምልኮ ነው የማምልኩት ማርያምን አዘናለሁ እናም እፍልግክለሁበዙ ነው የማቃችው እናም ተሰፍ አልኛ እደማጋኛህ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላዳምጥ ጨርሼ

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እኛንም ጠላታችን እንድናሸንፍ ይርዳን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህር እድሜ ጤና ያድልልን

  • @giasbs1276
    @giasbs1276 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 ปีที่แล้ว

    ሰላም. መምህር. የተጨነቀች. ነስ. እባክን. አናግርኝ.

  • @senayt1822
    @senayt1822 ปีที่แล้ว +1

    የመምህርን ሰልክ ፈልጌ ነበር ተው ግን ያለሁበት ቤት በጣም ያስፈራል ሁሉም ነገር በሸህ የተደገመ ምግብ ጋር ሳይቀር የተደገመበት ጨው ውሃ ዜት ይገባል ነዘይቱ ሽታ በስምኣብ ሙሉ መሳጅ እንዳደርግ እታዘዛለሁ አረ መምህር ፈርቻለሁ ምን ላድርግ

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 24 วันที่ผ่านมา

      መፍራት ሳይሆን ፀልይ ስገጅ ትምህርቱን አዳምጭ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizaleh 🤲💚💛❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 10 หลายเดือนก่อน

    አይይ፡የኔን፡በሰማህ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e ปีที่แล้ว

    #መምህር_ተስፋዬ_እኔ_ለራሴ_ግራ_ገባኝ_ምን_እንደማድርግም_ኣላቅም_በሳውዲ_ኣረብ_ነው_
    #ያለሁት_ኣምስት_ኣመት_ሁኞኛል_እጄ_ላይ_ኣንድ_ብር_ኣልይዝም_ባንክ_ኣካውንቴም_ብር_የለኝም_እሰራለሁ_ቀን_ከለሊት_ኣንድ_ቀንም_ስራ_ኣላጣም_ነገርግን_ቤተሰብ_የሆነ_ዘመድ_እባክሽን_ላክልኝ_ተቸግሬ_ኣለሁ_ካሉኝ_ኣያስችለኝ_ምን_ላድርግ😭😭😭
    #ኣስራት_ግን_እግዚአብሔር_ይመስገን_ካወቅኩት_በሃላ_ሥስት_ኣመቴ_በወር_በወር_ነው_እማወጣ_ምክር_ለግሱልኝ

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ መምህር።❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @weletageberela4280
    @weletageberela4280 ปีที่แล้ว

    Weleta gabrela belachuu betsalota asebunya kane yebaratachuu ehta wendemochee

  • @gegez3074
    @gegez3074 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር፣ይመስገን፣መምህራችን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 ปีที่แล้ว

    እናም እናቴ ጭል አላት ግን ፀባቃ ነው ነው የምትላን ለምን ሰንላት ታምሜ ነው የተቃብልኩት ነው የምትላኝ ማግንን አይሁንና በጣም ቆንጀ ናት ለአምሰት አምት አሞኛ ነው የሰኩት አልች እጀ ዘምድቹቹን አይመልኩም ድግት ነው ተማ ነው ሰው ነው የወሰድኛ አልች ግን ሰበላ ነው እጀ እደዚህ የተጋነን አደልም አምልኮቶ እናም እሰትጋባድራሱ እቆርብ ነብረ አለች እናቴ እናም እህቴ ሚኪኤል በላችው በፀሎት አሰቡልኝ እናቴን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሺ መምህራችን እናዳምጣለን

  • @khawlasalik8705
    @khawlasalik8705 10 หลายเดือนก่อน

    😭😭🤚🤚እኔመምህር

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 ปีที่แล้ว

    Amen ewent yene hewot tareki new miselogn yesamaweti

  • @MolumuradMolumurad
    @MolumuradMolumurad ปีที่แล้ว

    Kalaw hwote yasamali Amen 💖💖🙏🙏💖💖🙏💖🙏🙏💖💖

  • @senaytmekonnen9
    @senaytmekonnen9 ปีที่แล้ว

    መምህር ቤሮህን ንገረኝ አዲራሻ

  • @mariyamawitarsema3877
    @mariyamawitarsema3877 ปีที่แล้ว

    selam ymdehaniyalm wedajoch ydengele mariysm lejoch enkane lrufael ametawi kebere beal aderesachu

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እኮን ደና መጡ

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalhiwat qal barkat yasmalin mamihrachin yatmarnawun timirt qidu rufael balbonachin yasdrbin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደና መጣህልን መምህራችን ኑርልን

  • @kawtherkarain9346
    @kawtherkarain9346 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አሜን🤲

  • @user-ow8ei2re9p
    @user-ow8ei2re9p ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣህ መምህር🙏💒❤

  • @yonas1228
    @yonas1228 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 ปีที่แล้ว

    Egzbehare yemasegan

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 🥰

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መምህር 💙

  • @himipage6168
    @himipage6168 ปีที่แล้ว

    መምህር ጥያቄ አለኝ ሁሌ ከንቅልፌ ስነቃ እጄን ✊🏻እዲህ ነው የማገኘው