225ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እህት ለወንድሟ ይህን ያህል ስታስብለት ይገርማል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 544

  • @Gebu29
    @Gebu29 6 หลายเดือนก่อน +74

    መምህር አተኮ የደሀ አባት ነክ እውነትም የሴቶች አባት ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ የምትውዱት በላይክ ገለፁ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 6 หลายเดือนก่อน +122

    እንኳን ለሰሙነ ህማማማት በሰላም አደረሳቹህ እየበረታቹህ ነው? ምእመናን በፆም በጸሎት በስግደት በእንባ ልናሳልፈው ይገባል ጌታ ሆይ ይህ ሁሉ ለኔ ነው 🙏 የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ግሩም ድንቅ ነው የዛሬው እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የጓደኝነት ጥግ ያየንበት ብዙ የተማርንበት ነው የልጅዬው እናት ግን ደስ ሲሉ😊

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 6 หลายเดือนก่อน +4

      ገብረ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ስደተኛ ነኝ እግዚኣብሄር ይርዳን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ስለ እማ ፍቅር ብሎ ይማረን ኣሜን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ያድርሰን ኣሜን ❤❤❤

    • @መብራህተወለተመድህን
      @መብራህተወለተመድህን 6 หลายเดือนก่อน +1

      በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ መድህን

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen

    • @wasanwasan2164
      @wasanwasan2164 6 หลายเดือนก่อน

      Memer girma wedemu yet edemiyagelegelu negerugne❤❤❤❤❤❤

    • @hhhu7846
      @hhhu7846 6 หลายเดือนก่อน

      እንኳን አብሮ አደርሰን😢❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 6 หลายเดือนก่อน +64

    መምህር እኔ በረታው ስል ወደኃላ እየመለሰኝ ተቸገርኩኝ የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ባለቤቴም እናልጄምን ፕሮቴስታንት ሆነውብኛል በፀሎት አስቡልኝ ወልደሚካኤልና ክንፈገብርኤልን ከነየበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

    • @merawethiopiawt
      @merawethiopiawt 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም የኔ እሕት ተቸገርኩ😢

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 6 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም 😢😢😢

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk 6 หลายเดือนก่อน +7

      እኔምእህቱቼ፣፣ወደፍት፣መሄድ፣አቃተተኝኝ😢😢😢😢፣እሥኪ፣በፁለት፣እንተሣሠብ፣ወዶችዬ፣፣ደካማ፣ሥደተኛ፣እህታችው፣ወለተ፣ሚካኤልነኝ

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@Hana-cg5tk አይዞሽ እህቴ

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 6 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢❤️😢😢✋🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 6 หลายเดือนก่อน +60

    የመምህር ፍሬዎች እህታችሁን ወለተ ሚካኤልን ካለብኝ ፈተና ሸክሙ እንዲቀለኝ በፀሎት አስቡኝ

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 6 หลายเดือนก่อน +4

      ሊቀ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ እህታችን

    • @bami-pw5qs
      @bami-pw5qs 6 หลายเดือนก่อน +2

      Egzabher yasebash ehat

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @betty2042
      @betty2042 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን እህቴ

  • @nib2123
    @nib2123 6 หลายเดือนก่อน +28

    ኤፍታ በለኝ ኤፍታ መምሬ እኔም በስደት ከኪዳነ ምህረት ጋር በስሟ ማህበር መስርቼ ብዙ ታሪክ ብዙ ገጠመኝ አይቻለው ይሄ ሁሉ የናንተ ትምህርት ነው ብቻ እማምላክ ከመላው ቤተሰብክ ትጠብቅክ ሳይክ በረታለው ❤❤❤❤❤

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 6 หลายเดือนก่อน +14

    ርዥም እድሜ ይስጥክ መምህር ወለተ ፃድቃን ብላችሁ በፀሎት አስብኝ ።🙏🙏🙏

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 หลายเดือนก่อน +23

    ረቡኒ አባታችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለባታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ዋዜማ በዓል አደረሳችሁ መምህረ የዛሬው ያስቃል መሰለኝ ፈገግ ብለክ ነው የመጣከው የ223 ላይ ያለው ልጅ በጣም ነው ያስተማረን ይገርማል ነገ 23 ነው ያውም የአመቱ የዛሬ ደሞ 223 ጋር የተያየዘ ነው ብለህና ሰምቼ ላይክ ሼር አድርገ አዳምጨ ጨርሸ እኮምታለሁ😍❤❤❤

  • @moketekle2219
    @moketekle2219 6 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ሚገርመው እኔም እውነት እያወራሁ ሰዎች ምቀልድና ማሾፍ ነው ሚመስላቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ እኛ ቤተሰብ ላይ ሚገርም ነገር አለ ሚያስተምር ከሆነ ጊዜው ሲደርስ እናየዋለን እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት አሜን !!

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 6 หลายเดือนก่อน +36

    መምህር ከአንድ አመት በፊት እጂግ በጉጉት እዳምጥህ ነበር አሁን ግን ትንሽ እንደሰማሁ በጣምምም ያስጠላኝ እና አቋርጨ እተወዋለሁ 😢😢😢😢 ለማንኛውም ፈጣሪ እርዢም እድሜ ይስጥህ

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 6 หลายเดือนก่อน +4

      በደንብ በመቁጠርያ እየቀጠቀጥሽ ታሰር ብለሽ እሰሪዉ መንፈስ ነዉ እድትጠይዉ የሚያደርገዉ

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@yekidanemehretlegamen860አወ ይገባኛል እሽ

    • @mek151
      @mek151 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እውነት አልመስል እያለኝ ተቸገርኩ 😭

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ደግሞ ትንሽ አዳምጨ ከግማሹ ስደርስ እንቅልፍ ይወስደኛን ግን ሳላዳምጥ ስቀር እንቅልፌ አይመጣም ጥሩ ትምህርት እየተከታተልኩ ሳላስበው እንቅልፍ ይወስደኛን እደው ምን ይሻለኛን 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GossayeGirmaMamo
      @GossayeGirmaMamo 6 หลายเดือนก่อน +1

      በርታ /ች

  • @FikretaBirhanu
    @FikretaBirhanu 6 หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም የመምህር ቤተሰቦች ቅዱስ ኡራኤል ሁላቹሁንም ይጠብቃቹ

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፍሽ :የመምህር ወዳጆች ገብረአየሱስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ::

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 6 หลายเดือนก่อน +11

    ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን) 🙏

  • @sosetg1
    @sosetg1 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር በእውነት ህ ገጠምኝ በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም አስገራሚና አስደማሜ ነው አቀራረብህ ልዩ ነው በጣም ትችልበታለህ .እግዚአብሄር ይስጥልን.

  • @Tsi541
    @Tsi541 6 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ድንቅ ነው የመድሃንያለም ስራ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እኳን ደና መጡ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚሐብሄር የመስገን

  • @makedaadonya8623
    @makedaadonya8623 6 หลายเดือนก่อน +4

    ደሥ ሢል በጌታ እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር እኮ ይሠበስባል ይሁን ያለው ሁሉ ይሆናል ተመሥገን🙏🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 6 หลายเดือนก่อน

      Egizbihere Yemesegn ❤❤❤🙏🙏🙏QaLeywt ysmalen Memerchn

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተባረክ ስንት ነብስ አዳንክ ተባረክ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ
    @ሰላመይኢኪድንግልማርያመይ 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቂ ነው መምህርዬ ጸጋው ያብዛለው❤

  • @Fif7h
    @Fif7h 6 หลายเดือนก่อน +6

    መምህርየ እዳተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @aronhabtie8545
    @aronhabtie8545 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በጉጉት ነው ያዳመጠጥኩት እጅግ በጣም ደስ ይላል የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 6 หลายเดือนก่อน +6

    መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልን አሜን
    አቤቱጌታሆይ የሰማነዉንለበረከትአድርግልን አሜን

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ተስፋየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።❤❤❤ እኔም ለመስከር ያብቃኝ

  • @Kidusmikelabate
    @Kidusmikelabate 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር አውነት ፈጣሪ ረጅም አድሜ አና ጤና ይስጥልኝ

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን❤❤❤

  • @የመሲሑ
    @የመሲሑ 6 หลายเดือนก่อน +13

    ወለተ ማርያም እያላቹህ በፆለት እስቡኝ ሁሉም ነገር ደክሞኛን 💔😢😢

  • @EleniAsmamaw-pk4oz
    @EleniAsmamaw-pk4oz 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን የሱቅህን አድራሻ አሳውቀን

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ። ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ❤❤የዛሪው ገጠመኝ በጣም ድስ ይላል ያስተምራል መምህራችን❤❤እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 6 หลายเดือนก่อน +16

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና የእናቶች ዘዴ በጣም ይገርማል የእመቤቴ ድንቅ ስራኮ ይገርማል ማርያምን መምህረ ግን አስቀህኛል😅😅 ዱላ አዘጋጅቼ ተቀመጥኩኝ አለ
    ፃድቁ ሀብትዬ ልጃችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳዱግላችሁ እንኳን መጨረሻችሁ አማሬ ጓደኛ ማለት እንድህ ነው የጓደኝነትን ፍቅር አሳይታኛለች የምር በጣም ጥሩ ሴት ነሽ የምር መንፈሳዊ ቅናት ቀናው❤😍

    • @tringotesfa8517
      @tringotesfa8517 6 หลายเดือนก่อน

      የምር እዴት አደሳቅሁ የኛ እቁ መምህሪ😘

  • @kalkal4543
    @kalkal4543 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግን የውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው በውነት ግን እደዚ አይነትም እህት አለ እግዚያቢሄር ይመስገን መምህር የውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ ልጆችክን ቤተሰብክን ይባርክልክ በርታ ሁሌም ከጎንክ ነን ጥሩ ስራ ለራስ ነው ነገ ፈጣሪ ባላሰብከው መንገድ ይከፍልካል እናመሰግናለን በጣም

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
    @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው

  • @Tsi541
    @Tsi541 6 หลายเดือนก่อน +5

    ልንገራችሁ እማ በማርያም ሃያቴ 156ኛው አመቱ ስላረፈ ሸበላው አባቴ ክፍለ ሀገር እየተመላለሰ ነው ያው ንብረትን ለመጠበቅ እና እየው ይሄን ኮሜንት የምፅፍላችሁ እየው አቤቴን ቪድዮ ኮል አውርቼ እንደጨረስኩ ነው 😊ህማማትን ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ይሄን ደስ የሚል የቤተሰብ ደስ የሚል ገጠመኝ ስሰማ ምን አለ መምህሬ አንድ ሰአት እንኳን እቤታችን ጎራ ብሎ ለመቁረብ የተዘጋጁ ቤተሰቦቼን ስለመናፍስቱ ሴራ ሹክ ብሎአቸው ቢመጣ ወይ ከእግዚአብሔር ጋር አስቁርቧቸው አብረው ፎቶ ቢደርሰኝ ነብሴ ሃሴት ብታደርግ ብዬ ተመኘው አውቃለው ይሄ የብዙዎቻችን ምኞት እንደሆነ ግን ግን ግቢያችን ውስጥ ስላለው ደብተራ ሃይልም ሆነ የቤተሰባችንን ችግር እኔ በምፈልገው መልኩ ሊረዱኝ አልቻሉ ማን ፍላሽ ያቀብልልኝ ወይ እኔ የለው በናታችሁ ብቻ እኔ በደንብ እየተጋውነው አማኑሄል ይርዳሽ በሉኝ እኔ እህታችሁ ከብዙ ጉድ ወጥቼ ወደ ስ❤ጋ እና ደ❤ሙ እየተቃረብኩነው ክብር ለስላሴ 🙏🙏🙏🙏 እንደው ደሞ ግራ የገባኝ በጋሞኛ ቋንቋ የመናፍስቱን ሴራ ንዴት ብዬ ማስረዳት እንዳለብኝ ግራ ይገባኛል ሸገር ተወልጄ ስላደኩ የሆነ ግራ የሚያጋባ ነገር አለው እንደውም ፈጣሪዬ በህልም ነገሮችን ቁልጭ አድርጎእያሳየኝ ነው እንጂ ከባድ ነው ባይገርማችሁ ትላንት መምህሬን እጄን ይዞኝ ሲወጣ አየውት አያችሁ ትምህርቱ እንዴት እንደረዳኝ ብቻ ተመስገን ስለሁሉም ነፍሴን አትርፊያለው መልእክቴን ግን አይቶ እንደሚመልስልኝ ባለ ሙሉ ተስፋነኝ ደሞ ትላንት የቀረበው ወንድማችን በእመቤቴ ለምን እንደሆን እጃ እየ ትላንት ማታ ማድመጥ የጀመርኩ ሳደምጠው ዋልኩ ወይ ፈተና አለ ገጠመኛችን 😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  6 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ አግዝሻለሁ

    • @Tsi541
      @Tsi541 6 หลายเดือนก่อน +4

      @@memihirtesfayeabera በእመቤቴ አይኔን ስገልጥ ያየውት ይሄን የማፅናኛ ቃልክን ነው አክብሮቴም የላቀነው ሆኖ ማየት እፈልጋለው። እዛ የተረገመ ጊቢ ብዙ ጉድ ትሰማለህ በአካል ባለመገኘቴ ግን አዝናለው የዛች የወርቅ የየዋህ እናቴ በ ሸበላው አባቴ ፀሎት እዚህደርሻለው እየው በስደት ፲አመት ሰርቶ መና💔 ብቻ እግዚአብሔር ያግዘን👐👐👐👐

    • @selamdesaleg3796
      @selamdesaleg3796 6 หลายเดือนก่อน +1

      እማአምላክ ላንቺ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን

    • @Tsi541
      @Tsi541 6 หลายเดือนก่อน

      @@selamdesaleg3796 አሜን እህቴ ግን ፀሎታችሁ በጣም ያስፈልገኛል ብዙ ተግዳሮቶች አሉብኝ እን ወለተ ሚካኤልን ከነ ቤተሰቦቿ ብለሽ እባክሽ

    • @Keraniyo21
      @Keraniyo21 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@memihirtesfayeaberaመምህር ደህና ነዎት ገብረ መስቀል ነኝ እርዱኝ እርዱኝ

  • @MeseretWuobeshet
    @MeseretWuobeshet 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ከነልጇ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል እናትና ልጁ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 6 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህርየይ የህወቴ ፋና ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ይብዛላቹ አሜን እንኳን ለሰሙነ ህማማት አደረሳቹ እህትዬው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እጅግ ገራሚ እና አስተማሪ ነው እግዚአብሔርን ከያዝን ምን ይሆን እደሚሳከ ነው የተረዳሁት እመን እጅ አትፍራ እና መምህራችን እሚገርም ይህ የባለባት ልጅ ነኝ እሚባል ነገር በገጠሩ አሁንም አለ እና የብዞቹ ህይወት ተበላሽቷን ልቦና ይስጣቸው

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 6 หลายเดือนก่อน

    መምኸርይ አንተሰ ዘርኸ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንደኛ እኸቱን አደንቃታለሁ በቀጣይ የልጅቷን ሰሰማ በጠም ነው ያሰለቀሰኝ መጨረሻው አብረው እንደሚኖሩ መቼም በጣም ደሰ የሚል ነው የፈጣሪ ሰራ

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲

  • @AlMl-b4y
    @AlMl-b4y 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አይ እመብርሃን እናቴ አይ አንቺ እናቴ ስልሽ በቃ ቃል የለኝም እውነት ስላንቺ ስሰማ በጣም ደስስስስ ይለኛል እውነት እመብርሃን የገጠመኙ ባለቤቶች እውነት እህቱን ሳላደንቅ አላልፍም የፍቅረኛዋም ጥንካሬ ይገርማል እውነት ደስስ ብሎኛል ሁሉም ስለተቀየሩ 🤲🙏ተመስገን ይሄንን ገጠመኝ እንድሠማ ስለፈቀድክልኝ በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ አማኑኤል እያላችሁ

  • @MesiDibaba
    @MesiDibaba 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይኡን አሜን የኔንም ባል እግዚአብሔር ይቀይርልኝ

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተሰፍይ እኔ የአንተሐሳብ የአንተምክር መግለፂ ያቅተኛል እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ድካምህን እግዛብሄር ይስጥህ

  • @YonasNegash-ug8zs
    @YonasNegash-ug8zs 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር በዚ ዘመን እንደዚ አይነት መምህር በማግኘታችን እ/ር ይመስገን!! ወለተ- ወልድን እባካቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን ይገርማል አምላክ ኤፍታህ ሲል ከአንተ ተማሪ ቤተሰብጋር አገናኛት እህታችን enkan dse alse ላአንቺ ደስ ብሎናል ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እመአምላክ ትጠብቅልን

  • @tymordoha
    @tymordoha 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን እግዝአብሔር ስም የተመሰገኔ ዩሁን ድንግል ማረያም ቲጠብቅ ብዙነገን ተምሬንበታል በሪታልን ዉድ መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እመብርሃን ዕድሜ ከጤና እስከቤተሰቦችህ ትስጥክ አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ለምስክርነት አብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HuYh-gb9to
    @HuYh-gb9to 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህናመጣህልን መምህራችን እንኳን ለህመማት ሶስተኛ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን እህትወንድሞቼ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egzihabaher Edmena Tena Yistihe Des Yilal Memihir Tesfaye👍

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዝኢብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ማርያምን በጣም ነው የገረመኝ ፈጣሪየሆይ ተመስገን በመጨረሻ በጢም ደስብሎኛል መምህርዬ ኣንተ ባትኖር ምን እንሆን ነበር የስደት እህቶችህ እመቤቴ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ ኣሜን

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku1646 6 หลายเดือนก่อน +4

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም ብላቹ

  • @asmirgeberyohannes2721
    @asmirgeberyohannes2721 6 หลายเดือนก่อน +4

    Memhery xelot geberulay Weldi semere, Weldi amanel, Weldi Daniel,Weldi desalie,Weldi kidanmaram,Weldi medhnalmy,Weldi geberyohannes und Welity yohans 🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @HanaMelkiy
    @HanaMelkiy 2 หลายเดือนก่อน

    ወለተ መድህን እባላለሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው" መምህር ቃለ ህይወት ይሰማል 🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር የኛንም መጨረሻ ያሣምርልን ጥፍጥ ያለ ገጠመኝ ፈታ እያረግህ የምትመግመን ትምህርት ልዩ ነው በሔድህበት ሁሉ ዱላዋን ያዝ መከት እያረግህ ኑርልን ታሥፈልገናለህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @መብራት-ወ8ኰ
    @መብራት-ወ8ኰ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን ወለተ እየሱስ ነኝ በፀሎት አስበኝ❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣጀምረህ ኣሰፈፅመን እግዚኣብሔር ሰጨርሸው ደግሜ እኮምታለው መምህር

  • @abushaabb50
    @abushaabb50 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያም እናቴ የነሱን እይወት የቀየርሽ የኔንም ቤተሰቤየንም ተሪክ ቀይሪ ❤ ሁላቹም በፀሎታችው አስቡን ❤❤❤❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ እኔንም እንደ ቀን እኔንም ትርዳኝልክ ብዬ አስብልሁ

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር❤ከክፍ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 6 หลายเดือนก่อน +2

    🌿እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
    መምህር ተስፋ ሥላሴ !
    ይህንን ርዕስ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ በኢትዮዽያ ብትለው አያንሰውም ::
    የስራህ ውጤት ነው ::

    በመንገድህ ሁሉ ወላዲተ አምላክ ትቅደም🤲አሜን🤲

  • @Hanan-jx1zp
    @Hanan-jx1zp 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተሥፋ ስላሴ እንኳን አደረሰህ ሰሞኑን በህልሜ እያይሁህ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ላይቭ ላይ እንደምመሰክር ተስፋ አለኝ

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ለውጥ ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰሙነ ሕማማት አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ
    @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ 6 หลายเดือนก่อน

    ወድ መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በረከታችው ይደረብኝ

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን በእውነት የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @TnsTens
    @TnsTens 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዉድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር አንተ በብዙ አንቅተከናል እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ና ጤናን ይስጥክ

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏እንደምን ናችሁ ምዕመናን🙏በፀሎት አስቡኝ ዘመዶቼ@ወለተኪዳን ብላችሁ🤲

  • @JrhdYux
    @JrhdYux 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ ፊልም ነው የመሠለኝ የእግዚአብሔር ጥበቡ ብዙ ነው

  • @goitomtkua
    @goitomtkua 5 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እለት ከለት የሚገራርሙ
    ገጠመኝ እየተማርን ነው ያለነው
    የሰማነውን ተግባራዊ እድናድርግ
    እናታችን እመቤታችን ቅድስት
    ድንግል ማርያም ትርዳን🙏🙏🙏
    የጓደኛማቾቹ ጥንካሬ የሚደንቅ ነው

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንቁ መምህራችን ❤❤❤በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራ እጅ በአፍ ያጭናል አኮ በእውነት እመ ብርሃን እናቴ ታዓምርሽ ብዙ ነው ሚፅጥረኛዬ❤❤❤

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ ተገርሜ ነው በአንድ ቀን ኩሽና እየሰራሁ
    ብዙ ቪዲዮ አየሁ በጣም ይገርማል ሁሉም ታሪክ።

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚያብሄር ይባርክክ ገጠመኙ አሪፍ አስተማሪነው

  • @semret859
    @semret859 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገንን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 6 หลายเดือนก่อน +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ለተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን የጌታችንን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ህማማቱ በፆሙን የንስሐ የመለወጥ ያርግልን
    ሁሌም አስተማሪ አዲስ የሆኑ ገጠመኝ ነዉ የምታቀርበዉ አኔ ሁሌም የሚገርመኝ አግዚአብሔር የሰውን ህይወት ተወልዶ አስከአርጅና የአግዚአብሔር ጥበቃዉ አስተምሮቱ ሰዉን ወደአራሱ የሚያመጣበት መንገድ ይገርመኛል ይደንቀኛል ሁሌም ማለዳ አዲስ ነዉ አግዚአብሔር የሚለውን መዝሙር በጣም ነዉ የምወደው በዚህች በአህታችን ለወንድማ ያላት መልካምነት ለራሳም አንካን አልተጨነቀችም ለመዳንም አግዚአብሔር መንገድ አለዉ ለቤቱ መዳን ሆናል ልጅ የምትጥሉ ሰዎች አባካችሁ አትጣሉ አግዚአብሔር ይጠይቃቹሀል ከመ ጠየቀ አታመልጡም በችገር በመደፈር ሊሆን ይችላል ሴቶች አራሳችሁን ጠብቁ ወንዶችም አራሳችሁን ግዙ ገና ለምታገቡ ለወጣቶች ልጅ የሚያምረዉ ከጋብቻ ጋር ነዉ አግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ ይሄ ከፉ መንፈስ በሰዉ አአምሮ አንዲህ አይነት ችግሮችን የሚያምጣዉ ከእግዚአብሔር መንገድ ለመወጣት ነዉ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን መምህራችን አባታችን እኛም ደሰሰሰ ብሎናል ቃለ ሕይወት ያሠማልን እዉነት እመብርሃን ከኔ ልጇ ክብር ይድረሳቸዉ 🤲💞💞💞

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሎ መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው። በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ያቀረብክልን።
    የህብረት ዝማሬው Sub title ቢኖረው ደግሞ እንዴት በጣም የተዋጣለት ዝማሬ ይሆን ነበር ብዬ ተመኘሁ።

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 6 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኤን ላስማን አምላ መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 6 หลายเดือนก่อน

    ውይ በስመአብ እንዴት ደስ እንደሚል። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 6 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ነው በእውነት መምህር ከታሪኩ ያንተ ነገር አሳቀኝ እውነት አሁንማ አልመታም ያልካት ቃል እመብርሐን ስራዋን ሰራች ክብር ለመድሐኒያለም ይሁን ።

  • @hapashisara5897
    @hapashisara5897 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    በእውነት ግሩም ገጠመኝ ነው የልጅቷን ትዕግሥት አለማድነቅ አይቻልም ባለ ታሪካችንም የጓደኝነት ጥግ ነው ያየሁብሽ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር🙏

  • @Tizita341
    @Tizita341 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher Yemesgen ❤

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 6 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ይስጥልን ገና በዙስው ይነቃል

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በአእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል
    ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳንም ደሰ ደሰ ደሰ አለህ እመቤታችን ክብር ምሰጋና ይሁን እመቤታችን የሚሣናት ነገር የለም ሁሉም ይቻላታል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንኩዋን ሠላም መጣህልን እንቁ መምህራችን
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በሉ እናዳምጥ 👐👐

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @betty2042
    @betty2042 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምርዬ በጣም አስተማሪና ድንቅ የሚያስቀና ገጠመኝ ነው ደገሞ ምርዬ ,የወጣቷን እና ፕሮስታንት ጓደኛዋ ታሪክ በደጉ እረኛ ታሪካቸው ተለውጦ በተክሊል እንደምታጋባቸው አልጠራጠርም በጉጉት እንጠብቃለን. በዚህ ታሪክ ምንም የማንረባ ሆን በተሠጠን ነጻ ፈቃድ በማይረባ ሕይወት ብንመላለስም ፈጣሪ ግን አብዝቶ ለኛ እንዴት እንደሚራራ ተምሬያለሁ የሱ የደግነቱ ብዛት እና የኛን የክፋት ጥግ ሳስበዉ በጣም ነው የማዝነው.ምህርዬ አንተን የብዙዎች መዳኛ አድርጎ ፈጣሪ ስለሠጠን በጣም ነው የምናመሰግነው ከክፋ ሀሳብ ይጠብቅህ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ፀጋህንም ከዚህ አብልጦ ያብዛልን

  • @anyproblemfix
    @anyproblemfix 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር በረታው ስል ወደኃላ እየመለሰኝ ተቸገርኩኝ ምን ላድርግ ? በፀሎት አስቡልኝ ኃ/ሚካኤል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 6 หลายเดือนก่อน +5

    *እንኳን ለሰሙነ ሕማማት ሦስተኛ ቀን አደረሣችሁ አሜን፫
    👉ይሕ ገጠመኝ አፊን ከፍቼ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር በአንድም በሊላም ያሥተምራል የሰው ልጅ አያሰተውልም እውነት ነው
    ባለ ታሪካችን ምንም በፀባይዋ አሰቸጋሪ ብትሆንም በጣም ግሩም የሆነ ሰራ ነው ያሰበቼው የጓደኛዋ ጥግ አየሁባቸው ሀብታም የሚመካው በብሩ ነው እምነታቸው ላይ ለይምሠል ነው❗❗
    ይህ ገጠመኝ በፈልም ቢሰራ ተመኝሁ🙏
    መምህረዬ ቅዱሰ ዑራኤል ከፊት ከኋላ ቀድሞ እውቀት ይሁን በጣም ደሰሰሰ የሚል ገጠመኝ 👍👍ቢቢዬ እመብረሃን ታሣድግህ

  • @freselamdesalegn4455
    @freselamdesalegn4455 6 หลายเดือนก่อน +2

    Welete tinsae betselot asbugn memihirye emebrhan titebikih edmena tena yistih amen

  • @FikirteTaddese
    @FikirteTaddese 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በጉጉት የሰማሁት መጨረሻው ያማረ ገጠመኝ

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @umimama302
    @umimama302 6 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምረው ከቆረበ ይጋባሉ ብየ አስባለሁ መጨረሻውን እድታሳውቀን መምህር አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @beneyamshiferaw
    @beneyamshiferaw 4 หลายเดือนก่อน

    ወልደ ዮሃንስ ብላቹ በፀሎት አሲቡኝ የክፊ መናፍሰወት ፈተና ማለፍ አቅቶኝ ወዲቃሎ

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላለ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት