ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢😢
የሚገርም ምስክርነት ክብሩን ሁሉ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ
አሜን አሜን አሜን
የእዉነት ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን ፫//❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልል!!!!!! ለሀያሉ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤ ለእናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ድንግል ማሪያም ያችን እደሰማች እኛንም ትስማን አሜን፫
Amen
Amen 🙏
አሜን
እመቤቴ ክብር ለሷ ይሁን እኔም እግሬን ከምድር ተነስቶ የማይታወቅ ህመም ሌሊቱን ሙሉ ሲያመኝ በየኃኪም ቤት ስሄድ ምንም አልሻል አለኝ በህልሜ ግን የፃድቃኔ ጸበል ተቀቢ ብሎ በኃይላንድ የተሞላ ጸበል ያሳየኛል ከዛ ጎረቤቴ ጻድቃኔ ሂደው የነሀሴ አስራስድስት ኪዳነምህረት ሱባኤ ገብተው ሲመለሱ ይዘው መተው ሰጡኝ ያንን የጻድቃኔ ጸቤል እያለቀስኩ ጸበሉን ቀባባሁት ለሊቱን ቁጭ ብዬ የማድርው በጸበሉ በሰላም ተኝቼ አደርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን በጣም ደህና ነኝ አልፎ አልፎ ሊያመኝ ሲፈልግ ከጻድቃኔ የመጣች ጸበል ትንሽ አስቀርቼ ህመም ሲሰማኝ ስቀባባ ወደያው ፈውስ አገኛለሁ የዛሬ ሶስት አመት ነው ይህ የሆነው እና ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለመቤቴ ክብር ይግባት የጌታዬ እናት ጻድቃን ሰማእታት ለነሱ ክብር ይግባቸው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይችን ምስክርነት አይቅር ብዬ የጻፍኩት ተባረኩ
እመብርሀን ለኔ ያረገችው ብታዩ😭አግብቼ መውለድ እንቢ አለኝ ከዛ ተነስቼ ስራዬ ሀረባገር ስለነበር ወደስራዬ ተመለስኩኝ ከዛ ጭቀት ያዘኝ 2ወር እቅልፍ አልተኛውም ታመምኩ ከዛ 1 ቀን ሆዴ ውስጥ ሲገላበጥ ባይኔ አየውት ተነስቼ ወዳገሬ አርሴማ እፀበላለው ብዬ ጀመርኩ ተጠምቄ ስወጣ ባሌ ጠጪ አለኝ ከዛ የተጠመኩት ለካ የመቤቴን ነው የኔ እናት ጠርታኝ ጠጣው አጠይቁኝ ወደላይ የሚለኝን እጥብ አረገችልኝ ሆዴን ከዛ ታህሳስ ወር ስለነበር ለገብርኤል ሄድኩና አባቴ ያደኩብህ ልጅ ስጠኝ ደሞ ሴት ነው ብዬ ነገርኩት በወሬ አረገዝኩ በ6 ወሬ የልጄን መልክ አሳየኝ እቤት ስነግራቸው ፍላጎትሽ ስለበዛ ነው አሉኝ እኔ ግን ስራውን ስለማቅ በጣም ደስ አለኝ 🥰ስወልዳት በህልሜ ያየዋትን ቆጅዬ ልጄ(ሀሴትን) እራሷን ታቀፍኳት 🙏🙏🥰
Anchun yesemach enyenum tsemanalech elelelelelelelelelele
Weletense kene mulu BetsltCHU kudanemaryam BetsltCHU ASBUN
Elelel🎉
እልልልልልልበጣምድንቅ ታምርነው እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ እህታችን🙏🙏🙏
እእእእ ተመስገን ላንተ ምንይከፈላል
እኔም ምስክር ነኝ ሰለ እመቤቴ ልዩ ናት የእኛ እናት እኔንማ እንደ እናትና እንደጎደኛ ነው የማወራትም የማማክራትም የምትሰማኝም የእኔ ልዩ እናት!!!
Enem
@@Mimi-qg1iq 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🎉
እረ እኔም አለው እውነት የእኔ እናት ልዩ ነች በእሜነት ስሟን ለጠራ ምሌጃዋ አይለየን
Uuuùuuuf fikrwan yabizalin❤❤❤
በእውነት አጅግ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለእመቤቴ ይሁንእስኪ እኔም እመቤቴ ያደረገችልኝን ልናገር ቀደም ሲል ተናግሬያለሁ እኔም ልክ እደ እህቴ በ16 አመቴ ነው ያገባሁት በ17 አመቴ ሴት ልጅ በሰላም ወለድኩኝ አጋጣሚ በተወለደች በ አድ አመት1 ከ3 ወር ሲሆናት ነሃሴ 20 ቀን ድገት አመማት በጣም ደነገጥን ልትሞትብኝ ነው ብዬ በጣም አለቀስኩ ህክምና ስንሄድ ኪኒልኩ ተዘግቷል በጣም አልቧት ምንም ልፍስፍስ ብላ ሁለተኛው ኪኒልክ በጣም እሩቅ ነው እዛ እስከምን ደረስ ልትሞትብኝ ነው ብዬ ሳለቅስ ምንም ብቅት ብላለች እደ ነገ ነሃሴ ማርያም ነች ወደ ሁለተኛ ክኒልክ እየሄድን ወረድኩና ልጄን እደ ያዝኩ የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ከበሩ ተደፍቼ አለቀስኩ ልጄ ከዳነች ጽዋሽ ከለችበት ገብቼ ዝክርሽን አደርጋለሁ ብዬ ስእለት አደረኩኝ ከዛን ዶክተሩ ሲያት ደህናልጅ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ብሎ ተገረመ እያለቀስሁ ሄጄ እየ ሳኩ ተመለስኩኝ በእውነት ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ልጄ ከዳነች በኃላ የተሳልኩትን ስእለት ረሣሁት ሳላስገባ ልክ በአመቱ ነሃሴ 20 ቀን በጣም የሚያስፈራ ህልም አየሁኝ ይቅርታ ህልም አይቶ መናገር አልወድም የእመቤቴ ነገር ስለሆነ ነውእና ህልሜ የሆነ የማውቀው ሰው ነው በእጁ ጎራዴ ይዞ ሊያረደኝ ይመጣል እየጩሁኩ በጓሮ በር እሮጣለሁ ሲያባርኝ ሲያባርረኝ ምንም የሚያስጠለኝ ሰው የለም እየጮሁኩ ስሮጥ በሳር የተሰራች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልገባ ስል የምወዳት ጓደኛዬ ከውስጥ አለች ዳቦ ሳልነክ የሚመስል ስጭኝ ብላት አቺ ቃልሽን አልጠበቅሽም አሁን አይሰጥሽም ቀልሽን ስትጠብቂ ከዚህ ትበያለሽ አለችኝ ይህ ሁሉ በህልሜ ነው ከዛን ስባንን በጣም አሞኝ ነበር እና በማግስቱ ነሃሴ 21 ቀን ነበር ና አመቤቴን ተሰብስበው የሚዘክሩ እናቶች ነበሩ ከእነሱ ጋር መዘከር ጀመርኩ ልጄ እስክታድግ አሁን ልጄ ተረከበች አድጋ 23 አመት ሆኗታል የጤና በለሞያ ነች ክብር ለድግል ማርያም ይሁን ከዚህ የሚበልጥ ትልቅ የተደረገልኝ ነገር አለ።ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
እጅግ በጣም ይገርማል። ትምህርት ነው ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ እህቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልላች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረሰልን
እንዴት ደስ የምትይ ቅን ሰው ነሽ። ስለጓደኛሽ እንደዚህ ተጨንቀሽ መጠየቅሽ እራሱ ደግነትሽን ነው የሚያሳየው። አሁንም ድንግል ማርያም እስከመጨረሻ አትለይሽ። ፀጋውን ታብዛልሽ። የአማኑኤል እናት ወላዲት አምላክ እመብዙሀን ሥራዋን መግልጽ የሚችል የለም።
እልልልልልልልልል ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይግባት ❤ 🙏
በእውነ ድንቅ ምስክርነት ነው ባጠቅላይ እመቤቴ ሰፊ ልቦና ስታሻለች ምስግና ለድንግል ማርያም ይሁን አባታችን አቡን እጨጌ ዮሐንስ ለአስዩሽ ትልቅ ገድል ምስጋን ይግባቸው የልቦናሽን ፅናት ለሁላችንም ያድለን ::ሉሌ ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈልከን ዘመንህ ይባረክ
አብነ እጨጌ ዩሐንስ ለምሰክረነታቸው ያብቁኝ እኔንም እህቴ በጣም ድንቅ ታምር ነው ክብር ምሰጋና ይድረሰው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ።
እልልልልል!!! እውነት ነው አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጠገሮ በጣም ስሚ እባት ናቸው በተለይ በስደት ላይ ያለን ወገኖቼ ምስላቸውን ከስልክ ላይ አውጥታቹ ብትለምኑ ይማቹኃል ይፈውሳችኃል : ስደት ሆኜነው ስለሳቸው ያውኩት ብዙ ነገር እርግውልኛል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር እሳቸውን ለሰጠን ለናታችን ቅድስት ድንል ማሪያም ለኩክየለሽ ማሪም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ደጃቸው ረግጬ ለማመስገን ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🏻
መጋቢ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏
የምትናገሪው ሁሉ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር ግርማ ወንድሙ የሚያስተምሩት እውነት እንደሆነ ባንቺ ላይ ተማርኩ እናመሰግናለን ለምስክርነትሽ
ይህንን ተአምር ለመስማት ያበቃኝን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
እናትና ልጅዋ ተአምራቸው ነግቶ እሲኪመሽ መሽቶ እስኪነጋ ነው ልቦና ከስጠን ተአምሩ ብዙነው መጋቢ በረከት ጨረሱት የቀን ጨለማ ልቦና ከስጠን እሁን የምንጎዝበት ህይወት የቅን ጭለማ ነው የሱ ስራ ድንቅ ነው ልቦና ይስጠን እሱ የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ከመአጥ እውጥቶ አለት ላይ ያቆምሀል መሀሪው እምላክ ልቦና ይስጠን. 🙏 አመስግኑት ለክብሩ ዘምሩ አምላካችን ታማኝ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክናት እመብርሐን ክብር ለእሶም ይሁን ለቅዱሳንም ለሰማዕታትም ክብር ይድርሳቸው ሁላችሁንም በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ እህታችን እመብርሐን ሁሌም አትለይሽ አትለየን ግሩም ቆይታነበር✝️🙏
ወላዲት አምላክ፣የጌታችን እናት ፣የፃድቃኔ ማርያም ብዙ ብዙ ብዙ ነው ያረገችልኝ የኔ እናት 🙏እግዚአብሔር ይመስገን😍🥰 እናቱን የሰጠን🙏
ውይይ እኔም አንዷ ነኝ ልኡልዬ ስልክህን ባገኘሁና በመሰከርኩ የጌታዬን ክብር ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገልኝን በነገርኩህ ❤
0940248333
Inem sile imebete awrchem alchersim imebete anchin yetera man yafral inate😢🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልበእውነትም እድለኛ ነሽ!የአንቺን አይነት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን።ድንግል ከነ ልጇ አሁንም ትጠብቃችሁ።
የአምላካችን ስራ ድንቅ ነው ምን ያልቃል ተወርቶ በእታችን ላይ የሰራው ታምር ድንቅ ነው ከሞት ወደ ህይወትን ሚመልስ ጌታ ሞታችን በሞቱ ድል የነሳል አምላክ ለኛ ለልጆቹ አሳልፎ ለጠላታችን የማይሰጠንአምላካችን ክብሩ ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን በመደነቅ ነበር የጠላትን ውጊያ ሳዳምጣት የነበረ ተመስገን እህታችን ጠካራ ነሽአስተማሪ ነገር ነው የአባታችን የአቡነ አብተማሪያም በረከት በሁላችን ላይ ይደር ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን
እህታችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ዲያቆን ልዑልሰገድ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንድንሰማ ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
በጣም ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለእናት የደረሱ የቅዱሳን አማላጅነት የእማምላክ ምልጃም ይድረስ ልብ እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን
እህታችን እመብርሀን ፈጥና እንደረሰችልሸ ለአንቺ ለእኛም ትሰማን ትርዳን በፀሎታችሁ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ዘማሪ ልዑል ሰገድና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል አሜን አሜን አሜን
እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን🙏🙏🙏 መድጏኒዓለም የዓለም ቤዛ ሁሌም በቤታችሁ ይኑር🙏🙏🙏
ስለሉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ እመቤቴ ማሪያም ደረሰችልሽ የእውነት እያለቀስኩ ነው በተለይ የመጨረሻውን የሰማሁሽ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልን ለአንቺ የደረሰልሽ ለእኛም ይድረስልን በፀሎት አስቡን መርዓተ ሥላሴ ወለተሐና ዐመተ ማሪያም 🙏🏽
በእውነት ውስጤ በጣም እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ከአህምሮ በላይ ነው፡፡ እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን//
በሂወቴ እንደዚ እያለቀስኩ ሰውነቴን እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ የለም! ላንቺ የደረሰ መድኃኒ አለም ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልኝ! እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር ይመስገን
የእኔ እህት እኛ በስጋ ደካማ ነን ግን ፈጣሪ የእኛን ድክመት አይቶ ቅዱሳን አባቶችን ስማቸውን ጠርተን እንድንድን ነው የተሰጠን እና አጥብቀን እንጥራ ስማቸውን በረከታቸው ለኛ ነውና ድንግልን አጥብቀሽ ለሚኚ ሁሌም ከእኛ ጋር ናትና
Fritta፣ገጠመኝ ፣አዳምጭ፣እህቴ
ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን
ፊልም የምታወሪ ነው የሚመስለው 🙏 ክብሩን ሁሉ እመብርሃን ከእነ ልጇ ትውሰድ 🙏🙏🙏
ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማችሁን ምስክርነት ወንጌል ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፀጥታ መስማት ስለፈለኩ እያረፍኩ እያረፍኩ ነው የሰማሁት ዝም ብላችሁ መስማታችሁ በጣም ደስ ይል ነበር ለብዙአችን ልክ እንደ ስብከት ነበር
በእውነት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው። እህታችን እመቤታችን ከነልጇ ጋር ያደረጉልሽ ፈውስ በጣም ትልቅ ነገር ነው። እመቤቴ በሁላችንም ቤት ትገኝ። አሜን።
ተአምር ነው። ላንቺ የደረሰ የአምላክ ቸርነት ለሁላችን ይድረስልን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያም፣ ጻድቃን ሰማእታት በተሰጣቸው ቃልኪዳን ክፉውን ይሰሩልን። መከራችንን ያርቅልን🙏 ልጆቻችንን ልቦና ሰጥቶ ልባቸው ወደ ኃይማኖታቸው ይመልስልን🙏💕🍇🪴🌷🍀🌹💐🌺
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንችን የረዱሽ ቁዱሳን አባቶቻችን እኛንም ይስሙን ይርዱን በረከታቹ ይድረሰን ለሁላቹም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እኔ በእውነት በእህታችን መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ አለመታደል ሆኖ እኔ ቡዙ ህልም አያለሁኝ ሲነጋ ግን እረሰዋለሁኝ እና የእህታችን ግን ከእውነት ጋር ስለሆነ አትረሳውም ታድለሻል እማ ፍቅር ለሁላቹም በያላቹበት ትጠብቃቹ ትጠብቀን ኣሜን
ክብር ለመድኅኒአለም እና ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ይሁን🙏 ልኡሌ መጋቢ እንዲሁም እህት አዳነች እግዚአብሔር በረከታችሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን በፍቅር ነው የሰማነው ቶሎ አለቀብን አሁንም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የእመቤታችንን ታምር እና የቅዱሳንን ተራድኤነት ነው የመሰከርሽልን እዱሁ ለአንች የተደረገው ለሁላችን ይደረግልን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ::
እህቴ እግዚአብሔር ለአንቺ ያዳረገው ፀጋ ባረካት ለሁለችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የሚገርም ምስክርነት ነው በእምነቴ እንድበረታ አድርገሽኛል እመብርሀን ለኔም ትልቅ ድንቅ ነገር ነው ምታደርግልኝ የስዋን ድንቅ ስራ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል
በጣም ድንቅ ታምር እግዚአብሔር የወደደሽ እህታችን እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩት ልነግራችሁ አልችልም እንየም የአቡነ እጭጌ ዩሀንስ ዘጸግሮ አርገውልኝ ምስክርነት አልሰጠሁም ለደጃቸው ያብኩኝ እመሰክራለሁ
ውይ እህቴ ስለተደረገልሽ ነገር መስክሪ እስክትሄጄ አትጠብቂ ባለሽበት መስክሪ በጣም ምጠብቁሻል ሳይመሰክር ከቤቴ እንዳይወጣ ይባላል እና ባለሽበት መስህሪ በረከታቸው አይለይሽ
ስደት ላይ ስላለው ነው እሽ እናቴ
አሜን እማብርሀን ምስገና ይድረስህ እህታችን ለአንች ያሰማችሁ እም አምላክ ለእኛ ም ትስመልን አሜን አሜን አሜን
እመብርሃን በጣም ስለምትወድሽ ብዙ ታምር ስለሠራችልሽ በጣም ደስ ብሎኛልለእኔም ዓይኔ ብርሃኔ መሪዬ ምርኩዝ ብዬ የምጠራት ባለውለታዬ ነች እስዋን ስጠራ ችግሬ ሁሉ ይፈታልኛል ሁልጊዜ እጠገቤ ያለች ነው የሚመስለኝ ልቾቼንም ሁልጊዜ ትጠብቅልኛለች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ታላቅ ተዐምር በፃድቃኑ አማካኝነት ስላደረገልሽ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን
❤❤
ስላማይነገረ ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ የሚደቅ የእግዚአብሔር ስራነው። አለም እንዲሰማው ስላደረክ ልኡል እናሰግናለሁ ።በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን❤😢😢 የሰው ህይወት የምታሰቃዬ መተት ድግምት የምታሰሩሁሉ ይብቃችሁ ንሰሀግብ ሲኦል ነው የሚጠብቃችሁ።ተው እኔም ምስክርነኝ ወንድሜ ለሰረግ ሀገረቤት የገባወንድሜ አሳብደውት ቤተሰብ ለብዙ አመት ሲሰቃይ መጨረሽ በእንጦጦዋ በእማ ፍቅር በእመቤቴ ማርያም ፀበልዳነልን ብቻ ለሁሉም ተመሰገነ ።😢😢ሴጣንይፈረ አንድቀን እኔም እግዚአብሔር ብዙ ያደረገልኝእመሰክራለሁ ።እድሜ ይስጠኝብቻ። ቤትኛው አጋጣሚ የተደረገላችሁ መስክሩ ።በሰውፊት የሚመሰክርልኝ እኔደግሞ በሰማያዊ አባቴ ፊት እመሰክርለታል ብሎ በቃል ተናግሮዋል ብቻነመሰገን
ይለያል የኔ አምላክ የሱ የፈጠረውን ማን ማጨናገፍ ይችላል እናቴ እመቤቴ ውለታሽ ልዩ ነው እናትና ልጁ ክበሩልኝ እልል እልል እልል ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላሙ ይብዛላችሁ እህቴ እና ወንድሙች የህቴ ምሰክርነት በጣም በጣም ያሰተምሪ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት ላንች የደረሰው የማ ፍቅር ፀሉት ካልኪዳን ረዲኄት የተክልይ በረከት የሐቡነ ሐብተማራያም በረከት ላንች የደረሰው ለእኛም ይድረሰልን ሁሉም በየቤቱ ሰቃይና መከራ እየደረሰ ነው በፀሉትሸ አሰቢኝ እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ታራክሸን ሰላካፈልሸን ...
አሜን አሜን እህቴ ለተቸገረ ሁሉ የድንግል ምልጃ የቅድሳን የሰማዕታት በረከት ቸርነት ይግባልን
ልኡሌ ፈጣሪ ይባርክህ ይህን የመሰለ ኘሮግራም ስለ አዘጋጀህልን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
በጣም በሚገርም ሁኔታ በጥሞና ነው ያዳመጥኩት ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንምበውሰጣችን ያለውን ቆጠሮችንን ይፍታልንከአንቺ የተማርኩት በቅን ልቦና መፀለይናመሰገድ መበርከክ እንደሆነ ተረድቼአለሁሰለዚህ አንቺን የረዳ አምላክ ለአኛም ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን! ልመናዋ ግን እንዴት ደስ ይላል! "እመብርሃን አኔም እንዳንቺ ልጅ ማቀፍ እፈልጋለሁ" የየዋሃን ፀሎት። እመብርሃን አንቺን እንደሰማች የእህቶቼን ፀሎት ትስማ!
አሜን አሜን ትሰማለች ስሟን ለጠራ ለተበረከከ ቀና የምታደርግ እናት አለችን
አሮን በጣም አድናቂው ነኝ የልጆች አስተዳደግ አስገራሚ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል አባት የታደለ ቤተሰብ
እልልልልልልል❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍሬ
Betam yemidenk tamr new. Egziabehair dink sera. Emebetache lehulachenm edhu tadregelen Gen ebab 1:04:26 malet wushet selemiasmesel 😢rasua betmeseker tiru never.
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። እልልልልልል እሰይ የኔ እህት በጣም ደስ ይላል ስልአንቺ ውስጤ በደስታ ሞላ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!! እመብርሐን ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በፀሎትሽ አስብኝ አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ እንቆቅልሽን ፍችው ብለሽ ተባረክ
እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ መበርከክ ዋጋ አለው ፀሎት በበዛ አደለም ልብሽን ሰተሽ ለደቂቃ ተንበርከኪ ስሟን ለተራ ፈጥና ደራሽ ናትና ትድረስንሽ ትጎብኝሽ
እልልልልልል ይህንን ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለእም አምላክ ምስጋና ይገባታን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባጋጣሚ ነው ያዳማጥኩት በእውነት በጣም ነው የተቄጨውት እስከዛሬ አለማዳመጤ በእውነት እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል እኔም በሰው ቤት በሰው አገር እስካሁን በብዙ ነገር እየተፈተንኩ ነው ፈጣሪም ብዙ ነገር አድርጎልኛል ስሙ ከፀሐይ መውጫ እስከመጥለኪያ የተባለረከ የተመሰገነ ይሁን
አሜን እልል ልብ ልብ ክልል ክልል ክልል ክልልአሜን በእውነት ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንበእውነት ውድ መምህሮቻች ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህይውት ያስማልን እህታችን እመብርሀን እንድ ድርስችልሽ በኛም ህትውት ገብታ ትፍውስን እመብርሀን የመስቀሉ ስጦታችን ትጠብቀን ስው ከአጋንት የባስ ትንኮል እየስራ ስው ለማጥፍት የሚያድርጉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችው እንካን ለመመስከር አበቃሽ እህታችን መጋቤ በርከት ቃለህይውት ያስማልን ሉሊ ይህንን ምስክር ስላቀርብክልን እናመስግናልን በእውንት 🙏🙏🙏
ክብር ምስጋና ይግባት የአምላክ እናት
ልዑል እኔም ብዙ ስለእመቤታችን የምመሰክረው አለኝ
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው የፈጣሪ ቸርነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን አማላጅነት
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ትክብረልን እህታችን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ኤህታችን ወንድሞቻችን
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ይህ ፊልም የሚመስል እውነተኛ ምስክርነት እና የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የድንግል ማርያምን እና የቅዱሳኑን አማላጅነት ተራዳኢነት ስለስማሁ እንዲሁም ስለተማርኩበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ስሙ ከአጥናፍ እስካጥናፍ ከፍ ይበል አሜን ❤️❤️❤️❤️እናንተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽
እግዚአብሄር. ለልጄ ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ::
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልእልልል እልልል እመብራሃን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት የለምና ክብር ምስጋና ይድርሳት !!!
የአምላካችን ድንቅ ታምር እንዴት ይጣፍጣል አይጠገብም ቢሰማ ቢሰማ ምግብ ቢሆን ተበልቶ መረከት ያለው የተባረከ ቶሎ ይጠገባል የአንዱ ቃል ታምር አይጠገብም ትምህትን ወንጌልን የማይጠገብ ታምር ነብስን የሚማር ሲሰሙት ላመነው ፀጋ መንፈስ ቅዱስን የመቀበል ያህል ነው በመደነቅ ደግሜ የማዳምጠው በውነት ሉሌ ሚዲያክን መፈስ ቅዱስ ሁሌም ይቆጣጠረው አተንም ከነ ቤተሰብክ ይባርክ ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እልልልልልል ላንች የደርሰ ለኛም ይድርስልን ክብር እና ምስጋና ልድንግር ከነ ልጅዋ ተመስገን ❤❤❤
ይህንን እየስማሁ እግዚሀብሄር ለኔ ያደረገልኝን ሳስብ አነባሁ በምክነያት ነው ደግሞ የሚያደርገ ቃላት የለኝም እግዚሀብሄርን የምገልጽ በት
እጅግ ድንቅ ነገር ነውየነገረችን እህታችን እናመሰግናለን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰ እናታችን ድንግል ማሪያም።
እልልልልልል አሜን ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ይግባታል። አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን ለእኔም ለሀጥያተኛዋ ልጃቸው ይድረሱልኝ አሜን። ለኔም ብዙ ብዙ አርጋልኛለች ባደባባይ ምስክርነት የምሰጥበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን. በእዉነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ. እግዚአብሔር ፈቅዶ ኤኔም የተደረገልኝኝ እንድመሰክር. ይርዳኝ
ኡህህህህ እናቴ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭😭😭ልጅሽ መከራ የተቀበለበት ደሙን ያፈሰሰበትን መስቀል በእግርሽ ላይ ታትሞ የሚያበራ ለሰው ልጅ መታዬት ምን መታደል ነው ! 😭እናቴ ሆይ እንይሽ እባክሽን እኛንም ባርኪን እንይሽ እናቴ ሆይ ድረሽልን 😭የእኛ መመኪያ እመቤቴ ሆይ አንች ለእኔ ምግብና መጠጤ ነሽ ከዚህ ዓለም ሃሳብ ከዚህ ዓለም ግርግርና ሁከት ሃሜት ጥል ክርክር ይልቅ ቀኑን ሙሉ ያንችንና የልጅሽን ድንቅ ተዓምር መስማት ከሁሉ ይበልጣል ። እህታችን ታድለሻል በጸሎት በርች ። እኔ ግን እንኳን ፊቷን አይቼ እንዲሁም በስእሏ ፊት ችዬ መቆም አልችልም ።በሰው እጅ የተሳለች ስእል እንዲህ ካማረች በአካል ብትገለጭ ምን ልሆን ነው ብዬ በፊቷ አለቅሳለሁ ። እንጃ ገና ሳስበው እጅግ ከውበትዋ የተነሳ መሬት ላይ የምዘረር ይመስለኛ 😭😭😭😭ለእኔ እመቤታችንን ሳስብ በራሱ እንባዬ ይፈስሳል ስለ እርሷ ችዬ መናገር አልችልም ። እናት አድርጎ ከመስቀሉ ስር ለሸለመን አምላካችን አባታችን መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤🙏 እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርሽ ይስፋ የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ስር ይወድቃሉክብርሽ ይስፋ አሜን 🙏
በማርያም ስራህ ድንቅ ነው የሚገርም ትልቅ ትምህርት እህቴ በርች እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ይህንን፡ የመሰለ፡ ድንቅ፡ ምስክርነት፡ ወጥተህ፡ ወርደህ፡ ለኛ፡ እንዲደርስ፡ በማድረግህ፡ ፈጣሪ፡ ብድሩን፡ ይክፈልህ፤፤ ሉሌ፡ ቃላቶች፡ ያጥሩኛል፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
እህታችን ላች የደረሱ ቅዱሳንመላክት ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ፈጣረ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም ብዙ ታምራት ተርጎልኛል በኔ በዳካማዋ አንደበት መግለፅ ቤከብደኛም ግን መመስከር አለብኝ ፈጣሪ ለ ሀገሬ ያብቃኝ ወለ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ እደ ፈጣሪ ፍቃድ መስከረም ላይ ወስኛለሁ እግዝአብሂር የዛሰውይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜንአሜን
እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ጻዲቁ አባታችን የአቡነ ሐበተ ማርያም በረከትና እርድኤታቸው ይደርብን ይደርባችሁ የሁሉ ፈጣሪና አሰገኝ በቅዱሳኑ የሚመሰገን በሰጠን ነገረ ሁሉ የተመሰገነ ይሁንልን ያውም ከሳማይ በላይ ሰማይ የከበደችና የከበርች እመብርሃን ሰለሰጠን ዬኔ እመቤት ክብር ምስጋና ይደረሰሽ
በጣም እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እኔ ሰዉ ልኮልኘ ላይክ ብቻ አድርጌ ነበር ያለፍኩት ዛሬ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሙሉዉን ሰማሁት ቅዱሳኑን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታን እግዚአብሔር ትዳርሽንም ልጆችሽንም ከክፈ ነገር ሁሉ ጠብቆ ይባርክልሽ!!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ አዲ እውነት አመስለም እኮ!!! ምንኛ የታደልሺ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታምር ተደርጎልሺ መስማት ስንችል።እናቴ እመብርሀን ላንች እንደደረሰችልሺ ለአእኛመወ ትደስልን🙏🙏🙏
ወይ ግሩም እጹብ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት የቅዱሳን ጥበቃ አሁንም አይለይሽ🙏
እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውስድ እናቴ እመቤቴ ክዳንምህርት ለእርሷ የደርሽ ለሁላችንም ድርሽ እህቴ በጣም ታድለሻል እግዚአብሔር ልጆችሽን ለዘላለም ይጠብቅልሽ አንችንም
እናቴ እመቤቴ የጌታችን የመዳኒታችን እናት ወለላይቱ ለኔም ትልቅ ተአምር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይግባት ለናቴ ለመቤቴ ከዘለአለም እስከዘለአለም❤❤❤❤❤❤
የእኔ ልዩ እናት ለእኔማ የተለየች ናት ስለ እሷ ለመናገር ሳስብ እንባየ ነው ሚሞላ ቃላት ያጥረኛል እናቴም እህቴም ጏደኛየም ሁሉም ነገሬ ናት ብቻ እስትንፍሴ ሚስጥረኛየ ምርኩዜ ደካማነቴን በደሌን ሳትመለከት ሙሉ የሆንኩባት ማረፊያየ🥰🥰🥰🥰
ተደረገልኝ የምትይውን ሁሉ አባታችን እግዛብሄር አምላካችን በጌታችን በእየሱስ ክርቶስ ክብሩን ይውሰድ ድንግልማርያምም እንወድሻለን:: አሜን
የእመብርሃን ሥራ ድንቅ ነው ፡የቃል ኪዳኗ እመቤት ለኛም ትድረስልን አሜን፡፡
መምህራቾቻችን እህታችን ዘመናችሁን ይባርክልን መጋቢ በረከት አሮን ድንቅ ትምህርት ለምታነብልን ገድል ሁሉ እጅግ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል የአቡነ ጪጌ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት መታደልም መመረጥም ነው
ፍጣአሪ ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ነው የዉላአቹዉም በረከት ይድረሰን አዉንም ድቅ ስራአዉን እንመስክር አሜን
ሰማይንና ምርን የፈጠአ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ለአገራችንም ሰላም ይሥጠን አሜን
እኔም አመተማሪያም የእመቤታችን መልስ በፍጥነት ነዉ ።ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን!!!
ደስየምል የምያስቀና ምስክርነትነው እኔም እዲተብዬ ልጅ አውጥተውብኛል የኔታራክ አስታወሰኩት ያቺ ጥንካሬ ግን ልዩነው ሁሉም የፈጣራ ፍቃድነው
ለእኔም የተደረገው እፁብ ድንቅ ነው አምላኬ ሆይ ለምስክርነት አብቃኝ የኔ ጠበቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁሉን ታስተካክለዋለህ አውቃለሁ ብቻ ተመስገን
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ እህታችን፡ እመቤቴ፡ ለአንቺ፡ እንደደረሰች፡ ለኛም፡ በምልጃዋ፡ በያለንበት፡ ትድረሰልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
አሜን አሜን አሜን ፍሬዉን በህይወት እድናገኝ የፈቀደልን ልዑል እግዚህአብሄር ይመስገን እናታችን እመቤታችን ድግል ማርያም ታምረማሪያም ማለት ይሄነዉ በህይወታችንብዙ አይተናል እደአቺ አደበታችን የተፈታ ይሁን እመቤቴ ብዙ ድቅነገር አድርጋልናለች የንጉሱ እናት የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በማዳኑ በታላቅ ትንሳሄ አንስቶናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አስተማሪዎቻን ተባረኩልን የአባቶን አምላክ ከኛጋር ነዉ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።ላንቺ የተለመነች እመብርሃን ለኛ አጥያተኛ ባርያዎቿ ተማልዳ ታማልደን እህታችን በእውነት በዕምነት ቶሎ ለምንዝል ለኛ ጥሩ የማበርቻ ቃል አምላክ ባንቺ ላይ አድሮ እንዲያስተምር ፈቅደሻልና ፀጋውን ያብዛልሽ 😊
እጅግ ድንቅ: ነው : ይችህን ሃይምኖት የሚመስላት የት ይገኛል : ልዑሌ የምታቀርቧቸው ሁሉ : ተስፋ ሰጪ ነው : የአዳናች ግን : ለሁሉም ትምህርት ሰጪ ና ማንቂያ መልክት ነው: በዚህ መንፈስ ያልተፈነ ማን አለ..... እግዚአብሔር እና ቅዱሳንን : የያዘ አይወድቅም::::: የመንፈስ አሰራር ግን ክፉ ነው : መልኩን በብዙ መልኩ ይቀይራል:: ግልፅ ነው እንጠቀምበት! እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ልዩ ግዜ ነበረን :: በርቱልን አሁንም ሌላ እንጠብቃለን:: ለእህታችን የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም:: ቅድስ አቡነ ሐራ ድንግል ለኝም ይድረሉን:: አሜን!
እግዚአብሄር ይመስገን : አንቺም እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝተናል፤ በርቺ
ሰላም እንደምን ዋላቹ አደራችሁ እንደያላችሁበት የሀገር አቆጣጠር በእውነት በጣም ትልቅ ምስክርነት እና ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏 በጣም የሚገርመው እና የሚያበርታው የሚያስደስተው ደግሞ የእህታችን የእምነቷ ብርታት እ እንዴት እንዴት እንደሚያስደስት እና እኜንም እንዳበረታኝ ህያው ምስክሬ ነው በእውነት🙏🙏🙏በርቱልን እግዛብሔር ያበርታቹ 🙏🙏🙏
እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን በእውነት😢😢😢😢
የሚገርም ምስክርነት ክብሩን ሁሉ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይወሰድ
አሜን አሜን አሜን
የእዉነት ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን ፫//❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልል!!!!!! ለሀያሉ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤ ለእናንተም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
ድንግል ማሪያም ያችን እደሰማች እኛንም ትስማን አሜን፫
Amen
Amen 🙏
አሜን
እመቤቴ ክብር ለሷ ይሁን እኔም እግሬን ከምድር ተነስቶ የማይታወቅ ህመም ሌሊቱን ሙሉ ሲያመኝ በየኃኪም ቤት ስሄድ ምንም አልሻል አለኝ በህልሜ ግን የፃድቃኔ ጸበል ተቀቢ ብሎ በኃይላንድ የተሞላ ጸበል ያሳየኛል ከዛ ጎረቤቴ ጻድቃኔ ሂደው የነሀሴ አስራስድስት ኪዳነምህረት ሱባኤ ገብተው ሲመለሱ ይዘው መተው ሰጡኝ ያንን የጻድቃኔ ጸቤል እያለቀስኩ ጸበሉን ቀባባሁት ለሊቱን ቁጭ ብዬ የማድርው በጸበሉ በሰላም ተኝቼ አደርኩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እስካሁን በጣም ደህና ነኝ አልፎ አልፎ ሊያመኝ ሲፈልግ ከጻድቃኔ የመጣች ጸበል ትንሽ አስቀርቼ ህመም ሲሰማኝ ስቀባባ ወደያው ፈውስ አገኛለሁ የዛሬ ሶስት አመት ነው ይህ የሆነው እና ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ለመቤቴ ክብር ይግባት የጌታዬ እናት ጻድቃን ሰማእታት ለነሱ ክብር ይግባቸው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይችን ምስክርነት አይቅር ብዬ የጻፍኩት ተባረኩ
እመብርሀን ለኔ ያረገችው ብታዩ😭አግብቼ መውለድ እንቢ አለኝ ከዛ ተነስቼ ስራዬ ሀረባገር ስለነበር ወደስራዬ ተመለስኩኝ ከዛ ጭቀት ያዘኝ 2ወር እቅልፍ አልተኛውም ታመምኩ ከዛ 1 ቀን ሆዴ ውስጥ ሲገላበጥ ባይኔ አየውት ተነስቼ ወዳገሬ አርሴማ እፀበላለው ብዬ ጀመርኩ ተጠምቄ ስወጣ ባሌ ጠጪ አለኝ ከዛ የተጠመኩት ለካ የመቤቴን ነው የኔ እናት ጠርታኝ ጠጣው አጠይቁኝ ወደላይ የሚለኝን እጥብ አረገችልኝ ሆዴን ከዛ ታህሳስ ወር ስለነበር ለገብርኤል ሄድኩና አባቴ ያደኩብህ ልጅ ስጠኝ ደሞ ሴት ነው ብዬ ነገርኩት በወሬ አረገዝኩ በ6 ወሬ የልጄን መልክ አሳየኝ እቤት ስነግራቸው ፍላጎትሽ ስለበዛ ነው አሉኝ እኔ ግን ስራውን ስለማቅ በጣም ደስ አለኝ 🥰ስወልዳት በህልሜ ያየዋትን ቆጅዬ ልጄ(ሀሴትን) እራሷን ታቀፍኳት 🙏🙏🥰
Anchun yesemach enyenum tsemanalech elelelelelelelelelele
Weletense kene mulu BetsltCHU kudanemaryam BetsltCHU ASBUN
Elelel🎉
እልልልልልልበጣምድንቅ ታምርነው እግዚአብሔር በጥበቡያሳድግልሽ እህታችን🙏🙏🙏
እእእእ ተመስገን ላንተ ምንይከፈላል
እኔም ምስክር ነኝ ሰለ እመቤቴ ልዩ ናት የእኛ እናት እኔንማ እንደ እናትና እንደጎደኛ ነው የማወራትም የማማክራትም የምትሰማኝም የእኔ ልዩ እናት!!!
Enem
@@Mimi-qg1iq 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🎉
እረ እኔም አለው እውነት የእኔ እናት ልዩ ነች በእሜነት ስሟን ለጠራ ምሌጃዋ አይለየን
Uuuùuuuf fikrwan yabizalin❤❤❤
በእውነት አጅግ በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን
እስኪ እኔም እመቤቴ ያደረገችልኝን ልናገር ቀደም ሲል ተናግሬያለሁ
እኔም ልክ እደ እህቴ በ16 አመቴ ነው ያገባሁት በ17 አመቴ ሴት ልጅ በሰላም ወለድኩኝ አጋጣሚ በተወለደች በ አድ አመት1 ከ3 ወር ሲሆናት ነሃሴ 20 ቀን ድገት አመማት በጣም ደነገጥን ልትሞትብኝ ነው ብዬ በጣም አለቀስኩ ህክምና ስንሄድ ኪኒልኩ ተዘግቷል በጣም አልቧት ምንም ልፍስፍስ ብላ ሁለተኛው ኪኒልክ በጣም እሩቅ ነው እዛ እስከምን ደረስ ልትሞትብኝ ነው ብዬ ሳለቅስ ምንም ብቅት ብላለች እደ ነገ ነሃሴ ማርያም ነች ወደ ሁለተኛ ክኒልክ እየሄድን ወረድኩና ልጄን እደ ያዝኩ የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ከበሩ ተደፍቼ አለቀስኩ ልጄ ከዳነች ጽዋሽ ከለችበት ገብቼ ዝክርሽን አደርጋለሁ ብዬ ስእለት አደረኩኝ ከዛን ዶክተሩ ሲያት ደህናልጅ ነው ይዛችሁ የመጣችሁት ብሎ ተገረመ እያለቀስሁ ሄጄ እየ ሳኩ ተመለስኩኝ በእውነት ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
ልጄ ከዳነች በኃላ የተሳልኩትን ስእለት ረሣሁት ሳላስገባ ልክ በአመቱ ነሃሴ 20 ቀን በጣም የሚያስፈራ ህልም አየሁኝ ይቅርታ ህልም አይቶ መናገር አልወድም የእመቤቴ ነገር ስለሆነ ነው
እና ህልሜ የሆነ የማውቀው ሰው ነው በእጁ ጎራዴ ይዞ ሊያረደኝ ይመጣል እየጩሁኩ በጓሮ በር እሮጣለሁ ሲያባርኝ ሲያባርረኝ ምንም የሚያስጠለኝ ሰው የለም እየጮሁኩ ስሮጥ በሳር የተሰራች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልገባ ስል የምወዳት ጓደኛዬ ከውስጥ አለች ዳቦ ሳልነክ የሚመስል ስጭኝ ብላት አቺ ቃልሽን አልጠበቅሽም አሁን አይሰጥሽም ቀልሽን ስትጠብቂ ከዚህ ትበያለሽ አለችኝ ይህ ሁሉ በህልሜ ነው ከዛን ስባንን በጣም አሞኝ ነበር እና በማግስቱ ነሃሴ 21 ቀን ነበር ና አመቤቴን ተሰብስበው የሚዘክሩ እናቶች ነበሩ ከእነሱ ጋር መዘከር ጀመርኩ ልጄ እስክታድግ አሁን ልጄ ተረከበች አድጋ 23 አመት ሆኗታል የጤና በለሞያ ነች ክብር ለድግል ማርያም ይሁን
ከዚህ የሚበልጥ ትልቅ የተደረገልኝ ነገር አለ።
ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
እጅግ በጣም ይገርማል። ትምህርት ነው ያካፈልሽን። አመሰግናለሁ እህቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ላች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረሰልን
እንዴት ደስ የምትይ ቅን ሰው ነሽ። ስለጓደኛሽ እንደዚህ ተጨንቀሽ መጠየቅሽ እራሱ ደግነትሽን ነው የሚያሳየው። አሁንም ድንግል ማርያም እስከመጨረሻ አትለይሽ። ፀጋውን ታብዛልሽ። የአማኑኤል እናት ወላዲት አምላክ እመብዙሀን ሥራዋን መግልጽ የሚችል የለም።
እልልልልልልልልል ይህንን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ምስጋና ይግባት ❤ 🙏
በእውነ ድንቅ ምስክርነት ነው ባጠቅላይ እመቤቴ ሰፊ ልቦና ስታሻለች ምስግና ለድንግል ማርያም ይሁን አባታችን አቡን እጨጌ ዮሐንስ ለአስዩሽ ትልቅ ገድል ምስጋን ይግባቸው የልቦናሽን ፅናት ለሁላችንም ያድለን ::
ሉሌ ይህን ድንቅ ታሪክ ስላካፈልከን ዘመንህ ይባረክ
አብነ እጨጌ ዩሐንስ ለምሰክረነታቸው ያብቁኝ እኔንም እህቴ በጣም ድንቅ ታምር ነው ክብር ምሰጋና ይድረሰው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ።
እልልልልል!!! እውነት ነው አባታችን አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጠገሮ በጣም ስሚ እባት ናቸው በተለይ በስደት ላይ ያለን ወገኖቼ ምስላቸውን ከስልክ ላይ አውጥታቹ ብትለምኑ ይማቹኃል ይፈውሳችኃል : ስደት ሆኜነው ስለሳቸው ያውኩት ብዙ ነገር እርግውልኛል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር እሳቸውን ለሰጠን ለናታችን ቅድስት ድንል ማሪያም ለኩክየለሽ ማሪም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ደጃቸው ረግጬ ለማመስገን ለመመስከር ያብቃኝ 🙏🏻
መጋቢ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏
የምትናገሪው ሁሉ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር ተስፋዬ አበራ መምህር ግርማ ወንድሙ የሚያስተምሩት እውነት እንደሆነ ባንቺ ላይ ተማርኩ እናመሰግናለን ለምስክርነትሽ
ይህንን ተአምር ለመስማት ያበቃኝን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተንም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::
እናትና ልጅዋ ተአምራቸው ነግቶ እሲኪመሽ መሽቶ እስኪነጋ ነው ልቦና ከስጠን ተአምሩ ብዙነው መጋቢ በረከት ጨረሱት የቀን ጨለማ ልቦና ከስጠን እሁን የምንጎዝበት ህይወት የቅን ጭለማ ነው የሱ ስራ ድንቅ ነው ልቦና ይስጠን እሱ የናዝሬቱ እየሱሰ ክርስቶስ ከመአጥ እውጥቶ አለት ላይ ያቆምሀል መሀሪው እምላክ ልቦና ይስጠን. 🙏 አመስግኑት ለክብሩ ዘምሩ አምላካችን ታማኝ ጌታ ነው 🙏🙏🙏
ግሩም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክናት እመብርሐን ክብር ለእሶም ይሁን ለቅዱሳንም ለሰማዕታትም ክብር ይድርሳቸው ሁላችሁንም በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ እህታችን እመብርሐን ሁሌም አትለይሽ አትለየን ግሩም ቆይታነበር✝️🙏
ወላዲት አምላክ፣የጌታችን እናት ፣የፃድቃኔ ማርያም ብዙ ብዙ ብዙ ነው ያረገችልኝ የኔ እናት 🙏እግዚአብሔር ይመስገን😍🥰 እናቱን የሰጠን🙏
ውይይ እኔም አንዷ ነኝ ልኡልዬ ስልክህን ባገኘሁና በመሰከርኩ የጌታዬን ክብር ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገልኝን በነገርኩህ ❤
0940248333
Inem sile imebete awrchem alchersim imebete anchin yetera man yafral inate😢🙏
እልልልልልልልልልልልልልልል
በእውነትም እድለኛ ነሽ!
የአንቺን አይነት ንፁህ ልብ ለሁላችንም ይስጠን።
ድንግል ከነ ልጇ አሁንም ትጠብቃችሁ።
የአምላካችን ስራ ድንቅ ነው ምን ያልቃል ተወርቶ በእታችን ላይ የሰራው ታምር ድንቅ ነው ከሞት ወደ ህይወትን ሚመልስ ጌታ ሞታችን በሞቱ ድል የነሳል አምላክ ለኛ ለልጆቹ አሳልፎ ለጠላታችን የማይሰጠንአምላካችን ክብሩ ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን በመደነቅ ነበር የጠላትን ውጊያ ሳዳምጣት የነበረ ተመስገን እህታችን ጠካራ ነሽአስተማሪ ነገር ነው የአባታችን የአቡነ አብተማሪያም በረከት በሁላችን ላይ ይደር ክብር ለድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን
እህታችን መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ዲያቆን ልዑልሰገድ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ እንድንሰማ ይህንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
በጣም ነው ደስ የሚል ምስክርነት ነው ለእናት የደረሱ የቅዱሳን አማላጅነት የእማምላክ ምልጃም ይድረስ ልብ እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ስለሆንን እግዚአብሔር ይመስገን
እህታችን እመብርሀን ፈጥና እንደረሰችልሸ ለአንቺ ለእኛም ትሰማን ትርዳን በፀሎታችሁ አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ዘማሪ ልዑል ሰገድና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልል አሜን አሜን አሜን
እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን🙏🙏🙏 መድጏኒዓለም የዓለም ቤዛ ሁሌም በቤታችሁ ይኑር🙏🙏🙏
ስለሉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ እመቤቴ ማሪያም ደረሰችልሽ የእውነት እያለቀስኩ ነው በተለይ የመጨረሻውን የሰማሁሽ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁንልን ለአንቺ የደረሰልሽ ለእኛም ይድረስልን በፀሎት አስቡን መርዓተ ሥላሴ ወለተሐና ዐመተ ማሪያም 🙏🏽
በእውነት ውስጤ በጣም እያለቀስኩኝ ነው ያዳመጥኩት ከአህምሮ በላይ ነው፡፡ እህታችን እመቤታችን ለአንቺ ያደረገችልሽ ድንቅ ነገር ለሁላችንም በቤታችን ገብታ እንቆቅልሻችንን ትፍታልን አሜን አሜን//
በሂወቴ እንደዚ እያለቀስኩ ሰውነቴን እየወረረኝ የሰማሁት ታሪክ የለም! ላንቺ የደረሰ መድኃኒ አለም ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልኝ! እግዚአብሄር ይባርክሽ እግዚአብሄር ይመስገን
የእኔ እህት እኛ በስጋ ደካማ ነን ግን ፈጣሪ የእኛን ድክመት አይቶ ቅዱሳን አባቶችን ስማቸውን ጠርተን እንድንድን ነው የተሰጠን እና አጥብቀን እንጥራ ስማቸውን በረከታቸው ለኛ ነውና ድንግልን አጥብቀሽ ለሚኚ ሁሌም ከእኛ ጋር ናትና
Fritta፣ገጠመኝ ፣አዳምጭ፣እህቴ
ላች የደረሱልሽ ቅዱሳን በሙሉ እንደየክብራቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሜን እህቴ እመቤቴ እና ቅዱሳኖች ላንቺ እንደደረሰሱች ለሁላችንም ይድረሱልን
ፊልም የምታወሪ ነው የሚመስለው 🙏 ክብሩን ሁሉ እመብርሃን ከእነ ልጇ ትውሰድ 🙏🙏🙏
ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማችሁን ምስክርነት ወንጌል ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፀጥታ መስማት ስለፈለኩ እያረፍኩ እያረፍኩ ነው የሰማሁት ዝም ብላችሁ መስማታችሁ በጣም ደስ ይል ነበር ለብዙአችን ልክ እንደ ስብከት ነበር
በእውነት በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው። እህታችን እመቤታችን ከነልጇ ጋር ያደረጉልሽ ፈውስ በጣም ትልቅ ነገር ነው። እመቤቴ በሁላችንም ቤት ትገኝ። አሜን።
ተአምር ነው። ላንቺ የደረሰ የአምላክ ቸርነት ለሁላችን ይድረስልን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያም፣ ጻድቃን ሰማእታት በተሰጣቸው ቃልኪዳን ክፉውን ይሰሩልን። መከራችንን ያርቅልን🙏 ልጆቻችንን ልቦና ሰጥቶ ልባቸው ወደ ኃይማኖታቸው ይመልስልን🙏💕🍇🪴🌷🍀🌹💐🌺
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አንችን የረዱሽ ቁዱሳን አባቶቻችን እኛንም ይስሙን ይርዱን በረከታቹ ይድረሰን ለሁላቹም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እኔ በእውነት በእህታችን መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ አለመታደል ሆኖ እኔ ቡዙ ህልም አያለሁኝ ሲነጋ ግን እረሰዋለሁኝ እና የእህታችን ግን ከእውነት ጋር ስለሆነ አትረሳውም ታድለሻል እማ ፍቅር ለሁላቹም በያላቹበት ትጠብቃቹ ትጠብቀን ኣሜን
ክብር ለመድኅኒአለም እና ለእናቱ ለወላዲተአምላክ ይሁን🙏 ልኡሌ መጋቢ እንዲሁም እህት አዳነች እግዚአብሔር በረከታችሁ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን በፍቅር ነው የሰማነው ቶሎ አለቀብን አሁንም በጉጉት እንጠብቃለን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ የእመቤታችንን ታምር እና የቅዱሳንን ተራድኤነት ነው የመሰከርሽልን እዱሁ ለአንች የተደረገው ለሁላችን ይደረግልን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ::
እህቴ እግዚአብሔር ለአንቺ ያዳረገው ፀጋ ባረካት ለሁለችንም ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የሚገርም ምስክርነት ነው በእምነቴ እንድበረታ አድርገሽኛል እመብርሀን ለኔም ትልቅ ድንቅ ነገር ነው ምታደርግልኝ የስዋን ድንቅ ስራ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል
በጣም ድንቅ ታምር እግዚአብሔር የወደደሽ እህታችን እንዴት ተመስጨ እንዳዳመጥኩት ልነግራችሁ አልችልም እንየም የአቡነ እጭጌ ዩሀንስ ዘጸግሮ አርገውልኝ ምስክርነት አልሰጠሁም ለደጃቸው ያብኩኝ እመሰክራለሁ
ውይ እህቴ ስለተደረገልሽ ነገር መስክሪ እስክትሄጄ አትጠብቂ ባለሽበት መስክሪ በጣም ምጠብቁሻል ሳይመሰክር ከቤቴ እንዳይወጣ ይባላል እና ባለሽበት መስህሪ በረከታቸው አይለይሽ
ስደት ላይ ስላለው ነው እሽ እናቴ
አሜን እማብርሀን ምስገና ይድረስህ እህታችን ለአንች ያሰማችሁ እም አምላክ ለእኛ ም ትስመልን አሜን አሜን አሜን
እመብርሃን በጣም ስለምትወድሽ ብዙ ታምር ስለሠራችልሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ለእኔም ዓይኔ ብርሃኔ መሪዬ ምርኩዝ ብዬ የምጠራት ባለውለታዬ ነች እስዋን ስጠራ ችግሬ ሁሉ ይፈታልኛል ሁልጊዜ እጠገቤ ያለች ነው የሚመስለኝ ልቾቼንም ሁልጊዜ ትጠብቅልኛለች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ታላቅ ተዐምር በፃድቃኑ አማካኝነት ስላደረገልሽ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን
❤❤
ስላማይነገረ ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ የሚደቅ የእግዚአብሔር ስራነው። አለም እንዲሰማው ስላደረክ ልኡል እናሰግናለሁ ።በእውነት ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናልን❤😢😢 የሰው ህይወት የምታሰቃዬ መተት ድግምት የምታሰሩሁሉ ይብቃችሁ ንሰሀግብ ሲኦል ነው የሚጠብቃችሁ።ተው እኔም ምስክርነኝ ወንድሜ ለሰረግ ሀገረቤት የገባወንድሜ አሳብደውት ቤተሰብ ለብዙ አመት ሲሰቃይ መጨረሽ በእንጦጦዋ በእማ ፍቅር በእመቤቴ ማርያም ፀበልዳነልን ብቻ ለሁሉም ተመሰገነ ።😢😢ሴጣንይፈረ አንድቀን እኔም እግዚአብሔር ብዙ ያደረገልኝእመሰክራለሁ ።እድሜ ይስጠኝብቻ። ቤትኛው አጋጣሚ የተደረገላችሁ መስክሩ ።በሰውፊት የሚመሰክርልኝ እኔደግሞ በሰማያዊ አባቴ ፊት እመሰክርለታል ብሎ በቃል ተናግሮዋል ብቻነመሰገን
ይለያል የኔ አምላክ የሱ የፈጠረውን ማን ማጨናገፍ ይችላል እናቴ እመቤቴ ውለታሽ ልዩ ነው እናትና ልጁ ክበሩልኝ እልል እልል እልል ብያለው ❤❤❤❤❤❤❤
ሰላሙ ይብዛላችሁ እህቴ እና ወንድሙች የህቴ ምሰክርነት በጣም በጣም ያሰተምሪ ነው ብዙ ነገር ተማርኩበት ላንች የደረሰው የማ ፍቅር ፀሉት ካልኪዳን ረዲኄት የተክልይ በረከት የሐቡነ ሐብተማራያም በረከት ላንች የደረሰው ለእኛም ይድረሰልን ሁሉም በየቤቱ ሰቃይና መከራ እየደረሰ ነው በፀሉትሸ አሰቢኝ እህታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ታራክሸን ሰላካፈልሸን ...
አሜን አሜን እህቴ ለተቸገረ ሁሉ የድንግል ምልጃ የቅድሳን የሰማዕታት በረከት ቸርነት ይግባልን
ልኡሌ ፈጣሪ ይባርክህ ይህን የመሰለ ኘሮግራም ስለ አዘጋጀህልን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ትድረስልን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዉትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
በጣም በሚገርም ሁኔታ በጥሞና ነው ያዳመጥኩት ለአንቺ የደረሰ ለሁላችንም
በውሰጣችን ያለውን ቆጠሮችንን ይፍታልን
ከአንቺ የተማርኩት በቅን ልቦና መፀለይና
መሰገድ መበርከክ እንደሆነ ተረድቼአለሁ
ሰለዚህ አንቺን የረዳ አምላክ ለአኛም ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን! ልመናዋ ግን እንዴት ደስ ይላል! "እመብርሃን አኔም እንዳንቺ ልጅ ማቀፍ እፈልጋለሁ" የየዋሃን ፀሎት። እመብርሃን አንቺን እንደሰማች የእህቶቼን ፀሎት ትስማ!
አሜን አሜን ትሰማለች ስሟን ለጠራ ለተበረከከ ቀና የምታደርግ እናት አለችን
አሮን በጣም አድናቂው ነኝ የልጆች አስተዳደግ አስገራሚ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችል አባት የታደለ ቤተሰብ
እልልልልልልል❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍሬ
Betam yemidenk tamr new. Egziabehair dink sera. Emebetache lehulachenm edhu tadregelen Gen ebab 1:04:26 malet wushet selemiasmesel 😢rasua betmeseker tiru never.
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው። እልልልልልል እሰይ የኔ እህት በጣም ደስ ይላል ስልአንቺ ውስጤ በደስታ ሞላ። ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!!!!!! እመብርሐን ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
በፀሎትሽ አስብኝ አስካለ ማርያም ከነልጆቿ ብለሽ እንቆቅልሽን ፍችው ብለሽ ተባረክ
እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ መበርከክ ዋጋ አለው ፀሎት በበዛ አደለም ልብሽን ሰተሽ ለደቂቃ ተንበርከኪ ስሟን ለተራ ፈጥና ደራሽ ናትና ትድረስንሽ ትጎብኝሽ
እልልልልልል ይህንን ያደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለእም አምላክ ምስጋና ይገባታን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ባጋጣሚ ነው ያዳማጥኩት በእውነት በጣም ነው የተቄጨውት እስከዛሬ አለማዳመጤ በእውነት እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል እኔም በሰው ቤት በሰው አገር እስካሁን በብዙ ነገር እየተፈተንኩ ነው ፈጣሪም ብዙ ነገር አድርጎልኛል ስሙ ከፀሐይ መውጫ እስከመጥለኪያ የተባለረከ የተመሰገነ ይሁን
አሜን እልል ልብ ልብ ክልል ክልል ክልል ክልል
አሜን በእውነት ውድ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ውድ መምህሮቻች ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃለህይውት ያስማልን እህታችን እመብርሀን እንድ ድርስችልሽ በኛም ህትውት ገብታ ትፍውስን እመብርሀን የመስቀሉ ስጦታችን ትጠብቀን ስው ከአጋንት የባስ ትንኮል እየስራ ስው ለማጥፍት የሚያድርጉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችው እንካን ለመመስከር አበቃሽ እህታችን መጋቤ በርከት ቃለህይውት ያስማልን ሉሊ ይህንን ምስክር ስላቀርብክልን እናመስግናልን በእውንት 🙏🙏🙏
ክብር ምስጋና ይግባት የአምላክ እናት
ልዑል እኔም ብዙ ስለእመቤታችን የምመሰክረው አለኝ
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው የፈጣሪ ቸርነት የድንግል ማርያም የቅዱሳን አማላጅነት
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ተአምራት ተነግሮ አያልቅም ትክብረልን እህታችን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ኤህታችን ወንድሞቻችን
የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው ይህ ፊልም የሚመስል እውነተኛ ምስክርነት እና የእግዚአብሔርን ምህረት እና ቸርነት የድንግል ማርያምን እና የቅዱሳኑን አማላጅነት ተራዳኢነት ስለስማሁ እንዲሁም ስለተማርኩበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ስሙ ከአጥናፍ እስካጥናፍ ከፍ ይበል አሜን ❤️❤️❤️❤️
እናንተንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽
እግዚአብሄር. ለልጄ ይድረስልን
እግዚአብሔር ይመስገን ::
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልእልልል እልልል እመብራሃን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የሚሳናት የለምና ክብር ምስጋና ይድርሳት !!!
የአምላካችን ድንቅ ታምር እንዴት ይጣፍጣል አይጠገብም ቢሰማ ቢሰማ ምግብ ቢሆን ተበልቶ መረከት ያለው የተባረከ ቶሎ ይጠገባል የአንዱ ቃል ታምር አይጠገብም ትምህትን ወንጌልን የማይጠገብ ታምር ነብስን የሚማር ሲሰሙት ላመነው ፀጋ መንፈስ ቅዱስን የመቀበል ያህል ነው በመደነቅ ደግሜ የማዳምጠው በውነት ሉሌ ሚዲያክን መፈስ ቅዱስ ሁሌም ይቆጣጠረው አተንም ከነ ቤተሰብክ ይባርክ ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እልልልልልል ላንች የደርሰ ለኛም ይድርስልን
ክብር እና ምስጋና ልድንግር ከነ ልጅዋ ተመስገን ❤❤❤
ይህንን እየስማሁ እግዚሀብሄር ለኔ ያደረገልኝን ሳስብ አነባሁ በምክነያት ነው ደግሞ የሚያደርገ ቃላት የለኝም እግዚሀብሄርን የምገልጽ በት
እጅግ ድንቅ ነገር ነውየነገረችን እህታችን እናመሰግናለን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰ እናታችን ድንግል ማሪያም።
እልልልልልል አሜን ለእመቤታችን ክብርና ምስጋና ይግባታል። አባታችን ቅዱስ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በረከታቸው ይደርብን ለእኔም ለሀጥያተኛዋ ልጃቸው ይድረሱልኝ አሜን። ለኔም ብዙ ብዙ አርጋልኛለች ባደባባይ ምስክርነት የምሰጥበት ጊዜ እሩቅ አይደለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን. በእዉነት ድንቅ ምስክርነት ነዉ. እግዚአብሔር ፈቅዶ ኤኔም የተደረገልኝኝ እንድመሰክር. ይርዳኝ
ኡህህህህ እናቴ እመቤቴ ሆይ 😭😭😭😭😭ልጅሽ መከራ የተቀበለበት ደሙን ያፈሰሰበትን መስቀል በእግርሽ ላይ ታትሞ የሚያበራ ለሰው ልጅ መታዬት ምን መታደል ነው ! 😭
እናቴ ሆይ እንይሽ እባክሽን እኛንም ባርኪን እንይሽ እናቴ ሆይ ድረሽልን 😭
የእኛ መመኪያ እመቤቴ ሆይ አንች ለእኔ ምግብና መጠጤ ነሽ ከዚህ ዓለም ሃሳብ ከዚህ ዓለም ግርግርና ሁከት ሃሜት ጥል ክርክር ይልቅ ቀኑን ሙሉ ያንችንና የልጅሽን ድንቅ ተዓምር መስማት ከሁሉ ይበልጣል ።
እህታችን ታድለሻል በጸሎት በርች ። እኔ ግን እንኳን ፊቷን አይቼ እንዲሁም በስእሏ ፊት ችዬ መቆም አልችልም ።በሰው እጅ የተሳለች ስእል እንዲህ ካማረች በአካል ብትገለጭ ምን ልሆን ነው ብዬ በፊቷ አለቅሳለሁ ። እንጃ ገና ሳስበው እጅግ ከውበትዋ የተነሳ መሬት ላይ የምዘረር ይመስለኛ 😭😭😭😭
ለእኔ እመቤታችንን ሳስብ በራሱ እንባዬ ይፈስሳል ስለ እርሷ ችዬ መናገር አልችልም ።
እናት አድርጎ ከመስቀሉ ስር ለሸለመን አምላካችን አባታችን መድኃኒዓለም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤🙏
እመቤታችን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ ክብርሽ ይስፋ የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ስር ይወድቃሉ
ክብርሽ ይስፋ አሜን 🙏
በማርያም ስራህ ድንቅ ነው የሚገርም ትልቅ ትምህርት እህቴ በርች እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🙏🙏🙏
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ ይህንን፡ የመሰለ፡ ድንቅ፡ ምስክርነት፡ ወጥተህ፡ ወርደህ፡ ለኛ፡ እንዲደርስ፡ በማድረግህ፡ ፈጣሪ፡ ብድሩን፡ ይክፈልህ፤፤ ሉሌ፡ ቃላቶች፡ ያጥሩኛል፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
እህታችን ላች የደረሱ ቅዱሳንመላክት ለሁላችንም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ፈጣረ አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም ብዙ ታምራት ተርጎልኛል በኔ በዳካማዋ አንደበት መግለፅ ቤከብደኛም ግን መመስከር አለብኝ ፈጣሪ ለ ሀገሬ ያብቃኝ ወለ ፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ እደ ፈጣሪ ፍቃድ መስከረም ላይ ወስኛለሁ እግዝአብሂር የዛሰውይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜንአሜን
እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ጻዲቁ አባታችን የአቡነ ሐበተ ማርያም በረከትና እርድኤታቸው ይደርብን ይደርባችሁ የሁሉ ፈጣሪና አሰገኝ በቅዱሳኑ የሚመሰገን በሰጠን ነገረ ሁሉ የተመሰገነ ይሁንልን ያውም ከሳማይ በላይ ሰማይ የከበደችና የከበርች እመብርሃን ሰለሰጠን ዬኔ እመቤት ክብር ምስጋና ይደረሰሽ
በጣም እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እኔ ሰዉ ልኮልኘ ላይክ ብቻ አድርጌ ነበር ያለፍኩት ዛሬ ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሙሉዉን ሰማሁት ቅዱሳኑን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታን እግዚአብሔር ትዳርሽንም ልጆችሽንም ከክፈ ነገር ሁሉ ጠብቆ ይባርክልሽ!!!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እህቴ አዲ እውነት አመስለም እኮ!!! ምንኛ የታደልሺ ነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ታምር ተደርጎልሺ መስማት ስንችል።እናቴ እመብርሀን ላንች እንደደረሰችልሺ ለአእኛመወ ትደስልን🙏🙏🙏
ወይ ግሩም እጹብ ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በእውነት የቅዱሳን ጥበቃ አሁንም አይለይሽ🙏
እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውስድ እናቴ እመቤቴ ክዳንምህርት ለእርሷ የደርሽ ለሁላችንም ድርሽ እህቴ በጣም ታድለሻል እግዚአብሔር ልጆችሽን ለዘላለም ይጠብቅልሽ አንችንም
እናቴ እመቤቴ የጌታችን የመዳኒታችን እናት ወለላይቱ ለኔም ትልቅ ተአምር አድርጋልኛለች ክብር ምስጋና ይግባት ለናቴ ለመቤቴ ከዘለአለም እስከዘለአለም❤❤❤❤❤❤
የእኔ ልዩ እናት ለእኔማ የተለየች ናት ስለ እሷ ለመናገር ሳስብ እንባየ ነው ሚሞላ ቃላት ያጥረኛል እናቴም እህቴም ጏደኛየም ሁሉም ነገሬ ናት ብቻ እስትንፍሴ ሚስጥረኛየ ምርኩዜ ደካማነቴን በደሌን ሳትመለከት ሙሉ የሆንኩባት ማረፊያየ🥰🥰🥰🥰
ተደረገልኝ የምትይውን ሁሉ አባታችን እግዛብሄር አምላካችን በጌታችን በእየሱስ ክርቶስ ክብሩን ይውሰድ ድንግልማርያምም እንወድሻለን:: አሜን
የእመብርሃን ሥራ ድንቅ ነው ፡የቃል ኪዳኗ እመቤት ለኛም ትድረስልን አሜን፡፡
መምህራቾቻችን እህታችን ዘመናችሁን ይባርክልን መጋቢ በረከት አሮን ድንቅ ትምህርት ለምታነብልን ገድል ሁሉ እጅግ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል የአቡነ ጪጌ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ድንቅ ነው በእውነት መታደልም መመረጥም ነው
ፍጣአሪ ይመስገን ደስ የሚል ምስክርነት ነው የዉላአቹዉም በረከት ይድረሰን አዉንም ድቅ ስራአዉን እንመስክር አሜን
ሰማይንና ምርን የፈጠአ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም ለአገራችንም ሰላም ይሥጠን አሜን
እኔም አመተማሪያም የእመቤታችን መልስ በፍጥነት ነዉ ።ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን!!!
ደስየምል የምያስቀና ምስክርነትነው እኔም እዲተብዬ ልጅ አውጥተውብኛል የኔታራክ አስታወሰኩት ያቺ ጥንካሬ ግን ልዩነው ሁሉም የፈጣራ ፍቃድነው
ለእኔም የተደረገው እፁብ ድንቅ ነው አምላኬ ሆይ ለምስክርነት አብቃኝ የኔ ጠበቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁሉን ታስተካክለዋለህ አውቃለሁ ብቻ ተመስገን
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ እህታችን፡ እመቤቴ፡ ለአንቺ፡ እንደደረሰች፡ ለኛም፡ በምልጃዋ፡ በያለንበት፡ ትድረሰልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
አሜን አሜን አሜን ፍሬዉን በህይወት እድናገኝ የፈቀደልን ልዑል እግዚህአብሄር ይመስገን እናታችን እመቤታችን ድግል ማርያም ታምረማሪያም ማለት ይሄነዉ በህይወታችንብዙ አይተናል እደአቺ አደበታችን የተፈታ ይሁን እመቤቴ ብዙ ድቅነገር አድርጋልናለች የንጉሱ እናት የጌታችን የመዳኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በማዳኑ በታላቅ ትንሳሄ አንስቶናል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አስተማሪዎቻን ተባረኩልን የአባቶን አምላክ ከኛጋር ነዉ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን።ላንቺ የተለመነች እመብርሃን ለኛ አጥያተኛ ባርያዎቿ ተማልዳ ታማልደን እህታችን በእውነት በዕምነት ቶሎ ለምንዝል ለኛ ጥሩ የማበርቻ ቃል አምላክ ባንቺ ላይ አድሮ እንዲያስተምር ፈቅደሻልና ፀጋውን ያብዛልሽ 😊
እጅግ ድንቅ: ነው : ይችህን ሃይምኖት የሚመስላት የት ይገኛል : ልዑሌ የምታቀርቧቸው ሁሉ : ተስፋ ሰጪ ነው : የአዳናች ግን : ለሁሉም ትምህርት ሰጪ ና ማንቂያ መልክት ነው: በዚህ መንፈስ ያልተፈነ ማን አለ..... እግዚአብሔር እና ቅዱሳንን : የያዘ አይወድቅም::::: የመንፈስ አሰራር ግን ክፉ ነው : መልኩን በብዙ መልኩ ይቀይራል:: ግልፅ ነው እንጠቀምበት! እግዚአብሔር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ልዩ ግዜ ነበረን :: በርቱልን አሁንም ሌላ እንጠብቃለን:: ለእህታችን የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም:: ቅድስ አቡነ ሐራ ድንግል ለኝም ይድረሉን:: አሜን!
እግዚአብሄር ይመስገን : አንቺም እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝተናል፤ በርቺ
ሰላም እንደምን ዋላቹ አደራችሁ እንደያላችሁበት የሀገር አቆጣጠር
በእውነት በጣም ትልቅ ምስክርነት እና ትምህርት ነው የሰጣችሁን እግዚብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርመው እና የሚያበርታው የሚያስደስተው ደግሞ የእህታችን የእምነቷ ብርታት እ እንዴት እንዴት እንደሚያስደስት እና እኜንም እንዳበረታኝ ህያው ምስክሬ ነው
በእውነት🙏🙏🙏
በርቱልን እግዛብሔር ያበርታቹ 🙏🙏🙏