ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ሆይ እኛም የስም ክርስቲያን ብቻ የሆነውን ልጆችህን እውነተኛ ክርስቲያን አድርገን😢
አሜን🙏
አሜን 😭
Amen 🙏🥰🤲
😢😢
አሜን
እነዚህ ድንቅ ቤተሰቦች መዝሙር ማውጣት አለባቸው ምትሉ ድምፃቸው በጣም ያምራል❤
የተመረጡ ነፍሳቶች እንኳን ንጺሄት እናት ቅድስት ተዋህዶ እምነት መጣችሁልን 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
jkills well wwopwwwwwwww2😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wwwwwwwwwwwwwwwwwwwiii8iiiiiiiiiiiiiii8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii8iiiiiiiiii8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii8i8iiiiiiiiiiiiiiiiiiefftrww@@mmekdesttadese
እናንተ የእግዚዓብሄር አምላክ ቸሩ መድሃኒያሌም የእመብርሃን ሙሽሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤
That is right
አቤት መመረጥ ከእስላም ተወልዶ የጌታችን መድሃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ መሆን ድንቅ ነው እኔን ግን በደስታ አስለቀሰኝ
እመብርሀን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ምርጥ ቤተሰብዎች በጣም ደስ ስትሉ ❤ እኛ በቤቱ የኖርነው እንደዚ እምነቱን ለማወቅ ጥረት አናደርግም ለኛ አስተማሪ ናቹ . እግዚአብሐር አምላክ ከፈተና ሰውሮ በቤቱ ያፅናቹ 🙏
በጣም😅😅😅
የመጀመሪያውን ፕርግራም እንደ አዲስ ብዙ ጊዜ አየሁት: እጅግ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው::የልጆቹ ጥንካሬ : እርስ በእርስ ፍቅራችው ያስቀናል::እግዚአብሄር ዘራችሁን ይባርክ::በህይወታችሁ ሁሉ በረከት ይሁን ❤️❤️❤️
አግዚያብሄር የባረከውቤተሰብ
Lo0
እኔም😢😢😢😢😢
ብዙ ጊዜ አየሁት enem endezaw metadel newbetam des yilalal y ewnet kalal yelegnim
ሁሉን ያደረገው እግዚአብሄር ነው:: ቅንነታቸውን የልባቸውን መሻት አይቶ ለመልካም ህይወት ጠራቸው::ከራሳቸው አልፈው ለቤ/ክ የሚሰጡት አገልግሎት እና ድጋፍ ደግሞ ይማርካል::በመንገዳቸው ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
ማሪያምን በራሴ ሀይማኖት ቀናሁ በስመአብ እዴት ደስ እደምትሉ ደግሞ እናተ ተደስታችሁ ሰውን ምታስደስቱ በደስታ ብዛት ሰውን ምታስለቅሱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሒ ደስታችሁ አይለያችሁ ተባረኩ ብርክ በሉልኝ ምን እደምላችሁ ቃላት የለኝም ውይይ ❤❤❤
በ ነዚ ቤትስባች የተደስትቹ በሙሉ እንክዋን ደስ አልቹ እመብርሀን ዘመናቹን ትባርክላቹ የ ድግል ማርያም የአስራት ልጆች❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
betam Sila Hulum Nager Egziabiher Yimasgen ❤❤
እናትዬዉ ዉብ ለነዚህ ሁሉ መዳን የልቧ ንፁህነት ፣ እግዚአብሔር አመሰግነዋለዉ ቃላት የለኝም ሰለነዚህ ድንቅ ቤተሰብ
እኔም እንዳንቺ ነኝ ስሟ ሲጠራ ከውስጤ ነው የሚፈነቅለኝ እንባዬም አይቆምም አሁንም እመቤቴ ይህንን ቤተሰብ በምልጃዋ በበረከቷ አትለይ 🙏🏽
ሰሚራን ባጋጣሚ ተዋውቂት ይህን ታሪክ ነግራኝ ነበር እና ይህን ድንቅ ታሪክ ያደረገውን እግዚአብሔርን ያመሰገንኩበት እጅግ ደስ ያለኝ ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን።።ሰሙ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ከነቤተሰቦችሽ።
ከሞት ወደ ህይወትለመለሳችሁ ለሉኡል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይሁን።እንኳን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ።ደስ ስትሉ በስመአቭ
አሜን🤲
ከሀይወት ወደ ሞት ነዉ የተሸጋገሩት
@@nassimaraji3992እየሄድክ ከሞት ወደ ሂወት የተመለሱ ስለመሆኑ አትጠራጠር ይልቁንስ መመለስ ባትችል እንኳ ቆመህ እሰብ
እኔም በጣም ነዉ ያሳቁኝ ስማቸዉ የተመረጠ የሙስሊም ስም ብቻ ነዉ እንጅ ሙስሊም ለመሆናቸዉ ማስረጃ የላቸዉም ሌባ ሁላ @@nassimaraji3992
@@nassimaraji3992ከህይወት ወደሞት ነዉ የተሻገሩት እንጅ
በጣም ድስ የሚሉ ቤተሰቦች እመቤቴ ሁላችንንም እነሱን ባየችበት አይን ትየን ይሄ መመረጥ እኔ ክብሮምን አቀዋለው እውነቱን ነው የገናናው መልአክ የቅዱስ.ኡራኤል ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብሮሜ እንኳን ደስ አለክ እመቤቴ ያንተንም የሶፊንም ቤተሰቦች እድሜ ጤና በረከት ታድላለች እና አሁንም ታድላቹ ።
ይህ ቤቴሰብ ካየሁት በኦርቶዶክስ በሃይማኖትይ እንዲጽና ሁኜ ኣለሁ እዝጋብሔር ይባረክ
እግዚአብሔር የተመሰገነ🎉 ይሁን እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰላም መጣችሁ እኛንም በእግዚአብሔር ቤት በስንፍናችን በድካም የምንመላለሰውን ልቦና ሰጥቶን በእውነተኛ ስሜት እንድናመልክ ይርዳን።
ተመስገን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ እግዚአብሔር ይባርካቹ
እኔ እመቤቴን ቃላት የለኝም እነኚህ ቤተሰብ ለመግለጽ ግን ይህንን ሁሉ ላደረግ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት እመቤቴ ጥላ ከሌላ ትሁናችሁ እንኳን ወደ ቅድስት ተዋህዶ መጣችሁልን 👏🥀🌹👏🥀🌹👏🥀🙏
እልልልልልልልልልልልልደስ ሲሉ በክርስቶስ እንኳን ደስ አላችው ክሞት ወደ ህይወት ላሸጋገራችው ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን በቤቱ ያፀናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
እንኳን ደስ አላቹ ጌታ ከፈተና ይጠብቃቹ እመቤቴ ቤታችሁን በደስታ ትሙላ እኛንም የስም ክርስቲያኖች ጌታ ያጠንክረን አሜን
ክብር ሁሉ ለአለማት ሁሉ ገዥ ለአለም ቤዛ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ወገኖቻችን በደሙ ማህተም የታተማችሁ እርሱ እስከነፍሳችሁ ህቅታ ድረስ በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በምግባር በህይወት በእውቀት ይጠብቀን
አሜን🙏🙏🙏❤️
አሜን +++ አሜን
በእዉነት ቋንቋዩን ሚዲያ ዲ/ን ሉሌን በጣም ሊመሰገን ይገባል እኔ ዉጭ ሁኛ ነዉ የአየዉት ሁለት ቀን በጣም ደስ የሚል የልጆቹ ጥንካሬ ግሩም ነዉ ከጎናችዉ ልንሆን ይገባል ክትትል ድጋፊ ያሰፈልጋችዋል ደስ ይላሉ ።እንኳን ደስ አላችዉ
እግዚአብሔር ይመስገን. ደስ እሚል ቤተሰብ. ክብርና ምስጋና ለሃያሉ ጌታ. ❤❤
ተመስገን ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን
እግዚአብሄር የባረከው ቤተሰብ ልጆቹ እናትና አባታቸው ደስ ሲሉ ፍቅር የሆነ ቤተ ሰብ
እግዚብሔር ይመስገንእመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው። ከዚህ ወዲያ በፈጣሪ መመረጥ ከወዴት ይገኛል። እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን እግዚአብሔር አመጣችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ!
ለብረሃነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች። ስታምሩ የድንግል ልጆ በቤቱ ያፅናችሁ። ቤተሰባችሁ ሁሌም በፍቅር በደስታ ይፅና።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ በእውነት ምነኛ መታደል ነው❤❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ የተመረጡ ነፈሳቶች እልልልልልልልልልልልልል
ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተመቹኝ
መመረጥ እንደዚህ ነው❤የኔንም ቤተሰቦቼን ወደ እውነተኛው እምነት እንዲመልስልኝ ጸልዩልኝ🥺
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህቴ ለውሉም ግዚ አለው 🙏
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ እህቴ በርቺ አይዞሸ
,
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይርዳሽ
በህይወት ዘመኔ በትእግስትና በፍቅር ያዳመጥኩት ዝግጅት አንዱ ይህ ዝግጅት ነው። የሚገርም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር የበለጠ አብዝቶ በሁሉም ነገር ይባርካችሁ። ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን። እግዚአብሔር ለዚህ ድንቅ ስራው የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን።
❤❤❤❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒታችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሣምርልን
ወይኔ መመረጥ ነዉ ይሄ እኔ የስም ክርስትና ብቻ ልቦና ይስጠን የጠፋነዉ
ብእውነት ብጣም ገርሞኛል መሉ ተከታትየ ነው ኮምንት የምጽፈው የ ትግራይ ተወላጅ ነኝ ዲያቆን ልዑል ስገድ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብረልን የሄንን ስለቀረብክልን ፣ቅዱስ ዑራኤል ለእኔም በጣም ባለ ውለታየ ነው፣ ኣመስግኑልኝ
ይመሰገን
Betam des yemilu betesb ewnet egzabher ytebkachu
Wawww amazing testimony God bless you!It’s inspiring ✝️🇪🇷
ደስ የሚል ቤተሰብ አቤት መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መጨረሻችሁ ይመር እኔ ሚገርመኝ ከሌላ እምነት የመጡት በእምነታቸው ጥብቅ ናቸው በቤቱ ያለን ደሞ አንዳዳችን ቸልተኛ ዘፋኝ ነን በእምነታችን መበርታት አለብን በጣም ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አው የእውነት በጣም ድስየላን እግዚብሔር ይጠብቃችሁ💐💐💐
ጌታ ሆይ እኔንም በቸርነትህ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ
ውይ ስያምሩ ቱከአይን ያውጣችሁ እነዚህ የክርስቶስ ሙሽራዎች መላእክት በእናተ ተደሰቱ አመሰገኑም ተባረኩ ዘራችሁ ይለምልም በቤታችሁ ሰላም ደስታን ፍቅርን ይሙላ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ በእናተ መመለስ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ለብዙዎችም ለመመለስ መንገድ ምክንያት ናችሁ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ድንግል ማርያም በእቅፏ ታኑራችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤
ይከ ቤተሰብ የእግዚአብሔር ሙሽሮች ናችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
ዳቆንአሜን ሚፍታ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሊቀ መዘምራን ቀሲስ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው ያስቀናል እግዚአብሔር ሰው አለው በቃሉም ሰው እንዳለው አስተምሮናል ለማያምኑ ይህንን አይተው ሁሉም ይማራሉ ብዬ አምናለሁ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እንደ አቅሜ አመሰግነዋለሁ በጣም ደስ ይላል መጨረሽቸውንም ያሳምርላቸው ዲያቆን ልዑል ሰገድ እንኳን ደስ አለህ።
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ፣ ስታምሩ እህጊአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ፡፡
እንዴት ደስ የሚል ቤተ ሰብእ ነው የናንተን እምነት፣ጽናት እና ፍቅር ለሁላችንም ያድለን፡፡
🙏🙏🙏
ማራምን እድለኛ ናቹህ መጨረሻቹህን ቅዱስ ግብርኤል ያሳምርላቹህ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏 እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤
ስለሁምነር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናች ደስስትሉ ካይን ያዉጣችሁ
አቤት መመረጥ አቤት መታደል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ስስቶቼ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ! ውብ ቤተሰብ ! እጅግ ደስ የሚል የበአል ዝግጅት ነበር ! እናመሰናለን !
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንየ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአደራሳቹሁ❤🎉❤ የተዋህዶ ልጆች❤❤🎉🎉ያአመት ሰዉ ይበለን🙏🙏💒💒💒🙏🙏🌿🌿🌷🌷🌺🌺🌻🌻💐💐💐💐
ስለሁሉ፣ነገር፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣እንኳን፣ደስ፣ያላቹ፣፣እግዚያብሔር፣በመንግስቱ፣ያስባቹ፣በቤቱ፣ያፀናቹ
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደ የሚል ድንቅ ፕሮግራም ነው። የእናታችን ፅናት በጣም የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር የልቦትን አይቶ ድንቅ ተአምር አደረገልዎት መላው ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላችሁ።
የብዙወች መመለስ የመምህር ተስፋየ ጥርት ነው መምህራችን ኑርልን
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ደሞ ይሄን ከመምህር ተሶፋየ ጋር ምን አገናኘው ገጠመኝ ሲያወራ እሚውል እነሱ ፀጋ መንፈሶ ቅዱሶ በነሱላይ አድሮ ወደቀጥተታይቱ ሀይማኖት መለሳቸውጂ
ከዚህ ቤተሰብ ቤት ባይገኝም የስንቱን ቤት የቤት ጣጣ ኮተት እያስጣለ ከጠቋር ከአዳልሞቴ መንፈስ አውጥቶ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሚመልስ የተዋህዶ ጀግና ነው
ልጅቱኮ በገጠመኝ ነዉ የጀመረችዉ አዳምጡ መለስ ብላችሁ
ኮመንት መጻፍ እና መመለስ ብቻ ሳይሆን ያወሩትን ሙሉን አዳምጭ ሴትዮዬ 🙄ባይገርምሽ እኔ አሁንም ድጋሜ እያዳመጥኩ ገጠመኝ እራሱ ትምህርት ነው መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ሲያወራ ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቅዱሳን ገድል እያጣቀሰ በደንብ ነው የሚያስተምረው @@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም የደብተራ እና የዛር መንፈስ ካለበት ቤት የአደገ ወይም የተወለደ መምህር ተስፋየ ስባል ያገሸግሸዋል ጸጋ መንፈስ ቅዱስን የምናውቀው ያጠመደነን ጥላታችነን ስናውቅ ነው እና መምህራችን ብዙ ነፍሳትን መልሶልናል የተዋህዶ ጀግና ነው የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እንኳን አደረሳቹ ደስ ስትሉ ማረያምን እንደበረዶ የነፃቹ ታድላቹ
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
አሜን❤
😮😢🙈🤭 ኣቤት ኣማኑኤል ቸርነቱ እጹብ ድንቅ ነው 🕯🤲🕯🤲🕯🤲 ክብሩ ይስፋ ተ መ ስ ገ ን 🙏 እኛንም በቤቱ ሆነን የጠፋን በጎቹን እንዲህ በሚያስቀናና በኣማረ ማእድ ይሰበስበን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በስላሴ ስም ስታስቀኑ ስታምሩ እኮ በእመቤቴ ኡፈይ መጨረሻችሁን ያሳምረው በርቱ ስሉስ ቅዱስ ኣለዩዋችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን በብዙ ተባረኩ 🎉💐😍😘🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አቤት መታደል❤❤❤❤❤❤❤❤፣ በእውነት እኔም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ እንጂ እቀናባችሁ ነበር❤፣ ያበርታችሁ❤. የሶፊ ባለቤት በጣም የታደለ በእውነት፣ የየዋህነታቸው እግዚአብሔር ስለሚወዳቸው ሁሉቱን አገናኛቸው፣ ቤተሰብ የለኝም ከእመብርሀን ጋር አወራ ነበር ሲል አለቀስኩኝ እኔም ልጅ ሆኜ እስካሁን ከእመብርሐንጋ አወራለሁ፣❤❤❤፣ አረ ሁሉም ሁሉም ተአምር ነው፣ እህትዋስ ስሰግድ እመቤቴን አዋራታለሁ ስትል የኔ ፍቅር ውይ እንደው ደስ ሲል❤
የዮሐንስ ወንጌል 1016፤ ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።ይሄ ቃል በዚህ ቤተሰብ ተፈፅሟል እና ቸሩ እረኛችን ቅዱስ አማኑኤል ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁን እና ምስጋና ይግባዉ!!!
❤❤❤❤❤
ቋንቋዪነሽ ሚድያ ደስ የሚለኝ እዉነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ይህን ቤተስብ ይባረክ እኛንም አብዛቶ ይባረክን ስለ ቅዲስ ቃል እግዚአብሔር ይየከበረና የተመሰገና ይህንለን❤❤❤ ልዉል ሰገድ እግዚአብሔር ይባረክህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ይትባረክ እግዛብኤር አምላከ አበዊነ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዛብኤር ለዘላለም ይመስገን
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ በደሙ ይሽፍናችሁ ❤❤❤
ይህን መርሃ ግብር ለሶስተኛ ጊዜ ስመለከተው አይገርምም። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ጅማሬያችሁ ያማረ ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
የተባረካቹ የተመረጣቹ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ቤታቹ ሰላም ፍቅር ጤና የሰላም አምላክ የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይግባ ረጅም እድሜ ከጽኑህ እምነት ጋር እመኛለሁ ዘራቹ ይባረክ መመረጥ እንዲህ ነው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
ቤተሰባችሁ ሁሌም በፍቅር በደስታ ይፅና። እንኳን አብሮ አደረሰን።
እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ
ሉሌ እኔም በጌታችን መድሀኒታች ፈጣሪያችን ልደቱ ነዉ3ወስተኛ ዓመቴ ለክብር የበቃሁኝ ሌሎቹ በተሰቦቼ ለዚህ ያብቃልኝ በጾሎትህ ርደኝ ለምን መሰለህ አንተ ራስህ ነው ያስተማርከን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
የሚጣፍጥ ታሪክ እቤተሰቡም ደስ ይላል። አንኳን አደረሳችሁ። ከጓደኛጭምር እግዚአብሔር የመረጠው ትውልድ።
እፁብ ድንቅ ብያለሁ ቃላት የለኝም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
እመብርሐን ክብሩን ትውሰድ በጣም ነው ደስ እምትሉት እንኳ ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ደስስስስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእናታቸው እምነት የዋህነት ቅንነት ነው በውስጣቸው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤
ተ መ ስገን :: እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ክብር ሁሉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒታችን ለመድኃኔዓለም ለእየሱስ ክርስቶስ:: በቤቱ ያፀናችው
እጅግ በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ለናንተ የበራው የክርስቶስ ብርሃን በጨለማ አለም ላሉ ሰዎች ሁሉ ይብራ :: እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ይበልጥ አድጠነክሩ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ንጹህ ቤተተሰቦች የማዘር የፊታቸው ፈገግታ የልጆቹ የፊታቸው የፋዘር ቅንነት ወይ እግዚአብሔር ሲመርጥ ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብለቀኝ እኔስ ከቱ ነኝ ❤ ፈገግታቸው እምር መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው እዴት ደስስ ይላሉ በማርያም❤❤❤❤ በስመ አብ እመቤታችን በቤታችሁ በረከቱን ፍቅርን ትሙላላችሁ አሲዳችሁን ከምድረ ገጸ ታጥፋላችሁ አሜን
እፁብ ድንቅ ነዉ ምስጋና ለእግዚኣብሔር በርትታችሁ ፀሐየ ጠላት አይተኛም ❤
መንፈሳዊ ቅናት አስለቀሰኝ ማርያምን
አልልልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታቸን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደታ አደረሳቸው
ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ።
የእግዚአብሔር ሙሽሮች ስታምሩ አምላኬ ሖይ እዉነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ
ምነኛ መታደል መመረጥ ነዉ በአዛኝቱ❤❤❤❤ እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ የከንቱ ከንቱ እባክ ጌታ ሆይ ወደቤትህ መልሰኝ ቤትህ ናፈቀኝ በአለም ጠፍቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢 የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ አለማመኔን እርዳኝ😢😢😢😢😢
የክርስቶስ ሙሽሮች እንኳን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሰላም መጣቹ። እውነትም የኖህ ቤተሰቦች ናችሁ ወደ መርከቢቷ ቅድስት ቤተክርስያን የገባቹ 🙏🙏🙏
በጣም ይችላሉ ድምፃቸው ያምራልና አንድ መዝሙር ቢያወጡ ፣ ሉሌ አግዛቸው ፣የሚል እጅ ወደላይ 🎉🎉🎉❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያኑራችሁ በሁይማኖቱ ያፅናችሁ
አቶ ሚፍታ ወ/ሮ አባይነሽ የምመኘው እድሜ ከነ ጤና ሰጥቷችሁ በቤት በንብረት ተባርኮላችሁ ሁላችሁም አለት ላይ ቆማችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ አይታችሁ ለኔም የቤታችሁ በረከት ደርሶኝ ለማየት ያብቃኝ።
አቤት መመረጥ እግዚአብሔር ሆይ አባትነትህ እኮ ልዩ ነዉ ታሪክ ስቀየርአምላኬ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳርልን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ድምፃቸው በጣም ልዩ ነው መዝሙር ማውጣት ይች ላሉ ድንግል ማርያምትርዳችሁ ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ ይሚል ፕሮግራም ነበር
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እሄን ላደረገው እልልልልልልል በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤
ከቤቱ አይለያችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እውነትኛውን መንገድ ሰላሳየቻችሁ እማምላክ ትጠብቃቸሁ
እግዚአብሔር የልባችሁን ደግነት አይቶ ወደቤቱ ጠራቹህ!በጣም ነው ደስስ ያለኝ...
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ወደ አባታችሁ ቤት በሰላም መጣችሁልን በቤቱ ያፅናችሁ
እመቤቴ ማርያም የመረጠቻችሁ እንቁ ቤተሰብ ተባረኩ
KBRI NLUL HYAW AMLAKASHN YETEMESEGENE YHUN bereketu nzekalem kennte gar yhun ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይህ ቤተስብ ደስ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔር መርጦችሀልና እልልልልልልል መታደል ነው🙏💕 😍
እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ❤❤❤
ጌታ ሆይ እኛም የስም ክርስቲያን ብቻ የሆነውን ልጆችህን እውነተኛ ክርስቲያን አድርገን😢
አሜን🙏
አሜን 😭
Amen 🙏🥰🤲
😢😢
አሜን
እነዚህ ድንቅ ቤተሰቦች መዝሙር ማውጣት አለባቸው ምትሉ ድምፃቸው በጣም ያምራል❤
የተመረጡ ነፍሳቶች እንኳን ንጺሄት እናት ቅድስት ተዋህዶ እምነት መጣችሁልን 😢❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
j
kills well wwopwwwwwwww2😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wwwwwwwwwwwwwwwwwwwiii8iiiiiiiiiiiiiii8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii8iiiiiiiiii8iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii8i8iiiiiiiiiiiiiiiiiiefftrww@@mmekdesttadese
እናንተ የእግዚዓብሄር አምላክ ቸሩ መድሃኒያሌም የእመብርሃን ሙሽሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤
That is right
አቤት መመረጥ ከእስላም ተወልዶ የጌታችን መድሃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ መሆን ድንቅ ነው እኔን ግን በደስታ አስለቀሰኝ
እመብርሀን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ምርጥ ቤተሰብዎች በጣም ደስ ስትሉ ❤ እኛ በቤቱ የኖርነው እንደዚ እምነቱን ለማወቅ ጥረት አናደርግም ለኛ አስተማሪ ናቹ . እግዚአብሐር አምላክ ከፈተና ሰውሮ በቤቱ ያፅናቹ 🙏
በጣም😅😅😅
የመጀመሪያውን ፕርግራም እንደ አዲስ ብዙ ጊዜ አየሁት: እጅግ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው::
የልጆቹ ጥንካሬ : እርስ በእርስ ፍቅራችው ያስቀናል::
እግዚአብሄር ዘራችሁን ይባርክ::
በህይወታችሁ ሁሉ በረከት ይሁን ❤️❤️❤️
አግዚያብሄር የባረከውቤተሰብ
Lo0
እኔም😢😢😢😢😢
ብዙ ጊዜ አየሁት enem endezaw metadel new
betam des yilalal y ewnet kalal yelegnim
ሁሉን ያደረገው እግዚአብሄር ነው:: ቅንነታቸውን የልባቸውን መሻት አይቶ ለመልካም ህይወት ጠራቸው::
ከራሳቸው አልፈው ለቤ/ክ የሚሰጡት አገልግሎት እና ድጋፍ ደግሞ ይማርካል::
በመንገዳቸው ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
ማሪያምን በራሴ ሀይማኖት ቀናሁ በስመአብ እዴት ደስ እደምትሉ ደግሞ እናተ ተደስታችሁ ሰውን ምታስደስቱ በደስታ ብዛት ሰውን ምታስለቅሱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሒ ደስታችሁ አይለያችሁ ተባረኩ ብርክ በሉልኝ ምን እደምላችሁ ቃላት የለኝም ውይይ ❤❤❤
በ ነዚ ቤትስባች የተደስትቹ በሙሉ እንክዋን ደስ አልቹ እመብርሀን ዘመናቹን ትባርክላቹ የ ድግል ማርያም የአስራት ልጆች❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
betam Sila Hulum Nager Egziabiher Yimasgen ❤❤
እናትዬዉ ዉብ ለነዚህ ሁሉ መዳን የልቧ ንፁህነት ፣ እግዚአብሔር አመሰግነዋለዉ
ቃላት የለኝም ሰለነዚህ ድንቅ ቤተሰብ
እኔም እንዳንቺ ነኝ ስሟ ሲጠራ ከውስጤ ነው የሚፈነቅለኝ እንባዬም አይቆምም አሁንም እመቤቴ ይህንን ቤተሰብ በምልጃዋ በበረከቷ አትለይ 🙏🏽
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
ሰሚራን ባጋጣሚ ተዋውቂት ይህን ታሪክ ነግራኝ ነበር እና ይህን ድንቅ ታሪክ ያደረገውን እግዚአብሔርን ያመሰገንኩበት እጅግ ደስ ያለኝ ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን።።
ሰሙ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ከነቤተሰቦችሽ።
ከሞት ወደ ህይወትለመለሳችሁ ለሉኡል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይሁን።እንኳን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ።ደስ ስትሉ በስመአቭ
አሜን🤲
ከሀይወት ወደ ሞት ነዉ የተሸጋገሩት
@@nassimaraji3992እየሄድክ ከሞት ወደ ሂወት የተመለሱ ስለመሆኑ አትጠራጠር ይልቁንስ መመለስ ባትችል እንኳ ቆመህ እሰብ
እኔም በጣም ነዉ ያሳቁኝ ስማቸዉ የተመረጠ የሙስሊም ስም ብቻ ነዉ እንጅ ሙስሊም ለመሆናቸዉ ማስረጃ የላቸዉም ሌባ ሁላ
@@nassimaraji3992
@@nassimaraji3992ከህይወት ወደሞት ነዉ የተሻገሩት እንጅ
በጣም ድስ የሚሉ ቤተሰቦች እመቤቴ ሁላችንንም እነሱን ባየችበት አይን ትየን ይሄ መመረጥ እኔ ክብሮምን አቀዋለው እውነቱን ነው የገናናው መልአክ የቅዱስ.ኡራኤል ስም ጠርቶ ያፈረ የለም ክብሮሜ እንኳን ደስ አለክ እመቤቴ ያንተንም የሶፊንም ቤተሰቦች እድሜ ጤና በረከት ታድላለች እና አሁንም ታድላቹ ።
ይህ ቤቴሰብ ካየሁት በኦርቶዶክስ በሃይማኖትይ እንዲጽና ሁኜ ኣለሁ እዝጋብሔር ይባረክ
እግዚአብሔር የተመሰገነ🎉 ይሁን እንኳን ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰላም መጣችሁ እኛንም በእግዚአብሔር ቤት በስንፍናችን በድካም የምንመላለሰውን ልቦና ሰጥቶን በእውነተኛ ስሜት እንድናመልክ ይርዳን።
ተመስገን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ እግዚአብሔር ይባርካቹ
እኔ እመቤቴን ቃላት የለኝም እነኚህ ቤተሰብ ለመግለጽ ግን ይህንን ሁሉ ላደረግ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት እመቤቴ ጥላ ከሌላ ትሁናችሁ እንኳን ወደ ቅድስት ተዋህዶ መጣችሁልን 👏🥀🌹👏🥀🌹👏🥀🙏
እልልልልልልልልልልልልደስ ሲሉ በክርስቶስ እንኳን ደስ አላችው ክሞት ወደ ህይወት ላሸጋገራችው ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን በቤቱ ያፀናችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
አሜን
እንኳን ደስ አላቹ ጌታ ከፈተና ይጠብቃቹ እመቤቴ ቤታችሁን በደስታ ትሙላ እኛንም የስም ክርስቲያኖች ጌታ ያጠንክረን አሜን
ክብር ሁሉ ለአለማት ሁሉ ገዥ ለአለም ቤዛ ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ወገኖቻችን በደሙ ማህተም የታተማችሁ እርሱ እስከነፍሳችሁ ህቅታ ድረስ በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በምግባር በህይወት በእውቀት ይጠብቀን
አሜን🙏🙏🙏❤️
አሜን +++ አሜን
አሜን🤲
አሜን አሜን አሜን
በእዉነት ቋንቋዩን ሚዲያ ዲ/ን ሉሌን በጣም ሊመሰገን ይገባል እኔ ዉጭ ሁኛ ነዉ የአየዉት ሁለት ቀን በጣም ደስ የሚል የልጆቹ ጥንካሬ ግሩም ነዉ ከጎናችዉ ልንሆን ይገባል ክትትል ድጋፊ ያሰፈልጋችዋል ደስ ይላሉ ።እንኳን ደስ አላችዉ
እግዚአብሔር ይመስገን. ደስ እሚል ቤተሰብ. ክብርና ምስጋና ለሃያሉ ጌታ. ❤❤
አሜን🤲
ተመስገን ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው። እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን
እግዚአብሄር የባረከው ቤተሰብ ልጆቹ እናትና አባታቸው ደስ ሲሉ ፍቅር የሆነ ቤተ ሰብ
እግዚብሔር ይመስገንእመቤቴ ማርያም ትባርካችሁ
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህ ነው። ከዚህ ወዲያ በፈጣሪ መመረጥ ከወዴት ይገኛል። እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን እግዚአብሔር አመጣችሁ። በቤቱም ያፅናችሁ!
ለብረሃነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች። ስታምሩ የድንግል ልጆ በቤቱ ያፅናችሁ። ቤተሰባችሁ ሁሌም በፍቅር በደስታ ይፅና።።።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ በእውነት ምነኛ መታደል ነው❤❤❤❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ የተመረጡ ነፈሳቶች እልልልልልልልልልልልልል
ጀግና እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተመቹኝ
መመረጥ እንደዚህ ነው❤
የኔንም ቤተሰቦቼን ወደ እውነተኛው እምነት እንዲመልስልኝ ጸልዩልኝ🥺
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ እህቴ ለውሉም ግዚ አለው 🙏
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ እህቴ በርቺ አይዞሸ
,
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይርዳሽ
በህይወት ዘመኔ በትእግስትና በፍቅር ያዳመጥኩት ዝግጅት አንዱ ይህ ዝግጅት ነው። የሚገርም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው። እግዚአብሔር የበለጠ አብዝቶ በሁሉም ነገር ይባርካችሁ። ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን። እግዚአብሔር ለዚህ ድንቅ ስራው የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን።
❤❤❤❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒታችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሣምርልን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
ወይኔ መመረጥ ነዉ ይሄ እኔ የስም ክርስትና ብቻ ልቦና ይስጠን የጠፋነዉ
ብእውነት ብጣም ገርሞኛል መሉ ተከታትየ ነው ኮምንት የምጽፈው የ ትግራይ ተወላጅ ነኝ ዲያቆን ልዑል ስገድ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብረልን የሄንን ስለቀረብክልን ፣ቅዱስ ዑራኤል ለእኔም በጣም ባለ ውለታየ ነው፣ ኣመስግኑልኝ
ይመሰገን
Betam des yemilu betesb ewnet egzabher ytebkachu
Wawww amazing testimony God bless you!
It’s inspiring ✝️🇪🇷
ደስ የሚል ቤተሰብ አቤት መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መጨረሻችሁ ይመር እኔ ሚገርመኝ ከሌላ እምነት የመጡት በእምነታቸው ጥብቅ ናቸው በቤቱ ያለን ደሞ አንዳዳችን ቸልተኛ ዘፋኝ ነን በእምነታችን መበርታት አለብን በጣም ታስቀናላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አው የእውነት በጣም ድስየላን እግዚብሔር ይጠብቃችሁ💐💐💐
ጌታ ሆይ እኔንም በቸርነትህ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ
ውይ ስያምሩ ቱከአይን ያውጣችሁ
እነዚህ የክርስቶስ ሙሽራዎች መላእክት በእናተ ተደሰቱ አመሰገኑም
ተባረኩ ዘራችሁ ይለምልም በቤታችሁ ሰላም ደስታን ፍቅርን ይሙላ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ በእናተ መመለስ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ለብዙዎችም ለመመለስ መንገድ ምክንያት ናችሁ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ድንግል ማርያም በእቅፏ ታኑራችሁ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤
ይከ ቤተሰብ የእግዚአብሔር ሙሽሮች ናችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
ዳቆንአሜን ሚፍታ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሊቀ መዘምራን ቀሲስ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መታደል ነው ያስቀናል እግዚአብሔር ሰው አለው በቃሉም ሰው እንዳለው አስተምሮናል ለማያምኑ ይህንን አይተው ሁሉም ይማራሉ ብዬ አምናለሁ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እንደ አቅሜ አመሰግነዋለሁ በጣም ደስ ይላል መጨረሽቸውንም ያሳምርላቸው ዲያቆን ልዑል ሰገድ እንኳን ደስ አለህ።
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ፣ ስታምሩ እህጊአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ፡፡
እንዴት ደስ የሚል ቤተ ሰብእ ነው የናንተን እምነት፣ጽናት እና ፍቅር ለሁላችንም ያድለን፡፡
🙏🙏🙏
ማራምን እድለኛ ናቹህ መጨረሻቹህን ቅዱስ ግብርኤል ያሳምርላቹህ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏 እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ተባረኩ❤❤❤❤
ስለሁምነር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናች ደስስትሉ ካይን ያዉጣችሁ
አቤት መመረጥ አቤት መታደል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ስስቶቼ ❤❤❤❤
አሜን🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ! ውብ ቤተሰብ ! እጅግ ደስ የሚል የበአል ዝግጅት ነበር ! እናመሰናለን !
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንየ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአደራሳቹሁ❤🎉❤ የተዋህዶ ልጆች❤❤🎉🎉ያአመት ሰዉ ይበለን🙏🙏💒💒💒🙏🙏🌿🌿🌷🌷🌺🌺🌻🌻💐💐💐💐
ስለሁሉ፣ነገር፣እግዚያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣እንኳን፣ደስ፣ያላቹ፣፣እግዚያብሔር፣በመንግስቱ፣ያስባቹ፣በቤቱ፣ያፀናቹ
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደ የሚል ድንቅ ፕሮግራም ነው። የእናታችን ፅናት በጣም የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር የልቦትን አይቶ ድንቅ ተአምር አደረገልዎት መላው ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላችሁ።
የብዙወች መመለስ የመምህር ተስፋየ ጥርት ነው መምህራችን ኑርልን
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ደሞ ይሄን ከመምህር ተሶፋየ ጋር ምን አገናኘው ገጠመኝ ሲያወራ እሚውል እነሱ ፀጋ መንፈሶ ቅዱሶ በነሱላይ አድሮ ወደቀጥተታይቱ ሀይማኖት መለሳቸውጂ
ከዚህ ቤተሰብ ቤት ባይገኝም የስንቱን ቤት የቤት ጣጣ ኮተት እያስጣለ ከጠቋር ከአዳልሞቴ መንፈስ አውጥቶ ወደ እምየ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሚመልስ የተዋህዶ ጀግና ነው
ልጅቱኮ በገጠመኝ ነዉ የጀመረችዉ አዳምጡ መለስ ብላችሁ
ኮመንት መጻፍ እና መመለስ ብቻ ሳይሆን ያወሩትን ሙሉን አዳምጭ ሴትዮዬ 🙄ባይገርምሽ እኔ አሁንም ድጋሜ እያዳመጥኩ ገጠመኝ እራሱ ትምህርት ነው መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ሲያወራ ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቅዱሳን ገድል እያጣቀሰ በደንብ ነው የሚያስተምረው @@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም የደብተራ እና የዛር መንፈስ ካለበት ቤት የአደገ ወይም የተወለደ መምህር ተስፋየ ስባል ያገሸግሸዋል ጸጋ መንፈስ ቅዱስን የምናውቀው ያጠመደነን ጥላታችነን ስናውቅ ነው እና መምህራችን ብዙ ነፍሳትን መልሶልናል የተዋህዶ ጀግና ነው የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
እንኳን አደረሳቹ ደስ ስትሉ ማረያምን እንደበረዶ የነፃቹ ታድላቹ
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ
አሜን❤
😮😢🙈🤭 ኣቤት ኣማኑኤል ቸርነቱ እጹብ ድንቅ ነው 🕯🤲🕯🤲🕯🤲 ክብሩ ይስፋ ተ መ ስ ገ ን 🙏 እኛንም በቤቱ ሆነን የጠፋን በጎቹን እንዲህ በሚያስቀናና በኣማረ ማእድ ይሰበስበን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በስላሴ ስም ስታስቀኑ ስታምሩ እኮ በእመቤቴ ኡፈይ መጨረሻችሁን ያሳምረው በርቱ ስሉስ ቅዱስ ኣለዩዋችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን በብዙ ተባረኩ 🎉💐😍😘🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
አቤት መታደል❤❤❤❤❤❤❤❤፣ በእውነት እኔም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ እንጂ እቀናባችሁ ነበር❤፣ ያበርታችሁ❤. የሶፊ ባለቤት በጣም የታደለ በእውነት፣ የየዋህነታቸው እግዚአብሔር ስለሚወዳቸው ሁሉቱን አገናኛቸው፣ ቤተሰብ የለኝም ከእመብርሀን ጋር አወራ ነበር ሲል አለቀስኩኝ እኔም ልጅ ሆኜ እስካሁን ከእመብርሐንጋ አወራለሁ፣❤❤❤፣ አረ ሁሉም ሁሉም ተአምር ነው፣ እህትዋስ ስሰግድ እመቤቴን አዋራታለሁ ስትል የኔ ፍቅር ውይ እንደው ደስ ሲል❤
የዮሐንስ ወንጌል 10
16፤ ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።
ይሄ ቃል በዚህ ቤተሰብ ተፈፅሟል እና ቸሩ እረኛችን ቅዱስ አማኑኤል ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁን እና ምስጋና ይግባዉ!!!
❤❤❤❤❤
ቋንቋዪነሽ ሚድያ ደስ የሚለኝ እዉነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ይህን ቤተስብ ይባረክ እኛንም አብዛቶ ይባረክን ስለ ቅዲስ ቃል እግዚአብሔር ይየከበረና የተመሰገና ይህንለን❤❤❤ ልዉል ሰገድ እግዚአብሔር ይባረክህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ይትባረክ እግዛብኤር አምላከ አበዊነ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዛብኤር ለዘላለም ይመስገን
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ በደሙ ይሽፍናችሁ ❤❤❤
ይህን መርሃ ግብር ለሶስተኛ ጊዜ ስመለከተው አይገርምም። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ጅማሬያችሁ ያማረ ነውና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ።
የተባረካቹ የተመረጣቹ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ቤታቹ ሰላም ፍቅር ጤና የሰላም አምላክ የፍቅር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይግባ ረጅም እድሜ ከጽኑህ እምነት ጋር እመኛለሁ ዘራቹ ይባረክ መመረጥ እንዲህ ነው አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
ቤተሰባችሁ ሁሌም በፍቅር በደስታ ይፅና። እንኳን አብሮ አደረሰን።
እግዚአብሔር በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ
ሉሌ እኔም በጌታችን መድሀኒታች ፈጣሪያችን ልደቱ ነዉ3ወስተኛ ዓመቴ ለክብር የበቃሁኝ ሌሎቹ በተሰቦቼ ለዚህ ያብቃልኝ በጾሎትህ ርደኝ ለምን መሰለህ አንተ ራስህ ነው ያስተማርከን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
የሚጣፍጥ ታሪክ እቤተሰቡም ደስ ይላል። አንኳን አደረሳችሁ። ከጓደኛጭምር እግዚአብሔር የመረጠው ትውልድ።
እፁብ ድንቅ ብያለሁ ቃላት የለኝም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
እመብርሐን ክብሩን ትውሰድ በጣም ነው ደስ እምትሉት እንኳ ለብርሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ደስስስስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእናታቸው እምነት የዋህነት ቅንነት ነው በውስጣቸው እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤
ተ መ ስገን :: እጅግ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ክብር ሁሉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኒታችን ለመድኃኔዓለም ለእየሱስ ክርስቶስ:: በቤቱ ያፀናችው
እጅግ በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ለናንተ የበራው የክርስቶስ ብርሃን በጨለማ አለም ላሉ ሰዎች ሁሉ ይብራ :: እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ይበልጥ አድጠነክሩ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ንጹህ ቤተተሰቦች የማዘር የፊታቸው ፈገግታ የልጆቹ የፊታቸው የፋዘር ቅንነት ወይ እግዚአብሔር ሲመርጥ ጌታ ሆይ ከተመረጡት ደብለቀኝ እኔስ ከቱ ነኝ ❤ ፈገግታቸው እምር መንፈስ ቅዱስ ያደረባቸው እዴት ደስስ ይላሉ በማርያም❤❤❤❤ በስመ አብ እመቤታችን በቤታችሁ በረከቱን ፍቅርን ትሙላላችሁ አሲዳችሁን ከምድረ ገጸ ታጥፋላችሁ አሜን
እፁብ ድንቅ ነዉ ምስጋና ለእግዚኣብሔር በርትታችሁ ፀሐየ ጠላት አይተኛም ❤
መንፈሳዊ ቅናት አስለቀሰኝ ማርያምን
አልልልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታቸን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደታ አደረሳቸው
ደስ የሚል ቤተሰብ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታርጋችሁ።
የእግዚአብሔር ሙሽሮች ስታምሩ አምላኬ ሖይ እዉነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ
ምነኛ መታደል መመረጥ ነዉ በአዛኝቱ❤❤❤❤ እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ የከንቱ ከንቱ እባክ ጌታ ሆይ ወደቤትህ መልሰኝ ቤትህ ናፈቀኝ በአለም ጠፍቻለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢 የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ አለማመኔን እርዳኝ😢😢😢😢😢
የክርስቶስ ሙሽሮች እንኳን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሰላም መጣቹ። እውነትም የኖህ ቤተሰቦች ናችሁ ወደ መርከቢቷ ቅድስት ቤተክርስያን የገባቹ 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
በጣም ይችላሉ ድምፃቸው ያምራልና አንድ መዝሙር ቢያወጡ ፣ ሉሌ አግዛቸው ፣የሚል እጅ ወደላይ 🎉🎉🎉❤
ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያኑራችሁ በሁይማኖቱ ያፅናችሁ
አቶ ሚፍታ ወ/ሮ አባይነሽ የምመኘው እድሜ ከነ
ጤና ሰጥቷችሁ በቤት በንብረት ተባርኮላችሁ ሁላችሁም አለት ላይ ቆማችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ አይታችሁ ለኔም የቤታችሁ በረከት ደርሶኝ ለማየት ያብቃኝ።