ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ አውቃታለሁ በአካል የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምታገለግያት የሰቅላየዋ ማርያም መጨረሻሽን ታሳምርው ሉሌ ስላቀርብሀት በእውነት እናመሰግናለን ለሌሎች አርያ የምትሆን እህታችን ናት በማርያም ላይክ ግጩኝ
Yet new sekelaui mariam yemitegnwe
@@misrakmisu2750 you could reply, she already mentioned the address bravely in her conversation.
58:50 .
58:50
58:50 58:50
መታደልም ነው እንደዚህ ህይወት በፈተና ተፈትና በእምነት(በድንግል ማርያም) ተዓምር ለምስክር መብቃት! ተዋህዶ ልዩጨናት።
ብጣም እኔም ብዙነግር አርጋልኜልቼ ግን መስክሬ አላቅም
በጣም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናት አድርጎ ስለሰጠን
በጣም🙏🙏🙏
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚ አብሔር ይመስገን የእናታችን የመቤታችን ታሪክ ድንቅ ስራዋ ❤❤❤❤❤
እህቴ ሁሌም ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቅሽ እመበቴ ማርያም ሁሌም አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን።እኔ ሰቅላዬ ማርያምን ከ 5 or 6 ዓመት በፊት ነው እማቃት ፅዋዋንም እንጠጣለን ከዛው ደብር ነው የታዘዘውምፅዋዋ እንዲጀመር እና እኔ ጥያቂዬ ሁላችሁም ብትመልሱልኝ1. አሰሪሽ ልትገልሽ ስትመጣ በኩኬለሿ በሰቀላዬዋ አልኩ አልሽ። በሌላ በኩል ደግም ስመለስ ዘብር ሔጄ ነው በዛው ያወኩአት አልሽ ሁለት አንነት ወሬ አልሆነም???ሌላው ሰቅላዬ ማርያምቤተክርስቲያኗ ከተሰራ ቆይቷልበርግጥ ዋሻው እየተፈለፈለ ነው ቤተክርስቲየኗ በጉዞ እሚሄዱ ሰዎች ናቸው ያሳደሱት የእኛንም ማህበር ጨምሮ። ለቤተክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደግሞ ወፍጮ አሰርተናል!!!እመቤቴ ለሁላችን ልቦና ትስጠን። አንቺንም በቤቷ ታፅናሽ💜
እናቴ ድንግል ማርያም ስለ አንቺ ምኑ ተነግሮ ያልቃል የስደት ስንቅ ነሽ ክብር ምስጋና ለእናት እና ለልጅ ይሁን አሜን እህታች በእውነት መመረጥ ነው እመቤቴን እያገለገሉ መኖር በረከትሽ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቦታውየትነው ልሂድ
አሜን አሜን አሜን ለበረከት ያብቃን 🙏🙏🙏
ሰቅላየ ማርያም ገዳም ከዘብር ገብርኤል የአንድ ሰአት መንገድ
Amen amen amen
በጣም ድንቅ ነው እመብርሃን ሁሉንም አላማሽን ታሳካልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን😥😥😥ጌታ ሆይ እስከዘላለም ተመስገን ድንግልን በስጦታ ሰተኸናልና ክበርልን አባታችን ማርያም ምልጃዋ ፈጣን ነው ተወርቶ አያልቅም የእኔ እናት እንወድሻለን ድንግል ሆይ
አሜን
Amen Amen Amen 🙏
th-cam.com/video/lRVPoBR74c4/w-d-xo.htmlsi=cC_fMRzgWnbS9dpk
ተመስክሮ መች ያልቃል እናታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኜ የስደት ሙርክዛችን
እውነት ነው አያልቅም
እመቤቴ ቀሪውን ችግርሽን ትፍታልሺ ።የልቦናሺነ ሀሳብ ትፈጽምልሽ ።
የድንግል ማርያም ወዳጆች ያደረገን እግዚአብሔር ይመሰገን የክርስቶስ ልጆች መሆኑን መታደል❤❤❤
በማርያም ይሁንባችሁ ላይክ አድርጉልኝ እኔም በሰማይ ሁሌም ክልጇ ጋር እያየሁዋት ነበር ማርያምን እማየ እመ ብርሀን እናቴ እኔ ስላች ምን ልበል እማ ብዙ ነገር ያደረግሽልኝ ትወጂኝ አለሽ እናም ክብር ሁሉ ላች ይሁን በቃ ምን ልበል እማ እወድሽ አለሁ💟💟💟💟💟💟💟
❤❤❤❤❤
D.detebo.yemedan.almi
ክብር 💞🌹🙏ለእናታችን ለወላዲት አምላክ🙏🌹💞 አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏
ክብር ምስጋና ከምድር እስከ አርአያም ለእናታችን ለቤዛዊት አለም ስሟ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን ።
⛪️💒⛪️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳Ameen
WMEN AMEN AMEN 🤲🙏⛪️🇪🇹le enatachen le kidest digel mariyam misgana yegbatal 🙏⛪️lanchi yadergchels legam fikada yehunlen bwrcteshe yedrbn ehitachen 🤲🙏⛪️
@@almaz7677😮😂
አሜን ❤
Amen
መታደል ነዉ በእዉነት እጹብ ድንቅ ነዉየእመቤቴ ማርያም ስራ የኔንም ህይወት ቀይሪልኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምስደተኛ ልጅሽ ነኝና አስቢኝ እመቤቴ ብጸኢት ቅድስት ማርያም ወለተ መድህንምስክርነትሽ ድንቅ ነዉ እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰችልሽ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏
በእውነት ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነው የናታችን የእመ ብዙአን በረከቷ ተካፋይ ታድርገን ሁላችንም ትስማን በምልጃዋ አሜን አሜን አሜን 💠💠🌷🌷
እዉነትነዉ እመቤቴን ተማፅኖ ያፈረየለም በተላይ ለኛለስደተኞች አብራን አለች ክብርምስጋና ለመቤቴ ማርያም ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ።የኣምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ፣አግዚአብሔር፣መሰገን፣አሜን አሜን ፣አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣፣
እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምእውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምእውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምእንኮን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዳችሽ እህቴ ታእምር ነው የእመቤታችን ስራበእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን፫😍
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን የእህታችን ምስክርነት ፃናት እምነት በጣም እፁብ ድንቅ ነው እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ቆሿሿዋን ወለተፃድቅን በፀሎት አስቢኝ አሜን
አቤት መታደልሽ በተክልዬ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እረ ስንቱ ይነገራል የጌታዬ እናት ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏🙏 ልኡሌ አካውንቱን ልቀቅልን በማርያም እድል ከቀናን
ክብር ምስጋና ዉዳሴ ለመብርሀን ለወላድተ አምላክ ይገባታል
ክብር ምስጋና ለንፅህት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናቴ እመአምላክ አማላጄ የስደት ስቄ እኔም ምስክር ነኝ❤❤❤
የእመቤቴ ተአምር መች ተነግር ያልቃል የስደተኞች ስንቅ እናቴ ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ 👏👏🥰🥰❤️
አሜን አሜን አሜን😢😢🙏🙏🙏❤❤ እውነት ነው
ያንቺ ታሪክ እኔጋም አለ የዛሬ አስርሳባት አመት ዲባይ እንዳዊት ናት የፈላ ዘይት ይዛ ወደ ሽንት ቤት ጠብቃኝ ልትደፋብኝ ስትል እኔ አይቻታለው ገብርኤል ነብሴን ተቀበላት ብዬ እየፀለይኩኝ እሳት ፀጉራ ላይ ነደድ አጋጣሚ ትልቋልጃ ደርስላት ስሜን እየጠራ አቃጠለችኝ ስትል ልጇ እራስሽን ነው ያቃጠልሹ ብሏት አተርፈኝ ልታጠፋኝ ነበር ብዬ ፖሊስ ጣብያ ሄጄ እራሴን አተርፍኩኝ ህገወጥ ነበርኩኝ እንዴት አመጠሻት ተብላ ተከስስች እኔም ልጆቻ ቤት ኮንትራቴን ጨርስኩኝ እግዚአብሔር እዮቴን አትርፎ ዛሬ ጥሩ አገር እኖራለው ቤት ይቁጠርው
Egziabher yemesgen enkuwant aterefesh.
እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም አተረፈሽ
እንኳንም እመብርሃን አተረፈቸሽ
እኔም የዛሬ 9ኛ አመት ከልሰለምሽ ብላ መጀመሪያ በቢላዋ ልትገለኝ ነበር አልቻለችም በሁለተኛው ቀን አንቺ መሞት አለብሽ አለችኝ እናም ውሃ አፈላች ከለሊቱ ዘጠኝ ስሀት ነበር ውሀውን ጥዳ እንዳለ ሽንትቤት ገባች ወንደሞ ወታደር ነበር እናም ቁልፉ ከፍቶ ሃጅ አለኝ እህቴ ትገልሽለ አለኝ ውጭ አለኛ ወጣሆ ይህ ሁሉ የእመቤቴ ኪዳነምህረት የአባቴ የቅዱስ ገብርኤል ነው እልልልል ብላችሁ አመሰግኑልኝ እንደቀላል 10አመት ሆኜ እግዚአብሔር ይመሰገን 💔🙏
ቸ፣፣፣፣
እልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም እህቴ ታድለሽ በርች ያንች ያደረገች የረዳች አመቤቴ እኔንም ትርዳኝ መቅደሠ ማርያም ብለሽ በጾለት አሥቢኝ እህታለም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል ለአቺ የደረሰችለኛም ትድርስልን እመቤቴ ድግል ማርያም 🥰🥰🥰🥰
ድንግል ማርያም የጌታችን እናት የደረሰችላት ለእኛም ትድረስልን፠ እባክ ወንድማችን የእታችን ስልክ አስቀምጥልን እኛም እንደ አቅማችን ከረድየቱ እንካፈል፠ እባክ ወንድማችን፠
ስልኳ እኮ ራሔል ከሚለው ጎን አለ
እመብርሃ ትጠብቅሽ በለሽበት መታደል ነው
እመቤቴማርያም የጌታየ እናት ለኔም እናቴናት ክብርምስጋና ይድረሳት
እውነት ክብር ለእመቤቴ ይሁን ለኔም እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ከልጅነቴ ጀምሮ እሰከ አሁን ከኔ ጋራ ነሸ እማዬ ለኔኮ ልዩ ናት ውለታዋ እጅግ ብዙ ነው ለመናገር ቃላት ያጥረኛል🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለናትና ልጁዋ በዚህ ምድር ላይ ከምንም በላይ ልቤን በደስታ የሚሞላኝ ቢኖር የተዋህዶልጅ በመሆኔ በደስታ እባ ነው ያዳመጥኩሽ እህታቺን ድንቅ ነው፡፡
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በረከቷ' ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም እንደ ትናንቱ እመብርሃን ከጎናችን ናት
ውይ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት እመብርሃንን የያዘ ምን ይሆናል በፀሎትሽ አስቢኝ ለደጇ እዲያበቃኝ
እመብርሃን እባክሽ እርጅን እናቴን አደራ ሰላም አገናኝኝ በስደትላይ ሁኘ ክፉ አታሰሚኝ በፆለታችሁ አስቡልኝ እናቴን🙏🙏
sofi ሶፊ ሳሙዔል።
አይዞሽ እናቴሸን እመ ብርሃን ተማሪልሽ ማማየ
እመብርሀን ትጠብቅልሽ እሷኳ ታምእሯ ብዙነዉ
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ እንዴት እናመሰግንሃለን አንቺን የሚገልጹሽ ቃላት የለም እናቴ ድንግል ማሪያም እንኳን ደረሰችልሽ
ክብር ምስጋና ላምላክ እናት እናቴ እኔ ካላች መኖሬ ከቱነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጌታዬ እናት ከፈጣሪ በታች ከፋጡራን በላይ ማን አለ እንዳቺ እመ ለአዶናይ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤️እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ለበርከቴ ተሳታፊ ታድርገን✝️
Q🙏🙏ww🙏🙏
ለኔምለሀጢአተኛዋ.በስደት ብዙአድርጋልኛለች.ጠርቻት.አታሳፍረኝም.ክብርለመዲሀኒአለም.ለድንግልማሪያም.ይሁን
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ፈጥና ትደርሳለች ለመኗት❤❤❤❤❤
ደጆን ለመርገጥ ያብቃን
ልኡል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ፡፡ ወላዲተ አምላክ በሃይማኖትሽ እና በሀገርሽ ታፅናሽ ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ መመረጥ የእመቤቴ ፍቅር ለዘላለም ከልብሽ ይኑር የኔ ቆንጆ፡፡ የአሰብሽውን ሁሉ አላማ ከልጆ ጋር ሁና አማልዳ ታሳካልሽ ፡፡
የስደት:ስቃችን:እማምላክ:ክብርን ሁል:አቺውሰዲ:አሁንም:የመጨረሻዬን:አሳምሪልኝ:እማምላክ:አደራ:ከነቤተሰቤ:ጠብቂኝ
መታደል ነዉ እህቴ በፆለትሽ አሥቢኝ ወለተ ኪዳን👏
እናቴ እመብረሀን ከዚህም በላይ እድታገለግያት እስከመጨረሻው ትጠብቅሽ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማሪያም ብለሽ አካውት ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል
ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን ለኔም በጨነቀኝ ግዜ ደርሳልኛለች አመስግኑልኝ ስደት ላይ ያላቹህ እህቶቸ ወድሞቸ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታስገባን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤቴ ድንግል ማሪያም የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእኔም ለሀጢያተኝዋ ብዙ ታምር አድርጋልኛለች ሳትፀየፈኝ። እህቴ እንደዚህ ነው መመረጥ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤💚💛❤
ሰላም ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እህታች እንኳን አደረሳችሁ እኔም በሰላም ወደሀገሬ ስመለስ ብዙ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል በእመቤቴ ተደርጎልኛል መጥቸ ለመመስከር ያብቃኝ
አሁንም እዚያው ባለሽበት ሀገር ሆነሽ ላይቭ አድርገን መመስከር ትችያለሽ
መታደል ነዉ እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በፀ ሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን
እመ ብዙኃን ወላዲት አምላክ የስደት ስንቃችን አንቺን እንደሰማችሽ እኛንም ትስማን ለቤቷ ለደጇ ታብቃን እድለኛ ነሽ ፀጋውን ታብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያኖርሺ ፀጋውን ያብዛልንንንን❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታምር ከአይምሮየ በላይ ነው የሆነብኝ እንዳንች ያሉ እህቶችን ያብዛልን አሜን❤❤❤
ከልብ ከለመኗት ትደርሳለች እመብርሀን ለሁሉም በጣም ይገርማል ያለሽ እምነት ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት👏👏
አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔም ለምስክርናት ታብቃኝ እመቤቴ ✝️
@@yeamanuellej2721 አሜን
ሰልክ የህታችን አሰቀምጡልን ለበረከት👏👏
ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
እውነት ነው እህቴ ስድት ከባድ ነው እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔእናት ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም ቤሩቶች አንዳዴ ከባድናትው እኔንም እንድዚ ታስቃይኝ ነበር ግን ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም በሷታምር በስላም ላገሬ በቅቻለው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ሁሉ ለእሷ ይሁን
የማምላክ ታምር ተነግሮአያልቅም እመብርሐን ክበሪልኝ የስደትስንቄ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን ለእሷ ምን ይሳናታል እንኳን ላመንባት ስሟ ሲጠራ ሐይል አለው ክብር ለወለላይቱ ለወላዲተ አምላክ ይሑን አሜን፫
ክብረና ምስገና ለቅድሥት ድንግል ማር ያም
ለአንች የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🥰🌷
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እመ ብርሃን ደረሰችልሽ የእመቤታችን ምልጃዋ የደረሰችለት ብቻ ነው የሚአዉቀው የእውነት እኔም እንደዚ ነገር አጋጥሞኝ ነበረ ግን እመቤቴ ፈጣንታ ደመና ደርሳ እንደት እንደ አወጣችኝ ድንቅ ታምራን አረሳም ያዉም በስቅለት ዕለተ 😥✝️
እኔም በስደት ነው ያለሁት እየለቀስኩ ነው ምሰማው በስደት ከስንት አንዱ ነው ሚመቸው እኔጋ ዘጠኝ ካሜራ አለ ግን ከመመላለስ ብዬ እየሰራሁ ነው ጭቅጭቁ እርፍት ማጣቱ የስራ ብዛቱ ቻል አድርጌው ስያመኝ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እየጠራሁ ውሀው ወንይ ጠጅ እደቀየርክ ለእኔ ውሀውን ፀበል አድርግልኝ ብዬ ስጠጣ እድናለሁ ሲጨንቀን ስሟን ጠርቼ ይፈወሳሁ አርቦች ውስጣቸው ጥቁር ከላይ ነጭ ናቸው በፆም እንኳ ፈርሀ እግዛብሄር ቢባል የላቸውም እየበሉ ነው ሚያድሩ ሙስሊም ማለት በክፋት የተሞሉ ናቸው እኔ ካሜራ እንደ ተገጠመ እፈራ ነበር አሁን ሳልበላ መስራት አልችልም ዝም ብያቸው እየበላለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ እንደኔ በስደት ያላቹ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃቹ በርቱ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል
Yna wd egzalbher ymsgn amen ayzushe lke yanchn trek ymslal enam
@@abunagizaw8753 እሺ እህቴ መልካም ጊዜ
ለኔም፣ብዙነውያደረገችልኝ፣እመብርሀን፣በስደት፣አሁንም፣ታማልደኛለች፣በሰውአገር፣የተማመናት፣ሁሌም፣ትደርስለታለች፣።
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏እሰይ እንዴት ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ከልጅሽ ጋር 🤲🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪየ እመ ብርሀን የኔን የደካማዉን ሀጢያት አስብ
ልመናዋ አንገት የማያስቀልስ ፊት የማያስመልስ የጌታና የፈጣሪ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት!!!
የበረከት ስራ እንድንሰራ ፈቃዷ ይሁን🙏
አሚን፫
ምስለ ፍቁር ወልዳ እመቤቴ እማዋይሽ😭 ስንትኑ አለፍንብሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም🙏
ወይኔ መታደል መጨርሻሸን ታሳምርልሸ እማየ እናታችን ቅድሰት ድግል ማርያም የሰደት ሰንቃችን መከታችን ናት ከብር ምሰጋናይግባት❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቴ እመብርሃን 🙏
ምንኛ መታደል ነዉ ይህን ፈተና መፈተን አራሱ በመቤታች መታዘዝ ትልቅ ፀጋ ነዉ እዉነት አሁንም የሰቅላይዋ ማርያም ታበርታሽ ለኛም ይህ በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
ክብር ምሥጋና ለእመቤታችን ይሁን በረከት ይድረሰን
❤😢ግሩም ነው በእውነት ለንቺ ያደረሰች እመ አምላክ ለኛ ትድረሰን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏
H z l m n dina
ሳይጨሊም አይነጋም ይላሉ አባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር በሕይዛብ ሀገር ለእኛ የሚአደርግልን በተለይ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በጣምም ድንቅ ነው እኔም ከመከራ ቦኃላ ከቤተሰቦች በላይ የሚወዱኝ ቤት ነው የደረሰኝ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ✝️
ምንኛ የታደልሽ ነሽ እልግዚአብሔር ይመሥገን እናቴ እመብረሀን የሥደተኞች ሥቃችን 😥😥ድንግል ሆይ ክብር ምሥጋና ይግባሽ😥😥
አቤት እንዴት ያለ መታደልና መባረክ ነው እናንተዬ🙏 ይህን ልፋት ጥረትሽን የባረኩ ድንግል ማርያም ከነልጇ ይክበሩ ይመስኑ 🙏🙏🙏
መታደልነዉ እህታችን ድንግል ሆይ እኔንም እርጅን
አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ያብቃኝ
እማምላክ የስደት ስንቅነሺ እኛንም ከዚህ ከመከራ አዉጭን የአምላክ እናት
እመብርሃን የአለም እናት ሩህሩህ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ለኛም ትድረስልን እህታችን መታደል ነው መመረጥ ነው በፀሎት አስቢን
እውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት ታምረኛ ልጅነሽ እህቴ መታደልነው ❤❤❤❤❤
Amenamenamen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ላንቺ የሆነው ለኛም በስደት ላለ ነው ይሁንልን በጸሎታቸው አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ይሁን አሜን
አካውቱን ሊንክህ ስር አሰቀምጥልን ሉልዬ ላንቺ የደረሰች አመ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please tell Us the account number or direct phone number thanks
የኔም ሀሳብ ይህ ነው የባንክ አካውንት ቢገለጽ እና መርዳት ብንችል የእመቤታችን በረከት እንዲደርሰን ቅድስት ድንግል ማርያም በሁላችንም ቤት ትግባ አሜን
@@meklitmeklit2927 ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟንና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
Keber ldngil maryame
እመቤታችን ታማልደናላች ግን አንቺ የጌታ ስም ኣታነሽም ከዚህ የወጣሽ ጌታችን መድሃኒኣለም ነው አንቺ በኣምልኮት እንጂ አማላጅነት ኣይደለም ያመንሽ እጣን ለምንድነው ጥንቁልና በእናንተ ነው ኦርቶዶክስ የሚሰደቡ
እመ ብርሃን እናታችን ተአምሯ ሁል ጊዜም ድንቅ ነው!
ወለተ ኢየሱስ የክርስትና ስምሽ በጣም ደስ ይላል መልከአ ኢየሱስን ፀልይ እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን ከችግር ታውጣን አሜን
@@world12384 አሜን! ግን ይቅርታ የቀረብሽዋ ልጅ ትሆኚ?
አይደለሁም እህቴ
እሽ እየመረመርኩኝ ስለነበረ ነው እንዴት?... እያልኩኝ
የኛ እንቁ ዘማሪ ሉሌ ሁሌም የምታቀርባቸው እንግዶችህን በእርጋታ ነው የምታዳምጣቸው በጣም ደስ ይላል በርታልን እውነት ነው በስደት ያለነው እመ አምላክ ከኛ ጋር ናት እናቴ እመቤቴ ድንግል ማረያም የስደት ስንቃችን ናት እህታችን ፍፃሜሽን አሁንም ታሳምርልሽ
ስለናቴ ስለአማኑኤል እናት ቤዛዊት ዓለም ድንግል ማርያም ለመናገር የኔ ኮልታፋ አንደበት አይችለውም። ብፅኢት የሆነች የአለም ሁሉ እመቤት፣ የንግሥቶች ሁሉ ንግሥት የዓለም መድህን ማደሪያ፣ የመቅደሱ መብራት፣ የገነት መክፈቻ፣ የመላዕክቶቹ ሁሉ እህት እናታችን ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባሻል። እስቲ ይህን ራሄል እንዴት ታድለሻል፣ በዚች እናት መመረጭሽ፣ ቢሊዮን ብር የማይገዛውን ትልቅ ሀብትና ሽልማት አጎናጸፈችሽ። ይህ ዓለም ኮንትራት ነው፣ የታደሉት እንዳቺ ቁም ነገር እንዲሰሩ ይመረጣሉ። ጸንተሽ ቁሚ፣ ከአለም የሚገኝ ምንም ትርፍ የለም። ዘጭ እምቦጭና በባዶ መሬት ላብ መጨረስ ነው። የማይገኘውን ይዘሻል። በቤቷ እስከመጨረሻ ታጽናሽ። ላንቺ የደረሰች እናት ለኛም ትድረስልን፣ ከደዌአችን ትፍታን። በጸሎትሽ አስቢን።
እግዚአብሔር ይመስገን የጌታዬ እናት ቅድስት ቅዱሳን ክብር ምስጋና ለሳ ይግባት እናቴ ድንቅ ስራሺ ብዙ ነው💒🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲
እህታችን በርቺ መታደል ነው ከብዙ ውጥንቅጥ ውስጥ ወጥቶ ጊዜን ሁሉ ለቤተክርስቲያን መስጠት መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ በተረፈ አካውንት ወይ ስልክ ቁጥር ቢጠቀስ ሰዎች በየት በኩል ማግኘት ይችላሉ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳምርልሽ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ ስራ እድለኛ ነሽ እህቴ በርቺ❤❤❤🙏🙏🙏
አቤት መመረጥ እፁብ ድንቅ ነዉ የእመቤቴ ድንግል ማርያም ስራ እህቴ በረገትሽ ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🥰🥰🥰
እግዚአብሔር መይስጌን እናቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅሽ
እመቤቴ ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃኝ
እንኳን ተረፍሽ ማማየ የኔ መዳም በጣም ትለያለች ለሰዉ የምትራራ ፈጣሪን ምትፈራ ሰዉ ነች እኔጃ በቃላት አልገልጣትም ልጆቿም ይለያሉ የጸሎተ መልስ ነች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ለመግደል ለመሳደብ አፋ ተቀናዉሶ አያዉቅም እሚገርመዉ የኛን በዓል ስናከብር እንኳን አደረሳችሁ ብላ ከክፍላችን መጣ ያዘጋጀነዉን ቀምሳ ነዉምትሄድ ጾም እንኳ ምጾም ነኝ ብላት ተይ ይደክምሻን የሀይማናት አባቶችን ጠይቀሽ ከአገርቤት ስትገቢ ሚደረገዉን ታደርጊያለሽ አለችኝ ለኔ አዝና አብራኝ ስራ ትሰራለች ትለያለች ይች ትለያለች እናቴን እራሱ ታወራታለች እየተረጎምንላት በዉነቱ የኔን መዳም አመስግኑልኝ በቃላት የማይገለጥ ስት ነገር አርጋልኝ አለችመሰላችሁ ወርቅ ገስታ የምትሰጥ ናት ትለያለች እናት ማለት ነች 🙏
ታድለሽ🎉እንዳቺ መዳም ያድለን
@@titiberihu አሜን
tadleshi egziyabher yehulachinnm melkam sewu yadrgln😊
ትሁንልሽ እህታችን መጨረሻዋንም አይቀይርብሽ በረቺ
@@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ አሜን😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖
እመብርሀን ከለሁበት ፈተና አውጥተሽ ለዚህ ምስክርነት አብቂኝ
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ አማላጂ እናታችንን እመቤቴ ማርያምን ስለሰጠኸን እግዚአብሔር ይመስገን
ዘብር ገብርኤል ተአምረኛ ስንት ነፍስ የዳነበት ነው እልልልልልልልልልል ራሄሏ የእመቤታችን ዋናዋ አገልጋይ ነሽ በርቺ ያለ ፈተና ድል አይገኝም
ተባረኪ እድለኛነሽ በሄድሽበት ይቅናሽ መመረጥነዉ፣
የእናታችን የመቤታችን ስሟ የተመስገነ ይሁን እህታችን ስጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል መመረጥም ነው ዘወትርም እመብርሃን አትለይሽ ትጠብቅሽ (ከኳታር ዶሃ)
እግዚያቢሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር እናቴ አመቤቴ ቅድስት ደንግል ማርያም ዘላለማይዉይ ስሟ የተመሠገነ ይሁን አሜን💕🙏💕🙏💕
እመብረሀን በንፁህ ልብ ያመነሽ የተመካብሽ መቼም አያፍርም እህታችንን የረዳሽ አሁንም አበረሻት ያለሽ የማትለያት ድንግል ማርያም ሆይ ከሁላችን ጋር ሁኚ አቴለዬን ያላኔቺ ህይወት ባዶ ናትና አህቴ ይህን ሁሉ ተአምር ያደረገችልሽ እመ አምላክ ስሟ የተመሰገነ ዬሁን ሁሌም አትለይሽ
አሚን፫❤❤❤
ስልኳን ብትነግረን ውይንም አኳውንት ነበራን ብትጽፍልን የናታችን የእመቤቴ ምልጃዋ አይለየን
ወይኔ አውቃታለሁ በአካል የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የምታገለግያት የሰቅላየዋ ማርያም መጨረሻሽን ታሳምርው ሉሌ ስላቀርብሀት በእውነት እናመሰግናለን ለሌሎች አርያ የምትሆን እህታችን ናት በማርያም ላይክ ግጩኝ
Yet new sekelaui mariam yemitegnwe
@@misrakmisu2750 you could reply, she already mentioned the address bravely in her conversation.
58:50
.
58:50
58:50 58:50
መታደልም ነው እንደዚህ ህይወት በፈተና ተፈትና በእምነት(በድንግል ማርያም) ተዓምር ለምስክር መብቃት! ተዋህዶ ልዩጨናት።
ብጣም እኔም ብዙነግር አርጋልኜልቼ ግን መስክሬ አላቅም
በጣም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናት አድርጎ ስለሰጠን
በጣም🙏🙏🙏
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚ አብሔር ይመስገን የእናታችን የመቤታችን ታሪክ ድንቅ ስራዋ ❤❤❤❤❤
እህቴ ሁሌም ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቅሽ እመበቴ ማርያም ሁሌም አማላጅነቷ እናትነቷ አይለየን።
እኔ ሰቅላዬ ማርያምን ከ 5 or 6 ዓመት በፊት ነው እማቃት ፅዋዋንም እንጠጣለን ከዛው ደብር ነው የታዘዘውምፅዋዋ እንዲጀመር እና እኔ ጥያቂዬ ሁላችሁም ብትመልሱልኝ
1. አሰሪሽ ልትገልሽ ስትመጣ በኩኬለሿ በሰቀላዬዋ አልኩ አልሽ። በሌላ በኩል ደግም ስመለስ ዘብር ሔጄ ነው በዛው ያወኩአት አልሽ ሁለት አንነት ወሬ አልሆነም???
ሌላው ሰቅላዬ ማርያምቤተክርስቲያኗ ከተሰራ ቆይቷልበርግጥ ዋሻው እየተፈለፈለ ነው ቤተክርስቲየኗ በጉዞ እሚሄዱ ሰዎች ናቸው ያሳደሱት የእኛንም ማህበር ጨምሮ። ለቤተክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደግሞ ወፍጮ አሰርተናል!!!
እመቤቴ ለሁላችን ልቦና ትስጠን። አንቺንም በቤቷ ታፅናሽ💜
እናቴ ድንግል ማርያም ስለ አንቺ ምኑ ተነግሮ ያልቃል የስደት ስንቅ ነሽ ክብር ምስጋና ለእናት እና ለልጅ ይሁን አሜን እህታች በእውነት መመረጥ ነው እመቤቴን እያገለገሉ መኖር በረከትሽ ይደርብን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቦታውየትነው ልሂድ
አሜን አሜን አሜን ለበረከት ያብቃን 🙏🙏🙏
ሰቅላየ ማርያም ገዳም ከዘብር ገብርኤል የአንድ ሰአት መንገድ
Amen amen amen
በጣም ድንቅ ነው እመብርሃን ሁሉንም አላማሽን ታሳካልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን😥😥😥ጌታ ሆይ እስከዘላለም ተመስገን ድንግልን በስጦታ ሰተኸናልና ክበርልን አባታችን ማርያም ምልጃዋ ፈጣን ነው ተወርቶ አያልቅም የእኔ እናት እንወድሻለን ድንግል ሆይ
አሜን
Amen Amen Amen 🙏
th-cam.com/video/lRVPoBR74c4/w-d-xo.htmlsi=cC_fMRzgWnbS9dpk
ተመስክሮ መች ያልቃል እናታችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አዛኜ የስደት ሙርክዛችን
እውነት ነው አያልቅም
እመቤቴ ቀሪውን ችግርሽን ትፍታልሺ ።የልቦናሺነ ሀሳብ ትፈጽምልሽ ።
የድንግል ማርያም ወዳጆች ያደረገን እግዚአብሔር ይመሰገን የክርስቶስ ልጆች መሆኑን መታደል❤❤❤
በማርያም ይሁንባችሁ ላይክ አድርጉልኝ እኔም በሰማይ ሁሌም ክልጇ ጋር እያየሁዋት ነበር ማርያምን እማየ እመ ብርሀን እናቴ እኔ ስላች ምን ልበል እማ ብዙ ነገር ያደረግሽልኝ ትወጂኝ አለሽ እናም ክብር ሁሉ ላች ይሁን በቃ ምን ልበል እማ እወድሽ አለሁ💟💟💟💟💟💟💟
❤❤❤❤❤
D.detebo.yemedan.almi
ክብር 💞🌹🙏ለእናታችን ለወላዲት አምላክ🙏🌹💞 አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏
ክብር ምስጋና ከምድር እስከ አርአያም ለእናታችን ለቤዛዊት አለም ስሟ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን ።
⛪️💒⛪️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳Ameen
WMEN AMEN AMEN 🤲🙏⛪️🇪🇹le enatachen le kidest digel mariyam misgana yegbatal 🙏⛪️lanchi yadergchels legam fikada yehunlen bwrcteshe yedrbn ehitachen 🤲🙏⛪️
@@almaz7677😮😂
አሜን ❤
Amen
መታደል ነዉ በእዉነት እጹብ ድንቅ ነዉ
የእመቤቴ ማርያም ስራ የኔንም ህይወት ቀይሪልኝ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም
ስደተኛ ልጅሽ ነኝና አስቢኝ እመቤቴ ብጸኢት ቅድስት ማርያም ወለተ መድህን
ምስክርነትሽ ድንቅ ነዉ እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺ የደረሰችልሽ ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏
በእውነት ደስ የሚል ድንቅ ስራ ነው የናታችን የእመ ብዙአን በረከቷ ተካፋይ ታድርገን ሁላችንም ትስማን በምልጃዋ አሜን አሜን አሜን 💠💠🌷🌷
እዉነትነዉ እመቤቴን ተማፅኖ ያፈረየለም በተላይ ለኛለስደተኞች አብራን አለች ክብርምስጋና ለመቤቴ ማርያም ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን ።የኣምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን ፣አግዚአብሔር፣መሰገን፣አሜን አሜን ፣አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፣፣
th-cam.com/video/lRVPoBR74c4/w-d-xo.htmlsi=cC_fMRzgWnbS9dpk
እውነት ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም

እንኮን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እረዳችሽ እህቴ ታእምር ነው የእመቤታችን ስራ
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏
ክብር ምሰጋና ለእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን፫😍
ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት ይሁን የእህታችን ምስክርነት ፃናት እምነት በጣም እፁብ ድንቅ ነው እህቴ በረከትሽ ይደርብኝ እኔን ሀጢያተኛዋን ቆሿሿዋን ወለተፃድቅን በፀሎት አስቢኝ አሜን
አቤት መታደልሽ በተክልዬ ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስልን እረ ስንቱ ይነገራል የጌታዬ እናት ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን 🙏🙏🙏 ልኡሌ አካውንቱን ልቀቅልን በማርያም እድል ከቀናን
ክብር ምስጋና ዉዳሴ ለመብርሀን ለወላድተ አምላክ ይገባታል
ክብር ምስጋና ለንፅህት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናቴ እመአምላክ አማላጄ የስደት ስቄ እኔም ምስክር ነኝ❤❤❤
የእመቤቴ ተአምር መች ተነግር ያልቃል የስደተኞች ስንቅ እናቴ ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ 👏👏🥰🥰❤️
አሜን አሜን አሜን😢😢🙏🙏🙏❤❤ እውነት ነው
ያንቺ ታሪክ እኔጋም አለ የዛሬ አስርሳባት አመት ዲባይ እንዳዊት ናት የፈላ ዘይት ይዛ ወደ ሽንት ቤት ጠብቃኝ ልትደፋብኝ ስትል እኔ አይቻታለው ገብርኤል ነብሴን ተቀበላት ብዬ እየፀለይኩኝ እሳት ፀጉራ ላይ ነደድ አጋጣሚ ትልቋልጃ ደርስላት ስሜን እየጠራ አቃጠለችኝ ስትል ልጇ እራስሽን ነው ያቃጠልሹ ብሏት አተርፈኝ ልታጠፋኝ ነበር ብዬ ፖሊስ ጣብያ ሄጄ እራሴን አተርፍኩኝ ህገወጥ ነበርኩኝ እንዴት አመጠሻት ተብላ ተከስስች እኔም ልጆቻ ቤት ኮንትራቴን ጨርስኩኝ እግዚአብሔር እዮቴን አትርፎ ዛሬ ጥሩ አገር እኖራለው ቤት ይቁጠርው
Egziabher yemesgen enkuwant aterefesh.
እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም አተረፈሽ
እንኳንም እመብርሃን አተረፈቸሽ
እኔም የዛሬ 9ኛ አመት ከልሰለምሽ ብላ መጀመሪያ በቢላዋ ልትገለኝ ነበር አልቻለችም በሁለተኛው ቀን አንቺ መሞት አለብሽ አለችኝ እናም ውሃ አፈላች ከለሊቱ ዘጠኝ ስሀት ነበር ውሀውን ጥዳ እንዳለ ሽንትቤት ገባች ወንደሞ ወታደር ነበር እናም ቁልፉ ከፍቶ ሃጅ አለኝ እህቴ ትገልሽለ አለኝ ውጭ አለኛ ወጣሆ ይህ ሁሉ የእመቤቴ ኪዳነምህረት የአባቴ የቅዱስ ገብርኤል ነው እልልልል ብላችሁ አመሰግኑልኝ እንደቀላል 10አመት ሆኜ እግዚአብሔር ይመሰገን 💔🙏
ቸ፣፣፣፣
እልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ የለም እህቴ ታድለሽ በርች ያንች ያደረገች የረዳች አመቤቴ እኔንም ትርዳኝ መቅደሠ ማርያም ብለሽ በጾለት አሥቢኝ እህታለም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል ለአቺ የደረሰችለኛም ትድርስልን እመቤቴ ድግል ማርያም 🥰🥰🥰🥰
ድንግል ማርያም የጌታችን እናት የደረሰችላት ለእኛም ትድረስልን፠
እባክ ወንድማችን የእታችን ስልክ አስቀምጥልን እኛም እንደ አቅማችን ከረድየቱ እንካፈል፠ እባክ ወንድማችን፠
ስልኳ እኮ ራሔል ከሚለው ጎን አለ
እመብርሃ ትጠብቅሽ በለሽበት መታደል ነው
እመቤቴማርያም የጌታየ እናት ለኔም እናቴናት ክብርምስጋና ይድረሳት
እውነት ክብር ለእመቤቴ ይሁን ለኔም እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት ከልጅነቴ ጀምሮ እሰከ አሁን ከኔ ጋራ ነሸ እማዬ ለኔኮ ልዩ ናት ውለታዋ እጅግ ብዙ ነው ለመናገር ቃላት ያጥረኛል🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለናትና ልጁዋ በዚህ ምድር ላይ ከምንም በላይ ልቤን በደስታ የሚሞላኝ ቢኖር የተዋህዶልጅ በመሆኔ በደስታ እባ ነው ያዳመጥኩሽ እህታቺን ድንቅ ነው፡፡
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን በረከቷ' ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬም እንደ ትናንቱ እመብርሃን ከጎናችን ናት
ውይ በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት እመብርሃንን የያዘ ምን ይሆናል በፀሎትሽ አስቢኝ ለደጇ እዲያበቃኝ
እመብርሃን እባክሽ እርጅን እናቴን አደራ ሰላም አገናኝኝ በስደትላይ ሁኘ ክፉ አታሰሚኝ በፆለታችሁ አስቡልኝ እናቴን🙏🙏
sofi ሶፊ ሳሙዔል።
አይዞሽ እናቴሸን እመ ብርሃን ተማሪልሽ ማማየ
እመብርሀን ትጠብቅልሽ እሷኳ ታምእሯ ብዙነዉ
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ እኛ እንዴት እናመሰግንሃለን አንቺን የሚገልጹሽ ቃላት የለም እናቴ ድንግል ማሪያም እንኳን ደረሰችልሽ
ክብር ምስጋና ላምላክ እናት እናቴ እኔ ካላች መኖሬ ከቱነው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የጌታዬ እናት ከፈጣሪ በታች ከፋጡራን በላይ ማን አለ እንዳቺ እመ ለአዶናይ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤️እህቴ ወለተ ማርያም ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ለበርከቴ ተሳታፊ ታድርገን✝️
Q🙏🙏ww🙏🙏
ለኔምለሀጢአተኛዋ.በስደት ብዙአድርጋልኛለች.
ጠርቻት.አታሳፍረኝም.ክብርለመዲሀኒአለም.ለድንግልማሪያም.ይሁን
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ፈጥና ትደርሳለች ለመኗት❤❤❤❤❤
ደጆን ለመርገጥ ያብቃን
ልኡል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ፡፡ ወላዲተ አምላክ በሃይማኖትሽ እና በሀገርሽ ታፅናሽ ምንኛ መታደል ነው እንደዚህ መመረጥ የእመቤቴ ፍቅር ለዘላለም ከልብሽ ይኑር የኔ ቆንጆ፡፡ የአሰብሽውን ሁሉ አላማ ከልጆ ጋር ሁና አማልዳ ታሳካልሽ ፡፡
የስደት:ስቃችን:እማምላክ:ክብርን ሁል:አቺውሰዲ:አሁንም:የመጨረሻዬን:አሳምሪልኝ:እማምላክ:አደራ:ከነቤተሰቤ:ጠብቂኝ
መታደል ነዉ እህቴ በፆለትሽ አሥቢኝ ወለተ ኪዳን👏
እናቴ እመብረሀን ከዚህም በላይ እድታገለግያት እስከመጨረሻው ትጠብቅሽ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማሪያም ብለሽ አካውት ብታስቀምጡልን ደስ ይለናል
ክብር ለቅድስት ድግል ማርያም ይሁን ለኔም በጨነቀኝ ግዜ ደርሳልኛለች አመስግኑልኝ ስደት ላይ ያላቹህ እህቶቸ ወድሞቸ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታስገባን ለደጇ ታብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እመቤቴ ድንግል ማሪያም የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእኔም ለሀጢያተኝዋ ብዙ ታምር አድርጋልኛለች ሳትፀየፈኝ። እህቴ እንደዚህ ነው መመረጥ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤💚💛❤
ሰላም ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ እህታች እንኳን አደረሳችሁ እኔም በሰላም ወደሀገሬ ስመለስ ብዙ ድንቅ ነገር ተደርጎልኛል በእመቤቴ ተደርጎልኛል መጥቸ ለመመስከር ያብቃኝ
አሁንም እዚያው ባለሽበት ሀገር ሆነሽ ላይቭ አድርገን መመስከር ትችያለሽ
መታደል ነዉ እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ በፀ ሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን
እመ ብዙኃን ወላዲት አምላክ የስደት ስንቃችን አንቺን እንደሰማችሽ እኛንም ትስማን ለቤቷ ለደጇ ታብቃን እድለኛ ነሽ ፀጋውን ታብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያኖርሺ ፀጋውን ያብዛልንንንን❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታምር ከአይምሮየ በላይ ነው የሆነብኝ እንዳንች ያሉ እህቶችን ያብዛልን አሜን❤❤❤
ከልብ ከለመኗት ትደርሳለች እመብርሀን ለሁሉም በጣም ይገርማል ያለሽ እምነት ክብር ምስጋና ለአምላክ እናት👏👏
አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔም ለምስክርናት ታብቃኝ እመቤቴ ✝️
@@yeamanuellej2721 አሜን
ሰልክ የህታችን አሰቀምጡልን ለበረከት
👏👏
ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
እውነት ነው እህቴ ስድት ከባድ ነው እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔእናት ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም ቤሩቶች አንዳዴ ከባድናትው እኔንም እንድዚ ታስቃይኝ ነበር ግን ክብር ለናታችን ለቅድስ ድንግል ማርያም በሷታምር በስላም ላገሬ በቅቻለው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ሁሉ ለእሷ ይሁን
የማምላክ ታምር ተነግሮአያልቅም እመብርሐን ክበሪልኝ የስደትስንቄ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
እመብርሐን ለእሷ ምን ይሳናታል እንኳን ላመንባት ስሟ ሲጠራ ሐይል አለው ክብር ለወለላይቱ ለወላዲተ አምላክ ይሑን አሜን፫
ክብረና ምስገና ለቅድሥት ድንግል ማር ያም
ለአንች የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ 🥰🌷
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን እመ ብርሃን ደረሰችልሽ የእመቤታችን ምልጃዋ የደረሰችለት ብቻ ነው የሚአዉቀው የእውነት እኔም እንደዚ ነገር አጋጥሞኝ ነበረ ግን እመቤቴ ፈጣንታ ደመና ደርሳ እንደት እንደ አወጣችኝ ድንቅ ታምራን አረሳም ያዉም በስቅለት ዕለተ 😥✝️
እኔም በስደት ነው ያለሁት እየለቀስኩ ነው ምሰማው በስደት ከስንት አንዱ ነው ሚመቸው እኔጋ ዘጠኝ ካሜራ አለ ግን ከመመላለስ ብዬ እየሰራሁ ነው ጭቅጭቁ እርፍት ማጣቱ የስራ ብዛቱ ቻል አድርጌው ስያመኝ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እየጠራሁ ውሀው ወንይ ጠጅ እደቀየርክ ለእኔ ውሀውን ፀበል አድርግልኝ ብዬ ስጠጣ እድናለሁ ሲጨንቀን ስሟን ጠርቼ ይፈወሳሁ አርቦች ውስጣቸው ጥቁር ከላይ ነጭ ናቸው በፆም እንኳ ፈርሀ እግዛብሄር ቢባል የላቸውም እየበሉ ነው ሚያድሩ ሙስሊም ማለት በክፋት የተሞሉ ናቸው እኔ ካሜራ እንደ ተገጠመ እፈራ ነበር አሁን ሳልበላ መስራት አልችልም ዝም ብያቸው እየበላለሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ እንደኔ በስደት ያላቹ ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቃቹ በርቱ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል
Yna wd egzalbher ymsgn amen ayzushe lke yanchn trek ymslal enam
@@abunagizaw8753 እሺ እህቴ መልካም ጊዜ
ለኔም፣ብዙነውያደረገችልኝ፣እመብርሀን፣በስደት፣አሁንም፣ታማልደኛለች፣በሰውአገር፣የተማመናት፣ሁሌም፣ትደርስለታለች፣።
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🙏
እሰይ እንዴት ደስ ይላል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ከልጅሽ ጋር 🤲🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪየ እመ ብርሀን የኔን የደካማዉን ሀጢያት አስብ
ልመናዋ አንገት የማያስቀልስ ፊት የማያስመልስ የጌታና የፈጣሪ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳት!!!
የበረከት ስራ እንድንሰራ ፈቃዷ ይሁን🙏
አሚን፫
ምስለ ፍቁር ወልዳ እመቤቴ እማዋይሽ😭 ስንትኑ አለፍንብሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ታሳምርልሽ በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም🙏
ወይኔ መታደል መጨርሻሸን ታሳምርልሸ እማየ እናታችን ቅድሰት ድግል ማርያም የሰደት ሰንቃችን መከታችን ናት ከብር ምሰጋናይግባት❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቴ እመብርሃን 🙏
ምንኛ መታደል ነዉ ይህን ፈተና መፈተን አራሱ በመቤታች መታዘዝ ትልቅ ፀጋ ነዉ እዉነት አሁንም የሰቅላይዋ ማርያም ታበርታሽ ለኛም ይህ በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏
ክብር ምሥጋና ለእመቤታችን ይሁን በረከት ይድረሰን
❤😢ግሩም ነው በእውነት ለንቺ ያደረሰች እመ አምላክ ለኛ ትድረሰን
ክብር ለድንግል ማርያም🙏
H z l m n dina
ሳይጨሊም አይነጋም ይላሉ አባቶቻችን በእውነት እግዚአብሔር በሕይዛብ ሀገር ለእኛ የሚአደርግልን በተለይ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በጣምም ድንቅ ነው እኔም ከመከራ ቦኃላ ከቤተሰቦች በላይ የሚወዱኝ ቤት ነው የደረሰኝ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ✝️
ምንኛ የታደልሽ ነሽ እልግዚአብሔር ይመሥገን እናቴ እመብረሀን የሥደተኞች ሥቃችን 😥😥ድንግል ሆይ ክብር ምሥጋና ይግባሽ😥😥
አቤት እንዴት ያለ መታደልና መባረክ ነው እናንተዬ🙏 ይህን ልፋት ጥረትሽን የባረኩ ድንግል ማርያም ከነልጇ ይክበሩ ይመስኑ
🙏🙏🙏
መታደልነዉ እህታችን ድንግል ሆይ እኔንም እርጅን
አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ለደጇ ያብቃኝ
እማምላክ የስደት ስንቅነሺ እኛንም ከዚህ ከመከራ አዉጭን የአምላክ እናት
እመብርሃን የአለም እናት ሩህሩህ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ለኛም ትድረስልን እህታችን መታደል ነው መመረጥ ነው በፀሎት አስቢን
እውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት ታምረኛ ልጅነሽ እህቴ መታደልነው ❤❤❤❤❤
Amenamenamen ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ላንቺ የሆነው ለኛም በስደት ላለ ነው ይሁንልን በጸሎታቸው አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእመ አምላክ ይሁን አሜን
አካውቱን ሊንክህ ስር አሰቀምጥልን ሉልዬ ላንቺ የደረሰች አመ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please tell Us the account number or direct phone number thanks
የኔም ሀሳብ ይህ ነው የባንክ አካውንት ቢገለጽ እና መርዳት ብንችል የእመቤታችን በረከት እንዲደርሰን ቅድስት ድንግል ማርያም በሁላችንም ቤት ትግባ አሜን
@@meklitmeklit2927 ከተንቀሳቃሹ ምስል (Video) ኣርእስት ቀጥሎ፡ ስሟንና ቁጥሯን ታገኙታላችሁ።
Keber ldngil maryame
እመቤታችን ታማልደናላች ግን አንቺ የጌታ ስም ኣታነሽም ከዚህ የወጣሽ ጌታችን መድሃኒኣለም ነው አንቺ በኣምልኮት እንጂ አማላጅነት ኣይደለም ያመንሽ እጣን ለምንድነው ጥንቁልና በእናንተ ነው ኦርቶዶክስ የሚሰደቡ
እመ ብርሃን እናታችን ተአምሯ ሁል ጊዜም ድንቅ ነው!
ወለተ ኢየሱስ የክርስትና ስምሽ በጣም ደስ ይላል መልከአ ኢየሱስን ፀልይ እመቤቴ ሁላችንንም ትርዳን ከችግር ታውጣን አሜን
@@world12384
አሜን! ግን ይቅርታ የቀረብሽዋ ልጅ ትሆኚ?