ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በአንቺ መዝሙር ዘፈን አቆምኩ! ጌታ በተወለደበት ቀን ጭፈራ? ያልተነገሩ ታሪኮች በጥንዶቹ ዘማሪያን ቤት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2024
  • አነጋጋሪ የጥንዶቹ ታሪኮች

ความคิดเห็น • 612

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  7 หลายเดือนก่อน +170

    Subscribe the link.
    youtube.com/@zemarithiwotOfficial?si=lWRRSrns-Ntm1Fwn

    • @messydds735
      @messydds735 7 หลายเดือนก่อน +8

      የሱንም ሊንክ አስቀምጥልን

    • @seble6210
      @seble6210 7 หลายเดือนก่อน +5

      የሱንም ሊንክ ይቀመጥልን በርቱ አይዟችሁ❤❤❤❤❤❤

    • @emayehailu
      @emayehailu 7 หลายเดือนก่อน

    • @makidaskidane9967
      @makidaskidane9967 7 หลายเดือนก่อน

      እህታችን ስብስክርብ አድርጋለሁ የውንድማችን አስቀምጥልን

    • @user-xp4gm4rj5t
      @user-xp4gm4rj5t 7 หลายเดือนก่อน

      ​​ስሙን ስፅፉ ይመጣል​ ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ ብለሽ@@messydds735

  • @bezicho
    @bezicho 7 หลายเดือนก่อน +193

    የዛሬውዎቹ እንግዶች የአመቱ ምርጥ እንግዶች እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በረከት ይባርካችሁ🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน +1

      😊ውዴ ደምሬሬኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 หลายเดือนก่อน +284

    ማራኪ ወግ መንፈሳዊያን የተዋህዶ ቤተሰቦችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መልካም በዓል ለሁላችን❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ደምሬኝ ውዴ

  • @shegak5217
    @shegak5217 7 หลายเดือนก่อน +124

    ዘማሪት ሲ/ር ሂወትና ባለቤትሽ እንኳን አደረሳችሁ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር። የዛሬ አስራ ሶስት አመት ከዘማሪት ለምለም ጋር በመዝሙር ሰርጋችንን ውብ አድርጋችሁልናል። አመሰግናለሁ

  • @aamm69302
    @aamm69302 7 หลายเดือนก่อน +96

    "ልባምን ሴት ማን ያገኛታል፤ ዋጋዋም ከቀይ እንቁ የበለጠ ነው፤ ባሏም በእሷ ደስ ይለዋል።" በመዝሙሮቾ ልባም እንደሆነች አውቅ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ እስከ ባለቤቶ ስለቀረበች ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር በሠላምና በጤና ያኑራችሁ፤ የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክላችሁ።

    • @mekidesferisthumanity
      @mekidesferisthumanity 7 หลายเดือนก่อน +1

      ♥️♥️♥️♥️🙏አናመሰግናለን marikiy ወግ የምንወዳችሁ ዘማሪ ስላከርብክ

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w 6 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

    • @zainabmk1224
      @zainabmk1224 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምወዳችሁጥንዶች

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 หลายเดือนก่อน +67

    ውይ ሂዊዬ የምወዳቸው የማከብራቸው ዘማሪያን ባልና ሚስት ፀጋው የበዛላቸው የተባረኩ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን እንደናንተው መልካም ፍሬ መልካም ዜጋ ያድርግል❤ሚጣዬ ጣፋጭ ❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ ውዴ

  • @ethi9683
    @ethi9683 7 หลายเดือนก่อน +41

    በጣም የምወደውና ከውስጤ የማይጠፋ ዝማሬ ከ13 አመት በኋላ በስደት ላይ ሆኜ ሰማሁት አነባሁም
    ምስጉን ነው የተመሰገነ
    ባርያውን እኔን ይቅር ያለ
    ይመስገን ይመስገንልኝ
    ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
    እጅህ ሰፊ እንደሆን አውቃለው ጌታዬ
    የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ።
    ምን አለበት እኛ በአለም የምንኖር ባልና ሚስቶችም እንዲህ ስክን ብለን በክብር እየተያየን እየተዋደድን ብንኖር? ማለቴ ሲተያዩ ሲያወሩ ያለቸው መከባበር ስክነት ደስ ይላል😢😢😢😢

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ደምሬኝ😊

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 หลายเดือนก่อน +61

    💐💒በኤፍራታ ምድር በቤተልሄም 🌷
    🌷ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም ❤️
    🍀ብርሃናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ 🌹
    🌺ፍጥረትም ዘመረ ሀሌ ሉያ እያለ 👏
    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ❤️👏

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ደምሬኝ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 7 หลายเดือนก่อน +55

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለልደት በዓል ማራኪ ወግ. እናመሰግናለን. እንደነዚህ ያሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ስላቀረብክልን. እምወዳችሁ ዘማሪዎች ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ደምሬኝ

  • @mekdilove4058
    @mekdilove4058 7 หลายเดือนก่อน +10

    የቤተ ክርስቲያናችን እንቁ ዘማርያን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ደስ ትላላችሁ እናንተን የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊መቅዴ ደምሬኝ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 25 วันที่ผ่านมา +1

    ማራኪዎች እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @user-ij5ti9rx3w
    @user-ij5ti9rx3w 7 หลายเดือนก่อน +9

    የተባረኩ ጥንዶች ናቸው ትህትና እና መንፈሳዊነት ከልባቸው ያለ የቤተክርስቲን ልጆች ናቸው የቀራንዮ ንጉስ ከነልጆቻቸው ይጠብቃችሁ ይትብዬ መልካሙ ወንድሜ ።

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ደምሬኝ

  • @emano5974
    @emano5974 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ከሂውይ መስሙሯ በጣም ልቤን የሚነካሁ ሁልግዜ የምሰማው እየከፈትኩ
    ምናለ ብታስተምረ የሚለው የንስሃ ሙዝሙሩ በስመአብ😢😢😢😢😢😢ውስጤነው ዘመንሽን አምላከቅዱሳን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን እመቤቴ ጥላከለላ ትሁናችሁ ከዚህም በላይ ለማገልገል ያብቃችሁ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @user-od5nv7mi9n
    @user-od5nv7mi9n 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘማሪ ይትባረክን በጣም ነው የማከብረው እሱ አያቀኝም እኛ እናቀዋልን ደብራችን ስለሆነ እኔም እዛው ከጥቅምቀት ጀምሮ ደብሬ ስለሆነ እና አገልግሎቱ በጣም ይገርመኛል ከልቡ ነው በቃ ቀራኒዮ መዳንያለም ያሉ ወጣት አገልጋዮች እኔ እንደማያቸው አገልግሎታቸው የእውነት ነው በፍቅር ነው ከዳቆንነት ጀምረው ካህን የሆኑ አሉ በጣም ደስ ይላል ዘማሪት ህይወትንም በጣም ነው መዝሙሯን የምወደው መድሃኒያለም ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክላችሁ

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 7 หลายเดือนก่อน +23

    የተረጋጋ ህይወት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልዮዎች 🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u 7 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ
    ማራኪ ወግ ደስ ብሎኛል የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 7 หลายเดือนก่อน +17

    እኔም ህይወትዬ ምስክር ነኝ በብዙ የተፅናናሁበት መቼም የማይጠገብ ለንስሀ የሚያዘጋጅ መዝሙሮች ነው ያለሽ እግዚአብሐር እድሜና ጤና ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye8410 7 หลายเดือนก่อน +10

    የአመቱ ምርጥ እንግዶች ሁሌም መንፈሳዊያኖቹን አብዝህ አቅርብልን ተባርክ !

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ፍርየ ደምሬኝ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 7 หลายเดือนก่อน +30

    ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ😇✝️💒

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤መቅዴ ደምሬኝ

  • @genetbelew8964
    @genetbelew8964 7 หลายเดือนก่อน +15

    በሚቀጥለው ምርትነሽን አቅርብልን❤❤❤❤

    • @tigistkebede3844
      @tigistkebede3844 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎ ምርትዬ ስወዳት እኮ

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ አቅርብልን

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ገኔ ደምሬኝ

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s 7 หลายเดือนก่อน +19

    በማርያምን ብየ ጀመርኩት ደስ የሚሉኝ ዘማርያወች ስወዳቸው እስኪ ጀመርኩት በደንብ ልጨርስውና እመለሳለሁ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @selam801
    @selam801 7 หลายเดือนก่อน +23

    ማራኪ ወግ እጅግ በጣም እምወዳቸው መንፈሳውያን የተዋህዶ ቤተሰቦችን ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ምእመናን❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ሰላም ደምሬኝ

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u 7 หลายเดือนก่อน +20

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ደስ የሚሉ ጥንዶች ስርዓታቸዉ በጣም ደስ ይላል ዘማሪ ሲስተር ህይወት በጣም የምወዳት ዘማሪ ናት❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 7 หลายเดือนก่อน +8

    ዘማሪትና ዘማሪ አቤት ስወዳችሁ❤አቤት መመረጥ አቤት መታደል ጀምረን ያቋረጥነውን በፀሎት አስቡን ዘመናችሁ ይባረክ ዕድሜያችሁ በቤት ይለቅ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      ❤ውዴ ደምሬኝ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ እንቁ ዘማራወቻችን በእዉነት ታስቀናላችሁ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ልዩ ናቹሁ የኔ ዉድ እህትዋዬ እና ይትብዬ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቹ እስከመጨረሻ ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 7 หลายเดือนก่อน +14

    እንዴት እንደንወዳቸው እኮ በመንፈሳዊ ህይወት ባሉ እቀናለሁ የነኚህ ደሞ ሁለቱም ዘማሪ ታድለው በቤቱ ያጽናችሁ ❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሲስተር ሕይወትን በቅርቡ በሐረር ሥላሴ ቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ነው ያወኩሽ። ከዐውደ ምህረት አገልግሎትሽ በተጨማሪ ከጀርባ መስተንግዶ ላይ አይቼሽ ነበርና። ከሌሎቹ እኩል የአንቺንም ሥነ ስርዓት እና ከእንግድነትሽ አልፈሽ እኛ እንዳንጨነቅ እያደረግሽን ነበርና፤ አገልግሎትሽን ይባርክልሽ፣ ትዳርሽንና ልጆችሽን ሥላሴ ይጠብቅልሽ።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 หลายเดือนก่อน +9

    መንፈሳዊ ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን እንኳን አደረሳች ለመላዉ ኦርቶዶክሳዊያን መልካም በአል ይሁንልን ዘማሪዎቹ ሁለቱንም በጣም ነዉ እምወዳቸዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ዝማሬመልአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @comcell3831
    @comcell3831 7 หลายเดือนก่อน +5

    እኔንም እስለቀስከኝ ይትቤ 😭😭😭😭 ይህንን መዝሙር ለኔም ብዙ ነገሬ ነው ሂዉዬ እመብርሃን እንኳን እንኳን ረዳችሽ 😭 ዝማሬ መላአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን በመዝሙሮችሽ ብዙ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ቢወድ ቢፈቅድ በሕይወት ብኖር ሀገሬ ስገባ ለዝጋ ወደሙ ያብቃኝ በበዙ ተባረኩልኝ ❤

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 7 หลายเดือนก่อน +14

    ማራኪ ወግ የልቤን ሰዎች ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን we love you Sister and Yitbe❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @meri24242
    @meri24242 7 หลายเดือนก่อน +6

    እባካቹ ፀልዩልኝ እግዚአብሔርን የሚወድ የትዳር አጋር እንዲሰጠኝ😢አምላኬ

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ውዴ አምላክ ያሳካልሽ ደምሬኝ

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዘማሪት ሂወት በጣም የምወዳት ነች ከነባለቤትሽ ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏❤️

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 7 หลายเดือนก่อน +28

    የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ
    በስደት ላይ በመዝሙራችሁ የምፅናናበት
    መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ደምሬኝ እማ

  • @HanayemariyamKidanekal
    @HanayemariyamKidanekal หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ መድሀኔአለም ረጅም እድሜ ያኑራችሁ

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 7 หลายเดือนก่อน +3

    የተዋህዶ ልጆች እንወዳችዋለን ይትቤ አምላክ እሄን ክፋ ጊዜ እሄን ክፉ ዘመን አሻግረን ሚለው መዝሙርክ የማህበረ ቅዱሳን ፕሮግራም ያቀረብከው ሁሌ ባፌ ነው የሁለታችሁም እርጋታቸው ክርስታናችሁን ይመሰክራል❤❤❤❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊መበር ደምሬኝ

  • @user-np3yf6zl6v
    @user-np3yf6zl6v 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ማራኪ ወግ የመንፈሳዊ ቤተሰቦችን አቅርብልን ብዙ ያስተምረናል

  • @SETEGNBELAY
    @SETEGNBELAY 6 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ ወግ እመነኝ እስከዛሬ ከሰራሀቸው ኘሮግሮራሞች እኔ ከአየሁዋቸው ለእኔ ይህ ምርጡ እና የበለጠ አስተማሪ ነው

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 7 หลายเดือนก่อน +12

    ዛሬ በእውነት የአእላፋት ዝማሬ ላይ በመገኘቴ ኡኡኡፍ እደዛሬ ተደሰቼም አላውቅ ተመሰገን መድሐኒአለም

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน +1

      😊ሄሩቴ ደምሬኝ

    • @hirutyilma3488
      @hirutyilma3488 6 หลายเดือนก่อน

      @@astertube5406 eshi

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 7 หลายเดือนก่อน +5

    ማራኪ ወግ እናመሰግንሐለን ሁለት ምርጦችን ስላቀረብክልን እወድሐለው የሚለው መዝሙር ሁሌ ከስልኬ የማይጠፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሁሉም ነገር እግዘብሔር ይመሰገነ እንኳን ተረፍሽ ሕይዊዬ የትቤ አይዞህ ወድ ስጦታህ ዛሬ ከአንተ ጋር እውነትም በፍሬ ተባርካችሃል ተመሰገነ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie1633 7 หลายเดือนก่อน +10

    በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ውዴ ደምሬኝ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 7 หลายเดือนก่อน +7

    አድናቂህ ነኝ በዛሬው ቀን እንደዚህ አይነት ምስክርነት በመስማቴ እኔም ተባርኬአለሁ እናንተጋ እየነጋ ነው እኛጋ ግን ገና ነው እንደውም ቤተክርስቲያን ከመሄዴ በፉት ብዬ አልጋውስጥ ነበርኩ ግን ከእንቅልፉ ቀርቶ በርከታቹህን እንድካፍልኩ ሆንኩ እግዛብሄር ይመስገን መልካም የልደት በአል ለተከታዩ በሙሉ

  • @addisabebe8236
    @addisabebe8236 7 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር የባረካችዉ ጥንዶች ልጆቻቹን ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችዉ እንኳን አደረሳችዉ!!!

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊አዴስ ደምሬኝ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ልጆቻችሁንም የናንተን ፈለግ ተከታይ ያደርግላችሁ ፀጋውን በረከቱን ያብዛለችሁ ዕደሜውንና ጥናውን ይስጣችሁ ።

  • @KeabYemariam
    @KeabYemariam 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ከምወዳቸው ዘማርያን መካከል ናቸው።ሂዊ ድምጿ በጣም ውስጤ ቀርቷል።

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 หลายเดือนก่อน

      😊ከቤ ደምርኝ

  • @kalhappy540
    @kalhappy540 7 หลายเดือนก่อน +6

    ይበልጥ ወደድኳችሁ..🥰🥰 የማያልቅበት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በረከትን እና ፀጋን ያድላችሁ።🙏🙏🙏

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪት ሲስተር ኢወት በጣም የማመሰግናትና የምወዳት እናቴ ታማ በጣም ተጨንቄ ነበርና ከዛቀን በፊት አላውቃትም መዝሙሮንም የሰማውት የዛኔ ነበር ላፕቶፒ ላይ መዝሙር ስከፍት የኪዳነምህረት መዝሙር ነበር አጋጣሚ ሲያልቅ ድገምልኝ ስትል ደስ ብሉኝ አሁን ድናም መዝሙሮን በጣም ነው የምትሰማው መዝሙሮን ከዛ በአላ የቀዬልጅ መዝሙር ክፈትልኝ ትለኛለች ❤❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማራኪ ወግ እነዚህን እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባልና ሚስት መዘምራንን ስላቀረብክልን በጣም አመሰግንሃለሁ። እንደገባኝ አንተም የሩቅ ሰው አይደለህም። ከዝማሬዎቻቸው በተጨማሪ ሰለወጣትነትና መንፈሳዊ ህይወት ተግዳሮቶች ሁለቱም የተናገሩት በፅሞና ቢደመጥ ህይወት የሚለውጥ ነው። ከልብ አመሰግናለሁ!!!

  • @aliahh8526
    @aliahh8526 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በጣም የምወዳችው እና የምከብረውችው ዘማሬችው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🌹🌹😍😍

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማራኪ እውነትም ትማርካለህ እፁብ ድንቅ ፕሮግራም ነው ልዩ ውብ ዝግጅት እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ሥራህን ይባርከው እደግ ተመንደግ ጨዋ እርግት ያልክ የምታቀርበውን የምታውቅ::

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ መታደል ደሰ ሲሉ ከአንድ ቤተ ወሰጥ ሁለት ዝማሪ መታደለ እግዚአብሔር ፋቅራቹን ያብዛው ቤታቹን በመዝሙር ደምቅ ሰታርጉ ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የምወዳቹው

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn573 7 หลายเดือนก่อน +18

    Both are innocent, real and exemplary Singers of our church. Really I admire them.

    • @user-vw9gf1yr6q
      @user-vw9gf1yr6q 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአቢሒር ይመሰገን❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 7 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር የተባከ ትዳር ፈጣሪ ረዝም ዕድሜ ይስጣችሁ የልጆቻቸውን ፋሬ ብሉ

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914 7 หลายเดือนก่อน +3

    እጅግ በጣም የምንወዳቸው የምናከብራችሁ አሁን መዝሙሮቻችሁ በጣም እየተወደዱ ዘማሪዎች እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙራት ነው ያላችሁ አቤት መድሀኒአለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው ሶበ እሰ ይወርዱ መዝሙራችሁ እኛ ቤት እጅግ የምንወደው መዝሙር ነው ሁሉም መዝሙርሮቻችሁ ልዩ ናቸው እውነት ለመናገር እግዚአብሔር ልፍታችሁን ተመልክቶ በነፍስም በስጋም በደስታ ከነ ልጆቻችሁ በደስታ እረጅም እድሜ ያድልልን❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማራኪ በጣም የምወዳቸውን የማከብራቸውን ዘማሪዎቻችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በሚቀጥለው ደሞ ምርትዬን አቅርብልን

    • @bestline7753
      @bestline7753 7 หลายเดือนก่อน

      እድሜናጤና ይስጣችሁ ውይ ደስ ስትሉ

  • @user-lj3zf9df1l
    @user-lj3zf9df1l 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ክብር ይስጥልን እንወዳችዃለን ብዙ ተምርባችሁለሁ የሴትነት ጥግ አየሁብሽ ክበሪልን❤❤❤❤ዘመናችሁን ያርዘመዉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @user-bj5ug2bm7y
    @user-bj5ug2bm7y 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ❤የምወዳቹ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይስጥክ ህዊ የመሰለ ትሁት ዘማሪ አበራርተክ ለአገልግሎት ስለ ስለ አበቃሀት ይቤና ሂዊ ዘመናቹሁ ይባረክ

  • @beret_tube
    @beret_tube 7 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ለጌታችን ለመዳሕኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ መልካም በአል ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ይሁንላቹ ዘማሪት ሕይወት በፍቅር ከምኖዳቸዉ እንቁ የኦርቶዶክስ ዘማሪዎች አንዷናት እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከዉ ከነቤተሰቦችሽ ግዞም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ🤲🥰🥰

  • @user-qz2we9po8z
    @user-qz2we9po8z 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. የተባረከ ቤተሰብ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላቹ. በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ ልጆቻቹ ለቁምነገር ይብቁላቹ. ገዜ እናመሰግናለን

  • @genetmesele
    @genetmesele 6 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ ወግ ዛሬ ደስ የሚሉ ጥንዶችን አቀረብክ እናመሰግናለን ብዙ ዘማሪያን አሉ አቅርብልን

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 7 หลายเดือนก่อน

    Egzhberey..fkrchuney.tdarchuney.yibarke.Baxam.sawey.akberi.yhonu.zmariney.nachu❤❤❤

  • @kirubeltub8776
    @kirubeltub8776 7 หลายเดือนก่อน +7

    አቦ ተባረኩ ታድላቹ ስታምሩ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ! ደስ ይላል እመብረሃን ለጇ መዳኒያለም አይለያቹ አሜን❤🙏👍

  • @mihretdamtew7507
    @mihretdamtew7507 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ እይታ ነው ማራኪ ወግ ለሚቀጥለው ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ቤተሰብ

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዶች እርስ በርስ መከባበራችሁ ፣ትህትናችሁ፣እርጋታችሁ በትክክል መንፈስ ቅዱስ የሚቃኘው ህይወት እንደሆነ ይናገራል አብራችሁ እስከ ሽበት እስከ ምንኩስና አስኬማ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tesfu368
    @Tesfu368 6 หลายเดือนก่อน

    የምወዳቸው ዘማርያን❤❤❤

  • @user-rs5fw1bb8b
    @user-rs5fw1bb8b 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔ ያደላቹ ጥንዶች እግዚያብሔር ይባርካቹ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 7 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣቹህ መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን ደሥ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤ ሰብስክራይብ እያደረግን ዘማርያንን እናበረታታ የተዋህዶ ልጆች እባካቹህ

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ፫ ለዘላለም እግዚአብሔር ይባርካቹሁ እመብርሃን ትጠብቃቹሁ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @mulug5598
    @mulug5598 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማራኪ ወግ በጣም የምወዳቸው
    መዘምራን ስላቀረብክ እናመሰግናለን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የማራኪ ወግ ቤተሰቦች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወድ የተዋሕዶ ቤተሰቦች 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማራኪ ቲዩብ እናመሰግናለን ፣እንዚህን ምርጥ ዘማሪዎች ስለጋበዝኽልን።

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 7 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለበረሃን ልደቱ በጣም የምወዳች ዝማሪዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanemezgebu9135
    @berhanemezgebu9135 6 หลายเดือนก่อน

    ዘማሪት ሂዊዬ ካምፓስ ሆናቹ ከጉዋደኛሽ ሲስተር መቅደስ ጋር አቃቂ እኛ ጋ መጥተሽ ዘምረሽልን ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ !!!

  • @mistremichael4230
    @mistremichael4230 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይመስገን በጣም እምወዳት ዘማሬ እኔ የአችን ስሰማ እባዬ የሚመጣው ውድድነው የማረግሽ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ በእግዚአብሔር እንዴት መባረክ ነው❤❤❤❤

  • @jojofine6241
    @jojofine6241 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታምራላችሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየውሀችሁ አንድ መንፈሳዊ ሰርግ ላይ ከደብረ ገሊላ ዲያቆናት ጋር ነው በጣም ደስ የምትሉት

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 หลายเดือนก่อน +2

    ማራኪ ወግ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ አጠያየቅ , አክብሮት , ሁሉንም ትችላለህ::
    እንደ ተራ TH-camr የምትታይ አይደለህም::
    ልክ እንደ Oprah Winfrey ነው አጠያየቅህ
    🙏🏾.

  • @daisytamratt
    @daisytamratt 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የልደት በዐል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎁

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 6 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቷ እደሆነ አላውቅም ነበር ደስ ስትሉ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ፕሮግራም ቀጥልበት የቤተክርስቲያን ፍሬዎችን ማቅረቡን ግዞዬ የለበስከው ጥበብ ሲያምር ጠለቱን ወደድኩት❤❤❤የትነው አድራሻ እድግ ያሳመሩህን ድዛይነር ጠቁመን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንካን አብሮ አደረስን እኔም ስርፕራዝ ነው የሆንኩት ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው አገልጋይ ናቸው ግን አንድ መሆናቸውን አላቅም ነበር ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @HamelAbate
    @HamelAbate 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ሂዊዬ እንቋችን ይትቤ የአገልግሎት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 7 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የተባረከ ቤተሰብ ዘማሪ ሲስተር ስላወኩሽ ደስ ብሎኛል መዝሙሮችሽን እሰማለሁ መላእክት ዝማሬ ያሰማልን እስከ ባለቤትሽ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ልጆቻቸውን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ወድማችን ማራኪ በዚህ ቀጥልበት ሌሎችንም ጎብኛቸው በጣም ነው ደስ ሚለው

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሂውዬ እናመሰግናለን ገዝሽ እነኚን እንቁዎች ስላቀረብክልን እስኪ like አድርጉ አይከፈልበትም አሁን ሌላ አለማዊ ነገር ወይም አርቲስት ቢያቀርብ እይታውም ላይኩም ይጨምራል መንፈሳዊ ነገር ላይ እይታም ላይክም የለ አይይ

  • @AlemOffigaha
    @AlemOffigaha 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሒውየ እወዳችዋለው እመብርሐን ከናተጋር ይሁን

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ሥራው ግራም ነው ክብር ለመድኃኔአለም

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ትሁቶች ደስ ስትሉ በሙሉ አይኗ እንኳ አታየውም እንደዚህ ነው ባልና ሚስት ተባረኩ

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 6 หลายเดือนก่อน +1

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤👏🎤🎤👏👏🎤🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🎤👏🎤👏💐🎤💐በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን አሜን_❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምወዳቸው እህትና ወንድም ተባረኩልን

    • @nike7267
      @nike7267 7 หลายเดือนก่อน +3

      ባልና ሚስት

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 7 หลายเดือนก่อน

      እረ🙄😂

  • @zena4992
    @zena4992 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከፀጋላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ💒❤❤❤

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም እምወዳችሁ እና እማከብራችሁ ዘማሬዎች በርቱል እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችሁ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤🙏🙏

  • @user-ri2hs3ei5v
    @user-ri2hs3ei5v 6 หลายเดือนก่อน

    ያለፈዉ ዘመኔይበቃኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ውበት ከትህትና ጋር ተደምሮ እንዴት ደስ ትላላችሁ አኔ መዝሙሮችሽ በተለይ ከፍታዬ በአምላኬ እና ከፌቴ ያለውን አላውቀውም እኔ የምለውን ሁሌም ቀን በቀን አዳምጠዋለው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 6 หลายเดือนก่อน

    ለሁላቹህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ በቤቱ ያፅናቹህ አሜን❤

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f 6 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ ኪዳነ ምህረት እናቴ አትለያችሁ❤❤

  • @habtam135
    @habtam135 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብቻ ነኝ ግን እነዚህን ቤተሰቦች የምወዳቸው
    ኡፍፍፍፍፍ ምንኛ መባረክ ነው
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ከዚህም በላይ ተባረኩ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @Sintesin
    @Sintesin 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማርየ መላክትን ያስማል አይለያችዉ የእስራኤል አምላክ

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይኼን ማየት ደስስስስ ያሰኛል!!! እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏