Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu, Geta Eyesusin Lemasideset nur biro, without christ you have no life, this is unchanged Trueth
የእናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ያደርብን
እባክህ አቤል ወንድማችን የእመቤታችን የድንግል ማርያምንም የትውልድ ሀገሯንና ድንቅ ታሪኳን አሣየን
እስራኤላዊናት ማሪየምም ማለት ነው
የእመቤታችን የቱውልድ ሀገሯ ቤሩት ልብናን ነው❤❤
አቤላ ቃል የለኝም በተሰጠህ ይባርክህ የመንፈስ ወንድማችን ❤❤❤
በርታ
የኔልጅ በጣም እንወደሐለን በረከቶ ረዴቶ ቸርነቶ ፀሎቶይደረሰን አንተን ደግሞ እድሜውን ጤናውን ይስጥህ
ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ትልቅ ታሪካዊ ቪዲዮ ስላጋራከን ❤❤
የቅድስት አርሴማ ልጆችና...የወንድማችን አቤላ ወዳጆች የታላቹ
አለን ❤❤❤
አለን❤️❤️❤️
አለን ❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልን የሰማእቷ በረከት ይደርብን ስወዳት እኮ
Enate enam alehugn
የሰማዕትነት አርማና ትልቅ ማህተም የሆነችውን የቅድስት አርሴማን መቃብር በእጅህ ለመዳሰስ መብቃትህ ትልቅ መታደል ነው ። እኛንም ለዛ ያብቃን
አሜን❤
ተባረክ አቤሎ የሰማእቱ ጎርጊስንም ከቻልክ ❤
ሙስሊም ብሆንም ወላሂ ታሪኩ መስጦኝ ነው የሰማሁት❤
እነመስግናለን እህታችን
❤❤❤
አቺምንአገባሽ
❤❤❤
ታረኩ ላመኑበት ነገረ መሰዎት መክፍል ግድ ነው ደስ ይላል
የወይኗ ልጅ… ያለህን ነገር በሙሉ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን….ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን…
አቤላ ወንድማችን በጣም እድለኛ ነህ !
Ewnte new k
እጅግ እናምሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ታሪካዊ ቦታ ያብቃን ታብቃን በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር አሜንንንንን .....
ተባረኩኝ ጠራኝ ፀሎቷ
ልሳለማት ልሂድ ከቤቷ
እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ
አቤሎ ክብር ለመድሃኒዓለም እናመሰግናለን፡፡
ተባረኩኝ ነው not ተማረኩኝ
@@ሰላም-ቸ1ጠ አመሰግናለሁ
በረከቷ ይደርብን እናታችን እድህ ቁም ነገረኛነህ በርታ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አቤልየ የኔ ባለ ማህተብ የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ ምልጃ ፀሎት አይለይህ አይለየን አቤልየ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን ❤❤❤
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu
it is not your bussiness ok
@ jesuschrist0499 ፈጣሪ አንድ ብቻ ነው እሱም እየሱስ ክርስቶስ ይባላል!!
ቅዱሳን ማክበር ምንድነው ክፋቱ?
12:26 ሰማእቷ እድስት አርሴማ እናቴ በረከቷ ይደርብን እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍🥺😓😓🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ታድለህ እንኳን ለዚህ አብቃህ ለአንተ የፈቀደ ጌታ እኛንም በቸርነቱ ያድለን
ይሄ ለብዙዎች መልስ ነው አቤላ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በእውነቱ የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
አሜን 🤲
አርሴማትባርክህ ወድሜ በረከቷይደርብን
አቤላ አርሜንያ🇦🇲ከኢትዮጵያ ጋር ብዙ ታሪካዊ እና ሀይማኖታዊ ትስስር ያላት ቀዳሚዋ ሀገር ናት። እና አርሜናዊያንን ስለኢትዮጵያ አንዳንድ ጥያቄዎችን በመንገድ ላይ Interview በማድረግ ቪዲዮ ስራልን። አሪፍ contentም ይወጣዋል። የምትስማሙ Like☦️🙏
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያቀረብክልን ተባረክ❤
የ አርሴማ ልጆች በ አማላጅነቷ የምታምኑ አልልልልልልልል በሉ አቤሎ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን እልልልልልል ❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አቤል አንተን በጣም ከሚየደንቁህና ከሚወዱህ ሰዎች አንዱ ነኝ ሰለምህን የብዘልህ በርታልን በእውነት ጀግና ነህ ወለሂ በጣም አድነቂህ ነኝ
ቀጣይ የሰመዓቱ ጊዮርጊስ ይሰራልን ምትሉ እስኪ❤❤❤
ይሰራልን
Yiseraln
❤❤❤
❤❤❤
ይሰራልን
በረከቷ ይደርብን🙏 🙏ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው ነብሴ ፈለገቻቸው። ሰማእታት የዚችን አለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውን ስለ እግዚአብሄር አፈሰሱ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ የሰማእቷ በረከት ይድረሰን
ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው ነብሴው ወደደቻቸው ተብሎ ይስተካከል።
ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንን
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🛐❤️💛🫶😘☀️💫🌻🌾🎇🕯️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
ቅድስስት አረሴማ. በረከት ዮደረብነ🎉🎉❤❤
አቤል በጣም ነው የማደንቅህ ብዙ ብዙ ነገር እያሳየኸን ነው በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምን አይነት የታደልከ ሰው ነክ አቤላ አግዚአብሔር ይባርክ❤🥰
ተባረክ ግልፅ አደረከው ለሁሉም ነገር አስተማሪ ነው እውነት ሁሌም ደስ ይላል
አቤላ እንባዬን ነው ያመጣሀው ታላቅ እናት አርሴማ እናቴ በረከትሽ ይደርብን! ላንተም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ፅኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ ሰማዕቱ ቅድሰት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ምልጃና ጸሎቷ ከክፉ ነገር ይሉ ይሰውረን አቤላ ወንድማችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ በርታ እድለኛ ነህ
ወላሂ በጣም የሚገርም ታሪክነው 😢😢😢😢 ሁላችነንም በአቋማችን ያፅናነ
ትህትናሽ ደስ ይላል
Positive mind 👍👍👍👍
ማለት?
ለምን አልሽ? እኔኮ ሌላ ጥያቄ ውስጥ ገባሁ መሞቷን ሳውቅ
አላህ ይዘንልሺ😢
ቅድስት አርሴማ ያደረገቺልኝ ተዓምር ልንገራቹሁ ስደት እየመጣሁ ሁለት አረቦች ሊደፍሩኝ በጣም ሰክረዋል በጣም ነውፈርቸ የነበረው ሁላቺንም ሴቶች ነበርን ከዛ ከመኪና ወረጅ አሉኝ አልወርድም የሚጠጡትን ጠጭ ይሉኝ ነበር የዛኔ ቀኑ 6ነበር አርሴምየ ዛሬ ከጉድ አውጭኝ ነበር ያልኳት እሰከ ክብርሽ ሰማዕት ነሽና በክብርሽ ክብሬን ጠብቂ ነበር ያልኳት እግዚአብሔር ይመስገን አንድ የሌላ ዜጋ አብሮን ነበረ በጭራሽ እኔ እያለሁ አትነኳትም አላቸው ሽጉጥ አወጡ ከፊለፊቴ ይቆምልኝ ነበር እኔ ግን አርሴምየ የምለው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ተናደው መንገድላይ አውርደውነ ሂዱ እናም መቸም አረሳው ያደረገቺልኝ እናቴ አርሴማ ❤❤
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን ቦታው ድረስ ሄደህ ይሄንን የቅድስት አርሴማን ሞቷን ቀብሯን እንድናይ ታሪኳን አብራርተህ በመንገርህ ተባረክ፡ተባረክ፡ተባረክ፡፡ሌላው ደሞ ትክክለኛ ስእሏን በመንገርህ ተባረክ እድለኛ ነህ ቅዱስ ስፍራውን እንድታይ ለእኛም ስላቀረብክልን አማኑኤል ይስጥልን፡፡
የቅድስት አርስማ ረድኤት በረከቷይደርብን።
በርታ ወንድማችን።
በቀጣይ ደግሞ ገደሞ አስቄጥስስን አሳየን።
አቤል በጣም ታድለክ እንዲ ያሉ ቦታዎቹ እየሄድክ ገና ብዙ እንደምታስገርመን ተስፋ እናደርጋለን ❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል ,,,በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰማዕቷ እኛንም ታብቃን ,,,በመባረክ ዘመንህ ይለቅ
እዴት አደራቹ ተመስገን የዛሬዋን ፀሐይ እድናይ ለፈቀደልን እኮን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል
መታደል ነው አቤሎ እዳተ እኛንም ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነዉ እናክብርህለን አቤሎ❤❤❤❤❤
አቤሎ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን በጣም በአስፈላጊ ጊዜ ነበር ያቀረብከው ምክንያትም አንዲት ፕሮቴስታንት እህታችን አርሴማ የሞተች የሴት ጣኦት ናት እያለች ስትዘባርቅ ነበር በእውነት ደስ ነው ያለኝ አንተ መዚህ ደረጃ ሂደህ በማሳየት ወንድማችን በእውነት ቃላት ያንሰኛል ለአንተ ክበርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ አሁንስ ያየሽው መቃብሯን አይደል እንደ?
ከእግዝአብሔር አብ፣ ከእግዝአብሔር ወልድ እና ከእግዝአብሔር መንፈስ ቅዱስ ውጪ የማይሞት ፍጥረት የለም።
ሌሎች ሊቀ ካህናት ለዘላለም ሊቀ ካህናት እንዳይሆኑ ሞት እንደከለከላቸው ቅዱስ ቃሉ ይነግረናል።
ስለዝህ ሞት የማያውቀው ልናምንበት የተገባ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። እርሱም ለዘለዓለም ይኖራል አሜን።
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu
Sigachin enji nebsachin meche motech, Yiyaw nebes enji yemimot nebs yelenm, tsadikan ahun ke egna gar alu abrewun ynoralu mahiberachin and new
@@funnyvideo-ml9bv አይደለም አንች ጋር ሙታን እግዚአብሔርን አያስመግኑም
Zelalaemawit nebes endalechin enkuan eskahun algebashim
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴህ እናቃለን እያሉ አይማኖታችንን ለሚያጠለሹብን ሁሌም አስተማሪ ያርግልን ፈጣሪ እድሜ ጤናዬ አብዝቶ ይስጥህ
ቃለሕይወት ያሰማልን አርሴምዬ ቦታሽን አስረግጪኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አምን
እግዚሐብሄር ይባርክህ ታድለህ አንተን ባረገኝ ቀናው እድሜና ጤና ይስጥህ
ተባረክ ወድማችን እናመስግነን ለዝማሬው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
አቤላ ቃል የለኝም በተሰጠህ ይባርክህ የመንፈስ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ትችላለህ እኮ እአይገልፅውም እውነት አቤላ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 የሚገርም አቀራረብ የቅድስት ሰማዕቷን አርሴማ የትውልድ ቦታ ማየት በራሱ አንድ በረከት ነው 🙏🏻
🙏🙏
አቤላ እስኪ፥አምላክ ሆኖ እራሱን ዝቅ አርጎ ለኛ ብሎ በበረት ተወልዶ
የአለምን ሀጢያት ስለተሸከመ የባሪያን መልክ ይዞ የደቀመዛሙርቱን እግር አጥቦ
ስለጠላቶቹ የአባቱን ፈቃድ በጎሎጎታ ተሰቅሎ ከአብ ያማለደን ብቸኛውና ሞትን ድል የነሳው መቶም የሚፈርደው
አስኪ መስክረህለት እድሉን ተጠቀም❤
we love u
Ur the best one ❤
ለዛች መናፈቅ አድርሱላት አቤል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
fusek😮😮
@@alateasefa 👍👍👍👍
እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግው ❤❤❤❤❤
በረከትሽ ይደርብን እግዚያብሔር በእምነታችን ያፅናን አቤል ወንድሜ ተባረክ በብዙ❤❤❤
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ከክፉ ነገር ትጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ወድማችን እናመሰግናለን ክበርልን🌾🌿💝🙏
በጣም የምወዳት ሰማዕት ናት በረከቷ አይለየን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የናታችን ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🌱🌿🌱🌿🥰🥰🥰
O
ወይኔ በማየቴ ብቻ እንዴት ደስ እንዳለኝ አንተ የቅድስቲቷን ቦታ የረገጥከው ደሞ ምን እንደሚሰማህ መገመት አልችልም ቅድስት አርሴማ የበረከት ታርግልህ በቃልኪዳኗ ትጠብቅህ
በርታ አንዴ እኔም በእርግጠኝነት እንዳንተ አይነት youtuber ሆኜ የ እናቴ ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር ቅድስት ትመስገን አሁን 600 ገብቻለሁ😢🙏
Arsema manat ? Lemin kefetariwu yilik fitur lay gize tatefalachiwu, lekidist arsema rndih terek,zemerki,aworak, gobegnek bilo geta Pa ayilik, Tewu enji wode eyesus temelesu,
Geta Eyesusin Lemasideset nur biro, without christ you have no life, this is unchanged Trueth
ere enate pentewoch lbona ystachihu egziabher yhn yemesele tsega yesetatin enatachinin kdst arseman kbruan ziq atadrgu! egziabher yewededewn stakebr yetekeberk thonaleh otherwise kbr yelesh honeh tkeralh.
slezih lbhn kemadenden ylk tsely ersu egziabher lbonahn yaberalhal.
why don't you mind your own religion @@lotushome49
አርጊያለው
አቤሎ ምርጥ አገላለፅ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግንሃለን
ወንድማችን በርታ ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ተግባር የምትጠቀም.ለሌሎችም አርአያ እድሜና ጤና ይስጥ!!!!!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ምልጃዋና በረከቷ ይደርብን ለአንተም ትልቅ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
አቤል እጅግ እናመሠግናለን ብትችል ትክክለኛ ስዕሏን አቅርብልን በርታ ልጄ መድኃኔዓለም ይስጥልን።
ተባርኩ
ሰማዕት ቅዱስት አርሴማ በረከት ያሳድርብን አሜን፫❤
መናፍቃን ከመናገራቸው እግዚአብሔር አንተን አስናስልን ለምስክርነት አባታችን ቃል ከገባላቸው ስማዕታት ና ከተዋህዶ ልጆች ጋር ለዘላለም ይኖራል ክብር ምስጋና ይገባው አሜን፫❤❤❤
አሜን ወንድማችን ተባረክ🎉🎉የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን❤❤❤
ተባረክ
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካን ስለስማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል:: የእናታችን የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን:: እግዚአብሔር ይባርክህ :: ለነእዛ መናፍቅ ጥሩ ምላሽ ነው የስጠህልን:: ከእውቀት ነፃ የሆኑት መናፍቃን ምን ሊሉ ይሆን? ተዋህዶ መልስ አላት::🙌🏽💒🙏🏽😍💚💛💔
እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የምል ነገር ነው ያሳየህን እናታችን ቅድስት አርሴማ ያስብከውን ትሙላልህ መታደል ነው ❤
የአርሴማን ድንቅ ገድል ስላቀረብክልን በጣም እናመስግናለን አርሴማ በሁሉም ቦታ ትከተልህ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኛም እሄን በማየተችን እድለኞች ነን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚ በላይ ከፍ በል እናታችን ቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን አሜን
ለኛ እቤታችን ድረስ አለምን አስቃኘኸን እኮ አቤል አንደኛ ታሪክ እየሰራህ ነው የማያልፍ የማያረጅ ድንቅ ስራ ጀግና ብዬሃለሁ አቤል ይሸለም ክብር ይገባሃል
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልኝ
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን የሰማዕቷ ረዴት በረከት ይደርብን አመን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእለተ ቀኗ post አርገከው ቢሆን ኖሮ የተሻለ ነበር ።
ኦ አምላኬ ታሪክ በመጽሐፍ ተፅፎ አንብበን ከምንረዳው በላይ እንደዚህ በተግባር ሲታይ በእምነታችን እንድንፀና ያረገናል ።
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ፀጋውን ያብዛልክ ።
ተባረክ በጣም ደስ ሚል ስሜት ነዉ የተሰማኝ በረከቷ ይደርብን
እግዚአብሔር ይመስገን አቤላ አንተንም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ሚዲያን የሚመጥን ስራ ስለምታቀርብልን ❤❤❤
እኔ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እልልልልልልልልልልልልልልል ለማየት የምመኘውን የእናቴን የሰማእትዋን ቦታ ሄደህ ስላሳየህን ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤
ቲክቶክ ላይ አይቼዉ ብፍልግ በፍልግ አጥቼዉ ነበር አሁን ሲመጣልን ደስ አለኝ
ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ
ወንድሜ አቤል በዩቲዩብ ከሰራህው ገንዘብ በእጅጉ የሚበልጥ ክብር የሰማእቷን የቀብር ስፍራና ሰማእት የሆነችበትን ስፍራ መጎኘት እና መባረክ በእውነት መታደል ነው ።
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥👑
እግዚአብሄር ይባርክህ እኛንም ስላሳየህን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የክርስቶስ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ትባርክክ 🙏
አቤላ ቃል የለኝም በተሰጠህ ይባርክህ የመንፈስ ወንድማችን
አቤላ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ። በተጨማሪ ስትናገር አብረውት የሚገቡት ምስሎች ደስ ይላሉ በርታልን።
እናመሰግናለን አቤላ በረከቷ ይድርብን 🥰🥰🥰
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን ቃለዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ተባረክ እንዲህ ነው ለአገራችን የሚያስፈልጋት አቤሎ በረከትዋ ይደርብን
እግዚአብሔር ያክብራልን የተዋህዶልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ምካኤል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉 አሜን አሜን አሜን እኛም በጣም እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታ ይድረሰን ውድማችን ፀጋውን ያብዛልን
ታድለህ ወንድማችን የሰማዕቷ በረከቷ ይደርብን❤
መታደል ነው
Wow, ድንቅ ቦታ ነዉ ያስጎበኘህን። ትክክል ነህ አርሜኒያ የመጀመሪያዋ ክርስቲያን ሀገር ነች፣ ቀጥሎም በንጉስ ኢዛና ምክንያት ከነሱ ወደኢትዮዺያ ክርስትና የመጣዉ።
እናመሰግናለን።
ተባረክ በረከትህ ይድረስን መታደል 🙏
አቤላ ጎበዝ ❤ የናታችን ቅድስት አርሴማ በረከትዋ ይድረሰን❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
አለን እግዚአብሔር ይባርክህ በረከቷ ይደርብን
አቤል በረከትህ ይደርብን በውነት መባረከ ነው እናታችን ቅድስት አርሴማ ሁላችንንም ትባርከን
ወይ መባረክ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ ስንቱ ገንዘቡን በአልባሌ ነገር እየበተነ አንተ ግን በደዚህ አይነት የበረከት ስራ ላይ ማዋልህ በፈጣሪ መመረጥህን እና መባረክህን ነው የሚያሳየው አሁንም ደግሞ አብዝቶ ይጨምርልህ እና እደዚህ የእውነተኛ የክርስቲያኖችን ታሪክ ለህዝብ ለማሳወቅ ቸሩ መድሐኒያለም ይርዳህ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
ዋው ደስ ሲል እናመሰግናለን ከቻልልክ ቤሩት ና የጎርጊስ ብሩክታዊትን ከዘንዶ ያዳነበት ቦታ እመቤቴ ከልጇጋር ስትሰደድ ያረፈችበት ዋሻ አሁን ግን ማለፍ አይቻልም እንጂ የራቱ ቦታ ወይኑ ሞልቶ የፈሰሰበት ጣና ዘገል ይላል እሱኳን ጠረፍ ላይ ነው አሁን ወደዛ አያስቀርቡም በጣም አስገራሚ ድንቅ ቦታዎች አሊሳ ማሪያም ታምሯ እእንዲሁም ማርሸርቤል እባክህን ና ቤሩት በጣም ድቅ ቦታዎች አሏት
አቤላ ታድለህ የተባረክ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት አርሴማ በረከት ለሁላችን ይሁን ተባረክ🎉🎉🎉🎉❤🎉
Abelo We need more religious vlog like this