ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ በርቱ👏👏👏
Thank you for the information Drs!
keep it up👍👍👍
Best advice 👌💪💪
Off thank u
አሰልጣኙን ማግኘት ይቻላል ?
ከስ ቦር ት በፊትመመገያ ለብ ንምግብ ❤❤
እንዴት ናችሁ ዶክተር ስለ ቁመት ማጠር እምትሉን ነገር ካለ እኔ ገና በ19 ዓመቴ 167cm ነኝ እና እምትሉኝ ነገር ካለ
እና አጭር አደለሽም እኮ ኪኪኪኪ እኔ 160 ነኝ ግን ረጂም ነን ቀጭን ስለሆንኩ እደሁ እጂ
@@emureyantube2386 ወንድ ስለሆነ ነው ዮሴፍ የወንድ ሥም መሠለኝ እኔ 23 አመቴነው ከ1,72 በላይነኝ
Hh ene 1.66 en arif kumet lay eko nek aa ho endatamarr😁✌️
በናትህ ሁሉንም አይነት እስፓርት ሞክሬው ምንም ሀለዉጥ አላገኘሁም ምን ማድረግ እዳለብኝ ንገረኝ
ውፍረት ለመቀነስ ምን አይነት schedule መጠቀም አለብኝ
ሰላም ዶክተር እስፓርት ከሰራን በውሀላ ምንምን መመገብ አለብን
ስፖርት ስንሰራ ቡና አይመከርም ??
ከቻላችሁ ብትመልሡልኝ እድሜ27 , ፆታው ወንድ ነው እንቅልፍ ሊወስደው ገና ሲጀምር የሚጀምር ሀይለኛ ላብ ትራስ እና ብርድልብሥ በጣም ይበሰብሣል ይሄ የምን ችግር ሊሆን ይችላል? በጣም ከፍተኛነው ግን ከሽታ ነፃነው ጠይቂልኝ ተብየ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አመሠግናለሁ
Please የአይን መንቀጥቀጥ እንድሁም የሆነ ስደነግጥ እቃ ኪል ሲል አይኔ መንቀጥቀጥ ጀምሮኛል የቀኝ አይኔ ከጀመረኝ ሁለት ሳምንት ሆነኝ መፍትሄው እና መንስኤውን ንገሩኝ???
አላህ ይሽፊኪ ማማ
መልካም ግኑኝነት ለማድረግ የሚጠቅሙ ስፖርት
ለደረትና ለእጅ ጡንቻ ምናይነት ልስራ
ማታ ማታ እስፖርት መስራት ችግር አለው ደክተር
ሰላም ዶክተርስ ከቻላችሁ እንድትተባበሩኝ የምፈልገው ጥያቄ እኔ አይኔ የእይታ ችግር አለብኝ ማለትም በእይታየ መሀል ጭራ የመሳሰሉ ነገሮች ሰብሰብ ብለው እይታዬን ይጋርዱኛል፣ ጠቆር ያለች ነጥብ ነገርም አይኔን ሳንቀሳቅስ ከነገሮች ጋር እየተንቀሳቀሰች ታስቸግረኛለች ፣ በሩቅ ያሉ ነገሮችንም ማየት አልችልም። ከአሁን በፊት ህክምና ታይቸ ማዮፒያ ብለውኝ ፣ ከጥቁሩ የአይኔ ክፍል ውስጥ ጠባሳ ነገር አለ አሉኝ። እና አሁን መነጸርም እየተጠቀምኩም አደለም ምክንያቱም ብዙም ለውጥ ስለሌለው። አሁን ግን ፕሮግረስ እያደረገብኝ ነው መሠል ምን ለድርግ መፍትሄአችሁን እሻለሁ!!!።
Ba mndnew matayaq mchlaw
esport endet kumet yasatral
Kbdet mesrat kumet yasatral wey
ምርጥ በርቱ👏👏👏
Thank you for the information Drs!
keep it up👍👍👍
Best advice 👌💪💪
Off thank u
አሰልጣኙን ማግኘት ይቻላል ?
ከስ ቦር ት በፊትመመገያ ለብ ንምግብ ❤❤
እንዴት ናችሁ ዶክተር ስለ ቁመት ማጠር እምትሉን ነገር ካለ እኔ ገና በ19 ዓመቴ 167cm ነኝ እና እምትሉኝ ነገር ካለ
እና አጭር አደለሽም እኮ ኪኪኪኪ እኔ 160 ነኝ ግን ረጂም ነን ቀጭን ስለሆንኩ እደሁ እጂ
@@emureyantube2386 ወንድ ስለሆነ ነው ዮሴፍ የወንድ ሥም መሠለኝ እኔ 23 አመቴነው ከ1,72 በላይነኝ
Hh ene 1.66 en arif kumet lay eko nek aa ho endatamarr😁✌️
በናትህ ሁሉንም አይነት እስፓርት ሞክሬው ምንም ሀለዉጥ አላገኘሁም ምን ማድረግ እዳለብኝ ንገረኝ
ውፍረት ለመቀነስ ምን አይነት schedule መጠቀም አለብኝ
ሰላም ዶክተር እስፓርት ከሰራን በውሀላ ምንምን መመገብ አለብን
ስፖርት ስንሰራ ቡና አይመከርም ??
ከቻላችሁ ብትመልሡልኝ እድሜ27 , ፆታው ወንድ ነው እንቅልፍ ሊወስደው ገና ሲጀምር የሚጀምር ሀይለኛ ላብ ትራስ እና ብርድልብሥ በጣም ይበሰብሣል ይሄ የምን ችግር ሊሆን ይችላል?
በጣም ከፍተኛነው ግን ከሽታ ነፃነው ጠይቂልኝ ተብየ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አመሠግናለሁ