- 164
- 2 530 248
DoctorsEthiopia
United States
เข้าร่วมเมื่อ 18 เม.ย. 2019
ዶክተርስ ኢትዮጵያ ከ 200,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የ ጤና መረጃዎችን የሚያገኙበት ሚዲያ ነው ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ጥያቄዎን ይላኩ፡፡
በ ሁሉም ድህረ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
join us on all of our social medias to get an entertaining Medical Tips every day !
በ ሁሉም ድህረ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
join us on all of our social medias to get an entertaining Medical Tips every day !
ብላክ ማርኬት ገበያ ማነው ሚተምነው/ቢዝነስ ሲጀምሩ ሚሰሩት 3 ስህተቶች/መንግስ ዶላር ቢቀንስ/ቢዝነስ ዛሬውኑ ይጀምሩ/HOW TO START BUSINESS ETH
#ethiopia #doctorsethiopia #habesha #ethiopian #ethiopianmusic
มุมมอง: 1 499
วีดีโอ
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ / ገንዳ ውስጥ ከመተኛት እስከ 500ሺህ ተከታዮች / የቲክቶክ ከፍተኛ ተከፋይ በ ኢትዮጵያ / ዩሃንስ ግርማ (ጆኒ)
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
#ethiopia #ethiopianmusic #doctorsethiopia #ethiopian #habesha ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ / ገንዳ ውስጥ ከመተኛት እስከ 500ሺህ ተከታዮች / የቲክቶክ ከፍተኛ ተከፋይ በ ኢትዮጵያ :: ሃሳብ አስተያየቶን ያጋሩን ! Music: bensound.com License code: BRN5RRR77D3UFDUV
ሞት በስኳር !ሳያስቡት ወደ ሞት እየቀረቡ ይሆን? ልጆቻችንን እየጎዳን ነው!
มุมมอง 2.1Kปีที่แล้ว
#ethiopia #doctorsethiopia #ethiopian Music I use: Bensound.com License code: IOFUSX85QNAOCRW
ከ HIV የተፈወሰ ሰው አጋጥሞችሁ ያቃል ? ፈውስ እና ህክምና
มุมมอง 1.7Kปีที่แล้ว
#doctorsethiopia #ethiopia #ethiopian #habesha
የህንጻው ባለቤት የት አለ ይሉኛል / ከ UNESCO ተሸልሚያለው አቶ አንተነህ አያሌው
มุมมอง 524ปีที่แล้ว
#ethiopia #doctorsethiopia #ethiopian አቶ አንተነህ አያሌው የ አልፋ ጥበብ አድቨርታይዚንግ / ሶፊ ፕላዛና አፓርትመንቶች / አንትስ ትሬዲንግ መስራች፡፡ ቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ በመቀላቀል ጥያቄዎን ይላኩ ዶክተርስ ኢትዮጵያ
40%ትውልዱ ወደ Homosexuality እየተቀየረ ነው?? ቀድሞ እንዴት ማወቅ ይቻላል ? የምንመገበው ምግብ ይቀይረን ይሆን ?
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
40%ትውልዱ ወደ Homosexuality እየተቀየረ ነው?? ቀድሞ እንዴት ማወቅ ይቻላል ? የምንመገበው ምግብ ይቀይረን ይሆን ?
የሴቶችን sex ፍላጎት ማወቅ ያለብን ነገሮች / የሴቶች የ sex ፍላጎት መቼ ይጨምራል?
มุมมอง 2.9Kปีที่แล้ว
#ethiopia #doctorsethiopia #Habesha
የስልክ የኮምፒውተር ብርሃን አይን መቅላት ማቃጠል እንዲሁም ማሳከክ በ 3 ደቂቃ መፍትሄውን ያግኙ
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
#doctorsethiopia #ethiopia #ፋና
ከሰል እውነት ጥርስ ያጸዳል? እውነታው ምንድን ነው?የጥርስ መቦርቦር የመጨረሻ መፍትሄው?
มุมมอง 56K2 ปีที่แล้ว
#doctorsethiopia #ethiopia #ፋና
የ ወሲብ ፊልም የፖርን ሱስ አንጎልን እንደ ወንፊት ነው የሚያደርገው / ጤናማ ያልሆነ ወሲባዊ ግንኙነትን እንዲኖር ይገፋፋል!
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
የ ወሲብ ፊልም የፖርን ሱስ አንጎልን እንደ ወንፊት ነው የሚያደርገው / ጤናማ ያልሆነ ወሲባዊ ግንኙነትን እንዲኖር ይገፋፋል!
በቤትዎ ሆነው እነዚህን እንቅስቃሴዎች በመስራት የጉን ቦርጮን በቀላሉ ያጥፉ! 5 ደቂቃ ብቻ
มุมมอง 2.3K2 ปีที่แล้ว
በቤትዎ ሆነው እነዚህን እንቅስቃሴዎች በመስራት የጉን ቦርጮን በቀላሉ ያጥፉ! 5 ደቂቃ ብቻ
የስፖርት ሱስ /sport Addiction / የስፖርት የመስራት ሱስ ምልክቶች/ ሳያውቁት ተገደው ይሆን ስፖርት ሚሰሩት?
มุมมอง 3.4K2 ปีที่แล้ว
የስፖርት ሱስ /sport Addiction / የስፖርት የመስራት ሱስ ምልክቶች/ ሳያውቁት ተገደው ይሆን ስፖርት ሚሰሩት?
ድንገተኛ አደጋ ቢደርስቦ ይህን 6 ነገሮች በመተግበር ሄወቶን ያትርፉ! ድንገተኛ አደጋ/የአጥንት ስብራት ?
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
ድንገተኛ አደጋ ቢደርስቦ ይህን 6 ነገሮች በመተግበር ሄወቶን ያትርፉ! ድንገተኛ አደጋ/የአጥንት ስብራት ?
ስፖርት ሰርተው ለውጥ ማምጣት ካልቻሉ ይህን 3 ነገሮች መተግበር ይጀምሩ! በ አጭር ግዜ ውስጥ ለውጥን ያግኛሉ፡፡
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
ስፖርት ሰርተው ለውጥ ማምጣት ካልቻሉ ይህን 3 ነገሮች መተግበር ይጀምሩ! በ አጭር ግዜ ውስጥ ለውጥን ያግኛሉ፡፡
የእናት ጡት ወተት/ ልጆ ምግብ አልመገብ ብሎታል እነዚህን ሶስት ነገሮች አሁኑኑ ያቁሙ/ የልጆች አመጋገብ ምን መምሰል አለበት!
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
የእናት ጡት ወተት/ ልጆ ምግብ አልመገብ ብሎታል እነዚህን ሶስት ነገሮች አሁኑኑ ያቁሙ/ የልጆች አመጋገብ ምን መምሰል አለበት!
ፐሮቲን፟-ክሬቲን- ያወፍራሉ ተብለው የሚሽጡ ፓውደሮች ማወቅ ያለቦ 5 ዋና ነገሮች ፟-እውነት ሰውነትን ያሳድጋሉ ወይ? ሁሉም ሰው መውሰድ ይችላል ወይ?
มุมมอง 38K2 ปีที่แล้ว
ፐሮቲን፟-ክሬቲን- ያወፍራሉ ተብለው የሚሽጡ ፓውደሮች ማወቅ ያለቦ 5 ዋና ነገሮች ፟-እውነት ሰውነትን ያሳድጋሉ ወይ? ሁሉም ሰው መውሰድ ይችላል ወይ?
እቤት ውስጥ ሆነው ቦርጭን በቀላሉ ያጥፉ! ቀላል አቤት ውስጥ ሆነው መስራት የሚችሉት ስፖርት አይነት እና አመጋገብ
มุมมอง 2.2K2 ปีที่แล้ว
እቤት ውስጥ ሆነው ቦርጭን በቀላሉ ያጥፉ! ቀላል አቤት ውስጥ ሆነው መስራት የሚችሉት ስፖርት አይነት እና አመጋገብ
ከ ጾም በኋላ ፈጽሞ ሊመገቡት የማይገባ የምግብ አይነቶችን ይወቁ/ ከከፍተኛ በሽታ ራሶን ይጠብቁ
มุมมอง 2.1K2 ปีที่แล้ว
ከ ጾም በኋላ ፈጽሞ ሊመገቡት የማይገባ የምግብ አይነቶችን ይወቁ/ ከከፍተኛ በሽታ ራሶን ይጠብቁ
ስለ ወንድ ዘር ማወቅ ያለቦት ነገሮች/ ቁመታቸውን /በሃሪያቸውን ይቀይራል /ትከሻን ይጨምራል /
มุมมอง 4.9K2 ปีที่แล้ว
ስለ ወንድ ዘር ማወቅ ያለቦት ነገሮች/ ቁመታቸውን /በሃሪያቸውን ይቀይራል /ትከሻን ይጨምራል /
የሽንቶ ከለር አሁኑኑ በመለየት ጤናዎ ምን ደረጃ እንዳለ ይወቁ! ሽንት ላይ ደም አለ ሲባል ምን ማለት ነው?
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
የሽንቶ ከለር አሁኑኑ በመለየት ጤናዎ ምን ደረጃ እንዳለ ይወቁ! ሽንት ላይ ደም አለ ሲባል ምን ማለት ነው?
አጥፊ ትውልድ በመብዛቱ ተጠያቂ ማነው?መንግስት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶች ? 21 አመት በ መምህርነት ሞያ መምህርት ሰናይት
มุมมอง 9712 ปีที่แล้ว
አጥፊ ትውልድ በመብዛቱ ተጠያቂ ማነው?መንግስት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶች ? 21 አመት በ መምህርነት ሞያ መምህርት ሰናይት
ስንፈተ ወሲብ ወንዶችም ሴቶችም ላይ ይከሰታል ህክምና ላይ እንኳን ሰዎች ለመናገር ይፈራሉ / የስኳር ህመም ኮሌስትሮል እና ሌሎችም ለዚህ ችግር ምክንያት?
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
ስንፈተ ወሲብ ወንዶችም ሴቶችም ላይ ይከሰታል ህክምና ላይ እንኳን ሰዎች ለመናገር ይፈራሉ / የስኳር ህመም ኮሌስትሮል እና ሌሎችም ለዚህ ችግር ምክንያት?
በሳምንት 3 ግዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገው ያለ ምንም መካላከያ ቢያንስ ለ አንድ አመት መካንነት ሊፈጠር ይችላል !
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
በሳምንት 3 ግዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገው ያለ ምንም መካላከያ ቢያንስ ለ አንድ አመት መካንነት ሊፈጠር ይችላል !
የ ቤት ውስጥ ህክምና ለ ከባድ የራስ ምታት ህመም / ጭለማ ቤት ውስጥ መቀመጥ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
የ ቤት ውስጥ ህክምና ለ ከባድ የራስ ምታት ህመም / ጭለማ ቤት ውስጥ መቀመጥ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
ቁመጥ መርዘም እና ማጠር? መንስኤውን ማወቅ ይፈልጋሉ ? ለምን ረዥም አንዳኔ አጭር ይኮናል?
มุมมอง 1.6K2 ปีที่แล้ว
ቁመጥ መርዘም እና ማጠር? መንስኤውን ማወቅ ይፈልጋሉ ? ለምን ረዥም አንዳኔ አጭር ይኮናል?
Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው
มุมมอง 152K2 ปีที่แล้ว
Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው
ኮሌስትሮል ድንገተኛ ሞትን ሊያስከትል ይችላል?ህክምናው ምንድን ነው / የመጨረሻው ክፍል
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
ኮሌስትሮል ድንገተኛ ሞትን ሊያስከትል ይችላል?ህክምናው ምንድን ነው / የመጨረሻው ክፍል
እ
woyine woyine betem techegire eyeteseqeyhun new be sawu hager hoyegne 😢😢😢😢😢
selam doctor ene ግራ አይኔን በጣም ሚያቃጥለኝ ከዛ ደሞ ይቀላል ይሄ የሚፈጠረው አልፎ አልፎ ነው እስ ኪ መፍትሔው ምንድ ነው 🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር
Edme yetebalewn eresachihut
አድራሻ አስቀምጡልን
ሰላም ዶክተር እኔም አለብኝ ግን ምን ማረግ አለብኝ ስፀዳዳ ትንሽ እያበጠ ይወጣል ሌላ የሚያስከትል በሽታ አለውይ ?
Blood infection ማለት ደም ካንሰር ማለት ነው ወይስ ሌላ በሽታ ነው
እኔ ጉሮሮየን ይመረኛል
መፍትሄው
❤❤❤❤❤❤❤
መዳኒቱንዶክተር
እጭቅላትላይ ያለንስ ማከምይቻላልወይ በጣም ፈርቻለሁ
እጭቅላትላይ ያለንስ ማከምይቻላልወይ በጣም ፈርቻለሁ
ዶክተር ደረቅ ያለ ጫማ አድርጌ እግሬ መዳፍ ላይ ነበር ራጅ ተነስቼ ኖርማል ነው ወደ አቅራቢያ ሄጄ የሚቀባ ሰጠኝ ግን አልተሻለኝም ከቻላክ ስልካቹህን ንገሩን
ስቱን ሙድ ያ ዘብኝ። እስቲ መፍቴ ከአላሃቹሁ አይኔትንሽ ሸውራራ ነው
ሰላም ዶክተር እኔ ላይ የሚሰማኝ ህመም እጄ ፊቴላይ ስውነቴን የመንዘር ስሜት ይሰማኛል ህክምና አድርጊያለሁ ግን አልተሻለኝም ንዝረቱ በሰከንድ ነው ቶሎ ይተወኛል እና ምን ባደርግ ይሻለኛል
አናመሰግናለን ፡አንዳሳ ጊዮርጊስ ብትሄዱ ትፈወሳላችሁ
ዶክተር ኢትዮጵያእድሚዬ52ሲሆንለ10አመት ያህልቭያግራምትጠቃማአሁንበዚሁም እንቢእያለኝ ትቸግሪፍ ያለሁ
ወገቡን በመሳርያ(ጥይት) ተመትቶ እግሮቹንና ወገቡን በነርቭ ለተያዘ ሰዉ ምን አይነት ህክምና ቢደረግለት የተሻለ ነው?
ስልክ ግን የላችሁም እኮ
በወራበባ ጊዜ ኩላሊቴ በጣም ያመኛል ለምንድነዉ
ወንድሜ እንዳታልፈኝ እኔ ሽታ ያለዉ ፉሳሽ እየፈሠሠኝ ታክሜ አቁሞልኛል ግን አሁን ሽቴ ቶቶሎ ይመጣል አንዳዳዴም ይቆረጥመኛል ምን ይሻለኛል
ሰላምዶክተር ያሳክከኛል በጣምያሳክኩኛል መፍተሄካለህ ቆየብኝ መፍትሄካለህ በናትህ😢
እኔ በጣም ያማኛል ሰገራ መቆጠጣጠር ያቅተኛል ምንድነው
ጤናይሥጥልኝደክተር፡የጤናትምርታችሁበጣምጥሩነው፡የእሥትሮክክኒንየለውምወይ
ዶክተር እራስ ምትት አለብኝ ሲመጣ ምግብ ይከለክለኛል ያቅለሽልሸኛል በተደጋጋሚ ከቀኝ በኩል ሁል ጊዜ ምን ላድርግ በ30 ቀን ዉስጥ ቢያንስ 2ጊዜ ይነሳብኛል መዳኒት ስወስድብት በ24 ሰዓት ዉስጥ ይተወኛል በራሱ ሰዓት ደሞ ለመተዉ 48 ሰዓት ይወስዳል እና በጣም ያስቸግረኛል
ዶክተር እራስ ምትት አለብኝ ሲመጣ ምግብ ይከለክለኛል ያቅለሽልሸኛል በተደጋጋሚ ከቀኝ በኩል ሁል ጊዜ ምን ላድርግ በ30 ቀን ዉስጥ ቢያንስ 2ጊዜ ይነሳብኛል መዳኒት ስወስድብት በ24 ሰዓት ዉስጥ ይተወኛል በራሱ ሰዓት ደሞ ለመተዉ 48 ሰዓት ይወስዳል እና በጣም ያስቸግረኛል
መሀሉ ፍንጭት ሁኖ የላይኛው canine ባይኖር ብሬስ ማሰራት ይቻላል?
መልሱን እፈልጋለሁ
የእኔ ጥርስ እንደዚህ ነው
የሸታ የምይባለው በተለምዶ የለቃል ወይ እንዳታልፉኝ
ሰው የጠየቃቹ ኣትመልሱም እንዴ ኣድራሻቹ የት ነው
❤
D.ry ena kaweldko buhla ya,3 wer marfiy wsej #nabr 3 wer alko #perda meta #gen yehw 20 ken #lehonagn now alkom alg #jerbym betam yamgnl place
በግንኙነት ጊዜ በፍጥነት የመጨረስ ችግር ምን መፍትሄ አለው?
አንዱ ትልቅ ሆኖ አንዱ ትንሺ ስሆን ችግር አለዉ?
እስከ አመት ፔርዴ አይመጣም ምድነው ምክንያቱ ምድነው?
ፀጉር ቤት ተው ስራዬ በእይቴ መቀነስ ምክንያት ስራ አቁሚያለሁኝ አስፎ አልፎ እንቅልፍ እንደወጠለው አይነት ስሜት ይሱማኛል ምንድነው ማድረግ ያለብኝ
የድርቀቱን ጠብታ አወሳሰዱ እንዴት ነው
Doctor ibaksh ine basamnt basamt new yemimataw ina betam bezu isk samnt yiqoyebingal
ቀዝቃዛ ውሀ ንክር ብሎ መተኛት በላብ ይወጣል ይላሉ
ዶክተር ያልከው ሁሉ እኔን አለብኝ ግን ሀኪም ሂጀ መደሀኒት ይሰጠኛል ግን መዳኒቱን ስጨርስ ይነሳል ምን ላርግ
ዶክትር አትለፈኝ ለቤትህአዲርነኝ ባቴላይ ሰማይአይነትፈሳሺ እየነካኝአገኘዉአለዉ እናበጣምጨቆኛል
ኡፍ ጥርስ የሚባል ባይኖር ነው የሚያሥበልኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ተቦርቡሮል ባፀዳም ባለፀዳም ይቦረቦራል ተሰቃየው
ሠላም ዶክተር በአፍና በአፍንጫ ደም መፍሰስ የምን ምልክት ነው
ዶክተር እኔ ግማሽ አካሌ ይነዝረኛል የነርቭ ምልክት ሊሆን ይችላል
እባክህ ዶ ተሸግራለው መልስልኝ ያመኛል በቅይ ፍሬላይ እብጠትም ኣለው ፈሳሽም ኣለውና የዋሃ ሽንት በየ 30 ደቂቃ ነው የሚያሸናኝ እባክህ መልስልኝ ቡዝ ህክምና መኩርያለው ግን ለውጥ የለዎም
ዶክተሮች ለሳይነሰ በሽታ ትክክለኛው መድሓንት ምንድነው በጣም ተቸገሪኩ
Hi
Xiqur asimud naaMarii xiqim?
ሰላምዶክተር አይኔ ከታመምኩኝ ቆየሁ ምክንያቱም በክሎሮክስና በፍላሽ ምክንያት ነው ታክሜም ነበር ግን አላርጅክ ሁኗል አሉኝ ስተኛም በጣምያለቅሳል ብርሀንሳይ ንፋስ ሲገባብኝ ይጎረብጠኛል ያቃጥለኛል መድሀኒትም ስጠቀምም ትንሽ ይተወኝና መልሶይነሲል አሁንላይ አንድአይኔ እብረቱጣገብ እበጥነገር ጀምሯል ስልክም በደንብ አያሳየኝም እስከራሴድረስ ይስበኛል ህመሙግን ሁለቱም አይኔነው ምንማድረግ አለብኝ እስኪመልስልኝ በናትህ ተባበረኝ ያለሁት እሰውሀገር ነው