ቦርጭን ለማጥፋት የሚሰራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በባለሞያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @Marti73286
    @Marti73286 ปีที่แล้ว +1

    I have done this exercise for abt 6 months on en off en I have seen alot of change in ma body en mood. I became very energietic. Such a great trainer❤

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +29

    እረረረ እኔማ የስደት ሀብቴ ቦርጬ ቂጤ እርዝዬን ተሸክሜ መግባት ሀገር ሲገባ ኑሮው እንቅልፍ ሲነሳ እልም ነው እናተ በርቱ

    • @sabbontuuwallookamisee6317
      @sabbontuuwallookamisee6317 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ በሳቅ ኪኪኪኪኪ

    • @fazeenbr5382
      @fazeenbr5382 3 ปีที่แล้ว

      ሸክም ነዉ

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fazeenbr5382 ምንም ሸክም አደለም ሀገር ገና እግርሽ ሲረግጥ ይራገፍል ታድያ ምን ይዤልግባ።

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว

      @@merontaye8723 🤣🤣🤣ልክብለሻል

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @Rigi-t4o
    @Rigi-t4o ปีที่แล้ว +1

    ዋው በርቱ በታም ደስ ይላል እኔም እየሰራሁ ነው

  • @አምላኬአተታውቃለክ
    @አምላኬአተታውቃለክ 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል እኔም እየሰራው ነው❤❤❤❤👍👍💪💪💪💪

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ወድጄዋለው እጊዲ ይሄውፍረት የሚሉት በሽታ ያሥወግድልን

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw eskezare endet Alaggnewkim betam yemflgew sport 🙏🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu ปีที่แล้ว +2

    ሰውነቴ ሲታይ ምግብ እምበላ አይመሥልም ቅጥነቴ ግን ለብቻው ቦርጭ ወጣ ስሰራ ደሞ ከወገብ በታች ያመኛል ያው በሰደት ነው ያለሁት

  • @Halimetlemee
    @Halimetlemee 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጣትጣትብቻነውደየሚስራው ማታመስራትአይቻልምደ

  • @HannaLegesse-w3q
    @HannaLegesse-w3q 8 หลายเดือนก่อน

    ነጣም አሪፋ ቆይታ ነበረኝ አመሰግናለሁ ከ ጀርመን❤❤❤❤

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን በርቱ እኔም ጀምሬአለሁ መስራት እናያለን ውጤቱ

    • @sofiasemank9388
      @sofiasemank9388 ปีที่แล้ว

      ግን መስራት ስናቆም አይተካም

  • @AsterTesema-p4y
    @AsterTesema-p4y ปีที่แล้ว

    ❤ ወንድሜ ተባረክ የሚገርም ነዉ ብዙለዉጥ አግኝቻለሁ በርታልን እናመሰግናለን አዳዲስም ጨምርልን❤❤❤

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว

      በምን ያክል ጊዜለውጥ አገኘሽ በቀን ስንት ደቂቃስ ነው የሠራሽው ብዙም ቦርጭ የለኝ ግን በደንብ ቅርፄን ማስተካከል እፈልጋለሁ ግን በአጭር ጊዜ ለውጥ ከሌለ ብየ ለመጀመር ፈራሁ

  • @SalmaAth
    @SalmaAth 7 หลายเดือนก่อน +1

    wodema amasagelal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasa7843
    @fasa7843 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ነው ወንድሜ ቀጥልበት እጂግ ደስ ይላን እኔ እየሰራሁ ነው በርቱልን ሁላቹሁም ሀገር ስንገባ ደግሞ አብረናቹሁ እንሰራለን እየመጣን

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว

    Really very good 🙏blessed

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ እቅስቃሴ ነዉ እኔም እጀምራልሁ

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว

    Very good 🙏really good blessed

  • @RahelTeklu-z2l
    @RahelTeklu-z2l ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነበር ከአንዱ ወደአንዱ እስቲፕ ስትቀይር ቁጥር ቢኖረው ጥሩ ነበር❤

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል እኔ አንድ ጥያቄአለኝ ቢያንስ አጥጋቢለዉጥ ለማያዬት ለምንያህል ጊዜ መሰራትአለበት ?

  • @fhi3700
    @fhi3700 3 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እኔ ከራት በሆላነዉ ምሰራዉ ምን ትመክረኛለህ ቀን የመዳም ስራ አይሰጠኝም

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ሲያደከም ግን በጣም ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን

  • @Eskeeske-v2u
    @Eskeeske-v2u ปีที่แล้ว

    የት ነው አካባቢው ከሳአት እናተጋ አድራሻውን ፃፎልኝ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ጀምሬያለው ቀጥልበት በርታልን ውድማችን ተመችቶኛል

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en ปีที่แล้ว

    እደዚህ ብሠራአ የምሬነው የምልህ ወር ነው የምተኛው

  • @fitsumfikadu6105
    @fitsumfikadu6105 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው😊

  • @martayednglillij9017
    @martayednglillij9017 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን

    • @hdbd8058
      @hdbd8058 2 ปีที่แล้ว

      አረፈነው

  • @SifanFekadu-dp4kg
    @SifanFekadu-dp4kg ปีที่แล้ว

    Wow Mirt Naber❤❤❤❤❤

  • @rediatseifu4907
    @rediatseifu4907 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አሰሪ ነህ በርታ

  • @KeyriaSeid-j7w
    @KeyriaSeid-j7w 4 หลายเดือนก่อน

    በጎበዝ

  • @miheratketema6701
    @miheratketema6701 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን በርቱ እኔም ጀምርያለዉ ለዉጤን ማየት ኣለብኝ

  • @etsegenetabera9416
    @etsegenetabera9416 3 ปีที่แล้ว

    ለጀማሪ ቦርጭ ማጥፊያ የትኛውን እስፖርት ልስራ ቸሬ በናትህ

  • @KadirIdiris-x4i
    @KadirIdiris-x4i 8 หลายเดือนก่อน +1

    መረጃ ለማገኝት ቴሌግራም አለህ

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ወንድሜ አሰራሩ ለጀማሪ ይሆናል እናደግማ ቁርስ ተበልቶነው የሜሰራሁ ወይስ ከበላን በዋላ ወደማታ ብንሰራሆስ እስኬ ንገረኝ

  • @TegistBerhanu
    @TegistBerhanu 10 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አለቹ

  • @rahlechuchu8839
    @rahlechuchu8839 4 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፣? በወሊድ ምክንያት ኦፕራሲኦን ነኝ እስፓረቱ መስራት እችላለሁ?

    • @fatumaseid1347
      @fatumaseid1347 3 ปีที่แล้ว

      ከሰማሽ ንገሪኝ

    • @Yegetem
      @Yegetem ปีที่แล้ว

      የቆየ ከሆነና ምንም አይነት የህመም ስሜት ከሌለሽ መስራት ይቻላል ግን በእርጋታና በጥንቃቄ😍

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች በርቱ

  • @SelamHailu-fv9ux
    @SelamHailu-fv9ux 9 หลายเดือนก่อน

    Ere download yasifeligal

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 ปีที่แล้ว

    ለሥንት ሰአት እንስራው?

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 2 ปีที่แล้ว

    በች መች እና በምን ሰአት እንደሆነ ብትነግሩን

  • @አምላኬአተታውቃለክ
    @አምላኬአተታውቃለክ 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hanihani5653
    @hanihani5653 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ታኪዉ

    • @mesrettade7233
      @mesrettade7233 ปีที่แล้ว

      በርታ በጣም አሪፍ እስፖርት ነው

  • @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
    @ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @fanusgetachew5160
    @fanusgetachew5160 ปีที่แล้ว

    ኧረ የት ሰፈር ነው

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @samira5619
    @samira5619 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ወድሜ ከባድ ነው የመዳምን እሩዝ አጠፋለሁ ብየ ልሞት ነው

  • @tsedihabeshawit1910
    @tsedihabeshawit1910 2 ปีที่แล้ว +2

    እፎይ ፈታ ያልኩበት ስፖርት💞

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @wardshawli6886
    @wardshawli6886 3 ปีที่แล้ว

    betam arif new

  • @abrahamdogiso4429
    @abrahamdogiso4429 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፍ ነበረና ግን ለምን download ለማድረግ እየታታዘዘልን አይደለም

  • @Zanbkedri
    @Zanbkedri 5 หลายเดือนก่อน

    Wawwww

  • @fatimaksa
    @fatimaksa ปีที่แล้ว

    እኔ ጀምራለሁኝ ለውጥ እደማይበት ተስፋ አረጋለሁኝ😊

  • @degenesh
    @degenesh ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ጀምሬ አለሑ በርቺ በሉኝ

  • @SamrawitTadese-g1y
    @SamrawitTadese-g1y ปีที่แล้ว

    Lemn yal gize new yemisetaw

  • @SeidMurad-o4n
    @SeidMurad-o4n ปีที่แล้ว

    እስኪ አኔንም አላህ ያበርታሽ በሉኝ መቸም መጨርሻውን ይሳምርልኝጅ መጀመሩንስ ጀመርኩት እኔ ችግሬ ዛሬ ሠርቸ ነገ እስትራፖ አያቀሳቅሰኝም እፍፍፍፍፍ እረ ይሄን ውፍረት ወደምናባቴ ልጣለው ግፍፍ ተደርጎ የማይጣል ነገር ሆነብኝ 😢😢😢😢

    • @فاطمه-ز6ض7ب
      @فاطمه-ز6ض7ب หลายเดือนก่อน

      አልሽዉና፡ዉፍረትይሻላልከቦርጭየኔዉፋረትአለኝቦርጩይብሣልከወገብበላይልፈነዳነዉነብሠጡርነዉእምመስለዉ23አመቴነዉዉሸትሽነዉ35ይሆንሻልይሉኛል

    • @فاطمه-ز6ض7ب
      @فاطمه-ز6ض7ب หลายเดือนก่อน

      አልሽዉና፡ዉፍረትይሻላልከቦርጭየኔዉፋረትአለኝቦርጩይብሣልከወገብበላይልፈነዳነዉነብሠጡርነዉእምመስለዉ23አመቴነዉዉሸትሽነዉ35ይሆንሻልይሉኛል

  • @ዩዳሄ-ቨ7ቀ
    @ዩዳሄ-ቨ7ቀ ปีที่แล้ว +1

    ታድያ ለምንከኣጠገብክ ያሉ የሴቶቹ ቦርጭ ያልጠፍ😂😂😂😂

    • @fasa7843
      @fasa7843 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂ውይ ነገር ፍለጋ

  • @yusrayoutube3859
    @yusrayoutube3859 4 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ሥትሉ የዣለሁ ትግል በረቱ ከከከ

  • @hariyanasarhariya1237
    @hariyanasarhariya1237 4 ปีที่แล้ว

    እሺ ስከሳ አመሰግናቹሃለሁ

  • @shdshdhdh9632
    @shdshdhdh9632 2 ปีที่แล้ว

    በጣምበፍቅርነውእየሰራውያለውት

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ ปีที่แล้ว

    እኔኮ ሠውነቴ ቀጫጫ ነች ግን ቦርጪ በቅጥነቴ በላይ😂

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض ปีที่แล้ว

    የሚያወፍር እስፖርት የለም ወይ እረ ንፋስ ሊወስደኝ ነው 37ኪሎ ቸኝ😢😢

    • @nuntube321
      @nuntube321 ปีที่แล้ว

      ምግብ ብዬ

  • @fatimaksa
    @fatimaksa ปีที่แล้ว

    ወንድም ኬራውን ብዙ ወታርቅው እኛ በየቤታችን ሁነን ለምን ስራው እሳስታውቀን

  • @سوسو-د8د1ر
    @سوسو-د8د1ر ปีที่แล้ว

    ወየዉ በጣም ያደክማል ኡኡኡ ክክክክ

  • @mihretabrha9302
    @mihretabrha9302 4 ปีที่แล้ว +1

    Yet new adrashachu

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 ปีที่แล้ว

    ዋዉቢራቦ

  • @bazabaza4502
    @bazabaza4502 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀሊማሀሊማየወግዲዋ
    @ሀሊማሀሊማየወግዲዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኧሯእኔሥ ወላሂአብሬአችሁ እየሠራሁነበር ሠውነቴተቀጠቀጠእሣ እቃባልጨረሥኩ

    • @umuneg
      @umuneg 2 ปีที่แล้ว

      ከከከከከ አይዞሽ እስክለምጂ ነው

    • @hadyaeshetu7681
      @hadyaeshetu7681 ปีที่แล้ว

      😁😁

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @akdshswhgs6353
    @akdshswhgs6353 4 ปีที่แล้ว

    Betam amsegnalw

  • @اثوبياملوكنيل
    @اثوبياملوكنيل 4 ปีที่แล้ว

    መጨረሻውን በጭራሽ አልቻልኩትም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 3 ปีที่แล้ว

    የልጁን ሊንክ ላኩልኝ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 4 ปีที่แล้ว

    ዋ ይመቻችሁ

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውዶቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ 4 ቀን ሆኖኛል ከናንተጋር መስራት ከጀመርኩ የናንተን እያየው በርቱልኝ ምርጦቼ ውጤቱን አብረን እናያለን ውድድድድድ

  • @MimoHmariam-vm7mw
    @MimoHmariam-vm7mw ปีที่แล้ว

    አረ ዳውንሎዱን አስተካክሉት 😢

  • @ወሎአባሰል
    @ወሎአባሰል 2 ปีที่แล้ว

    ቦርጨ ሳይጠፋ እኔ ልጥፋ ትፋሸ ፀጥ አለች ባደዬ

    • @fasa7843
      @fasa7843 ปีที่แล้ว

      እኔማ ቦርጭ ቁጭ ብሎ ሌላው እየቀነሰ ነው ያልፈለግሁት ቦታ😢😮😮😮

  • @yenenewmola5383
    @yenenewmola5383 4 ปีที่แล้ว

    it is good sport

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 3 ปีที่แล้ว

    ወይአብራ እየሰራዉ ነበር ሞትኩ

  • @KadirIdiris-x4i
    @KadirIdiris-x4i 8 หลายเดือนก่อน

    ዳውለድ መሆን አይችልም

  • @moniy3999
    @moniy3999 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶቹን ነዉ እምትንከባከበዉ ለምን?

    • @fasa7843
      @fasa7843 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ምን አገባህ

  • @SsSs-il1mq
    @SsSs-il1mq 4 ปีที่แล้ว

    ጠጨጠ

  • @urbanhymns6757
    @urbanhymns6757 4 ปีที่แล้ว

    ሰነፍ ነህ።