Birabiro ቢራቢሮ
Birabiro ቢራቢሮ
  • 155
  • 1 079 438
የሸክላ ድስት ማሟሸት እንዲህ ነው?/ ሸክላ ድስት እናሟሽ/ የምግብ አሰራር
ሸክላ ድስት ማሟሸት እንዴት እንደሆነ
አብረን እያሟሸን እናያለን ።።,#የምግብ አሰራር
Try the free video editor CapCut to create videos! www.capcut.com/t/Zs8M71m3v/
On this video I will show you how to roast (prepare for cooking) ethiopian traditional clay pot
มุมมอง: 1 354

วีดีโอ

ቀለል ያለ ጨጨብሳ አሰራር /how to make chechebsa/ ethiopian cuisine chechebsa /ምግብ አሰራር
มุมมอง 3628 หลายเดือนก่อน
On this video we will make traditional ethiopian food called chechebsa. today we will make chechebsa bemar በዚህ ቻናል ምግብ አሰራር እንዲሁም ቤታችንን በአረንጓዴ ተክሎች በቀላሉ እያስዋብን ጥሩና ዘና ያለ ቀን እናሳልፋለን በዛሬ ቀላል ቁርስ የሚሆን ጨጨብሳ አሰራር በማር እና በቅቤ እንሰራለን#ምግብ አሰራር #ለቁርስ የጨጨብሳ አሰራር #ምግብ አሰራር የአማርኛ#enat ethiopian food #yechechebsa aserar
የቡላ ፍርፍር አሰራር/ምግብ አሰራር
มุมมอง 2218 หลายเดือนก่อน
ቡላ ከእንሰት የሚገኝ በካርቦሃይድሬት የበለፀገ ዱቄት ሲሆን በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በምግብነቱ ይታወቃል በዛሬው ቪድዮ ቀላል የቡላ ፍርፍር አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ #የቡላ ፍርፍር አሰራር #ምግብ አሰራር #yemgb aserar ሌሎችም አይነት ምግብ አሰራር በቀጣይ ይዤ እመጣለሁ Bulla is a processed starch or dough made from enset (Enset ventricosum), commonly known as the “false banana.” However, it is the root of enset that is consumed, not its fruit. This species is native to Ethiopia, and...
how to make timatim lebleb/ በጣዕሙ ልዩ የሆነ ቲማቲም ለብለብ
มุมมอง 2189 หลายเดือนก่อน
በጣዕሙ ልዩ የሆነ ቲማቲም ለብለብ ቀላል የቲማቲም ለብለብ አሰራር #ቲማቲም ለብለብ #ምግብ አሰራር #timatim lebleb #ቀላል ቲማቲም ለብለብ አሰራር More from birabro ቢራቢሮ th-cam.com/video/qNuI3u01OoA/w-d-xo.htmlsi=NubL9Lt_N5to_nwj)
እርጥብ አሰራር /እርጥብ ምግብ አሰራር ethiopian fast food erteb aserar How to Make Ethiopian Fast Food at Home
มุมมอง 38K10 หลายเดือนก่อน
Welcome to our TH-cam channel! In this exciting video, we dive deeper into the amazing world of ethiopian fast food erteb aserar #how to make erteb #እርጥብ አሰራር #ertib aserar # ertb aserar #ethiopian fast food erteb aserar How to Make Ethiopian Fast Food at Home
Bitter leaf benefits/ Benefits of bitter leaf for flawless skin
มุมมอง 2.4K11 หลายเดือนก่อน
Benefits of bitter for skin #ግራዋ ቅጠል ጥቅም #የግራዋ ጥቅም grawa
የዱባ ጥቅም /የዱባ ጥቅሞች/ Pumpkin benefits #Birabiro
มุมมอง 51411 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪድዮ የተዘረዘሩትን የዱባ ጥቅም ካወቁ በኋላ አዘውትረው ይጠቀሙታል /ዱባ ጥቅም/ Pumpkin benefits ዱባ የተለያየ መጠንና ቅርፅ እንዲሁም ቀለም አለው የቆዳው ቀለም ነጭ ፈዛዛ አረንጓዴ ጎመኔ ወይም ቢጫና ብርቱካናማ ይሆናል ዱባ ብዙ አይነት ምግቦችንና ጣፋጮችን ለመስራት ይጠቅማል የዱባ አበባም የተለየ ጣእምና የስነምግብ ጥቅም ስላለው ይበላል ቫይታሚኖች ማእድናትና አንታይኦክሲዳንቶች ካልሲየም አይረን ማግኒዝየም ሶዲየም ፖታሲየም ዚንክ ፎሌት ኮፐር ቫይታሚን ኤ ቫይታሚን ሲ ቫይታሚን ቢ6 ቫይታሚን ኢ ታያሚን ኒያሲን ሪቦፍላቪን ፓንቶቴኒክ አሲድ ሉቴይን ዚያዛንቲን ፓይሪዶክሲን፣ ካርቦሃይድሬት፣ፕሮቲን ቫይታሚን ቢ...
የጥቅል ጎመን ጥቅም /Amazing benefits of cabbage #ቢራቢሮ
มุมมอง 7K11 หลายเดือนก่อน
የጥቅል ጎመን ጥቅም/ጥቅል ጎመን ጥቅም Is Cabbage Related To Hair And Skin? ጥቅል ጎመን ለስላሳ ቆዳና የሚያምር ፀጉር እንዲኖረን በጣም ጠቃሚ ነው በውስጡ 'indole-3-carbonile' የተባለ ሃይለኛ antioxidant አለው. ጉበትን ያፀዳል ማለትም detoxifies. ይሄ ደግሞ ቆዳን ይጠቅማል ምክንያቱም መርዛማ ነገሮችን ከሰውነት ስለሚያስወግድ ነው በደም ውስጥ መርዛማ ነገሮች ሲከማቹ ቆዳ የደበዘዘና ነጠብጣቦች የበዙበት ይሆናል. ቀጥሎ ጥቅል ጎመንን መመገብ ለፀጉርና ለቆዳ የሚሰጣቸውን 10 ጥቅሞች አቀርብላችኋለሁ 1) ፀረ እርጅና Anti-ageing agent: ጥቅል ጎመንን አዘውትሮ መመገብ ቆ...
ሰላጣ ከደጃችን ወይስ ከገበያ የቱ ይሻላል /Gardening in addis ababa ethiopia/ Grow and eat your salad
มุมมอง 185ปีที่แล้ว
Gardening in addis ababa ethiopia ሰላጣ ከቤታችን በቀላሉ ለማግኘት የሚቻልበትን ዘዴ ለማወቅ ይሄን ቪድዮ ማየት ብቻ በቂ ነው
አለርጂ ገዳይ እንደሆነ ያውቃሉ? አለርጂ ምንድን ነው
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
አለርጂ ምንድን ነው አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአት a ll ergy is a medical condition in which the body’s immune system reacts abnormally to a foreign substance. The substance that causes the allergy is called an allergen. የአለርጂ መንስኤዎች ከአካባቢያዊና ከዘረመል Genetic ጋር በሚኖር መስተጋብር አለርጂ ሊፈጠር የሚችልበት ሁኔታ አለ መድሀኒቶች፣ በካይ ነገሮች ለምሳሌ የትምባሆ ጭስ, ሌሎች ከጭስ ማውጫ የሚወጡ ጭሶች፣ በልጅነት እድሜ ለረቂቅ ተህዋሲያን [ለባክቴርያና ቫይረሶች] መጋለጥ የአለርጂ ምልክቶች ሰውነ...
የበሶ ብላ ሻይ አሰራር እና ጥቅም/ benefits of basil tea and preparation
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
በዚህ ቪድዮ የበሶ ብላ ሻይ አሰራር እና የበሶ ብላ ሻይ ጥቅሞች የትኞቹ እንደሆኑ እንነጋገራለን የዚህን ሻይ አሰራር ካያችሁ በኋላ እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ
የናና ቅጠል ጥቅም/ናና ቅጠል ጥቅም
มุมมอง 6Kปีที่แล้ว
የናና ቅጠል ጥቅም/ናና ቅጠል ጥቅም
ግራዋ ቅጠል ጥቅም/ bitter leaf/ Vernonia amygdalina benefits
มุมมอง 19Kปีที่แล้ว
Vernonia amygdalina benefits bitter leaf vernonia amygdalina የግራዋ የግራዋ ቅጠል ጥቅም የግራዋ ጥቅሞች Bitter leaf has a taste that many people can't withstand, though the plant really does have an impressive list of health benefits. So, if you can get past the flavour, you'll be rewarded in more ways than one. The health benefits of this plant are miraculous በሳይንሳዊ አጠራሩ vernonia amygdalina, ግራዋ ከሰሀራ በታች ባሉ ...
የቀረፋ ሻይ የጤና ጥቅም/የቀረፋ ሻይ ጥቅም
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
በዚህ ቪድዮ በየቀኑ የምንጠጣውን የቀረፋ ሻይ የጤና ጥቅም እንዳለውና ስለአጠቃቀሙ በዝርዝር እናያለን #የቀረፋ ሻይ ጥቅም በአጭር ቪድዮ ማጠቃለል ባይቻልም ዋና ዋናዎቹን #የቀረፋ ሻይ የጤና ጥቅም መደረግ ያለበትን ጥንቃቄ አቀርብላችኋለሁ #birabiro #
ማይግሬን በሽታ /ማይግሬንን መከላከል ይቻላል 🌷Migraine headache
มุมมอง 303ปีที่แล้ว
በዚህ ቪድዮ #ማይግሬን ምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ እንመልሳለን #ማይግሬን በሽታ የ#ራስ ምታት አይነት ሲሆን ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚደርስ በአንደኛው የራስ ክፍል በኩል የሚቀጠቅጥ ህመም ነው #ማይግሬንን መከላከል ይቻላል የተለመዱ #የማይግሬን በሽታ ምልክቶች የትኞቹ እንደሆኑና መከላከያዎቹን እናያለን#birabiro th-cam.com/video/xHrDxvXqAj8/w-d-xo.html
የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
የደም ግፊት ምልክቶች ምን ምን ናቸው
የፌጦ የጤና ጥቅም/ feto ethiopian seed (የፌጦ ጥቅምና ጉዳት)#feto
มุมมอง 2.2Kปีที่แล้ว
የፌጦ የጤና ጥቅም/ feto ethiopian seed (የፌጦ ጥቅምና ጉዳት)#feto
ለደም ማነስ የሚጠቅሙ ምግቦች/ የደም ማነስ ምግቦች
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
ለደም ማነስ የሚጠቅሙ ምግቦች/ የደም ማነስ ምግቦች
የደም ግፊትን ያለመድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን ምግቦች| የደም ግፊት በሽታ
มุมมอง 760ปีที่แล้ว
የደም ግፊትን ያለመድኃኒት መቆጣጠር የሚያስችሉ ፍቱን ምግቦች| የደም ግፊት በሽታ
የጭርት መድሀኒት ምንድን ነው/ ጭርትን በተፈጥሯዊ መንገድ ማጥፊያ
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
የጭርት መድሀኒት ምንድን ነው/ ጭርትን በተፈጥሯዊ መንገድ ማጥፊያ
የእርድ ሻይ አሰራር 🌸 የእርድ ሻይ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅም 🌻 የእርድ ሻይ ጥቅሞች
มุมมอง 4.7Kปีที่แล้ว
የእርድ ሻይ አሰራር 🌸 የእርድ ሻይ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅም 🌻 የእርድ ሻይ ጥቅሞች
የደም ማነስ ምልክቶች🌻 ደም ማነስ ምልክቶች
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
የደም ማነስ ምልክቶች🌻 ደም ማነስ ምልክቶች
ቦርጭን ብቻ ለማጥፋት የሚረዱ ነገሮች
มุมมอง 605ปีที่แล้ว
ቦርጭን ብቻ ለማጥፋት የሚረዱ ነገሮች
የሀባብ ድንቅ የጤና ጥቅሞች/ የጤና ትምህርት/ ሀብሀብ
มุมมอง 1.6Kปีที่แล้ว
የሀባብ ድንቅ የጤና ጥቅሞች/ የጤና ትምህርት/ ሀብሀብ
የሮማን ቅጠል ጥቅሞች/ Pomegranate leaf/ የሮማን ቅጠል
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
የሮማን ቅጠል ጥቅሞች/ Pomegranate leaf/ የሮማን ቅጠል
የሀባብ ቆዳ ጥቅሞች/የሐባብ ቆዳ ጥቅሞች ethiopian health
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
የሀባብ ቆዳ ጥቅሞች/የሐባብ ቆዳ ጥቅሞች ethiopian health
ቆንጆ ዳቦ አገጋገር/ ዳቦ አሰራር
มุมมอง 175ปีที่แล้ว
ቆንጆ ዳቦ አገጋገር/ ዳቦ አሰራር
ከስጋ የበለጠ የሚጣፍጥ ጥቅል ጎመን አሰራር/ ጥቅልል ጎመን አሰራር /Ethiopian food
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
ከስጋ የበለጠ የሚጣፍጥ ጥቅል ጎመን አሰራር/ ጥቅልል ጎመን አሰራር /Ethiopian food
እርጥብ ምግብ አሰራር / እርጥብ አሰራር
มุมมอง 117Kปีที่แล้ว
እርጥብ ምግብ አሰራር / እርጥብ አሰራር
ethiopia የዱባ ፍሬ ጥቅም/ የዱባ ፍሬ ለፀጉር
มุมมอง 2.4Kปีที่แล้ว
ethiopia የዱባ ፍሬ ጥቅም/ የዱባ ፍሬ ለፀጉር

ความคิดเห็น

  • @SenaitWerku
    @SenaitWerku 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wufret ykensal?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ ቶሎ እንዳይርበን ስለሚረዳ ክብደት ለመቀነስ ያግዛል

  • @ZinetAli-d1t
    @ZinetAli-d1t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህቴእኔሀከኪምቤትመደሀኒትእየወሠድኩነበረቆየአመትሆነውአይጠፋምእዴ 7

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንዳንድ ጊዜ ቶሎ ላይጠፋ ወይም ተመልሶ ሊመጣ ይችላል አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @SaraDd-mt5eb
    @SaraDd-mt5eb 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ በፈጠረሽ አንድ ነገር በይኝ እኔ በረዶ ከልበለሁ ስረ መስረት አልችልም 24. ሰአት ነው በረዶ የምበለው አሁን 6 አመቴ ከጃመርኩ ልቤ ቶሎ ቶሎ መምተት ጃምረል በሱ ምክንየት ይሁን እንዴ መልሽልኝ በሀሳብ የለሁም ለቆም እፈልገለሁ ግን አልችልም ከልበለሁ ይደክመኛል ስረ አልሰረም ኡርጉዝ አይዳለሁም አለገበሁም 😢🎉

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለማቆም የተቻለሽ ጥረት አድርጊ ይሄ አንዱ የደም ማነስ ምልክት ነው እርጉዝ ያልሆኑ ሴቶች ላይም ምልክቱ ይታያል በረዶ እንደመብላት አይነትና ሌሎቹም ምርመራ አድርጊ እንዲሁም አይረን ያላቸውን ምግቦች በብዛት ተመገቢ

  • @zeyneb-tv1tq
    @zeyneb-tv1tq วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህትበርችልኝ ስብመልሽ

  • @EnusisayHabtesilassie
    @EnusisayHabtesilassie วันที่ผ่านมา

    እርጥብን አፍልተን ብንጠቀምስ ምን ትያለሽ

  • @BeleYeshe
    @BeleYeshe วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @meskerem73
    @meskerem73 วันที่ผ่านมา

    በደንብ ነው የዘረዘርሽ ጎበዝ👍❤

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 วันที่ผ่านมา

    ሞያ ከጎረቤት አይደለ የሚባለው ሰርቼው በጣም ተመችቶናል በርቼ ፍቃድሽ ከሆኘ የኔንም ዩቱብ እይልኝ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @MeronTesema-k2i
    @MeronTesema-k2i 4 วันที่ผ่านมา

    ኩይን ሱብር ማርኬት አለ አዲስ አበባ

  • @semubintislam5457
    @semubintislam5457 5 วันที่ผ่านมา

    ሲጠጣ አይደርስም ለቆዳ መሸብሸብ ሌላ ምግብ ሳንጠነቀቅ ይህንን በመጠጣት ብቻ ኪሎ መቀነስ ይቻላል

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 5 วันที่ผ่านมา

      የተወሰነ ኪሎ ያስቀንሳል ግን ውጤታማ አያደርግም ቅባትና ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች መቀነስ ያስፈልጋል ከአላስፈላጊ ውፍረት በተጨማሪ ለበሽታ ያጋልጣሉ

  • @MenbereMelesse
    @MenbereMelesse 7 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ

  • @hossanaproduction5829
    @hossanaproduction5829 7 วันที่ผ่านมา

    የማንኪያው ድምጽ ይረብሻል

  • @jenniferboolman1214
    @jenniferboolman1214 8 วันที่ผ่านมา

    08245 Rusty Common

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle 9 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @Fryal-j5c
    @Fryal-j5c 9 วันที่ผ่านมา

    Ba rebga smu ngerun

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 12 วันที่ผ่านมา

    በእንጨት ማማሠያ ተጠቀሚ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 11 วันที่ผ่านมา

      እሺ የኔ ውድ

  • @ayimenkem-c4h
    @ayimenkem-c4h 13 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው ቀጢይበት

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 13 วันที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ 🥰

  • @maryammm64
    @maryammm64 15 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የባርክሽ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 15 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን የኔ ውድ 🥰🥰

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 16 วันที่ผ่านมา

    ነጭ አዝሙድ ነውዴ እንስላል እሚባለው

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 16 วันที่ผ่านมา

      አይደለም እንስላል የአረቄ አይነት ሽታ ያለው ተክል ነው

  • @YosephIsmael
    @YosephIsmael 19 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮

  • @WoyrawBoditti
    @WoyrawBoditti 19 วันที่ผ่านมา

    Amezing Naw Msha"allah

  • @mulgetaHagos
    @mulgetaHagos 22 วันที่ผ่านมา

    እረ ጨረሰን

  • @mulgetaHagos
    @mulgetaHagos 22 วันที่ผ่านมา

    እኔ ና ልጅ ጨረሰን

  • @AbdulshikurReshad-v9e
    @AbdulshikurReshad-v9e 22 วันที่ผ่านมา

    የግራዋን ቅጠል ከተፈጨ በሗላ ለመጠጣት እናጠለዋለን ወይስ አናጠለውም እንዴት ነው ዶክተር

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 22 วันที่ผ่านมา

      አጥልሎ መጠጣት የተሻለ ነው የምንፈልገው ፈሳሹን ብቻ ነው

    • @AbdulshikurReshad-v9e
      @AbdulshikurReshad-v9e 18 วันที่ผ่านมา

      @@birabiro1626 እሺ አመሰግናለሁ

    • @AbdulshikurReshad-v9e
      @AbdulshikurReshad-v9e 15 วันที่ผ่านมา

      የሞሪንጋ ዱቄት አጠቃቀም እንድታስረዳኝ ፈልጌ ነበር ዶክተር

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 15 วันที่ผ่านมา

      @AbdulshikurReshad-v9e የሞራንጋ ቅጠል ዱቄትን እንደሻይ አፍልቶ መጠጣት፣ ምግብ ላይ በትንሹ ነስንሶ መመገብ ወይም ሾርባና ጁስ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ አደባልቆ መጠቀም ይቻላል ግን ስትገዛ ትክክለኛ የሞሪንጋ ዱቄት መግዛትህን አረጋግጥ ማለትም ከታማኝ አቅራቢዎች ግዛ

    • @AbdulshikurReshad-v9e
      @AbdulshikurReshad-v9e 15 วันที่ผ่านมา

      @@birabiro1626 አመሰግናለሁ እሺ

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 22 วันที่ผ่านมา

    ከርከዴ የት ይገኛል

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 22 วันที่ผ่านมา

      ሱፐርማርኬቶች ውስጥ ይሸጣል

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 22 วันที่ผ่านมา

      @@birabiro1626 አመሠግናለሁ

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ ዳማከሴን በሲኒ ጨምቄ ባዶውን ስጠጣ የደም ግፊት ጨመረብኝ ምክንያቱም ቡናም ሻይም ስለማልጠጣ

  • @TsionDegne
    @TsionDegne 24 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @Rukiyatariku-b8z
    @Rukiyatariku-b8z 25 วันที่ผ่านมา

    የሄ ስራ ምንያክል አዋጭነዉ አረብ ሀገር ከምሄድ የሄንን ብሰራ ያዋጣል ወይ ምንስያክል ብር ይፈጃል የሄንን ለመስራት ሹክበሉኝ እስኪ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 25 วันที่ผ่านมา

      በተለይ ሰው የሚበዛበት አካባቢ የመሸጫ ትንሽ ቦታ ካገኘሽ እርጥቡን በንፅህና መስራትና መሸጥ ትችያለሽ ጥሩ ስራ ነው ደንበኛ በጥሩ ሁኔታ ከያዝሽ ስራው ያድጋል ትልቁ ወጪ የቦታ ኪራይና የመስሪያ እቃዎች ነው አነስ ባለ ገንዘብ መጀመር ትችያለሽ

  • @HekmetAyalew
    @HekmetAyalew 25 วันที่ผ่านมา

    ኮቦልቻ የት አካባቢ ይገኛል

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 22 วันที่ผ่านมา

      ሱፐርማርኬት ውስጥ ጠይቂ

  • @HekmetAyalew
    @HekmetAyalew 25 วันที่ผ่านมา

    ከርከዴ የት ይገኛል

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 25 วันที่ผ่านมา

      ትላልቅ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ አለ አዲስ አበባ ውስጥ ደግሞ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ታገኛለሽ

  • @addisabeba5681
    @addisabeba5681 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቅጠሉን አድርቄ በሳምንት 2 ጊዜ እንደ ግሪን ቲ እጠብቀዋለሁ ለብዙ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው 🎉🎉🎉🎉❤

  • @getubasha3383
    @getubasha3383 26 วันที่ผ่านมา

    የት ይገኛል ?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 22 วันที่ผ่านมา

      ሱፐርማርኬት ይገኛል

  • @biniyamabiy7750
    @biniyamabiy7750 26 วันที่ผ่านมา

    ኩዊንስ supper market ale

  • @MesfinTekle
    @MesfinTekle 27 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @AbuZemzem-i7r
    @AbuZemzem-i7r 27 วันที่ผ่านมา

    Yet magignet inichilalne

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 27 วันที่ผ่านมา

      ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ይገኛል ለምሳሌ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa หลายเดือนก่อน

    ከርከዴምንድነው የትይገኛል

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      የአበባ አይነት ነው በሻይ መልክ ሲጠጣ የጤና ጥቅሞች አሉት በሻይቅጠል መልክ ሱፐርማርኬቶች ውስጥ፣ አበባው ደርቆ ታሽጎ ደግሞ የተፈጥሮ መድሃኒቶችና እፅዋት የሚሸጥባቸው ሱቆች ውስጥ ይገኛል

  • @abduselamyassin9201
    @abduselamyassin9201 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ በጣም ግልፅ ነዉ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @Ethiossiniatv
    @Ethiossiniatv หลายเดือนก่อน

    ዱቄቱስ ቢሆን ችግር አለው

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      በንፅህና የተዘጋጀ የራሱ ዱቄት ከሆነ ይቻላል የኔ ውድ

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 หลายเดือนก่อน

    ግራዋ እና አሸዋጋንዳ የሚባል ዛፍ አንድ ናቸው? ሌላኛዋ ዶክተር አሸዋጋንዳ እንዳትጠቀሙ ስትል ነበር እኮ?

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      አንድ አይደሉም በጣም የተለያዩ ናቸው Ashwagandha በአማርኛ ግዛዋ የሚባለው ሲሆን ግራዋ ደግሞ bitter leaf ነው የሚባለው

  • @LemlemArarsa
    @LemlemArarsa หลายเดือนก่อน

    እርጥብ ነው ግን😂😂😂😂😂😂

  • @HilinaAsefa-e4e
    @HilinaAsefa-e4e หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      You are so sweet 🥰🥰

  • @TadiwosWoderyeleh
    @TadiwosWoderyeleh หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ይስጥልኝ !! ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HawaYasin-f2h
    @HawaYasin-f2h หลายเดือนก่อน

    በሽይመልኲከሥኼርጊርነው

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne หลายเดือนก่อน

    ጥሩ

  • @LemmaTesfaye-w6t
    @LemmaTesfaye-w6t หลายเดือนก่อน

    ያምራል

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @ZufanAbraham
    @ZufanAbraham หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠሽኝ ።አመሰግናለሁ

    • @birabiro1626
      @birabiro1626 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @zenabuagebresellasie
    @zenabuagebresellasie หลายเดือนก่อน

    4:47