ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ፍጣሪ ቸር ያሰማን አሜን💕💕💕🙏🏽🙏🏽 የሩዝ ውሀ ተጠቅማቹ ዝምብላቹ አትተውት እንዳይደርቅ ቅባት ይፈልጋል👌🏼
አህለን መሲ ቆንጆ
Amen🙏❤
meskiyeeee share argilign istii
መስኪዬ 10Q
ኧረ በናትሽ የኔ ከፊትለፊት እኔን እራሱ ያስደነግጠኛል እራሴን በመስተዋት ማየት በጣም ነው የምደነግጠው የሚገርምሽ ከመሀል ይዞ ወደታች በጣም ነው የሚያምረው በተቃራኒው
መስኪ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ብዙ ለውጥ አይቼበታለው መስኪዬ እንወድሻለን በሙሉ የምታሳይን በጣምጠቅሞናል ጌታ ይባርክሽ😍
መስኪዬ ያንቺ ፀጉር እራሱ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ቆንጆ አድርጎ ነው
እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እኔ የሙዙን ውህድ ለተወሰነ ጊዜ ተጠቅሜው ከማስበው በላይ ለውጥ አግኝቸበታለሁ አሁን ግን ከስራው ጋር ሰላልተመቸኝ አቋርጨዋለሁ በጣም ጊዜ ያስፈልጋል በተረፈ አንች የምትሰጭን ምክር እና ትምርቶች በጣም ልዩ ናቸው እንደሌሎች ውሸት የሌለው በተግባር የሚታይ ነገር ነዌ የምታቀርቢው የምታሳይን በጣም እናመሰግናለን በርችልን ሌጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እውነት መስኪዬ ከልጅ ጋ ሆነሽ ሰአትሽን መስዋት አርገሽ ስለምታቀሪብልን ውድድ🥰😘
ለገንዘቧ ብላጅ ላች ብላ መሰለሽ
@@bintaby1099 እኔ ተመችቶኝ ነው የማየው ደሞ ከኛ ኪስ አይደለም ሚከፈላት ምን ችግር አለው
ሰለሙመሰኪበጠአመሰግ
በበጨመገነጀጨነጨጀበአመሰፀገ
@@bintaby1099 ትክክልልክማር
መስክዬ በጣም አምሰግናለሁ እኔ አቺን መከታተል ከጀመርኩ 2 ዓመት ሆኖኛል እናም እስከ ዛሬ ድረስ አዲ ቀን ሳልሳለችህ ፀጉሬን አከባከኩ አዲ ቀን አይ ዛሬ በጣም ደክሞኛል ብዬ አላቅም ምክንያቱም አቺ ሁሌም ጎበዝ ስለሆንሽ እኔም ጎበዝኩ የዛሬ 2 ዓመት ና አሁን ያለው ልዩነት በጣም የሚገርም ነው እናም ለሌሎች ይጠቅማል ብዬ ነው እህቶቼ ምንም ስዓት ደክሙ ጎበዝ ሆናችሁ ፀጉራችሁን ተከባከቡ ስዓት ይፈልጋል ተስፋ አትቆጡ በተርፈ መስክ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🥰
ላልሰማችው በደንብ ስሙ እውኔት ነው።❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍👍
የኔ ማር ከልብ አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው መረጃ ነው የሰጠሺኝ ፀጉሬ እግዚአብሔር ይመሰገን በቂ ነው ያለኝ ግን ከፍለፊቱ በጣም ተሰባብሮብኝ ፀጉሬን ማሰያዝ አልቻልኩም ነበር ከመሰራት ውጭ እሰኪ ተጠቅሜ ከዛን ውጤቱን እነግረሻለሁኝ😍😍😍😍😍
እጅግ በጣም ለውጥ ነው የያሁት በጣም በጣም አመሰግናለው ምዓረይ
ከምር ለውጥአለው እኔልሞክረው ማለት
እህታችን በጣም እናመሰግናል የሚገርምሺ የኔ የፊለፊቴ ተበጣጥሶብኝ ነበር ያሳየሺንን እስኪ እጠቀማለሁ ተባረኪ አሜን
መስኬ ጌታ ይባርክሽ በጣም እየተጠኩብሽ ነው : Thank you God bless you abundantly
እውነት ነው ትዕግስት ያስፈልገዋል መስኪየ እኔ ስልቹ ነኝ ከወለድኩ በኋላ የፊት ፀጉሬ በጣም ተጎድቷል አሁን ግን አንች እንዳልሽኝ የሩዝ ውሃ አዘጋጅቻለው ከትናንት ጀምሮ እየተጠቀምኩት ነው እንደሚያድግ ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን በጣም የኔቆንጆ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መሰኪ በጣም ሰራሸ ሰለሚመቸኝ ሳላዳምጥሽ ላይክ አርጌሽ ነው ምገባው ናይላዬን ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🤲
ክክክክክ፣የመጬ፣አሳቅሽኝ፣በቃቀሉደህናይሁን🤣
ትግር ና ጌርኪ ኣብርህልና
አቦ እግዚአብሔር ይስጥሽ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እኔ የሩዝ ውሀ ብቻውን ያለ ምንም ቅባት ተቀብቼው በጣም ደርቆብኝ ተናድጄ ነበር እና የኔ ፀጉር ከፊቱ በጣም ሳስቷል ከኋላው ደሞ መሀሉ አጥሮ እና ከርድዷል ለማስያዝም ምንም ማድረግ ተሳቀኩኝ ከሩዝ ውሀው ና ከቀይ ሽንኩርት የቱን ላስቀድም እባክሽ ፀጉሬ አደጋ ላይ ነው ምላሽ ስጪኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ
አይ መሰከረም ተባረኪ ጥሩ አሳብን ለሌላ ማካፈልቅንነት ነዉ።
አመሰግናለሁ እህት😘የኔ ፀጉር አድጎ አድጎ መሬት ልነካ ነው የሰደኩት በዘይቶች ነው😃ከዛሬ ሁለት አመት አከባብ ሹንክሪት፣ሩዝ ድንች፣ ካሮት፣ ትማትም፣ ተጠቅሜ ምንም ለውጥ አለገኛሁም!!😢 አሁን ግን 3አይነት ዘይት አንድ ላይ ደባልቄ እጠቃማለሁ ለውጥም አይቻለሁ ሻምፖ ሙሉ ለሙሉ አቆምኩ ለውጥማ አለ ድሮም ሻምፖ ነው ፀጉሬን የባለሸብኝ። እህቶቼ ሻምፖ አቁም!!!
ሻቦ አቁመሽ በምን እየታጠብሽ
የኔም ጥያቄነው@@seanytseanyt7246
በምን እየታጠብሽ
እስቲ እንደዚ እያደረኩ ደሞ እሞክረዋለው ፊት ፊቱ ይበጣጠስብኝ ነበር. Thank you for sharing 🥰🥰🥰🥰👌👌👌
10qqqq betam emokrwalowe
betam harif
አይደል
መሴየ አሰራሮ እዴት እደሆነ አላወኩም እባክሺን ሁሌም እከታተልሺ ነበር አጋጣሚ እእኔ ያለሁበት መብራት 2ወር ጠፍቶ አልከታትልሺም ነበር ባጪሮ ድገሚልን መስየ ስወድሺ ወይስ ተቀቅሎ እርዙን ያልሺዉ ነዉ ወይስ ሌላነዉ ማሬ
Wayne Alemaweke Eska Zare Ruz Sekakel Eye Walkung Tebareki Abo
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን የሩዝ ዋሀ እንዴት አሰራሩ ታሳየኝ ትችያለሽ እባክሽ
መስክዬ ተባረክ እኔ በሩዝ ውሃ በአንድ ሰምንት ለውጥ አይቸበተለሁ
የእሩዝ ውሀ አጠቃቀሙ እንዴት ነው
እሩዞን ቀቅለን ነው የምንጠቀመው
@@meskrermetsfaye7750 ሳንቀቀል መጠቀም እንችላለን
በጣም በጣም አመስግንሻለው ፀጉሬ ተበጣጥሶብኝ ያልተጠቀምኩት ቫይታሚየለም በሩዝ ውሃ በአንድ ወር በጣም አደገ በጣም በዛ አመስግናለው ማር
Thank you for sharing meskiye 😊
፡ዋው
Meskiye yene konjo hulem mitseraw neger bexam konjo new effective new bexam ene bexam fite telwtwal thank you so much. Demo yihenin mikre ayewalww
መስኪየ የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉር አድክሞኛል ተነቅሎ አለቀ ቆየት ብየ ሰይፉ ፈንታውን መምሰሉ ነው ከሰሞኑ
ክክክክክክክክ ወይ ኮመንት
እኔም መለጥኩ
@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ9አ አይዞን
😂😂😂😂😂😂
Hahahahaha
ተባረኪ መስኪዬ እኔም አድጎልኛል እዉነት ነዉ ተጠቀሙት ጓደኞቼ።👍👍👌👌👌👌👌
እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽን ይብዛ
Yna tebetatese😭
mamaye eni yemuzi ena avocado enkulal oilve oil be wer 3 gizi eyetetekemku xeguri betam amarelgn ke 2 wer behala tebetatese sibeza chgir alewu wey
Enekulalu lihon yechelal protein selehone...protein sibeza demo yebetatesal. Weym olive oilu le tsegursh ayesmamam yehonal.
እናመሰግናለን መስኪ እኔ የፊቴ ሙሉ ነው ግን ከመሀል የታጨደ ይመስ ላል
የኔ ደሞ የፊቴ ነው የገባ
Enm
የፊቴ ፀጉ ር በጣም ከመበጣጠሱ የተነሳ ሙሉ ፀጉሬን ልቆረጠው ነበርአንቺ ያረግሽውን ዛሬ ጀምራለው
eski meskiyen endene mtiwoduat be like
Thanks
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@@You-ex5rk አድርጌሻለሁ ዉዴ
Yemaywedate kale tenena aydelem
Hi meski enie tsegurie Bryan krdd Yale new mnm ayadgm
የሩዝ ዉሃ በጣም ትልቅ ለዉጥ ነው የሚያመጣዉ እኔ በ15 እሚገርም ለዉጥ አይቼበታለዉ በርችልን🙏
0532728142
እናመሰግናለን ሂና ልጠቀም ነበር ምን ትመክሪኛለሽ
ማሬ 8ቢቆይ ችግርአለዉ
Thank you it looks helpful and amezing
እህት የሩዙ ውሃ ከአንድ ቀን በሆላ ሽታው ይቀይራል እዴት ሳምንት ይቆያል እባክሺ ንገሪኝ
የብርቱክን ልጣጭ. ወይም የሎሜ ወይም. ቀርፍ ጭምሪበት።
Meskye tebarki... Tseguren asadegish maryamin... Yemayadigi achir neber tsegure...wow ahun me gimash belayi adiguwal tebarki ahunim
Thank you this is for me, my front hair is damaged the rest is good. I will try it
Me too
U r my motivation meskiye......አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መስኪ እጅ እና እግሬ ለይቶ ጠቆረብኝ ምን ልጠቀም በናትሽ መስኪ
መስክዬ እኔም በጣም ለውጥ አይቼበታለው በተለይ ደሞ ቀቅዬው ክሬም የሚመስለውን ሌሎች ነገሮች ጨምሬበት ነበሪ ተቀብቼ የምታጠበው አሁን ግን ሰዌቼ ቤት እየዋሉ አቃረጥኩት 😪😑 ግን በጣም አሪፊ ነው መስኪዬ በሪቺልን 😍😍
ማሬ ክሬሙን አጠቃቀሙን ንገሪኝ
@@መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ የኔ ውድ ቀቅለሽ ውሃ በደንብ ጨምሪበት እስኪበስልልሽ በደንብ ከዛ ውሃውን ሳይመጥ እንደዛው እንዳለ ፊጪው ከዛ በሃላ ደሞ በማጥለያ ስታጠይው እንደ ኮንድሽነሪ ይወጣል ከዛ ያሉሽን ቅባት ብሪትካን ግማሽ ጨምቀሽ ፀይት ዘይቱንም ሎሚ ውሃውን ጨምሮ ነው የምቀባው በጣም አሪፊ ነው ተተቀሚው ውዴ 😍😍😍ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት
@@merkojo4570 እሽ አመሰግናለዉማሬ ፀጉሬ በጣም ተሰባብሮብኛል እጠቀመዋለዉ እሽ
@@merkojo4570 ግን ፊርጂ ዉስጥ ነው ሚቀመጠዉ እና ደግሞ ማታ ተቀብቸ ማሳደር ይቻላል ።
@@መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ እሺ ውዴ ተጠቀሚው አሪፊ ነው እና አቡካዶ እና ሙዝ አንድ ላይ ፈጭተሽ ተቀቢው ልትታጠቢው ስቴይ እኔ በየሳምንቱ ነው የምጠቀም እየቀያየሪኩት ውዴ 😍
የኔ ቆንጆ ቅን ነሽ ተባረኪ ዛሬ ገና ነው የተቀላቀልኩሽ ከዚህ በሓላካንቺው ጋር ነኝ
Such a great change!! Love ur hair it is healthy and thick thanks for sharing Meski 🥰
መስኪ እናመሰግናለን እኔ አንቺን ብቻ ነው ምከታተልሽ ሁሉነ ነገር ይመቸኛል የምታስተላልፊው ግን አላርጂክ ያለብን ልጆች አለን ስለዚህ የሚያሳክከን ነገር ከሆነ አትጠቀሙ በይን ለምሳሌ ከሙዙ ጋር እንቁላል ትጨምርበታለሽ ግን አላርጂክ ያለበት ሰው እንቁላሉ ጥሩ አይደለም እኔ እንቁላል አልጨምርበትም
እናመሰግናለን እህታችን መስኪ ❤️
መስኪ በጣም ጎበዝ እሳተ ነሽ ስታስረጅ ግልጵ ያለ መልእክት ነው የምታስተላላፊው ደስ ይላል ቀጥይበት
ሹክረን ሀቢበቲ መስኪ ወለሂ ኢኔ ከአንቺ ውጭ የአንድንም ሰው አልከተተልም ኢኔ ዩቱዩብ ረሱ መጠቀም ከጀመርኩ 4 ወር ቢቸ ነው ግን በሚትነግሪን ነገር በጠም ከሚነግርሽ በለይ ለውጥ አይቸለው ኢነም በርቺ ቀጥይበት
ቁጥርሽን ላኪልኝ እህት
አረ እኔ ሰለቸኚ ሜን እንደሚመቸዉአላወኩም
በጣም አመሰግናለው ግንእሩዙ ተፌልቶ ነው ውሃ ምዎሴደው
Meskiye yene qonjo it is amazing betam amesegnalw betam nw lewit yayehubet be tsegure🙏
መሲ. ፈጠር. ይጠብቅሽ. በምትሳሪየቸው. ቪዲዮ ዎች. ለውጥ. አይቸላው. በተላይ. የዶቩ. ሳሙና. ተስማምቶኛል. 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😁😁
ለፊት ወይስ ፀጉር
@@የአረህማንባሪያእዉቀትብር ለፀጉርሽ ነው
ለፀጉሬ. ነው🙏🙏🙏
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ የ እሩዝ ውሀ ነገር ምንም አልገባሽ አለኝ አቀባቡ
እናመስግን አለን ትክክል ነሺመከባከብ ለውጥያመጣል
Thankyou. I will try.
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው አይቸሽ ሞክሬው በጣ ለውጥ አለው ግን ሰነፍ ስለሆኩ አቋረጨው ነበር አሁን እጀምራለሁ
የሩዙን ውሀ ነው የሞከርሽው_??
ሽታ የለውን ወይ
አው እሩዝን ውሃውን ነው የሞከርኩት ለሽታውየብርቱካን ልጣጭ ተጠቀሚ ወይም ቁርፍድ ጨምሪበት
@@ሰላምእውነት ሩዙን ቀቅለሽ ነዉ እማ
ስወድሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ
ዋው የምፈልገው ትምህርት ነው መስኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን
እዉነትሽን ነው መስኪዬ የኔም ፀጉር በጣም አድጎል በተለይ castor oil በጣም ነው የተስማማኝ🥰😍
አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህት
አመሰግናለሁ እህቴ መስኪ🙏
እናመሰግናለን እህታችን ክብር ይስጥልን እኔ ዛሬ እጀምርለሁ!!
ለምክርሽ ሽኩረን ግን ጥያቄ አለኝ ካስተር ኦይል ካልታጠቡት ያበላሻል ይባላል ታዳ ተቀብተን እንዴት ነው እምናደርገው
ምንም አያደርግም እኔ እየተጠቀምኩ ነው
ወይኔ እውነትሽ ነው እኔ ካስተር እና አልመድ ገዝቸ ሰሞኑ ስቀባው አድርቆታል በዛ ላይ ፀጉር ገፈፈው እንጨት ሆነ
የኔም ጥያቄ ነዉ ተቀብታችሁ ቢበዛ አንድ ወይ ሁለት ሠዓት አቆይታችሁ ታጠቡ ሲባል የማደርገዉም እንዴዛ ነዉ
ትክክል እህቴ እኔሰ የሩዙም ወሀ ያደርቅብኛል 1 ሰአት አቆይቸ ነወ የምታጠበው ደግሞ ይርግፍል ፀጉሬ ያሰርዝማል ግን ያደርቃል የሩዝ ውሀ ጭራሸ ሳምቱን ሙሉ እኔጃ
@@zekyamohammed5474 ጸጉር ከረዘመ ይሻላል
መስኪ ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እዴትነሽልኝ ናይላዬ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ የለችም በእውነት እኔ ፀጉሬን ምንም አልከባከበውም የነበር በጣም ተጎድቶ ነበር አሁን ግን ተላጭቼ አዲስ እያበቀልኩ ነው በስማም በጣም ያምራል አበቃቀሉ 9 ወሩ ነው ግን አድጎልኛል
ጥሩ ነው እህቴ ግን አይበጣጠስም የሩዝ ውሃ ከቆየ ይበጣጥሳል ይላሉ አንች ደግም አድስ ነገር ሆነበኝ ካልታጠብን ቶሎ ችግር ከሌለው እሽ እህቴ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ፀጉሬ ተሰባብሮ አለቀብኝ እሲኪ ያልሺውን እሞክራለው
መስክየ የኔ ሙሉው ነው የተበጣጠሰ ምን ላርገው በፈጠረሽ ስታይው መልሽልይ
ማስክዬ የኔ ጎበዝ አንበሳ ነሽ 👍👍👍በርቺልኝ
ሰላም እህታችን ጋደኛዬ በእሩዝ ወሃ በየቀኑ ሰትቀባ እያሳከከኝ ነው አለች ምን ታደረግ ⁉️
መስኪ ተባረኪ
Hi, thanks for sharing. Do we need to wash every morning or not? About castor oil. what kind of do you recommend for our hair or what country made is good for us thanks.
ዋው ለውጥ አለ መስኪ በርችልኝ የኔ መልካም ለይላ ደና ናት
አንቺ ምታስተምሪው ቆንጆ ነው ግን ሩዝ ማንኛውም ይሆናል ሩዙ የተለያየ ስለ አለ ነዉ
ሰላም እናት በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፀጉሬን ሹሩባ ካልተሰራው ፀጉሬ ይጎዳል አንቺ ደሞ ማታ ማታ ሁሌ ተቀቡት አልሽን ቀን ቀን ደሞ አናፍሱት አልሽን እና ለኔ እና እንደኔ አይነቶቹን ምን ትመክሪናለሽ የኔ ህት?
መስክ የኔ ፀጉር በምገርም ሁኔት ተቀይሯል እድገቱም እደዛዉ መስክ እግ/ር ይበርክሽ በርች
Meski what did you use to make your hair grow and long please details thank you
መክራችሁ ለውጥ ያገኛችሁበት እስኪ ንገሩኝ እንዲሞክረው
ሞክሪው ውደ በጣም ሀሪፍ ነው
@@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ እሽ ኢንሻ አላህ😍
Yene tsgur damo miyaschagrw chafu yedrkal lasu mafthwn plz
enameseginaln meskiye ye ruse wuya wow niw thank you for sharing 💞👍🏾👏🏾
በጣም እናመሰግናለን መስክዬ የምትሰሪያቸዉ ዉሁዶች ይመቹኛል
ምን አይነት ሩዝ መጠቀም ይኖርብናል? አይነት ካለው እባክሽ
ወላሂ ለወጥ አይቻለሁ በምታቀርቢቸው ጠክሪ
አላህ ይጨምርልሽ በርች እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ
እኔም ለዉጥ አይቸበታለሁ
አጠቃቀሙን ንገሩኝ ለውጥ ያያችሁበትን
@@ሁሉምነገርለበጎነው-ኸ5ኰ ልክ ቪድዎ ላይ እንዳሳየችን ተጠሚ ምንም ሳይቀር ሁሉንም አሳታናለች
የኔ ውዶች እሞክረዋለሁ
የኔ መልካም ሰላም ይብዛልሽ! በጣም እወድሻለሁ! ፀጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ 3ወር ሆነኝ ለውጥ እያየው ነው ምክኒቱ ደግሞ ያንቺን ምክር በመስማቴ ና ተግባራዊ በማድረጌ ነው በጣም አመሰግናለሁ በነገር ሁሉ ተከናወኚ
ምንም እያደረግሽ ነው ገና እያየሆት ነው እኔ
እስኪ ለኔ ነው ያሁኑ ስራሽ በጣም የፊቴ መያዝ እስኪያቅተው የተበጣጠሰ ነው ከኃላውና መሀሉ እረጅም ነው
ለልጅሽ የገዛሽው የጸጉር ቅባት ስሙ ማን ይባላል?አባክሽ ጻፍልኝ
እስቲ ሞክረዋለው መሢ የኔማሥ ፀጉሬ ተበላሽቷል 😂😂😂/እድሜ ለአረብ ሀገር
አይዞን ማር ያች ብቻ አይደለም
መሸስኪ የሩዙ ዉሀ ካልታጠብነዉ አይጎዳም ሽታዉስ????
እህት ግን የሩዝ ውሀው 40ደቂቃ በላይ ከፀጉራችን ከቆየ ይረግፋል ????????
እረ አይርግፍም
@@meaziroyal8914 እኔ ምናቃለሁ ሌላ ዩቶቦሮች ሳይ 40ደቂቃ በላይ ያረጌፋል ከፀጉራችን ከቆየ ይላሉ እና ፈራሁ እዳይረግፍ በሳምት አድቀን እጠቀመዋለሁ ለደቂቃዎች እማ አመሰግናለሁ
@@meaziroyal8914 እንዴት ነው የምትጠቀሚው ለውጥ አይተሽበታል?
እናመሰግንሻለን እህታችን እኔም ከዛሬ ጀምሮ እሞክረዋለው
ወይ መስኪ እስኪ እሞክረዋለሁ ክክክክ የኔ ፀጉርማ የፍለፊቴ እና የመሃለኛው የቀለጠ ብላስቲክ ይመስላል
Kkkk yenem endanchiwunew bekininew beteseb arigigni wude
ክክክክ
Eney kefitey yasadegelegn vazlen new tekemew huley mata mat
ኧረ ወይኔ በሳቅ ኮሜቶች እንዴት እንዳሳቅሽኝ
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ክክክክክክ ምን ላድርግ ውዴ ዞማው ፅጉሬ አልቆብኝ እኮ ነው
የኔውድ በኮሜት እዴምመልሽልኝ ተስፋ አዴርጋለሁ ከፊት በጣም ለውጥ እያመጣ ነበር ስከባከበው ስታጠበው በዴብ ይበጠሳል ማአት ሁኖ ይወጣል የሚበጣጠሰው መጨረሻ ሴትዬየ ሁሌም ፐርም ተጠቀሚ እያለች ሁሌም ትለኛለች መጨረሻ ሲጠናብኝ 500 ድረሀም ከፍየ ተቀባሁት ተተኮስኩት ስድስት ወሩ ሲያልቅ የፊቴ ብቻ ሲቀር ተበጠሰ ፐርም የተቀባሁት ስታጠበው ለስላሣ ጨርቅ ይመሥላል ከነጭራሹ የግባሬ ሲቀር ተበጣጠሰ ከቂጥ መአት ሆኖ ወጣ ፀጉሬ ከፊትም ብዛት አለው ከፊቴ ያለውን ልቁረጠው ከኋላየ ምንም የለም የሚቆነጠጥ ዴርሷል ሁሉንም እኩል ላድርገው ወይስ እዴምመልሽልኝ ተስፋ አዴርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል አደረሳችሁ በስደትም ባሀገርውስጥም ያለችሁ በሙሉ ።
የኔዉድ እናመሠግናለን
የኔ ከሗላየ በጣም አጪር ነዉ
የኔ ቆጆ እግዛብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ መልካሙ ሁሉ ይገጠምሽ
ግርማሞከስሽ እዲትዳመጭ ያደርግሻል እናመሰግናል ማማዮ😍😍😍
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ pleas የላሽ መዳኒት ንገሪኝ ምታቂ ከሆነ 😢🙏
Selam meski leforefor mefthe kalew
መስኪ የተባረክሽ ሰወድሽ
እህት የሩዝ ውሃ ሳይታጠብ ከፀጉር ብዙ ከቆየ አይጎዳም ስንት ጊዜ መቆየት አለበት?
የቅንድብ ማሳደጊያ ብትነግሪን መስኪዬ??
ለቤትሽ አድስ ነኝ ዋውውው ሀሪፍ ፀጉር ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩ የሀገሬ ሰው ደግና ቸር ነው እና ሰብስክራይብ በማድርግ አስደስቱኝ አድድስ ነኝ
ነይ እንዛመድ
@@ሞሚሚዲያ1 እሽ
@@zuzubintadem5193 መጥቻለሁ አንቺም አሟልተሽ ነይ
መሲኪ የሆነ ቪዲዮሽ ላይ ፀጉር እየሰሩ መፍታ እና ማበጠር ይጎዳልአዴ ሰርቶ ማስቀመጥ እና ከዛ በሰምንት አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ሳምንት አንዴ ፈቶ በትሪትመንት መታጠብ ነው ብለሽ ነበር
ሁሌም ማታ ማታ ስንቀባው በቀን በቀን እየታጠብን ነው ውይስ
Ere melshilgn
vedio ga altatebm blalch dgmsh check adrgi
በቀን በቃን ተቀቡና ስሩት እንጂ ተጠቡት አለላችም ❤
መስኪ ቆንጆ: እናመሰግናለን: ስለመልካም ምክርሽ:: በርቺ: ጎበዝ:: አንድ ጥያቄ አለኝ: የእሩዙ ውሀ አይሸትም ወይ? በየስንት ቀኑ ፅጉራችን መታጠብ አለበት የሩዙን ውሀ ከተጠቀምን?
መሲ በፈጣሪ መልሽልኝ አማዞን እንደት የሚገዛው አለሁበት ያመጣሉ ያመጡበትን ብር ያስከፍላሉ
አድራሻና ቪዛ ካርድ ያስፈልጋል አዎ በርሽ ጋር ነው የሚያስቀምጡት
@@meskitube16 አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏 😗
ሩዝ የተቀላቀለ ነው የሚደረግ ❤ ውዴ መልስልኝ
የሩዙን እያደርኩነው ለውጡን አየቸ ኮሜት እሰጣለሁ የሙዙን ተናጊሬለሁ ፅጉሬ አድጎልኛል
እስኪ ንገሪኝ ልሞክረው
@@cfhggg5042 ትንሽ እሩዝ ትቀቅያለሽ ወሀውንበርከት አድርገሽ እትንሽ እሩዝላይ ውሃውን አጠፍፈሽ የብርቱካን ልጣጩ ካለሽ ጨምሩበት ከዛ ወሀውንመጠቀም በየቀነኑም በየሶስትቀነም ሆነ ካዛ በቅባትነገር ማሸት እዳይደርቅብሽ
@@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ እሩዙ አረቦቹ እሚሰሩት ብናደርግስ እሩዙ እንዳይበላሽ ብየ ነው
@@ጦይቢቲየኮመተሮችታዛቢ ባአላህ እህት መልሽልኝ የሩዙን ውሀ ተቀብተን ነው እደ ቅባት እምንቀባው ከዛስ አንታጠብም እደ መልሽልኝ
@@አሚነኝየኮቻዋ አወ ማሬ የሩዙን ውሀ ከቅባት ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢው. ለአድ ሰአት ያክል አቆይው ከዛ በዃላ በውሀ ብቻ ታጠቢው
መስኪ ሰላም ሩዝና ዘይት ዘይቱን ተጠቅሜ ነበረ ግን አልተስማማኝም በጣም ይሰባበራል ፀጉሬ ምን ላድርግ
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ፍጣሪ ቸር ያሰማን አሜን💕💕💕🙏🏽🙏🏽 የሩዝ ውሀ ተጠቅማቹ ዝምብላቹ አትተውት እንዳይደርቅ ቅባት ይፈልጋል👌🏼
አህለን መሲ ቆንጆ
Amen🙏❤
meskiyeeee share argilign istii
መስኪዬ 10Q
ኧረ በናትሽ የኔ ከፊትለፊት እኔን እራሱ ያስደነግጠኛል እራሴን በመስተዋት ማየት በጣም ነው የምደነግጠው የሚገርምሽ ከመሀል ይዞ ወደታች በጣም ነው የሚያምረው በተቃራኒው
መስኪ መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ብዙ ለውጥ አይቼበታለው መስኪዬ እንወድሻለን በሙሉ የምታሳይን በጣምጠቅሞናል ጌታ ይባርክሽ😍
መስኪዬ ያንቺ ፀጉር እራሱ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ቆንጆ አድርጎ ነው
እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እኔ የሙዙን ውህድ ለተወሰነ ጊዜ ተጠቅሜው ከማስበው በላይ ለውጥ አግኝቸበታለሁ አሁን ግን ከስራው ጋር ሰላልተመቸኝ አቋርጨዋለሁ በጣም ጊዜ ያስፈልጋል በተረፈ አንች የምትሰጭን ምክር እና ትምርቶች በጣም ልዩ ናቸው እንደሌሎች ውሸት የሌለው በተግባር የሚታይ ነገር ነዌ የምታቀርቢው የምታሳይን በጣም እናመሰግናለን በርችልን ሌጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
እውነት መስኪዬ ከልጅ ጋ ሆነሽ ሰአትሽን መስዋት አርገሽ ስለምታቀሪብልን ውድድ🥰😘
ለገንዘቧ ብላጅ ላች ብላ መሰለሽ
@@bintaby1099 እኔ ተመችቶኝ ነው የማየው ደሞ ከኛ ኪስ አይደለም ሚከፈላት ምን ችግር አለው
ሰለሙመሰኪበጠአመሰግ
በበጨመገነጀጨነጨጀበአመሰፀገ
@@bintaby1099 ትክክልልክማር
መስክዬ በጣም አምሰግናለሁ እኔ አቺን መከታተል ከጀመርኩ 2 ዓመት ሆኖኛል እናም እስከ ዛሬ ድረስ አዲ ቀን ሳልሳለችህ ፀጉሬን አከባከኩ አዲ ቀን አይ ዛሬ በጣም ደክሞኛል ብዬ አላቅም ምክንያቱም አቺ ሁሌም ጎበዝ ስለሆንሽ እኔም ጎበዝኩ የዛሬ 2 ዓመት ና አሁን ያለው ልዩነት በጣም የሚገርም ነው እናም ለሌሎች ይጠቅማል ብዬ ነው እህቶቼ ምንም ስዓት ደክሙ ጎበዝ ሆናችሁ ፀጉራችሁን ተከባከቡ ስዓት ይፈልጋል ተስፋ አትቆጡ በተርፈ መስክ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🥰
ላልሰማችው በደንብ ስሙ እውኔት ነው።❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍👍
የኔ ማር ከልብ አመሰግናለሁ በጣም የምፈልገው መረጃ ነው የሰጠሺኝ ፀጉሬ እግዚአብሔር ይመሰገን በቂ ነው ያለኝ ግን ከፍለፊቱ በጣም ተሰባብሮብኝ ፀጉሬን ማሰያዝ አልቻልኩም ነበር ከመሰራት ውጭ እሰኪ ተጠቅሜ ከዛን ውጤቱን እነግረሻለሁኝ😍😍😍😍😍
እጅግ በጣም ለውጥ ነው የያሁት በጣም በጣም አመሰግናለው ምዓረይ
ከምር ለውጥአለው እኔልሞክረው ማለት
እህታችን በጣም እናመሰግናል የሚገርምሺ የኔ የፊለፊቴ ተበጣጥሶብኝ ነበር ያሳየሺንን እስኪ እጠቀማለሁ ተባረኪ አሜን
መስኬ ጌታ ይባርክሽ በጣም እየተጠኩብሽ ነው : Thank you God bless you abundantly
እውነት ነው ትዕግስት ያስፈልገዋል መስኪየ እኔ ስልቹ ነኝ ከወለድኩ በኋላ የፊት ፀጉሬ በጣም ተጎድቷል አሁን ግን አንች እንዳልሽኝ የሩዝ ውሃ አዘጋጅቻለው ከትናንት ጀምሮ እየተጠቀምኩት ነው እንደሚያድግ ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን በጣም የኔቆንጆ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መሰኪ በጣም ሰራሸ ሰለሚመቸኝ ሳላዳምጥሽ ላይክ አርጌሽ ነው ምገባው ናይላዬን ፈጣሪ ያሳድግልሽ 🤲
ክክክክክ፣የመጬ፣አሳቅሽኝ፣በቃቀሉደህናይሁን🤣
ትግር ና ጌርኪ ኣብርህልና
አቦ እግዚአብሔር ይስጥሽ መስኪዬ ልጅሽን ያሳድግልሽ እኔ የሩዝ ውሀ ብቻውን ያለ ምንም ቅባት ተቀብቼው በጣም ደርቆብኝ ተናድጄ ነበር እና የኔ ፀጉር ከፊቱ በጣም ሳስቷል ከኋላው ደሞ መሀሉ አጥሮ እና ከርድዷል ለማስያዝም ምንም ማድረግ ተሳቀኩኝ ከሩዝ ውሀው ና ከቀይ ሽንኩርት የቱን ላስቀድም እባክሽ ፀጉሬ አደጋ ላይ ነው ምላሽ ስጪኝ ከልቤ አመሰግንሻለሁ
አይ መሰከረም ተባረኪ ጥሩ አሳብን ለሌላ ማካፈል
ቅንነት ነዉ።
አመሰግናለሁ እህት😘የኔ ፀጉር አድጎ አድጎ መሬት ልነካ ነው የሰደኩት በዘይቶች ነው😃ከዛሬ ሁለት አመት አከባብ ሹንክሪት፣ሩዝ ድንች፣ ካሮት፣ ትማትም፣ ተጠቅሜ ምንም ለውጥ አለገኛሁም!!😢 አሁን ግን 3አይነት ዘይት አንድ ላይ ደባልቄ እጠቃማለሁ ለውጥም አይቻለሁ ሻምፖ ሙሉ ለሙሉ አቆምኩ ለውጥማ አለ ድሮም ሻምፖ ነው ፀጉሬን የባለሸብኝ። እህቶቼ ሻምፖ አቁም!!!
ሻቦ አቁመሽ በምን እየታጠብሽ
የኔም ጥያቄነው@@seanytseanyt7246
በምን እየታጠብሽ
እስቲ እንደዚ እያደረኩ ደሞ እሞክረዋለው ፊት ፊቱ ይበጣጠስብኝ ነበር. Thank you for sharing 🥰🥰🥰🥰👌👌👌
10qqqq betam emokrwalowe
betam harif
አይደል
መሴየ አሰራሮ እዴት እደሆነ አላወኩም እባክሺን ሁሌም እከታተልሺ ነበር አጋጣሚ እእኔ ያለሁበት መብራት 2ወር ጠፍቶ አልከታትልሺም ነበር ባጪሮ ድገሚልን መስየ ስወድሺ ወይስ ተቀቅሎ እርዙን ያልሺዉ ነዉ ወይስ ሌላነዉ ማሬ
Wayne Alemaweke Eska Zare Ruz Sekakel Eye Walkung Tebareki Abo
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን የሩዝ ዋሀ እንዴት አሰራሩ ታሳየኝ ትችያለሽ እባክሽ
መስክዬ ተባረክ እኔ በሩዝ ውሃ በአንድ ሰምንት ለውጥ አይቸበተለሁ
የእሩዝ ውሀ አጠቃቀሙ እንዴት ነው
እሩዞን ቀቅለን ነው የምንጠቀመው
@@meskrermetsfaye7750 ሳንቀቀል መጠቀም እንችላለን
በጣም በጣም አመስግንሻለው ፀጉሬ ተበጣጥሶብኝ ያልተጠቀምኩት ቫይታሚየለም በሩዝ ውሃ በአንድ ወር በጣም አደገ በጣም በዛ አመስግናለው ማር
Thank you for sharing meskiye 😊
፡ዋው
Meskiye yene konjo hulem mitseraw neger bexam konjo new effective new bexam ene bexam fite telwtwal thank you so much. Demo yihenin mikre ayewalww
መስኪየ የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉር አድክሞኛል ተነቅሎ አለቀ ቆየት ብየ ሰይፉ ፈንታውን መምሰሉ ነው ከሰሞኑ
ክክክክክክክክ ወይ ኮመንት
እኔም መለጥኩ
@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ9አ አይዞን
😂😂😂😂😂😂
Hahahahaha
ተባረኪ መስኪዬ እኔም አድጎልኛል እዉነት ነዉ ተጠቀሙት ጓደኞቼ።👍👍👌👌👌👌👌
እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽን ይብዛ
Yna tebetatese😭
mamaye eni yemuzi ena avocado enkulal oilve oil be wer 3 gizi eyetetekemku xeguri betam amarelgn ke 2 wer behala tebetatese sibeza chgir alewu wey
Enekulalu lihon yechelal protein selehone...protein sibeza demo yebetatesal. Weym olive oilu le tsegursh ayesmamam yehonal.
እናመሰግናለን መስኪ እኔ የፊቴ ሙሉ ነው ግን ከመሀል የታጨደ ይመስ ላል
የኔ ደሞ የፊቴ ነው የገባ
Enm
የፊቴ ፀጉ ር በጣም ከመበጣጠሱ የተነሳ ሙሉ ፀጉሬን ልቆረጠው ነበር
አንቺ ያረግሽውን ዛሬ ጀምራለው
eski meskiyen endene mtiwoduat be like
Thanks
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@@You-ex5rk አድርጌሻለሁ ዉዴ
Yemaywedate kale tenena aydelem
Hi meski enie tsegurie Bryan krdd Yale new mnm ayadgm
የሩዝ ዉሃ በጣም ትልቅ ለዉጥ ነው የሚያመጣዉ እኔ በ15 እሚገርም ለዉጥ አይቼበታለዉ በርችልን🙏
0532728142
እናመሰግናለን
ሂና ልጠቀም ነበር ምን ትመክሪኛለሽ
ማሬ 8ቢቆይ ችግርአለዉ
Thank you it looks helpful and amezing
እህት የሩዙ ውሃ ከአንድ ቀን በሆላ ሽታው ይቀይራል እዴት ሳምንት ይቆያል እባክሺ ንገሪኝ
የብርቱክን ልጣጭ. ወይም የሎሜ ወይም. ቀርፍ ጭምሪበት።
Meskye tebarki... Tseguren asadegish maryamin... Yemayadigi achir neber tsegure...wow ahun me gimash belayi adiguwal tebarki ahunim
Thank you this is for me, my front hair is damaged the rest is good. I will try it
Me too
U r my motivation meskiye......አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መስኪ እጅ እና እግሬ ለይቶ ጠቆረብኝ ምን ልጠቀም በናትሽ መስኪ
መስክዬ እኔም በጣም ለውጥ አይቼበታለው በተለይ ደሞ ቀቅዬው ክሬም የሚመስለውን ሌሎች ነገሮች ጨምሬበት ነበሪ ተቀብቼ የምታጠበው አሁን ግን ሰዌቼ ቤት እየዋሉ አቃረጥኩት 😪😑 ግን በጣም አሪፊ ነው መስኪዬ በሪቺልን 😍😍
ማሬ ክሬሙን አጠቃቀሙን ንገሪኝ
@@መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ የኔ ውድ ቀቅለሽ ውሃ በደንብ ጨምሪበት እስኪበስልልሽ በደንብ ከዛ ውሃውን ሳይመጥ እንደዛው እንዳለ ፊጪው ከዛ በሃላ ደሞ በማጥለያ ስታጠይው እንደ ኮንድሽነሪ ይወጣል ከዛ ያሉሽን ቅባት ብሪትካን ግማሽ ጨምቀሽ ፀይት ዘይቱንም ሎሚ ውሃውን ጨምሮ ነው የምቀባው በጣም አሪፊ ነው ተተቀሚው ውዴ 😍😍😍ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት
@@merkojo4570 እሽ አመሰግናለዉማሬ ፀጉሬ በጣም ተሰባብሮብኛል እጠቀመዋለዉ እሽ
@@merkojo4570 ግን ፊርጂ ዉስጥ ነው ሚቀመጠዉ እና ደግሞ ማታ ተቀብቸ ማሳደር ይቻላል ።
@@መታገስዋጋአለዉ-ከ9ኀ እሺ ውዴ ተጠቀሚው አሪፊ ነው እና አቡካዶ እና ሙዝ አንድ ላይ ፈጭተሽ ተቀቢው ልትታጠቢው ስቴይ እኔ በየሳምንቱ ነው የምጠቀም እየቀያየሪኩት ውዴ 😍
የኔ ቆንጆ ቅን ነሽ ተባረኪ ዛሬ ገና ነው የተቀላቀልኩሽ ከዚህ በሓላካንቺው ጋር ነኝ
Such a great change!! Love ur hair it is healthy and thick thanks for sharing Meski 🥰
መስኪ እናመሰግናለን እኔ አንቺን ብቻ ነው ምከታተልሽ ሁሉነ ነገር ይመቸኛል የምታስተላልፊው ግን አላርጂክ ያለብን ልጆች አለን ስለዚህ የሚያሳክከን ነገር ከሆነ አትጠቀሙ በይን
ለምሳሌ ከሙዙ ጋር እንቁላል ትጨምርበታለሽ ግን አላርጂክ ያለበት ሰው እንቁላሉ ጥሩ አይደለም እኔ እንቁላል አልጨምርበትም
እናመሰግናለን እህታችን መስኪ ❤️
መስኪ በጣም ጎበዝ እሳተ ነሽ ስታስረጅ ግልጵ ያለ መልእክት ነው የምታስተላላፊው ደስ ይላል ቀጥይበት
ሹክረን ሀቢበቲ መስኪ ወለሂ ኢኔ ከአንቺ ውጭ የአንድንም ሰው አልከተተልም ኢኔ ዩቱዩብ ረሱ መጠቀም ከጀመርኩ 4 ወር ቢቸ ነው ግን በሚትነግሪን ነገር በጠም ከሚነግርሽ በለይ ለውጥ አይቸለው ኢነም በርቺ ቀጥይበት
ቁጥርሽን ላኪልኝ እህት
አረ እኔ ሰለቸኚ ሜን እንደሚመቸዉአላወኩም
በጣም አመሰግናለው ግንእሩዙ ተፌልቶ ነው ውሃ ምዎሴደው
Meskiye yene qonjo it is amazing betam amesegnalw betam nw lewit yayehubet be tsegure🙏
መሲ. ፈጠር. ይጠብቅሽ. በምትሳሪየቸው. ቪዲዮ ዎች. ለውጥ. አይቸላው. በተላይ. የዶቩ. ሳሙና. ተስማምቶኛል. 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😁😁
ለፊት ወይስ ፀጉር
@@የአረህማንባሪያእዉቀትብር ለፀጉርሽ ነው
ለፀጉሬ. ነው🙏🙏🙏
መስኪዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ
የ እሩዝ ውሀ ነገር ምንም አልገባሽ አለኝ አቀባቡ
እናመስግን አለን ትክክል ነሺመከባከብ ለውጥያመጣል
Thankyou. I will try.
መስኪየ በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው አይቸሽ ሞክሬው በጣ ለውጥ አለው ግን ሰነፍ ስለሆኩ አቋረጨው ነበር አሁን እጀምራለሁ
የሩዙን ውሀ ነው የሞከርሽው_??
ሽታ የለውን ወይ
አው እሩዝን ውሃውን ነው የሞከርኩት ለሽታውየብርቱካን ልጣጭ ተጠቀሚ ወይም ቁርፍድ ጨምሪበት
@@ሰላምእውነት ሩዙን ቀቅለሽ ነዉ እማ
ስወድሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ
ዋው የምፈልገው ትምህርት ነው መስኪ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን
እዉነትሽን ነው መስኪዬ የኔም ፀጉር በጣም አድጎል በተለይ castor oil በጣም ነው የተስማማኝ🥰😍
አጠቃቀሙን ንገሪኝ እህት
አመሰግናለሁ እህቴ መስኪ🙏
እናመሰግናለን እህታችን ክብር ይስጥልን እኔ ዛሬ እጀምርለሁ!!
ለምክርሽ ሽኩረን ግን ጥያቄ አለኝ ካስተር ኦይል ካልታጠቡት ያበላሻል ይባላል ታዳ ተቀብተን እንዴት ነው እምናደርገው
ምንም አያደርግም እኔ እየተጠቀምኩ ነው
ወይኔ እውነትሽ ነው እኔ ካስተር እና አልመድ ገዝቸ ሰሞኑ ስቀባው አድርቆታል በዛ ላይ ፀጉር ገፈፈው እንጨት ሆነ
የኔም ጥያቄ ነዉ ተቀብታችሁ ቢበዛ አንድ ወይ ሁለት ሠዓት አቆይታችሁ ታጠቡ ሲባል የማደርገዉም እንዴዛ ነዉ
ትክክል እህቴ እኔሰ የሩዙም ወሀ ያደርቅብኛል 1 ሰአት አቆይቸ ነወ የምታጠበው ደግሞ ይርግፍል ፀጉሬ ያሰርዝማል ግን ያደርቃል የሩዝ ውሀ ጭራሸ ሳምቱን ሙሉ እኔጃ
@@zekyamohammed5474 ጸጉር ከረዘመ ይሻላል
መስኪ ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እዴትነሽልኝ ናይላዬ የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ የለችም በእውነት እኔ ፀጉሬን ምንም አልከባከበውም የነበር በጣም ተጎድቶ ነበር አሁን ግን ተላጭቼ አዲስ እያበቀልኩ ነው በስማም በጣም ያምራል አበቃቀሉ 9 ወሩ ነው ግን አድጎልኛል
ጥሩ ነው እህቴ ግን አይበጣጠስም የሩዝ ውሃ ከቆየ ይበጣጥሳል ይላሉ አንች ደግም አድስ ነገር ሆነበኝ ካልታጠብን ቶሎ ችግር ከሌለው እሽ እህቴ
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ፀጉሬ ተሰባብሮ አለቀብኝ እሲኪ ያልሺውን እሞክራለው
መስክየ የኔ ሙሉው ነው የተበጣጠሰ ምን ላርገው በፈጠረሽ ስታይው መልሽልይ
ማስክዬ የኔ ጎበዝ አንበሳ ነሽ 👍👍👍በርቺልኝ
ሰላም እህታችን ጋደኛዬ በእሩዝ ወሃ በየቀኑ ሰትቀባ እያሳከከኝ ነው አለች ምን ታደረግ ⁉️
መስኪ ተባረኪ
Hi, thanks for sharing. Do we need to wash every morning or not? About castor oil. what kind of do you recommend for our hair or what country made is good for us thanks.
ዋው ለውጥ አለ መስኪ በርችልኝ የኔ መልካም ለይላ ደና ናት
አንቺ ምታስተምሪው ቆንጆ ነው ግን ሩዝ ማንኛውም ይሆናል ሩዙ የተለያየ ስለ አለ ነዉ
ሰላም እናት በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፀጉሬን ሹሩባ ካልተሰራው ፀጉሬ ይጎዳል አንቺ ደሞ ማታ ማታ ሁሌ ተቀቡት አልሽን ቀን ቀን ደሞ አናፍሱት አልሽን እና ለኔ እና እንደኔ አይነቶቹን ምን ትመክሪናለሽ የኔ ህት?
መስክ የኔ ፀጉር በምገርም ሁኔት ተቀይሯል እድገቱም እደዛዉ መስክ እግ/ር ይበርክሽ በርች
Meski what did you use to make your hair grow and long please details thank you
መክራችሁ ለውጥ ያገኛችሁበት እስኪ ንገሩኝ እንዲሞክረው
ሞክሪው ውደ በጣም ሀሪፍ ነው
@@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ እሽ
ኢንሻ አላህ😍
Yene tsgur damo miyaschagrw chafu yedrkal lasu mafthwn plz
enameseginaln meskiye ye ruse wuya wow niw thank you for sharing 💞👍🏾👏🏾
በጣም እናመሰግናለን መስክዬ የምትሰሪያቸዉ ዉሁዶች ይመቹኛል
ምን አይነት ሩዝ መጠቀም ይኖርብናል? አይነት ካለው እባክሽ
ወላሂ ለወጥ አይቻለሁ በምታቀርቢቸው ጠክሪ
አላህ ይጨምርልሽ በርች እኔ ለውጥ አይቼበታለሁ
እኔም ለዉጥ አይቸበታለሁ
አጠቃቀሙን ንገሩኝ ለውጥ ያያችሁበትን
@@ሁሉምነገርለበጎነው-ኸ5ኰ ልክ ቪድዎ ላይ እንዳሳየችን ተጠሚ ምንም ሳይቀር ሁሉንም አሳታናለች
የኔ ውዶች እሞክረዋለሁ
የኔ መልካም ሰላም ይብዛልሽ! በጣም እወድሻለሁ! ፀጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ 3ወር ሆነኝ ለውጥ እያየው ነው ምክኒቱ ደግሞ ያንቺን ምክር በመስማቴ ና ተግባራዊ በማድረጌ ነው በጣም አመሰግናለሁ በነገር ሁሉ ተከናወኚ
ምንም እያደረግሽ ነው ገና እያየሆት ነው እኔ
እስኪ ለኔ ነው ያሁኑ ስራሽ በጣም የፊቴ መያዝ እስኪያቅተው የተበጣጠሰ ነው ከኃላውና መሀሉ እረጅም ነው
ለልጅሽ የገዛሽው የጸጉር ቅባት ስሙ ማን ይባላል?አባክሽ ጻፍልኝ
እስቲ ሞክረዋለው መሢ የኔማሥ ፀጉሬ ተበላሽቷል 😂😂😂/እድሜ ለአረብ ሀገር
አይዞን ማር ያች ብቻ አይደለም
መሸስኪ የሩዙ ዉሀ ካልታጠብነዉ አይጎዳም ሽታዉስ????
እህት ግን የሩዝ ውሀው 40ደቂቃ በላይ ከፀጉራችን ከቆየ ይረግፋል ????????
እረ አይርግፍም
@@meaziroyal8914 እኔ ምናቃለሁ ሌላ ዩቶቦሮች ሳይ 40ደቂቃ በላይ ያረጌፋል ከፀጉራችን ከቆየ ይላሉ እና ፈራሁ እዳይረግፍ በሳምት አድቀን እጠቀመዋለሁ ለደቂቃዎች እማ አመሰግናለሁ
@@meaziroyal8914 እንዴት ነው የምትጠቀሚው ለውጥ አይተሽበታል?
እናመሰግንሻለን እህታችን እኔም ከዛሬ ጀምሮ እሞክረዋለው
ወይ መስኪ እስኪ እሞክረዋለሁ ክክክክ የኔ ፀጉርማ የፍለፊቴ እና የመሃለኛው የቀለጠ ብላስቲክ ይመስላል
Kkkk yenem endanchiwunew bekininew beteseb arigigni wude
ክክክክ
Eney kefitey yasadegelegn vazlen new tekemew huley mata mat
ኧረ ወይኔ በሳቅ ኮሜቶች እንዴት እንዳሳቅሽኝ
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ ክክክክክክ ምን ላድርግ ውዴ ዞማው ፅጉሬ አልቆብኝ እኮ ነው
የኔውድ በኮሜት እዴምመልሽልኝ ተስፋ አዴርጋለሁ ከፊት በጣም ለውጥ እያመጣ ነበር ስከባከበው ስታጠበው በዴብ ይበጠሳል ማአት ሁኖ ይወጣል የሚበጣጠሰው መጨረሻ ሴትዬየ ሁሌም ፐርም ተጠቀሚ እያለች ሁሌም ትለኛለች መጨረሻ ሲጠናብኝ 500 ድረሀም ከፍየ ተቀባሁት ተተኮስኩት ስድስት ወሩ ሲያልቅ የፊቴ ብቻ ሲቀር ተበጠሰ ፐርም የተቀባሁት ስታጠበው ለስላሣ ጨርቅ ይመሥላል ከነጭራሹ የግባሬ ሲቀር ተበጣጠሰ ከቂጥ መአት ሆኖ ወጣ ፀጉሬ ከፊትም ብዛት አለው ከፊቴ ያለውን ልቁረጠው ከኋላየ ምንም የለም የሚቆነጠጥ ዴርሷል ሁሉንም እኩል ላድርገው ወይስ እዴምመልሽልኝ ተስፋ አዴርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባአል አደረሳችሁ በስደትም ባሀገርውስጥም ያለችሁ በሙሉ ።
የኔዉድ እናመሠግናለን
የኔ ከሗላየ በጣም አጪር ነዉ
የኔ ቆጆ እግዛብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ መልካሙ ሁሉ ይገጠምሽ
ግርማሞከስሽ እዲትዳመጭ ያደርግሻል እናመሰግናል ማማዮ😍😍😍
ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ pleas የላሽ መዳኒት ንገሪኝ ምታቂ ከሆነ 😢🙏
Selam meski leforefor mefthe kalew
መስኪ የተባረክሽ ሰወድሽ
እህት የሩዝ ውሃ ሳይታጠብ ከፀጉር ብዙ ከቆየ አይጎዳም ስንት ጊዜ መቆየት አለበት?
የቅንድብ ማሳደጊያ ብትነግሪን መስኪዬ??
ለቤትሽ አድስ ነኝ ዋውውው ሀሪፍ ፀጉር
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩ የሀገሬ ሰው ደግና ቸር ነው እና ሰብስክራይብ በማድርግ አስደስቱኝ አድድስ ነኝ
ነይ እንዛመድ
@@ሞሚሚዲያ1 እሽ
@@ሞሚሚዲያ1 እሽ
@@zuzubintadem5193 መጥቻለሁ አንቺም አሟልተሽ ነይ
መሲኪ የሆነ ቪዲዮሽ ላይ ፀጉር እየሰሩ መፍታ እና ማበጠር ይጎዳል
አዴ ሰርቶ ማስቀመጥ እና ከዛ በሰምንት አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ሳምንት አንዴ ፈቶ በትሪትመንት መታጠብ ነው ብለሽ ነበር