ዜና ሳነብ እራሴን ስቼ ወድቄ ነበር... የኢቢሲ ዜና ጋዜጠኛ ሰለሞን ሃ/እየሱስ |AfrihealthTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • ዜና ሳነብ እራሴን ስቼ ወድቄ ነበር... የኢቢሲ ዜና ጋዜጠኛ ሰለሞን ሃ/እየሱስ |AfrihealthTV
    #Ethiopia #AfrihealthTV

ความคิดเห็น • 57

  • @uaem7819
    @uaem7819 ปีที่แล้ว +2

    አድናቂ ነኚ ሰለሞን ድምፃ ጎላ ቡሎ ይሰማል በጣም ጥሩ ተሶጦ አለህ በርታ ኮስታራነትን ተረድቻለው በርታ እንወድአለን በርታ ወድም ያገር ሰው ኢትዮጵያዊ

  • @yms2161
    @yms2161 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ልጅ ዜና ሲያነብ አንዳንድ መዝናኛ ፕሮግራም ከሚመሩት የበለጠ interesting አድርጎ ነው። ደስ ይላል ። አይሰለችም። በርታ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ እንወድሀለን በዚሁ ቀጥል !!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว +6

    ጎብዝ ጋዜጠኛነህ ብርታ ትልቅ ተስፋ አለ ግን የተማርግበበት የጋዜጤኝነት ስነምግባር ተከትለህ ብትሄድ ህልምህን ታሳካለህ ሀገር ከአንተ ብዙ ትጠብቃለች ብዙ ተተኪ ታፈራለህ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 7 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ሰለሞን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ምርጥ ሀገር ወዳድ ነህ እንመሰክራለን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሞን ጨዋ ሰው አክባሪ ሕዝቡን የሚወድና ለሕዝቡ ፍቅርና አክብሮቱን በቃላት የሚገልጥ ጋዜጠኛ ነው።
    ከአቋሙ ዝንፍ የማይል ብርቱ ወጣት!
    ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን !

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ዜና አንባቢ ዜና ሲያነብ ደስ ይለኛል ጎበዝ ነው በዚሁ ቀጥል

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሌ በጣም ጎበዝ ነህ የሠርግህ ለት ፈገግትህና ደስታህ እስከዛሪ በፊቴ ይመጣል ከሠርግ አስከመልስ ቅልቅል ጭምር ልጆች ደግሞ ወልደህ ለማያት ያብቃን ምን ታውቃለህ ሳይሆን ማንን ታውቃለህ ነው በጭው አለም how you know it is not what you know ይላሉ ጎበዝ ነህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    #SOLOMON #HAILEYESUS you’re THE BEST JOURNALIST ETHIOPIA PRODUCED 👌

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 ปีที่แล้ว +4

    መንፈሳዊ ህይወት ይኑርህ በየቀኑ ፀልይ ስገድ ፁም ፀበል ጠጣ በጠዋት ተጠመቅ:: መተተኛ የበዛበት ክፉ ዘመን ነው:: የነጮቹ ሳይንስ በአለም ላይ ለሚካሄድው ሁሉ መልስ የለውም መቼም አይኖረውም::

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምደንቅህ , እኔም እንዳተው ዘርፍ ነው ያጥናሁት 2ኛ ደግሪ አንኝ
    ውጭ ነው ምኖርው ምስራውም የንተ ሁሎም ትመቸኛለህ ,, እና በርታ ቀጥል ጨምር ከCNN Or BCC እከምትደርስ ድርስ .. እንደምትደርስም እርግጠኛ ነኝ

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳዳምጠዉ ደግሞ ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው ማደንቀዉ በእኛ ሀገር ጎበዝ ነው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    #SOLOMON #HAILEYESUS deserve The Highest Journalism Award 🥇 Ethiopia offered
    Thank you

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 2 ปีที่แล้ว +3

    I like your confidences.

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 2 ปีที่แล้ว +1

    Endet desse yemel setota yaleh sew neh sewedeh demo sereateh gelesegneneth so great to hear you !!! Tebarek

  • @ajebuawol7048
    @ajebuawol7048 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጋዜጤኛ ♥♥♥

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ቀብራራው ጎንደሬ እወደሃለሁ !

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 2 ปีที่แล้ว +1

    ምረጡ ጋዜጠኛ አንዳንዴ ብቅ እያልክ ስለ ጋዜጠኛ ሙያ በኢንኩቤተር ለተፈለፈሉት ተንታኝና ጋዜጠኛ ነን ባዮች ዪቲብ ነጋዴዎች
    የጋዜጠኝነት ሙያን በኢትዮጵያ ምድር
    በሚያሳፍር ሁኔታ ያዋረዱበት ወቅት
    በመሆኑ የተማሩ ባለሙያዎች አንድ ሊሉት
    ይገባል እባክህን በርታ አውቀትህን ለማስተማር
    ተጠቀምበትና ሀገራችን ከጥፋት አድኗት

  • @laketana7060
    @laketana7060 2 ปีที่แล้ว +2

    ምነው ይህን የመሰለ ፕሮግራም 2ኛ ክፍል አልሰራችሁለትም? ትገርማላችሁ::

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 ปีที่แล้ว +1

    my lovely brother sol

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 2 ปีที่แล้ว +1

    So sweet

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ በእውነት

  • @user-gv8qb3hv5d
    @user-gv8qb3hv5d 2 ปีที่แล้ว +1

    አንባቢ

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 5 หลายเดือนก่อน

    ያገሬ ልጅ ሰሌ

  • @gizawaster7184
    @gizawaster7184 2 ปีที่แล้ว +1

    Selmon z best

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ሰሎሞን ገ/እየሱስ በየሄደበት በሬዲዮ ጣቢያም ሆነ በቴሊቪዥን በከፍተኛ ነጥብ እያመጣ የሚያልፍ በራሱ የሚተማመን የራሱ ቀለም ያለው ጋዜጠኛ ሰሎሞን ቀደም ብሎ በቴሊቪዠን ላይ ተወዳድሮ የሚገባበትን የትልቅ እድሜ ብቻ የነበረበትን ችግር በወጣት ( በጎልማሳ) እድሜው ተወዳድሮ በመግባት ለአሁን ላሉት ተወዳዳሪዎች በር የከፈተላቸው ድንቅ ጋዜጠኛ ነው

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽህን ስወደው ሰልዬ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነህ ሰሌ ተንታኝ ስትል ሥዩምን አስታወስከኝ ማወቅ ብቻ ሳይሆን ስርአትም ወሳኝ ነው ሥዩም ሲተነትን በምርቃና ስሜት ጨጓራውን ሶፋ ላይ ዘርግፎ እየተወራጨ እየተወጣጠረ ሲናገር ስለ ሐገሪ ለማወቅ እየጓጓሁ የእሱ የምርቃና አቀራረብ ፕሮግራሙን ላለማየት ወሰንኩ ስዩም መምህር የነበረ ሰው ከአንተ ጋር ሳወዳድረው ሰማይና ምድር ነው ሠላም ለሐገራችን

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 2 ปีที่แล้ว +1

    Anten yanebebkuh ye sergeh ken cheferah hulunm yasay neber and also interviewing lay ayecheh neber betam akebareh negn berta

  • @abdallaibrahim4725
    @abdallaibrahim4725 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow wow wow sollllllllllllllllle

  • @laalisaajirenyaa
    @laalisaajirenyaa ปีที่แล้ว +1

    🥰🤍👍

  • @merongirma54
    @merongirma54 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 ante 24/7 betawera atetegebem

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +5

    ምን ዋጋ አለው በመንግሥ የሚቀጠር ጋዜጠኛ ተላላኪ ነው የሚሆነው እውነትን አይዘግቡም

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጥያቄ አለኝ ጋዜጠኛች ለምድን ነው የሜያረጁት ?ሁሌ ልጂ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz ปีที่แล้ว

      የኔም. ጥያቂነው. ሁሉም. እደዛው. እዳሉናቸው

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 ปีที่แล้ว

    Mene yaergalle.ya mangst agodagoch nachw.

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 ปีที่แล้ว

    Gaziteg tebalalchu letibalchut yemitinoru enje3lamenichut yematenoru aleni belachu gazitig kimitilu batinor enimertalen biye misierabetu adire bayi yemolabate agrer

  • @gvv8391
    @gvv8391 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ የጋዜጠኝነት ባህሪ ከሌላቸው አድርባይነት ነው የሚታይብህ ነህ አንድን ነገር መርምሮ እውነታውን ፍልቅቆ ማውጣት ይጠይቃል።
    አንተ ግን ባንፃሩ ለአንድ ወገን አጎብዳጅ ነህ።
    ለሰላም ከመስራት ይልቅ በለው ፍለጠው ቁረጠው ከሚሉት መወገንህ ሞያውን ክብር ዝቅ አድርገሄዋል።
    ለእውነት ስለእውነት መሥራት ሲገባህ አጎብዳጅ መሆንህ ያሳዝናል።
    ወደፊትም የምታፍርበት ሥራ ነው የሰራሄው ይህ ግን በዚህ ሰዓት ላይገባህ ይችላል ምክንያቱም በእብሪት ተወጥራሀል ይህን ተንፈስ እሲክልልህ ድረስ ጠብቅ።

  • @mbd8317
    @mbd8317 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉ ለበስ የሆነ ሞገሳም ጋዜጠኛ

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 2 ปีที่แล้ว

    Fana as a reference? My God! one of the first ethnic of journalism is to stand for truth . I don’t see this from you

  • @YOTE122
    @YOTE122 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛ: ማለት: እውነትን: የሚያቀርብ: ነው: አንተና: ባልደረቦችህ: ጋዜጠኛ: ሳትሆኑ: የመንግስ: ቃል: አቀባዮች:ናችሁ።

  • @saregawi1
    @saregawi1 ปีที่แล้ว

    😏👎

  • @so_life_8770
    @so_life_8770 ปีที่แล้ว

    ዎይ ጉድ እር ተረጋጋ ትምህርት የማይትይቅ ስራ እይስረአህ እክንፍ

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 2 ปีที่แล้ว

    Minew Dr negn alkisa yetetsafe lemanibeb eko Fidel mekuter beki new. Guregna 😏😏😏 erasihin ende neurology or scientist koterk eko.. were anibabi eko neh

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

      ANCHI #MEKEGNA MADYAT ENDAYBELASH BEQENAT 😈

  • @RD-iw7eg
    @RD-iw7eg 2 ปีที่แล้ว

    ምን ሁነን ነው ግን ትንሽ ነገር ከሰራን ታዋቂ ለመሆን የምንሯሯጠው? በመንፈሳዊውም በሥጋዊውም
    አባቶቻችን ከእመቤታችንና ቅዱሳን መልአክት ጋር እየተነጋገሩ ለማንም መናገር አይፈልጉም::
    ለጋዜጠኝነት ከሆነ ደግሞ እነ ኢትዮ ፎረም ምን ይበሉ?
    ተመሳስላችሁ መኖር ነው እንጅ እውነትን እንኳን መናገር አትችሉም::

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 ปีที่แล้ว

    ፈሳም በያት ሴታሴት ደብተራ የወያኔ ትራፊ የጋላ እንቁላል ቀቃይ ፈሳም አረቄ እየጠጡ መተርተር አይሰለቸውም እበት

  • @martaabrham3378
    @martaabrham3378 2 ปีที่แล้ว

    እንደ አብይ ትነፍሣለክ እንዴ ነፋሣም

  • @dargeabrha5627
    @dargeabrha5627 2 ปีที่แล้ว

    ኣንተ ተብሎ ደስልን በትግራይ ህዝብ የዘር የማጥፋት ተጠያቂ ነህ ኣታመልጥም