ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አማራወች በጣም መንፈሰ ጠንካራ የእግዚአብሔር ሰወች ናቸው እማሆይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከእርሶ ብዙ ተማርኩ ቅንነት ፍቅር እርህራሔ ጠንክሮ መስራት
የኔ እናት እደት ደስ ይላሉ መታደል ነው መጨረሻየን አሳምርልኝ የሚባለው ለዝህ ነው እማዬ እድሜ ከጤና ያድልልን😍😍😍😍😘
እማሆይ ተባረኩ በእውነት ምን ያህል ጌታ ረዳዎት አለሙን ሁሉ ትተው ወደ ጌታ መምጣት በእውነት መታደል ነው
በእውነት የጌታን ቃል ፈፅሟል
እግዚአብሔር ሰው እንዳለው የተረዳሁበት ታሪክ ነው፡፡ እሞሀይዬ ቅንነትዎ እና የፈጣሪ ፍቅርዎን ከአንደበትዎ እና ከፊትዎ ገጽታ ገልጾታል፡፡ እንደርስዎ አይነቶች ያብዛልን፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ ወጣት ሳለሁ ፕሮግራምም ሁልጊዜ የሚያቀርባቸው ግለሰቦች በጣም አስተማሪና መካሪዎች ናቸው፡፡ በዚሁ ቀጥሉ፡፡
Yemahowe baraketu yederasgn
አሜን ለኔም
በጣም ደሰ የሚል የሕይወት ታሪክ ነው ያላቸው እሙሀይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ 120አመት ይሰጥዎት እናቴ የድሮ ሰው በሙያቸውህዝብን በደንብ ነው የሚያገለግሉት በፍቅር ነበር እንደ አሁኑ ዘመን ሰው አይደለም እኔ በሙሀይ በጣም ኮርቸባቸው አለሁ ብርታቱን ይሰጠወት በዚህ እድሚዎት የሰንበት ዳቦ ሲጋግሩ የሚደነቁ እናት ነዎት
እማሆይ ረዘም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁለዎት ትልቅ አስተማራ እናት ነዎት ❤
ምርጥ እናት የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ስራቸውንም ቤተስባቸውንም እንዴት እንደሚያከብሩና እርስ በእርስ ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ፍቅርና ትብብር እንዳላቸው ከእናታችን ከእማሆይ ሰምተናል እኛንም እግዜአብሔር እንደቀደምት እናትና አባቶቻችን እንድንሆን ልቦናና ማስተዋልን ይስጠን እኛ ኢትዮጵያውያኖች ነን እንጂ ነጭ አይደለንምና ወደ ቀድሞው ታሪካችን እንመለስ እኛም እንደበፊቱ ትውልድ ታሪክ እናስቀምን ክብር ለእናቶቻችንና ለአባቶቻችን ይሁንልን
What a great statement , she is so happy and very open minded , I love her. God blessings to you 🙏❤️
instaBlaster.
ማንም ሊሰረቀው የማይችለው ሐብት እውቀት ብቻነውየሚገርም ታሪክ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ
እማሆይ በረከተዎ የሰደርብን ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን የእናንትን ዘመን ይመልስልን ደግናታችሁ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላችሁ እናቴ ፍጻሜ ዘመነዎት የሰማዩንም የምድሩን እርሱ ያሳምርለዎ ለሰው ልጅ ያላችሁ አክብሮት መታደለን ነው የእኛማ ዘመን እግዚኦ አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን
WOW! እድሜና ጤና ይስጠዎት እሙሀይ! እድለኛ ነዎት ከአለማዊ ህይወት ወደ ነፍሰዎት ቤተክርስቲያን ማገልግለ ዘመነዎት ይባረክ !
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እሙሀይ እግዚአብሔር ባርከወታል በወጣትነት ግዜዎት ህዝብን ሲያገለግሉ ነበሩ አሁንም ለነብስዎት እና ለሀገረዎት ፍጣሪን እየጸለዪ አሉ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፍጣሪ ይጨምርለዎት
በውነት በሁን ጊዜ ወደ ፈጣሪ መንገድ መሄድ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እረጂምና ጤና ይስጥወት
በጣም አስተማሪና አዝናኝ እናመሰግናለን!
Emaye hard worker strong good job bravo God bless you
እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን
የእማራ ኢትዮጵያውያን እናቶችን ጥንካሬ ሳይ ልቤ በደስታ ትዘላለች
እረጆም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እምሐየ መልካም ሰው እምሐይ እግዚአብሔር ይስጥልን
እማ! ደስ የሚሉ እናት ናቸው!!🙏🌺🌺
እማሆይ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቡዙ ትምህርት ነው ያስተማሩን
እድሜ እና ጤናውን ፈጣሪ ያድሎት እናቴ
ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማሖይ ጀግና ለእኛ አርያየምትሖኑትልቅ እናት ነወት አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
እርእሱ ጥሩ ነው ሰው ካረጀ ምንም ታሪክ እንደሌለው ተደርጎ ነው የሚታየው በርቱ
Wow unbelievable. God bless you!!
የኔ እነት እርጀም እድሜ ክሙሉ ጤነጋር ይስጠውት እነቴ እንደነስው ያሉ እነት አባትን ያብዛልን የሀገር በርክር ነውት ክርስው ብዙ እንማራለን እውነት ነውት ስነፍች ነን የአሁኑ ትውልድ ስርቶ አደርሳንሆን አውርቶ አደር ነን
እሙሀየ እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት የእርስወን ጥንካሬ ያድለን
የኔ ደርባባ ፣እማ ሆይ! አምላክ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልዎት።ለኛ እንጂ እርስዎማ ከበቂ በላይ ሰርተዋል ።ሐገር በናንተ ፀሎት ነው ያልፈረሰችው፣ኑሩልን ።
እማሆይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት
Wow what an amazing and strong lady, I am grateful that I get to know you
እምሆይ ሃያሉ የኢትዮጵያ ዓምላክ እድሜና ጤና ስጥቶ የኢትዮጵያይዎን ሠላም እድግት ብልጥግና እንዲያዩ ያድርግዎ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥዎ የኢትዮጵያ ዓምላክ አኩሪ ባለታሪክ እናት !!!!!!!
እማሆይ እድሜ ከጤና ጋር የኔ ብርቱ እውቀት አያረጅም
እድሜና ጤና ይስጠውት"የኔእናት"የኢትዮፓያ:እናቶች በተለይ"የአማራ "እናትለየት ይላል"ወላሂ"ታታሪ"ጀግና"ጀግና♥♥♥♥ሉሩሉልን
አንድ ዲግሪ ይዘው እዬዬ ሚሉብን ወሬኞች የት ናቸው በ 70 አመታቸው ይሰራሉ አገራቸውን ወገናቸውን ሲያገለግሉ ኖረውም ሚገርም ነው ግሩምና ድንቅ ሆኖ መፈጠር ነው ይሄ 🤲
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ እበቃወት
እሙሀይ ዘርፌ እረጅም ዕድሜ እመኝልዎታለሁ የእኛ መራቂ ኑሩልን
እማሆይ ከዚ በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እማዬዬ ደስ ሲሉ ያንን አሳልፈሁአሁን እማሆይ መታደል ነው መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እማ 🥰🥰🥰
Awen Awen Awen
God bless you Emahoy ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼 for your hard work 🇧🇴💪🏽❤️🙏🏼
Brave lady, god bless you and give you long lasting age.
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዋት
እማማእድሜና ጤና ይሰጠወት
እሞሀይ እረጅም እድሜ ይስጥዖት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዚክ ክብር አብቃኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ
አይ ሐገሬ የሚሠሩትን ክብርም ብሩም የለ ግን እማማ እድሜ ይስጥልን
በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ። የሀገር አገልጋዮች የሀይማኖት ሰዎች መሆን አለባቸው የየትኛው እምነት ይሁን ማህበረሰባቸውን በቅንነት ያገለግላሉ።
እማሆይ እድሜ ይስጦት ደስ የምሉ እናት
እንዲ አይነቱ ፖሮግራም ይቀጥል በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ።አደራ ይበል ብለናል ።
Thanks emama God bless you 💚💛❤️💚💛❤️
Mother Love this story God Job God bless 🙏🙏🙏❤💐
ሴትነት ውበት ነው ክብር ነው
እድሜና ጤና ይስጥዎትና ብድርዎን ይክፈልዎት ደስ ይላሉ ይባርክዎት
የኔ እናት ማር እግዚአብሔር ዘመንሽን ያብዛው ይህ ነው የድሮ እውቀት የኣሁን ዘመን ነርስ ኣንገት መርፌ ወግቶ የሚገድል ከተንኮል በስተቀር ከዘፈኝነት ሌላ ምን ያውቃል እግዚአብሔር ይድረስለት ለዚህ ክፋ ትውልድ
Emahoye yene enat ahunem egziabher chemro chemro 1000 amet nurulen yene tatarie enat
በጣም ገራሚ እናት ኖት እድሜና ጤና እመኛሎታለሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዋነት ግን አገራችን በጣም ትገርመኛለች የአገር ባለ ውለታ ለይታ አታውቅም የአድገ የአድገ አገር ቢሆን እኛ እናት በክብር መንግስት ይጦራችው ነበር እርግጠኛ ነኛ ማንም ዘሬ ብሎ አያያችውም የእኔ እናት ውለታውትን እግዚአብሔር ይከፈሎት ሌላ ምን እላለሁ ( የዘመናችን D/R ይህን ባያቹሁ ስውን ስታመናጨቁ ለብር ስተራራጦ ?)
እማየ። እድሜ።። ይጥልን። አቦ። የኔጅግና።
Our new generation plese lurne from this emahoy{nurse nun}.Example of etiopiawinet! May God bless you and give you long life Emahoy Zerfe
እማሆይ እድሜ ይስጥልን
እማሆይ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ጠያቂዋ ካት ኦኦፍ አታድርጊያቸው እባክሽን
GOD BLESS YOU MOTHER GOOD JOB THANK YOU FOR SHARING FAITH 🙏 FAITH 🙏 FAITH 💚💛❤️‼️‼️💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️
እናቴ ከርስዋ ብዙ ተማርኩኝ እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
እማሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ፣የስራ ፍቅር አስተምረውኛል ነርስ ማለት እናት ማለት እንደሆነ በተግባር አሳይተውናል
ለዘላለም ኑሩ እናት
እማሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ፣የስራ ፍቅር አስተምረውኛል ነርስ ማለት እናት ማለት እንደሆነ በተግባር አሳይተውናል::
በረከቶት ይደርብኝ እናቴ 🤲🏻
Metadele new mamaye regeme edemana yane yeshtawuta
አሁን ላሉት ጉረኛ ዶክተሮች ንገሯቸው በገንዘብ የተገዛ ድግሪ
Ewey enate betam des yelalu
እማሆይዬ ዳቤዎት አማረኝ
ወይ እናትየ
Emahoy fetari edmewetn yarzmlwet
ጀግና ሴትእሟሀይ እድሚና ጤና ይሥጠወት መመረጥ ማለት እዲነው የተማረ ሰው ዝቅ ብሎ ፈረሀ እግዚአብሔር አድሮባቸው የሥንብት መክለፍት አይጋግሩም
THANKS God
በጣም ገራሚ ነውግን እናታችን የት ነው የሚኖሩት
Mama 🙏🙏🙏💐❤
💚💛💗💚💛💗
እድሜ እና ጤና ለማሆይ
YES
Lemin yeteshekemutin eka anich aliyashim nurinew
So good
ቃላትን ስትገድሉ ሀሳብን አፈር አላሳችሁት ማለት ነው፥ እናም ሴት መነኩሲት እንጅ መንኩሴ አትባልም፤ ምናል የጅብ ቀንድ ነካሽ ላለመሆን ብትማሩ?
🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗
ሠውም ልቡ ንጹህ ነበር እማሆይ እናታችን እነዚህ ውሾች ህውሃት እይበርክት ሙዋቹ ጁንታዎች ዘረኝነትን ዘረፋን ግድያን ሃገር ማተራመስን ያመጡብን የከሃዲ የባንዳ ልጆች የመይመጥናቸዉ ሥልጣንና ወንበር ላይ እስቲቀመጡ ድረስ እነዚህ ክሃዴ ሞላጫ ሌባ ሃገር የውሻ ልጆች እስተመጡ ድረስ ግን አሁንዳግም ላይፈጠሩ ላይበቅሉ ተደርርገዉ እየሙዋሙ ነው ዳግም ቅድስት ሃገረቺን ላይ ለበቅሉ እንዚ እረሞች ነቃቅለን እያመከንናቸዉ ነዉ ታላቅ ምስጋና ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን ይደረልንና !!!!!!!!!
እንዴህ ነው አሁን ላይ ያለነው ትውልድ እማ እፍፍፍፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
CAN you have te
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን የ መምህር ምህረተአብን አሰፋየ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰእና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ
እግዚአብሔር አድሜይስጥሁ
እስከመቼ፤የሚል፤ዘፈን፤ላወጣ፡ነው
emay she amet nuruln
@@zihramhemed6147 ף
ምን ይጠበስ
😂😂😁😁😁😁ታዳምንይጠበስ
@@ቃልነኝስደተኛዋ አብረሺኝ፤ዝፈኚ
Amhara Banda henok like your Banda ancestors you want to distort real news by presenting breaking news for your master Abyi
What say
ደደብ ነህ ፡ ባንዳ አንተ ነህ ክፍት አፍ
👺👹👺👹killers you have the audacity to speak in our channel I hate Oromos who slaughter people like me likes animals
አማራወች በጣም መንፈሰ ጠንካራ የእግዚአብሔር ሰወች ናቸው እማሆይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከእርሶ ብዙ ተማርኩ ቅንነት ፍቅር እርህራሔ ጠንክሮ መስራት
የኔ እናት እደት ደስ ይላሉ መታደል ነው መጨረሻየን አሳምርልኝ የሚባለው ለዝህ ነው እማዬ እድሜ ከጤና ያድልልን😍😍😍😍😘
እማሆይ ተባረኩ በእውነት ምን ያህል ጌታ ረዳዎት አለሙን ሁሉ ትተው ወደ ጌታ መምጣት በእውነት መታደል ነው
በእውነት የጌታን ቃል ፈፅሟል
እግዚአብሔር ሰው እንዳለው የተረዳሁበት ታሪክ ነው፡፡ እሞሀይዬ ቅንነትዎ እና የፈጣሪ ፍቅርዎን ከአንደበትዎ እና ከፊትዎ ገጽታ ገልጾታል፡፡ እንደርስዎ አይነቶች ያብዛልን፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ ወጣት ሳለሁ ፕሮግራምም ሁልጊዜ የሚያቀርባቸው ግለሰቦች በጣም አስተማሪና መካሪዎች ናቸው፡፡ በዚሁ ቀጥሉ፡፡
Yemahowe baraketu yederasgn
አሜን ለኔም
በጣም ደሰ የሚል የሕይወት ታሪክ ነው ያላቸው እሙሀይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ 120አመት ይሰጥዎት እናቴ የድሮ ሰው በሙያቸውህዝብን በደንብ ነው የሚያገለግሉት በፍቅር ነበር እንደ አሁኑ ዘመን ሰው አይደለም እኔ በሙሀይ በጣም ኮርቸባቸው አለሁ ብርታቱን ይሰጠወት በዚህ እድሚዎት የሰንበት ዳቦ ሲጋግሩ የሚደነቁ እናት ነዎት
እማሆይ ረዘም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁለዎት ትልቅ አስተማራ እናት ነዎት ❤
ምርጥ እናት የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ስራቸውንም ቤተስባቸውንም እንዴት እንደሚያከብሩና እርስ በእርስ ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ፍቅርና ትብብር እንዳላቸው ከእናታችን ከእማሆይ ሰምተናል እኛንም እግዜአብሔር እንደቀደምት እናትና አባቶቻችን እንድንሆን ልቦናና ማስተዋልን ይስጠን እኛ ኢትዮጵያውያኖች ነን እንጂ ነጭ አይደለንምና ወደ ቀድሞው ታሪካችን እንመለስ እኛም እንደበፊቱ ትውልድ ታሪክ እናስቀምን ክብር ለእናቶቻችንና ለአባቶቻችን ይሁንልን
What a great statement , she is so happy and very open minded , I love her.
God blessings to you 🙏❤️
instaBlaster.
ማንም ሊሰረቀው የማይችለው ሐብት እውቀት ብቻነው
የሚገርም ታሪክ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ
እማሆይ በረከተዎ የሰደርብን ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን የእናንትን ዘመን ይመልስልን ደግናታችሁ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላችሁ እናቴ ፍጻሜ ዘመነዎት የሰማዩንም የምድሩን እርሱ ያሳምርለዎ ለሰው ልጅ ያላችሁ አክብሮት መታደለን ነው የእኛማ ዘመን እግዚኦ አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን
WOW! እድሜና ጤና ይስጠዎት እሙሀይ! እድለኛ ነዎት ከአለማዊ ህይወት ወደ ነፍሰዎት ቤተክርስቲያን ማገልግለ ዘመነዎት ይባረክ !
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እሙሀይ እግዚአብሔር ባርከወታል በወጣትነት ግዜዎት ህዝብን ሲያገለግሉ ነበሩ አሁንም ለነብስዎት እና ለሀገረዎት ፍጣሪን እየጸለዪ አሉ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፍጣሪ ይጨምርለዎት
በውነት በሁን ጊዜ ወደ ፈጣሪ መንገድ መሄድ ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እረጂምና ጤና ይስጥወት
በጣም አስተማሪና አዝናኝ እናመሰግናለን!
Emaye hard worker strong good job bravo God bless you
እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን
የእማራ ኢትዮጵያውያን እናቶችን ጥንካሬ ሳይ ልቤ በደስታ ትዘላለች
እረጆም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እምሐየ መልካም ሰው እምሐይ እግዚአብሔር ይስጥልን
እማ! ደስ የሚሉ እናት ናቸው!!🙏🌺🌺
እማሆይ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ቡዙ ትምህርት ነው ያስተማሩን
እድሜ እና ጤናውን ፈጣሪ ያድሎት እናቴ
ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማሖይ ጀግና ለእኛ አርያ
የምትሖኑትልቅ እናት ነወት አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ
እርእሱ ጥሩ ነው ሰው ካረጀ ምንም ታሪክ እንደሌለው ተደርጎ ነው የሚታየው በርቱ
Wow unbelievable. God bless you!!
የኔ እነት እርጀም እድሜ ክሙሉ ጤነጋር ይስጠውት እነቴ እንደነስው ያሉ እነት አባትን ያብዛልን የሀገር በርክር ነውት ክርስው ብዙ እንማራለን እውነት ነውት ስነፍች ነን የአሁኑ ትውልድ ስርቶ አደርሳንሆን አውርቶ አደር ነን
እሙሀየ እድሜና ጤና ይስጥወት በእውነት የእርስወን ጥንካሬ ያድለን
የኔ ደርባባ ፣እማ ሆይ! አምላክ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልዎት።ለኛ እንጂ እርስዎማ ከበቂ በላይ ሰርተዋል ።ሐገር በናንተ ፀሎት ነው ያልፈረሰችው፣ኑሩልን ።
እማሆይ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት
Wow what an amazing and strong lady, I am grateful that I get to know you
እምሆይ ሃያሉ የኢትዮጵያ ዓምላክ እድሜና ጤና ስጥቶ የኢትዮጵያይዎን ሠላም እድግት ብልጥግና እንዲያዩ ያድርግዎ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥዎ የኢትዮጵያ ዓምላክ አኩሪ ባለታሪክ እናት !!!!!!!
እማሆይ እድሜ ከጤና ጋር የኔ ብርቱ እውቀት አያረጅም
እድሜና ጤና ይስጠውት"የኔእናት"የኢትዮፓያ:እናቶች በተለይ"የአማራ "እናትለየት ይላል"ወላሂ"ታታሪ"ጀግና"ጀግና♥♥♥♥ሉሩሉልን
አንድ ዲግሪ ይዘው እዬዬ ሚሉብን ወሬኞች የት ናቸው በ 70 አመታቸው ይሰራሉ አገራቸውን ወገናቸውን ሲያገለግሉ ኖረውም ሚገርም ነው ግሩምና ድንቅ ሆኖ መፈጠር ነው ይሄ 🤲
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ እበቃወት
እሙሀይ ዘርፌ እረጅም ዕድሜ እመኝልዎታለሁ የእኛ መራቂ ኑሩልን
እማሆይ ከዚ በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እማዬዬ ደስ ሲሉ ያንን አሳልፈሁ
አሁን እማሆይ መታደል ነው መንፈሳዊ
ቅናት ቀናሁ እማ 🥰🥰🥰
Awen Awen Awen
God bless you Emahoy ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼 for your hard work 🇧🇴💪🏽❤️🙏🏼
Brave lady, god bless you and give you long lasting age.
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዋት
እማማእድሜና ጤና ይሰጠወት
እሞሀይ እረጅም እድሜ ይስጥዖት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዚክ ክብር አብቃኝ ስለ ድንግል ማርያም ብለክ
አይ ሐገሬ የሚሠሩትን ክብርም ብሩም የለ ግን እማማ እድሜ ይስጥልን
በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ። የሀገር አገልጋዮች የሀይማኖት ሰዎች መሆን አለባቸው የየትኛው እምነት ይሁን ማህበረሰባቸውን በቅንነት ያገለግላሉ።
እማሆይ እድሜ ይስጦት ደስ የምሉ እናት
እንዲ አይነቱ ፖሮግራም ይቀጥል በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ።አደራ ይበል ብለናል ።
Thanks emama God bless you 💚💛❤️💚💛❤️
Mother Love this story God Job God bless 🙏🙏🙏❤💐
ሴትነት ውበት ነው ክብር ነው
እድሜና ጤና ይስጥዎትና ብድርዎን ይክፈልዎት ደስ ይላሉ ይባርክዎት
የኔ እናት ማር እግዚአብሔር ዘመንሽን ያብዛው ይህ ነው የድሮ እውቀት የኣሁን ዘመን ነርስ ኣንገት መርፌ ወግቶ የሚገድል ከተንኮል በስተቀር ከዘፈኝነት ሌላ ምን ያውቃል እግዚአብሔር ይድረስለት ለዚህ ክፋ ትውልድ
Emahoye yene enat ahunem egziabher chemro chemro 1000 amet nurulen yene tatarie enat
በጣም ገራሚ እናት ኖት እድሜና ጤና እመኛሎታለሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዋነት ግን አገራችን በጣም ትገርመኛለች የአገር ባለ ውለታ ለይታ አታውቅም የአድገ የአድገ አገር ቢሆን እኛ እናት በክብር መንግስት ይጦራችው ነበር እርግጠኛ ነኛ ማንም ዘሬ ብሎ አያያችውም የእኔ እናት ውለታውትን እግዚአብሔር ይከፈሎት ሌላ ምን እላለሁ ( የዘመናችን D/R ይህን ባያቹሁ ስውን ስታመናጨቁ ለብር ስተራራጦ ?)
እማየ። እድሜ።። ይጥልን። አቦ። የኔጅግና።
Our new generation plese lurne from this emahoy{nurse nun}.Example of etiopiawinet! May God bless you and give you long life Emahoy Zerfe
እማሆይ እድሜ ይስጥልን
እማሆይ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ ጠያቂዋ ካት ኦኦፍ አታድርጊያቸው እባክሽን
GOD BLESS YOU MOTHER GOOD JOB THANK YOU FOR SHARING FAITH 🙏 FAITH 🙏 FAITH 💚💛❤️‼️‼️💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️
እናቴ ከርስዋ ብዙ ተማርኩኝ እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
እማሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ፣የስራ ፍቅር አስተምረውኛል ነርስ ማለት እናት ማለት እንደሆነ በተግባር አሳይተውናል
ለዘላለም ኑሩ እናት
እማሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ፣የስራ ፍቅር አስተምረውኛል ነርስ ማለት እናት ማለት እንደሆነ በተግባር አሳይተውናል::
በረከቶት ይደርብኝ እናቴ 🤲🏻
Metadele new mamaye regeme edemana yane yeshtawuta
አሁን ላሉት ጉረኛ ዶክተሮች ንገሯቸው በገንዘብ የተገዛ ድግሪ
Ewey enate betam des yelalu
እማሆይዬ ዳቤዎት አማረኝ
ወይ እናትየ
Emahoy fetari edmewetn yarzmlwet
ጀግና ሴትእሟሀይ እድሚና ጤና ይሥጠወት መመረጥ ማለት እዲነው የተማረ ሰው ዝቅ ብሎ ፈረሀ እግዚአብሔር አድሮባቸው የሥንብት መክለፍት አይጋግሩም
THANKS God
በጣም ገራሚ ነው
ግን እናታችን የት ነው የሚኖሩት
Mama 🙏🙏🙏💐❤
💚💛💗💚💛💗
እድሜ እና ጤና ለማሆይ
YES
Lemin yeteshekemutin eka anich aliyashim nurinew
So good
ቃላትን ስትገድሉ ሀሳብን አፈር አላሳችሁት ማለት ነው፥ እናም ሴት መነኩሲት እንጅ መንኩሴ አትባልም፤ ምናል የጅብ ቀንድ ነካሽ ላለመሆን ብትማሩ?
🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗
ሠውም ልቡ ንጹህ ነበር እማሆይ እናታችን እነዚህ ውሾች ህውሃት እይበርክት ሙዋቹ ጁንታዎች ዘረኝነትን ዘረፋን ግድያን ሃገር ማተራመስን ያመጡብን
የከሃዲ የባንዳ ልጆች የመይመጥናቸዉ ሥልጣንና ወንበር ላይ እስቲቀመጡ ድረስ እነዚህ ክሃዴ ሞላጫ ሌባ ሃገር የውሻ ልጆች እስተመጡ ድረስ ግን አሁን
ዳግም ላይፈጠሩ ላይበቅሉ ተደርርገዉ እየሙዋሙ ነው ዳግም ቅድስት ሃገረቺን ላይ ለበቅሉ እንዚ እረሞች ነቃቅለን እያመከንናቸዉ ነዉ ታላቅ ምስጋና ለ
ጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን ይደረልንና !!!!!!!!!
እንዴህ ነው አሁን ላይ ያለነው ትውልድ እማ እፍፍፍፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
CAN you have te
ለ ዐቢይ ጾም የተመረጡ ስብከቶችን - ቻናሌ ላይ ያዳምጡ
የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን
የ መምህር ምህረተአብን አሰፋ
የ ሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና
የ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
እና ሌሎችም - ለማየት ምስሉን ይጫኑ