ጋዜጠኛዉ ሀገራቸዉን ጠንቅቀዉ ሰለማያቁት ፖለቲከኞች ጉዳቸዉን አዝረከረከዉ Ethiopia | Fikre Selam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopian
    Ethiopia ጋዜጠኛዉ ሀገራቸዉን ጠንቅቀዉ ሰለማያቁት ፖለቲከኞች ጉዳቸዉን አዝረከረከዉ Ethiopia | Fikre Selam
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Fikre Selam
    Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
    On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
    We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
    Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!

ความคิดเห็น • 374

  • @berhanusugebo65
    @berhanusugebo65 ปีที่แล้ว +16

    እዉነትና ኢትዮጵያዊነት በተጣለበት
    ዘመን እንዳንተ ያለ ያብዛልን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ትክክል!!!ኢትዮጵያን የማያውቋት ከዕውቀት ነፃ የሆኑ "ፖለቲካኛኞች" ናቸው አገርቷን የሚበጠብጡት!!!!!

  • @sentayehuketema5742
    @sentayehuketema5742 ปีที่แล้ว +13

    ተባረክ ወንድሜ
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 ปีที่แล้ว

    ዋው !! ሶል እንደዚህ አይነት ብርቱ ሰው አትመስለኝም ነበር ። ነገር ግን አሁን ስለሐገራችን ኢትዮጵያና ስለትውልዱ ያለህን ምልከታ በሠማሁ ጊዜ እጅግ ኮራሁብህ!! እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ። ዛሬ በሐገራችን ውስጥ ያሉ the so called ጋዜጠኛ ተብዬዎች በሠፈርና በዘር ተደራጅተው በሚዘላብዱበት ወቅት እንደአንተ አይነቱን ዘረኝነትንና ሠፈርተኝነትን እስከ ጥግ የሚጠየፍና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ የሚያቀነቅን እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ጋዜጠኛ እንዳለን ሳውቅ እጅግ ኮራሁብህ !!! በርታ

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ!!
    እንደዚህ የሚያስቡና ጥልቅ የሆኑ!!
    ሰዎች አሉን!

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እንደ አንተ አይነት እውነትን የሚናገገር ትውልድ ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mebrikebede9909
    @mebrikebede9909 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ስብዕና ያለህ አስተዋይ ነህ ኢቲዮእንዳንተ ዐይነቱን አንደበተ ርቱዕ ደጋግማ ትውለድ ብዙልን ።

  • @degifenebi4429
    @degifenebi4429 ปีที่แล้ว +3

    አዉነትን የሚያስተምሩ እንዳንተ ጀግኖች ይብዙልን። ትወልድን የሚያነቁ በዉቀት የሚያስተምሩ ጋዘጠኞች :አሰተማሪዎች ይብዙልን አሜን።በርታ ጽና እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ ! አንተ በዚህ እድሜህ ታሪክን አንብበህ ፈልፍለህ ተምረህ እውነቱን በሙሉ በconfidenc እሄን ስትናገር እንዴት አኮራህን ተባረክ!🙏🏾
    💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @WudineshFantay
    @WudineshFantay 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜህን ያርዝምልኝ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💮💮💮💮💮💮💮💮🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @asterdefo1617
    @asterdefo1617 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ለካስ የእውነት ልጅ እለት ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 ปีที่แล้ว

    ሠለሞን ዜና አንባቢ ብቻ ትመስለኝ ነበር እጅግ ድንቅ ተናጋሪ መሆንህን አየሁ በርታ ወንድም

  • @drseidortho
    @drseidortho ปีที่แล้ว

    ዲጄ ኪንግስተን እና መንሱር ጀማልን ወረድክባቸው

  • @yimerhussien8352
    @yimerhussien8352 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ሀገሬ በምሁራንና መልካም ሰዎች ዝምታ የባለጌዎች መፈንጫ መሆኗ በጣም ያስከፋል፡፡

  • @mogesfissha9280
    @mogesfissha9280 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን በጣም ጀግና ነህ ይህን ትውልድ መቀየር ትችላለህ ከጎንህ አለሁኝ በርታልኝ

  • @solomontekle8954
    @solomontekle8954 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ስምህ የሰላም ሰው አንደበት ስለተሰጠህ በድገጋሚ ደስ ብሎኛል !! ሰው ሆኖ መኖር አርሃቤና ጥማቴ ነው !!ቀሪ ዘመናችንን ይባርክልን !! ትናንትማ ...

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 ปีที่แล้ว +28

    የብዙ መልካም ሰዎች ዝምታ የባለጌዎች መፈንጫ እንድትሆን እድሉን ፈጥረንላቸዋልና ሁላችንም ድምፃችንን ልናሰማ ይገባል::

    • @hailemersha2123
      @hailemersha2123 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ መሪዎች በትውልዱ የሚተቹት ህዝብ የመረጣቸው መሆኑን ዘንግ ተው ህዝቡን ሲዘልፉ ነው እንጂ ትውልዱ የሥነ ምግባር ጎዶሎ ኖሮት አለመሆኑን ዶ/ር አቢይ ወደ ሥልጣን ሲወጣ የታየው በቂ ነው ።

  • @hiwotbif1048
    @hiwotbif1048 ปีที่แล้ว

    አንተ ራስህ እስከ ዛሬ የት ነበርክ ...... ጋዜጠኛዉ ተባረክ ተባረክ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ መረዳትና አገላለጥ በርታ ወንድሜ ግራ ለገባትና የዘቀጠና የወረዳ አስተሳብ በተጠናወታቸው ሰዎች ወጥፎ አዙሪት ውስጥ ለገባችው አገሬ ኢትዮጵያ ድረስላት እግዚአብሔር ይባርክህ እርሱ ይርዳህ ይጠብቅህና ኢትዮጵያ ልትደርስበት ከሚገባው መልካም ደረጃ ትደርስ ዘንድ የሚገባውን አስትዋፅኦ አድርገህ መልካሙን ውጤት ለማየት ያብቃህ አሜን

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ሂስ ነው። ከልቤ እግዚአብሔር በሁሉ ይባርክህ። ግን የጠፋው ትውልድ እንዳለ ሆኖ ልጆች ላይ በፍጥነት ስራ ቢሰራ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ❤

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 ปีที่แล้ว +10

    impressive ! i was about give up to life but when i hear your speech, my hope is blinked back🙏🏿

  • @WudineshFantay
    @WudineshFantay 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል!!!ኢትዮጵያን የማያውቋት ከዕውቀት ነፃ የሆኑ "ፖለቲካኛኞች" ናቸው አገርቷን የሚበጠብጡት!!!!!💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @jemalbeshir9492
    @jemalbeshir9492 ปีที่แล้ว

    እድሜህን ያርዝምልኝ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @haileengida4014
    @haileengida4014 ปีที่แล้ว

    ልክ ነህ አባክክሕን በርታ አግዚአብሔር ይርዳሕ ።

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 ปีที่แล้ว

    እንደው ምን ልበልህ አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ያፈራችህ እውነትም ሰለሞን እምፍልገውን ንግግር ተናገርክ ተቤረክልኝ ወንድሞቻችንን ለኤርትራ በረሀ የገበርነው ለዚህች ለውዷ ኢትዮጵያችንን እንዳትከፋፈል ነበር ግን አንተ ጀግና ወንድሜ እኔ ይህንን አንተ የተናገርክውን ማን ይናገርልኝ ብዬ ነበር ዘመንህ ይባረክ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ ተባረክ ጌታዬ ትክክል ነው ብዙ እርማት ያስፈልጋል እውነት ነው የሚነገረውን ት ተው የማይነገረውን ሲያወራ ትስማለህ አሳፋሪዎች ናቸው ተረግመናል ለዚህ ነው ደንቆሮዎች የነገሱት ውዳቂ ስው ብቻውን እይወድቅም ሌላውንውንም ለመጣል ይሞክራል ለዚህ ውድቅ ትውልድ ባርነት የለመድት ወያኔዎች ናቸው ሊበርዞት በስልጣን ቁሻሻ ወሲባዊ ነገር ሊሞክሩ የሚዘጋጅትን ዘፍጥረት መጵሃፍ. ቅድስ ይንብብ የተረገሙ ሲዖል ቤታቸው ነው

  • @getfre
    @getfre ปีที่แล้ว +5

    Wonderful message, brother. Thank you.

  • @firehiwot4940
    @firehiwot4940 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤና እግዝሀብሄር ይስጥልኝ።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ปีที่แล้ว +17

    ስለሞን እጅግ ልብ የሚነካ ንግግር ነው በእውነት በኢትዮጵያ ተስፍ እንዳንቆርጥ እንዳንተ አይነት ቅሬታዎች ያብዛልን ፈጣሪ ::

  • @wensht1459
    @wensht1459 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው በጣም በዝታል አወቃችሀል

  • @lingershmekuriyaw4347
    @lingershmekuriyaw4347 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የባረክሕ መልካም ዘር ይስጥሕ ተባረክ

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 ปีที่แล้ว +4

    MY BROTHER SOLOMON JA I ALWAYS PROUD OF YOU.

    • @aklile7691
      @aklile7691 ปีที่แล้ว +1

      *... I am always proud of you.

  • @teferafanta1765
    @teferafanta1765 ปีที่แล้ว

    Long live for Solomon
    Thanks so much

  • @fishaba7862
    @fishaba7862 ปีที่แล้ว

    ስላለፈው ብቻ ሳይሆን እስቲ አሁንም ስላለው እውነቱን ንገረን ብዙ ገነት ዘውዴዎች አሉ

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 ปีที่แล้ว +2

    ለዚ ሁሉ የትውልድ መምከን ተጠያቂው የወያኔ የዘረኝነት ስርዐት ነው።

  • @fatmahhussain2473
    @fatmahhussain2473 7 หลายเดือนก่อน

    ተበረክ እዳተ አይነት አላህ ያብዛልን

  • @abnet8108
    @abnet8108 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ በጣም ተስፋ አላት በአለምም በመንፈሳዊውውም አስታከህ አስረዳኸው የሚሰማ ካለ የሚማር ካለ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ሶልዬ።

  • @tsew4644
    @tsew4644 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ 🙏 ሰለሞን በርታልን ወንድማችን 🇪🇹

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግሩም አስተማሪ ንግግር:: ግን በኦሮምኛ ተተርጉሞ ቢለቀ ቅ ምን ይመሰልሀል?

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛው

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 ปีที่แล้ว +3

    You speak from my mind wow what I always think and wait to speak one day thank you big respect ✊ just wow

  • @jhonatnafu7955
    @jhonatnafu7955 ปีที่แล้ว

    ስልዬ ትክክል የኔ አባት ያለቀ ዘመን ነው ያለንበት

  • @mamoayele2319
    @mamoayele2319 ปีที่แล้ว

    አዋ እባክህ አስረዳልን በየአመቱ የሚመረቀው ተመራማሪ ምን አለበት ነዳጅ እንዴት ይውጣ መንገድ እንዴት ይሰራ ጤናችን እንዴት ይጠበቅ የሚል የሠላምንና የብልፅገናን ዘዴ ለአርሶ አደራችን ዘመነኛ የአስተራረስ የፍቅርና የሠላም ጥበብን እረ በዛ የፖለቲካ ቁማር አይናባቱን ያጥፉልን የነቀዘ የደላላ ፖለቲከኛ ድራሹን ያጥፋል ከሴጣን ሰው መድሀኒት ፈልግልን ልቦናህን ፈጣሪ የብዛልን ይረዳህ

  • @user-kh2cq3ey1b
    @user-kh2cq3ey1b ปีที่แล้ว

    ዋዉ ዋዉ በጣም ምርጥ መልክት ነው እናመስግን አለን ለሁላችን ፍጣራ ማስተዋሉንና ልቦና ይስጠን እሜን.

  • @leilenaalebachew391
    @leilenaalebachew391 ปีที่แล้ว +2

    You speak by grace because of truth! 💘

  • @destadesa6950
    @destadesa6950 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 ปีที่แล้ว +1

    ስለዘረኝነት የታተመ መፅሐፍ አለ ።የሐይማኖት ነፃነትና ማህበራዊ እሴቶች የሚለውን አንብቡት ። ሁሉንም የሀገራችን ሁኔታ በትክክል አስቀምጦታል

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 7 หลายเดือนก่อน +1

    አውነትን ነወ ወደሜ ❤❤❤❤

  • @tabe7777
    @tabe7777 ปีที่แล้ว

    እንድህ አይነት ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว +2

    ንፁ.ኢትዮጵያዊ.ሰለሞን.እናመሰግናለን

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ያለውን ነው የነገርከን ዜና ስታነብ ነው የማውቅህ ግን እንዲህ ጠለቅ ያለ ተንታኝ መሆንህን ሳይ ደግሞ ኮፍያዬን ላወልቅልህ ተገድጃለው ተባረክ💚💛❤️

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል ปีที่แล้ว +21

    እንዳንተ አይነት ያሉ ሰዎችን ያብዛልን🙏

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 ปีที่แล้ว +4

    እንዳንተ አይነት ጀግና እያለ የዚህን ያህል መርከሳችን።።።።።እስከ ዛሬ የት ተደብቀህ ነበር።።።ይህን በሁሉም ቻናል ለእዝብ መቅረብ አለበት።።።አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን።

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 ปีที่แล้ว

    እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @aynalemduki7366
    @aynalemduki7366 ปีที่แล้ว +2

    Wow God Bless You

  • @user-wg7rf3kc1m
    @user-wg7rf3kc1m ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 ปีที่แล้ว +3

    እግዝብሓር ይባርክህ እውነት ላይ ቆመህ እውነቱን ስላስረዳህን ትልቅ ስው!!!

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j ปีที่แล้ว

    የኦሮሞና የትግሬ ፓለቲከኞች ናቸው ለዚህ ውዲቀት የዳረጉን ብቻ ልብ ይስጠን

  • @alemayehuhailemariam6859
    @alemayehuhailemariam6859 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ!!

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 ปีที่แล้ว +7

    For peace to come to Ethiopia,the TPLF constitution has to be amended. !!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    በትክክልወድማችን

  • @tibebesolomon3866
    @tibebesolomon3866 ปีที่แล้ว

    You are the most respected man than from other's jounralits.

  • @tewodrosbekele5330
    @tewodrosbekele5330 ปีที่แล้ว

    ካንትጋርነኝ በርታ ❤️🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @walleabate1280
    @walleabate1280 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ቴሌቢዥን መስኮት ላይ ሳይህ ዜና የምታነብ ብቻ ትመስለኝ ነበር።እንዲህ ወጣ ወጣ እያላችሁ አስተምሩ! እንደ አንተ አይነት የሰውነት ባህሪ ያላቸውን ወጣቶች ያብዛልን።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ይህ ን ዝግጅት ያቀረብክልን ሰው ጥሩ ልብ እንድንገዛ ነው ያደረከን ከተጠቀምንበት ፈጣሪ ብቻ ይርዳን

  • @balchabirru2627
    @balchabirru2627 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU FOR EVER. YOU ARE A PRINCIPLED HUMAN

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰለሙን እንደ እንተ የሚይስብ ለአገራችን አስፈላጊ ነው :: እኛም መንቃት ተግባር ላይ ማስዋል መስራት አለብን::
    ግን ሰርቶ የሚያሰራ መንግስትና ትክክለኛ ህግ ያስፈልገናል::
    አንድ ከሆንን እናሸንፋለን::

  • @fatmahhussain2473
    @fatmahhussain2473 7 หลายเดือนก่อน

    እውነት በጠፋበት ዘመን እንዳንተ መኖሩም ተሠፍ አለ ማለት ነው

  • @mogeshabte4983
    @mogeshabte4983 ปีที่แล้ว +2

    Great speech!!!!

  • @abebemedhine9923
    @abebemedhine9923 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አይነት አመለካከትና አገላለጽ ነው ?በእርግጥ
    የማንበብ ውጤት እንደሆነ አሌ የማይባል ሀቅ ነው፣
    በጥልቀት አድንቄሃለሁ! እግዜአብሄር ይጠብቅህ፣
    በርታ፣

  • @tsehayahmed6019
    @tsehayahmed6019 ปีที่แล้ว

    ዓመቱ ሙሉ ወደ ዉቅያኖሰየሚፈስ
    ስሱ ወንዞች አያቆሙም ዉቅያኖሶቹም
    በቃኝ አጠገብኩኝ ብለው አያውቁም
    የአማራም ችግርና ግፍ ቲመሣሣይ ነው ዬ

  • @eyobyonas
    @eyobyonas ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ!

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት እንዲህ አይነት ሃቅ ሃቅ ያለበት ት/ምህርት ቢሰጥ እንዴት ጥሩ ነው
    እረ በርቱ እባካቻሁ

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 ปีที่แล้ว +1

    እሳት የወለደው ኢትዮጵያዊ ደስ ይላል

  • @solomontekle8954
    @solomontekle8954 ปีที่แล้ว

    እንዲህም ስለሰውነት የሚቆጭ የሚብሰለሰል የሚገደው ሰው አለ ብዬ በጣም ደስ አለኝ ሰለሞንን እንዲህ አላውቀውም ነበር !!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ጀግናበትክክልአያዉቃትሚ

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 ปีที่แล้ว

    በትክክል በርክና ያስፈልገናል

  • @dr.sabawgebreil791
    @dr.sabawgebreil791 ปีที่แล้ว

    አቦ ተባረክ!!!! እንዲህ መላችን ጠፍቶ ተዝረክርከን እንዳለን ልክ ልክካችን ንገረን። የሳዝናል። ምን ይሻላል ??? ዋ !!ተጫወቱበን!!! ምድረ ሆዳም ስብእና የሌለዉ ሁሉ ተሰብስቦ የ30 ዓመት የዘርና የብሔር ዉትብትብ ይዞ የተቀረፀ ትዉልድ እድሜ ለወያኔ !!!!

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው የገረመኝ ኢትዮጵያ አሁንም ልጆች አሉዋት። አንዳንዴ ተስፋ ሲቆርጥ ብቅ ይሉልናል። ❤thank you

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว +1

      YSewochu Merze yezerut yerechute merze ande tewelde Tetlfalewale

    • @adicho5964
      @adicho5964 ปีที่แล้ว

      300, shi

  • @donchalemma7045
    @donchalemma7045 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ውይይት !!!!

  • @zelalemzenebe9190
    @zelalemzenebe9190 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen sol am proud of u.

  • @tafessewegayehu435
    @tafessewegayehu435 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለኢትዮጵያ ተወለድክላት እግዚአብሔር ዕለቱን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ።

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ልባችን ይመለስ!

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቡን ተውእና ሃገር የሚምሱይን ፖለታከኞች እኛ የምንፈልጋትን ኢትዮጵያን እንሰራታለን ዬሉትን
    እሁን እየተገበሩት ያለውን እያፈናቀሉ እያስገደሉ ለምን እይናገርም
    ጠይቃቸው ቡድንተኛችን
    ለይተህ ተናገር
    እውነተኛ ከሆክ ለይተህ ተናገር
    ህዝቡ ምንም ይድርግ ቡድን ያመጣውን ጠይቅ

  • @tewodrosdagnachew2984
    @tewodrosdagnachew2984 ปีที่แล้ว +1

    Respect!!!!ትልቅ ሰው ነህ!!!

  • @zelalemfikre7269
    @zelalemfikre7269 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ሶል።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 ปีที่แล้ว

    ስምህም መልክህም ልብህም እንደብርሀን ብሩህ ነው ስወድህ የኔ ቆንጆ ጀግና አገሩን እሚወድ ህዝቡን የሚወድ ሚስትህ ታድላ ተባርካለች ልጆችህ ዘርህ ይባረኩ የኔ ውብ ስወድህ እንደዚህ እንቁ ያብዛልን

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሳዘን ያማል ሀገራችን በዚሲማ መጥፋቱ

  • @negashworku7769
    @negashworku7769 ปีที่แล้ว +1

    The truth is with you, keep it up and share your experience for the rest of your colleagues specifically those who are reading the news.

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 ปีที่แล้ว +2

    "በጋራ መቆም ስትችል ነው የሚትከበረው "!!!ትልቅ አባባል!!❤

  • @agazheaemro2513
    @agazheaemro2513 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @alemumengesha9004
    @alemumengesha9004 ปีที่แล้ว

    ሰለሞን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነህ። እውቀትም ቅንነትም አለህ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @ethiopia1980
    @ethiopia1980 ปีที่แล้ว

    እንደ ኢትዮጵያውያን ግፍ እየደረሰበት ችሎ የሚኖር አለ

  • @mahdiahmed2036
    @mahdiahmed2036 ปีที่แล้ว +3

    Allah yibarkih lije.

  • @bukhariurwah5959
    @bukhariurwah5959 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሰው: thanks

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 ปีที่แล้ว

    Brilliant man
    I LOVE this man 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe ปีที่แล้ว

    አገርንና ህዝብን የሚያሻግር አቅም ነው ያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህም አሜን

  • @fikertefufe8691
    @fikertefufe8691 ปีที่แล้ว +2

    Egzabher edmhen yarzemw I thank you very much

  • @getahun.1730
    @getahun.1730 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሁሉም ቢያወራ ሁሉም ተንታኝ ቢሆንም የሀገር ጉዳይ ያሳሰባቸው ሰወች ናቸው ።እኔ ግን ስራውን እየሰራሁ ነው ሁሉም ንም ቁጭ ብዬ እያየሁ ነው ባሁኑ ሰሀት የሀገራችን መንግስት ገዥው ፓርቲ ሰውይፈልጋልስ ጥሩ ቅን ፍትህ እግዛብሄር ያለው ሰውች አመራር ቦታ ይፈልጋል ሰብሰብ ብላቹህ ሀገራችንን ድረሱላት ካስፈለገካቹህ ለጥሪው ብትጠሩኝ አቤት ብዬ እታዘዛለሁ ።